Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ጄነራሎች’

የፈረንሳይ ጄኔራሎች “አገሪቱን ከእስልምና ለማዳን አንድ ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት አስፈላጊ ሊሆን ይችላል” ይላሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 27, 2021

🔥 ተቀጣጣዩ ደብዳቤ እንዲህ ይላል፤ “ፈረንሳይ አደጋ ላይ ናት ፡፡ በርካታ የሟቾች ቁጥር ሊያመጡ የሚችሉ አደጋዎች ከፊቷ ተደቅነው እያሸበሯት ነው፡፡ በጡረታ ጊዜም ቢሆን እኛ የፈረንሳይ ወታደር ሆነን እንቆያለን እናም አሁን ባለው ሁኔታ በጎ ለሆነ የሀገራችን ዕጣ ፈንታ ግድየለሾች መሆን አንችልም፡፡”

እባቡ ግራኝ ከአክሱም እና ላሊበላ ጂሃዳዊ ጉብኝቱ በኋላ በኢትዮጵያ የዋቄዮ-አላህ መፈንቀለ ሥርዓት እያደረገ ሲሆን፤ በፈርንሳይ ደግሞ የመፈንቅለ መንግስት ጥሪ በግራኝ ግብረ-ሰዶማዊ ሞግዚት በኢማኑኤል ማክሮን ላይ እንዲካሄድ ጥሪ ቀርቧል። ዋው! መቅደም የነበረበት ግን አንድ ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል ጀግና ጄነራል በጨፍጫፊው የግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ኦሮሞ አገዛዝ ላይ መፈንቅለ መንግስት ማካሄዱ ነው! እንደ ፈረንሳይ ጄነራሎቹ የመሰለ አገር-ወዳድ ጥሪ ለማድረግ የሚችልና ኢትዮጵያን ያድን ዘንድ ላለፉት ሦስት ዓመታት በባትሪ ሲፈለግ የነበረው ኢትዮጵያዊ ጄነራል የት አለ?

ፕሬዝዳንት ማክሮን በእስልምና እምነት ተከታዮች የተፈጠረውን የህብረተሰብን “መበታተን” ማስቆም ካልቻለ ሃያ ጡረታ የወጡ የፈረንሣይ ጄኔራሎች በአገሪቱ ውስጥ ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት ይደረግ ዘንድ ጥሪ አቅርበዋል። ይህም ጥሪ ቀጣዩ ምርጫ ከመጀመሩ ከዓመት በፊት የፖለቲካ ሁከት አስነስቷል።

በቀጣዩ ዓመት ለሚካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ታትሞ በወጣው ግልጽ ደብዳቤ ኢማኑኤል ማክሮን በእስልምና እምነት ተከታዮች እጅ ‘የአገሪቱን መበታተን’ ማስቆም ካልቻለ በወታደራዊ ቁጥጥር ሥር እንዲደረግ ሃያ ጡረታ የወጡ የፈረንሣይ ጄኔራሎች ጥሪ አቅርበዋል፡፡

በቀኝ ክንፍ የዜና መጽሔት በቫለርስ አክቱዌለስ የታተመው ክፍት ደብዳቤ በፈረንሣይ ‘የእርስ በእርስ ጦርነትን’ ለማስቆም ወታደራዊ መፈንቅለ መንግሥት አስፈላጊ ሊሆን ይችላል ይላል፡፡

ደብዳቤው በማክሮን መንግስት የተወገዘ ሲሆን ከ ፷/60 ዓመታት በፊት በፕሬዚዳንት ዴ ጎል ላይ ጄኔራሎች ከከሸፈው መፈንቅለ መንግስት ጋር በማነፃፀር አውግዘውታል፡፡

የመሪው ፈራሚ የ ፹/ 80 ዓመቱ ክርስቲያን ፒኩማል ሲሆን እ.ኤ.አ. በ 2016 በፀረ-ኢስላም ሰልፍ ላይ ሲሳተፍ ከታሰረ በኋላ የጡረታ መኮንን መብቱን ከማጣቱ በፊት የታዋቂው የፈረንሳይ የውጭ ሌጌዎን አዛዥ ነበር፡፡

የተፃፈው በቀድሞው መኮንን ዣን-ፒየር ፋብሬናናዳክ ሲሆን በዝቅተኛ ደረጃ ላይ ባሉ ፩ሺህ/1000 ሌሎች ሰዎች ተፈርሟል።

🔥 French Military Generals Say a MILITARY COUP MAY BE NECESSARY to Save The Country From Islam

Twenty retired French generals have called for military rule if Emmanuel Macron fails to halt the ‘disintegration’ of the country ‘at the hands of Islamists’, in an open letter published ahead of next year’s presidential election.

The open letter, published in Valeurs Actuelles, a right-wing news magazine, claims a military coup might be necessary to stop a ‘civil war’ in France.

The letter has been condemned by Macron’s government, who compared it to the failed coup by generals against President de Gaulle 60 years ago.

The lead signatory was Christian Piquemal, 80, who commanded the Foreign Legion before losing his privileges as a retired officer after being arrested while taking part in an anti-Islam demonstration in 2016.

It was written by Jean-Pierre Fabre-Bernadac, a former officer, and signed by 1000 others who were in lower ranks.

The incendiary letter reads: ‘France is in danger. Several mortal perils threaten her. Even in retirement, we remain soldiers of France and cannot in the present circumstances remain indifferent to the fate of our beautiful country.’

👉 የተመረጡ አስተያየቶች/ Selected Comments:

☆ ሌሎች ፹/80 ጡረታ የወጡ መኮንኖች እንዲሁም በ ፳/20 ጄኔራሎች ተፈርሟል ፡፡ ይህ ትንሽ ነገር አይደለም፡፡ አንድ መንግስት ችላ ሊለው የሚፈልገው ነገር አይደለም።

☆ ይህ በእውነቱ በጣም ከባድ ነው። እነዚህን ስጋቶች በትክክል ለመናገር እና በዚህ መልክ እርምጃ ለመውሰድ ማስፈራራት በጣም ያልተለመደ ነው፡፡ ሰዎች በጣም ሊያሳስባቸው ይገባል፡፡

☆ በአውሮፓ ውስጥ ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት፡፡ ለረጅም ጊዜ ያለተደረገ ተግባር፡፡

☆ አደገኛ ጊዜያት

☆ ወደዚህ እንደሚመጣ ሁልጊዜ የሚጠበቅ ነው፡፡ ደካማ ፖለቲከኞች የማይነገር ሰቆቃ አስከትለዋል፡፡

☆ በአብዮት ሂደት በጣም ረዥም የጥቃት ታሪክ ያላትን ፈረንሳይ ከግምት ውስጥ በማስገባት ይህንን ስጋት በጭራሽ አላጣጥለውም፡፡ መቼም!

☆ ፈረንሳይ ኩሩ ሀገር ናት ዜጎቿ ማክሮን እና ፓርቲያቸው በማይረባ ፖሊሲዎቻቸው አገሪቱን ሲያጠፉ ለመመልከት መጥፋት አለባቸው ፣ በእውነቱ ይህ ሊከሰት እንደሚችል ማየት ችያለሁ አንድ አብዮት ነበራቸው ታዲያ ለምን ሌላ አብዮት አይኖራቸውም፡፡

☆ “አስቂኙን ማክሮን”ን ብቻ አስወግዶ ማሪ ሌፔንን ፕሬዚደንት ማድረግ ነው

☆ ዓለማችን እጅግ በጣም ግዙፍ የጊዜ ፈንጂ እየሆነች ነው ፣ ምናልባት ወደ አርማጌዶን መንገዳችንን ጀምረን ይሆናል።

☆ “Signed by 80 other retired officers, as well as the 20 generals.” That is no small thing. It is not something a government would want to ignore..

☆ This is actually quite serious. To actually voice these concerns and threaten action is highly unusual. People must be very concerned.

☆ A military coup in Europe. Not had one of those for a while.

☆ Dangerous times

☆ It was always destined to come to this. Weak politicians have caused untold misery.

☆ Given France’s very long history of violence in revolution, I would never discount this threat. Not ever.

☆ France is a proud nation its citizens must be devastated to stand by and watch Macron and his party ruin the country with their useless policies,I can actually see this happening they have had one revolution why not another vive la France

☆ Just get rid of the CLOWN MACRON and put Le Penn in charge

☆ Our world is becoming a huge ticking time bomb, we may already have started our road to Armageddon.

Source/ ምንጭ

______________________________________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የወራሪዎቹ የዋቄዮ-አላህ ጋሎች እና አረቦች ግልጽ ሀበሻን የማጥፋት ሤራ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 30, 2020

ቪዲዮው ላይ ፴፫/33ን እስኪ ፈልጓት፡ ወገኖቼ

ከትናንትና ወዲያ ባቀረብኩት ጽሑፍ በነካ ነካ ያወሳሁት፦ የ ፴፫/33 ቁጥር ሚስጥር

❖ “የእግዚአብሔር መልአክ ገብርኤል በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል ፥ ያድናቸውማል”

የዘመናችን አማሌቃውያን የሆኑትና በግራኝ አብዮት አህመድ የሚመሩት የዋቄዮአላህ አርበኞች አማራውንና ትግሬውን በተጠና እና እባባዊ በሆነ መንገድ ወደሚቆሰቁሷቸው የጦርነት እሳት ውስጥ አንድ በአንድ እየማገዱ ከኢትዮጵያ ምድር ሊያጠፏቸው ከወሰኑ ከመቶ ሃምሳ ዓመታት በላይ ሆኗቸዋል። የዛሬው ከቀድሞው የሚለየው ስልጣኑን ተረክበውታል ለጥፋትና ጭፍጨፋ ዘመቻቸውም በቂ ገንዘብና መሳሪያ ከኤዶማውያኑ ምዕራባውያን እና እስማኤላውያን አግኝተዋል።

በትግራይ ላይ የከፈቱት የጭፍጨፋ ጦርነት ሆነ አሁን ቪዲዮው በቅደም ተከተል እንደሚያሳየው ከሱዳን ጋር የተቀነባበረው “ግጭት” የዚሁ አማራን እና ትግሬን ከማስጨፍጨፊያ መንገዶቻቸው መካከል አንዱ ነው። ደጋግሜ የምለው ነው፤ እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ከምናስበው በላይ እጅግ በጣም አረመኔዎች ናቸው፤ ዕድሉን ካገኙ በአማራና ትግሬ ላይ ኬሚካልና ኑክሌር መሳሪያዎችን ከመጠቀም ወደ ኋላ አይሉም። እግዚአብሔር አያድርገውና በትግራይ ላይ ተጠቅመዋል የሚል ስጋት አለኝ።

ከሱዳን ጋር በሚደረገው ግጭት ገላጣማ በሆነው የሱዳን በርሃ በአረቦቹ በኩል ከምዕራባውያኑ የተገኙትን የጨረር መሣሪያዎችን እንደሚጠቀሙ አንጠራጠር። በኤሚራቶችና ቱርኮች በኩል በትግራይ የተጠቀሟቸው ድሮኖች ሙቀት መለኪያ ነበሩ። አፍጋኒስታንን ከወረሩበት ከአስራ ዘጠኝ ዓመታት በፊት አንስቶ “ከኢትዮጵያ ጋር ተመሳሳይ ተራራማ የመልክዓ ምድር አቀማመጥ ያላት አፍጋኒስታን ለኢትዮጵያ መለማመጃቸው ነው” ስል ነበር። ያው ዛሬ ሁሉም በጂቡቱ እየሰፈሩ ናው፤ እነ አሜሪካም ከ፳/20 ዓመታት በኋላ ወታደሮቻቸውን ከአፍጋኒስታን ነቅለው ለማስወጣት በመዘጋጀት ላይ ናቸው።

👉 ሁለቱ ጄነራሎች፤ የግብጹ አልሲሲ & የሱዳኑ አልቡርሃን እና ፮አለቃ ብርሃኑ ቁራ ጁላ ፥ ወይንም አብዮት አህመድ አሊ ባባ እና ፴፫/33ቱ ሌቦችጄነራሎች

መጋቢት ፫/ ፪ሺ ፲፪ ዓ.ም – March 12, 2020

ጄኔራል የተባለውአለቃብርሃኑ ቁራ ጁላ ወደ ሱዳን አመራ፤ ከሱዳን መንግስትና ሰራዊት ጋር ተመካከረ።

ሚያዚያ ፳፮/ ፪ሺ ፲፪ ዓ.ም – May 04,2020

ኢሳያስ አፈቆርኪ በድንገትወደ ኢትዮጵያ ተጓዘ፤

በዚሁ ወር የኤርትራ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም

ጄነራል ፊሊጶስ ወልደዮሐንስ በድብቅ ወደ አዲስ አበባ አቅንቶ ነበር

ሰኔ ፲፰/፪ሺ ፲፪ ዓ.ም – June 25, 2020

ኢሳያስ አፈቆርኪ ወደ ሱዳን አመራ

ሰኔ ፳፰/፪ሺ ፲፪ ዓ.-July 5, 2020

ኢሳያስ አፈቆርኪ ወደ ግብጽ አቀና።

ሐምሌ ፲፩/፪ሺ ፲፪ ዓ.ም – July 18th, 2020

ግራኝ አብዮት አህመድ ወደ ኤርትራ አመራ የሳዋን ወታደራዊ ማሰልጠኛ ማዕከልን ጎበኘ፤ ከወር በኋላም ወደ ኤርትራ ተመልሶ ነበር።

ሐምሌ ፲፫/ ፪ሺ ፲፪ ዓ.ም – 20.07.2020

የኤርትራ ጄነራል ፊሊጶስ ወልደዮሐንስ ጄነራሎቹን ሁሉ ይዞ ወደ ሱዳን አመራ።

ነሐሴ ፲፱/፪ሺ ፲፪ ዓ.ም – August 25, 2020

የቀድሞው የሲአይኤ አለቃ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒዮ ሱዳንን ጎበኘ። ከሱዳን የሉዓላዊው ምክር ቤት ኃላፊ ከሌተናል ጄኔራል አብደል ፈታህ አልቡርሃን ጋር ተገናኘ። ከግራኝ ጋር ቀጠሮ ይዟል።

የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ማይክ ፖምፔዮ፦“እንደ አንድ የሲ.አይ.ኤ አገልጋይ

እንዋሽ፣ እናታልልና እንሠርቅ ነበር”። ይለናል በግልጽ።

ነሐሴ ፲፱/፪ሺ ፲፪ ዓ.ም – August 25, 2020

ግራኝ አብዮት አህመድ ወደ ሱዳን አቀና፤ ከሱዳን መሪዎች ጋር ተገናኘ፤ ከቀድሞው የሲ.አይ.

አለቃ ከአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ማይክ ፖምፔዮ ጋር ተገናኘ፤ ትዕዛዝም ተቀበለ፤ ለትግራይ ጦርነትም በኤሚራቶች በኩል ድሮኖችን እንደሚያቀርቡለትና የሳተላይት መረጃም እንደሚሰጠው ተረጋገጠለት ፤ ሱዳን ከእስራኤል ጋር ግኑኝነት ለመጀመር ቃል ገባች።

ጳጉሜን ፪ /፪ሺ ፲፪ ዓ.ም – September September 08,2020

የሱዳን የሉዓላዊው ምክር ቤት ኃላፊ ሌተናል ጄኔራል አብደል ፈታህ አልቡርሃን ኤርትራን ጎብኘ።

የሱዳንና ኤርትራ መሪዎች የሁለትዮሽ የፀጥታ ሥምምነት ተግባራዊነት ላይ ተወያዩ

ጥቅምት ፪/፪ሺ፲፫ – October 12, 2020

የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለስራ ጉብኝት ኢትዮጵያ ገባ፤ የወታደራዊ ተቋማትን እና ማዕከላትን + የሕዳሴውን ግድብ ጎበኘ + የኦሮሚያን ሲዖል ቃኘው።

ጥቅምት ፲፬/፪ሺ፲፫ ዓ./ – October 24, 2020

ፕሬዝዳንት ትራምፕ ስለህዳሴው ግድብ ከሱዳኑ ጠቅላይ ሃምዶክ ጋር ባደረገው አስደንጋጭ ንግግር “ግብፆች የህዳሴውን ግድብ ያፈነዱታል” አለ።

ጥቅምት ፳፪/፪ሺ፲፫ ዓ./ ኡራኤል – November 1, 2020

የሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ሊቀመንበር ጄኔራል አብዱልፈታህ አልቡርሃን

አዲስ አበባ ገባ ፤ በግራኞች አብዮት አህመድ እና ሽመልስ አብዲሳ

ታጅቦ የጋሎችን ካባ፣ ጦርና ጋሻ ተሸለመ ፤ “ሕዳሴ ግድብ ኬኛ!” አሉ።

ጥቅምት ፳፬/፪ሺ፲፫ ዓ./ ተክለ ሐይማኖት – November 3, 2020

ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በትግራይ ላይ ጦርነት አወጀ

ኅዳር ፳፱ /፪ሺ፲፫ ዓ.ም – 08 December 2020

የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ኦስማን እና

የኢሳያስ አማካሪ የማነ ለጉብኝት ወደ ሱዳን አመሩ

ታህሣሥ ፲፫/፪ሺ፲፫ ዓ.ም – December 13, 2020

የሱዳኑ ጠቅላይ ሃምዶክ ወደ አዲስ አበባ አመራ

ታኅሣሥ ፯/፪ሺ፲፫ ዓ.ም – December 16, 2020

የሱዳኑ መሪ ከግራኝ ጋር በተገናኘ በሦስተኛው ቀን፤

ሱዳን በኢትዮጵያ ሰራዊት ተጠቃሁ፣ ወታደሮቼ ተገደሉአለች

በበነገታው ግብጽ ከሱዳን ጋር በመቆም ኢትዮጵያን አወገዘቻት

ታኅሣሥ ፲/፪ሺ፲፫ ዓ.ም – December 19, 2020

ሱዳን ወታደሮቿን ወደ ኢትዮጵያ አስገባች

_____________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኮሮና ዜና | የሙስሊም ወንድማማቾች አክቲቪስት ግብፃውያን ባለሥልጣናት እንዲበክሉ ጥሪ አቀረበ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 24, 2020

የሚገርም ነው ምስሉ ላይ የሚታየው የፊልም ፖስተር Death on The Nile በአባይ ላይ ሞት” የተሰኘው ዝነኛ ፊልም ፖስተር ነው። የኢትዮጵያ ካርታ ሠርቷል። የፊልሙ ዋና ተዋናይና በዓለማችን ዝነኛ ከነበሩት የፊልምና ቲአትር ተውናዮች መካከል አንዱ የሆነው “እንግሊዛዊው” Sir Peter Ustinov- ር ፒተር ኡስቲኖቭ ነው። የፒተር ኡስቲኖቭ ሴት አያት ኢትዮጲያዊ ነበሩ። “እንደተወለድኩ ኢትዮጵያዊቷ ሴት አያቴ ከዮርዳኖስ ወንዝ ጸበል አስመጥታ ክርስትና እንደነሳ አድርጋኝ ነበር” በማለት ፒተር ኡስቲኖቭ ሊያርፍ አካባቢ ሲመሰክር ሰምቼው ነበር። ይገርማል!

___________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Health, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የአባይ ጦስ | ሁለት የግብጽ ከፍተኛ የጦር ጄነራሎች በኮሮና እሳት ተጠረጉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 24, 2020

ትናንትና እሁድ እና በዛሬው ዕለት የቫይረሱ ሰለባ ሆነው የሞቱት ሜጄር ጄነራሎች ካሌድ ሻልታውት እና ሻፊያ አብደልሃሊምዳውድ ናቸው።

ፈርዖን ቍ. ፩ አብደልፋታህ አልሲሲ እና ፈርዖን ቍ. ፪ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እንቅልፍ አጥተዋል፣ በፍርሃት ላብ ተጠምቀዋል።

____________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Health | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: