Posts Tagged ‘ጄነራል’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 9, 2022
VIDEO
ይህ እጅግ በጣም ብዙ ዋጋ የተከፈለበት የዘር ማጥፋት ጦርነት ለትግራይ ጽዮናውያን ከኤርትራ ጽዮናውያን ወንድሞቻቸውና እኅቶቻቸው ጋር እንደገና አንድ የሚሆኑበትን ትልቅ አጋጣሚ ፈጥሮላቸዋል። ዲቃላው ኦሮሞ አፄ ምንሊክ እግዚአብሔር በሚጠላው መልክ ይህን ወንድማማችና አክሱም ጽዮናዊ ሕዝብ በመከፋፈል የፈጸመባቸውን ተንኮል ለመቀልበስ ታሪካዊ የሆነ ዕድል አግኝተዋል። እነ ዶ/ር ደብረጽዮን ይህን አጋጣሚ ተጠቅመው የፈጸሙትን ከባድ ስህተት ለማረም ፈቃደኞች የሆኑ አይመስሉም፤ ምኒልክ የሰጣቸውን የትግራይን ካርታ፣ የብሔር ብሔረሰብ ተረት ተረትና የሉሲፈር ባንዲራ ይዘው “የራሳቸውን ታሪክ ለመስራት” የሚያልሙ ይመስላሉ። በምኒልክ ትግራይ ብቻ የተወሰነችውን ድንክዬዋን አክሱምን በራሳቸው ኮሙኒስት አልባኒያዊ አምሳያ ለመመስረት ሊኖራቸው የሚችለው ተነሳሽነትና ወኔ ምን ያህል አመርቂ፣ አስጎምጂና ኃይለኛ እንደሚሆን ለመገመት አያዳግትም። ለታሪካዊው አክሱማዊ ትግራይ ሕዝብ ከሚታገሉ ይልቅ ለቻይና/ሉሲፈር ባንዲራ በይበልጥ እንደሚታገሉ እያየናቸው ነው። አስቀድመን፤ “እውነት ለትግራይ ሕዝብ የምታስቡ ከሆነ አዲስ ኢትዮጵያዊ/ጽዮናዊ የሆነ ፓርቲ ፍጠሩ፣ የሉሲፈርን ባንዲራም ቶሎ አስወግዱት!” እያልን ስንወተውታቸው ነበር።
አባቶቻችን ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት ወገኖቻቸው ተነጥለውና ተላልፈው ለባዕዳውያኑ ቱርኮችና ጣልያኖች ሲሰጡ ዝም በማለታቸውና ከተቀረው ሴማዊ ኢትዮጵያዊ ጋር ሆነው ባዕዳውያኑን መዋጋት ከሰሜን ኢትዮጵያ ለማስወጣት ባለሞከራቸው ነው ዛሬ ኤርትራ እንደ መቅሰፍት ሆና መላዋ ኢትዮጵያን በማመስ ላይ የምትገኘው። ደግሞ እኮ “ቅኝ ያልተገዛችው ኢትዮጵያ” እያልን ጉረኛ በሆነ ትዕቢት እንወጣጠራለን! ፍርዱና ቅጣቱ መለኮታዊ ነው!
💭 ወንጀለኛው ኢሳያስ አፈቆርኪ የኤርትራ ከፍተኛ ጦር ጄኔራሉን ከስልጣን አነሳው
This general suggested that the presence of Eritrean forces in Tigray and some parts of Afar was not necessary.
Courtesy: Sudan Post
Afwerki after reportedly suggesting end to the Eritrean army presence in northern parts of the Ethiopian region, a security source told Sudans Post in Addis Ababa.
The unnamed member of the Eritrean army command was reportedly removed late in January by President Isaias when the president could not be convinced for the reasons suggested by the army officer that warrant withdrawal from northern Ethiopia.
“As you know there has been an armed force from Eritrea and this general suggested, according to information we heard, that the presence of Eritrean forces in Tigray and some parts of Afar was not necessary,” the security source who requested not to be named said.
“It is at this point that President Isaias who is not convinced of the many reasons given by the general, that I don’t know what are they, decided to replace him with a junior officer whom he promoted to the rank of major-general,” the security source added.
Eritrea government had dispatched thousands of its forces to fight alongside the Ethiopian federal forces against the rebellious Tigray People’s Liberation Front (TPLF) when the conflict initiated in November 2020.
Under United States and international pressure, Eritrea was forced to return its forces to its territories, but thousands more of the Eritrean forces remained in northern Ethiopia despite government claims in Asmara that it does not have forces in Ethiopia.
Last week, TPLF chairman Debretsion Gebremichael said he was in informal talks with the government of Prime Minister Dr. Abiy Ahmed to possibly reach a ceasefire with him, but sets several preconditions including the withdrawal of Eritrean and other foreign forces.
Source
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , News/ዜና , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Addis Ababa , Aksum , Amhara , Anti-Ethiopia , Axum , ሉሲፈራውያን , ሤራ , ረሃብ , ባንዲራ , ባፎሜት , ትግራይ , አመፅ , አረመኔነት , አብይ አህመድ , አዲስ አበባ , ኢሳያስ አፈወርቂ , ኢትዮጵያ , ኦሮሞ , ክህደት , ወንጀል , የጦር ወንጀል , ድንበር , ጄነራል , ግራኝ አህመድ , ግድያ , ግፍ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ , ፍርድ , ፍትሕ , Betrayal , Blockade , Ethnic Cleansing , Famine , Flags , General , Genocide , HumanRights , Isaias Afewerki , Oromo , Rape , Starvation , Tigray , War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 16, 2020
VIDEO
👉 ፕሮጀክት “ታሪካዊቷን ኢትዮጵያን የማጥፋት ዘመቻ”
“ ተዋሕዶ ነን ” የሚሉ ወገኖች ከተዋሕዶ ትግሬ ይልቅ ጋላ መናፍቅ ወይም እስላም የሚመርጡበት ዘመን ላይ ደርሰናል። ብዙዎች ከመንፈሳዊ ወንድሞቻቸው እና እህቶቻቸው ጋር ከማበር ይልቅ የስጋ ማንነትና ምንነት ካላቸው መንፈሳዊ ጠላቶቻቸው ጋር ማበሩን መርጠዋል።
ውጊያው በሰሜን እና በደቡብ፣ በኢትዮጵያውያን እና በፀረ – ኢትዮጵያ ኃይሎች መካከል ነው ፥ ውጊያው መንፈሳዊ ነው፤ ጦርነቱ የስጋ ማንነትና ምንነት ባላቸው የክርስቶስ ተቃዋሚዎች እና የመንፈስ ማንነትና ምንነት ባላቸው የክርስቶስ ልጆች መካከል ነው ! ከየትኛው ወገን ናችሁ ?
በወቅቱ ኢታማጆር ሹም የነበሩት ጄነራል ሰዓረ ግራኝ አብዮ አህመድ አማራ በተባለው ክልል ላቀደው መፈንቅለ ኢትዮጵያ የመከላከያ ሠራዊት እንዲልኩ ሲያዛቸው፤ “የለም! በወገኔ ላይ የሚዘምት ሰራዊት አልክም! በሠራዊታችን ውስጥ የሃገራችን ታሪካዊ ጠላቶች የሆኑት አረቦች እንዲያደርጉ የተፈቀደላቸው ጣልቃ ገብነት አሳስቦኛል፣ ይህ መቆም አለበት!” ባሉ በማግስቱ ተገደሉ ፥ በተመሳሳይ ወቅት ግራኝ አብዮት አህመድ የጋላ ሠራዊቱን ወደ አማራ ክልል በመላክ በእነ ዶ/ር አምባቸውና ጄነራል አሳምነው ላይ ግድያ አካሄደ፤ በዚህም የጋላን ሥርዓት ለማስፈን መፈንቅለ መንግስት፣ መፈንቅለ ሥርዓት፣ መፈንቅለ ኢትዮጵያ አካሂዶ የክልሉን አገዛዝ የጋላማራ “ጁንታው”፤ እንዲቆጣጠረው አደረገ። (አምና እንዳወሳሁት ጂኒው አብዮት አህመድ የ “መ” እና “ጀ” ፊደላት ያላቸውን ቃላት መጠቀም ይወዳል፤ ጅጅጋ + ጅማ + ጃዋር + ጃንጃዊድ + ጀዝባ+ ጅል + ጀነት + ጅሃድ + ጅብርሊል + ጅኒ + ጀበና + ጀማል + ጃራ + ጆሞ + ጁማ + ጁላን + ጁነዲን + ጁንታ)
👉 ከአምስት ቀናት በፊት አንድ በእንግሊዘኛ የወጣ መረጃ እንዲህ ይለናል፦
“Regime-Change Mission in Ethiopia by Nobel Peace Laureate “
Abiy was formerly a member of the TPLF-led coalition regime, serving as a minister of technology and before that as a military intelligence officer. While studying for his MBA at the private Ashland university in Ohio . I t is believed that he was recruited by the CIA. His later work as a government minister establishing national security surveillance systems under the tutelage of U.S. spy agencies would have given him immense political powers and leverage over rivals.
👉 “በኢትዮጵያ የሥርዓት – ለውጥ ተልዕኮ በኖቤል የሰላም ተሸላሚ ው ”
አቢይ ቀደም ሲል በህወሃት የሚመራው የጥምር አገዛዝ አባል የነበ ረና በቴክኖሎጂ ሚኒስትርነት ያገለገ ሲሆን ከዚያ በፊትም በወታደራዊ የስለላ መኮንንነት ነት አገልግሏል ፡፡ በአሜሪካ ኦሃዮ ውስጥ አሽላንድ በግል ዩኒቨርስቲ ውስጥ ለኤም . ቢ . ሲ እንዲማር ተደርጓል። አቢይ እዚያ እያለ እሱ በሲአይኤ ተመልምሏል ተብሎ ይታመናል፡፡ በኋላ በአሜሪካ የስለላ ኤጀንሲዎች ሞግዚትነት የብሔራዊ ደህንነት ቁጥጥር ስርዓቶችን በመዘርጋት በመንግሥት ሚኒስትርነት ያከናወናቸው ሥራዎች ከፍተኛ የፖለቲካ ኃይሎች እንዲሰጡት እና በ ተፎካካሪዎቻቸውም ላይ ከፍተኛ ጥቅም እንዲያገኝ ረድተውት ነበር ፡፡
👉 አዎ ! ታዲያ በአሜሪካው የመረጃዎች ሰብሳቢ ተቋም “ኤን . ኤስ . ኤ -NSA ” “ ኢንሳን ” እንደተቆጣጠረ ማንን መቼ እንደሚገድል፣ ማንን እንዴትና መቼ ማታለልና መግዛት እንደሚችል፣ ለጭፍጨፋዎችን እና ጦርነቶችን መቼ መጀመርና ማካሄድ እንደሚኖርበት በደንብ አጥንቶበትና ተዘጋጅቶበት ነበር።
ታዲያ እታች የተደረደሩት የግራኝ ግፎች በተለይ በአማርኛ ተናጋሪዎችና በተዋሕዷውያን ላይ ላለፉት ሦስት ዓመታት ሲፈጸሙ ለአማራ ክልል ቆመናል የሚሉትና “አማራ” ሳይሆኑ “አማራ ነን!” የሚሉት “ጋላማራዎች” (ብእዴን፣ አዴፓ፣ አብን፣ ቧያለው፣ ደመቀ መኮንን ሀሰን ወዘተ) ጭጭ ያሉት መለስ ዜናዊን ከገደሉበት እና የመፈንቅለ-ሥርዓቱን ዘመቻ ሂደት በግልጽ ከጀመሩበት ዕለት አንስቶ በትግራይ ኢትዮጵያውያን ላይ የታቀደ የጥቃት ዘመቻ እንዳለ ስለሚያውቁት ነው። እነ ጄነራል ሰዓረን እና አሳምነውን አሳልፈው የሰጧቸው እነዚህ አካላት ናቸው።
ዛሬ በትግራይ ኢትዮጵያውያን ላይ የሚካሄደውን ፀረ – ኢትዮጵያ የዘር ማጥፋት ዘመቻን፤ ያለምንም ውይይትና ማመንታት፤ ከመጀመሪያው ሰዓት ጀምሮ ድጋፍ እየሰጡ ያሉትና የቤተ አምሐራ ምስኪን የገበሬ ልጆች በጦርነት እሳት በመማገድ ላይ ያሉት እነዚህ አካላት ናቸው። ጋላማራዎች።
👉 በተለይ “አማራ/ጋላማራ” የተባሉትን ልሂቃን ብልሹነት ለማየት ቪዲዮው መግቢያ ላይ ወንድም ሀብታሙ ያኔ የተናገረውን እና ዛሬ በኢትዮ360 የሚናገሩትን ብቻ በማነፃጸር መገንዘብ ይቻላል። 360 ዲግሪ ዞረዋል!
VIDEO
👉 መንፈሳዊት ኢትዮጵያን ለማጥፋት ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ የሠራው ግፍና በደል፤
፩ – ተቀባይነት ለማግኘት ቦንብ አስጠምዶ ሰው አስጨርሷል ( ቆሻሻ ትዕይንት )
፪ – ኢንጅነር ስመኘውን በጠራራ ጸሀይ ገድሏል
፫ – የቡራዩ ጀኖሳይድ
፬ – ለገጣፎ መፈናቀል
፭ – የጌድዮ ማፈናቀልና ጀኖሳይድ
፮ – ወደ ቤተመንግስት የሔዱ ወታደሮች ላይ ግፍ
፯ – አንድ ሚልየን ኦሮሞ ከሶማሊ በማፈናቀል ወደ አዲስ አበባ አካባቢ አስፍሯል
፰ – የቤንሻንጉል ግፍ
፱ – የወለጋ እልቂት ( ዘረፋ )
፲ – ግልጽ ጦርነት እስክንድር ላይ አውጇል
፲፩ – የአዲስ አበባን ዴሞግራፊ ለመቀየር የሚደረግ ጥረት
፲፪ – በኢትዮጵያ በጀት ፴፫ ዙር የኦሮሞ ጦር ሰልጥኗል
፲፫ – ጄነራል አሳምነው ጽጌን ; አንባቸው ; ሰአረና ገዛኢ ተገድለዋል
፲፬ – የአማራ ሴቶች ታግተው ጡታቸው ተቆርጧል፣ እርጉዞችና አራሶች ተገድለዋል
፲፭ – በአዋሳ ሲዳሞዎች ላይ ጠጭፍጨፋ ተካሒዷል
፲፮ – ጎንደር ላይ ጭፍጨፋ አካሒዷል
፲፯ – ፲፯ ሴት ተማሪዎች ከደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ታግተው ለ፫፻፶ /350 ቀናት ያህል ተሰውረዋል
፲፰ – በከሚሴ እና አጣየ ተዋሕዷውያንን ገድሏል፣ ቤተክርስቲያናቸውን አቃጥሏል
፲፬ – አርሴማ / ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ገብተው ፪ ምዕመናንን አስገድሏል
፳ – በደብረዘይት ( ሆራ ) የአየር መንገዳችንን አውሮፕላንን አስከስክሶ የመቶ ሃምሳ ሰባት ሰዎችን ነፍስ ለዲያብሎስ አባቱ የሰውቷል
፳፩ – እነ እስክንድር ነጋ፣ አቶ ልደቱ አያሌው፣ ስንታየሁ ቸኮልንና አስቴር ስንታየሁን አሰራቸው
፳፪ – በድጋሚ በወለጋ ፭፻ /500 የሚሆኑ ተዋሕዷውያንን በትምህር ቤት ሕንፃ አጉሮ በአሰቃቂ ሁኔታ አስገድሏቸዋል፤ ሕፃናትን ወደ ጫካ በመጣል የጅብ ቀለብ አድርጓቸዋል
፳፫ – በትግራይ ኢትዮጵያውያን ላይ ጦርነት አውጆ ጀነሳይድ በማካሄድ ላይ ነው
፳፬– በማይክድራ ( አልተረጋገጠም ) እስከ ፭፻ /500 የሚጠጉ ኢትዮጵያውያንን ( አማራ እና ትግሬ ) በአሰቃቂ ሁኔታ ጨፍጭፏቸዋል
፳፭ – ከማይድራ እና ዙሪያዋ እስካሁን ሃያ ሺህ የሚጠጉ ትግሬ ኢትዮጵያውያን ወደ ሱዳን እንዲሰደዱ ተደርገዋል
፳፮– ባጠቃላይ ኦሮሚያ በተባለው ሲዖል፣ በጅጅጋ፣ በአላባ፣ በአጣዬ የቤተክርስቲያን ጥቃት፤ የጅማ፣ የኢሉ አባቦር፣ የሰ / ሸዋ፣ የሰላሌ፣ የወለጋ፣ የአሶሳ ሪፖርቶች በጣም አስደንጋጮች ናቸው፤ የእግዚአብሔር ቤተመቅደስ የሆኑትን ክርስቲያኖችን በስለት አርዶና በጥይት ደብድቦ መግደል፣ ንብረታቸውን መዝረፍና ማቃጠል፣ በአንዳንድ ምእመናን ላይ ከኢትዮጵያዊ ባህል ውጭ በአስከሬናቸው ሳይቀር የተፈጸመው ግፍ፣ ማሣቀቅ፣ ማፈናቀል፣ የይዞታ መንጠቅ፣ ለተበደሉት ፍትሕ መንፈግ፣ በተለያዩ መደለያዎች እምነትን ማስለወጥ፣ የኢትዮጵያ ሰንደቅን የያዙትን ኢትዮጵያውያንን ማንገላታትና ማሰር የህዳሴውን ግድብ ሥራ ማስተጓጎልና ለጠላት ማጋለጥ፣ ሁኔታዎችን ለአረቦችና ለግብረ – ሰዶማውያን ማመቻቸት ወዘተ . ይህን ሁሉ አውሬዎቹ አሕዛብና መናፍቃን በሚመሯት የዛሬዋ ኢትዮጵያ የተዘወተሩ አሳፋሪ ክስተቶች እንዲሆኑ አድርጓል።
__________ ________ __________
Like this: Like Loading...
Posted in Conspiracies , Ethiopia , Faith , Infos | Tagged: ለማ መገርሳ , መስዋዕት , ሰሜን ኢትዮጵያውያን , ተዋሕዷውያን , ትግራይ , አምሐራ , አሳምነው ፅጌ , አብይ አህመድ , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , ክህደት , ዋቄዮ-አላህ , የዘር ማጥፋት , ጀነሳይድ , ጄነራል , ጄነራል ሰዓረ መኮንን , ጄነራል ሰዓረ መኮንንን , ጋላማራ , ግድያ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 7, 2020
VIDEO
የፀረ-ኔታንያሁ የተቃውሞ ቡድን መሪ ለፖሊስ አስተያየታቸውን ከሰጡ በኋላ በትናንትናው ዕለት በዘረኝነት ተከሰዋል።
ጄነራል አሚር ሀስከል ለኢትዮ – እስራኤላዊቱ ፖሊስ ‘ወላጆችሽን ከኢትዮጵያ አመጣኋቸው፤ አታፍሪምን ?’ በሚል ቪዲዮ ከተሰሙ በኋላ ከመንግስት ባለሥልጣናት ትችት ገጥሟቸዋል፡፡
የቀድሞው የአየር ኃይል ጄኔራል ታጋይ አክቲቪስት አሚር ሀስከል ነሐሴ ወር በቁጥጥር ስር በዋለ ጊዜ ለኢትዮ – እስራኤላዊቷ ፖሊስ ሴት አከራካሪ አስተያየት በመስጠቱ በትናንትንው ዕለት ተከስሷል፡፡
በቪዲዮው ላይ እንደሚታየው በፖሊሶች የተከበበው ጄነራል ሀስከል ወደ ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ሴት ዘወር ብሎ “ወላጆችሽን ከኢትዮጵያ ወደዚህ ያመጣኋቸው እኔ ነኝ ፣ ታዲያ አሁን ትንሽ አታፍሪምን እኔን ስታስሪኝ ?” ብሎ በመጮኽ ሲናገራት ይሰማል፡፡
የጄነራል ሃስከል አስተያየቶች መሪ የእስራኤል መንግስት ባለሥልጣናትን ጨምሮ በብዙዎች ዘንድ ቁጣን ቀሰቅሷል፡፡
በእስራኤል ታሪክ የመጀመሪያዋ ትውልደ ኢትዮጵያ የእስራኤል የካቢኔ ሚኒስትር የሆኑት ፕኒና ታማኖ – ሻታ ለቪዲዮው ምላሽ የሰጡ ሲሆን ትውልደ ኢትዮጵያ የሆኑ እስራኤላውያን ይህን መሰል ተልካሻ ነገር በሚናገሩ ሰዎች ፊት ሳይሸማቀቁ ራሳቸውን ከፍ አድርገው እንዲሄዱ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
ሚንስትሯ፤ “ወላጆቻችን ሕይወታቸውን አደጋ ላይ ጥለው ወደ እስራኤል ለመሰደድ በእምነት እና በቁርጠኝነት በብዙ ሺህ ኪሎሜትር የሚቆጠር መንገድ ተጓዙ፡፡ ማንም የጀግንነታችንን እና ያሳለፍነውን ታሪክ ለራሱ አይጥቀስ፡፡ እዚህ ምንም ጌቶች እና አገልጋዮች እንደሌሉ በማይረዱ ሰዎች ዘንድ በቆዳዋ ቀለም ምክንያት የቤተሰብዋን አመላካች ታሪክ መጥቀስ ዘረኝነት ነው፡፡ ሁላችንም እኩል እስራኤላውያን ነን ”ብለዋል፡፡
ምክትል የህዝብ ደህንነት ሚኒስትሩ ጋዲ ዬቫርካንም በቪዲዮው ላይ አስተያየታቸውን የሰጡ ሲሆን የጄነራል ሀስክል አስተያየቶችን ዘረኛ እና ሁሉንም ትውልደ ኢትዮጵያዊያንን ዝቅ የሚያደርግ ነው ብለዋል፡፡
“እንደ ጄነራል ሀስከል እና ጓደኞቹ ከሆነ ምድሪቱ የእነሱ ብቻ መሆኗን እርግጠኛ ናቸው፡፡ እነሱ ጌቶች እንደሆኑ እና ሁሉም ሌላ ሰው እንግዳ እንደሆነ”
ዬቫርካን በጄነራል ሃስከል አስተያየቶች እና ባሰረችው ኢትዮ – እስራኤላዊቷ ፖሊስ መካከል ያለውን ትይዩነት በማቅረብ እንዲህ ብለዋል፤ “ አንተም እንደ አንድ ጄነራል የተሰጠህን ትዕዛዝ የምትፈጽም ወታደር እንደነበርክ ሁሉ ፖሊሷም የአዛዦቿን ትእዛዝ የምታከናውን የሠራዊት አባል ነች፡፡”
የጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ ጁሊ ኤደልሽታይን የጄነራል ሃስከልን አስተያየቶች“ዝቅ የሚያደርግ ፣ ዘረኛ እና ግልፍተኛ” በማለት ለቪዲዮው ምላሽ የሰጡ ሲሆን “ለመጥቀስ እንኳን የሚገባቸው አይደሉም” ብለዋል፡፡
የዘረኝነት ጋኔን ዓለምን እያወካት ነው። ጠቅላይ ሚንስትር ኔተንያሁም ከፍተኛ ውጥረት ላይ ናቸው፤ በኢትዮጵያ ጉዳይ ከሙስሊም ግብጽ ጎን ተሰልፈዋል፣ በአርሜኒያ ጉዳይም ከሙስሊም አዘርበጃን ጎን ተሰልፈዋል። ይህ እንዴት ሊሆን ቻለ? ኤሚራቶች፣ ባሕሬን ምናልባትም በቅርቡ ሳውዲ አረቢያ ከእስራኤል ጋር የዲፕሎማቲክ ግኑኝነት እየጀመሩ ነው። ወዴት ጠጋ ጠጋ? ፕሬዚደንት ትራምፕም በኢትዮጵያ እና አርሜኒያ ላይ ተመሳሳይ አቋም ስላላቸው ብዙ ፈተና ይጠብቃቸዋል።
ግን እኔ አንድ የታየኝ ሌላ ነገር፤ በትንሿ እስራኤል ኢትዮጵያዊቷ ፖሊስ ጄነራሉን ታስረዋለች፤ በግዙፏ ሳውዲ አረቢያ ኢትዮጵያውያን እንደ ከብት ታግተው እየተገደሉ ነው፤ እንኳን ፖሊስና ሚንስትር ሆነው ሊኖሩ።
__________ _________ __________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Infos | Tagged: ሴት ፖሊስ , ቤተ እስራኤል , ተቃውሞ , ኢትዮጵያ , እስራኤል , ዘረኝነት , ጄነራል , ፀረ-ኔተንያሁ , ፖሊስ , Ethio-Israeli , General Amir Haskel , Israei , Police , Protest , Racism | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 1, 2019
VIDEO
ጄነራል አደም መሀመድ የተባለው ሰው አሁን ከሞሸሙ ከጥቂት ወራት በፊት የተሠራ ቪዲዮ ነው
እነዚህ ወሮበሎች ኢትዮጵያን እና እግዚአብሔር አምላኳን ይህን ያህል ንቀዋቸዋል። ይሉኝታ እንኳን የላቸውም፤ ሕዝቡን ለማዋረድና ለመምታት ሆን ብለው ፀረ – ኢትዮጵያ የሆኑትን ግለሰቦች ሥልጣን ላይ በየወሩ በማውጣት ላይ ናቸው። ይህ ትልቅ ድፍረት ነው ! ለመሆኑ በምን ሥራው ይሆን ይህ ሰው ጄነራል ለመሆን የበቃው ?
ሳሞራ የተባለው ወንድሙ የተዋሕዶ ክርስቲያኖችን ቁጥር ለመቀነስ የባደሜውን ጦርነት ቀሰቀሰ ( እስከ አንድ ሚሊየን ክርስቲያኖች ህይወታቸውን አጥተዋል፤ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ነዋሪዎች ቦምብ በፈጠረው ፌስፈርስ ሳቢያ ኩላሊቶቻቸውን አጥተው በመሰቃየት ላይ ናቸው ) ( እናስታውስ፦ ወጣት አብዮት አህመድም የተሳተፈበት ጦርነት ነው ) ፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ጄነራል ሳሞራ የኢትዮጵያን ሠራዊት ለማድከም ወታደሮች ወደ ሶማሊያ በየጊዜ እንዲዘምቱ እና የበረሃ አሸዋ እንዲበላቸው ለማድረግ ሞክሮ ነበር፡፡ ግን ምኞቱ ሙሉ በሙሉ አልተሳካለትም።
ገዳዩ አል – አብይ የኢትዮጵያን ጦር ሠራዊት ለማዳከም ፈጥኖ የመከላከያ ሚንስትርነቱን የአረቦች ወኪል ለሆነችው ሙስሊም ሴት ሰጠ፤ ኢትዮጵያውያን ማግሩምረም ሲጀምሩ አነሳትና በለማ ገገማ ተካት። ብዙም አልቆየም፡ ለዋቂዮ – አላህ ዛፍ ችግኝ እንዲተክሉ ባዘዛቸው ማግስት ጄነራል ሰዓረ መኮንንን ገድሎ የሳሞራን ወንድምን አደም መሀመድን እንዲሁ በማግስቱ ሾመ። ግንዛቤ ሊሰጠው የሚገባው አንድ ጉዳይ፡ ጄነራሎቹ ሲገደሉ የጂሃዱ ዋና አቀነባባሪ ደመቀ መኮንን ሀሰን አሜሪካ ነበር። መሀንዲስ ስመኘው ሲገደል ዶ / ር አብዮት አህመድም አሜሪካን አገር ነበር። ( ሦስት መኮንን ‘ ኖች – አሳምነው መኮንን፣ ሰዓረ መኮንን፣ ደመቀ መኮንን )
እነዚህ የኢትዮጵያ ጠላቶች በተለይ ባሁኑ ሰዓት ዓይኖቻቸውን የጣሉት በኢትዮጵያ ጦር ሠራዊት እና ፖሊስ ላይ መሆኑ እያንዳንዱን ኢትዮጵያዊ በደንብ ሊያሳስበው ይገባል። በዓለም ላይ ታይቶ የማይታወቅ መፈንቅለ ማሕበረሰብ በሃገራችን ለማድረግ ቆርጠው መነሳታቸውን እያየን ነው። እነዚህ ሰዎች ከግብጽና ሌሎች አረብ ሃገራት ጋር በማበር ላይ ናቸው፤ ምን የጠነሰሱት ሤራ አለ ? ብለን መጠየቅ የእያንዳንዳችን ግዴታ ነው።
„የጎረቤት ሃገራት እርዳታ ሊሰጡኝ ፈልገው ነበር” አለ፡ ገዳይ አል – አብይ።
ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ኢትዮጵያውያንን ያፈናቅላል ፥ ይገድላል ፥ ካሜራ ፊት ዕምባውን ይረጫል ፥ ከዚያም ጊዜ ገዝቶ ሃይሉን ያስባስብና እንደገና ያፈናቅላል ፥ ይገድላል፥ ካሜራ ፊት ዕምባውን ይረጫል …
አዎ ! ቀን ሰው ሌሊት አውሬ
ለነገሩማ በራሱ መጽሐፍ ላይ፡ ጥቁር በነጭ፣ ቁልጭ አድርጎ አስቅምጦልናል እኮ፦
„ “…. ሰዎች ጥቅም ወዳድ ናቸውና በጥቅም ሂድባቸው … የሚፈልጉትን እያሳየህ ወደምትፈልገው ስፍራ ውሰድ እና ጣላቸው … ከዚያም በሬ ሆይ ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ … ብለህ ተርትባቸው “
______ ____________
Like this: Like Loading...
Posted in Conspiracies , Ethiopia , Infos | Tagged: መስዋዕት , አረቦች , አሳምነው ፅጌ , አብይ አህመድ , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , ክህደት , ዋቄዮ አላህ , ዶ/ር አሳምነው መኮንን , ጄነራል , ጄነራል ሰዓረ መኮንን , ጄነራል ሰዓረ መኮንንን , ጄነራል አሳምነው , ጄነራል አደም መሀመድ , ግድያ , ጦር ሠራዊት | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 1, 2019
VIDEO
ወገኖቼ፤ ይህ ሰው እያደረገ ያለው ነገር እኮ የየትኛውም ሃገር ሕገ – መንግስት እንደ አንድ ከፍተኛ የክህደት ወንጀል የሚቆጥረውን ተግባር ነው። የአሜሪካው ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ እንኳን “ከሩሲያ ጋር ተነጋግረዋል” በሚል ሃሰተኛ ክስ ላለፉት ሁለት ዓመታት ምን ያህል ጥቃት እየደረሰባቸው እንደሆነ እያየን ነው። ገዳይ አል – አብይ ግን ከራሱ አፍ “ጎረቤት ሃገራት እርዳታ ሊያደርጉልኝ ነው” እያለ እንዴት ከተጠያቂነት ወይም ከሃላፊነት ሊርቅ ይችላል ? ይህ እኮ በሃገራችን ታሪክ ታይቶም ተሰምቶም የማይታወቅ የክህደት ተግባር ነው፡፡ እስኪ ጋዜጠኞች ስለዚህ ጉዳይ አጥብቃችሁ ጠይቁት ?
______ ___:_________
Like this: Like Loading...
Posted in Conspiracies , Ethiopia | Tagged: መስዋዕት , አረቦች , አሳምነው ፅጌ , አብይ አህመድ , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , ክህደት , ዋቄዮ አላህ , ዶ/ር አሳምነው መኮንን , ጄነራል , ጄነራል ሰዓረ መኮንን , ጄነራል ሰዓረ መኮንንን , ጄነራል አሳምነው , ግድያ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 29, 2019
VIDEO
______ ____________
Like this: Like Loading...
Posted in Conspiracies , Ethiopia , Faith | Tagged: መስዋዕት , አሳምነው ፅጌ , አብይ አህመድ , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , ዋቄዮ አላህ , ዶ/ር አሳምነው መኮንን , ጄነራል , ጄነራል ሰዓረ መኮንን , ጄነራል ሰዓረ መኮንንን , ጄነራል አሳምነው , ግድያ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 25, 2019
VIDEO
አዞ እየበላ እንደሚያለቅሰው … እነደ እነዚህ ዓይነት ሰዎች በግሌ ብዙ ነው የማውቀው
የየዋሁን ኢትዮጵያዊ ልብ ለመስረቅ ነው ይህ ሁሉ አሳዛኝ ድራማ። የቀረችውን ልብ ለመስረቅ እንዲህ ሲሰባሰቡ ትንሽ አያፍሩም ? ምነው ወገኔ፤ እነዚህ ውዳቂ ወሮበሎች ይህን ያህል እንዴት ያታሉልሃል ? ምን አቅመሰውህ ቢሆን ነው ?
አብዮት አህመድ ፊት ለፊት የሚናገረውን ነገር ሁሉ በተቃራኒው ነው መተርጎም ያለብን፦
“መግደል መሸነፍ ነው” ሲል “እኔ ብቻ መግደል እችላለሁ” ማለቱ ነው
መደመር ሲል ፥ መቀነስ ማለት ነው
„የቀን ጅቦች” ብሎ ሌሎችን ሲወነጅል ፥ “የቀን ጅቡ” እኔ ነኝ ማለቱ ነው። እኅተ ማርያም፤ “ቀን ሰው ሌሊት አውሬ ነው” ያለችው ትክክል ነው
“ግብረ – ሰዶማውያን” እያለ ወደ ሌሎች ያመለክታል፤ ግብረ – ሰዶማውያኑ ግን እርሱ እራሱ ነው
“ኢትዮጵያ” ሲል “አረቢያ”፥ “ክርስትና” ሲል “እስልምና” ማለቱ ነው
ለተገደሉት ነፍሳቸውን ይማርላቸው፣ ገዳዮቹን እግዚአብሔር ይበቀላቸው፣ ቤተሰቦቻቸውን ያጽናናቸው !
_______ ______________
Like this: Like Loading...
Posted in Conspiracies , Ethiopia , Infos | Tagged: ለቅሶ , መስዋዕት , አሳምነው ፅጌ , አብይ አህመድ , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , ዋቄዮ አላህ , የቀበር ሥነስርዓት , የአዞ እንባ , የገዳይ መንፈስ , ጄነራል , ጄነራል ሰዓረ መኮንን , ጄነራል ሰዓረ መኮንንን , ግድያ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 25, 2019
VIDEO
ወገኖቼ፤ እየተገደሉ ያሉት የተዋሕዶ ልጆች ናቸው !
ቃል አቀባዩ “ንጉሡ ጥላሁን” ይባላል ?… ዋው !
የሚገርም ነው፤ ዶ / ር አህመድ እና ፕሬዚደንት ማክሮን በጣም ተመሳሳይ የሆነና ከ 666 ቱ የሆነውን የጭካኔ ባሕርይ ተላብሰዋል። ሁለቱም በጣም እራስ ወዳዶች፣ በበታችነት ስሜት የሚጠቁ፣ የስልጣን ጥመኞች፣ ተፎካካሪዎቻቸውን የሚያጠቁ፣ አታላዮች፣ ሃገሮቻቸውን የሚጠሉ ግለሰቦች ናቸው። ( እነዚህ የግብረ – ሰዶማውያን ባሕርያት ናቸው )
ከባሕር ዳር የደረሰኝ ጭምጭምታ፦ “ዶ / ር አህመድ እራሱ ነው ጄነራል አሳምነውን በሽጉጥ የገደለው”
ቪዲዮው ላይ እንደሚታየው የጣሊያኑ የሥነ – ልቦና ፕሮፌሰር፡ የፈረንሳዩ ፕሬዚደንት ማክሮን በሥነ – ልቦናዊ መታወክ በሽታ የተጠመደ፣ በሚሠራው ነገር ሁሉ ሊያሸንፍ የሚፈልግ አርነተኛና ገዳይ የሆነ አደገኛ ሰው ነው ይለናል።
በእኔም ሆነ፡ በእኅተ ማርያም በኩል ገና ከመጀመሪያው ጀምሮ፤ ገና ፎቶውን እንዳየሁ ዶ / ር አህመድ ለኢትዮጵያውያን የተላከ የጥፋት መቅሰፍት መሆኑን አውቀን አስፈላጊውን ጥቆማ አድርገናል። ከኢንጅነር ስመኘው እስከ ጄነራሎቹ ሁሉንም የገደለውና ያስገደለው እርሱ መሆኑን 100% እርግጠኛ ሆኜ መናገር እችላለሁ።
ዶ / ር አህመድ የሉሲፈራውያኑ የዓለማችን መሪዎች ወኪል መሆኑን በአሁን ሰዓት አሉ የሚባሉት የዓለም ሜዲያዎች አብዮት አህመድ የለፈፈውን “የመፈንቅለ መንግስት” ወሬ ከማስተጋባት ሌላ ጸጥ ብለዋል። ያልመረጡት ወይም የማይፈልጉት ሰው ቢሆን፤ “ባለሥልጣናት ተገደሉ፣ ሰብዓዊ መብት ተረገጠ፣ የተባበሩት መንግስታት ይጠራ ወዘተ” እያሉ ሌተ ተቀን ያደነቁሩን ነበር። ነገር ግን አብዮት አህመድ የኢትዮጵያን መኮንኖች አስቀድሞ በመግደል የሚፈልጉትን የዘር ዕልቂት አስከታይ አብዮት እያካሄደላቸው ነውና በጭራሽ አይኮንኑትም።
የሊሲፈራውያኑ ልሳን፡ የሚቀደመው የለም፡ ‘ Foreign Policy,’ “Ethiopia Is at a ‘Very Critical Juncture’ ” በሚል ርዕስ ብዙ ኢትዮጵያውያን የብሔር ፌደራሊዝሙን ይደግፉታል” በማለት የብሔር ግጭት እንዲፈጠር ክብሪት ይጭራል። ይህ ሜዲያ መሪዎቻችንን የሚመርጠው እና ከሳምታት በፊት የአሜሪካ አምባሳደሮች ያዘጋጁትን ዓይነት ስብሰባ የሚጠራው “ THE COUNCIL ON FOREIGN RELATIONS “ የተባለው የኢሉሚናቲዎቹ ተቋም ነው።
የእንግሊዙ ድየሊ ሜይል ደግሞ፡ „ Five Questions on the crisis in Ethiopia “ በሚል ርዕስ፡ “የአሁኑ የኢትዮጵያ ሁኔታ የቀድሞዋን ዩጎዝላቪያን ያስታውሰናል” በማለት ምን ያህል የኢትዮጵያን መበታተን እንደሚሹት ይጠቁመናል።
ቢቢስ ደግሞ፡ ከአምስት መቶ አመታት በኋላ፡ ዛሬም የግራኝ አህመድን ጂሃዳዊ ወረራ በድጋሚ ለመጥራት “ Ethiopia Mosque Ban: ‘Our Sacred City Of Aksum Must Be Protected „ የሚል ጽሑፍ በድህረ ገጹ አቅርቧል።
ለማንኛውም፡ “ኢትዮጵያን አሁን አገኘናት፣ ልጃችን አብዮት አህመድም የሰጠነውን ስክሪፕት / መመሪያ በቅደም ተከተል በሥራ ላይ በማዋል ላይ ይገኛል፤ መጀመሪያ በብሔር ቀጥሎ በሃይማኖት እናባላችዋለን፣ ህንፃዎች ሲፈራረሱና ሶፋዎቻችን ላይ ቁጭ ብለን በ 4k ቴሌቪዥኖቻችን ከማየታችን በፊት ግን ሲሚንቶ እንስጣቸውና ሰማይ – ጠቅስ ፎቆችን ገንብተው ይጨርሱ …” በማለት ለመጭው የሬያሊቲ ቲቪ ትዕይንት በጉጉት በመዘጋጀት ላይ ናቸው።
እነዚህን የዲያብሎስ ልጆች ቅዱስ ገብርኤል በሰይፉ ቀጥቅጦ ይጣላቸው !
_______ ______________
Like this: Like Loading...
Posted in Conspiracies , Curiosity , Ethiopia , Psychology | Tagged: መስዋዕት , አሳምነው ፅጌ , አብይ አህመድ , አዲስ አበባ , ኢማኑኤል ማክሮን , ኢትዮጵያ , ዋቄዮ አላህ , የገዳይ መንፈስ , ጄነራል , ጄነራል ሰዓረ መኮንን , ጄነራል ሰዓረ መኮንንን , ግድያ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 24, 2019
VIDEO
[ ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ ፭፥፲፩፤ ፲፫ ]
“ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ፥ እነርሱ በስውር ስለሚያደርጉት መናገር እንኳ ነውር ነውና፤ ሁሉ ግን በብርሃን ሲገለጥ ይታያል፤ የሚታየው ሁሉ ብርሃን ነውና። ”
UPDATE:
ያው፤ የዶ / ር አህመድ፣ ለማ ገገማና የሳውዲው ወኪል ደመቀ መኮንን ገዳይ ቲም ጄነራል አሳምነውን ገደሏቸው። ነፍሳቸውን ይማርላቸው ! እነዚህ ሁለት ወንጀለኞች በፍጠነት መወገድ አለባቸው። የጄነራል አሳምነው መኮንኖች ይህን ትዕዛዝ አሁኑን ካልፈጸማችሁ ማፈሪያዎችና ወራዶች ናችሁ።
የአማራ የተባለውን ክልል ኦሮሞ ለተባሉት ወራሪዎች ሰጥተውታል፤ ባሕርዳር በኦፒዲኦ ቁጥጥር ሥር ገብታለች። ባሕርዳር፣ ጎንደር፣ ደሴና አዲስ አበባ ያለህ ኢትዮጵያዊ የዋቄዮ – አላህ ልጆች ባሪያና ቅኝ ተገዥ ሆነሃል ማለት ነው። በተለይ የአዲስ አበባ ሰው ከዚህ በላይ ጥቃት፣ ውድቀትና ውርደት የለም፣ እናቶችህ ከቤታቸው ሲፈናቀሉ፣ ሴቶችህ ሲበከሉ፣ ልጆችህ ሲመረዙና መሀንዲሶችህ ሲረሸኑ ዝምታውን መረጥክ፣ አሁን አባቶችህ መንገድ ላይ እንደ ውሻ እየታደኑ ነው፤ ሰላም ሳይኖር፤ ሰላም ሰላም አትበል፤ አሁን መንግድ ላይ ግልብጥ ብለህ በመውጣት ኦሮሚያ የተባሉትን ባንኮች ዝረፍ፣ የእስልምና ማስፋፊያ ይሆኑ ዘንድ በወያኔ እና ኦነግ የተቆረቆሩትን የኦሮሚያ የባህል ማዕከላትን ከእነ ባንዲራቸው አቃጥል፤ ይህን ካላደረግክ ሞት ይሻልሃል።
_______ ______________
Like this: Like Loading...
Posted in Conspiracies , Ethiopia , Faith | Tagged: መስዋዕት , አሳምነው ፅጌ , አብይ አህመድ , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , ዋቄዮ አላህ , ጄነራል , ጄነራል ሰዓረ መኮንን , ጄነራል ሰዓረ መኮንንን , ጄነራል አሳምነው , ግድያ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 23, 2019
VIDEO
እነዚህ ጎረቤት ሃገራት እነማን ይሆኑ?
ግብጽ ?
ሱዳን ?
ሳውዲ አረቢያ ?
የተባበሩት አረብ ኤሚራቶች ?
ባለፈው ዓመት ላይ ወታደሮች ወደ ቤተመንግሥት ሲያመሩ “ወገኖቼ መፈንቅለ መንግስት መስሏቸው ከሱሉልታ፣ ለገጣፎ ወዘተ ወዲዚህ ተሰባሰበው ለእርዳታ ሊጎርፉ ነበር” አለን ሰውዬው … አሄሄ!
______ ____________
Like this: Like Loading...
Posted in Conspiracies , Ethiopia , Infos | Tagged: ለማ መገርሳ , መስዋዕት , አሳምነው ፅጌ , አብይ አህመድ , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , ዋቄዮ አላህ , ጄነራል , ጄነራል ሰዓረ መኮንን , ጄነራል ሰዓረ መኮንንን , ግድያ | Leave a Comment »