Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • April 2023
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ጃዋር መሀመድ’

ፀረ-ጽዮን ሰንሰለት፤ 👉 ኦባማ + አፈወርቂ + ደብረ ጽዮን + አብዮት አህመድ + ፋርማጆ + ጃዋር + ሙስጠፌ + ኢልሃን ኦማር + ኳታር + ሚነሶታ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 5, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 😇 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

😈 የጂሃድ ባቡር The Jihad Train 😈

ቴዲ ፀጋዬ ሙስጠፌ የተባለውን መሀመዳዊ ግብረሰዶማዊ አስመልክቶ ግሩም አድርጎ ጠቆም እንዳደረገን፤ ሁሉም ነገር የሚሸከረከረው በሃይማኖት/እምነት ዙሪያ ነው። ዓላማቸው፤ ጽዮን ማርያም/አክሱም ጽዮን እንደሆነች እኛ በአቅማችን ለሃያ ዓመታት ስንወተውት ስናስጠነቅቅ ቆይተናል። ይህን አስመልክቶ ረዘም ያለ ደብዳቤ ለጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ልከን ነበር። ጥቆማውንም ተቀብለውት ስለነበር ኢትዮጵያ ከቱርክና ከአረቦች ጋር ያላትን ግኑኝነት ማላላት ጀምራ ነበር። ያኔ ኢትዮጵያ ትክክለኛ የሆን እርምጃ በመውሰድ ከኳታር ጋር ያላትን የዲፕሎማሲ ግኑኝነት ማቋረጧንና አልጀዚራየተሰኘው የዋሐቢእስልምና ጂሃድ ቱልቱላ ከአዲስ አበባ መባረሩንም እናስታውሳለን። ለዚህም ነው ኤዶማውያኑ ም ዕራባውያንና ምስራቃውያኑ እስማኤላውያን አዲስ አበባ ላይ ተቀምጠው ኢትዮጵያን ይመሩ ዘንድ ሰሜናውያን እየተዋጓቸው ያሉት። ከደብረ ብርሃን እንደመለሷቸው አየን አይደል!አገራችንን ማን ማስተዳደር እንዳለበት ባዕዳውያኑ እንዲወስኑ መደረጋቸው ምን ያህል የዘቀጠ ትውልድ እንድፈራ ነው የሚጠቁመን። ደግሞ እኮ የማይገባቸውን የጽዮንን ሰንደቅ እያውለበለቡ፤ ኩሩዎች ነን፣ ቅኝ ሳንገዛ ባባቶቻችን ደም! ቅብርጥሴ” እያሉ የአባቶቻቸውን ምድር አክሱም ጽዮንን ያስወርራሉ።

ነፍሳቸውን ይማርላቸውና አቶ መለስንም በኦባማ + አላሙዲንና (ጓዳ በነበረው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ + ደመቀ መኮንን ሀሰን)+ የግብጹ ፕሬዚደንት መሀመድ ሙርሲ አማካኝነት ከተገደሉ በኋላ ደቡባዊው ኢትዮጵያ ዘስጋ አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ልክ ስልጣን ላይ ሲወጡ ያደረጉት ከኳታር ጋር ግኑኝነት መመስረትና አልጀዚራንም ወደ አዲስ አበባ እንዲመለስ ማድረግ ነበር።

ቪዲዮው ላይ እንደሚታየው ለኢትዮጵያ የተዘጋጀውና በባራክ ሁሴን ኦባማ እና ሶማሊአሜሪካዊቷ ጂሃዳዊት ኢልሃን ኦማር የሚመራው የሚነሶታው ስኳድ አባላት እስላማዊቷን የኦሮሚያ ኤሚራትን ይመሰርቱ ዘንድ ከአራት ዓመታት በፊት ስልጣን ላይ እንዲወጡ ያደረጓቸውን ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን + ለማ መገርሳን + ጃዋር መሀመድን ስልጣን ላይ እንደወጡ በኦባማ እና ኢልሃን ኦማር (ኳታር ናት የምትደጉማት) አማካኝነት በማግስቱ ሚነሶታ ላይ እንዲሁም በዶሃ ኳታር ላይ እንዲሰባሰቡ ተደርገዋል።

ጎን ለጎን ግራኝ ደግሞ ግራኝ ፎርማጆ + ኢሳያስ አፈወርቂ ጥምረት ፈጥረውና እንደ ደብረ ጽዮንንም(የሚቆጣጠሩት ተቃዋሚ/ Controlled Opposition) በአክሱም ጽዮን ላይ ለሚካሄደው ጂሃዳዊ የዘር ማጥፋት ዘመቻ ኤሚራቶችን (የሚቆጣጠሩት ተቃዋሚ/ Controlled Opposition) ሶማሌዎችን + ቤን አሚሮችን + በአህዛብ መንፈስ ሥር የወደቁትን የጎንደር አማራዎችን እንዲሁም ከተቻለ የሱዳን + የደቡብ ሱዳን ተዋጊዎችን ማሰለፍ ዕቅዳቸው ነበር።

ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ‘ድል’ ያፈራውን ይህን ዕቅዳቸውንም ምስጋና ለከሃዲ አማራዎች በሚገባ አሳክተውታል። ያለምንም ቅድመ ሁኔታ፣ ከተልካሻ ምክኒያት፣ ሰበባሰበብና ማመንታት ተቆጥበውና ከትግራይ ጽዮናውያን ጋር አብረው ቅድስት ምድር አክሱም ጽዮንን በደማቸው የመከላከል ግዴታ የነበረባቸው በቅድሚያ አማራዎች መሆን ነበረባቸውና ነው። ይህን በሕይወት አንዴ ብቻ የሚገኝ መንፈሳዊ ዕድል መጠቀም ነበረባቸው፤ ለራሳቸው እንኳን ሲሉ! መንፈሳዊ ውጊያ እኮ ማለት ይህ ነው!

👉 ይህን ቪዲዮና ጽሑፍ አዘጋጅቼ ስጨረስ “Elephantኤለፋንትየተባለው ሜዲያ በዛሬው ድሕረ ገጹ ይህን ከርዕሴ ጋር የተያያዘ ግሩም ዕይታ አካፍሎናል፤

💭 የኦጋዴን አሸዋዎች በምስራቅ አፍሪካ እየነፈሱ ነው

“ልክ እ.ኤ.አ. በ 1977 ፣ በምስራቅ አፍሪቃ ሁሉም ሁኔታዎች ተሰብስበው እርስ በርስ የሚጋጩ ፍላጎቶችን ወደ አጥፊ ጦርነት ሊለውጡ ይችላሉ።

እ.ኤ.አ. የ፲፻፸፪/1972 ዓ.ም ትግራይ/ሰሜን ወሎ ረሃብ ፥ ወደ ምዕራቡ ዓለም ትኩረት ባመጣው ብሪታናዊው የቢቢሲ ጋዜጠኛ ጆናታን ዲምብልቢ ስም በዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን የዲምብልቢ ረሃብ ብሎ ተሰይሞ ነበር ፥ ይህም ለ፶/50 ዓመታት ያህል በመላው ምስራቅ አፍሪቃ ውስጥ በጣም አስፈላጊ የሆነ የፖለቲካ ክስተት እንዲሆን የተደረገውን የረሃቡን መንስኤ ለማየት በቅቼ ነበር። አከራካሪ ነው፤ ግን ያ የረሃብ ክስተት ባይኖር ኤርትራ ከኢትዮጵያ አልተገነጠልንም ይሆናል፣ ሶማሊያ አሁንም የተረጋጋች ትሆናለች፣ ሙሴቬኒ ፕሬዚዳንት አይሆኑም ነበር እና የ፲፻፺፬/1994 ዓ.ም የሩዋንዳ እልቂት አይከሰትም ነበር።”

“እንደ ፲፻፸፯/1977ቱ ኢትዮጵያም ጦርነት ላይ ነች። ሞቃዲሾ እንደገና የአዲስ አበባን አለመመቻቸት/ግራ መጋባት እየተመለከተች የታላቋ ሶማሊያ ህልሞቿን ለማደስ መነሳቷ የጊዜ ጉዳይ ሊሆን ይችላል።”

“ለማመን ያዳግታል፣ ግን በያኔዋ ሶቪየት ሕብረት ቦታ የምትገኘዋ ሩሲያ፣ ከቻይና እና አሜሪካ ጋር በመቀላቀል ውዥንብር ውስጥ የገባውን የአካባቢውን ፖለቲካ በይበልጥ ማበላሸት ትችላለች። እ.ኤ.አ. በ 2022 ፣ ብዙ የAK47s/ከላሽኒኮቭ ጠብመንጃዎች ይፈሳሉ ፣ ግን ሌሎች መሳሪያዎችም ሊኖሩ ይችላሉ።”

💭 The Sands of the Ogaden Are Blowing Across East Africa

“Much like in 1977, all the conditions have come together that could turn conflicting interests into ruinous warfare across the region.”

“The 1972 famine — also named the Dimbleby Famine by the international media after the British journalist Jonathan Dimbleby who brought it to Western attention — caused what I came to see as the most important political event in all of Eastern Africa for 50 years. Without that event, it is arguable that Eritrea may never have split from Ethiopia, Somalia might still be stable, Museveni would not be president and the Rwanda genocide of 1994 would not have happened.”

“Like in 1977, Ethiopia is at war. It might be a matter of time before dreams of Greater Somalia are revived, as Mogadishu once more watches Addis Ababa’s discomfiture.”

“Almost beyond belief, Russia, in the place of the Soviet Union, could very well join China and the USA in messing up the politics of the region, which mess is already in high gear. In 2022, there could well be more AK47s poured in, but there might be other weapons as well. ”

ታዲያ፤ የዋቄዮአላህ ልጆች ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለመላው ምስራቅ አፍሪቃ መጥፎ ዕድል ይዘው ለመምጣታቸው ከዚህ የበለጠ ማስረጃ አለን? “የኦሮሞ እና ሶማሌ ክልሎች መፈጠራቸው ትልቅ ስህተት ነውስንል የነበረው ለዚህ እኮ ነው። እንኳን በሃገረ ኢትዮጵያ በመላው ምስራቅ አፍሪቃ ኦሮሞዎችና ሶማሌዎች በግለሰብ ደረጃ ካልሆን በጅምላ ሥልጣን ላይ መውጣት የለባቸውምስንልም በ100% እርግጠኝነት ነው። ዓይናችን እያየውን እኮ ነው፤ ባዕዳውያኑም ያው እየጠቆሙን እኮ ነው!

በኦሮሞዎቹ የምኒልክ፣ ጣይቱ፣ ኃይለ ሥላሴ እና መንግስቱ ኃይለ ማርያም አገዛዞች ዘመን እንኳን ያልተፈጠረ ክስተት እኮ ነው በአረመኔዎቹ ኦሮሞዎች በእነ ግራኝ አብዮት አህመድ በኩል ተፈጥሮ እያየነው ያለነው። ተፈጥሯልና።

የሚገርም ነው፤ እዚህ የኤሌፋንት ጽሑፍ ላይ በምስራቅ አፍሪቃ የዩጋንዳው ፕሬዚደንት ሙሴቬኒ ልክ አፄ ኃይለ ሥላሴ የሠሯቸውን ስህተት እየደገሙት ነው” ይለናል። ኦሮሞዎቹ ግን፤ ሰሜናውያንን በተለይ የትግራይ ጽዮናውያንን አስመልክቶ እኮ እነ ግራኝ እያሉን ያሉት፤

“ኦሮሞዎቹ አባቶቻችን እነ ምኒልክ፣ ጣይቱ፣ ኃይለ ሥላሴ፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያም በሞኝነት ከሠሯቸው ስህተቶች ዛሬ ተምረናል “ኦሮሞ እስኪነቃ ነው እንጂ፣ እስኪነሳ ነው እንጂ ሲነሳ ሚዳቋ አትበላንም፤ እኛ ዝሆን ነን፤ እንሰብራለን፤ እንበላለን፤ እንገዛለን፣ ሃሳብ አለን፤ ድርጅት አለን፤ ከአለም ጋር ግንኙነት አለን። ስህተቱን አንደግመውም ስለዚህ ጽዮናውያን ጠላቶቻችንን በጥይትና በረሃብ እንጨርሳቸዋለን!”

ብለው እሳቱ ከሰማይ ይውረድባቸውና ሁሉንም ዲያብሎሳዊ የጭካኔ ተግባራቸውን በቅደም ተከተል በሥራ ላይ እያዋሉት ነው።

አዎ! በትግራይ/ኤርትራ ተጋሩ ላይ ዛሬ እየወረደ ያለው ጥላቻወለድ መዓት ከ፻፴/130 ዓመታት በፊት በዲቃላው ምኒልክ የተጠመደው የጊዜ ፈንጅ ውጤት ነው። ይህን ሁሉ ዘመን ተጋሩዎች አቅፈው መኖራቸውና መታገሳቸው፤ ዛሬም ጠላቶቻቸውን በግልጽ እያወቋቸውና እያዩአቸው፤ የታጠቁት የቲዲኤፍ ተዋጊዎች እንኳን ጠላቶቻቸው የገቡበት ድረስ ገብተው በእሳት ለመጥረግ አለመሻታቸውና ከደብረ ብርሃን መመለሳቸው የሚያስገርምም የሚያስቆጣም ነው! የአማራና ኦሮሞ መታወቂያ የያዙ መንጣሪዎችን ወደ አዲስ አበባ አስገብተው ቢሆን ኖሮ ስቃያችን፣ ጉስቁልናችንና መካራችን ገና ዱሮ በተወገዱ ነበር። ሃያ ሺህ የታጠቁ ተጋሩ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባላት እንዴት አስቀድመው አልተደራጁም? እየመጣ ያለውን ለሦስት ዓመት በገሃድ እያዩት ግራኝን እንዴት ሊደፉት አልቻሉም? ምን ነካቸው? እንዴት አንድም ጥይት ሳይተኩሱ ወደ ኦሮሚያ እስር ቤቶች ሊወረወሩ ቻሉ? 😠😠😠

🔥 “ችግር – ምላሽ – መፍትሔ / “Problem – Reaction – Solution”🔥

ችግሩን (ጦርነት + ረሃብ + በሽታ) ፈጥረውብናል፤ ለዓመት ያህል በባንዲራ እያጀቡ ህሉንም ነገር አስተዋውቀዋል፤ አሁን ምላሽ እየሰጡ ነው፤ መፍትሔው፤ “የክርስቶስ ተቃዋሚውን ተቀበሉ፤ ሃይማኖቱን፣ ባሕሉን፣ ቋንቋውን፣ ኤኮኖሚውን፣ ምግቡን፣፣ ክትባቱን ወዘተ

💭 እስላማዊቷን የኦሮሚያ ኤሚራት ለመመስረት የትግራይ ሕዝብ መስዋዕት እንዲከፍል እየተደረገ ነውን? ግራኝ አህመድና ዶ/ር ደብረ ጽዮን ደሙን ለዋቄዮአላህሉሲፈር እያስገበሩት ነውን?

ላለፉት መቶ ሠላሳ ዓመታት እነዚህ መናፍቃን እና የኦሮሙማው ዘንዶ ተልዕኮ ተዋሕዶ ክርስቲያን ሰሜኑን በደረጃ አዳክሞ ማጥፋት እንደሆነ ዛሬ ብዙዎች እየገባቸው መጥቷል የሚል እምነት አለኝ። በተለይ በኤርትራ ተጋሩዎች ላይ የፈጸሙትን ዓይነት ኢትዮጵያን የመንጠቂያ ዘይቤ በትግራይ ተጋሩዎች ላይ በተለይ ባለፉት አሥር ወራት በመጠቀም ላይ ናቸው። የአህዛብ መናፍቃኑ ዋና ሉሲፈራዊ የጥቃት ዓላማ፤ ተጋሩ ኢትዮጵያውያን በሂደት ከኢትዮጵያዊነታቸው፣ ከሰንደቃቸው እና ከግዕዝ ቋንቋቸው እንዲነጠሉ ማድረግ፤ ይህ ከተሳካላቸው ተዋሕዶ ሃይማኖታቸውን በጨረር፣ በኬሚካል፣ በተበከሉ የእርዳታ ምግቦችና በሜዲያ ቅስቀሳዎች በቀላሉ እንዲተው ማድረግ ይቻላል የሚል እምነት አላቸው። በኤርትራም ላለፉት ሰላሳ ዓመታት የታየው ይህ ነው(ከምኒልክ ዲያብሎሳዊ ወንድማማቾችን የመከፋፈል ሤራ እስከ ኃይለ ሥላሴ የእንግሊዝ ተዋጊ አውሮፕላኖች ቦምብ ድብደባ እና ረሃብ እስከ ትግራይ እንዲሁም የአሜሪካ ቃኛው ጣቢያ በኤርትራ፣ የመንገስቱ ኃይለ ማርያም እና ግራኝ አብዮት አህመድ ሤራ ድረስ)። በዛሬዋ ኤርትራ ከመቶ ሰላሳ ዓመታት በፊት የተከሉትን ችግኝ ዛሬ ጎንደር አካባቢ በሰፈሩ መናፍቃን ኦሮማራዎች አማካኝነት ወደ ትግራይ በማስገባት ላይ ናቸው። ጣልያኖች እኮ ያኔ፤ “አንገዛም ባሉት ሀበሾች ዘንድ ለሺህ ዓመት የሚቆይ መርዛማ ችግኝ ተክለናል” ብለው ነበር። ይህን ነው ዛሬ እያየነው ያለነው!

👉 ከዚህም በመነሳት ከዋቄዮአላህሉሲፈር የአህዛብ ባዕድ አምልኮ ጋር በቀጥታ የተያያዙትና ለዚህም ተጠያቂ የሆኑት አራቱ ትውልዶች እነዚህ ናቸው፦

. የሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/ኢዜማ/አብን ትውልድ

. የደርግ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ትውልድ

. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ

. የአፄ ምኒልክ/አቴቴ ጣይቱ ትውልድ

ናቸው።

/ 90% በሆነ እርግጠኛነት፤ በእነ ዶ/ር ደብረጽዮን የሚመራውና ዋቄዮአላህሉሲፈርን ለማንገስ በመሥራት ላይ ያለው የሕወሓት አንጃ (የምንሊክ አራተኛ ትውልድ) ይህን የዘር ማጥፋት ጦርነት ከግራኝ ኦሮሞዎች ጋር ሆኖ ጀምሮታል። ይህ ከመቶ ሃምሳ ዓመት በፊት ልክ አፄ ምንሊክ እንደነገሱ የረቀቀና ከ ሃምሳ ዓመታት በፊት ዛሬ በምናየው መልክ በሥራ ላይ መዋል የጀመረ ዕቅድ ነው።

👉 ቅደም ተከተሉ በከፊል፤

ሕወሓት አዲስ አበባን እንዲቆጣጠር ተደርጎ ፬ኛው የምንሊክ አገዛዝ በኢህአዴግ ሥር ተቋቋመ

ሕወሓቶች ከሃያ ሰባት ዓመታት በኋላ ሥልጣኑን ለኦሮሞዎች እንዲያስረክቡ ፈረሙ። የባድሜ እና የዛሬው ጽዮናውያንን የማጥፊያና ማዳከሚያ ጦርነት ዕቅድም የተጠነሰሰው በዚህ ወቅት ነበር። ተፈራርመዋል። ዛሬ ለእነ አቡነ መርቆርዮስ፣ ዮሐንስ ቧ ያለው፣ ዳንኤል ክብረት፣ እስክንድር ነጋ፣ ሄርሜላ አረጋዊ እና ሌሎችም እባቡ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ሰነዱን አሳይቷቸው ይሆን? ይመስለኛል!

ብዙም ሳይቆይ ኦነግ ለስልት ሲባል ከአገዛዙ ለቅቆ እንዲወጣና ወደ ኤርትራ እንዲሄድ ተደረገ (ልብ እንበል፤ ሁሉም ወደ ኬኒያ ሶማሊያ ወይንም ሱዳን ሳይሆን ወደ ጽዮናውያኑ ኤርትራውያን ነው የተላኩት፤ ኦነግ፣ ግንቦት9፣ ፋኖ ወዘተ ጽዮናውያን የኢትዮጵያ ባለቤቶች ስለሆኑ)

ከስህተታቸው የተማሩት እንደ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ያሉ የ ኢትዮጵያ አቀንቃኞችእንዲገደሉ ተደረገ

ደቡባዊው ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ተመረጠ፤ ጊዜው ሲደርስ ሕወሓት ስልጣኑን ሙሉ በሙሉ ለኦሮሞዎች አስረክቦ ወደ መቐለ እንዲመለስ በእነ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ (አምባሳደር ያማሞቶ) ታዘዘ። የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዚደንት ኦሉሴጎን ኦባሳንጆ በኢትዮጵያ የሰፋፊ የእርሻ መሬት ተሰጣቸው። ዳንጎቴ የተባለውም ሙስሊም የናይጄሪያ ባለሃብት በኢትዮጵያ ፋብሪካዎችን እንዲከፍት ተደረገ።

ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በሰዶማውያኑ ጠቅላይ ሚንስትር እንዲሆን ተደረገ። ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ዶ/ር ደብረ ጽዮን በአክሱምና በናዝሬት ተገናኙ፤ እነ አባዱላ ገመዳ ወደ መቐለ ሄዱ፤ በማግስቱ እነ ጄነራል ሰዓረ፣ ጄነራል አሳምነው፣ ዶ/ር አምባቸውና ሌሎችም የጦርነት ተቀናቃኞች ተገደሉ።

ሙቀታቸውን ለመለካት እንደ አቶ ስዩም መስፍን በተለያዩ ሜዲያዎች እየወጡ ቃለ መጠይቅ እንዲሰጡ ተደረጉ። እነ ዶ/ር ደብረ ጽዮን እና አቶ ጌታቸው ረዳ ለቃለ መጠይቅ በሜዲያዎች የቀርቡበት ጊዜ ይኖራልን? ንግግሮችን አሰምተዋል እንጂ ከጋዜጠኞች ጋር ቃለ ምልልስ ሲያደርጉ አላየሁም። ልክ ዛሬ ግራኝ በጭራሽ ቃለ ምልልስ እንድያደርግ በሲ.አይ.ኤ ሞግዚቶቹ እንደተመከረው።

ጦርነቱ ሊጀር ወራት ሲቀሩት የትግራይን ሕዝብ ሙቀት ለመለካት፤ የግዕዝ ቋንቋ በትምሕርት ቤት በመደበኛነት እንዲሰጥ ታዘዘ፣ ፈንቅል የተባለ እንቅስቃሴ ተጀመረ፣ ምርጫ ተካሄደ።

በአክሱም ጽዮን ላይ ጦርነቱ ተጀመረ፤ ለጦርነቱ የተዘጋጁት የኤሚራቶች ድሮኖች አሰብ እንደሚገኙ ሁሉም ያውቁ ነበር። እንኳንስ እነርሱ እኛም እናውቅ ነበር።

በጦርነቱ መኻል ልክ እንደ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ፤ ትግራይ ለመገንጠል ብትገደድ እንኳን የኢትዮጵያን ስም እንዲሁም ሰንደቋን ይዛ ነው የምትገነጠለው ብለው ያምኑ የነበሩት ጽዮናውያን ተጋሩዎች እነ አቶ ስዩም መስፍን፣ አቦይ ፀሐዬ፣ ሕወሓትን በመቃወም የሚታወቁትና “ፈንቅል” በመባል የሚታወቀውን የተቃውሞ እንቅስቃሴ በሊቀመንበርነት ሲመሩ የነበሩት አቶ የማነ ንጉሥ፣ የትግራይ ቴሌቪዥን ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደና ጓደኛው እንዲሁም ሌሎች ተገደሉ።

ከወራት በፊት የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ሰአራዊት ከትግራይ እንዲወጣ ተደረገ/ተገደደ።

አሁን ሁሉም አካላት ቀጣዩንና ዛሬ የምናየውን ልክ ሆሎዶሞር ረሃብበዩክሬን ሕዝቦች ላይ ዬሲፍ ስታሌን የፈጸመውን ዓይነት የረሃብ ዕልቂት (ከሶስት ሚሊየን እስከ አስራ አራት ሚሊየን ዩክራናውያን አልቀዋል። ኡ! !) ለመድገም በትግራይም የኛዎቹ የስታሊን ርዝራዦች ሕዝቡን በረሃብ ለመጨረሽ ጥይትአልባ ጦርነቱን ጀመሩ። በነገራችን ላይ፤ ዮሴፍ ስታሊን ሩሲያዊ ሳይሆን ጆርጃዊ (ካውካስ) ነው፤ ልክ የቱርኩ ፕሬዚደንት ኤርዶጋን የቱርክ ሳይሆን የጆርጂያ ዝርያ እንዳለው። ኦርቶዶክስ ክርስቲያን በሆነችው ጆርጂያ ያለው ቅጥረኛ መንግስት ዛሬ ፀረሩሲያ፣ ፀረአርሜኒያ አቋም ያለውን ከም ዕራባውያኑ ኤዶማውያንና ከምስራቃውያኑ እስማኤላውያን ጎን የቆመ ነው። ልክ እንደ እኛዎቹ አማራዎች።

ከዘንዶው የናይጄሪያ የዮሩባ ነገድ የተገኙትንና የቀጣዩ የኖቤል ሰላም ተሸላሚ ሊያደርጓቸው የሚያስቡትን የሰማኒያ አራት ዓመት አዛውንቱን ኦባሳንጆን ወደ መቐለ እየላኩ የረሃቡን ጊዜ እያረሳሱ በማራዘም ላይ ናቸው።

💭 ታዲያ አሁን እነ ዶ/ር ደብረ ጺዮን የትግራይን ሕዝብ በረሃብ በመቅጣት ላለሙለት ሬፈረንደምና ለሉሲፈር/ቻይና ባንዲራቸው ድጋፍ ይሰጣቸው በማዘጋጀት ላይ ናቸውን? በነገራችን ላይ ዶ/ር ደብረ ጽዮን ኦሉሴጎን ኦባሳንጆን የመሰለ ገጽታ በመያዝ ላይ ናቸው። ሰይጣናዊ ደም የመስጠት ሥነ ስርዓት (Satanic Blood Transfusion) ለማድረግ ይሆን ወደ መቐለ አዘውትረው የሚጓዙት? በዚህ እድሜያቸው እንዴት ብዙ ጊዜ ለመብረር ቻሉ?

😔😔😔 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😢😢😢

______________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የግራኝና ጂኒ ጃዋር ጂሃድ | ኦሮሞ እና እስልምና አይነጣጠሉም፤ ሰሜናውያን ክርስቲያኖችን በሜንጫ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 13, 2022

ሐሰት ነው፤ እባቡ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ የጂሃድ አጋሩን ጀዋር መሀመድን አላሰረውም፤ ተልዕኳቸው አንድ ዓይነት ስለሆነም ሊያስረው በፍጹም አይሻም። ጃዋር “ተፈታ” ከመባሉ በፊት ላለፉት ወራት በደብረ ዘይት/ናዝሬት አካባቢ በሚገኝ አንድ ቪላ ከእነ ግዙፍ ግቢው ይኖር እንደነበረና ፊቱንም በጺም ሸፍኖ በነፃ ይንቀሳቀስ እንደነበር መረጃዎች እየወጡ ነው። አስቀድመን፤ “ጃዋር ለስልት ነው ‘ታሰረ’ የተባለው” ያልነው ትክክል ነበር።

__________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የኳታር እና ኢራን ወኪሉ ጂኒ ጃዋር የእስላማዊት ኦሮሞ ካሊፋት አርበኞች በሚነሶታ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 13, 2022

😈 በሉሲፈራውያኑ ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን በእነ ጆርጅ ሶሮስ፣ ባራክ ሁሴን ኦባማ፣ የገልፍ ሸኾችና አያቶላዎች ድጋፍ የሚንቀሳቀሱት አብይ አህመድ እና ጀዋር መሀመድ ሁሉንም አብረው እንደሚያንቀሳቅሱና ሁሉንም ነገር በቅደም ተከተል እያዘጋጁ እንደሆነ ሚነሶታን ጠይቁ።

በትክክለኛዋ ኢትዮጵያ በአክሱም ላይ የዘመቱት አህዛብና መናፍቃን ከላይ ከላይ እርስበርስ የሚናቆሩ ይመስላሉ፤ ግባቸው ግን አንድ ነው፤ የዓለም ፍጻሜን ለማምጣት ጽላተ ሙሴን/ ጽዮን ማርያምን መቆጣጠር፣ ሕዝበ ክርስቲያኑን ከምድረ ገጽ ማጥፋትና ዋቄዮአላህዲያብሎስን ማንገስ ነው።

እርስበርስ Thesis-Antithesis-Synthesis (ተሲስ ፣ ፀረ-ፀረስታ እና ውህደት/መደመር) የሚለውን የሉሲፈራውያኑን ጨዋታ በመጫወት እርስበርስ ተጻራሪ መስለው በአክሱም ጽዮን ላይ የዘመቱት ሃገራትና ርዕዮተ ዓለሞች፤

🔥 ሳውዲ + ኤሚራቶች + ግብጽ 👉 👈 ቱርክ + ኢራን + ኳታር

🔥 ሕንድ 👉 👈 ፓኪስታን

🔥 ቻይና 👉 👈 አሜሪካ

🔥 ሩሲያ 👉 👈 ዩክሬን

🔥 እስራኤል 👉 👈 ኢራን

🔥 ኬኒያ 👉 👈 ሶማሊያ

🔥 ኦሮሞ + ሶማሌ + ቤን አሚር 👉 👈 አማራ + አፋር + ጉራጌ

🔥 ኤርትራ 👉 👈 አማራ

🔥 ፕሮቴስታንት + ዋቀፌታ 👉 👈 እስልምና+ ቩዱ

🔥 ኮሙኒዝም 👉 👈 ካፒታሊዝም

💭 ከሶሪያ በኋላ | ሮማውያኑ ሉሲፈራውያን በኢትዮጵያ ላይ ከባድ ሴራ እየጠነሰሱ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 3, 2017

__________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ዕቅድ “እስላማዊት ኦሮሚያ” ትመሠረት ዘንድ ጂኒ ጃዋርን ማንገስ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 10, 2021

💭 ከሁለት ዓመታት በፊት በፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ ጉዳይ አስፈጻሚዎች በግራኝ አህመድ እና ጃዋር መሀመድ በዶዶላ ከተማ በተዋሕዶ ክርስቲያኖች ላይ አሰቃቂ ጭፍጨፋ ልክ እነደተካሄደና ግራኝም የኖቤል ሰላም ሽልማት በተሸለመ ማግስት የቀረበ ጽሑፍ ነው። በወቅቱ፤ በጥቅምት ወር ፪ሺ፲፪/2012 ዓ.ም ላይ የእነ ጃዋር መሀመድ ኦሮሞ ሰአራዊት በባሌ ዶዶላ የክርስቲያኖችን ቤት እየመረጠ አቃጥሏል። የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ የዘር ማጥፋት ዘመቻው ከጀመረ ሦስት ዓመታት አለፉት። የወገኖቹ መታገት፣ መፈናቀል እና መጨፍጨፍ እምብዛም ያልቆረቆረው አማራ ግን ከእነዚህ አረመኔ አህዛብ ጨፍጫፊዎቹ ጋር አብሮ ፊቱን ምንም ባላደረጉት ጽዮናውያን ላይ አዞረ። 😠😠😠 😢😢😢

ለመሆኑ ባለፈው ሳምንት በሰይጣናዊው የኤሬቻ በዓል ላይ “ፀረ ግራኝ” መፈክሮችን ሲያሰሙ የነበሩት “ቄሮ ኦሮሞዎች” የት ገቡ? ጋዙ አለቀ እንዴ? ወይንስ እንደጠበቅነው ሁሉም ወደ አራት ኪሎው ቤተ ፒኮክ ተመለሰው ተኙ?! አይይይ!

😈 “ገዳይ አብይ ለዚህ ነው የተሸለምከው | ግፍና ሰቆቃ በዶዶላ | አኖሌዎች የክርስቲያን ሴቶችን ጡት ቆረጡባቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 30, 2019

“የወገኖቼን ሞት ማየት አልችልም ፣ እነሱን እየገነዝኩ እኔም እሰዋለሁ!!” የዶዶላ ሰማዕታት

“ያው! የአኖሌን ኃውልት ያሠሩት ዐቢይ አህመድ እና እባብ አገዳዎች(አባ ገዳዎች) በ፳፩ኛው ክፍለዘመንም የኢትዮጵያውያንን ጡትና ብልት በመቁረጥ ላይ ናቸው።

ቱርክ በሶሪያ ጥንታውያን ክርስቲያኖችን ለመጨረሻ ጊዜ ከሶሪያ በማጽዳት ላይ ነች፤ ወኪሏ ግራኝ ዐቢይ አህመድ ደግሞ ለግብጽ ሲባል“ኦሮሚያ” ከተባለው ክልል ክርስቲያኖችን አንድ በአንድ እየጠራረገ ነው።

ወገኖቼ፡ ይሄ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ የሚያስወነጅል ከፍተኛ የዘር ማጥፋት ድርጊት ነው፤ ጀነሳይድ ነው!!! ገና ያልተሰማ ስንት ጉድ ሊኖር እንደሚችል መገመት አያዳግትም። በጣም የሚያስገርም ነው፤ የዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ ዝምታ ያደነቁራል! ሁሉም ፀጥ!

ዐቢይ ረዳቱን ጂኒ ጃዋርን “ወደ መካ ሳውዲ አረቢያ፣ ወይ ደግሞ ወደ ቱርክና ሚነሶታ ሂድና እዚያ ጠብቀኝ!” ሊለው ይችላል። ይህን ካደረገ ለፍትህ የቆሙ ኢትዮጵያውያን የግራኝ ዐቢይ አህመድን መኖሪያ ቤት ከብበው አናስወጣህም ማለት አለባቸው። የሙአመር ጋዳፊን ቀን ፈጣሪ ያዘዘባቸው ዕለት ጣርና መከራቸው ይበዛል፤ ሞትን ቢመኟትም አያገኟትም!

ለዚህ ሁሉ ግፍና ሰቆቃ ተጠያቂው100% ግራኝ ዐቢይ አህመድ ነው! መቶ በመቶ!”

________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የዋቄዮ-አላህ ልጆች ካህኑን በግድ ለማስለምና አንገታቸውንም በሜንጫ ለመቁረጥ ሞከሩ ፥ ግን ሜንጫው ተሠባበረ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 3, 2019

ኦሮሚያ = ሲዖልያ // ዋቀፌታ + እስልምና = ጨለማ // ዋቄዮ+ አላህ = ሰይጣን

ያኔ የመህመድ “ነጃሳዎቹ ስደተኞች” ንጉሥ አርማህን አታለውት እንደነበር አሁን በዚህ መልክ እየተማርን ነው እኮ። ለንጉሣችን የኢየሱስን እና እናቱን ማርያምን ስም ሲጠሩለት በአረቢያ የተበደሉት ክርስቲያኖች መስለውት ሳያውቅ ለመሀመዳውያኑ ጥገኝነቱን ከሰጣቸው በኋላ ነበር በእንጭጩ በመቀጨት ላይ የነበረው እስልምና እንዲያገግም ትልቅ አስተዋጽኦ ለማበርከት የበቃው። ዲያብሎስ የመረጠውን አምልኮት ረዳው። አዎ! ግሪካውያን አስጠንቅቀውት ነበር…ግን ዲያብሎስ የፈጠረው የክርስቶስ ተቃዋሚ አምልኮት ተከታይ የሆኑት የዲያብሎስ መልዕክተኞች እንደሆኑ አላወቀም ነበር። በአዞ እንባ አታለሉት።

ከአንድ ሺህ አራት መቶ ዓመታት በኋላ፡ ዛሬም፡ ሁሉም ነገር ቁልጭ ብሎ በሚታይበት ዘመን የእስልምናን ሰይጣናዊ እርኩስነት ለማወቅ የማይፈልጉ ወይም የማይችሉ ወገኖች መኖራቸው እጅግ በጣም አያሳዝምን?

እኛ ኢትዮጵያውያን እየተቀጣን ያለነው፡ በመላው አለም ስቃይንና መከራን ላመጣው፤ እንዲሁም ለብዙ ሚሊየን አዳሜዎች ነፍስ መጥፋት ተጠያቂ ለሆነው ለእስልምና ጥገኝነት በመስጠታችን ነው። ልክ እንደ ቡና እና ጫት። የቡና እና ጫት ታሪክም በሃገረ ኢትዮጵያ ረዳትነት የዳበረና በመላው ዓለም የተስፋፋ የእስልምና ቫይረስ ታሪክ አካል ነው። ስለዚህ፡ የዓለማችን ነዋሪዎችን ነፍስ ጥፍር አድርገው የአሠሩትንና ቅድስት ኢትዮጵያን ያረከሱትን እስልምናን፣ ቡናን እና ጫትን ተዋግተን ከጽዮን ተራሮች እስካላስወገድናቸው ድረስ የኢትዮጵያ ሰቆቃ አያቆምም።

________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ድንቅ ነው | ኢትዮጵያውያን እና ጂኒ ጃዋር በተፋጠጡበት በሚካኤል ዕለት የኤሬቻ ዛፍ ወደቀ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 28, 2019

፲፪ / / ፲፪ ቅዱስ ሚካኤል ዕለት በአሜሪካዋ ቪርጂኒያ ግዛት የተከሰተው ተዓምር ነው። በዋሽንግተን ዲ.ሲ እና አካባቢዋ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በየአብያተክርስቲያናቱ ቅዱስ ሚካኤልን ሲያወድሱና ሲማጸኑ በአቅራቢያቸው በሚገኝ አንድ መንገድ ላይ የተተከለው ግዙፍ የኢሬቻ ዛፍ መኪና ላይ ወድቆ ተጓዦቹ ለአርባ አምስት ደቂቃ ያህል ከመኪናቸው መውጣት አልቻሉም ነበር። እንደሚታወቀው ጂኒ ጃዋር በዚሁ መንገድ በኩል አድርጎ ነበር ቤተዘዳ ወደተባለው መንደር የሚያመራው። ይህ ዛፍ ለጂኒ ጃዋር ተዘጋጅቶለት ይሆን?

በእነዚሁ ቀናት እስክንድር ነጋ ወደ ዋሽንግተን እና ቪርጂኒያ ተጉዞ ነበር። ከዚህ በተጨማሪ ብዙ ኢትዮጵያውያን የድንግል ማርያም መቀነት ቀለማት ያረፉበትን የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ በመያዝ የጂኒ ጃዋርን እባባዊ እንቅስቃሴ ተከታትለውት ነበር። ጂኒ ጃዋር በመጀመሪያ ዋሽንግተን በሚገኝ አንድ የፊልጲናውያን ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ከቄሮ አጋንንት አጋሮቹ ጋር መሰባሰብ አቅዶ ነበር፤ ነገር ግን በኢትዮጵያውያኑ ተጽዕኖ ይህ አልተሳካለትም። ቤተ ሳይዳ የሚገኝ አንድ የጴንጤ መናፍቃን ቸርች ግን በሩን ጂኒው ለመክፈት ፈቃደኛ ስለነበር ወደዚያ አመራ። ተመሳሳይ ላባ ያላቸው ወፎች አንድ ላይ ይበራሉ!

ይህ ሁሉ የሆነው አሜሪካ ዋንኛ የሃገሪቱ ክብረ በዓል የሆነውን “የምስጋና ዕለት” / Thanksgiving ለማክበር በምትዘጋጅበት ዋዜማ ነው። ይህ በዓል የኛዎቹ ጣዖተኞች የሚያከብሩት ዓይነት ኢሬቻ ነው፤ ይህ በዓል በአሜሪካም ሆነ በኢትዮጵያ በጭራሽ መከበር የለበትም። ምክኒያቱም በአሜሪካ ከአውሮፓ የመጡት ነጮች “አሜሪካን ህንዶች” ተብለው የሚታወቁትን ቀደምት የአሜሪካ ነዋሪዎችን በመጨፍጨፍ መሬታቸውን በመውረሳቸው አምላካቸውን የሚያመሰግኑበት በዓል ስለሆነ ነው። በኢትዮጵያም “ኦሮሞ” የተባሉት መጤዎች በተመሳሳይ ሁኔታ ከታንዛኒያ አካባቢ በመፍለስ ሃያ የሚጠጉ ቀደምት የኢትዮጵያን ነገዶችን በመጨፍጨፍ ምድራቸውን በመውረሳቸው ለዋቄዮአላህ “ዋቄኒ” እያሉ ምስጋናቸውን የሚሰጡበት እርኩስ በዓል ስለሆነ ነው።

ዛሬም እነዚህ በአንድ ዓይነት እርኩስ መንፈስ ባላጋር (Brothers in arms) ለመሆን የበቁት ነጭ አሜሪካውያን እና ኦሮሞዎች የቀሩትን ጥንታውያኑን የሰሜን አሜሪካን እና የኢትዮጵያን ነገዶችን ለማጥፋት ተነሳስተዋል። በትናንትናው ዕለት የወጣ አስደንጋጭ መረጃ የሚነግረን ከሰሚን አሜሪካ ቀይ ህንድ ቤተሰቦች ሴቶችና ህፃናት በመጥፋት፣ በመሰወርና በመገደል ላይ መሆናቸውን ነው። ፕሬዚደንት ትራምፕ በጠፉ እና በተገደሉ የአሜሪካ ሕንዶች እና በአላስካ ተወላጅዎች ላይ ግብረኃይሉን የሚያቋቁም አስፈፃሚ ትዕዛዝ ፈርመዋል። በሃገራችንም ተመሳሳይ የግድያ እና የዘር ማጥፋት ክስተት በመታየት ላይ ነው። እኛ ግን፡ ከእግዚአብሔርና ቅዱሳኑ በቀር ጉዳዩን የሚከታተልልን ኃይል፣ መሪ፣ ፓርቲ ወይም ቡድን የለንም።

ኦሮሞዎቹ የኢሬቻ ኦዳ ዛፋቸውን በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ለመትከል በቅተዋል፣ አሜሪክውያኑ ደግሞ ለገና በዓል ዛፎቻቸውን በየቦታው ለመትከል በመዘጋጀት ላይ ናቸው። የቪርጂኒያ ዛፍ መውደቅ ለሁለቱም ወራሪዎች እነደ ማስጠንቀቂያም ሌወሰድ ይችላል።

ፊልጲናውያንና ቤተ ሳይዳን ካነሳሁ አይቀር ዛሬ ህዳር ፲፰ መሆኑን ላስታውስ። በዚህች ቀን ከአስራ ሁለቱ ሐዋርያት አንዱ የሆነው ሐዋርያው ፊሊጶስ አረፈ፤ ጥቅምት ፲፬ ቀን መታሰቢያውን የምናከብርለት ኢትዮጰያዊውን ጀንደረባ ያጠመቀውን ዲያቆኑ ፊሊጶስ ነው። ይህ የዛሬው ግን ቁጥሩ ከ ፲፪ቱ ሐዋርያት ነው። [ዮሐ.፩፥፬፬] በነገው ኢየሱስ ወደ ገሊላ ሊወጣ ወደደ፥ ፊሊጶስንም አገኘና ተከተለኝ አለው። ፊሊጶስም ከእንድርያስና ከጴጥሮስ ከተማ ከቤተ ሳይዳ ነበረ ይላል። ሐዋርያት ዓለምን ዞረው ለማስተማር ዕጣ ሲያወጡ ለፊሊጶስ ከወርቅ የተሰራ አሞራ የሚያመልኩ ሰዎች ያሉበት አገር ደረሰው ገድለ ሐዋርያት ላይ አፍራቅያ ይለዋል የአገሩን ስም የዛሬዋ ቱርክ አካባቢ የሚገኝ ነው፤ ወደ ከተማው ግብቶ ወንጌለ መንግስተ ሰማያትን ሰበከ ብዙዎችንም አሳመነ አጠመቃቸው፤ አቆረባቸውም፤ ቤተክርስቲያን ሰራላቸው፤ ካህንና ዲያቆንም ሾመላቸው፤ ነገር ግን ጥቅማቸው የጎደለባቸው የጣኦት ካህናት ከንጉሱ ጋር ነገር ሰርተው አጣሉት፤ አስረው ደበደቡት፤ ሰቅለውም ገደሉት ይህም የሆነው በዛሬዋ ቀን ነው።

ዛሬ ኢሬቻን የመረጡት የሃገራችን ከሃዲዎችስ? አባቶቻችን እየተራቡና እየደከሙ ብሎም ደማቸውን እያፈሰሱ ወንጌለ መንግስተ ሰማያትን ሰበኩ፣ አስተማሯቸው፣ አሳምነዋቸው፣ አጠመቋቸው፣ አቆረቧቸው፣ ቤተክርስቲያን ሰሩላቸው፣ ካህንና ዲያቆን ሾሙላቸው፤ አጻፈውን በምን መለሱ? ዛሬ ወደ አምልኮ ጣዖታቸው በመመለስ ካህናቱን፣ ዲያቆናቱንና ምዕመናኑን በመግደል እንዲሁም አብያተክርስቲያናትን በማቃጠል። አይይይ!

[፩ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ ፬፥]

አንተ እንድትበልጥ ማን አድርጎሃል? ያልተቀበልኸውስ ምን አለህ? የተቀበልህ ከሆንህ ግን እንዳልተቀበልህ የምትመካ ስለ ምንድር ነው?“

አሁን ጠግባችኋል፤ አሁንስ ባለ ጠጎች ሆናችኋል፤ ያለ እኛ ነግሣችኋል፤ እኛ ደግሞ ከእናንተ ጋር እንድንነግሥ ብትነግሡ መልካም ይሆን ነበር።

ለዓለም ለመላእክትም ለሰዎችም መጫወቻ ሆነናልና፤ እግዚአብሔር እኛን ሐዋርያቱን ሞት እንደ ተፈረደባቸው ሰዎች ከሁሉ ይልቅ የኋለኞች እንዳደረገን ይመስለኛልና።

እኛ ስለ ክርስቶስ ሞኞች ነን እናንተ ግን በክርስቶስ ልባሞች ናችሁ፤ እኛ ደካሞች ነን እናንተ ግን ኃይለኞች ናችሁ፤ እናንተ የከበራችሁ ናችሁ እኛ ግን የተዋረድን ነን።

፲፩ እስከዚህ ሰዓት ድረስ እንራባለን፥ እንጠማለን፥ እንራቆታለን፥ እንጐሰማለን፥ እንንከራተታለን፥

፲፪ በገዛ እጃችን እየሠራን እንደክማለን፤ ሲሰድቡን እንመርቃለን፥ ሲያሳድዱን እንታገሣለን፥ ክፉ ሲናገሩን እንማልዳለን፤

፲፫ እስከ አሁን ድረስ የዓለም ጥራጊ የሁሉም ጉድፍ ሆነናል።

የሐዋርያው ፊሊጶስ በረከት ይደርብን!

________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | 1 Comment »

ኦማር – ጃዋር – ኳታር | ቅሌታማዋ ሶማሊት የኳታር ቅጥረኛ ነች ተባለች | ጂኒ ጃዋርስ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 27, 2019

ከጃዋርና ሌሎች ሶማሌኦሮሞ ጂሃዲስቶች ጋር የሚነሶታን ግዛት የምትጋራዋ የአሜሪካ ምክር ቤት ተወካይ ኢልሃን ኦማር በኳታር በአሜሪካ ምክር ቤት ውስጥ ያላትን ወንበር በመጠቀም ለኳታርን እና ኢራን መንግስታት ጠቃሚ መረጃዎችን ታቀብላለች በሚል ክስ ልትወነጀል ነው፡፡

ክሱን የመሠረተው ትውልደ ኩዌት የሆነው ካናዳዊ ነጋዴ አላን ቤንደር ነው። ካናዳዊው በአረብ ሃገራት ከሚገኙ መንግስታት ጋር የጠበቀ ግኑኝነት እንዳለውና ከኳታር ንጉስ ወንድም

በኩዌት የተወለደው ካናዳዊ አላን ቤንገር ባለፈው አርብ ከቶሮንቶ ካናዳ ወደ ፍሎሪዳ አውራጃ ፍርድ ቤት በቪድዮ አገናኝ ባደረገው ቃለ ምልልስ ኳታርንም ጨምሮ ከመካከለኛው ምስራቅ መንግስታትና ከንጉሣዊ ባለሥልጣናት ጋር ጠንካራ ግንኙነት እንዳለው ገልጧል ፡፡ ቤንደር በሰጠው መግለጫ የኳታር ኤሚር ሸክ ኻሊድ ቢን ሃማድ አልታኒ ዋና ፀሃፊ ከሆነው ከመሀመድ ቢን አህመድ ቢን አብዱላ አልማስናድና ከሌሎች ሁለት የኳታር ባለሥልጣናት ጋር እንደተገናኝ አውስቷል፡፡

ሦስቱም ለኢልሃን ኦመር ታሪካዊ የአሜሪካ ምክር ቤት አባል መሆን ቁልፍ ሚና መጫወታቸውን አላን ቤንደር እንዲህ በማለት ገልጾታል፦

የእኛ ገንዘብ ባይሆን ኢልሃን ኦማር በመንግስት ገንዘብ እርዳታ በሚነሶታ ቅዳሜና እሁድን የቡና ቤት አሳላፊ የምትሆን ሌላ ጥቁር ሶማሊያዊት ስደተኛ ነበረች” ተናግረዋል ፡፡ ይህ መረጃ የተገኘው ከአልአረቢያ እንግሊዝኛ ቴሌቪዥን ሲሆን፡ ክሱም በጠበቃ የተረጋገጠ ነው፡፡

በማስረጃው ውስጥ ፣ አላን ቤንደር የአሜሪካ ፖለቲከኞችን እና ጋዜጠኞችን የኳታር ቅጥረኞች/ ንብረት እንዲሆኑ ለመመልመል እንዲረዳቸው መጠየቁን፡ ነገር ግን ኳታር ብዙ የአሜሪካ ፖለቲከኞች እና ጋዜጠኞች ቀድሞውኑ የኳታር ባለሥልጣናት ቅጥረኞች በመሆናቸው ጥያቄውን ውድቅ እንዳደረገው አክሏል። ከተገዙት የአሜሪካ ፖለቲከኞች መካከል በዋነኛነት የምትጠቀሰው ኢልሃን ኦማር ናት። የኳታር ንጉሣውያን ቤተሰቦች ኢልሃን ኦማርን የእኛ “ዘውድ ጌጣጌጥ” ናት ብለው እንደሚጠሯትም ቤንደር አውስቷል፡፡

የአላን ቤንደር ክሶች በዚህ አያበቃም፡፡ በምስክርነቱ መሠረት ፣፡ ኳታር “ኢልሃን ኡመርን የፖለቲካ ፍላጎት እንኳ ከማሳየቷና የመንግሥት ባለሥልጣን ለመሆን ከማሰብዋ በፊት ነበር በኳታር መመልመሏን አህመድ አብዱላ አልማስናድ የጠቆመው። ለኳታር እንድትሠራ ካሳመኗት በኋላ ኡመር ከኳታሮች ጋር በመተባበር የገንዘብ ክፍያዎችን በየጊዜው ትቀበላለች፡፡

ኢልሃን ኦማር ሥልጣን ላይ ከወጣች በኋላ በተወካዮች ምክር ቤት ያላትን ቦታ ተጠቅማ ለኳታርና፡ በኳታር በኩል ወደ ኢራን ሚስጥራዊ መረጃዎችን እንደምትልክም በተጨማሪ ተገልጧል፡፡

ይህ ትልቅ ቅሌት የያዘ ዜና ነው፤ ነገር ግን ዓለምን የሚያስተዳድረው የጥልቁ የሉሲፈራውያን መንግስት የዜና ማሰራጫዎች ከፕሬዚደንት ትራምፕ ጋር ስለማይያዝ ይህን አስመልክቶ ትንፍሽ እንኳን አይሉም፤ ሴትዮዋንም ለጊዜው ምንም አያደርጓትም።

እንደሚታወቀው ኢልሃን ኦማር ገና እንደተመረጠች የመጀመሪያውን የውጭ ሃገር ጉዞ ያደረገችው ወደ አስመራ ነበር። እዚያም ከግራኝ አብዮት አህመድና ከጂኒ ጃዋር መሀመድ ጋር ተገናኝታለች። ከሳምንት በፊት ጂኒ ጃዋር ወደ ሚነሶታ ከማምራቱ በፊት በመጀመሪያ ወደ ኳታር ነበር የተጓዘው። አልጀዚራ ቴሌቪዥንም ይህን ውርንጭላ በየጊዜው የሚጋብዘውና ኦሮሞን የሚደግፉ ዜናዎችንና ቅስቀሳዎችን የሚያካሂደው ከሳውዲ ቀጥሎ የዋሃቢያ እስላም መናኽሪያ የሆነችው ኳታር ከባድ የሆነ ፀረኢትዮጵያ ተልዕኮ ስላላት ነው።

ትግሬ ነው በሚል (በአባቱ ጎንደሬ ነው) ግብዝነት ብቻ ብዙዎች ገና ሊረዱት ያልፈልጉት/ያልተረዱትና ከአብዮት አህመድ በጣም በተሻለ መልክ ሃገርወዳድ የሆነው መለስ ዜናዊ፣ ቀደም ሲል ብዙ ስህተቶች የሰራ ጠቅላይ ሚንስትር ቢሆንም፤ ልምዱን ስልወሰደና የአረቦችን ጠላትነት አባቶቹ ስለጠቆሙት ከኳታር ጋር የዲፕሎማቲክ ግኑኝነት ማቋረጡ የሚታወቅ ነው። ከአረብ ጋር ግኑኝነትን የሚያቋርጥ መሪ የኢትዮጵያ መሪ ነው እላለሁ። ኢትዮጵያ ታላቅና ኃያል የነበረችው በዙሪያው ካሉት የአረብ ሃገራት ጋር ግኑኝነት በማታደርግባቸው ዘመናት ነበር። መለስ ከአረፈ በኋላ ጅሉ ኃይለማርያም ደሳለኝ ነበር በእነ ሲ.አይ.ኤ ከምትመራው ኳታር ጋር ዲፕሎማቲክ ግኑኝነቱን እንደገና የጀመረው። የመጀመሪያውን ኢንተርቪውም ለአልጀዚራ ቴሌቪዥን ነበር ለመስጠት የቸኮለው።

ለማንኛውም ጠላቶቻችንን አጋልጣቸው አምላካችን፤ እንዲህ አጋልጣቸው ጠላቶችህን!!!

በአንድ በኩል የኢሊሃን ኦማር ወደ አሜሪካ ምክር ቤት መግባት በጣም ጥሩ ነገር ነው፣ በአንድ በኩል የአብዮት አህመድ ስልጣን ላይ መውጣት በጣም ጥሩ ነገር ነው፣ በአንድ በኩል የጀዋርና ጀራቶቹ በሜዲያ ላይ ብቅ ብቅ ማለት እጅግ በጣም ጥሩ ነገር ነው። ለምን? ምክኒያቱም ፈጠነም ዘገየም ማንንታቸውን በግልጽ ለማየት ያስቸለን ዘንድ ጥሩ አጋጣሚ ይፈጥርልናል እና ነው። ብዙዎች እውሮች ስለሆኑና በአጉልቶ ማሳያ መነጽር እንዲያዩ ካልተደረጉ በቀር ትንሽ እንኳን አይተው ለማመን የሚቸገሩ ስለሆኑ ነው። አማላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስጋ በመልበስ ወደዚህች ምድር ላይ የመጣው ከሃጢአታችን ሊያድነን እና አይተን ለማመን እንችል ዘንድ ነው። አባቶችና እናቶች እየተሰውልን ያሉት እኮ ጠላታችን ዲያብሎስን እና ጠላቶቻችንን ለይተን ለማየት፣ ለማወቅና ለመጋፈጥ አሻፈረን ስለምንል ነው ፥ አብያተ ክርስቲያናት እየተቃጠሉ ያሉት እኮ እኛ ከእንቅልፋችን ነቅተን “በቃን! አትንኩን!” በማለት ሰላማዊ ሰልፎችን ለማዘጋጀት ፈቃደኞች ስላልሆንን ነው።

________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በሊቢያ ወንድሞቻችንን ያረደውን የአይ ኤስ መሪን የያዘው ጀግና ውሻ በፕሬዚደንት ትራምፕ ተሸለመ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 26, 2019

And, it’s trained that if you open your mouths you will be attackedእናም ፣ አፋችሁን ከከፈታችሁ ጥቃት እንዲሰነዝርባችሁ ሥልጠና ተሰጥቶታል” አሉ ፕሬዚደንት ትራምፕ።

በተጨማሪ፡ ፕሬዚደንት ትራምፕ ኮናን በተባለው ውሻ እርዳታ ስለተገደለው፡ የአይ ኤስ መሪ አልባግዳዲ ይህን ብለው ነበር፦

The Caliph Is Dead! President Trump Says Isis Leader Al-Baghdadi ‘ Died Like A Dog. He Died Like A Coward’

ካሊፍ አልባግዳዲ ልክ እንደ ውሻ ተዋርዶ ሞተ ፤ እንደ ቦቅቧቃ ሞተ”

አሁን ደግሞ ቀዳዳ-አፉን አሸባሪ፡ ቦቅቧቃውን ጂኒ ጃዋራን ለመያዝ ወደ ሚነሶታ ይላኩት! ሂድና ያዘው ጀግና! በሚነሶታ በረዶ ላይ እያሳደደ ሲያንከባልለው ታየኝ!

በሌላ በኩል ግን ለብዙ ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ሞት ተጠያቂ የሆነውን ሽብር ፈጣሪ አሜሪካ እንደ ልቡ እንዲንቀሳቀስ መፍቀዷ በጣም ያሳዝናል። ለነገሩማ ሲ.አይ.ኤ እና አረብ ደንበኞቹ የመለመሉት ቅጥረኛ ነው። ጃዋር፣ አብዮት አህመድና ቄሮ ሠራዊታቸው እርኩሱ የአይ ኤስ መሪ እንኳን ያላሳየውን ጭካኔ የተሞላበት ግድያ ነው በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ የሚፈጽሙት። የአል-ባግዳዲ ጂሃዲስቶች አራስ ሴቶችን እንደገደሉ የሴቶችን ጡት እንደቆረጡ ተሰምቶ አያውቅም። የኛዎቹ እርኩሶች እያሳዩን ያሉት ጭካኔና ግፍ በምድርም በሰማይም ይመዘገባል፤ ፍርዱንም በቅርቡ ከእግዚአብሔር ያገኟታል።

________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

አቡነ ሰላማ | ኢትዮጵያ የገጠማትን ፈተና ያመጣው ዲያብሎስ ሰይጣን ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 16, 2019

ከምስጋና ጋር፡ መምህር ዘመድኩን ደግሞ የሚከተለውን አካፍሎናል፦

ስደት ወደ አዲስ አበባ ተጀምሯል

ከኢትዮጵያዋ ሶሪያ የአሁኗ ( ኦሮሚያ አሌፖ ) የዐማራ ነገድ በዘራችሁ ያለና ከዐማራ ክልል የመጣችሁ፣ የትምህርት ሚንስትር የመደባችሁ ተማሪዎች ከኦሮሚያ ዩኒቨርሲቲ ለቃችሁ ውጡልን ተብለው ፖሊስ እያየ፣ መከላከያም እየተመለከተ አልሸባብ ቄሮ ያባረረቻቸውን የኢትዮጵያ የዐማራ ስደተኛ ተማሪዎች ወደ አዲስ አበባ አሁን ምሽቱን መግባት ጀምረዋል።

5 አውቶቡስ የተሳፈሩ በቁጥር 250 የሚሆኑ

ከጅማና ከአምቦ እንዲወጡ የተደረጉ የመጀመሪያዎቹ የዐማራ ስደተኛ ተማሪዎች ዛሬ ምሽት 2:00 ሰዓት ላይ አዲስ አበባ ከተማ ገብተዋል። በመርካቶ አውቶቡስ ተራ በሚገኘው አዲሱ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያንም ተጠልለዋል። የአጥቢያው ምዕመናን፣ የደብሩ ካህናትና ዲያቆናት እንዲሁም የሰንበት ተማሪዎችም ስደተኛ የዐማራ ተማሪዎችን ተቀብለው ራት አብልተው በደብሩ ሰንበት ትምህርት ቤት አዳራሽ አሳድረዋቸዋል።

የአዲሱ ሚካኤል ምእመናን ለስደተኞቹ ምግቡን፣ እንጀራውን ከየቤታቸው በማዋጣት፣ በርበሬና ጨው ሽሮም በማምጣት እዚያው በቤተ ክርስቲያኑ ጊቢ ውስጥ እያዘጋጁና እየሠሩ ነው ስደተኞቹን ተማሪዎችን እየመገቡዋቸው የሚገኙት። የአዲሱ ሚካኤል አጥቢያ የተዋሕዶ ልጆች ስደተኛ ተማሪዎቹን ተራ ገብተው በመጠበቅም ላይም ይገኛሉ።

እነዚህ ዛሬ ከጅማና ከአምቦ የመጡት ተማሪዎች ኢንተርቪያቸውን እንደሰማሁት ከሆነ የአምቦ ከተማ ህዝብ ምንም ዓይነት በደል እንዳላደረሰባቸው፣ የሸዋ ኦሮሞ አቅፎ እንደያዛቸው፣ ነገር ግን እስላም ኦሮሞዎቹ፣ የባሌ፣ የአሩሲና የጅማዎቹ ዐማራ ሲያዩ እንደ አበደ ውሻ እንደሚያደርጋቸው፣ የወለጋዎቹ ደግሞ ፌሮና ድንጋይ አጣና ይዘው ተማሪ ብቻ ሳይሆን እረፉ የሚሏቸውን የመከላከያ ሠራዊት አባላት ካልደበደብን እያሉ እንደሚገለገሉ ነው የሚናገሩት።

አስገድዶ መድፈርና ጠለፋውም ለጉድ ነው ይላሉ ተማሪዎቹ። መዳ ወላቡ፣ ድሬደዋና ናዝሬት በጭንቅ ላይ ናቸው። ድሬደዋ አንዷን ተማሪ አስገድደው ከደፈሯት በኋላ የዩኒቨርሲቲው ኃላፊ ምስጢር እንዳይወጣ ይዟት ወጥቶ የት እንዳደረሳት አይታወቅም ይላሉ ተማሪዎቹ። ሐረር ሆስፒታል የገቡ ተማሪዎች አሉ። ደምቢዶሎ የዐማራ ተማሪ መግደል እንደ ጽድቅ ይቆጠራል። የዛሬዋ ኢትዮጵያ ለኦርቶዶክስና መታወቂያው ዐማራ ለሆነ ሙስሊም ይሁን ጴንጤ ኦሮሚያ የምድር ሲዖል ሆናበታለች።

እንደኔ እንደኔ ዘንድሮ የዩኒቨርሲቲ ትምህርት ቢቀር ይሻላል ባይ ነኝ። ጠቅላይ ሚንስትሩ በሪፐብሊካን ጋርድ እየተጠበቀ አራት ኪሎ ተቀምጦ አንደሞዴል ተቀባብቶ፣ እንደ አክተር የሚያነበንበውን መነባንብ ወደ ጎን ትቶ የተማሪዎች ህይወት ሳይጠፋ በሰላም ሀገሪቷ መንግሥት እስኪኖራት ቢዘጋ መልካም ነው። እንዲያ ቢሆን የሰላም ኖቤል ሽልማቱም ትክክለኛውን ስፍራ ያገኝ ነበር።

የሚገርመው ነገር ኦሮሚኛ የሚናገሩ ነገር ግን መታወቂያቸው ዐማራ የሆኑ በሙሉ ናቸው የተባረሩት። አባራሪው እኮ ዩኒቨርሲቲው አይደለም። አባራሪው ወታደሩ አይደለም። አባራሪው የኦነግ ቄሮ ነው። መከላከያውማ የወለጋው ኦነግ ኦቦ ለማ መገርሳ አርፈህ ተቀመጥ ስላለው ከተማሪው ጋር አብሮ ያለቅሳል። ትእዛዝ አልተሰጠን ምን እንርዳችሁ ይላቸዋል። ሲያሳዝን መከላከያ።

በዐማራ ክልል የተመደቡ የኦሮሞ ተማሪዎች ይውጡልን ነው የሚሉት አሉ እነዚህ የአህመዲን ጀበልና የጃዋር አህመድ ቡችሎች። በዐማራ ክልል የተመደቡ የኦሮሞ ልጆች ደግሞ በጎንደር ጸሎት ላይ ናቸው። በባህርዳር ጣና ሀይቅ ዳር ዘና፣ ፈታ ብለው እያጠኑ ነው። ማርቆስ ደብረታቦር ዓለማቸውን እየቀጩ ነው። ወልድያም ፀቡ ህዝቡን የሚመለከት አይደለም። ደሴ ኮምቦልቻም የከሚሴ ኦነግና የወለጋ ቄሮ ለመበጥበጥ ቢሞክሩም እስከ አሁን አልተሳካም። ዐማራ ክልል ያሉ ኦሮሞዎች እንውጣ፣ ተበድለናል ሳይሉ የኦሮሚያ ቀሬናቄሮ በግድ ካልወጡ ማለት የጤና አይመስልም። ይሄ ምቀኝነት ነው። የዐማራ ህዝብ ግን አንዲት ነገር በደጅህ ኮሽ እንዳትል። ኬላዎችን፣ መግቢያ መውጪያ በሮችን በዐይነቁራኛ ጠብቅ። ጠብቅ ነቅተህ። ተንከባክበህ ያዝ ። አንድም ተማሪ እንዳታስከፋ። ወዳጄ ፍቅር ያሸንፋልን በተግባር አሳይ። ያኔ ታሸንፋለህ። ምክሬ ነው።

ለማንኛውም አዲስ አበባ ስደተኞችን ተቀብለሽ አስተናግጂ፣ አብዛኛዎቹ ሻወር ያልወሰዱ፣ ልብስ የሌላቸው፣ የተራቡም ጭምር ናቸው። እናም ነግ በእኔ ነውና አስተናግዷቸው። የሴቶችን ገመና ለመሸፈን ከሴቶች በላይ የሚያውቅ የለምና ጎብኟቸው። የትራንስፖርት አዋጥታችሁ ሸኟቸው። አደራ፣ አደራ፣ አደራ፣

አቢቹ ቅድም ሲበጠረቅ ሰምቼው በሳቅ ስፈርስ ነበር። ያለ በቂ ጥናት አጥር እንኳን የሌላቸውን በገጠር የሚገኙ የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲዎችን ኮምፒዩተራይዝድ የአሻራ መለያ ቴክኖሎጂ መግቢያ በራቸው ላይ እንዲገጠምላቸው ይደረጋል፡፡አለልኛ አባ መበጥረቅ፣ የእኔ ቀዳዳ። ጉድ እኮ ነው። ዩኒቨርሲቲዎቹ መጀመሪያ በር ሲኖራቸው አይደል እንዴ ፓስተርዬ። ወይስ አጠገባችን ያለውን ነካ አድርገን በቃ ከነገ ጀምሮ ዩኒቨርሲቲዎቻችን አጥር በአጥር ይሆናሉ እንበል? አንተን ቶሎሳን ሳይሆን አንተን ነበር “ አፍራሽ ” ማለት። አፍራሽ !! ሃሌሉያ !!

አቡነ ሰላማ – ርግብ – በሃገር ስደት

[ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ ፵፰፥፳፰]

እናንተ በሞዓብ የምትኖሩ ሆይ፥ ከተሞችን ትታችሁ በዓለት ውስጥ ተቀመጡ፥ በገደል አፋፍም ቤትዋን እንደምትሠራ እንደ ርግብ ሁኑ።”

________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | 1 Comment »

ኤዲያ! መንግስት አለ ይለኛል ገዳይ ለማኝ ሁላ ፊት ለፊቱ እያየ እጅ እግሩ ተቆርጦ ወገኑ ሲቀላ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 15, 2019

ነፍስሽን በገነት ያኑረው፡ እናትየ!!!

ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ ለፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ከላኩት መልዕክት የተወሰደ፦

ብጹዕ ወቅዱስ ሆይ!

ቋሚ ሰው ለሞተ ወገኑ “በረደህ ላልብስህ፡ ዘቀዘቀህ ላንተርስህ፤ ራበህ ላጉርስህ፤ አይልም። የሚሰጠው እንባ ብቻ ነው። በመንበረዎ ተቀምጠው በአረመኔወች ለታረዱ ልጆቼዎ የሰጧቸውን እንባ ተመለከትኩ።

ከቅኔው ቆጠራ ብንን ብየ ራቡ ሲሰማኝ፤ ከደጃፍ ቁሜ በእንተ ስማ ለማርያም ስል ድምጼን ሰምታ ደረቷን እየደቃች እኔን ይራበኝ እያለች ከልጆቿ ሳትለይ ያስተማረችኝ ርኅሪት እናት መታረዷን ስሰማ፤ ከመንደር እስክወጣ ድረስ ተናካሽ ውሻውን እየተከላከለልኝ “ተሜ አይዞህ በርትተህ ተማር” እያለ ያስተማረኝ አባ ወራ ጭንቀቱን መከራውን ከባህር ማዶ ሆኜ ስሰማ እኔም ቅዱስነተዎ ያነቡትን እንባ ተጋራሁ።

ለቅዱስነተዎ አላቃሽም አነጋጋሪም አጽናኝም ብጹአን አቡኖች በአካባቢዎ አሉሉዎ። ከውቅያኖስ ማዶ ላለሁት ለኔ ግን በደስታም ሆነ ይህን በመሰለ አሰቃቂ ዘመን በመጻህፍቶቻቸው አማካይነት የከበቡኝ አማካሪወቼና የሚያጽናኑኝ እነ ቅዱስ ጳውሎስ፤ እነ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ፤ እነ ቅዱስ ቄርሎስና በዝክረ ሊቃውንት መጽሐፋቸው እነ መላከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ ብቻ ናቸው።

የገጠመን ጠላት “ብእሲ አብድ ይጠፍዕ እዴሁ ወይትሀሰይ ለርእሱ እንዘ ይትሀበይ ሕቢተ ለዓርኩ፤ መፍቀሬ ጋእዝ ይትፌሳህ በባእስ ወጽኑዕ በቅፈተ ልብ ኢይዳደቅ ሠናየ” (ምሳሌ 1718። ማለትም፦ በኃጢአት ስካር ነፍዞ፤ በሚፈጽመው በደልና ግፍ ደምብዞ፤ በገደለው ሬሳ ላይ ቆሞ የሚያጨበጭብ እጅግ ጨካኝ አረመኔ ነው። ኃጢአት ባደነደነው ልቡ እርሱ በርሱ እየተጔተተ ዋስና ምስክር እየሆነ በመደጋገፍ በግፍ ላይ ግፍ በበደል ላይ በደል በመፈጸም ላይ እስካሁን ባደረገው ተጸጽቶ የማይመለስ የኢትዮጵያን ህዝብ ጨርሶ የሚያጠፋ ነው።

የፈሰሰው ደም ያለፍርድ ተደብስብሶ ቢታለፍ፤ የበለጠ መቅሰፍት አስከትሎ በህዝብ ደም ከዳር እስከዳር ኢትዮጵያን አኬልዳማ ስለሚያደርጋት ለቤተ ክርስቲያን ያላት አማራጭ ቁጭ ብላ በማልቀስ ብቻ ሳትወሰን፤ ድምጿን ከቤተ መቅደስ ውጭ አውጥታ ለአምላክና ለዓለም እያሰማች፤ ክርስቶስ በመስቀል ላይ በነበረበት ቀውጢ ሰአት ያደረውን ማድረግ ይኖርብናል።

በሕግ አንጻር የቤተ ክርስቲያናችን አቋም

የአብነቱ መምህራን አባቶቻችን ባንድምታው እንዳስተማሩን፤ ያንድ አገር መንግሥት እራሱ በህዝቡ ላይ በሚፈጽመው በደልና ጭቆና ራሱን አይክሰስ እንጅ፤ እያወቀም ሆነ ሳያውቅ በመንግሥቱ ከለላ ያሉትን ወገኖች የሚያስደበድብ የሚያስፈጅ ከሆነ፤ ቤተ ክርስቲያናችን በመበደል ያለውን ወገኗን ወክላ “በህግ ልትፈርድ በመንበር ላይ ተቀምጠህ ሳለህ ያለ ህግ ስላስመታኀኝ የተለሰንክ ግድግዳ ነህ”የሐዋ 233። ብላ መንግሥትን የመፋለም መብት አላት። ግዴታም አለባት።

ክፉ የሚሰሩትን ሰዎች የሚፈራና በክፉ አድራጊዎች የተናቀ መንግሥት በኢትዮጵያ መኖር እንደሌለበት ቤተ ክርስቲያናችን በድፍረት ባትናገር ያመራር ችግር ገጥሟታል ማለት ነው (ሮሜ 133። በደካማ መንግሥት ንዝህላልነትም ሆነ በሸረኝነት በመታረድ ላይ ያለውን ወገኗን ቤተ ክርስቲያናችን ወክላ እንደ ቅዱስ ጳውሎስ ”ሞት የሚገባውን ነገር አድርጌ ከሆነ ከሞት ልዳን አልልም” (የሐዋ 2511እያለች ድምጿን ከፍ አድርጋ መናገር አለባት።

ቅዱስ ጳውሎስ “የቀረበብኝ ክስ ከንቱ እንደሆነ እየታወቀ ለገዳዮች አሳልፎ ይሰጠኝ ዘንድ ማንም አይችልም” ብሎ ወደ ቄሣር ይግባኝ ብያለሁ እንዳለ፤ ጠቅላይ ምንስቴር ዓቢይ በደል የፈጸመውን ጁዋርን ወደ ህግ ለማቅረብ ባንድም ሆነ በብዙ ምክንያት ከፈሩ ወይም አቅም ካነሳቸው፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ለዓለም ይግባኝ እንድትል የህግ ምሁሩ የቅዱስ ጳውሎስ መርሆ በምሳሌነቱ ያስገድዳታል።

ጠቅላይ ምንስቴር ዓቢይ ጁዋርን በህግ ፊት ማቅረብ ሲገባቸው፤ የተፈጸመውን ወንጀል አደበስብሰው፤ የገዳዩንና የተገዳዩ ቁጥር በማይታመንና በማይመጥን ቀመር አካክሰውና አወራርደው በማቅረባቸው፤ ለተፈጸመው በደል ተጠያቂ አልባ አድርገውታል። ገዳይንም ተገዳይንም ደርበው በመክሰሳቸው የተፈጸመውን በደል ተጠያቂ አልባ ከማድረጋቸው ባሻገር፤ በህዝብና በህግ ላይ እጽፍ ድርብ ደባ ፈጽመዋል ብላ ቤተ ክርስቲያን ያላንዳች ማቅማማት የመገሰጽና የመክሰስ መብቷን ልትጠቀም ይገባታል።

ጠቅላይ ምንስቴሩ በመንግስታቸው ሰወች መገደላቸውን መስክረዋል፤ ተገዳይ እንዳለ ካመኑ ገዳይና አስገዳይ እንዳለ ግልጽ ነው። የፈሰሰው ንጹህ ደም ያለፍርድ ተደብስብሶ ቢታለፍ፤ የበለጠ መቅሰፍት አስከትሎ በህዝብ ደም ኢትዮጵያ ከዳር እስከዳር አኬልዳማ ከመሆኗ በፊት፤ ቤተ ክርስቲያን ጽፋ ባስቀመጠችው ሕጓ የጠቅላይ ምንስቴር ዓቢይን መንግስት እፋረድሀለሁ እያለች የመፋለም እጽፍ ድርብ ሀላፊነት አለባት።

በፍትሐ ነገሥቷ “ወለዘሂ አገበርወ ከመ ይቅትል ለእመ ኮነ ዘአገበሮ መኮንን ውእቱ ላዕለ አልቦ ዕዳ በላዕሌሁ። ወለእመ ኮነ ካልእ አዛዚ ሥሉጠ ላእለ ተአዛዚ ይደሉ ኩነኔሁ ላዕለ አዛዚሁ። ወእመሰ ኢኮነ ሥሉጠ በላዕሌሁ ወኢይፈርህ እምኔሁ ይደሉ ከነኔሁ ላእለ ተአዛዚ”(አንቀጽ 471678) የሚል አንቀጽ አለ። ይህም ማለት፦ “አንድ ሰው በሌላ ሰው ተገፍቶ ሰው ቢገድልና ተገፋፍቶ የሚፈጽመው ግድያ የሚያስከትለውን ፍርድ የመገመት አቅሙ ከገፋፋው ሰው እውቀት በታች ከሆነ ግድያውን ያስፈጸመው አካል ፍርዱን ይቀበላል። ነገር ግን ገዳዩ የሚያስከተልውን ፍርድ ለመገመት የእውቀት አቅሙ እንዲገድል ካዘዘው በላይ ከሆነ ራሱ ገዳዩ ፍርዱን ይቀበላል” ይላል።

ሕጔን ከዓለሙ ህግ ጋራ አቆራኝተውና አጣጥመው በህዝቧና በነዋየ ቅድስቷ ላይ የደረሰውን ጥቃት ለዓለም ማቅረብ የሚችሉትን የህግ ሊቃውንት ልጇችን መሰብሰብና ሃይላቸውን አጠናክረው ከጎኗ እንዲሰለፉ ብታደርግ ከወቀሳና ከከሰሳ ያድናታል።

መጽሐፍ ቅዱስ የሚያነብ ሁሉ ሊረዳው የሚችለው በሀዲስ ኪዳን ውስጥ ሌላም አንቀጽ አለ “ሞት የሚገባው በደል በፈጸመ ሰው ላይ፤ በአድልዎ ሞት ቢፈረደበት ቤተ ክርስቲያን ጠበቃ ሆና እንድትፋለም ሃላፊነት እንዳለባት ሁሉ፤ ሞት የሚገባውን በደል በፈጸመ ሰው ላይ የሞት ፍርድ ተበይኖበት የክሱ ፋይል እንዲዘጋ በመንግሥት ላይ ተጽእኖ ታሳድራለች1ኛ ዮሐንስ 516። በደለኛው በሕግ ስር ወድቆ ሞት ከተበየነበት በኋላ እንደሞተ ይገመታል። የሞቱ ፍርድ ተበይኖ የክሱ ፋይል ከተዘጋ በኋላ፤ በተበየነበት ሰው ላይ ሞቱ ተግባራዊ እንዳይሆን፤ ወደ ምህረት እንዲለወጥ ቤተ ክርስቲያናችን ለምህረት የመታገል ግዴታ አለባት።

ጠቅላይ ምንስቴር ዓቢይም፡ ፍትህን ለመደበቅ በውስጣቸው የሸመቀ ሸፍጥ ከሌለባቸው፤ በአገራችን የተፈጸመውን ጭፍጨፋ አቻ ላቻ አድርገው የደም ድምጽ ክስ እንዲቀጥል ከማድረግ ይልቅ ፤ ራሳቸው “ስንሳሳት ገስጹን” እንዳሉ ስህተታቸውን ተገንዝበው፤ ቤተ ክርስቲያናችን ፍትህ እንዲፈጸም በምታደርገው ጥረት ቢተባበሩ ለራሳቸው መንግሥት ቢጠቅም እንጅ የሚጎዳ አይደለም።

የግላቸውን ጥቅምና ክብር ጤንነትና ድሎት ሳይመርጡ “የፍትህ ያለህ” እያሉ የሚጮኹትንና፤ “የግድያው ጀማሪና ትእዛዝ ሰጭው ማን እንደሆነ ሳይገልጹ የሟቾች መንደር መጥቀሱ ከአስፈላጊነቱ ይልቅ ጉዳቱ እንደሚያመዝን እየገለጹ፤ ለብሄሩ ለመንደሩ ብቻ የሚያስብና የሚያዘነብል የሚያዳላ ከአውሬ እንደማይሻል እየተናገሩ፤ ከእንግዲህ ወዲህ በጠቅላይ ምንስቴሩ ብቻ መተማመን ጠቃሚ አይደለም ብለው የተናገሩትን ወገኖች በዚህ አጋጣሚ ሳላመሰገን አላልፍም።

የድሮ አባቶች ይህን የመሰለ መከራ ሲገጥማቸው እንዴት ተሻገሩትብለን ታሪካቸውን ስንቃኘው በሰላሙ ጊዜ ቆመውም ተቀምጠውም ተኝተውም “ወደፈተና አታግባን” የሚለውን ቁጭ ብለው እያለቅሱ እንዳላሳለፉት መረዳት እንችላለን። በፈተናው ከገቡ በኋላ የመለያየትን የጸብ ግድግዳ ለማፈረስ ክርስቶስ ኃይሉን የገለጸበትን በልባቸው የተሳለውን የመስቀል አርማ በእጃቸው ጨብጠው “እለ ይትመነደቡ ታድህን፤ ወለእለ በመዋቅህት ጽኑአን ዘምስሌሆሙ ትሄሉ” የሚለውን ጸሎት ተግባራዊ ለማድረግ በሚገደሉትና በሚገድሉት ወገኖች መካከል በመገኘት እኛን ሳትገድሉና ሳታርዱ ህዝባችንን ልታርዱ አትችሉም በማለት ክህነታዊትና ወገናዊነት ሀላፊነታቸውን እየተወጡ አለፉ።

በውስጥም በውጭ ለተበተነው ሁሉ ኢትዮጵያዊ ወገኗም እንደ ነቢዩ ኢሳይያስ “የደከሙት እጆች ይበርቱ የላሉትንም ጉልበቶች ይጽኑ ። ፈሪ ልብ ያላችሁም፤ አምላካችሁ በበቀል ብድራትን ለመክፈል መጥቶ ያድናችኋልና በርቱ አትፍሩ”ኢሳ 354) እያለች መበርታትና ማጠነካከር አለብን።

መሰብሰብን መነቃቃትንና መመካከርን አጥብቆ የሚጠይቅ ከዚህ ዘመን የከፋ ስለሌለ እርስ በርሳችን እየተያየን እንድንቃቃ እንድንመካከር በዓለም ለተበተን ልጆቿ መንፈሳውያን ካህናትም ከነ ዲያቆን ዮሴፍ ተፈሪ ጋራ እንድንሰበሰብ እንድንነቃቃ እንድንመካከር ቅዱስ ፓትርያርኩ ሊጎተጉተን ይገባል።

በዚህ ዘመን ያለን ካህናት ቤተ ክርስቲያናችን የገጠማትን ፈተና፤ ከክርስትናችን ጋራ ባልተጋጨ መንገድ ለመወጣት እንደ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ከመፋለም ይልቅ፤ በየአጥቢያችን ተከልለን ወደ ቤተ ክርስቲያን የሚመጣውን ህዝብ በሰላም ጊዜ እንደምናደርገው “ንስሀ ግቡ አልቅሱ” እያልን መሸኘት በዚህ ወቅት ያለችው ቤተ ክርስቲያናችን የምትቀበለው አይደለም።

ዛሬ ቤተ ክርስቲያናችን ከገባችበት ፈተና እንድትወጣ የሚጠበቅብንን ሳንወጣ ይህ እድል ቢያመልጠን፤ የሰውነቱን ገበና የሚሸፍንበት አጥቶ ነጠላ የሚለምነውን ሰው፤ ነጠላ ሳይሰጥ ሂድ ልበስ ይሙቅህ፤ የሚጎርሰው አጥቶ የሚለምንንም ምንም ነገር ሳይሰጥ ሂድ ብላ ጥገብ ከሚል ግብዝ የተለየን ልንሆን አንችልም። ይህ ባህርይ ህዝበ ክርስቲያንን ከሚያርደውና ቤተ ክርስቲያን ከሚያቃጥለው አረመኔ የተለየ አለመሆኑን ቅዱስ ያዕቆብ “አንተ ግብዝ በተግባር የማይገለጥ እምነት ነፍስ የተለየችው በድን እንደሆነ አታውቅም? (ያዕ 216᎗20ብሎ ገልጾታል።

በተረፈ “ደምረነ ምስለ እለ ይድህኑ” አጥፍተው ከሚጠፉ ሸፍጠኞች ንክኪ ጠብቀህ፤ ራሳቸው ድነው ሌላውን ለማዳን ከሚጥሩት የእምነትና የተግባር ከሆኑት ወገኖች ጋራ ደምረን“ በሚለው በሊጦኑ ጸሎታችን ይህችን ጦማር እደመድማለሁ።

____________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: