Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ጄነራሎች ግድያ’

በቅ/ጊዮርጊስ ዕለት የኢትዮጵያ ቀለማት አበሩ ፥ የዕምዬ ምኒሊክ ፈረስ “እህህህህህ!“ አለ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 30, 2020

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ

! የኢትዮጵያ ጠላቶች! ! የተዋሕዶ ጠላቶች! ! የሰንደቁ ጠላቶች!ዋ!

*ፈረስ*

እህህህህህ!

ይህ ድንቅ የክቡር ያሬድ ገብረ ሚካኤል ግጥም የወቅቱን ያገራችንን እና የስደተኛውን ሕዝባችንን ተፈታታኝ ሁኔታ ያንጸባርቅልናል።

የጀግና ባለሟል እኔ አቶ ፈረስ፡

ከተፋፋመው ጦር ወስጄ እማደርስ፡

እዘኑልኝ በጣም ሳልለይ አንድ ቀን፡

ወሪሳ ስመታ ስማርክ ጠላትን፡

ይህ ብቻ ነበረ የኔ ሙያ እስካሁን።

ሐሴትም እንደሆን ይጠየቅ ጐበና፤

ምንም እሱ ቢሞት ሥራው ሁሉ አለና።

መቼም በዚህ ዓለም ሁሉ ሲያልቅ አያምር፤

ጋሪ በወገቤ ያናጥር ጀመር።

በጣታቸው እንኳ የማይነኩትን፡

ሸክም አሸከሙኝ የማልችለውን።

ወንዶች እያወቁ የፈረስን ጥቅም፡

ምጣድ አከንባሎ እንደምን ልሸከም።

በተከበርኩበት ወርቅ ተሸልሜ፡

ይኽው እዞራለሁ በርሜል ተሸክሜ።

እንዲህ ወደ ጓላ ይወለዳል ጉድ፡

የወንዶች ባለሟል ሲሸከም ምጣድ።

ጀግና የሆነ ሰው የፈረስ ስም አለው፡

በዛሬውስ ጊዜ ስሜ ጠፋ ምነው።

ወገቤ ተቆርጧል ጋሪ በመጎተት፡

በወንድ ልጅ አምላክ አሳርፉኝ ጥቂት።

ረረስ ሠረገላ ይስባል ቢሏችሁ፡

ትገርፉት ጀመር ወይ ግንድ አሸክማችሁ፡

ጣልያን እስከ መቼም ነፍስህ አይማር፡

እኔ እሰቃያለሁ በተከልከው ግብር፡

የኔማ የፈረስ ሙያዬ አይነገር፡

የወርቅ የበር ዋንጫ የማስገኘውን ክብር፡

ይኸው ዛሬ ጋሪ ስጐትት በምድር፡

ተገጥቧል ጀርባዬ አልሰማም ወይ እግዜር።

ተመክቼ ነበር በጐበዛዝት፡

አሳልፈው ሰጡኝ ጋሪ እንድጐትት፡

እየገፉኝ ያልፋል በኔ ትዳር ገብቶ።

መቼም በኔ ትዳር ምቀኛዬ በዝቷል፡

በምድር በሰማይ ላይ መንገዱን ዘርግቷል።

ክብረት መታገል መቼም አይቀጣ፡

የሚያስታግሥ ነገር ፈጣሪዬ ያምጣ።

ወርቅ መጣብር ነበር የፈረሱ ጌጥ፡

እዩት የዛሬውን በጋሪ ስጐብጥ።

አንድ ሰው ሲቀመጥ ወትሮ በጀርባዬ፡

እቍነጠነጥ ነበር ልሸምጥ ብዬ።

የዚያን ጊዜ ግፉ እንዳይቀር ብድሩ፡

ሦስቱ በኔ ላይ መሳፈር ጀመሩ።

መቼ ይኽ ብቻ ኧረ አያልቅም ጉዱ፡

ጋሪውና ጎማው አይጣል መካበዱ።

በዚያም በዚያም ሆነ ዛሬ የኔ ሸክም፡

ከስድስት ሰዎች ቢበልጥ እንጂ አያንስም።

እነ ኦቶመቢል ሠልጥነው ዛሬም፡

ሊያስወጡኝ ፈለጉ ከዋናው ከተማ።

ዘመናዊው አውቶ ሉክሱ ኦፔልማ፡

እንደ ውሀ ሲፈስ በመላው ከተማ።

የወሩን ጐዳና ባንድ ቀን ገሥግሦ፡

ደከመኝ አይልም የልቡን አድርሶ።

ሲሔድ አይነቀንቅ ድካም አይሰማ፡

ዓለም አይደለም ወይ በሱ መጓዝማ።

ጐማው ሲፈነዳ ቢነዚኑ ዕልቅ ሲል፡

መቼም አይቀርልኝ ፈረስ ጥሩ መባል።

ምንም አራት እግር ቢኖራት መኪና፡

እንደኔም አትፈጥን መንገዱ ካልቀና

ጐማው እስኪነፋ ቤንዚኑ እስኪገኝ፡

ከኔ ራስ አይወርድም ችግር ገፊ ነኝ።

አትጨክንምና አንተ በፈረስ፡

ከዚህ ጭንቅ አድነኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ።

________________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሰኔ የግድያ ወር ነው | የጥላቻ ዘፋኙን ገድሎት የሚሆነው ዐቢይ አህመድ አሊ ብቻ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 30, 2020

ቪዲዮው የሚያሳየንና ጄነራል አሳምነውን እና ባለቤቱ የሚሉንን በጥሞና እንከታተል

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ

ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው

ግድያውና ሌሎችም ተመሳሳ ግድያዎች በመጭዎቹ ቀናት ሊከሰቱ እንደሚችሉ የሆነ ሲጠቁመኝ የነበረ ሃይል ነበር። ትናንትና የሚከተለውን ቪዲዮ ካቀረብኩ በጥቂት ሰዓታት በኋላ ነበር ዘፋኙ የተገደለው። አንዳን ዩቲውበሮችም ቀጣዩ ታዋቂ የዐቢይ አህመድ የግድያ ሰለባ ማን ይሆን?” በማለት ሲጠይቁ አንብበናል።

  • 👉 አጫሉ ሊገደል ሰዓታት ሲቀሩት፡ “አታዩም እንዴ የገዳይ አይኑን?” በማለት ጠይቄ ነበር።
  • 👉 ዋሃዐቢይ አህመድ የስልጤ እስላምዊት ሬፓብሊክን ለመመስረት ተግቶ እየሠራ ነው

ያው ዛሬ ደግሞ ግራኝ አብዮት አህመድ በአባይ ጉዳይ የደረሰበትን ድንጋጤ ለማብረድና ነገሮችን ለማስቀየስ ስልጢ ሙስሊም ወንድሞቹን ዓብያተ ክርስቲያናትን ያጠቁና አባቶችንም ይደበድቡ ዘንድ ቀሰቀሳቸው። በዛሬው ዕለት የሚከበረውን የእመቤታችንን ክብረ በዓል ለማክበር ከአዲስ አበባ ወደ ስልጤ ዞን ቂልጦ ሎዛ ማርያም የሄዱ መርጌቶችና ምዕመናን በስልጤ ፖሊሶችና በስልጤ ወጣቶች መደብደባቸው ተነግሯል። በሚቀጥሉት ሳምንታትም ተመሳሳይ ማስቀየሻና ውሃውን መሙላት አልቻልንምማስባያ ድራማዎችን እንጠብቃለን።

👉 ከሦስት ቀናት በፊት ባቀረብኩት ቪዲዮ ደግሞ፦

የዚህ እባብዓይንከሃዲ ድምጽ አያቅለሸልሻችሁምን? የሚለውን ጥያቄ ጠይቄ ነበር።

በተጨማሪም ከአባይ እና ጣና ጉዳይ ላይ የሠራውን ትልቅ ወንጀል ለመሸፈንና ግብጽን፣ አረብ ወንድሞቹና እራሱንም ለመርዳት (“ወላሂ!” ብሎ ስለማለ ይህን መኻላ ቢያጥፍ እንደሚገድሉት ነግረውታል) ሽብር፣ ግድያ፣ ወይም ጥቃት በሚቀጥሉት ሳምንታት እንደሚከሰቱ እንደሚከተሉት ጠቁሜ ነበር፦

👉 ትክክለኛዋ ኢትዮጵያ ብትሆን ኖሮ “ወላሂ” ብሎ ሲመለስ ኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ ውስጥ ታስገባው ነበር

በሉ እንግዲህ፤ በሚቀጥሉት ቀናት እራሳቸውን የሸጡት፣ ግብዙ በብዛት የሚከታተላቸውና “ተወዳጅ” ናቸው የሚባሉት ትርኪምርኪ ሜዲያዎች አሁን ለግራኝ አህመድ ዓይን ያወጣ ክህደት ሰበብና ምክኒያት በመስጠት ሰውን እንደገና ለማስተኛት ሲሞክሩ እናያለን። በዚህም ነፍሳቸውን የሸጡ የከሃዲ ዐቢይ ቅጥረኞች መሆናቸውን ታውቃላችሁ፤ ሜዲያዎቹን በሙሉ እያስፈራራና እየገዛ በቁጥጥሩ ሥር አድርጓቸዋል።

ቀደም ሲል፦

👉 ከሃዲው ዐቢይ “ወላሂ!” ብሎ ሸጦታል | ኢትዮጵያን እንደ አሮጌ ኳስ እየተጫወተባት ነው

ያው ያልነው ደረሰ። አጭበርባሪው ዐቢይ ዛሬ ደግሞ “የሕዳሴውን ግድብ ካለ ግብጽና ሱዳን ፈቃድ መሙላት አንጀምርም” አላችሁን አረፈው።

አዎ! ይህ ቆሻሻ ኢትዮጵያን እያታለል፣ እያዋረደና እያመሰቃቀል ለኦሮሚያ ጥንካሬ ጊዜ ይግዛ፣ ካዝናዋንም በደንብ አድርጎ እስኪሞላው “ትሪክምርኪ አልአሩሲንና ቅጥረኛ ሜዲያዎቹን” ለማታለያ ድራማው ይጠቀምባቸው እንጂ። ተምረናል የሚሉት እንኳን ይህን ቀላል ነገር መገንዘብ ተስኗቸው ዳዴ ማለት ከጀመሩ ሦስት ዓመታት ሊያስቆጥሩ ነው፤ ግን ምን ዓይነት መርገም ቢሆን ነው?!

ይሄ ከሃዲ እየሠራው ያለው ወንጀል በየትኛውም ሌላ ሃገር የሞት ፍርድ የሚያሰጠው ነው። ኢትዮጵያ እንዲህ ዓይነቱን ወራዳ ሥልጣን ላይ ስላወጡብሽ ተክዢ! አልቅሺ!”

በሰኔ ወር

👉 የመስቀል አደባባይ ቦምብ ግድያ የውሸት “የድጋፍ ሰልፍ” እንዲደረግ በማዘዝ የተታለሉትን ሶስት ንጹሐንን በቦምብ አስገደላቸው፣ 200 ወጣቶችን አቆሰላቸው፣ በዚሁ ጊዜ ንጹሐን የአዲስ አበባ ነዋሪዎችንን እና ፖሊሶችን ወደ እስር ቤት ወረወራቸው።

👉 አባቱ መንግስቱ ኃይለማርያምም ልክ እነ ጄነራል አሳምነው በተገደሉበት ዕለት ሰኔ ፲፭/15 1980 ዓም ነበር በሐውዜን ከተማ በሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ ፋሺስታዊ ጭፍጨፋ አካሄዶ በትግራይ የገበያ ቦታ የነበሩ ሦስት ሺህ ንፁሐን ባሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉት። ልብ በሉ፤ የሀውዜንን ዕልቂት ከኦሮሞው መንግስቱ ኃይለማርያም ትከሻ ለማውረድ ሲሞከር እነደነበረው ዛሬም እየተፈጸሙ ያሉትን ግድያዎችንና ወንጀሎችን ከኦሮሞው ዐቢይ አህመድ አሊ ለማራቅ ንሰሐ መግባት ያቃታቸው ኦሮማራዎች ብዙ እየሞከሩ ነው።

👉 አምና ልክ በዚህ ጊዜ ጄነራሎች አሳምነውን፣ ሰዓረንገደላቸው

ዘንድሮም ዘፋኙን ገዳይ ዐቢይ ነው የገደለው የሚል ዕምነት አለኝ። መመርመር የሚችሉ ወገኖች አጫሉ ላለፉት ቀናት የት እንደሄደና ከማን ጋር እንደተገናኘ ተከታትለው ይድረሱበት። ከሁለት ሳምንታት በፊት ዘፋኙ በተቀነባበረ መልክ ፀረምኒሊክ የሆነ ንግግር እንዲያሰማ ተደረገ፤ ታዲያ ይህን እንዲናገር የገፋፋው ዐቢያ አህመድ አሊ ሊሆን አይችልምን? የሰውዬው ዲያብሎሳዊ ባሕርይ ልክ ይሄን እንዲያደርግ ነው የሚጠራው። ጀዋርና ሌሎቹንም የኦሮሞ ጽንፈኞች ወንጀል ሲሠሩ ፀጥ የሚለው፤ እንዲያውም በድጋፍ ከጎናቸው የሚቆመው፤ ጊዜውን ጠብቆ ለመግደልና የሚፈልገውን ብጥብጥ ለማስቀስቀስ እንደሆነ እራሴን አሳምኜ ነበር። ከሁለት ዓመታት በፊት ጃዋርን ለመቀበል መስቀል አደባባይ ተግኝቶ የነበረውን ሕዝብ ለመታዘብ በቦታው ተገኝቼ ነበር። ሦስት ሚሊየን የሚጠጋው የከሃዲዎች መንጋ ለኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ጥልቅና መንፈሳዊ የሆነ ጥላቻ እንዳላቸው በቅርቡ ለመመልከትና ለመታዘብ በቅቼ ነበር።

ታዲያ አሁን ዐቢይ አህመድ እነ ጀዋርን፣ ታከለ ዑማን፣ ሽመልስ አብዲሳን፣ ሙፈሪያት ካሚልን ወይም ለማ መገርሳን በሚቀጥሉት ቀናትና ወራት ቢደፋቸው አይግረመን። ሰውየው ገዳይ ነው ያደርገዋል! እስበርስ መጨራረሳቸው ደግሞ በሀገረ ኢትዮጵያ ሕግ የተጻፈ ነገር ስለሆነ የማይቀር ነው። የዐቢይና መንጋዋ ተቀዳሚ ዓላማ ረብሻና ብጥብጥ በመፍጠር ኢትዮጵያንና ተዋሕዶ እምነቷን ባሕሏን ማፈራረስ፣ ህፃናትን ማሰደፈር፣ (ያለምክኒያት ልጅ/ልጆችን አዳፕት አላደረገም) የሕዝብ ቁጥሯን መቀነስ፣ ጣናን ማድረቅ፣ አባይን መሸጥ፣ ሰሜን ኢትዮጵያውያን እንደ አባቱ እንደ መንግስቱ ኃይለማርያም በረሃብ መቅጣት ነው።

እናስታውሳለን፤ ኮሮና ገባ እንደተባለ “ኢትዮጵያውያን የውጭ ሰዎችን ካጠገባቸው ለማራቅ ድንጋይ ወረወሩባቸው” ሲባል። ይሄ ማንም ያላጣራው ሀሰተኛ ወሬ እንዲናፈስ የተደረገው በአሜሪካ ኤምባሲ በኩል ነበር። የዐቢይ ሥራ። አሁንም “የኢትዮጵያ አባቶች በልጆቻቸው ላይ ጥቃት ፈጸሙ” የሚለው ዜና በአርቲስቶች ተደግፎ ዕለታዊ ዜና ለመሆን ሲበቃ ይህች የግብረሰዶማዊው ዐቢይ አህመድ ሥራ ናት የሚል ስሜት ተሰምቶኝ ነበር።

👉 ገዳይ 100% ዐቢይ አህመድ ነው ፥ ሰውየው ባስቸኳይ ለፍርድ መቅረብና መሰቀል አለበት

👉 በዘመነ ግራኝ ዐቢይ አህመድ በመላው ኢትዮጵያ የፈሰሰው የክርስቲያኖች ደም ይጮኻል!

  • 👉 በየገዳማቱ የተገደሉት የአባቶቻችን ደም፣
  • 👉 በአዲስ አበባ አብያተ ክርስቲያናት የተገደሉት ሰማእታት ሳህለ ማርያም እና ኃይለ ሚካኤል ደም፣
  • 👉 በኦሮሚያ የተገደለችው የምስኪን እህታችን የእርቀሰላም ሞገስ ደም፣
  • 👉 በትንሣኤ ዕለት በናዝሬት የተገደሉት ተዋሕዶ ሕፃናት ደም፣
  • 👉 በአጣየ እና ከሚሴ የፈሰሰው የተዋሕዶ ልጆች ደም
  • 👉 በጂኒ ጃዋር ቅስቀሳ በኦሮሚያ ሲዖል የተገደሉት 86 የተዋሕዶ ልጆች ደም
  • 👉 በጥቁር አንበሣ ሆስፒታል የተገደለችው ተዋሕዶ እህታችን ደም፣
  • 👉 በኦሮሚያ፣ ሶማሊያ፣ ቡራዮና ቤኒ ሻንጉል የፈሰሱት የንጹሐን ደም፣
  • 👉 ተሰድደው በየኮንቴነሩ፣ በርሃውና ባሕሩ የሞቱት ወገኖች ደም
  • 👉 “ኮሮና ናት” ተብለው እየተገደሉ ያሉት ኢትዮጵያውያን ደም

የሁሉም ደም ዳግማዊ ቃየል ዐቢይ አህመድ አሊን ይጠራሉ!!!

ወገኖቼ እንግዲህ፦ ልብ ብለን በመከታተል ለዘፋኙ የሚሰጠውን ትኩረት፣ (ማን እንደሚሰጥ) በተዋሕዶ ልጆች ላይ እየተፈጸመ ካለው መንገላታት፣ መፈናቀል፣ ጭፍጨፋና ግድያ ( እነማን ዝምታውን እንደመረጡ) ጋር እናነጻጽረው፣ ይህ በጣም ቁልፍ የሆነ ጉዳይ ነው! ከትናንትና በስቲያ ለስልጤው ጂሃድ የሜዲያ ሽፋን የሰጡት አደባባይ ሜዲያ፣ ኢትዮ360 እና እኛ ብቻ ነበርን። እንግዲህ አሁን የዘፋኙን ጉዳይ አስመልክቶ ምን ያህል ፖለቲከኛ፣ ሜዲያ፣ አርቲስት እንዲሁም የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች ወጥተው ድምጻቸውን እንደሚያሰሙ ከጅምሩ እያየነው ነው፤ በይበልጥ ደግሞ በሚቀጥሉት ሰዓታት ለመታዘብ እንበቃለን።

አንድ ወገናችን “ኢትዮጵያና ለማጫረስ ነው” የሚለውን ርዕስ ተከትሎ የሚከተለውን ግሩም አስተያየት አካፍሎናል፦

የሃጫሉ ሞትና የኢትዮጵያዊያን መጫረስ ምን አገናኜው ?

ሃጫሉ በገባበት አየር በአየር የብረት ንግድ በፈጠረው የጥቅም ግጭት ተገድሎ ቢሆንስ? ስለሞቱስ ሃላፊነት የወሰደ ግለሰብ አለ ወይ ? ትናንት በአደባባይ 86 ንፁሃን ሲጨፈጨፉ፣ዜጎች ተዘቅዝቀው ሲሰቀሉ፣ሴት ተማሪዎች ሲጠለፉ፣ወዘተ ኢትዮጵያዊያን ለምን አልተጫረስንም? ነው ሃጫሉ ባለጊዜ ስለሆነ የእሱ ነፍስ ሚዛን ከባድ ናት ? ለሁሉም ኢትዮጵያ በአቅመቢስ ዘረኞች እጅ ወድቃ ስትሰቃይ ዝም ብለን ማየት መምረጣችን እጅግ ግራ አጋቢ ነው።”

__________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በዘመነ ግራኝ ዐቢይ አህመድ በመላው ኢትዮጵያ የፈሰሰው የክርስቲያኖች ደም ይጮኻል!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 23, 2020

  • 👉 በየገዳማቱ የተገደሉት የአባቶቻችን ደም፣
  • 👉 በአዲስ አበባ አብያተ ክርስቲያናት የተገደሉት ሰማእታት ሳህለ ማርያም እና ኃይለ ሚካኤል ደም፣
  • 👉 በኦሮሚያ የተገደለችው የምስኪን እህታችን የእርቀሰላም ሞገስ ደም፣
  • 👉 በትንሣኤ ዕለት በናዝሬት የተገደሉት ተዋሕዶ ሕፃናት ደም፣
  • 👉 በአጣየ እና ከሚሴ የፈሰሰው የተዋሕዶ ልጆች ደም
  • 👉 በጂኒ ጃዋር ቅስቀሳ በኦሮሚያ ሲዖል የተገደሉት 86 የተዋሕዶ ልጆች ደም
  • 👉 በጥቁር አንበሣ ሆስፒታል የተገደለችው ተዋሕዶ እህታችን ደም፣
  • 👉 በኦሮሚያ፣ ሶማሊያ፣ ቡራዮና ቤኒ ሻንጉል የፈሰሱት የንጹሐን ደም፣
  • 👉 ተሰድደው በየኮንቴነሩ፣ በርሃውና ባሕሩ የሞቱት ወገኖች ደም
  • 👉ኮሮና ናት” ተብለው እየተገደሉ ያሉት ኢትዮጵያውያን ደም

የሁሉም ደም ዳግማዊ ቃየል ዐቢይ አህመድ አሊንጠራሉ።

የተፈናቀሉ እናቶች እንባና ታግተው የተሠወሩት የምስኪን ገበሬ ልጆች 170 ጣቶች ሁሉም ወደ ዐቢይ አህመድ አሊ ይጠቁማሉ።

መድኃኔ ዓለም አውሬውን ዐቢይ አህመድንና ቀላቢ ደጋፊዎቹ ከኢትዮጵያ ምድር ነቅሎ ይጣልልን!!!

_______________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ገዳዩ 100% ዐቢይ አህመድ ነው ፥ ሰውየው ባስቸኳይ ለፍርድ ቀርቦ መሰቀል አለበት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 23, 2020

ማስገንዘቢያ፦ የሰውየውን ምስሎችና ድምጽ በጣም ስለሚረብሹ ባላቀርባቸው ደስ ይለኛል፤ ነገር ግን ይህ በቪዲዮ የተቀመጠ የሕይወት ታሪኩ ስለሆነ ደግመን ደጋግመን ማቅረብ ይኖርብናል። አዝናለሁ! እህታችን እኅተ ማርያም የቤተ ክርስቲያንን ሥርዓትና ቀኖና እንድታፈርስ በመገደዷም አዝናለሁ፤ ማን እንዳስገደዳትና እንዴት እንደተገደደች በቅርቡ የምናውቀው ይሆናል፤ ነገር ግን እኅተ ማርያም 90% የሚሆኑት የተናገረቻቸው ነገሮች ትክክል ናቸው። ገዳይ አብይ ያሠራትም ቪዲዮው ላይ እንደምንሰማው እንዲህ ሃቁን ተናግራ ስለነበር ነው። እኅተ ማርያምን ባስቸኳይ ፍታት! እሥር ቤት ገብታ እንኳን ከአህዛብ ጋር በማበር ሺ ጊዜ እየደጋገማችሁ ለምትኮንኗት የተዋሕዶ ልጆች “ዋ! ተጠንቀቁ!” እላለሁ።

ዐቢይ አህመድ አሊ ስልጣን ላይ ከመውጣቱ ከወራት በፊት የአሜሪካው የስለላ ተቋም CIA ጠቅላይ ሚንስትር ሊያደርገው መዘጋጀቱን ብዙ የሚጠቁሙ ነገሮች ነበሩ። (“ቲም ለማ” እያሉ ቅስቀሳ እንዲያካሂዱ፤ ለዚህም የአሜሪካው ድምጽ፣ ቢቢሲ እና ዶቼ ቬሌ የመሪነት ሚና እንዲጫወቱ መደረጉ ሲ.አይ.ኤ ሃላፊነቱን መውሰዱን ከሚጠቁሙን ነገሮች መካከል አንዱ ነበር።) መጀመሪያ ኢትዮጵያውያንን ላለምስበርገግ “የእስላም ስም አልያዘም” በማለት እስላሙን ደመቀ መኮነን ነበር ገና መለስ ዜናዊን ሳይገድሉት በምክትልነት እንዲያስቀምጠው በማስገደድ ሲያዘጋጁት የነበረው። ልክ አሁን እነ ሙስጠፌን እና ጃዋርን ስልጣን ላይ ሊያወጧቸው እንደሚዘጋጁት ማለት ነው። ኤዶማውያኑ ምዕራባውያን እና እስማኤላውያኑ ምስራቃውያን ተዋሕዶ የሆነ እና ከሰሜኑ ኢትዮጵያ የተገኘ ፖለቲከኛ ስልጣኑን እንዳይዝ የተቻላቸውን ሁሉ ሤራ ይጠነስሳሉ።

ልክ እንደ መንግስቱ ኃይለማርያም ዐቢይ አህመድም 100% የሲ.አይ.ኤ ቅጥረኛ ነው። ደመቀ መኮነን ሀሰን ዐቢይ አህመድ ገና ኢሃዴግ ሳይመርጠው ስልጣኑን ለመረከብ እንደተመረጠ በይፋ አምኗል፡፡ ዐቢይ አህመድ አሊ ሲ.አይ.ኤ በሰራው ቤት ውስጥ ያደገ ቅጥረኛ ነው። ገና ከባድሜ ጦርነት ጀምሮ ለኦነግ፣ ሊኢሳያስ አፈወርቂ፣ ለብርሃኑ ነጋ፣ ለግብፅና ለሲ.አይ.ኤ በድብቅ ሲሰራና አሁንም የሚሰራ ከሃዲ እንደሆነ ዛሬ ግልጽ ነው። ዐቢይ አህመድ አሊ የኢትዮጵያ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እና የሰማኒያ ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ቀንደኛ ጠላት ነው፡፡ በኢትዮጵያ የተፈጠረውን ቀውስ ሁሉ የጀመረው ዐቢይ አህመድ አሊ ነው፡፡

ዐቢይ አህመድ ገና ወደ ስልጣን ከመምጣቱ በፊት “ሶማሌ” በተባለው ክልል በሶማሌዎችና ኦሮሞዎች መካከል ግጭት ይፈጥርለት ዘንድ 60 የሚሆኑ ሶማሌዎችን ረሽነ፤ በተነሳው ግጭትም ሳቢያ 1 ሚሊዮን ኦሮሞዎች ተፈናቅለውና በርሃማ የሆኑት አካባቢዎቻቸውን እየለቀቁ ወደ ድሬዳዋ፣ ሐረር፣ ናዝሬት ብሎም አዲስ አበባ ሄደው እንዲሰፍሩ ተደረጉ።

ዐቢይ አህመድ አሊ ስልጣኑን በተረከበ ማግስት በኦሮሞዎች እና በጌዴኦ መካከል ግጭት እንዲፈጠር በማድርግ1 ሚሊዬን ጌዴኦኖችን አፈናቀለ፣ 8ሺ ጌዴኦኖችን ገደለ፣ 5ሺ ሕፃናትን ወላጆችአልባ አደረገ። ስልጣን ላይ በወጣ በመጀመሪያው ቀን የኦሮሚያ ጠቅላይ ሚንስትር እንደሆነ አረጋገጠ።

ከዛም፤ በጊዜው ጠቁመናል፤ አዲስ አበባ ውስጥ የውሸት “የድጋፍ ሰልፍ” እንዲደረግ በማዘዝ የተታለሉትን ሶስት ንጹሐንን በቦምብ አስገደላቸው፣ 200 ወጣቶችን አቆሰላቸው፣ በዚሁ ጊዜ ንጹሐን የአዲስ አበባ ነዋሪዎችንን እና ፖሊሶችን ወደ እስር ቤት ወረወራቸው። ቦምቡን ያፈነዳቸው ግን ሲ.አይ.ኤ የመለመላትና ያሰለጠናት አንዲት ኢትዮጵያዊት ነበረች። ከፍንዳታው በኋላ ሴትየዋ በመቅጽበት ወደ ዐቢይ ቢሮ እንድትወሰድ ተደረገች። ከዚያም በኋላ በሲ.አይ.ኤ ተይዛ ወደ CIA ሆስፒታል ተወሰደች። ኢትዮጵያውያንን በቦምብ በመግደሏየአሜሪካን ዜግነት ተሰጥቷት አሁን በአሜሪካ እንደምትኖርና ምንጮች ጠቁመዋል። ፍንዳታውን ያደረሱት እራሱ ዐቢይ አህመድ አሊ እና ሲ.አይ.ኤ ናቸው። የ ኤፍ..አይ / FBI መርማሪዎችን ወደ አዲስ አበባ ለመጥራት መቸኮሉ በቂ ማስረጃ አይደለምን? ይህ እኮ በሃገራችን ታሪክ ታይቶና ተደርጎ የማይታወቅ ክስተት ነው።

ከዚህ ጊዜ ጀምሮ ነበር በአዲስ አበባ ነዋሪዎች ላይ የሽብር ዘመቻው የተቀሰቀሰው። ከዚህ ጊዜ ጀምሮ ነው የአዲስ አበባ የፖሊስ ሠራዊት በኦሮሞዎች ቁጥጥር ሥር እንዲሆን የተደረገው። በአዲስ አበባ ፖሊስ ላይ በጥቂት ቀናት ውስጥ የተሠራው የዘር ማጽዳት ሥራ በዓለም ታይቶ አይታወቅም።

ብዙም ሳይቆይ ለኢንጂነር ስመኘው በቀል ስልክ ደውሎ ወደ አዲስ አበባ እንዲመጣ በማድረግ መስቀል አደባባይ ላይ ረሸነው። ዐቢይ አህመድ አሊ መሀንዲስ ስመኘውን ለመግደል በመስቀል አደባባይ የሚገኙትን ሲ..ቲቪ ካሜራዎች አስወገደ፡፡ ኢንጂነር ስመኘው በተገደለበት ዕለት ዕቢይ አህመድ ወንጀሉን ለመደበቅ ሀሰተኛ የኦርቶዶክስ አባቶች እርቅ ለማድረግ ወደ አሜሪካ ተጓዘ። እዚያም፡ “እንትና ተገደለ ተባለ” አለ፤ በመሳለቅ። ከዚያ በኋላ ምን ሆን?፤ ምንም! ሁሉም ጭጭ አለ፤ ምንም ዓይነት ፍትህ እንደማይኖርና ሰውም ግድየለሽ እንደሆነ፤ የሚቀጥለውን አሳዛኝ ድራማ እጁን አጣጥፎ ከማየት ውጭ ምንም ሊያመጣ እንደማይችል በደንብ አወቀ። እናም ምናልባት አንድ ቀን ሕዝቡ ነቅቶ የዚህን ከባድ ወንጀል ጉዳይ በጥልቀት ሊመረመር ይነሳሳ ይሆናል በሚል ፍራቻ መረጃዎችን ለማጥፋት በመጀመሪያ ኢንጂነር ስመኘው በተገደለበት በመስቀል አደባባይ ኤሬቻ እንዲከበርና የኦዳ ዛፎች እንዲተከሉ አደረገ፤ ግን ይህ በቂ ስላልሆነ አሁን ቀስ ብሎ፤ ለማንም ሳይናገር የመስቀል አደባባይን አጥሮ ዙሪያውን በገዳ ኮንስትራክሽን ግሬደሮች በመቆፋፈር ላይ ነው። “መስቀል አደባባይን የማስዋብ ፕሮጀክት” አለን ይህ ወንጀለኛ በድጋሚ በመሳለቅ።

ኢንጂነር ስመኘውን ከገደለ በኋላ የሶማሊያ ክልል” ወደተባለው በማምራት ካህናትን አረደ ብዙ ዓብያተክርስቲያናትን አቃጠለ። የሶማሊያ ክልል መንግስትም በግብረሰዶማዊውና አህዛብ ወንድሙ በሙስጠፌ እንዲመራ አደረገ። ግድያውም ወደ ሌሎች ክፍለ ሃገራት ተዛመተ። በመቀጠልም ጄነራል አሳምነውን፣ ጄኔራል ሰዓረን ፣ ጄኔራል ገዛኢን ፣ ዶክተር አምባቸውን እና ሌሎችንም ገደላቸው፣ የአማራ ክልል” የተባለውን ክፍለ ሃገር በመውረር የራሱን ኦሮማራ ሰዎች በስልጣን ላይ አስቀመጣቸው።

ከዚያም በሲዳማ ክፍለ ሃገር ወረራ በማካሄድ ብዙ ሰዎችን ገደለ፣ ብዙ የተዋሕዶ ልጆችን በእሳት አቃጠለ ዓብያተ ክርስቲያናትን አፈራረሰ፤ ይህ ሁሉ ጭፍጨፋና ግድያ በኢትዮጵያውያን ላይ ሲፈጸም ዐቢይ አህመድ አሊ በኤርትራ ከኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ይንሸራሸር ነበር። አሁን ሲዳማን በመገንጠል “የደቡብ ክልል” የተባለውን ክፍለ ሃገር ለኦሮሞ ወገኖቹ ለማስረከብ ሁኔታዎችን ያለምንም ተቃውሞ በማመቻቸት ላይ ይገኛል።

ወደ ወሎ እና ባሌ በመጓዝ ለኢትዮጵያ ያቀደውን ነገር ሁሉ በግልጽ ተናግሮታል። እስኪ የዚህን የበሻሻ ቆሻሻ የባሌ ንግግር እናስታውስ፦

ኦሮሞ እስኪነቃ ነው እንጂ፣ እስኪነሳ ነው እንጂ ሲነሳ ሚዳቋ አትበላንም፤ እኛ ዝሆን ነን፤ እንሰብራለን፤ እንበላለን፤ እንገዛለን። ሃሳብ አለን፤ ድርጅት አለን፤ ከአለም ጋር ግንኙነት አለን፤ ህዝባችን በስራ ያውቀናል፤ እኛም ህዝባችንን እናውቃለን፤ ሽማግሌዎቻችንን እናውቃለን፤ ተያይዘን መላውን አፍሪካን ለመለወጥ፣ ይሄ ዘመን የእኛ ስለሆነ፣ ይህን ዘመን የሰጠን እግዝያብሄር በመሆኑ አሳልፈን ሰጥተን ዳግም ወደ ባርነት ለመመለስ አንፈልግም፤ ያ ደግሞ ተመልሶ አይመጣም። እጃችሁ የገባውን ነገር ጠብቁ፤ ቆጥቡ፤ አጠንክሩ፤ ጉድለት (ስህተት) ካለ ምከሩ።

ያለበለዚያ ይህን ከጅ ካወጣን አጥር ውስጥ ተቀምጠው እንደሚያለቅሱት ዓይነት ለቅሶ ስለሚሆን፣ ከዚህ በኋላ ለኦሮሞ ለቅሶ የማይሆንለት ስለሆነ፣ ያገኘነውን ይዘን፣ የቀረውን ሞልተን፣ ወደ ፊት መሄድ እንድንችል”

ያለምክኒያት ይመስለናልን ልክ ጄነራሎች ሰአረና አሳምነው በተገደሉበት በዓመቱ ገዳይ ዐቢይ ለጦር ሃይሎች ማብራሪያ ለመስጠት ብቅ ያለው? በድጋሚ ሲሳለቅብን እኮ ነው! ለመሆኑ ዛሬስ መለዮ ለብሶ ነበርን?

ምን ይህ ብቻ፤ ዐቢይ አህመድ አሊ አሁን የኢትዮጵያ አየር መንግድን፣ ንግድ ባንክን፣ ቴሌን ለመሸጥ ዝግጅት እያደረገ ነው። የሕዳሴ ግድቡንማ ግራኝ አህመድ ወላሂ! ግብጽን አልጎዳም” ብሎ ሸጦታል። ግብጽን እንደሚረዳ በአጻፋውም ከአረቦች፣ ከአሜሪካ እና ከግብጽ እርዳታ እንደሚያገኝና ቤኒሻንጉልን በኦሮሚያ ሥር ማካተት ይችል ዘንድ ቃል ተገብቶለታል። ውሉን ተፈራርሟል፤ ኢንጂነር ስመኘውንም በመገድል ታማኝነቱን አሳይቷል። ለዚህም አሁን ማንም ሳይቃወምው አዲስ አበባ፣ ሐረር፣ ድሬዳዋ፣ ናዝሬት፣ ደብረ ዘይትና ቢኒሻንጉል ጉሙዝበተሰኘው ክልል የሚገኙትን ኢትዮጵያውያንን ቀስበቀስ በማፈናቀል ብሎም በጥይት፣ በኮሮና እና በመርዝ በመግደል ላይ ይገኛል። ይህን ማየትና መረዳት የተሳነው ወገን ቢኖር በቁሙ የሞተና የመቃብር ሙቀትየሚናፍቀው ብቻ ነው። በአሜሪካ እና በአረቦቹ በቅደም ተከተል እንዲፈጸም የታቀደው ነገር ሁሉ ዛሬ ሳይሆን ገና ከ150 ዓመታት በፊት ነበር የተጠነሰሰው።

በመላው ኢትዮጵያ የፈሰሰው የንጹሐን ደም ይጣራል፤

  • 👉 በየገዳማቱ የተገደሉት የአባቶቻችን ደም፣
  • 👉 በአዲስ አበባ አብያተ ክርስቲያናት የተገደሉት ሰማእታት ሳህለ ማርያም እና ኃይለ ሚካኤል ደም፣
  • 👉 በኦሮሚያ የተገደለችው የምስኪን እህታችን የእርቀሰላም ሞገስ ደም፣
  • 👉 በትንሣኤ ዕለት በናዝሬት የተገደሉት ተዋሕዶ ሕፃናት ደም፣
  • 👉 በአጣየ እና ከሚሴ የፈሰሰው የተዋሕዶ ልጆች ደም
  • 👉 በጂኒ ጃዋር ቅስቀሳ በኦሮሚያ ሲዖል የተገደሉት 86 የተዋሕዶ ልጆች ደም
  • 👉 በጥቁር አንበሣ ሆስፒታል የተገደለችው ተዋሕዶ እህታችን ደም፣
  • 👉 በኦሮሚያ፣ ሶማሊያ፣ ቡራዮና ቤኒ ሻንጉል የፈሰሱት የንጹሐን ደም፣
  • 👉 ተሰድደው በየኮንቴነሩ፣ በርሃውና ባሕሩ የሞቱት ወገኖች ደም
  • 👉ኮሮና ናት” ተብለው እየተገደሉ ያሉት ኢትዮጵያውያን ደም

የሁሉም ደም ዳግማዊ ቃየል ዐቢይ አህመድ አሊንጠራሉ።

የተፈናቀሉ እናቶች እንባና ታግተው የተሠወሩት የምስኪን ገበሬ ልጆች 170 ጣቶች ሁሉም ወደ ዐቢይ አህመድ አሊ ይጠቁማሉ።

መድኃኔ ዓለም አውሬውን ዐቢይ አህመድንና ቀላቢ ደጋፊዎቹ ከኢትዮጵያ ምድር ነቅሎ ይጣልልን!!!

_________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: