Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ጃዳ ፒንኬት ስሚዝ’

ሉሲፈራውያኑ ወደ ኢትዮጵያ ለተንኮል የላኳት የዊል ስሚዝ ሚስት፡ “ብልቴን አሳደስኩ” በማለቷ ተዋረደች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 26, 2018

ትናንት ቢዮንሴ ዛሬ ጄዳ

የሜዲያው፣ የፊልምና ሙዚቃ ኢንዱስትሪው፡ እንኳን ለጥቁር፡ ለነጩም ያለ ምንም መስዋእት የኮከብነትን ማዕረግ አይሰጥም፤ ሉሲፈራውያኑ ያዘጋጁትን ሥራ ለመሥራት ፈቃደጆች ሲሆኑ ብቻ ነው፤ ነፍስ ተሽጦ ነው።

ከ፮ ዓመታት በፊት በሉሲፈራውያኑ ተልከው ወደ ኢትዮጵያ ተጉዘው የነበሩት ታዋቂ ጥቁር አርቲሶች፤ ዊል ስሚዝና ባለቤቱ ጄዳ ፒንኬት ስሚዝ የተሰጣቸው የቤት ሥራ ደግሞ፤ በውሃችን ላይ ነው፤ በፈዋሹ ፀበላችን እና እደሜ አርዛሚ በሆነው ውሃችን ላይ። “ንጹህ ውሃ እናጠጣቸው” በሚል የማታለያና ማጭበርበሪያ ዘመቻ።

እነዚህ ሁለት አርቲስቶች እየተዋረዱና እራሳቸውንም በማወረድ ላይ ናቸው፤ ዊል ስሚዝ ለዓለም ዋንጫ የደረሰው ዘፈን ታዋቂነት ሊያገኝለት አልቻለም፣ ባለቤቱ ጄዳ የምላስ ጂምናስቲክ እየሰራች ትቀላብዳለች፣ ሴት ልጃቸው “ዊሎው” ደግሞ እራሷን ለመግደል ሙከራ አድርጋለች። አቤት ጉዳቸው!

46 አመቷ የዊል ስሚዝ ሚስትና የሁለት ልጆቹ እናት የሆነቸው ጄብልትን ማደሺያና ወጣት ማድረጊያ ጥገና ካደረግኩ በኋላ፤ የሴት ብልቴ ልክ እንደ 16 ዓመት ልጃገረድ ሆኗል” ትላለች።

ጄዳ ምን ያህል “እንደሰለጠነች” እና “ነፃ” እንደሆነች ለመግለጽ የሚከተለውን ዲያብሎሳዊ ቅሌታ አካፍላናለች፦

ሴት ቅድመ አያቴ ገና በ9 ዓመቴ እራሴን በራሴ እንዳረካ አስተምራኝ ነበር፤ ምክኒያቱም እርካታው በሌላ ሰው፣ በወንድ እጅ ሳይሆን ከራሴ በመምጣቱ ነው፤ ዬይይይ!”

አቤት ቅሌት!

ምናልባት እራሷንና ፕሮግራሟን ለማስተዋወቅና በይበልጥ ዝነኛ ለመሆን ይሆናል ይህን ቅሌታማ ነገር የምትናገረው፤ ነገር ግን 90% የሚሆነው አንባቢና አድማጭ በአነጋገሯ ሁሉ በጣም ተጠይፏል። እስኪ ይታየን ልጇ እራሷን ለመግደል እየሞከረች እንኳን፡ መለስ ብላ፡ “ለምን ይሆን? ምን ብናደርግ ነው?“ ብላ በመጠየቅ እራሷን ለመርመር አልሞከረችም፤ እንዲያውም በፈርዖናዊ ግትርነት፡ በቁስል ላይ ቁስል፣ በሃጢአት ላይ ሃጢአት ትጨምራለች፤ ያውም መዳኛ ፈውሱን፤ ጠበሉን ኢትዮጵያ ሄዳ ለማየት ከበቃች በኋላ።

ጥቁር” የተባለው ሰው፡ ከፈረንጁ በላይ ፈረንጅ ለመሆን ሲሞክር ማየት በጣም ያስጠላል። ሰብ ዓዊነታቸውን የሸጡ ከንቱዎች!

ቢዮንሴ፥ ጄዳ፣ ያደን፣ ዊሎው፣ ሞኢሻ፣ ብሉ አይቪ” ወዘተ. ስሞቻቸው ሁሉ ልክ እንደ ጣዖት አምላኪዎቹ ሁላ ዲያብሎሳዊ ቃና ያላቸው ናቸው

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infotainment | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: