Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ጃፓን’

Nine Million People Told to Evacuate in Japan due to ‘Monster’ Typhoon

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 19, 2022

💭 “ናንማዶል” በተሰኘው ኃይለኛ አውሎ ነፋስ ምክንያት ዘጠኝ ሚሊዮን ሰዎች በጃፓን አካባቢያቸውን ለቀው እንዲወጡ ተነገራቸው

አይይየዚህች ዓለም ነገር ከንቱ ነው። በቃ ለዘመናት የደከሙለት ነገር ሁሉ በሰዓታት ውስጥ ጥርግርግ ብሎ ሄደ። የዓለማችን ነዋሪዎች ልብ ንሰሐ አልገባ ብሏልና ሁሉም በየአህጉሩ የመከራን ጽዋ ይቀምሳል።

ይገርማል፤ ዛሬ ነፃ ግንበኛዋ የብሪታኒያ ንግስት ዳግማዊት ኤልሳቤጥ ከሳምንት በላይ ከወሰደው ከንቱ የሃዘን-መግለጫ ድራማ በኋላ ትቀበራለች። የጃፓን ንጉሳውያን ጥንዶችም ዛሬ በለንደን ተገኝተዋል።

እንደው ሰው፤ “ሰለጠነ” ተባለ አልተባለ በሁሉም አገራት ግብዝና በሜዲያዎቹ በቀላሉ እንደሚታለል/እንደሚጭበረበር በግልጽ አይተነዋል። ለአንዲት የዘጠና ስድስት ዓመት ሴት ይህን ያህል ትኩረትና ለሰዓታትና ለቀናት እየተንበረከኩ ተገቢ ያልሆነ ‘አምላካዊ’ ክብር መስጠት ብሪታኒያውያኑ ከሰሜን ኮሪያ ሕዝብ ባልተናነሰ አዕምሯቸውን ምን ያህል እንዳሳጠቡ ይጠቁመናል። ይህችን በአውሮፓውያኑ ሴፕቴምበር 19 ዕለትን እናስታውሳት፤ ፲፱/19 በእኛ የቅዱስ ገብርኤል ዕለት ነው።

በዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ነጋሪነት የዓለም ጤና ድርጅት የኮቪድ ወረርሽኙን ካወጀ ልክ ከ ፱፻፲፩/911 (እንቍጣጣሽ) ቀናት በፊት ነው ንግስቲቷ የሞተችው። ኮሮና ማለት አክሊል ማለት ነው። ልትሞት ቀናት ሲቀራት፤ ይዟት የነበረው ኮቪድ ወረርሽኝ “በጣም አደከመኝ፣ አደቀቀኝ” ስትል ተናግራ ነበር

ባለፈው ሳምንት መስከረም ፬/4፤ ንግሥቲቷ በተሰናበተች ልክ በሳምንቱ፤ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም፤ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ መጨረሻ ተቃርቧል።አሉን።

በትናንትናው እሑድ ዕለት ደግሞ፤ ለንግስቲቷ ቀብር ዛሬ ለንደን የሚገኙት የአሜሪካው ፕሬዚደንት ጆ ባይድን፤ “የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ አብቅቷል።” አሉን!

💭 ጁላይ 27/ሐምሌ ፲፱ | እግዚአብሔር በአቡነ ማትያስ እና በጽዮናውያኑ አትሌቶች በኩል የሚለን ነገር አለ

ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸውጉድ ነው!

🔥 ሮም + ለንደን + በርሊን + ኒውዮርክ + ቶኪዮ + መካ + ዱባይ + ቴህራን + ኢስታንቡል ይወድቃሉ – እየሩሳሌም እንዳደረገችው።

የቃል ኪዳኑ ታቦት ወደ ምሥራቅና ወደ ምዕራብ በሚወስደው መንገድ ላይ ምልክት እያስተላለፈ ነው። ጃፓን፣ ቻይና፣ አውሮፓ፣ አሜሪካ፣ ሩሲያ፣ ዩክሬን፣ ቱርክ፣ ኢራን እና አረቢያ የኢትዮጵያን የፋሽስቱ ኦሮሞ አገዛዝና ክፉውን አብዮት አህመድ አሊን መደገፉን ያቆሙ። አውሬው ለፍርድ መቅረብ ይኖርበታል። ይህ አረመኔ አገዛዝ ከሁለት አመት በታች በሆነ ጊዜ ውስጥ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን የትግራይ ተወላጆችን በጅምላ ጨፍጭፎ በረሃብ ገድሏል።

❖❖❖[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፩፥፳፭፡፳፮]❖❖❖

“በፀሐይና በጨረቃም በከዋክብትም ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም አሕዛብ ከባሕሩና ከሞገዱም ድምፅ የተነሣ እያመነቱ ይጨነቃሉ፤ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም የሚመጣበትን ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ፤ የሰማያት ኃይላት ይናወጣሉና።”

🔥 Rome + London + Berlin + New York + Tokyo + Mecca + Dubai + Tehran + Istanbul will fall – as Jerusalem did.

✞The Ark of The Covenant is Transmitting a signal on a path to the EAST and to the WEST. Japan, China, Europe, America, Russia, Ukraine, Turkey, Iran and Arabia, STOP supporting the fascist Oromo regime of evil Abiy Ahmed Ali in Ethiopia. This brutal regime has massacred and starved to death over a million Ethiopian Chrisians of Tigray in under two years.

❖❖❖[Luke Chapter 21፡25-26]❖❖❖

And there shall be signs in the sun, and in the moon, and in the stars; and upon the earth distress of nations, with perplexity; the sea and the waves roaring; Men’s hearts failing them for fear, and for looking after those things which are coming on the earth: for the powers of heaven shall be shaken.”

💭 Nine million people have been told to evacuate their homes as Japan is battered by one of the worst typhoons the country has ever seen.

The super typhoon Nanmadol has killed two people and injured almost 90.

It hit Japan’s most southerly island, Kyushu, on Sunday morning, and is forecast to pass over the main island of Honshu in the next few days.

Tens of thousands of people spent Sunday night in emergency shelters, and almost 350,000 homes are without power.

Transport and business has been disrupted, and the country is braced for extensive flooding and landslides.

Nanmadol has brought gusts of up to 234km/h (145mph), and some areas were forecast 400mm (16 inches) of rain in 24 hours.

Bullet train services, ferries, and hundreds of flights have been cancelled. Many shops and other businesses have closed, and sandbags have been put in place to protect some properties.

______________

Posted in Ethiopia, Faith, Travel/ጉዞ | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሊባኖስ-አሜሪካዊቷ ክርስቲያን | በትግራይ ሕዝብ ላይ ለተፈጸመው ግፍና ወንጀል ኦሮሞዎች ተጠያቂዎች ናቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 5, 2022

የኢትዮጵያና ተዋሕዶ እምነቷ ቍ.፩ ታሪካዊ ጠላት ፳፯ ጥንታውያን የኢትዮጵያን ነገዶችን ከምድረ ገጽ ያጠፋቸው ኦሮሞ ቢሆንም፤ የኦሮሞን ተንኮልና አረመኔነት ዛሬም ያልተረዳው አሻንጉሊት አማራ ግን ቍ.፩ የኢትዮጵያና ተዋሕዶ አፍራሽ ነው! ቶሎ ካልተመለሱ ሁለቱም እሳት ከሰማይ ይወርድባቸዋል!

በአክሱምማሕበረ ዴጎ  እና በማይካድራ አሰቃቂውን ጭፍጨፋ የፈጸሙት የኦነግ/ብልጽግና ኦሮሞዎች መሆናቸውን የቋንቋ ልሂቃኑ አረጋግጠውታል!

የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ በጽዮናውያን ላይ የዘመተመት አንዱና ዋናው ምክኒያት ተጋሩ ያልተዳቀለ ክርስቲያን ሕዝብ በመሆኑ ነው። ግራኝ ነግሯችኋል፤ መደመርማለቱ ይህን ነው። ሰአራዊቱ የትግራይ ሴቶችን የደፈረውም ለዚህ ነው። በግራኝ ቀዳማዊ ጎንደር የወደቀችው በኦሮሞ የመደቀል ዘመቻ ነው፤ ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት

ዘጠና በመቶ የሚሆኑት የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ፈላጭ ቆራጮች ኦሮሞዎች ናቸው፤ ገዳዮቹ + ሴት ደፋሪዎቹ + ቤተ ክርስቲያን አቃጣዮቹ!

ኦሮሞው ምኒልክ ከመቶ ዓመታት በፊት ተጋሩ ወንድማማቾችን ከፋፍሎ ለዚህ አስከፊ ጊዜ አበቃን፤ አሁን ልጆቹ ደግሞ ትግራይ እና ኤርትራ አንድ እንዳይሆኑ እባባብዊና ፋሺስታዊ በሆነ መንገድ እየታገለ ነው። የቃኤልን ፈለግ የተከተለው አሻንጉሊቱ አማራም ታክሎበታል!

ዛሬ በኢትዮጵያ ላይ የነገሡት በጭራሽ መንገሥ የማይገባቸው ኦሮሞዎች ናቸው። “ወንጀሉን የፈጸሙት እነ ሸኔ፣ እነ ግራኝ አብዮት አህመድ፣ እነ ጃዋር መሀመድ ወዘተ ናቸው፤ ሁሉም ኦሮሞዎች እኮ እንዲህ አይደሉም ሰላማዊ ናቸውቅብርጥሴ” ከእንግዲህ አይሠራም። የዋሖቹን ጽዮናውያንን ለማታለል ለሕዝባቸውና ለማንነታቸው መቆም ሲገባቸው መጤ ለሆኑ ሉሲፈራውያን ርዕዮተ ዓለማት ከሚታገልቱ ከሕወሓት አክቲቪስቶች ጋር ከንቱና በታሪካቸው እንኳን ያልሠራ ሕብረት የፈጠሩት የኦሮሞ አክቲቪስቶች የአዞ እንባቸውን አልፎ አልፎ ብቅ እያሉ ስላነቡ ባጠቃላይ ኦሮሞ ከተጠያቂነት በጭራሽ አያመልጣትም፤ በታሪክም ተመዝግቦ ለወደፊቱ ትውልድ የሚተላለፍ ነው። ምንም ወለም ዘለም የለም፤ በትግራይ ለተፈጸመው ጭፍጨፋና በመሠራት ላይ ላለው ግፍና ወንጀል ቍ.፩ ተጠያቂው ኦሮሞ ነው! አገዛዙ የኦሮሞ ነው! እነዚህን በታሪካችን ዓይተናቸውና ሰምተናቸው የማናውቃቸውን መሰል ግፎች እና ወንጀሎች ማቆም ከፈለጉ ቄሮም በሏቸው ሌሎች በቀን አራት ጊዜ እየተመገቡ ያሉ ኦሮሞዎች በአንድ ቀን ማቆም በቻሉ ነበር፤ ሓቁ ግን በጭራሽ አይፈልጉም። ምክኒያቱም ለወደፊቱ ይቀናቀኑናል የሚሏቸውን ሰሜናውያን ክርስቲያኖችን መጨረስ፣ ከቋንቋ እስከ ሃይማኖትና ቅርስ ያላቸውን ነገር ሁሉ ማውደምና መዝረፍ ይሻሉና ነው። ታሪክ የወደፊቱ መስተዋት ነውና ከዚህ በፊት ስለሠሯቸውን ግፎችና ወንጀሎች ሁሉ፣ ሃያ ሰባት ጥንታውያን የደቡብ ኢትዮጵያ ነገዶችን ከምድረ ገጽ ማጥፋታቸውን በሚገባ እናውቃለን። በዚህ ታሪካዊ ወንጀላቸው ኦሮሞዎች ልክ በአርመናውያንና ግሪክ ክርስቲያን ወገኖቻችን ላይ ላይ አሰቃቂ ጭፍጨፋ እንዳካሄዱት ቱርኮች አይናዘዝም፣ ይቅርታ ለመጠይቅም ሆነ ንስሐ ለመግባት በጭራሽ ፈቃደኛ አይደልም። ቱርኮችና ኦሮሞዎች ቢታደሉ ኖሮ፤ በናዚ ዘመን በአይሁዶች ላይ ግፍ ሠርተው በብዙ ልፋትና ጥረት በንስሐ የተመለሱትን ጀርመኖችን ፈለግ መከተል በቻሉ ነበር። ግን እንደ ሌባው አልታደሉም፤ ሁሌም ስሜታቸው በሚነዳቸው መንገድ ነው ለጥፋት የሚሄዱት። “ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም”[የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥፲]

ስለዚህ “አብዛኛው ኦሮሞ ሰላማዊና አቃፊ ነውቅብርጥሴ” ከእንግዲህ ወዲህ አይሠራም፤ የእነርሱ ሰላማዊነትና አቃፊነት የትግራይን ሕዝብ ከመከራና ስቃይ አላዳነውም። ሰላማዊነታቸውና አቃፊነታቸው ከዋቄዮአላህ ጋር ወደ ሲዖል ይውረድ!

👉 በዚህ ቪዲዮ ይህን አስመልክቶ ጀግናዋ ሊባኖስአሜሪካዊቷ ክርስቲያን እኅታችን ብርጂት ገብርኤል ሁሉንም ነገር በትክክልና በጥሩ መልክ አስቀምጣልናለች፤ ለምሳሌ እንዲህ ስትለን፦

💭 “በታሪክ ውስጥ ስትመለከቱ፤ ሁሉንም የታሪክ ትምህርቶች ስትመለከቱ በዘመነ ናዚ አብዛኞቹ ጀርመኖች ሰላማዊ ነበሩ። በጀርመን የጭፍጨፋ አጀንዳውን የሚነዙት ናዚዎቹ ነበሩ። በዚህም ሳቢያ ፷/60 ሚሊየን ሰዎች ሞተዋል፤ ወደ ፲፬/14 ሚሊዮን የሚጠጉት በማጎሪያ ካምፖች ውስጥ ነው ያለቁት፤ ስድስት ሚሊዮን የሚሆኑት አይሁዶች ነበሩ ሰላማዊው አብላጫዎቹ ኢምንት ነበሩ፤ ጭፍጨፋውን አላቆሙትምና።”

ሙስሊም አሜሪካዊቷ ሳባ አህመድ፦

ሰላም! ስሜ ሳባ አህመድ ይባላል፤ በአሜሪካን ዩኒቨርሲቲ የሕግ ተማሪ ነኝ፤ ቀላል ያልሆነ ጥያቄ ልጠይቅ መጥቻለሁ፣ እርሱም፤ በመላው ዓለም 1.8 ቢሊዮን ሙስሊሞች አሉ። ሲደመር ስምንት ሚሊዮን ሙስሊም አሜሪካውያን የእስልምና እምነት ተከታዮች በዚህች አገር አለን፤ ግን እዚህ ሲወከሉ አላያቸውም።

የኔ ጥያቄ ግን እንዴት እንታገል የሚለው ነው። የርዕዮተ ዓለም ጦርነትን እንዴት በመሳሪያ ማሸነፍ ይቻላል? ይህንን የጂሃዲስቶች ርዕዮተ ዓለም ጦርነትን እንዴትመዋጋት ይቻላል? የተነጋገራችሁበት ጉዳይ ርዕዮተ ዓለማዊ ነውና። በርዕዮተ ዓለም ደረጃ ካልታገላችሁት እንዴት ይህን ነገር ማሸነፍ ትችላላችሁ?

ሊባኖስአሜሪካዊቷ ክርስቲያን ብርጂት ገብርኤል፦

ግሩም ጥያቄ! እዚህ በመገኘትሽ በጣም ደስ ብሎኛል፤ ምክንያቱም በያዝነው ርዕስ ዙሪያ መልስ እንድንሰጥ እድል ስለሚሰጠን ነው። እኛ የምንቃወመው ሙስሊሞችን ሳይሆን ሙስሊሞች በህዝባችን ላይ የሚፈጽሙትን ጥቃት ነው፤ እስልምና ጦርነት ከፍቶብናል። እዚህ የተገኘነው ሙስሊሞች ምን ያህል ርቀት ላይ እንደሄዱ ለመወያየት እንችል ዘንድ ነው። ስለ አብዛኛው ሙስሊም “ስላማዊነት” ጉዳይ እኛ አይደለንም ያወሳነው፤ አንቺ እንጂ፤ ካነሳሽው አይቀር በዚህ መልክ በማብራራት እንድመልስ ፍቀጅልኝ ዛሬ በዓለም ላይ 1.2 ቢሊዮን ሙስሊሞች አሉ፤ በእርግጥ ሁሉም ሙስሊሞች አክራሪ አይደሉም፤ አብዛኞቹ ሰላማዊ ሰዎች ናቸው።

በሁሉም የስለላ አገልግሎቶች መረጃ መሠረት በዓለም ዙሪያ ከ15% እስከ 25% ድረስ አክራሪዎች ሊሆኑ እንደሚችሉ ይገምታሉ፤ ይህም 75% የሚሆኑት የተቀሩትን አብዛኞቹን ሰላማዊ ያደርጋቸዋል፤ ሆኖም ግን ከ15% እስከ 25% የሚሆኑትን ስንበለከት፤ ከዓለም ሙስሊም ሕዝብ በመቶኛ ከ 180 ሚሊዮን እስከ 300 ሚሊየን ሙስሊሞች ለምዕራባውያኑ ስልጣኔ ውድመት ይሠራሉ ማለት ነው፤ ይህም የዩናይትድ ስቴትስን ነዋሪዎች ያህል ብዛት ያለው ቁጥር ነው።

ስለዚህ “ለምን ከ15 እስከ 25 በመቶ ስለሚሆኑት አክራሪዎቹ መጨነቅ አለብን?” ለሚለው ጥያቄ መልሱም፤ የነሱ አክራሪነት ሰላም ሰልነሳን ነው የሚለው ይሆናል። የሚገድሉትና የሚጨፈጭፉት አክራሪ ሙስሊሞ ስለሆኑ ነው።

💭 በታሪክ ውስጥ ስትመለከቱ፤ ሁሉንም የታሪክ ትምህርቶች ስትመለከቱ በዘመነ ናዚ አብዛኞቹ ጀርመኖች ሰላማዊ ነበሩ።

☆ በጀርመን የጭፍጨፋ አጀንዳውን የሚነዙት ናዚዎቹ ነበሩ። በዚህም ሳቢያ 60 ሚሊየን ሰዎች ሞተዋል፤ ወደ 14 ሚሊዮን የሚጠጉት በማጎሪያ ካምፖች ውስጥ ነው ያለቁት፤ ስድስት ሚሊዮን የሚሆኑት አይሁዶች ነበሩ። ሰላማዊው አብላጫዎቹ ኢምንት ነበሩ፤ ጭፍጨፋውን አላቆሙትም።

☆ አብዛኞቹን ሩሲያውያን ስትመለከቱ፤ ሩሲያውያንም ሰላማዊ ነበሩ፤ ግን ሃያ ሚሊዮን ሰዎችን መግደል ችለዋል። ሰላማዊው አብላጫዎቹ ኢምንት ነበሩ፤ ጭፍጨፋውን አላቆሙትም።

☆ ለምሳሌ ቻይናን ስትመለከቱ፤ ቻይናውያን ሰላማዊ ነበሩ፤ ግን ቻይናውያን 70 ሚሊዮን ሰዎችን መግደል ችለዋል። አብዛኞቹ ሰላማዊ ሰዎች ነበሩ ግን ኢምንት ነበሩ፤ ጭፍጨፋውን አላቆሙትም።

☆ ጃፓንን ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በፊት ስትመለከቱ ጃፓናውያን ሰላማዊ ነበሩ፤ ግን ጃፓን ወደ ደቡባዊ ምሥራቅ እስያ አቋርጣ በመሄድ 12 ሚሊዮን ሰዎችን በብዛት ገድላለች። አብዛኛዎቹን በሜንጫ እና በአካፋ። ሰላማዊው አብላጫዎቹ ኢምንት ነበሩ፤ ጭፍጨፋውን አላቆሙትም።

☆ በመስከረም 11ዱ ጥቃት ወቅት በዩናይትድ ስቴትስ የሚኖሩ 2.3 ሚሊየን ነበሩ።

19 ጠላፊዎች 19 አክራሪዎችን ብቻ ነበር የወሰደው አሜሪካን ለማንበርከክ። እነዚህ ጥቂቶቹ ነበሩ በየዓለም ንግድ ማእከልና ፔንታጎን ጥቃት አድርሰው ወደ 3,000 የሚጠጉ አሜሪካውያንን ለመግደል በቅተዋል። ስለ ጨዋ እና ሰላማዊ ሙስሊሞች ስናወራ አንቺ እንደ አንድ ብቸኛ የአሜሪካ ሙስሊሞች ተወካይ እዚህ መገኘትሽ ደስ ብሎኛል፤ ነገር ግን ሌሎቹ “ሰላማዊ” ሙስሊሞች የት አሉ? ለምንስ ድምጻቸውን አያሰሙም?

ሰላማዊው የሆኑት አብዛኞቹ ሙስሊሞች ኢምንት ናቸው፤ ሽብሩንና ጭፍጨፋውን አላቆሙትም። የፖለቲካ ትክክለኛነትን (ይሉኝታን) ወስደን ወደ ቆሻሻ መጣያ የምንጥልበት ጊዜ አሁን ነው።

_______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

テレ東 /TV Tokyo | እልቂትና ወሲባዊ ጥቃት በሰሜን ኢትዮጵያ፤ በጭራሽ የማያልቅ ወታደራዊ ፍጥጫ፤ አሁን ምን እየሆነ ነው?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 13, 2021

በጃፓኑ “テレ東 / ቲቪ ቶኪዮ” ቻኔል በሦስት ቀናት ውስጥ ብቻ ሶስት መቶ ሃምሳ ሺህ ጊዜ ክሊክ ተደርጓል፤ አንድ ሺህ አምስት መቶ አስተያየቶች ተሰጥተዋል። አስተያየቶቹን አንብበን “ኢትዮጵያዊ ነን” የሚሉት ከንቱዎች በትግራይ ሕዝብ ላይ ከያዙት አቋም ጋር እናነጻጽረው። አዎ! ከትግራይ ሕዝብ ጋር ጥቁር ለብሰው በማልቀስ ጥላቻን እንደማያውቁ፣ ፍቅር እንዳላቸው፣ በመንፈስ ቅዱስ እንደተሞሉና ፈሪሃ እግዚአብሔር እንዳላቸው በተግባር በማሳየት ፈንታ ተልካሻ በሆነ መንገድ እራሳቸውን ጻድቅ ለማድረግ ህብረት ፈጥረው የተዋሕዶ ትግራዋይን ለሚጨፈጭፉት አህዛብ “እንኳን ለረመዳን አደረሳችሁ!” ለማለት ሲሽቀዳደሙ ይታያሉ። ካህን ከተባሉት እስከ ምዕመኑ ሁሉም ፀረ-አክሱም ጽዮን ግብዞች ዛሬ “ፈሪሳውያን አህዛብ ናቸው” የምለው በምክኒያት ነው። ክርስቲያን የሆነ ሰው ለክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ ለመሀመዳውያን እንኳን ለረመዳን ወይም ለኢድ አልፈጥር ወዘተ አደረሳችሁ!” በጭራሽ ማለት የለበትም፤ “ወደ ሲዖል ልትገቡ ስለሆነ እንኳን ደስ አላችሁ!”። ማለት ነው። የምትወዷቸው ከሆነ ከእስልምና ድቅድቅ ጨለማ ወጥተው በክርስቶስ ብርሃን እንዲድኑ እርዷቸው።

💭 የተመረጡት የጃፓናውያኑ አስተያየቶች እነሆ፦

👉 ይህንን ሳይ ሰውነቴም ይጎዳል ሥቃይም አለው፡፡ የተጎጂው ሥቃይ ፣ ሰቆቃ እና ተስፋ መቁረጥ የማይታሰብ ነው።

👉 ያች ወላጆቿ የተገደሉባት ሕፃን ልጅ ወደፊት እንዴት ትኖራለች??? በእውነት ጨካኞች ናቸው!

👉 እንዴት ያለ ገሀነም ነው ፣ እነዚህ ወጣቶች እንደሚሞቱ ስለሚያውቁ የተረጋጉ ናቸው … ያሳዝናል. በዓለም ላይ ተስፋ የለኝም።

👉 እንደዚህ አይነት ጭካኔ አያለሁ ብዬ አስቤ አላውቅም፡፡ ሰው ነኝ ብዬ ማሰብ አልፈልግም፡፡

ሰዎች በጣም ክፉዎች እና ሰይጣናዊ ሊሆኑ ይችላሉ። አይ የሰው ልጅ ነው አይደል?

👉 ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሀገሪቱ ሰራዊት አባላት ሰላማዊ ሰዎችን እየገደሉ ነው የሚሉ ዘገባዎች እየጨመሩ መጥተዋል።

👉 እባክህ ክፋት የሚጠፋበት ዓለም አድርግልን 🙏

👉 ይህ የአገር ጉዳይ ብቻ አይደለም፡፡ ከተባበሩት መንግስታት ጀምሮ በዓለም አቀፍ ደረጃ መፈታት አለበት፡፡ ያሳዝናል።

👉 ይህንን የዘገበው ቲቪ ቶኪዮ ብቻ ነው ፡፡ ማመስገን እባክዎን ጠቃሚ መረጃ መስጠቱን ይቀጥሉ ፡፡

👉 የጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይን የኖቤል የሰላም ሽልማት ይሰርዙ ፡፡ ሰላማዊ አይደለም ፡፡

👉 የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊ ፖለቲከኞች በጥቂት ዓመታት ውስጥ ተቃራኒውን ማድረግ እንዳለባቸውም ደንብ ነው?

👉 የኖቤል የሰላም ሽልማት በእውነቱ ዋጋ የለውም …

👉 የዓለም ፍትህ ፍ / ቤት እና የዓለም ፖሊስ ኤጄንሲ በተቻለ ፍጥነት ጠቅላይ ሚንስትሩን እንደሚያሰረው ተስፋ አደርጋለሁ፡፡

👉 እንዲህ ዓይነቱን ጭካኔ የተሞላበት እውነታ ስመለከት ከኦሎምፒክ የራቀ እንደሆነ ተሰማኝ ፡፡

👉 እነዚህን እውነታዎች በትክክል እና በግልጽ ለዓለም ማሳወቅ ጉዳይ ይመስለኛል ፡፡ ዓለም በጥላቻ የተሞላ ነው ፡፡ ጠንካሮች ካልሆንን የምንፀዳው በጎሳ ብቻ ነው ፡፡

👉 ህዝብን ይከላከላሉ ተብሎ የታጠቀው ኃይል ህዝቡን ቢያርድ አደገኛ ነው፡፡

👉 የነርሷ ታሪክ ፣ በጣም አሳዛኝ ነው ጨካኝ ተግባር፤ እንዲህ ዓይነቱን ትዕዛዝ መጠበቅ የማይችሉ የሰው ልጆች ባሉበት አገር የፌዴራል ሥርዓቱ መጥፎ ነው።

👉 ይህን ሲታዩ ሕይወታችሁ አሁን ምን ያህል ጥሩ እንደሆነ ትገነዘባላችሁ።

👉 ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ማጥናት አልወድም እና እረፍት የለኝም ፣ ግን ከነዚህ ሰዎች ጋር ሲወዳደር በጣም ተባርኬያለሁ እናም በማጥናት ህመም ደስ ብሎኛል ብዬ አስባለሁ።

👉 ግጭትን የሚያቀጣጥል እና መሳሪያ የሚሸጥ ሀገር የት እንደሚገኝ ሁሉም ማወቅ አለበት!

👉 በዓለም ላይ የበለጠ ማክሮ እና ማይክሮ የሚከሰተውን ዓለም አቀፍ ዜና ማስተናገድ መቻላችሁ በጣም የሚደነቅ ነው።

👉 በምዕራቡ ዓለም ያሉ ሰዎች በአፍሪካ ውስጥ እንደዚህ ያለ አሰቃቂ ነገር መከሰቱ ያልተለመደ ነገር ነው ብለው ያስባሉ ፣ አይደል? የተገደሉት ሰዎች ከእኛ የማይለዩ ናቸው፡፡

👉 ይህ የሚረብሽ ሁኔታ ነው። ኢትዮጵያ ከወዲሁ ሁለተኛው ሩዋንዳ እየሆነች ነው፡፡ .. ..

_____________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ዋ! ትከተቡና | ኮቤን ለዲያብሎስ እንደገበሩት ኢትዮጵያንም ለክርስቶስ ተቃዋሚው እያዘጋጇት ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 24, 2020

የሉሲፈራውያኑ ሤራ፦

በትናንትናው ዕለት የዓለም ቍጥር ፩ ቴኒስ ተጫዋቹ ሰርቢያዊ ኮከብ “ኖቫክ ጆኮቪች” / Novak Djokovicበኮሮና ተይዟል” ተባለ። ኖቫክ ጆኮቪች አጥባቂ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን እና ፀረክትባት አቋም ያለው ግለሰብ ነው። ፀረክትባት / Anti-Vaxxer = No Vaccine.

👉 አሁን ወደ ስሙ ስንሄድ፦ Novak = NoVax – Djokovic = DjoCovid NoVax Djokovid (ኖ ቫክስ ጆኮቪድ)

ዋውው!

በድጋሚ የቀረበ

[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፬፥፯፡፰]

ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣልና፥ ራብም ቸነፈርም የምድርም መናወጥ በልዩ ልዩ ስፍራ ይሆናል፤ እነዚህም ሁሉ የምጥ ጣር መጀመሪያ ናቸው።”

/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ገና እንደተመረጡ /ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን የአለም ጤና ድርጅት ሃላፊ አርገው መሾማቸው በተለይ በኢትዮጵያውያን ላይ ያዘጋጁት ተንኮል ስላለ ነው።” ማለቴ ያለምክኒያት አይደለም።

ዲያብሎስ እላይ ከፍ አድርጎ ያወጣህና አሽቀንጥሮ ወደ ታች ይወረውርሃል። ታዋቂ፣ ዝነኛ፣ ሃብታም፣ ተሸላሚ ያደርግህና ጊዜህ ሲደርስ የለመደውን የደም ግብሩን “አምጣ!” ብሎ ይደፋሃል።

፳፬ /24 ቁጥር ያረፈበትን ማልያ ለብሶ ሲጫወት የነበረው ዝነኛው ጥቁር አሜሪካዊ የቅርጫት ኳስ ተጫዋች ኮቤ ብራያንት እና ሴት ልጁ ከወር በፊት ልክ በዚህ ዕለት በፈረንጆቹ 01/26/2020 .ም በሄሊኮፕተር አደጋ ተከስክሰው ለሉሲፈር ኢሉሚናቲዎች ተሰውተዋል።

አሁንማ የሚደብቁት ነገር የለም፤ ሃሳባቸውንና ዕቅዳቸውን በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መልክ፣ ወደውም ሆነ ሳይወዱም፣ አውቀውም ሆነ ሳያውቁም ሁሉንም ነገር በቅደም ተከተሉ እያሳዩን ነው።

+++ “ትንቢት?”+++

👉 ከአራት ዓመታት በፊት፡ እ..አ በ 2016 .ም ላይ ኮቤ ብራያንት በሄሊኮፕተር ሲከሰከስ የሚያሳይ የካርቱን ፊልም “ኮሜዲ ሲንትራል” በተሰኘው የቴሌቪዥን ጣቢያ እንዲተላለፍ ተደረገ።

👉 ... ጃንዋሪ 25 / 2020 ላይ ኮቤ ተከስክሶ ሊሞት አንድ ቀን ሲቀረው ሌቦርን ጀምስ የተሰኘው የሎስ ኤንገልስ ሌከርስ የቅርጫት ኳስ ኮከብ የኮቤ ብራያንትን የቅርጫት ኳስ ሬከርድ ሰበረው።

👉 በበነገታው እ..አ ጃንዋሪ 26 / 2020 .ም ላይ ዝነኛው የቅርጫት ኳስ ተጨዋች ኮቤ ብርያንት፣ ሴት ልጁና ሌሎች ስምንት ሰዎችን ጨምሮ በካሊፎርኒያ ሄሊኮፕተር አደጋ ህይወታቸው አለፈ።

👉 ኮቤና ልጁ በሞቱበት በዚሁ ዕለት ቻይና በተቀሰቀሰው ኮሮና ቫይረስ 41 ሰዎች መሞታችውና 1300 ሰዎች መታመማቸው ታወቀ። በዚሁ ዕለት ኮቤ 41 ዓመቱ ልጁም የ13 ዓመት ልጃገረድ ነበሩ።

👉 በቺካጎ ከተማ በተካሄደውና ለኮቤ መታሰቢያ እንዲሆን የተደረገው የሁሉምኮከብ የቅርጫት ኳስ ጨዋታ ላይ ድጋፍ ሰጭ /ስፖንሰር የነበረው ኩባንያ የሜክሲኮው ቢራ አምራች “ኮሮና / Corona ነበር”

👉 በዚሁ ሰሞን የኮሮና ቢራ ምናልባት ከቫይረሱ ጋር ይገናኝ ይሆናል በሚል ፍራቻ ብዙ ሰዎች ጉግል ላይ የኮሮና ቢራ ቫይረስ” የሚለውን ቃል ይፈልጋሉ።

👉 ኮቤ ብራያንት እና ልጁ CORONA del mar / ኮሮና ዴል ማር በሚባለው የካሊፎርኒያ መንደር ተቀበሩ።

👉 ኮቪድ / Covid በዕብራይስጥ ቁንቋ ኮቤ/KOBE ይባላል

Covid = Corona Virus / ኰሮና ቫይረስ

በጉግል አስተርጓሚ Covidን ወደ ዕብራይስጥ ተርጉሙትና ወደ እንግሊዝኛው መልሱት።

👉 ሌላው፦ ኮቤ ብራያንት ሊከሰከስ አስር ቀን ሲቀረው በ ኮቤ (ጃፓን) በ እ..አ በጃንውሪ 16/17 /1995 .ም ኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቶ 7ሺ ሰዎች ሞቱ። ባለፈው ወር በ 01.16/17.20 ላይ 25ኛው ዓመት(ኢዮቤልዮ)ታስቦ ውሎ ነበር።

ባለፈው ዓመት በዚሁ በሎስ ኤንጀልስ የተገደለውና የሀበሻ ዝርያ የነበረበት ራፐር “Nipsey Hussle / ኒፕሲ ሃስል”ም እንዲሁ ለዲያብሎስ የደም ግብር እንዲከፍል ነበር የተደረገው። በተለይ አንድ ኢትዮጵያዊ ከገደለው ሌላው ራፐር “Snoop Dog/ ስኑፕ ዶግ” እና በዘጠናዎቹ አጋማሽ ላይ ከተገደለው ከሌላው ራፐር “Tupac Shakur/ቱፓክ ሻኩር“ ጋር በመንፈስ የተያያዘ አስገራሚ ጉዳይ ነው። 51.5% የሂፕ ሆፕ ሙዚቀኞች በግድያ ነው ህይወታቸው የምታለፈው። በሌላ ጊዜ እመለስበታለሁ።

_____________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Health, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኢትዮጵያውያን በዱባይ ለ40 ቀናት ታግተዋል ፥ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግን ጃፓናውያንና አሜሪካውያንን ያመላልሳል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 22, 2020

እስኪ ይታየን፤ ኢትዮጵያውያን በሃገራቸው ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ይገደላሉ፣ ከቤታቸው ይፈናቀላሉ፣ ይሰደዳሉ ፥ በውጭ ሃገር ደግሞ በየአውሮፕላን ማረፊያው እየተጉላሉ የድርሱልን ጪኸት ያሰማሉ ፥ በሌላ በኩል ግን አብዮት አህመድ ለአረቦች፣ ለጃፓናውያንና ለአሜሪካውያን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላኖችን በፍጥነት ከች ያደርግላቸዋል።

ላለፉት ሁለት ዓመታት ይህን ያህል እየቀለደብህ ያለውን ይህን ህገወጥ የወሮበሎች ስብስብ መንግስት የምትታገስ ደካማ ትውልድ አንቀላፋ፣ ገና ሌላ ጉድ ይጠብቀሃል። ደግሞ ትግሬ ስለሆነ በአቶ ተወልደ አሳብ፤ አቶ ተውለደ ገብረ ማርያም ይህን አውቆ ከሃላፊነቱ አስቀድሞ በፈቃዱ መውረድ ነበረበት። ሤራው ሆን ተብሎ የተጠነሰሰ ነው። በኢትዮጵያ አየር መንገድ እየታየ ላለው እራስን የመግደል አካሄድና ጥልቅ ውርደት ሙሉ ሃላፊነቱን የሚወስደው ግራኝ አህመድ አሊ ነው። ዛሬ የኢትዮጵያ አየር መንገድ CEO አብዮት አህመድ አሊ ነው። በዚህ ባልተለመደ የወረርሽኝ ዘመን በረራዎቹን መፍቀድና መላክ ፣ ማቆምና ማገድ የሚችለው እሱ ብቻ ነው። ከጃፓን እና አሜሪካ ፖለቲከኞች ጋር የሚያደርገው የስልክ ልውውጥም ለዚህ በቂ ማስረጃ ነው።

___________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጉድ ነው! | ኮቤን ለዲያብሎስ እንደገበሩት ዓለምን በኮሮና ቫይረስ በኩል ለክርስቶስ ተቃዋሚው እያዘጋጇት ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 26, 2020

[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፬፥፯፡፰]

ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣልና፥ ራብም ቸነፈርም የምድርም መናወጥ በልዩ ልዩ ስፍራ ይሆናል፤ እነዚህም ሁሉ የምጥ ጣር መጀመሪያ ናቸው።”

ለበጎ ነገር ያድርገውና ዶ/ር አድሃኖም ገና እንደተመረጡ /ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን የአለም ጤና ድርጅት ሃላፊ አርገው መሾማቸው በተለይ በኢትዮጵያውያን ላይ ያዘጋጁት ተንኮል ስላለ ነው።” ማለቴ ያለምክኒያት አይደለም።

ዲያብሎስ እላይ ከፍ አድርጎ ያወጣህና አሽቀንጥሮ ወደ ታች ይወረውርሃል። ታዋቂ፣ ዝነኛ፣ ሃብታም፣ ተሸላሚ ያደርግህና ጊዜህ ሲደርስ የለመደውን የደም ግብሩን “አምጣ!” ብሎ ይደፋሃል።

፳፬ /24 ቁጥር ያረፈበትን ማልያ ለብሶ ሲጫወት የነበረው ዝነኛው ጥቁር አሜሪካዊ የቅርጫት ኳስ ተጫዋች ኮቤ ብራያንት እና ሴት ልጁ ከወር በፊት ልክ በዚህ ዕለት በፈረንጆቹ 01/26/2020 . በሄሊኮፕተር አደጋ ተከስክሰው ለሉሲፈር ኢሉሚናቲዎች ተሰውተዋል

አሁንማ የሚደብቁት ነገር የለም፤ ሃሳባቸውንና ዕቅዳቸውን በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መልክ፣ ወደውም ሆነ ሳይወዱም፣ አውቀውም ሆነ ሳያውቁም ሁሉንም ነገር በቅደም ተከተሉ እያሳዩን ነው።

ትንቢት?

👉 ከአራት ዓመታት በፊት፡ እ..አ በ 2016 .ም ላይ ኮቤ ብራያንት በሄሊኮፕተር ሲከሰከስ የሚያሳይ የካርቱን ፊልም “ኮሜዲ ሲንትራል” በተሰኘው የቴሌቪዥን ጣቢያ እንዲተላለፍ ተደረገ።

👉 ... ጃንዋሪ 25 / 2020 ላይ ኮቤ ተከስክሶ ሊሞት አንድ ቀን ሲቀረው ሌቦርን ጀምስ የተሰኘው የሎስ ኤንገልስ ሌከርስ የቅርጫት ኳስ ኮከብ የኮቤ ብራያንትን የቅርጫት ኳስ ሬከርድ ሰበረው።

👉 በበነገታው እ..አ ጃንዋሪ 26 / 2020 .ም ላይ ዝነኛው የቅርጫት ኳስ ተጨዋች ኮቤ ብርያንት፣ ሴት ልጁና ሌሎች ስምንት ሰዎችን ጨምሮ በካሊፎርኒያ ሄሊኮፕተር አደጋ ህይወታቸው አለፈ።

👉 ኮቤና ልጁ በሞቱበት በዚሁ ዕለት ቻይና በተቀሰቀሰው ኮሮና ቫይረስ 41 ሰዎች መሞታችውና 1300 ሰዎች

መታመማቸው ታወቀ። በዚሁ ዕለት ኮቤ 41 ዓመቱ ልጁም የ13 ዓመት ልጃገረድ ነበሩ።

👉 ባለፈው ሳምንት በቺካጎ ከተማ በተካሄደውና ለኮቤ መታሰቢያ እንዲሆን የተደረገው የሁሉምኮከብ የቅርጫት ኳስ ጨዋታ ላይ ድጋፍ ሰጭ /ስፖንሰር የነበረው ኩባንያ የሜክሲኮው ቢራ አምራች “ኮሮና / Corona ነበር”

👉 በዚሁ ሰሞን የኮሮና ቢራ ምናልባት ከቫይረሱ ጋር ይገናኝ ይሆናል በሚል ፍራቻ ብዙ ሰዎች ጉግል ላይ

ኮሮና ቢራ ቫይረስ” የሚለውን ቃል ይፈልጋሉ።

👉 ባለፈው ሳምንት ላይ ኮቤ ብራያንት እና ልጁ CORONA del mar / ኮሮና ዴል ማር በሚባለው የካሊፎርኒያ መንደር ተቀበሩ።

👉 ሌላው፦ ኮቤ ብራያንት ሊከሰከስ አስር ቀን ሲቀረው በ ኮቤ (ጃፓን) በ እ..አ በጃንውሪ 16/17 /1995 .ም ኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቶ 7ሺ ሰዎች ሞቱ። ባለፈው ወር በ 01.16/17.20 ላይ 25ኛው ዓመት(ኢዮቤልዮ)ታስቦ ውሎ ነበር።

ባለፈው ዓመት በዚሁ በሎስ ኤንጀልስ የተገደለውና የሀበሻ ዝርያ የነበረበት ራፐር “Nipsey Hussle / ኒፕሲ ሃስል”ም እንዲሁ ለዲያብሎስ የደም ግብር እንዲከፍል ነበር የተደረገው። በተለይ አንድ ኢትዮጵያዊ ከገደለው ሌላው ራፐር “Snoop Dog/ ስኑፕ ዶግ” እና በዘጠናዎቹ አጋማሽ ላይ ከተገደለው ከሌላው ራፐር “Tupac Shakur/ቱፓክ ሻኩር“ ጋር በመንፈስ የተያያዘ አስገራሚ ጉዳይ ነው። 51.5% የሂፕ ሆፕ ሙዚቀኞች በግድያ ነው ህይወታቸው የምታለፈው። በሌላ ጊዜ እመለስበታለሁ።

____________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Health | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ዘመነ ዘረኝነት | ጥቁሯን ጃፓናዊት የዓለም ፩ኛ ቴኒስ ስፖርተኛ ነጭ አደረጓት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 4, 2019

የዓለማችን ቁጥር ፩ የሜዳ ቴኒስ ተጫዋቿ፤ ናኦሚ ኦሳካ የዘንድሮውን የአውስትራሊያ ክፍት ውድድር (ከአራቱ አንጋፋ የቴኒስ ውድድሮች፥ ማለትም፤ ከፈረንሳይ፣ ከእንግሊዝ፣ እና አሜሪካ ክፍት ውድድሮች ጋር አብሮ ይደመራል)ዋንጫ በመውሰድ ከነገሠች በኋላ፡ ጃፓናዊው የፓስታ አምራች ድርጅት በሠራው ማስታወቂያ ላይ ፈረንጅ ሆና እንድትታይ አድርጓታል። ይህ ቅሌታማ ማስታወቂያ ብዙዎችን ስላስቆጣ አሁን ተነስቷል።

ናኦሚ ኦሳካ ከጃፓናዊት እናቷ እና ከሃይቲያዊ አባቷ በጃፓን ተወልዳ በኒው ዮርክ አድጋለች። ባጭር ጊዜ ውስጥ በጃፓኖች ዘንድ ተወዳጅነት ያተረፈችው ናኦሚ የጃፓን እና የአሜሪካ ዜግነቶች አላት።

የቆዳዋ መጥቆር ግን አናዳንድ በዘረኝነት ጋኔን የተለከፉትን ይከነክናቸዋል። ዓይነአፋርነቷ እና ትህትናዋ እንደ ኢትዮጵያውያን ነው፤ ደስ ይላል። ይህች የግብዘኞች ዓለም ግን ቆዳቸው ጥቁር በሆኑ ሰዎች ላይ ከፍተኛ ጥላቻ አላት፤ ንጉሥ/ንግሥት ሲኮን መከራ፥ ለማኝ ሲኮን መከራ

____________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infotainment | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: