Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2023
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ጄነሳይድ’

ጾመ ፍልሰታ ፣ ጸሎተ ምሕላ አክሱም ጽዮን | የሉሲፈር/ቻይና/ሕወሓት ባንዲራ የጽዮን ጠላት ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 8, 2022

ለሕዝባችን ስቃይና ሰቆቃ መንስኤ ከሆኑት ነገሮች መካከል አንዱ ‘ደም እና መቅኒ’ (ቀይና ቢጫ ያለአረንጓዴ) የለበሰው የሉሲፈር/ቻይና/ሕወሓት ባንዲራ ነው። (ደም አስገባሪው የጋላ ዛር እነዚህን ቀለማት ይወዳቸዋል)። ጋላ-ኦሮሞዎች በጣም ደማቅ ቀይ ወይም ቢጫ የሆኑትን ቀለማት በየቤታቸው ሲጠቀሙ (አልባሳት፣ መጋርጃ፣ ጃንጥላ ወዘተ) ከልጅነታችን ጀምረን የምናየው ነው።

የጽዮንን ቀለማት በሉሲፈር ቀለማት ለመተካትና አንድ ሚሊየን ብቻ ኢ-አማኒያን የሚኖሩባትን ትግራይን ለመፍጠር ከጋላ-ኦሮሞው ፋሺስት አገዛዝና ሉሲፈራውያኑ ኤዶማውያንና እስማኤላውያን ሞግዚቶቻቸው ጋር ተናበው ባካሄዱት አስከፊ ጦርነት አማካኝነት ያዳከሟቸውን ጽዮናውያንን ክፉኛ በመጫን ላይ ላሉት ለሕወሓት አብዮተኞች ወዮላቸው! ያው ከዓመት በላይ፤ በአክሱም ጽዮን፣ በደንገላት ማርያም፣ በጉንዳጉንዶ ማርያም እና በሌሎች ብዙ ገዳማትና ዓብያተ ክርስቲያናት ስለ ተፈጸሙት ግፎችና ወንጀሎች ሁሉ አንዴም ተናግረው፣ አንዴም መረጃዎችን አላወጡም። ሁሉንም ነገር አፍነውታል። አይይይ! ሕወሓቶችና ሻዕብያዎች ከአረመኔዎቹ ከእነ ግራኝ ያልተናነሰ እጅግ በጣም ከባድ ወንጀል ነው በጽዮናውያን ላይ የፈጸሙት።

እነ ዶ/ር ደብረ ጽዮን፣ አቦይ ስብሃትና አቶ ጌታቸው ረዳ ምናልባት በዘመነ ምኒልክ በአደዋው የዘር ማጥፋት ጦርነት ወቅት ከጋላ ጋር የተዳቀሉ ግለሰቦች ሊሆኑ ይችላሉ እንጂ በጭራሽ የአክሱም ጽዮናውያን እንዳልሆኑ ያለፉት አርባ ዓመታት በተለይም እነዚህ ቀናት በግልጽ እያሳዩን ነው። የክርስቶስ ቤተሰቦችን ወደ ገደል ይዞ ለመሄድ በሕወሓት ሠራዊት መሪነት መሀመዳዊው ጀኔራል ሳሞራ ዮኑስ መቀመጡ ብዙ ነገሮችን ይጠቁመናል።

“ሐሰትን የሚናገሩትን ታጠፋቸዋለህ፤ ደም አፍሳሹንና ሸንጋዩን ሰው እግዚአብሔር ይጸየፋል።

…በአፋቸው እውነት የለምና፥ ልባቸውም ከንቱ ነው፤ ጕሮሮአቸው የተከፈተ መቃብር ነው፤ በምላሳቸው ይሸነግላሉ።”

ጽዮናውያን እንዲህ ለብሰው፣ መስቀሉን እና ጽላተ ሙሴን ተሸክመው ጧፍ እያበሩ ‘በጨለማማዎቹ‘ የአሜሪካና አውሮፓ ጎዳናዎች ላይ ቢወጡ ኖሮ ዓለምን ከዳር እስከ ዳር ባንቀጠቀጧት ነበር።

በአክሱም ጽዮን ላይ የዘመቱት አህዛብ የዋቄዮ-አላህ ጭፍሮች እንዲህ ናቸው፤ “ንሰሐ ገብተን አንመለስም፤ አሻፈረን!” ብለዋልና የፍርድ ቀናት ይመጡባቸው ዘንድ ግድ ነው። ጮኽናል፣ አልቅሰናል፣ ለምነናል ተማጽነናል አስጠንቅቀናል።

በዲያስፐራ ያለን ጽዮናውያን ሕዝባችን የገጠሙትን የስቃይና ሰቆቃ ቀናት እድሜ ለማሳጠር ለሰላማዊ ሰልፍ በየከተማው ስንወጣ ይህች ዓለም በጣም አድርጋ የምትፈራቸውን ክቡር መስቀሉንና ጽላተ ሙሴን እንዲሁም ልክ ቪዲዮው ላይ እንደሚታየው አክሱማዊ፣ ኢትዮጵያዊና ክርስቲያናዊ አለባበስ ነጭ በነጭ ለብሰን መውጣት ይገባናል እንጂ የሉሲፈርን/ቻይናን የሞትና ባርነት ቀለማትን በየቦታው ማስተዋወቁ ትልቅ ድፍረት ነው፣ ከባድም ኃጢአት ነው። የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን፣ ሁለት ቀለማት ብቻ እና አምስት ፈርጥ ኮከብ ያረፈበትን የሕወሓት ባንዲራ እያውለበለቡ መጮኹ ምንም በጎ ነገር እንዳላመጣ እያየነው ነው፤ እንዲያውም ለሕዝባችን ስቃይና ሰቆቃ መንስኤ ከሆኑት ክፉ ነገሮች መካከል አንዱ ይህ ባንዲራ ነው።

በቃ! በቃ! በቃ! አሁን ጽዮናውያን ዛሬውኑ በራሳቸው በመተማመንና እግዚአብሔር የሰጣቸውን መንፈሳዊ ከፍታ ባለማርከስ ዓለምን በክቡር መስቀሉ እና በጽላተ ሙሴ ዓለምን ማስጠንቀቅና ማስደንገጥ ይኖርባቸዋል። ከራሳችን አብራክ የወጣው ሕወሓት ጠላት ይህን አይፈልግም እንጂ እኔ በጣም እርግጠኛ ነኝ፤ ጽዮናውያን የሉሲፈርን ባንዲራ እርግፍ አድርገው በመተው፣ እንደ አባቶቻቸውና እናቶቻቸው ነጭ በነጭ ለብሰው፤ ክቡር መስቀሉንና ጽላተ ሙሴን ተሸክመው እንዲሁም የእነ ንጉሥ ካሌብን፣ የእነ አፄ ዮሐንስን ሰንደቅ እያውለበለቡ በኒው ዮርክ፣ አምስተርዳም፣ ለንደን፣ በርሊን፣ ጄኔቫ ወይም ሮም ጎዳናዎች ላይ ልክ እንደ አክሱም ምሕላ ብዙም ሳይጮኹ በሰልፍ ቢዘዋወሩ በጣም ከፍተኛ ትኩረትን ባገኙ፣ ዓለምን ለማንቀጥቀጥ በቻሉና ብዙ የሃገራቱንም ዜጎች በተለይ ክርስቲያኖችን ከጎናቸው ለማሰለፍ በቻሉ ነበር። ዓለም ከፍተኛ መንፈሳዊ ጥማት ላይ ነው የምትገኘው፤ ብዙ የዓለማችን ማህበረሰባት የክርስቶስ ፍቅር ነው የጎደላቸው፤ ይህች ዓለም እኮ ይህን ፍቅር ሌቀሰቅስ የሚችል ኃይል ነው እንጂ በመጠባበቅ ላይ ያለችው ለብዙ መቶ ሚሊዮን ሕዝቦች ሞት ምክኒያት የሆነውን ሉሲፈራዊውን የቻይናን ባንዲራ አይደለም።

❖❖❖[መዝሙረ ዳዊት ከ ምዕራፍ ፩ እስከ ፭]❖❖❖

  • ፩ አሕዛብ ለምን ያጕረመርማሉ? ወገኖችስ ለምን ከንቱን ይናገራሉ?
  • ፪ የምድር ነገሥታት ተነሡ፥ አለቆችም በእግዚአብሔርና በመሢሑ ላይ እንዲህ ሲሉ ተማከሩ።
  • ፫ ማሰርያቸውን እንበጥስ፥ ገመዳቸውንም ከእኛ እንጣል።
  • ፬ በሰማይ የሚኖር እርሱ ይሥቃል፥ ጌታም ይሣለቅባቸዋል።
  • ፭ በዚያን ጊዜ በቍጣው ይናገራቸዋል፥ በመዓቱም ያውካቸዋል።
  • ፮ እኔ ግን ንጉሤን ሾምሁ በተቀደሰው ተራራዬ በጽዮን ላይ።
  • ፯ ትእዛዙን እናገራለሁ፤ እግዚአብሔር አለኝ። አንተ ልጄ ነህ፥ እኔ ዛሬ ወለድሁህ።
  • ፰ ለምነኝ፥ አሕዛብን ለርስትህ የምድርንም ዳርቻ ለግዛትህ እሰጥሃለሁ።
  • ፱ በብረት በትር ትጠብቃቸዋለህ፥ እንደ ሸክላ ሠሪ ዕቃዎች ትቀጠቅጣቸዋለህ።
  • ፲ አሁንም እናንት ነገሥታት፥ ልብ አድርጉ፤ እናንት የምድር ፈራጆችም፥ ተገሠጹ።
  • ፲፩ ለእግዚአብሔር በፍርሃት ተገዙ፥ በረዓድም ደስ ይበላችሁ።
  • ፲፪ ተግሣጹን ተቀበሉ ጌታ እንዳይቈጣ እናንተም በመንገድ እንዳትጠፉ፥ ቍጣው ፈጥና ትነድዳለችና። በእርሱ የታመኑ ሁሉ የተመሰገኑ ናቸው።

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፭]

  • ፩ አቤቱ፥ ቃሌን አድምጥ፥ ጩኸቴንም አስተውል፤
  • ፪ የልመናዬን ቃል አድምጥ፥ ንጉሤና አምላኬ ሆይ፥ አቤቱ፥ ወደ አንተ እጸልያለሁና።
  • ፫ በማለዳ ድምፄን ትሰማለህ፥ በማለዳ በፊትህ እቆማለሁ፥ እጠብቃለሁም።
  • ፬ አንተ በደልን የማትወድድ አምላክ ነህና፤ ክፉ ከአንተ ጋር አያድርም።
  • ፭ በከንቱ የሚመኩ በዓይኖችህ ፊት አይኖሩም፤ ክፉ አድራጊዎችን ሁሉ ጠላህ።
  • ፮ ሐሰትን የሚናገሩትን ታጠፋቸዋለህ፤ ደም አፍሳሹንና ሸንጋዩን ሰው እግዚአብሔር ይጸየፋል።
  • ፯ እኔ ግን በምሕረትህ ብዛት ወደ ቤትህ እገባለሁ፤ አንተን በመፍራት ወደ ቅድስናህ መቅደስ እሰግዳለሁ።
  • ፰ አቤቱ፥ ስለ ጠላቶቼ በጽድቅህ ምራኝ፤ መንገዴን በፊትህ አቅና።
  • ፱ በአፋቸው እውነት የለምና፥ ልባቸውም ከንቱ ነው፤ ጕሮሮአቸው የተከፈተ መቃብር ነው፤ በምላሳቸው ይሸነግላሉ።
  • ፲ አቤቱ፥ ፍረድባቸው፥ በምክራቸውም ይውደቁ፤ ስለ ክፋታቸውም ብዛት አሳድዳቸው፥ እነርሱ ዐምፀውብሃልና።
  • ፲፩ በአንተ የሚታመኑት ሁሉ ግን ደስ ይላቸዋል፤ ለዘላለሙ ደስ ይላቸዋል፥ እነርሱንም ትጠብቃለህ፤ ስምህንም የሚወድዱ ሁሉ በአንተ ይመካሉ።
  • ፲፪ አንተ ጻድቁን ትባርከዋለህና፤ አቤቱ፥ እንደ ጋሻ በሞገስ ከለልኸን።

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ዕቅድ “እስላማዊት ኦሮሚያ” ትመሠረት ዘንድ ጂኒ ጃዋርን ማንገስ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 10, 2021

💭 ከሁለት ዓመታት በፊት በፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ ጉዳይ አስፈጻሚዎች በግራኝ አህመድ እና ጃዋር መሀመድ በዶዶላ ከተማ በተዋሕዶ ክርስቲያኖች ላይ አሰቃቂ ጭፍጨፋ ልክ እነደተካሄደና ግራኝም የኖቤል ሰላም ሽልማት በተሸለመ ማግስት የቀረበ ጽሑፍ ነው። በወቅቱ፤ በጥቅምት ወር ፪ሺ፲፪/2012 ዓ.ም ላይ የእነ ጃዋር መሀመድ ኦሮሞ ሰአራዊት በባሌ ዶዶላ የክርስቲያኖችን ቤት እየመረጠ አቃጥሏል። የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ የዘር ማጥፋት ዘመቻው ከጀመረ ሦስት ዓመታት አለፉት። የወገኖቹ መታገት፣ መፈናቀል እና መጨፍጨፍ እምብዛም ያልቆረቆረው አማራ ግን ከእነዚህ አረመኔ አህዛብ ጨፍጫፊዎቹ ጋር አብሮ ፊቱን ምንም ባላደረጉት ጽዮናውያን ላይ አዞረ። 😠😠😠 😢😢😢

ለመሆኑ ባለፈው ሳምንት በሰይጣናዊው የኤሬቻ በዓል ላይ “ፀረ ግራኝ” መፈክሮችን ሲያሰሙ የነበሩት “ቄሮ ኦሮሞዎች” የት ገቡ? ጋዙ አለቀ እንዴ? ወይንስ እንደጠበቅነው ሁሉም ወደ አራት ኪሎው ቤተ ፒኮክ ተመለሰው ተኙ?! አይይይ!

😈 “ገዳይ አብይ ለዚህ ነው የተሸለምከው | ግፍና ሰቆቃ በዶዶላ | አኖሌዎች የክርስቲያን ሴቶችን ጡት ቆረጡባቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 30, 2019

“የወገኖቼን ሞት ማየት አልችልም ፣ እነሱን እየገነዝኩ እኔም እሰዋለሁ!!” የዶዶላ ሰማዕታት

“ያው! የአኖሌን ኃውልት ያሠሩት ዐቢይ አህመድ እና እባብ አገዳዎች(አባ ገዳዎች) በ፳፩ኛው ክፍለዘመንም የኢትዮጵያውያንን ጡትና ብልት በመቁረጥ ላይ ናቸው።

ቱርክ በሶሪያ ጥንታውያን ክርስቲያኖችን ለመጨረሻ ጊዜ ከሶሪያ በማጽዳት ላይ ነች፤ ወኪሏ ግራኝ ዐቢይ አህመድ ደግሞ ለግብጽ ሲባል“ኦሮሚያ” ከተባለው ክልል ክርስቲያኖችን አንድ በአንድ እየጠራረገ ነው።

ወገኖቼ፡ ይሄ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ የሚያስወነጅል ከፍተኛ የዘር ማጥፋት ድርጊት ነው፤ ጀነሳይድ ነው!!! ገና ያልተሰማ ስንት ጉድ ሊኖር እንደሚችል መገመት አያዳግትም። በጣም የሚያስገርም ነው፤ የዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ ዝምታ ያደነቁራል! ሁሉም ፀጥ!

ዐቢይ ረዳቱን ጂኒ ጃዋርን “ወደ መካ ሳውዲ አረቢያ፣ ወይ ደግሞ ወደ ቱርክና ሚነሶታ ሂድና እዚያ ጠብቀኝ!” ሊለው ይችላል። ይህን ካደረገ ለፍትህ የቆሙ ኢትዮጵያውያን የግራኝ ዐቢይ አህመድን መኖሪያ ቤት ከብበው አናስወጣህም ማለት አለባቸው። የሙአመር ጋዳፊን ቀን ፈጣሪ ያዘዘባቸው ዕለት ጣርና መከራቸው ይበዛል፤ ሞትን ቢመኟትም አያገኟትም!

ለዚህ ሁሉ ግፍና ሰቆቃ ተጠያቂው100% ግራኝ ዐቢይ አህመድ ነው! መቶ በመቶ!”

________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ድሀ ይዋረዳል፥ ይጐብጣል፤ በኃያላኑም እጅግ ይወድቃል። እግዚአብሔር ለዘላለም ይነግሣል፤ አሕዛብ ከምድሩ ይጠፋሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 10, 2021

View Post

አሕዛብ በሠሩት ጕድጓድ ወደቁ፥ በዚያችም በሸሸጓት ወጥመድ እግራቸው ተጠመደች።

✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ከ ምዕራፍ ፮ እስከ ፲]✞✞✞

✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፱]✞✞✞

፩ አቤቱ፥ በልቤ ሁሉ አመሰግንሃለሁ፥ ተአምራትህንም ሁሉ እነግራለሁ።

፪ በአንተ ደስ ይለኛል፥ ሐሤትንም አደርጋለሁ፤ ልዑል ሆይ፥ ለስምህ እዘምራለሁ።

፫ ጠላቶቼ ወደ ኋላ በተመለሱ ጊዜ፥ ይሰናከላሉ ከፊትህም ይጠፋሉ።

፬ ፍርዴንና በቀሌን አድርገህልኛልና፤ ጽድቅን እየፈረድህ በዙፋንህ ላይ ተቀመጥህ።

፭ አሕዛብን ገሠጽህ፥ ዝንጉዎችንም አጠፋህ፥ ስማቸውንም ለዘላለም ደመሰስህ።

፮ ጠላቶች በጦር ለዘላለም ጠፉ፥ ከተሞቻቸውንም አፈረስህ፥ ዝክራቸውም በአንድነት ጠፋ።

፯ እግዚአብሔር ግን ለዘላለም ይኖራል፥ ዙፋኑንም ለመፍረድ አዘጋጀ፤

፰ እርሱም ዓለምን በጽድቅ ይፈርዳታል፥ አሕዛብንም በቅንነት ይዳኛቸዋል።

፱ እግዚአብሔርም ለድሆች መጠጊያ ሆናቸው፥ እርሱም በመከራቸው ጊዜ ረዳታቸው ነው።

፲ ስምህን የሚያውቁ ሁሉ በአንተ ይታመናሉ፥ አቤቱ፥ የሚሹህን አትተዋቸውምና።

፲፩ በጽዮን ለሚኖር ለእግዚአብሔር ዘምሩ፥ በአሕዛብም መካከል አደራረጉን ንገሩ፤

፲፪ ደማቸውን የሚመራመር እርሱ አስቦአልና፥ የድሆችንም ጩኸት አልረሳምና።

፲፫ አቤቱ፥ እዘንልኝ፥ ጠላቶቼም የሚያመጡብኝን መከራ እይ፥ ከሞት ደጆች ከፍ ከፍ የምታደርገኝ፤

፲፬ ምስጋናውን ሁሉ እናገር ዘንድ፤ በጽዮን ልጅ በደጆችዋ በማዳንህ ደስ ይለኛል።

፲፭ አሕዛብ በሠሩት ጕድጓድ ወደቁ፥ በዚያችም በሸሸጓት ወጥመድ እግራቸው ተጠመደች።

፲፮ እግዚአብሔር ፍርድን በማድረግ የታወቀ ነው፤ ኃጢአተኛው በእጆቹ ሥራ ተጠመደ።

፲፯ ኃጢአተኞች ወደ ሲኦል ይመለሳሉ፥ እግዚአብሔርን የሚረሱ አሕዛብም ሁሉ።

፲፰ ድሀ ለዘላለም አይረሳምና፥ የችግረኞችም ተስፋቸው ለዘላለም አይጠፋም።

፲፱ አቤቱ፥ ተነሥ፤ ሰውም አይበርታ፥ አሕዛብም በፊትህ ይፈረድባቸው።

፳ አቤቱ፥ ፍርሃትን በላያቸው ጫንባቸው፤ አሕዛብ ሰዎች እንደ ሆኑ ይወቁ።

✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፲]✞✞✞

፩ አቤቱ፥ ለምን ርቀህ ቆምህ? በመከራም ጊዜ ለምን ትሰወራለህ?

፪ በኃጢአተኛ ትዕቢት ድሀ ይናደዳል፤ ባሰቡት ተንኰላቸው ተጠመዱ።

፫ ኃጢአተኛ በነፍሱ ፈቃድ ይወደሳልና፥ ዓመፀኛም ይባርካል።

፬ ኃጢአተኛ እግዚአብሔርን አበሳጨው፥ እንደ ቍጣውም ብዛት አይመራመረውም በእርሱ ፊት እግዚአብሔር የለም።

፭ መንገዱ ሁሉ የረከሰ ነው፥ ፍርድህም በፊቱ የፈረሰ ነው፥ ጠላቶችንም ሁሉ ይገዛቸዋል።

፮ በልቡ ይላል። ለልጅ ልጅ አልታወክም ክፉም አያገኘኝም።

፯ አፉ መርገምንና ሽንገላን ተንኰልን የተመላ ነው፤ ከምላሱ በታች ጉዳትና መከራ ነው።

፰ በመንደሮች መሸመቅያ ይቀመጣል ንጹሓንን በስውር ይገድል ዘንድ፤ ዓይኖቹም ወደ ድኃ ይመለከታሉ።

፱ እንደ አንበሳ በችፍግ ዱር በስውር ይሸምቃል፤ ድሀውን ለመንጠቅ ያደባል፤ ድሀውን ይነጥቀዋል በአሽክላውም ይስበዋል።

፲ ድሀ ይዋረዳል፥ ይጐብጣል፤ በኃያላኑም እጅግ ይወድቃል።

፲፩ በልቡም ይላል። እግዚአብሔር ረስቶኛል፤ ፈጽሞም እንዳያይ ፊቱን ሰወረ።

፲፪ አቤቱ አምላክ ሆይ፥ ተነሥ እጅህም ከፍ ከፍ ትበል፤ ድሆችን አትርሳ።

፲፫ ኃጢአተኛ ስለ ምን እግዚአብሔርን አስቈጣው? በልቡ። አይመራመረኝም ይላልና።

፲፬ አየኸው፥ አንተ ክፋትንና ቍጣን ትመለከታለህና በእጅህ ፍዳውን ለመስጠት፤ ድሀ ራሱን ለአንተ ይተዋል፥ ለድሀ አደግም ረዳቱ አንተ ነህ።

፲፭ የኃጢአተኛንና የክፉን ክንድ ስበር፥ የኃጢአቱንም ብድራት ክፈል ሌላ እስከማይገኝ ድረስ።

፲፮ እግዚአብሔር ለዘላለም ይነግሣል፤ አሕዛብ ከምድሩ ይጠፋሉ።

፲፯ እግዚአብሔር የድሆችን ምኞት ሰማ፥ ጆሮውም የልባቸውን አሳብ አደመጠች፥

፲፰ ፍርዱ ለድሀ አደግና ለችግረኛ ይደረግ ዘንድ፥ ሰዎች በምድር ላይ አፋቸውን ከፍ ከፍ ማድረግ እንዳይደግሙ።

___________________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አሕዛብ ለምን ያጕረመርማሉ? ወገኖችስ ለምን ከንቱን ይናገራሉ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 3, 2021

“ሐሰትን የሚናገሩትን ታጠፋቸዋለህ፤ ደም አፍሳሹንና ሸንጋዩን ሰው እግዚአብሔር ይጸየፋል።…..በአፋቸው እውነት የለምና፥ ልባቸውም ከንቱ ነው፤ ጕሮሮአቸው የተከፈተ መቃብር ነው፤ በምላሳቸው ይሸነግላሉ።

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

ያሉ ጊዮርጊስ ሆይ፤ ድካም የማይሰማህ ትጉህ ገበሬ ነህና ዳግመኛ እንዳያጣሉንና እንዳይተናኮሉን ጠላቶቻችን እንደ ጢስ አጥነህ፤ እንደ ጉም አብነህ ፈጥነህ አጥፋቸው። በአንተ ዘንድ ባለሟልነትን በመናፍቃንና በአላውያን ዘንድ የመፈራትን ግርማ እንዳጎናጸፍከው ከእኛ የተዋሕዶ ልጆችም በግዙፍ አካልና በረቂቅ መንፈስ ሊተናኰሉን በሚመጡ ጠላቶቻችን ላይ ድል የመንሣትን አክሊል አቀዳጀን። አሜን።

ጽዮናውያን እንዲህ ለብሰው፣ መስቀሉን እና ጽላተ ሙሴን ተሸክመው ጧፍ እያበሩ ‘በጨለማማዎቹ’ የአሜሪካና አውሮፓ ጎዳናዎች ላይ ቢወጡ ኖሮ ዓለምን ከዳር እስከ ዳር ባንቀጠቀጧት ነበር።

በአክሱም ጽዮን ላይ የዘመቱት አህዛብ የዋቄዮአላህ ጭፍሮች እንዲህ ናቸው፤ “ንሰሐ ገብተን አንመለስም፤ አሻፈረን!” ብለዋልና የፍርድ ቀናት ይመጡባቸው ዘንድ ግድ ነው። ጮኽናል፣ አልቅሰናል፣ ለምነናል ተማጽነናል አስጠንቅቀናል።

በዲያስፐራ ያላችሁ ጽዮናውያን ባካችሁ ሕዝባችን የገጠሙትን የስቃይና ሰቆቃ ቀናት እድሜ ለማሳጠር ለሰላማዊ ሰልፍ በየከተማው ስትወጡ ይህች ዓለም በጣም አድርጋ የምትፈራቸውን ክቡር መስቀሉንና ጽላተ ሙሴን እንዲሁም ልክ ቪዲዮው ላይ እንደሚታየው አክሱማዊ፣ ኢትዮጵያዊና ክርስቲያናዊ አለባበስ ነጭ በነጭ ለብሳችሁ ውጡ። ዓለምን የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን፣ ባለሁለት ቀለም የሕወሓት ባንዲራ እያውለበለቡ ሉሲፈራውያኑን በራሳቸው ኮከብ የመለመኛው ጊዜ አክትሟል፤ ለትግራይ ሕዝብ ምንም ነገር እንዳላመጣለትም እያየነው ነው። አሁን የሚያስፈልገው ጽዮናውያን በራሳቸው በመተማመን እግዚአብሔር የሰጣቸውን በላይነት ይዘው ዓለምን በክቡር መስቀሉ እና በጽላተ ሙሴ ማስጠንቀቅና ማስጠንቀቅ ብቻ ነው። እኔ በጣም እርግጠኛ ነኝ፤ ጽዮናውያን የሉሲፈርን ባንዲራ እርግፍ አድርገው በመተው፣ ነጭ በነጭ ለብሰው፤ ክቡር መስቀሉንና ጽላተ ሙሴን ተሸክመው እንዲሁም የእነ ንጉሥ ካሌብን፣ የእነ አፄ ዮሐንስን ሰንደቅ እያውለበለቡ በኒው ዮርክ፣ አምስተርዳም፣ ለንደን፣ በርሊን፣ ጄኔቫ ወይም ሮም ጎዳናዎች ላይ ልክ እንደ አክሱም ምሕላ ብጹ ድምጽ ሳያሰሙ በሰልፍ ቢዘዋወሩ ምን ያህል ከፍተኛ ትኩረት ባገኙ፣ ዓለምን ለማንቀጥቀጥ በቻሉና ብዙ የሃገራቱንም ዜጎች በተለይ ክርስቲያኖችን ከጎናቸው ለማሰለፍ በቻሉ ነበር። ዓለም ከፍተኛ መንፈሳዊ ጥማት ላይ ናች፤ ዓለም የክርስቶስ ፍቅር ነው የጎደላት፤ ዓለም ይህን ፍቅር ሌቀሰቅስ የሚችል ኃይል ነው እንጂ በመጠባበቅ ላይ ያለችው እንጂ ለብዙ መቶ ሚሊዮን ሕዝቦች ሞት ምክኒያት የሆነውን ሉሲፈራዊውን የቻይናን ባንዲራ አይደለም። የሚያሳዝነው ደግሞ ቻይና እኮ ልክ ኦሮሞዎቹ ሃምሳ ጊዜ ተጋሩን እንደከዷቸው ከድታቸዋለች። በተለይ ሕዝባችን ከሚገኝበት አስከፊ ሁኔታ በቶሎ ተላቅቆ ነፃ ይወጣ ዘንድ ተጋሩዎች ጠላቶቻቸውን በደንብ ለይተው ከእነርሱ መራቅ ይኖርባቸዋል።በትናንትናው ዕለት በሉሲፈራዊው የኤሬቻ ባዓል ላይ “ፀረ ግራኝ ተቃውሞዎች ተሰሙ” እያሉ ዜናውን ሁሉም ሲቀባበሉት በማየታችን በጣም አዝነናል። የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ በኢሬቻ ማግስት በስልጣኑ ወንበር ላይ ለመደላደል የንግስናውን በዓል ዕለት መምረጡም በዕቅድ ነው። በዚህ ‘ድራማ’ ተስፋ አድርገው “እልልል!” የሚሉት ሁሉ ዛሬም በድጋሚ ቸኩለዋል። ምክኒያቱም ይህን “የኦሮሞዎች ተቃውሞ” የተባለውን ድራማ ያዘጋጁት እባቦቹ ግራኝ አብዮት አህመድ፣ ሽመልስ አብዲሳ እና አቴቴ አዳናች አበቤ ናቸው። በዚህ 100% እርግጠኛ መሆን ይቻላል። በሚቀጥሉት ቀናት ሁሉም ጸጥ ለጥ ብለው እና አንድ ሆነው የኦሮሚያን ሲዖል ከተዋሕዶ ክርስቲያኖች የማጽዳቱን ሥራ እና በወሎ እና ትግራይ የሚገኙትን ጽዮናውያንን የመጨፍጨፉ ዘመቻውንም እንደሚቀጥሉበት የምናያቸው ነው የሚሆነው። ከሦስት ወራት በፊትም አማራውን በአማራ ክልል ወጥቶ እንዲጮኽ ያደረጉት እነርሱው ናቸው። ግራኝ “ጩሂ! ምንም አታመጭም!” ብሎ ተሳለቀባቸው እኮ! ገና ወደ ሥልጣን ሲመጣ በመስቀል አደባባይ ቦንብ አፈንድቶ ንጹሐንን ለመግደል የደፈረ ፋሺስት እስካልተወገደ ድረስ ገና ብዙ ዕልቂት ያመጣል፤ ብዙ ደም ለዋቄዮ-አላህ አምላኩ ይሰዋል።

እነዚህ አረመኔዎች እኮ ሞኙን ኢትዮጵያዊ ደግመው ደጋግመው እያታለሉ በብዙ ሹካ የሚበሉ አውሬዎች ናቸው። አየን አይደለም፤ የሕወሓጥ አመራሮች “OLA“ ከተባሉት የእነ ግራኝ አብዮት አህመድ የኦሮሞ ‘Plan B’ የማጭበርበሪያ ቡድኖች ጋር አብረን እንሠራለን ካሉበት ጊዜ ጀምሮ የትግራይ ሠራዊት አንድም እርምጃ ወደፊት አልተራመደም። ምክኒያቱ ምን ይሆን? ደሊላ (አቴቴ) የሳምሶንን ኃይል እና ጉልበት መጥጣ እንደጠጣቸው ኦሮሞዎቹም የተጋሩን የድል ጉዞ አቁመውባቸው ይሆን? ወይንስ ዛሬም ሁሉም በጋራ እየሠሩ ትግራይን በራሳቸው ሉሲፈራዊ አምሳያ ለመፍጠር ሰበባ ሰበበ እየፈለጉና ሆን ብለው ለይስሙላ እርስበርስ እየተወቃቀሱ ሕዝበ ክርስቲያኑን ሙሉ በሙሉ በረሃብ ለመፍጀት? አይ ይ ይ! ገና የዘር ማጥፋት ጦርነቱ እንደጀመረ የተናገርነው ነገር ነው፤ የሉሲፈርን ባንዲራ በትግራይ ለማንገስና በእነ ጃዋር የምትመራዋ እስላማዊት ኦሮሚያ ኤሚራትን በአዲስ አበባ ለመመስረት ጦርነቱን ኢህአዴጎች በጋራ ጀምረውታል። ይህ ምልከታችን ስህተት መሆኑን የሚያሳዩ ምንም ዓይነት ምልክቶች የሉም፤ በትግራይ ሕዝብ ላይ ብዙ ግፍ የሠሩት እነ ግራኝ አብዮት አህመድ እና ከጎኑ የቆሙት ባለ ሥልጣናትና ተባባሪዎች ሁሉ በሕይወት አሉ፤ በሸረተን ሲደግሱ፣ በመስቀል አደባባይ ሲጨፍሩ እያየናቸው ነው።

እስከ ዓለፈው ዓመት ድረስ ለሃያ ሰባት ዓመታት፤ ሁሉም ነገሮች በእጃቸው የነበሯቸውና በየቦታው ቁልፍ የሆኑ ቦታዎችን ይዘው የነበሩት ሕወሓቶች እውነት በትግራይ ሕዝብ ላይ የደረሰው ግፍ የሚያሳስባቸው ቢሆን ኖሮ ገና ባለፈው ጥቅምት ወር ላይ ፋሺስቱን ግራኝ አብዮት አህመድን በደፉት ነበር። በየትኛውም ሌላ ሃገር ይህ ይፈጸማል። ብሪታኒያ እኮ ዜጎቼን አሰርክ ባላ ነበር ኢትዮጵያን በመውረር አፄ ቴዎድሮስን ያጠቃቻቸው። አሜሪካ እኮ ዜጎቼን በሽብር ገደላችሁ ብላ ነው አፍጋኒስታንን ለሃያ ዓመታት መለማመኛ ያደረገቻት። አውሪፓውያኑ እኮ “የሕዝቦቻችንን ደህነንት በአውሮፓ ሳይሆን በአፊቃ እና እስያ እናስጠብቃለን” ብለው ነው ሰራዊቶቻቸውን ወደ አፍሪቃ እና እስያ የሚልኩት። ዛሬማ አረመኔዎቹ ቱርኮች ሳይቀሩ ጥቅማቸውን ለማስከበር ርቀው በመጓዝ ላይ ናቸው።

በአዲስ አበባ ሃያ ሺህ የኢትዮጵያ ሠራዊት ዓባላት የሆኑ ተጋሩዎች እንዴት አንድም ጥይት እንኳን ሳይተኩሱ ወይንም እንደ አርበኛ ሳይፋለሙ ወደ ወህኒ ቤቶች ለመወርወር ሊበቁ እንደቻሉ በጭራሽ ሊገባን አይችልም።

ብዙዎቻችን በማናውቀው መልክ የሉሲፈራውያኑ አጀንዳ አስፈጻሚዎች እስካልሆኑ ድረስ የተጋሩ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች በዚህ ጉዳይ ላይ ባፋጣኝ አስበውበት ተገቢውን እርምጃ ሊወስዱ ይገባቸዋል። አሊያ እነርሱም ወዮላቸው!

❖❖❖[መዝሙረ ዳዊት ከ ምዕራፍ ፩ እስከ ፭]❖❖❖

፩ አሕዛብ ለምን ያጕረመርማሉ? ወገኖችስ ለምን ከንቱን ይናገራሉ?

፪ የምድር ነገሥታት ተነሡ፥ አለቆችም በእግዚአብሔርና በመሢሑ ላይ እንዲህ ሲሉ ተማከሩ።

፫ ማሰርያቸውን እንበጥስ፥ ገመዳቸውንም ከእኛ እንጣል።

፬ በሰማይ የሚኖር እርሱ ይሥቃል፥ ጌታም ይሣለቅባቸዋል።

፭ በዚያን ጊዜ በቍጣው ይናገራቸዋል፥ በመዓቱም ያውካቸዋል።

፮ እኔ ግን ንጉሤን ሾምሁ በተቀደሰው ተራራዬ በጽዮን ላይ።

፯ ትእዛዙን እናገራለሁ፤ እግዚአብሔር አለኝ። አንተ ልጄ ነህ፥ እኔ ዛሬ ወለድሁህ።

፰ ለምነኝ፥ አሕዛብን ለርስትህ የምድርንም ዳርቻ ለግዛትህ እሰጥሃለሁ።

፱ በብረት በትር ትጠብቃቸዋለህ፥ እንደ ሸክላ ሠሪ ዕቃዎች ትቀጠቅጣቸዋለህ።

፲ አሁንም እናንት ነገሥታት፥ ልብ አድርጉ፤ እናንት የምድር ፈራጆችም፥ ተገሠጹ።

፲፩ ለእግዚአብሔር በፍርሃት ተገዙ፥ በረዓድም ደስ ይበላችሁ።

፲፪ ተግሣጹን ተቀበሉ ጌታ እንዳይቈጣ እናንተም በመንገድ እንዳትጠፉ፥ ቍጣው ፈጥና ትነድዳለችና። በእርሱ የታመኑ ሁሉ የተመሰገኑ ናቸው።

❖❖❖[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፭]❖❖❖

፩ አቤቱ፥ ቃሌን አድምጥ፥ ጩኸቴንም አስተውል፤

፪ የልመናዬን ቃል አድምጥ፥ ንጉሤና አምላኬ ሆይ፥ አቤቱ፥ ወደ አንተ እጸልያለሁና።

፫ በማለዳ ድምፄን ትሰማለህ፥ በማለዳ በፊትህ እቆማለሁ፥ እጠብቃለሁም።

፬ አንተ በደልን የማትወድድ አምላክ ነህና፤ ክፉ ከአንተ ጋር አያድርም።

፭ በከንቱ የሚመኩ በዓይኖችህ ፊት አይኖሩም፤ ክፉ አድራጊዎችን ሁሉ ጠላህ።

፮ ሐሰትን የሚናገሩትን ታጠፋቸዋለህ፤ ደም አፍሳሹንና ሸንጋዩን ሰው እግዚአብሔር ይጸየፋል።

፯ እኔ ግን በምሕረትህ ብዛት ወደ ቤትህ እገባለሁ፤ አንተን በመፍራት ወደ ቅድስናህ መቅደስ እሰግዳለሁ።

፰ አቤቱ፥ ስለ ጠላቶቼ በጽድቅህ ምራኝ፤ መንገዴን በፊትህ አቅና።

፱ በአፋቸው እውነት የለምና፥ ልባቸውም ከንቱ ነው፤ ጕሮሮአቸው የተከፈተ መቃብር ነው፤ በምላሳቸው ይሸነግላሉ።

፲ አቤቱ፥ ፍረድባቸው፥ በምክራቸውም ይውደቁ፤ ስለ ክፋታቸውም ብዛት አሳድዳቸው፥ እነርሱ ዐምፀውብሃልና።

፲፩ በአንተ የሚታመኑት ሁሉ ግን ደስ ይላቸዋል፤ ለዘላለሙ ደስ ይላቸዋል፥ እነርሱንም ትጠብቃለህ፤ ስምህንም የሚወድዱ ሁሉ በአንተ ይመካሉ።

፲፪ አንተ ጻድቁን ትባርከዋለህና፤ አቤቱ፥ እንደ ጋሻ በሞገስ ከለልኸን።

👉 አህዛብ የዋቄዮ-አላህ ሃይል በወገኖቻችን አሰቃቂ ጭፍጨፋዎችን በሚያካሂድበት፣ ሐሰተኛው፣ ምላሰኛው፣ ፈራጁ፣ ሸንጋዩና ገዳዩ በበዛበት በዚህ ከባድ ወቅትና በዚህ የዕለተ ሰንበት እንደ አንድ መንፈሳዊ ውጊያ ይሆነን ዘንድ እስኪ ይህን ሃሳቤን ላጋራችሁ አንባቢ ወገኖቼ፦

አዎ! “ሐሰትን የሚናገሩትን ታጠፋቸዋለህ፤ ደም አፍሳሹንና ሸንጋዩን ሰው እግዚአብሔር ይጸየፋል። …በአፋቸው እውነት የለምና፥ ልባቸውም ከንቱ ነው፤ ጕሮሮአቸው የተከፈተ መቃብር ነው፤ በምላሳቸው ይሸነግላሉ።”

ይህ ኃያል ቃል በተለይ አህዛብ የዋቄዮ-አላህ ልጆችን በቀጥታ ይመለከታል። እባቡን ግራኝ አብዮት አህመድን ወገኖቻችን፤ “አፈ ቅቤ ልበ ጩቤ” የሚሉት ያለምክኒያት አይደለም፤ ለነገሩማ እኔ “አፈ ፍዬል ልበ ጋኔን” ብለው እመርጣለሁ። ግን ይህን ከየት የተማረው ይመስለናል? አዎ! ከእስልምናው ቁርአን ከሐሰተኛው ነቢይ መሀመድ ነው።

👉 ለምሳሌ ከብዙ በጥቂቱ ቁርአን በሱራ አል ኢምራን3፥28 ዋቄዮ-አላህ ለተከታዮቹ እንዲህ ይላቸዋል፦ “አይሁዶችን እና ክርስቲያኖችን ጓደኛ(ረዳቶች) አድርጋችሁ አትያዙ፡ ከእነርሱ ጋር ጓደኛ የሆነ እስልምናውን እንደተወ ይቆጠራል።“

ይህን ሱራ በጣም ታዋቂና ተቀባይነት ያላቸው ተፍሲሮቻቸው ‘አል-ቡኻሪ’ እና ‘ኢብን ካቲር’ እንዲህ ሲሉ አብራርተውታል፦

“ልባችን ቢረግማቸውም በአንዳንድ ሰዎች ፊት ፈገግ እንላለን”። አፈ ቅቤ ልበ ጩቤ!

❖ በተቃራኒው የእኛ አምላክ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ግን እንዲህ ይለናል፦

[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፭፵፥፬፡፵፭]

“እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በሰማያት ላለ አባታችሁ ልጆች ትሆኑ ዘንድ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፥ የሚረግሙአችሁንም መርቁ፥ ለሚጠሉአችሁም መልካም አድርጉ፥ ስለሚያሳድዱአችሁም ጸልዩ፤ እርሱ በክፎዎችና በበጎዎች ላይ ፀሐይን ያወጣልና፥ በጻድቃንና በኃጢአተኞችም ላይ ዝናቡን ያዘንባልና።”

🔥ክርስቲያኖች አንድ ማወቅ ያለብን ጥብቅ ነገር ቢኖር፡ የእስልምና እምነት መሥራች የሆነው መሀመድ ባሏን፡ወንድሟን፡እና አጎቷን አርዶ የገደለባት ሴት መሀመድን መርዝ አብልታው፡ ለሞት በሚያጣጥርበት አልጋው ላይ ለሙስሊሞች ታላቅ ተልዕኮ ሰጥቷቸው ነበር። መሲሁ አምላካችን ኢየሱስ ወደ አባቱ ከማረጉ በፊትም ለክርስቲያኖች እንዲሁ ታላቅ ተልዕኮ ሰጥቷቸው ነበር፡ ይህም እንደሚከተለው ይገለጻል።

❖[ የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፰፥፲፱፡፳]

“እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።”

____________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

መልሲ አሎ | ዘማሪት ብሩክታዊት ገብረመድህን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 31, 2021

✝✝✝ ለድንቅ ዝማሬው ቃለ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን፤ እኅታችን!✝✝✝

🌞🌞🌞 ጊዮርጊስ ማለት “ኮከብ ብሩህ፣ ፀሐይ” ማለት ነው፡፡🌞🌞🌞

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

አቤቱ አምላካችን ሆይ፤ ለታላቁ ሰማዕት ለቅዱስ ጊዮርጊስ በአንተ ዘንድ ባለሟልነትን በአላውያን/አህዛብ እና በመናፍቃን ዘንድ የመፈራትን ግርማ እንዳጎናጸፍከው ለእኛ የወንጌል ልጆች የምንሆን አገልጋዮችህም በግዙፍ አካልና በረቂቅ መንፈስ ሊተናኮሉን በሚመጡ ጠላቶቻን ላይ ድል የመንሣትን አክሊል አቀዳጀን፤ አሜን!

ሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀገሩ ፍልስጤም ልዩ ስሟ ልዳ ሲሆን የተወለደው በ፪፻፸፯/277 ዓ.ም ጥር ፳/20 ቀን ነው፡፡ አባቱ ዞሮንቶስ ወይም አንስጣስዮስ የልዳ መኳንንት ሆኖ ተሹሞ ይኖር ነበር፤ እናቱ ቴዎብስታ ወይም አቅሌስያ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ሌላ ማርታና እስያ የሚባሉ ሁለት ሴት ልጆችን ወልዳለች፡፡

ቅዱስ ጊዮርጊስ ዐሥር ዓመት በሆነው ጊዜ አባቱ ስለሞተ ሌላ ደግ ክርስቲያናዊ መስፍን ወስዶ አሳደገው፡፡ መስፍኑም በጦር ኃይል አሰለጠነው፡፡ ፳ ዓመትም በሞላው ጊዜ መስፍኑ የ፲፭/15 ዓመት ቆንጆ ልጅ ነበረችውና እርሷን አግብቶ ሀብቴን ወርሶ ይኑር ብሎ ድግስ ሲያስደግስ ጌታችን ቅዱስ ጊዮርጊስን ለዚህ አላጨውምና የመስፍኑን ነፍስ ወሰደ፡፡

ቅዱስ ጊዮርጊስም ኀዘኑን ጨርሶ ወደ ቤሩት ሀገር ሄደ፡፡ በቤሩት ደራጎንን ያመልኩና ሴት ልጆቻቸውን ይገብሩለት ስለነበር ሰማዕቱ ደራጎኑን በኃይለ መስቀል ድል ነስቶት ሕዝቡን ወደ አምልኮተ እግዚአብሔር አስገብቷቸዋል፡፡

ወደፋርስ ቢመለስ ዱድያኖስ ሰባ ነገሥታት ሰብስቦ ሰባ ጣዖታት አቁሞ ሲሰግድ ሲያሰግድ ቢያገኛቸው ለሃይማኖቱ ቀናዒ ነውና ከቤተመንግስቱ ገብቶ በከሃዲያኑ ሰባው ነገሥታት ፊት ክርስቲያን መሆኑን በመመስከር የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን አምላክነት መሰከረ፡፡ ዱድያኖስም ማንነቱን ከተረዳ በኋላ “አንተማ የኛ ነህ በዐሥር አህጉር ላይ እሾምሃለሁ የኔን አምላክ አጵሎንን አምልክ” አለው፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስም “ሹመት ሽልማትህ ለአንተ ይሁን እኔ አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስን አልክደውም” አለው፡፡ በዚህ ጊዜ ዱድያኖስ እጅግ ተናዶ ብዙ አሠቃቂ መከራዎችን አደረሰበት፡፡

ቅዱስ ጊዮርጊስ ግን ጌታችንን “ይህን ከሃዲ እስካሳፍረው ድረስ ነፍሴን አትውሰዳት” በማለት መከራውን ይታገስ ዘንድ ለመነው፡፡ እግዚአብሔርም ጸሎቱን ሰምቶ ፈቃዱን ይፈጽምለት ብዙ በመከራው ሁሉ ጽናትን ሰጥቶታል፡፡ ሦስት ጊዜም ከሞት አስነሥቶታል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስም የደረሱበት እጅግ አሠቃቂ መከራዎች የሰው ኅሊና ሊያስባቸው እንኳን የማይችላቸው ናቸው፡፡

በመጀመሪያም ዱድያኖስ በእንጨት ላይ ካሰቀለው በኋላ ሥጋውን በመቃን አስፈተተው፣ ረጃጅም ችንካሮች ያሉበት የብረት ጫማ አጫምቶት ሂድ አለው፡፡ ጌታችንም ቅዱስ ሚካኤልን ልኮለት ፈውሶታል፡፡ ዳግመኛም በሰባ ችንካሮች አስቸንክሮ በእሳት አስተኩሶ አናቱን በመዶሻ አስቀጥቅጦ በሆዱ ላይ የደንጊያ ምሰሶ አሳስሮ እንዲያንከባልሉት አደረገ፡፡ ሥጋውንም በመጋዝ አስተልትሎ ጨው ነሰነሰበት፡፡ ሥጋውም ተቆራርጦ መሬት ላይ ወደቀ፡፡ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመንፈቀ ሌሊት በእጁ ዳስሶ ከፈወሰውና “ገና ስድስት ዓመት ለስሜ ትጋደላለህ፣ 3 ጊዜ ትሞታለህ፣ በ4ኛውም ታርፋለህ” ካለው በኋላ በመከራውም ሁሉ እርሱ እንደማይለየው ነገረው፡፡

ዱድያኖስ ቅዱስ ጊዮርጊስን ከዚያ ካደረሰበት አሠቃቂ መከራዎች ሁሉ ድኖ ፍጹም ጤነኛ መሆኑን በተመለከተ ጊዜ እጅግ ደንግጦ “የሚያሸንፍልኝ ቢኖር ብዙ ወርቅ እሰጠዋለሁ” ብሎ ተናገረ፡፡ አትናስዎስ የተባለ መሰርይ(ጠንቋይ) አንዲትን ላም በጆሮዋ ሲያንሾካሹክባት ለሁለት ተሰንጥቃ ስትሞት ለንጉሡ አሳየውና ቅዱስ ጊዮርጊስን እንዲሚያሸንፍ ምልክት አሳየ፡፡ ንጉሡም ያሸንፍልኛል ብሎ ደስ አለው፡፡ መሰርይውም ሆድ በጥብጦ አንጀት ቆራርጦ የሚገድል መርዝ ቀምሞ አስማተ ሰይጣን ደግሞበት እንዲጠጣው ለቅዱስ ጊዮርጊስ ሰጠው። ቅዱስ ጊዮርጊስ ግን ስመ እግዚአብሔርን ጠርቶ ቢጠጣው እንደ ጨረቃ ደምቆ እንደ አበባ አሸብርቆ ተገኝቷል፡፡ በዚህም ጊዜ ጠንቋዩ ማረኝ ብሎ ከእግሩ ሥር ወደቀ፡፡

ቅዱስ ጊዮርጊስ ግን በመንኰራኩር አስፈጭቶ ከትልቅ ጉድጓድ ጥሎት ደንጊያ ዘግቶበት አትሞበት ሄደ፡፡ ጌታችንም የተፈጨውን የቅዱስ ጊዮርጊስ ሥጋ በእጁ ዳስሶ ፈውሶታል፡፡ ወደ ከሃዲውም ንጉሥ ተመልሶ “አምላኬ ከሞት አዳነኝ” በማለት መሰከረ፡፡ ንጉሡም ዳግመኛ በብረት አልጋ አስቸንክሮ ከበታቹ እሳት አነደደበት ነገር ግን እሳቱ ደሙ ሲንጠባጠብበት ጠፍቷል፡፡ ጌታችንም ፈወሰው፡፡ ከዚህም በኋላ ዱድያኖስ ቅዱስ ጊዮርጊስን “ኢየሱስ አምላክ መሆኑን አሳየኝ” ቢለው የለመለሙትን ዕፅ አድርቆ፣ የደረቁትን ደግሞ አለምልሞ፣ ከሞቱ 430 ዓመት የሆናቸውን ሙታንን አስነሥሰቶ አሳይቶታል፡፡ ነገር ግን ንጉሡ ልቡ ክፉ ነውና በርኃብና በጽም ይሙት ብሎ ምንም ከሌላት መበለት ቤት አሳስሮታል። እርሷም የሚቀመስ ስትፈልግ ቤቷን በእህል አትረፍርፎ የታሰረበትን ግንድ ማለትም የቤቱን ምሰሶ አለምልሞታል፡፡ ልጇም ጆሮው የማይሰማ ነበርና ፈወሰላት፡፡ መበለቲቷንም ከነልጆቿ አጥምቆአቸው መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ከእስራቱ ፈትቶት ተመልሷል፡፡

ዳግመኛም ንጉሡ ዱድያኖስ ጭፍሮቹን “በመንኰራኩር ፈጭታችሁ አጥንቱን ደብረ ይድራስ ተራራ ላይ ወስዳችሁ ዝሩት” ብሎ አዘዛቸው፡፡ ጭፍሮቹም የቅዱስ ጊዮርጊስን ሥጋ በመንኰራኩር ፈጭተው ወስደው በተራራው ላይ ቢረጩት ሥጋው ያረፈበት ሳር፣ ቅጠሉ፣ ደንጊያው፣ እንጨቱ ሁሉ “ጊዮርጊስ ቅዱሱ ለእግዚአብሔር፣ ጊዮርጊስ ሰማዕቱ ለእግዚአብሔር” እያሉ አመስግነዋል፡፡ አሁንም ጌታችን ለሦስተኛ ጊዜ ከሞት አስነሣውና ሥጋውን ፈጭተው በተራራም ላይ ሥጋውን በትነውት ወደ ንጉሡ የሚመለሱትን ወታደሮች በመንገድ ከኋላቸው ሄዶ ደረሰባቸውና “ቆዩኝ ጠብቁኝ” አላቸው፡፡ እነርሱም እጅግ ደንግጠው ይህ እንዴት እንደሆነ ሲጠይቁት “አምላኬ ከሞት አዳነኝ” አላቸው፡፡ ጭፍሮቹም እጅግ ደንግጠው ከእግሩ ስር ወድቀው ይቅር በለን ብለው በአምላኩ እንደሚያምኑ መሰከሩለት፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስም ከመሬት ላይ ውሃ አመንጭቶ በጸሎት ጌታችንን ቢጠይቅ ቅዱስ ዮሐንስ መጥቶ አጥምቋቸዋል፡፡ እነርሱም በንጉሣቸው ፊት ሄደው ስለጌታችን በመመስከር በሰማዕትነት ዐርፈዋል፡፡ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዐፅሙ ተቃጥሎ አጥንቱ ተፈጭቶ በደብረ ይድራስ ተራራ ላይ የተበተነው በዛሬዋ ዕለት ነው፡፡

አቤቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ማረን፤ አቤቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ራራልን፤ አቤቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ይቅር በለን። ልዑል እግዚአብሔር አምላካችን ሰማዕታትን በደም ቅዱሳንን በገዳም ሐዋርያትን በአጽናፍ ዓለም መላዕክትን በአጽራርያም እንዳጸናቸው እኛ ሁላችንንም በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን በቅድስት ቤተክርስቲያን በበጎ ምግባር በጾም በጸሎትና በትሩፋት ያጽናን አሜን።

🌞🌞🌞“ሦስት ፀሐይ” በኦሮሚያ ሲዖል | የፀሎተ ትግራይ ፍሬ? | የዋቄዮአላህ ጭፍሮች ወዮላችሁ!“

______________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Life, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አዲስ አበቤ ይህን የጋላ ገዳ ጉድ ልትጋታት ነው!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 29, 2020

ሕፃናትን አበልጻጊው ምርጥ የአቴቴ ወተት በቅርቡ ባቅራቢያዎ!

ዱሮ በሊቢያ አንድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ጥቃት ሲደርስበት አባቶቻችን የአረቦችን ዲያብሎሳዊ ሤራ በደንብ አድርገው ያውቁት ነበርና ሃገርወዳዱ ኢትዮጵያዊ በቁጣ ተነሳስቶ፤ “አረብ አረቡን በለው ወገቡን!” የሚል መፈክር ለቀናት እያሰማ በመላው ኢትዮጵያ ከተሞች የሚኖሩትን አረቦች በየጎዳናው በማደን አረቦቹ “ጀለቢያዬ አውጭኝ” ብለው ወደ መጡበት በርሃ እንዲመለሱ ተደርገው ነበር። ዛሬም ሃገርወዳዱ ኢትዮጵያዊ የእነዚህን የቦረና ኦሮሞዎች ከአረቦች የከፋ ዲያብሎሳዊ ሥራን ሙሉ በሙሉ ሲረዳው፤ “ጋላ ጋላውን በለው ወገቡን!” እያለ ለአደን የሚወጣበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም። አሁን ተቀዳሚው ተግባር አሸባሪዎቹን እነ አብዮት አህመድ አሊን አንድ በአንድ የሚደፋ ታጣቂ አርበኛ/ነፍጠኛ መገኘት አለበት።

________________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አውሮፓ ያሉ የዋቄዮ-አላህ ልጆች በታረዱት የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ ሲሳለቁና ‘ድሉን’ ሲያበስሩ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 22, 2020

ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሀል!

አህዛብ እራሳቸው ገድለው እራሳቸው ይጮሃሉ፤ ልክ ሚስቱን ገድሎ ሚስቴን ገደሉብኝ እንዳለው ወንጀለኛ ዓይነት ፥ አዎ! ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሀልና የዋቄዮአላህ ልጆች የሆኑት አሕዛብም በሰፊው ያማርራሉ፣ ያጉረመርማሉ፣ “ዳውን ዳውን ኢትዮጵያ!” ይላሉ ክርስቲያኖችን ይወቅሳሉ፣ ይወነጅላሉ፤ “ያ የኔ ነው፣ ይሄ ይገባኛል፣ ዓለም የኛ ብቻ ናት” ማለት ይወዳሉ።

ፕሮቴስታንት ጀርመን እና ስዊድን “ኦሮሞ” የሚለውን የፈጠራ ስም ለጋላ ወራሪዎች የሰጧቸው ብሎም አሁን በሃገረ ኢትዮጵያ የሚታየውን ጽንፈኛ የኦሮሞ እንቅስቃሴ የሚያበረታቱ የሉሲፈራውያን ኃይሎች ሆነዋል። ልብ እንበል፦ ፕሮቴስታንቶች፣ ካቶሊኮች፣ ኢአማንያን እና ግብረሰዶማውያን ሁሉም ከእስላም ጎን በመሰለፍ ፀረክርስቶስ እና ፀረኢትዮጵያ አቋማቸውን በግልጽ አሳይተውናል። ሁሉም ከዲያብሎስ ስለሆኑ ዛሬ ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ (በተሰጣችው አጭር ዘመን) በአንድ ላይ ሆነው በክርስቶስ ልጆች ላይ በመላው ዓለም ጥቃት በመፈጸም ላይ ናቸው።

______________________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የዘመኑ የኦሮሞ ወረራና ፀረ-ኢትዮጵያ ዘመቻ ይህን ይመስላል | በቃ! አውሬዎቹ ከኢትዮጵያ መውጣት አለባቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 21, 2020

ለመጭው ትውልድ የሚቀመጥ የታሪክ ማስረጃ ፥ ከአዲስ አበባ እስከ ሻሸመኔ። ምዕራባውያኑ እና ሜዲያዎቻቸው የሸለሙት ወኪላቸው እንዳይዋረድባቸው ጸጥ ብለዋል።

ከእነዚህ የዲያብሎስ ልጆች ጋር “አንድ መሆን” ወይም በአንድ ላይ ለመኖር የሚሻ ዕብድ ብቻ ነው፤ በቃ!በገደሉና ባጠፉ ቁጥር “እዬዬ!” ብሎ ማለፉ ይብቃ፤ ሌላ ምንም ዓይነት አማራጭ የለም፤ ከእንግዲህ ወዲህ በመሪነት ቦታ ላይ የተቀመጡት ገዳዮችና አስገዳዮች አንድ በአንድ መደፋት አለባቸው፣ ኢትዮጵያውያኑን የጦርና የፖሊስ ሠራዊት መቀስቀስ፣ ማደራጀትና ማሰማራት ግድ ነው፤ ወራሪዎቹ ኦሮሞዎችም ጠቅላያቸውን አዝለው ወደመጡበት በግድም በውድም እንዲመለሱ መደረግ አለባቸው። በጉ ከፍዬሎች መለየት አለበት፤ ካሁን በኋላ ወደኋላ መመለስ አያስፈልግም፤ ታይተዋል፣ ተፈትነዋል ፈተናውንም ወድቀዋል። አለቀ! የተወረረብንን ርስታችንን ባፋጣኝ ማስመለስ አለብን፤ ስለዚህ ለሚቀጥሉት ቀናት፣ ሳምንታትና ወራት የኢትዮጵያ ብሔርተኞች አጀንዳ መሆን ያለበት ኦሮሞዎቹ ባለፉት አምስት መቶ ዓመታት በሃገረ ኢትዮጵያ ላይ ላደረሱት በየትኛውም የዓለማችን ክፍል ታይቶ ለማይታወቅ ጥፋት፣ በደልና ዕልቂት ተፈርጀውና ካሳ ከፍለው የኢትዮጵያን ምድር መልቀቅ እንደሚኖርባቸው ጨክኖ በጽኑ ማሳወቅና መታገል ነው።  በአማሌቃውያን ላይ የፈረደው ልዑል እግዚአብሔር ይህን በግልጽ ያዘናል። አይ በቃ! ካላልን ግን በሃገረ ኢትዮጵያ እሳቱ ከሰማይ ይወርዳል፣ ሰቆቃውም ይቀጥላል!

👉 ነገርን ከስሩ፤ ውኃን ከጥሩ . . . [ክፍል ፩]

በ አቻምየለህ ታምሩ

የጥንቶቹ አባቶቻቸን “ነገርን ከስሩ፤ ውኃን ከጥሩ” እንደሚሉት፤ የነገርን ስር ዘለቅ ብሎ ወደ ውስጥ አጥልቆ በማሰብ የበሽታውን ምንነትና እንዴትነት ደፈር ብለን በመመርመር መድኀኒቱን ለመውሰድ ካልተዘጋጀን፤ ፍጅቱና የዘር ማጥፋቱ ስለሚቀጥል በየአደባባዩና በየመድረኩ የምናሰማውን ዋይታ አቁመን በወጉ እንኳን እንዲያርፉ ለማይደረጉ ወገኖቻችን ቀብር ብቻ መዘጋጀት ይኖርብናል። በመሆኑም በዚህ ጽሑፍ የታሪካዊ ችግራችንን ነጭ ነጩን ጥቁር ጥቁሩን በገባኝ መጠን ለማቅረብ እሞክራለሁ።

16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በጋሞው መነኩሴ በአባ ባሕርይ የተጻፈውን «ዜናሁ ለጋላ» ያነበበ ሁሉ ዛሬ በኢትዮጵያ ምድር ኦሮሞ ባልሆኑ ነገዶች ላይ እየተካሄደ ያለውን የዘር ማጥፋት ሲታዘብ መጽሐፉ በትዝታ አራት መቶ ዓመትን ወደ ኋላ መልሶ ታሪኩ የተነገረበትን ዘመን የኖሩ ያህል የሚፈጥረውን ስሜት ዛሬ እየኖረው ያለው ያህል ቢሰማው አይፈረድበትም። የኦሮሞ የገዢ መደብ የሆነው ሉባ የጭካኔ ባሕል፣ የገዢ መደቡ ሉባ ለመሆን በሚያካሂደው የቡታ ጦርነት የሚፈጽመው አረመኔያዊ ጭካኔ ሁሉ ዛሬ ቄሮ ነን የሚሉ አማራ ለማጥቃት የሰለጠኑ የጃዋር መሐመድ መንጋዎች የሚፈጽሙት የዘር ማጥፋት ጋር አንድ አይነት ነው።

ዐይናችን እያየ በወገናችን ላይ ሲፈጸም የምናዬው ጭካኔ ሁሉ ገዳ የሚባለው የኦሮሞ ገዢ መደብ ወታደራዊ ሥርዓት ተቋማዊ ያደረገው culture of violence ውጤት ነው። ፕሮፈሰር ሀብታሙ እንዳለው The Oromo brought a distinct culture of violence that radically differed from Ethiopian standard of behavior of war.” [ምንጭ፡ Habtamu T(2018). “Gafat: The Forgotten Victims of Genocide”, A paper presented at Congreso internacional: Violencia colectiva y genocidio III: hacia una historia cultural del genocidio to be held at Universidad Pablo de Olavide de Sevilla Sevilla, Spain, June 07, 2018: Page 11]. የገዳ ሥርዓት ከሌሎች ወታደራዊ ሥርዓቶች የሚለየው በምርኮኞች ላይ ሳይቀር ritualized የሆነው culture of violenceን ተቋማዊ ማድረጉ ነው። ሌሎች ወታደራዊ ሥርዓቶች ጠላት እንኳ ቢሆን የምርኮ አያያዝ ሥርዓት አላማቸው። በገዳ ሥርዓት ግን ኦሮምኛ የማይናገር ሁሉ መጥፋት ያለበት ጠላት ነው።

በገዳ ሥርዓት በፊት የነበረው ሉባ ያልወረረውን ያልወረረ፣ ያላጠፋውን ያላጠፋ፣ ያልዘረፈውን ያልዘረፈ፣ ያላወደመውን ያላወደመ የሉባ መሪ ወይም አባገዳ መሆን አይችልም። ዛሬ ባገራችን የምናየው የኦሮሞ ያልሆነውን ማቃጠል፣ ማውደም፣ ሰላማዊ ሰውን በጭካኔ መግደል፣ ቤተ ክርስቲያን ማቃጠል፣ መዝረፍ፣ ወዘተ. . . ሁሉ የገዳ ሥርዓት ተቋማዊ ያደረገው የኦሮሞ የገዢ መደብ culture of violence ውጤት ነው።

እኔ በበኩሌ የጃዋር ለማሰብ ፈቃደኛ ያልሆነ መንጋ ኦሮሞ ባልሆነው ሕዝብ ላይ እያካሄደው ያለውን ጭካኔ ስመለከት አባ ባሕርይ በመጽሐፍ መልክ ትተውልን ያለፉትን ፊልም በዐይነ ሕሊናዬ የማየው ያህል ተሰምቶኛል። በመሆኑም ዛሬ እየተካሄደ ያለው ሁሉ የኦሮሞ የገዢ መደብ ወታደራዊ ሥርዓት የሆነው የገዳ ሥርዓት ተቋማዊ ያደረገው ritualized የሆነው culture of violence ውጤት ነው።

ባጭሩ ናዚ ኦነግ በጥንቱ የኢትዮጵያ ሰላማዊ ሕዝብ ላይ እያካሄደ ያለው የዘር ማጥፋት ዘመቻ ባለፉት አራት መቶ ዓመታት የመጣንበትን የኢትዮጵያን ታሪክ በቅጡ ባለማወቃችን የፈጸምነው ሐጢያት እያስከፈለን ያለ ከፍተኛ ዋጋ ነው። የጥንቱ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሰፋሪና መጤ እየተባለ በሕገ ወጥ ወራሪዎች የዘር ማጥፋት እየተካሄደበት ያለው አውሮፓውያን ላቲን አሜሪካና አፍሪካን መወረር ከጀመሩ በስንት ዘመናት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ በገቡ ሕገ ወጥ ወራሪዎች ነው።

ኢትዮጵያዊ አይደለንም እያሉ በኢትዮጵያ ምድር የተተከሉ የጸረ ፋሽስትና የጸረ ቅኝ ግዛት ምልክቶችና የኢትዮጵያና የአፍሪካ አባቶች የሆኑ ጀግኖችን ሐውልቶች ሲያፈርሱ፤ የገዳ ሥርዓት ተቋማዊ ባደረገው የኦሮሞ የገዢ መደብ culture of violence እየተመሩ አውዳሚ፣ አረመኔያዊና ጭካኔ የተሞላበት የዘር ማጥፋት ዘመቻ ሲያካሂዱ የሚውሉ ወራሪዎችን ማባበሉ ማብቃት አለበት።

የኢትዮጵያን ነባር ነገዶች እያጠፉ፣ ከርስታቸው እያፈለሱ፣ በሕይዎት የተረፉትን ገርባ [ባርያ] እያደረጉ፣ ቅርስ እያወደሙና ስልጣኔ እየደመሰሱ ወደ ኢትዮጵያን የገቡትን ሕገ ወጥ ወራሪዎች ከነሱ በፊት አፍሪካንና ላቲን አሜሪካን የወረሩት አውሮፓውያን በወረራ የወሰዱትን ርስት ለባለበቶቹ መልሰው ተነቃቅለው ከአፍሪካ ምድር እንደወጡ ሁሉ እነሱም ወደ አገራችን መጥተው ለፈጸሙት የዘር ማጥፋት፣ ላጠፏቸው ነገዶች፣ ለደመሰሱት ቅርስና ሥልጣኔ ሁሉ ተጠያቂ ሆነው በወረራ ከመጡበት ጊዜ ጀምሮ እስካሁን ከርስታችን ላይ ላገኙት ጥቅም አፈላማ ከፍለው ርስቱን ለባለቤቱ መልሰው አገራችን ወደሚሉት ሊሄዱ እንደሚገባ ትግል መጀመር አለብን። ርስታችንን ሰጥተን አንድነት ማምጣት ካልቻልን ያለን የመጨረሻ አማራጭ እንደ ዋርካ የተንሰራፉበትን የአባቶቻችን ርስት ለቀው ኦሮምያቸው ከባሌ በታች እንዲፈልጉ ማድረግ ብቻ ነው። ይህን በተፈጥሮ ሕግም በእግዚያብሔር ሕግም መሠረት አለው።

የደቡብ አፍሪካ ፓርላማ በ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ወደ አገራቸው የገቡ ነጮች የወረሩትን የጥቁሮቹን መሬት ለቀው እንዲወጡ ሙሉ በሙሉ ወስኗል። ደቡብ አፍሪካ በደቾች የተያዘችበት ዘመን ኢትዮጵያም ከባሌ በታች በተነሱ በአባገዳ በሚመሩ ወራሪዎች የተወረረችበት ዘመን ነው። በተለይም የመጀመሪያዎቹ የአምስ አባገዳዎች ወረራ ማለትም የሜልባ፣ የሙደና፣ የኪሎሌ፣ የቢፎሌና የምስሌ ወረራ ደቾች ደቡብ አፍሪካን ከተወረሩበት ዘመን ጋር ይገጥማል።

የደቡብ አፍሪካ ጥቁሮች በ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የተወረረውን ሥርታቸውን ዛሬ ካስመለሱ ደቾች ደቡብ አፍሪካን በወረሩት ዘመን በአባገዳ እየተመራ በተካሄደው ወረራ የተወረሩት ባሊ[የዛሬው ባሌ]፣ፈጠጋር [የዛሬው አርሲ]፣ ደዋሮ[የዛሬው ሐረርጌ]፣ እናሪያ [የዛሬው ኢሉባቦር]፣ ቢዛሞን [የዛሬ ወለጋን] ወደ ነባር ባለቤቶቹ ሊመለሱ የማይችሉበት ምድራዊ ምክንያት ሊኖር አይችልም። እንዴውም የደቡብ አፍሪካ ፓርላማ ውሳኔ የተወረረብንን የአባቶቻችንን ባድማ ለማስመለስ precedence set አድርጎልናል።

የአውሮፓዎቹ ጥንታዊ አገር ስፔንም ዜጎቿ የአገራቸው ባለቤት ሆነው በሰላም የሚኖሩት Reconquista ባሉት እንቅስቃሴ ወራሪዎቻች ለብዙ መቶ ዓመታት የወሰዱባቸውን ርስታቸውን አንድ በአንድ በማስመለስ ነው። እኛም Reconquista በማድረግ የተወረረብንን ርሥታችንን ማስመለስ አለብን። ይህንን በኢትዮጵያ ቋንቋዎች ብቻ ሳይሆን በፈረንጆችም ቋንቋ በመጻፍ ታሪካችንን ዓለም እንዲያውቅ ማድረግ ይኖርብናል።

በሰልፍም ሆነ በአቤቱታ በምናደርገው ትግልና በምንሰጠው ምላሽ ሁሉ በኢትዮጵያ እምብርት ላይ የበቀለው «ኦሮምያ» የሚባለው እባጭ አባገዳዎች በየስምንት ዓመቱ ከባሌ በታች ካለው አገራቸው ተነስተው ነባሮቹን የኢትዮጵያ ነገዶች ባገራቸው ላይ እያጠፉና ገበሮ እያደረጉ፤ የተጋፈጧቸውን ከርስታቸው እያፈለሱ፣ በትእዛዝ ማንነታቸውን እየቀየሩና የገነቡትን ስልጣኔ ሁሉ እያጠፉ እንደ ዋርካ ተስፋፍተው በወረራ የያዙት የአገራችን ክፍል እንጂ ኢትዮጵያ የራሷ ያልነበረን አንድ ኢንች የሰው መሬት ወርራ እንደማታውቅ መናገር አለብን።

የመለስ ዜናዊ አማካሪ የነበረው የሲ.አይ.ኤው ፓል ሄንዝ ስለኦነግ አና በአጠቃላይ የኦሮሞ ፖለቲካ ሰለተመሰረተበት የውሸት ታሪክ እንደጻፈው ኢትዮጵያም ሆነ ከኢትዮጵያ ውጭ ያሉት ኦነጋውያን ያሻቸውን ሊቀረሹ ይችላሉ! ኦነጋውያንን ገና ጫካ ጀምሮ የሚያውቃቸው ፓል ሄንዝ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠረ በኀምሌ 30 ቀን 1992 ለመለስ ዜናዊ በጻፈለት ረጅም ደብዳቤ ስለኦነጋውያን ተረት ተረት የሚቀጥለውን ጽፎ ነበር፤

The OLF tries to represent the Oromo as victimized by Menelik and never given justice for their sufferings. They are entitled to their own view of their history, but they cannot require other Ethiopian peoples to accept it. Much of their history is selective mythology. They forget that in historical terms, the Oromo are one of the newest [underlined in the original] peoples in Ethiopia. Europeans in North America and whites in South Africa have occupied their territories longer than the Oromo in most regions of Ethiopia.”

ትርጉም፤

ኦነግ ኦሮሞን በምኒልክ የተጠቃና ለደረሰበትም ጥቃት ፍትህ ያላገኘ አስመስሎ ለማቅረብ ይጥራል። ስለታሪካቸው የራሳቸውን አመለካከት ሊኖረቻው መብታቸው ነው፤ ነገር ግን ሌሎች የኢትዮጵያ ሕዝቦችን እንዲቀበሉት መጠየቅ አይችሉም። አብዛኛዎቹ ታሪካቸው የተመረጠ ተረት ነው። በታሪክ በነባርነት አንጻር ኦሮሞ በኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ነገዶች ሁሉ በጣም አዲስ መጤ (ገብ) ሕዝብ መሆኑን ረስተውታል። አውሮፓውያን ወደ ሰሜን አሜሪካ እና ነጮች ወደ ደቡብ አፍሪካ የገቡበት ጊዜ ኦሮሞዎች በአብዛኛው የኢትዮጵያ አውርጃዎች ከሰፈሩበት ጊዜ ይረዝማል።”

ፖል ሄንዝ እንዳለው ኦነጋውያን ተረት ተረት እየፈጠሩ ታሪክ ነው ከ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በፊት ኦሮሞ ኢትዮጵያ ውስጥ ይኖር ነበር፣ ኦሮሞ ነባር ሕዝብ ነው እያሉ የሌለ ልብ ወለድ የሚፈጥሩበት ምክንያት ሕዝባችን የሚሉት የሰፈረበት ምድር የሌሎች ኢትዮጵያውያን አጽመ ርስት ስለሆነባቸው ነው። ታዲያ ተረት ተረታቸውን የሚቀረሹ በሰው ርስት ላይ ተሁኖ አይደለም። በወረራ ገብተው ባለርስት ያደረገቻቸውን ኢትዮጵያ ትፍረስ ሲሉን ኦሮምያ የሚባለው በወረራ የተፈጠረ ኢምፓዬር ፈርሶ ርስቱ ለባለቤቶቹ፤ የአውራጃዎቹ ስም ወደ ጥንተ መሰረቱ እንዲመለስ ትግል የማንጀምርበት ምድራዊ ምክንያት ሊኖር አይችልም።

____________________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ለመሆኑ “ኦሮሞ አቃፊ ነዉ!” የሚባለዉ የትኛዉ ኦሮሞ ነዉ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 14, 2020

ምናልባት ማደጋስካር ያለው ይሆን?

ዋቀፌታ እና እስልምና አንድ ናቸው። ለዚህም ነው “ዋቄዮአላህ” የሚለውን ስም ለአምላካቸው ለመስጠት የተገደድኩት። ሁለቱም የበሉበትን ወጪት ሰባሪ፤ ያጎረሳቸውን እጅ ነካሾች ክፉና ዲያብሎሳዊ ርዕዮተ ዓለማት ናቸው፡፡ የሁለቱም ርዕዮተ ዓለማት ተከታዮች “አምጡ!” እንጅ “እንኩን!” ያልለመዱ፣ “በቃኝን” “ትህትናን” እና “ይቅርታን” የማያውቁ “ሁሉ ኬኛ፣ ሁሌ ተበድለና” እያሉ እንደ ጅራፍ እራሳቸው ገርፈው እራሳቸው ሲጮሁ ይሰማሉ።

ነገሩ ለአዲስ አበባ ከተማ ዋና ጎዳና ስያሜ የሰጡትና የቀድሞው የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚንስትር የነበሩት ዊንስተን ቸርችል እንደተናገሩት ነው። እ..1899 .ም ላይ ባወጡትና “የወንዙ ጦርነቶች፤ የሱዳን መልሶ ማቅናት ታሪካዊ ዘገባ” (The River WarsAn Historical Account of the Reconquest of the Sudan) በተባለው መጽሐፋቸው የሚከተለውን ጽፈው ነበር፦

መሀመዳዊነት/እስልምና በሰው ልጅ ላይ የጣላቸው እርግማኖች ምንኛ አስከፊ ናቸው! በሰው ውስጥ አደገኛ የሆነ የአክራሪነት ስሜት ከመፍጠር በተጨማሪ በውስጡ ልክ እንደ እብድ፣ ተናካሽ ውሻ ነውጠኛ ያደርጋል። ውጤቶቹ በብዙ ሀገሮች ውስጥ በግልጽ ይታያሉ፤ መጥፎ ልምዶች ፣ ደካማ የእርሻ ስርዓቶች ፣ ዝግምተኛ የንግድ ዘዴዎች እና የንብረት አለመተማመን/አለመረጋጋት(ሁሉም ኬኛ!) የመሀመድ ተከታዮች በሚኖሩባቸውና በሚገዟቸው ቦታዎች ሁሉ ይታያሉ።”

How dreadful are the curses which Mohammedanism lays on its votaries! Besides the fanatical frenzy, which is as dangerous in a man as hydrophobia in a dog, there is this fearful fatalistic apathy. The effects are apparent in many countries, improvident habits, slovenly systems of agriculture, sluggish methods of commerce, and insecurity of property exist wherever the followers of the Prophet rule or live.”

ድንቅ መግለጫ!

በኦሮሞዎቹ አባገዳ ልጆችም ዘንድ ተመሳሳይ ክስተት ነው የሚንጸባረቀው። በግለሰብ ደረጃ አንዳንድ ወርቅ የሆኑ ኦሮምኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች አሉ፤ እኔም በግሌ አንዳንዶችን አውቃለሁ፤ ነገር ግን ወርቅ የሆኑት ኢትዮጵያዊ ስለሆኑ፤ ኢትዮጵያዊነትን ስለተቀበሉና ምናልባትም የቀደሙት ቤተሰቦቻቸው በሞጋሳ የባርነት ሥርዓት ኦሮሞ እንዲሆኑ የተገደዱ ወገኖች ስለሆኑ እንጅ ኦሮሞ ስለሆኑ አይደለም። ኦሮሞነት አሁን በደንብ ተፈትኖ ታይቷል፤ ብልሹ የሆነ የሞትና ባርነት ማንነትና ምንነት ነው። ኦሮሞነት ልክ እንደ መሀመዳዊነት ስጋዊ የባርነትና ሞት ማንነትና ምንነት ብቻ ስለሆነ ለአንድ የሕይወትን እና ነፃነትን ጎዳና ለሚሻ ማሕበረሰብ እጅግ በጣም ጠንቅ ነው። ይህንም ያው ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን በዋቄዮአላህ ልጆች እንደ ዝንብ በሚጨፈጨፉባቸው በእነዚህ ቀናት ትህትናአልባውና እርጉሙ “አባገዳ” በግልጽ እያሳየን ነው። እንግዲህ እነዚህ እኮ ናቸው “ምርጦቹና አርአያዎቹ” ኦሮሞዎች።

ለማንኛውም ከእባብ እንቁላል እርግብ ይወለዳል ብሎ መጠበቅ የዋህንት ነውና ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል ሁሉ እንደ አባቶቹ ሃገር ለማዳን እነዚህን የኢትዮጵያ እና አምላኳ ጠላቶች ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በሥላሴ ስም አጥብቆ መዋጋት ገዴታው ነው።

_______________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ያኔ እነ እስክንድር ተገቢውን ድጋፍ ባለማግኘታቸው ዛሬ ታሠሩ ሺህ ኢትዮጵያውያንም በግፍ ተገደሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 13, 2020

በኦሮሚያ ሲዖል አስከፊ የሆነ ዘርና ሃይማኖትተኮር ጥቃት እንዳንዣበበ እነ እስክንድር ከስድስት ወራት በፊት አሜሪካ ድረስ ተጉዘው ለማስጠንቀቅ በቅተው ነበር። ጉዳዩ ግን ወዲያ እንደ ጤዛ ጠፍቷል። ለመሆኑ ጉዳዩን እንከታተለዋለን በማለት ቃል ሲገቡ የነበሩት ሰዎች ሁሉ የት ገቡ?ለምሳሌ ቪዲዮው ላይ የምትታየዋ፤“የአሜሪካ ፖለቲከኞችን በቅርብ አውቃቸዋለሁ፣ ጥብቅ ግኑኝነት አለኝ” በማለት በእንግሊዝኛ የተናገረችውና የተጨበጨበላት ሴትዮ የት ገባች? ወይስ “ወዳጅህን ቅረበው፣ ጠላትህን በጣም ቅረበው” ከሚሉት አጀንዳ ጠላፊዎች መካከል አንዷ ነበረች?

አሁንስ በኦሮሚያ ሲዖል የተፈጸመው ጭፍጨፋ እንዲሁ ዝም ተብሎ ሊታለፍ ነውን? እነ እስክንድርን አግተው እየደበደቧቸውና በረሃብ እየቀጧቸው ያሉት እነ ዐቢይ አህመድ፣ ሽመልስ አብዲሳ፣ ጃዋር መሀመድ፣ ሙፈሪያት ካሚል፣ ታከለ ዑማና ተባባሪዎቻቸው ሁሉ ባፋጣኝ ተገቢውን ፍርድ ማግኘት ይኖርባቸዋል። ይህ ጉዳይ በቀላሉ የሚታይና በዝምታም የሚታለፍ ከሆነ እጅግ በጣም ትልቅ ቅሌት ነው።

የሚከተልውን ጽሑፍ ከድስት ወራት በፊትአቅርቤው ነበር

👉 አዎ! ቄሮ100% አሸባሪዎች ናቸው፤ ግን ለሉሴፈራውያኑ የሕዝብ ቁጥር መቀነሻ መሣሪያዎቻቸው ናቸው

በዔሳውያኑ ምዕራባውያን እና በእስማኤላውያኑ አረቦች የሚደገፉት እነዚህ አስቀያሚ ከሃዲዎች የእነርሱ ጠቃሚ መሣሪያዎች ናቸው። በኢትዮጵያ በመካሄድ ላይ ያለው ጀነሳይድ በተለይ በተዋሕዶ ክርስቲያኖች ላይ መሆኑን ሁሉም ይፈልጉታል። በተለይ በምዕራቡ ዓለም ሁሉም ፀጥ ያለውና እነ ጂኒ ጃዋርንና ዐቢይ አህመድን ይህን ያህል የሚንከባከቧቸውና ከኳታር፣ እስከ ኤሚራቶችና ሚነሶታ እየተመላለሱ ገንዘብ እንዲሰበስቡ ያደረጉት ያለምክኒያት ይመስለናልን?

እንግዲህ የምዕራባውያኑ እና የአረቦች ኤምባሲዎች ዋና ተልዕኮ የኢትዮጵያን ሕዝብ፣ ማሕበረሰቡን እና መንግስትን መስለል፣ መፈተሽና መተናኮል ነው። በሃገራችን ምን እየተካሄደ እንደሆነ ከብዙዎቻችን የበለጠ መረጃዎች አሏቸው። ነገር ግን በተለይ ዛሬ የመረጡት ቡድን ሥልጣኑን ስለያዘ እየፈጸመው ያለውን ጀነሳይድ በስውር ከማሞገስ ሌላ ምንም ትንፍሽ አይሉም። አምነስቲ ኢንተርናሽናል፣ ሂውማን ራይትስ ዋች፣ ወይንም “ለተበደሉ ክርስቲያኖች እንቆማለን” የሚሉት እንደ “Open Doors” የመሳስሉ የፕሮቴስታንቶች ድርጅቶች ስለ ሃገራችን ጉዳይ ለምን ዝምታውን መረጡ? ምክኒያቱም የክርስቲያን ኢትዮጵያውያንን ደም መፍሰስ ማየት ስለሚፈልጉ ነው። እንደነርሱ ከሆነ ለእኛ ጉዳይ አትኩሮት ለመስጠት ብዙ ኡኡታ! መሰማት አለበት፣ ገና ብዙ ደም መገበር አለበት። አምና በእነ ኮፊ አናን፣ ቦትሮስ ጋሊ፣ በፈረንሳይ እና ቤልጂም የተቀነባበረው የሩዋንዳ ጀነሳይድ በቡሩንዲ ሁቱዎች አማካኝነት ከኢትዮጵያ ፈለሱ በሚባሉት ቱሲዎች ላይ እንደተፈጸመው፤ ዛሬ ደግሞ ኢትዮጵያዊነታቸውን እንዲክዱ በተደረጉት ኦሮሞዎች በኢትዮጵያውያን ላይ የዘር ማጥፋት ዘመቻ በማካሄድ ላይ ናቸው። ደም መገበር አለበት። የኢትዮጵያውያን ደም ይጣፍጣቸዋል። ጥማታቸውን በዚህ መልክ ካረኩ በኋላ በድጋሚ እስኪጠማቸው ድረስ ይተውናል፡ “ሰላም” እና መረጋጋት ይፈጥሩናል። ከደርግ ጊዜ በኋላ ላለፉት ሰላሳ ዓመታት የታየው ይህ ነው። በሩዋንዳም የምንታዘበው ይህ ነው። ሩዋንዳ አሁን ሰላም እና ብልጽግና ተሰጥቷታል። ፕሬዚደንት ፖል ካጋሜ ያው ለሃያ ዓመታት ያህል ሩዋንዳን እየገዛ ነው፤ ያው ማንም አይተናኮለውም፡ የፈለገውን ማድረግ ይችላል፣ በኮንጎ ጉዳይ ጣልቃ መግባት ይችላል፣ የአለም ባንክና አይ.ኤም.ኤፍ ገንዘብ በቀላሉ ይሰጠዋል ወዘተ. ይህ ሁሉ የሚሆነው ሩዋንዳውያን በቂ ደም ስለገበሩ ነው።

በነገራችን ላይ፡ ባለፈው ሳምንት የገዳይ አብይና የኢሬቻ ፕሮፓጋንዳ ማሽኑ የኢትዮጵያ አየር መንገድን የኢትዮጵያ ቀለማት ለመቀየር ዳር ዳር ካለ በኋላ ወደ ቡሩንዲ(የሁቱዎች አገር) በሚበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ውስጥ አንዱን ሽብር ፈጣሪ የቄሮ አርበኛን ድራማ እንዲሠራ አድርጎት ነበር። አዎ! የቄሮ አጋንንት ከኢትዮጵያ ውጭም መሰሎቻቸውን በመፈለግ ላይ ናቸው።

______________________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: