Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ጂ7’

Godless G7 in Münster: Germany Removes 482-year-old Christian Cross for G7 ‘Halloween Party’

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 5, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 😇 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

😈 የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ / Satnael’s goal Ethiopia

  • ☆ The 4th of November Marks The 2nd Year Anniversary of Tigray Genocide
  • ☆ Godless G7 meeting in Munster
  • ☆ Aid for Ukraine – Genocide for Tigray, Ethiopia.
  • ☆ G7 celebrating genocide of Ethiopian Christians (Cheers with blood wine)
  • ☆ No wonder that G7 nations forced the ‘warring parties’ in Ethiopia’s Tigray region sign a very controversial and pro genocide „peace deal” on Wednesday. Now they meet in Münster to celebrate this genocide in the spirit of satanic Halloween-Ireecha.

❖❖❖ [Matthew 10:33] ❖❖❖

“But whosoever shall deny me before men, him will I also deny before my Father which is in heaven.”

💭 G7 summit in Münster: The foreign ministers of the most important countries in the world are there – but the cross of God must remain outside!

Germany’s Foreign Office, led by Green Party’s Baerbock, ordered the removal of a historic 482-year-old Christian Cross in the city of Münster in preparation for the meeting of G7 foreign ministers.

✞ The Diocese of Münster described the measure in a statement as “incomprehensible”. Traditions and symbols associated with them, which are an expression of values, attitudes and religious convictions, cannot simply be “hanged out”.

🛑 G7- meeting in Münster

👉 Who would have been irritated by The Cross:

🛑 G7 Foreign Ministers

  • France? Catherine Colonna – Atheist
  • Italy? Antonio Tajani – Catholic
  • Japan? Yoshimasa Hayashi – (5 members of Japan’s Cabinet had links with South Korea-based, dangerouse cult Unification Church)
  • Canada? Mélanie Joly – Atheist
  • USA? Antony Blinken – Jewish
  • Great Britain? James Cleverly – Atheist
  • Germany? Annalena Baerbock – Atheist

💭 Antonio Tajani:

“Europe must rediscover its soul Europe must rediscover its Christian roots, the centrality of the person and the role of the family. Today’s Europe is trying to hide its Christian roots, losing the values based on the centrality of the person, and by so doing “the EU is in danger of becoming just a big market where business is done, even good business. However, it loses its soul. To play a role in the world, Europe needs a soul”

💭 አምላክ የሌለው G7 በሙንስተር፤ ጀርመን የ፬፻፹፪/ 482 አመት እድሜ ያለው የክርስቲያን መስቀልን ለG7 ‘ሃሎዊን ፓርቲ’ ስብሰባ አስወገደች

😈 የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ / Satnael’s Goal Ethiopia

  • ☆ ህዳር 4/ጥቅምት ፳፬ ቀን የትግራይ የዘር ማጥፋት ጂሃድ የጀመረበት ፪ኛ አመት
  • ☆ አምላክ የሌለው የጂ፯/ G7 ስብሰባ በሙንስተር ከተማ
  • ☆ ዕርዳታ ለዩክሬን ፥ የዘር ማጥፋት ለትግራይ
  • ☆ ጂ፯/ G7 የኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን የዘር ማጥፋት እያከበረ ነው(ከደም ወይን ጋር ብርጭቋቸውን ያነሳሉ)
  • ☆ የጂ፯/ G7 ሃገራት ረቡዕ ዕለት በትግራይ የዘር ማጥፋት ዘመቻ’ተፋላሚ ወገኖች’ በጣም አወዛጋቢውን “የሰላም ስምምነቱን” አስገድደው እንዲፈራረሙ ማድረጋቸው ምንም አያስገርምም። ተሳቢዎቹ እንሽላሊቶች እነ አንቶኒ ብሊንክን እና ሄርማን ኮኽን ያዘዟቸውን ነው ያደረጉት። ደም መጣጮቹ በኢትዮጵያ ጽዮናውያን ላይ እየተፈጸመ ያለውን ጭፍጨፋ በሃሎዊን-ኢሬቻ መንፈስ በደስታ ሊያከብሩት ተሰባሰቡ!

💭 የ ጂ፯/ G7 ስብሰባ በሙንስተር: በዓለም ላይ በጣም አስፈላጊ የሆኑት አገሮች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች እዚያ አሉ ግን የእግዚአብሔር መስቀል ውጭ መቆየት አለበት!

❖❖❖ [የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥፴፫] ❖❖❖

በሰው ፊትም የሚክደኝን ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እክደዋለሁ።

የግራዎቹን የአረንጓዴ ፓርቲ በምትወክለዋ የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አናሌና ቤርቦክ ለG7 የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ለመዘጋጀት በሙንስተር ከተማ የሚገኘው የ482 ዓመት ዕድሜ ያለው የክርስቲያን መስቀል እንዲወገድ አዘዘች።

የሙንስተር ሀገረ ስብከት መለኩን በመግለጫው ግራ የሚያጋባ!” ሲል ገልጾታል። የእሴቶች፣ የአመለካከት እና የሃይማኖታዊ እምነቶች መግለጫዎች ከነሱ ጋር የተቆራኙ ወጎች እና ምልክቶች በቀላሉ “ሊወገዱ” አይችሉም።

🛑 ጂ፯/G7 – ስብሰባ በሙንስተር

👉 መስቀሉ ያናደደው ማንን ነበር?

🛑 G7 የ የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች

  • ፈረንሳይ? ካትሪን ኮሎና – ኢአማኒ
  • ጣሊያን? አንቶኒዮ ታጃኒ ካቶሊክ
  • ጃፓን? ዮሺማሳ ሃያሺ – (አምስት የጃፓን ካቢኔ አባላት ደቡብ ኮሪያን መሠረት ካደረገውና አንድነት ቸርችከተሰኘው አደገኛ የአምልኮ ሥርዓት ጋር ግንኙነት ነበራቸው፤ አቶ ሃያሺን ጨምሮ)
  • ካናዳ? ሜላኒ ጆሊ – ኢአማኒ
  • አሜሪካ? አንቶኒ ብሊንከን አይሁዳዊ
  • ታላቋ ብሪታንያ? ጄምስ ክሌቨርሊ – ኢአማኒ
  • ጀርመን? አናሌና ቤርቦክ – ኢአማኒ

💭 የጣልያኑ አንቶኒዮ ታጃኒ:

አውሮፓ ነፍሷን እንደገና ማግኘት አለባት። አውሮፓ የክርስትና ሥሮቿን፣ የሰውን ማዕከላዊነት እና የቤተሰቡን ሚና እንደገና ማግኘት አለባት። የዛሬይቱ አውሮፓ የክርስቲያን ሥሮቿን ለመደበቅ እየሞከረች ነው፤ በግለሰብ ማዕከላዊነት ላይ የተመሰረቱትን እሴቶች በማጣት ፣ እና ይህን በማድረግ “የአውሮፓ ህብረት ንግድ የሚካሄድበት ትልቅ ገበያ ፣ ሌላው ቀርቶ ጥሩ ንግድ እንኳን የመሆን አደጋ ላይ ነው። ይሁን እንጂ ነፍሱን ያጣል። በዓለም አቀፍ መድረክ ላይ ተገቢውን ሚና ለመጫወት አውሮፓ ነፍስ ያስፈልጋታል!”

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

፫ቱ ጥቁር መሪዎች + ፫ቱ ጥቁር ስፖርተኞች + G7 + ለንደን + በአክሱም ጽዮን ላይ የተከፈተው ጂሃድ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 12, 2021

💭 በዚህች ፕላኔት ላይ ከዓለም የጤና ድርጅት የኮቪድ ክትባትን ለመቀበል አሻፈረኝ ያሉት የሦስት(፫) አገሮች የመንግሥት ባለሥልጣናት የቡሩንዲ ፣ ታንዛኒያ እና ሃይቲ ፕሬዚደንቶች ብቻ ናቸው። ሦስት ጥቁር መሪዎች በተከታታይ ሞተዋል፤ ባለፈው ሳምንት የተገደሉት፤

የሃይቲ ፕሬዚደንት ጆቭንል ሙሴ

ቀደም ሲል ደግሞ፤

የታንዛኒያ ፕሬዚደንት ዮሐንስ ማጉፉሊ

የቡሩንዲ ፕሬዚደንት ፔየር ንኩሩእንዚዛ

ነበሩ። በአጋጣሚ?

👉 የቡሩንዲ ፕሬዚደንት “በድንገት” ከመሞታቸው ከጥቂት ጊዜ በፊት፤ ጴንጤዎች የተለመደውን ‘ትንቢታቸውን’ እንዲህ ሲቀባጥሩ፤ ፕሬዚደንቱ ከቀድሞው የተመድ ዋና ፀሐፊ፤ ‘ባን ኪ ሙን’ ጋር ይታያሉ። አዲስ የዓለም ስርዓት ኢሉሚናቲ የዘመን መጨረሻ ሰይጣናዊ የማለማመጃ ቅድመ ሁኔታ፡ (NWO Illuminati Endtime Satanic Conditioning)

👉 “በድንገት” የሞቱት የታንዛኒያው ፕሬዚደንት ቀብር ሥነ ሥርዓት።

💭 ልክ በኢትዮጵያ፣ ናይጄሪያ፣ አይቮሪ ኮስት ወዘተ ክርስቲያን መሪዎች ተነስተው እንደ ግራኝ አህመድሙሃመዱ ቡሃሪአለሳኔ ኡታራየመሳሰሉት ሙስሊሞች በወንበራቸው እንደተተኩት በታንዛኒያም ሙስሊሟን ሴት፤ ሳሚያ ሃሰንን ለፕሬዚደንትነት አብቅተዋታል (የታንዛኒያ ሞፈሪያት አቴቴ ካሚል መሆኗ ነው)

👏 ሦስቱ የእንግሊዝ ጥቁር ስፖርተኞች፤ Rashford – Sancho – Saka ፩. ራሽፎርድ ፣ ፪. ሳንቾ ፣ ፫. ሳካ

ከአራት ሳምንታት በፊት የጂ7 ጉባኤና የጽዮን ልጆች ሰላማዊ ሰልፎች በተደረጉባት በለንደን ከተማ በተካሄደው በዚህ ዓመቱ የአውሮፓ ዋንጫ የመጨረሻ ጨዋታ ላይ ሦስት የእንግሊዝ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች የቅጣት ምቱን በመሳታቸው እንግሊዝ በኢጣሊያ ተሸነፈች። ሦስቱም ተጫዋቾች ጥቁሮች ናቸው።

ገና ጨዋታው ሳይጀመር፤ ማርቆስ ራሽፎርድን ካስገቡት የሆነ ነገር ሊፈጠር እንደሚችል የሆነ ስሜት ተሰምቶኝ ነበር። (አሁን ነጭ ዘረኞች በጥቁሮች ላይ የጥላቻ ዘመቻቸውን ጀምረዋል)

በአክሱም ጽዮን ላይ በሉሲፈራውያኑ የሚመራው ጂሃድ ከመጀመሩ ከ፪ ወራት በፊት ያቀረብኩት ቪዲዮ፤ (ሙሉውን ታች በአስተያየት መስጫ ሳጥን ውስጥ ያገኙታል!)

👉በማንቸስተር ሕይወቱ ያለፈችው ሕፃንቅዱስ‘+ የማርያም መቀነት የሚነግሩን ትልቅ ነገር አለ

በቅድሚያ ለሕፃን ቅዱስ ወንድወሰን፤ ቤተሰቦች መጽናናቱን ይስጥልን! እናቱ ፊት በሚያሳዝን መልክ ማረፉ ልቤን ነበር የሰበረው።”

💭 All Three Presidents Who Declined The Covid Vaccine Are Now DEAD

የኮቪድ19 ክትባቱን ውድቅ ያደረጉት ሦስቱም ጥቁር ፕሬዚደንቶች አሁን ሞተዋል፤ በአጋጣሚ?

Sometimes, an ugly truth is staring us in the face, we need only to see it and speak it for the reality to become clear.

There are only three (3) countries on this planet whose government officials refused to accept the COVID-19 vaccine from the World Health Organization: Burundi, Tanzania, and Haiti.

The officials in those countries who declined the vax were Presidents in each of those countries.

❖ In Haiti it was Jovenel Moïse

❖ In Burundi it was President Pierre Nkurunziza

❖ In Tanzania it was President John Magufuli

All three of those Presidents are now DEAD. Coincidence?

What are the odds of these three particular men, all dying in office . . . and the only thing they have in common is that they refused to accept the vaccine for their countries?

To many people, their deaths look like murder; although the one in Haiti was straight up murder, he was assassinated by men with guns.

DEPOPULATION

Many people have speculated that the entire COVID-19 was a staged, intentionally deadly attack on humanity itself.

There are people on this planet who believe that humanity itself is like a virus against the planet. They believe humanity is destroying the planet and so, they continue, humanity must be culled.

Many of those people are in positions of great power and wealth.

It is thought by a large number of people that the so-called “vaccine” for COVID-19 is the method by which these people have decided to cull humanity.

So, the theory goes, they hyped a “novel coronavirus” which is shown to have a 99.6% SURVIVAL RATE, as a reason to get a new, untested, unproven “vaccine.” The trouble is, this vaccine does not use active or even attenuated virus in it, but instead uses mRNA technology, which has never been used as a “vaccine” anywhere on the planet, ever before.

Many, many people have already DIED after getting this “vaccine” and hundreds-of-thousands are severely injured, some permanently disabled, after getting it.

If this theory about using a vaccine to cull humanity is true, would the people perpetrating it even hesitate to murder three Presidents?

And if they’re willing to murder Presidents, would they even think twice about murdering YOU?

Source

💭 ኢትዮጵያ ሆይ! አውሬው መንግስት በተመረዙ ጭንብሎች እየገደለሽ ነው | ታንዛንያ ጭንብልን ከለከለች

ኤርትራም አብዮት አህመድ ልስጥሽ ያላትን የቻይና ጭንብሎች አልፈልግም በማለት ከልክላለች፤ ስለዚህ በኮሮና የሞተ ሰው የለም። በየበረሃው እየሄደ ያለቀው ወገን ይበቃናል ያለ ይመስላል ኢሳያስ አፈወርቂ።

ቀደም ብለን አስጠንቅቀናል፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ኮሮና የለችም። ኮሮና ወደ ኢትዮጵያ ገብታ ከሆነ ግብረሰዶማዊነትና መሀመዳዊነትን አራማጁ አብዮት አህመድ ነው የሚያስገባው። በዚህ አትጠራጠሩ! ከጅምሩ ያየነውን አይተናል! በጊዜውም አሳውቀናል፣ አስጠንቅቀናል። ይህ ወንጀለኛ መስተዳደር ለሁሉም ነገር ተጠያቂ ነው።

ሰሞኑን ከታዩኝ ኃይለኛ የሆኑ ህልሞች መካከል አንዱ ይህ ነው፦ ወገኖቼ በቁማችሁ እየገደሏችሁ ነው። በመጭው ክረምት በሚሊየን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንን ለመግደል እየተዘጋጁ ነው! በኮሮና፣ በጭንብል፣ በዳቦ፣ በሚሪንዳ፣ በውሃ፣ በዘይት፣ በሜንጫ፣ በእሳት፣ በጥይት እየጨፈጨፏችሁ ነው።

👉 ቀደም ሲል የሚከተለውን ጽሑፍ አቅርቤው ነበር፦

አውሬው መንግስት የተመረዙ ጭንብሎችን መልበስ የሚያስገድደው ኢትዮጵያውያንን ለማድከም ነው

አዎ! ለምርምራቸው ሆነ ለሌላ ብዙ ጉዳይ እንደ አዲስ አበባ ባሉ ከፍተኛ ቦታዎች ላይ የሚኖሩ ሕዝቦችን እጅግ በጣም ይፈልጓቸዋል!

አብዮት አህመድና ሉሲፈራውያኑ ሞግዚቶቹ እንዳቀዱት ኢትዮጵያውያንን በኮሮና ወረርሽኝ መሰባበር አልተቻላቸውም፤ ስለዚህ አሁን አካሄዳቸውን ትንሽ ቀየር አድርገው በእንጭብል በኩል፣ ቀጥሎም በመድኃኒት፣ በምግብና መጠጥ በኩል ይመጡብናል።

የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል አደገኛ ነው፤ ከባድ የኦክስጅን እጥረት ያስከትላል።

እንዳውም ጭንብሉን ያጠለቁት ሰዎች ካላጠለቁት በቫይረሱ በይበልጥ ሊጠቁ እንደሚችሉ የህክምና ተመራማሪዎች በማሳወቅ ላይ ናቸው። በዚያ ላይ ጭንብሎቹ መርዛማ ኬሚካሎችን ከያዙ ነገሮች እንደሚመረቱና እንደ አዲስ አበባ የኦክስጅን መጠን በጣም ዝቅተኛ በሆነባቸው ከፍተኛ ቦታዎች ላይ የሚገኙ ነዋሪዎች በዚህ በይበልጥ ሊጠቁ እንደሚችሉ መታወቅ ይኖርበታል።

ቪዲዮው ላይ እንደሚታየው በደቡብ አሜሪክዋ ፔሩ ከፍተኛ በሆኑ ቦታዎች ላይ የሚኖሩ ሰዎች

ጭንብሉ በፈጠረው የኦክስጅን እጥረት የተነሳ ክፉኛ እየታመሙና እየሞቱ ነው።

እንደ አዲስ አበባ ከፍተኛ በሆኑ ቦታዎች ላይ የሚገኙ ከተሞች የኦክስጅን መጠን በባሕር ጠለል

ላይ ከሚገኙ ቦታዎች በ 30 – 60 % ያነሰ ነው። አየሩ ላይ ብዙ ኦክስጅን የለም ማለት ነው። እንደ አዲስ አበባ በመኪና ናፍጣ አየሩ በተበከለባቸው ከፍተኛ ቦታዎች ላይ በሚገኙ ከተማዎች ላይ ጭምብል ማድረግ፤ የሚገኘው የኦክስጅን መጠን ምናልባት በ80% ያነሰ ይሆናል። ሰው ያንቀላፋል፣ ጤንነቱ ክፉኛ ይታወካል፣ እንደ አስማ የመሳሰሉ የጤና ችግሮች ያሉበት ይሞታል ማለት ነው። ኦክስጅን አየር አልቆ በካርቦን ዳይኦክሳይድ ብቻ ይጥለቀለቃል ማለት ነው። መርዝ!

አውሬው ይህን ያውቃል፤ ኢትዮጵያውያን የህክምና ባለሙያዎችም ይህን በሚገባ ያውቁታል፤ ነገር ግን ቡዙዎቹ የአውሬው አገልጋይ ስለሆኑ ይህን በጣም አስፈላጊ የሆነ መረጃ ላስተማራቸው ድሃሕዝብ እንዳያካሉት አፋቸው በዘዴ ተለጉሟል።

ኮሮና ኢትዮጵያ ውስጥ የለም፤ ገብቶም ከሆነ የግራኝ አህመድ መንግስት ነው በሻንጣና በአውሮፕላን ያስገባት። እንደተመኙትና እንደጠበቁት ቫይረሱ ኢትዮጵያውያንን አልገደለላቸውም፤ ስለዚህ አሁን አውሬው መንገስት ማንኛውም ሰው የፊት መሸፈኛ (ጭንብል) መልበስ እንዳለበት አስገዳጅ መመሪያ አውጥቶ ያልለበሱትን ምስኪን ኢትዮጵይይ እያሳደደ በማሰር ላይ ነው። ቤተ ክርስቲያን ገብቶ የሚገድል መንግስት ለሕዝቡ ጤና ሊያስብ?

እስኪ እንታዘበው በብዙ ሺህ ነዋሪዎቻቸውን በኮሮና ቫይረስ ባጡት የአውሮፓ ሃገራት እንኳን ጭንብል የመልበስ ግዴታ የለም። እንዲያውም በተቃራኒው አሁን ከቤተ ክርስቲያን እስከ ቡና ቤቶች ሁሉም በሮቻቸውን ለምዕመናን እና ለጎብኝዎች በመክፈት ላይ ናቸው።

👉 በከፍተኛ ቦታ ላይ የሚገኙ ፲ /አሥሩ የዓለማችን ዋና ከተማዎች (ሁሉም በአፍሪቃ፣ እስያ እና ላቲን አሜሪካ ብቻ ነው የሚገኙት)

ከባህር ጠለል በላይ፦

፩ኛ. ላ ፓዝ ፥ ቦሊቪያ ፤ 3,640 ሜትሮች ከፍታ

፪ኛ. ኪቶ ፥ ኤኳዶር ፤ 2,580 ሜትሮች ከፍታ

፫ኛ. ቦጎታ ፥ ኮሎምቢያ ፤ 2,625 ሜትሮች ከፍታ

፬ኛ. አዲስ አበባ ፥ ኢትዮጵያ ፤ 2,355 ሜትሮች ከፍታ

፭ኛ. ቲምፉ ፥ ቡታን ፤ 2,334 ሜትሮች ከፍታ

፮ኛ. አስመራ ፥ ኤርትራ ፤ 2,325 ሜትሮች ከፍታ

፯ኛ. ሳናአ ፥ የመን ፤ 2,250 ሜትሮች ከፍታ

፰ኛ. ሜክሲኮ ከተማ ፥ ሜክሲኮ ፤ 2,240 ሜትሮች ከፍታ

፱ኛ. ቴህራን ፥ ኢራን ፤ 1,830 ሜትሮች ከፍታ

፲ኛ. ናይሮቢ ፥ ኬኒያ ፤ 1,795 ሜትሮች ከፍታ

👉 የሚከተለውን ከወር በፊት በጦማሬ ጽፌ ነበር፦

ኮሮና ቫይረስ – አውሮፕላን – ኦክስጅን – እስትንፋስ – እጣን

5ጂ ቴክኖሎጂ ገና ያልገባባት ኢትዮጵያ ደግሞ ለዚህ ቫይረስ ስርጭት ጥናት በጣም አመቺ በመሆኗ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቻይና የሚያደርገውን በረራ እንዳያቋርጥ ተደረገ። በአለማችን እንደ አዲስ አበባ ከባህር በላይ በ2500 ሜትር ከፍታ ላይ በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩ ሰዎች የሚኖሩባቸው ቦታዎች ጥቂት ናቸው። እናስታውስ ከሆነ እ..አ በ2006 .ም ላይ የአውሮፓውያኑ ግዙፍ አውሮፕላን ኤርበስ 380 የከፍተኛ ቦታ ሙከራ በረራውን በአዲስ አበባ ነበር ያካሄደው።

የኢትዮጵያ ከተሞች ከፍተኛ ቦታዎች ላይ ስለሚገኙ ለምሳሌ በአዲስ አበባ የሚገኘው የኦክስጂን (ጽሩህ አየር) መጠን በአውሮፓ፣ አሜሪካ ወይም አረቢያ ከሚገኘው የኦክስጂን መጠን በ30% ያነሰ ነው። ብዙ ኦክስጅን ባለመኖርና አየሩም ቀጭን በመሆኑ የደገኛ ኢትዮጵያውያን ሳንባዎች ትልልቅና ቀይ የደም ሕዋሳታቸውም የበዛ፤ ባጭሩ በጣም ጤናማ የሆነ አካል አላቸው። የኢትዮጵያውያኑ አካላዊ ጤናማነት ከመንፈሳዊው ብርታት ጋር መደመሩ ሉሲፈራውያኑን ያስፈራቸዋል፣ ያስቀናቸዋል፣ ያስጠላቸዋል። ስለዚህ በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ይህን በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ለመዋጋት ብዙ ሲደክሙ ይታያሉ።

ባለፈው ዓመት ልክ በዚህ ዕለት፤(መገጣጠሙ የሚገርም ነው!)መጋቢት 252011 ላይ በባህር ዳር ከተማ የሚገኘው የፈለገ ሕይወት ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል የሜዲካል ኦክስጅን ማምረቻና ማከፋፈያ ማዕከል ተመረቆ ነበር። በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ ባደረጉት ንግግር ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በኢትዮጵያ ደረጃውን የጠበቀ የኦክስጅን አገልግሎት መስጠት ከተቻለ በእርግዝና ወቅት የሚሞቱ 11 ሺህ ሴቶች፣ በተወለዱ የመጀመሪያ ወራቶች የሚሞቱ 60 ሺህ ህፃናትንና በየዓመቱ በሳንባ ምች የተነሳ የሚሞቱ 30 ሺህ ህፃናትን መታደግ ይቻላልብለው ነበር።

በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር የነበሩት ዶክተር አንባቸው መኮንን ደግሞ፦ ማዕከሉ በኦክስጅን አገልግሎት እጥረት ምክንያት ረጅም ዕድሜ መኖር እየቻሉ በአጭር የሚቀጩ ኢትዮጵያውያንን ህይወት ለመታደግ የሚያስችል ነውሲሉ ተናግረው ነበር። ከሁለት ወር በኋላ ዶ/ር አንባቸው ኦክስጅኑን ሳይስቡ በገዳይ አብይ ተረሸኑ። በወቅቱ የጤና ሚኒስትር የነበሩትም ዶክተር አሚር አማን የአማራ ክልል ጤና ቢሮ፣ ሳልትስ ፕሮጀክት፣ ጂኢ ፋውንዴሽንና ግራንድ ቻሌንጅ ካናዳን ለዚህ ፕሮጀክት መሳካት ላደረጉት ጥረት ምስጋናቸውን በማቅረብ ብዙም ሳይቆዩ ከስልጣናቸው ተሰናብተዋል። ምን የሚይውቁት ነገር ይኖር ይሆን?

ለማንኛውም፤ ይህ ሉሲፈራውያኑ ያስቀመጡት መንግስት 100% የኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ጠላት ነው። የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቻይና በረራውን አሁንም ቀጥሏል፣ የቱርክ አየር መንገድ ወደ አዲስ አበባ የሚበር ሌላው ብቸኛ አየር መንገድ ነው። ቅሌታማ በሆነ መልክ አላግባብ እስር ቤት ውስጥ እንዲገባ የተደረገው ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ፤ በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የሚያመጣውን 200 ሺህ መቃብሮች እንዲቆፈሩ መንግስት ትዕዛዝ ሰጥቷል” ማለቱ በሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ ምን እየተዘጋጀ እንደሆነ በመንደርተኝነት ቫይረስ ላልተጠቃነው ዜጎች ብዙ የሚጠቁመን ነገር አለ። አብይ አህመድ አማራእና ትግሬየተባሉትን ኢትዮጵያውያንንን በወረርሽና እና ጥይት ሳይጨፈጭፍ እንቅልፍ አይወስደውም። አውሬው በኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ላይ ከፍተኛ ጥላቻ ነው ያለው፤ ለዚህም ነው ሉሲፈራውያኑ ስልጣን ላይ አስቀምጠው የሚሸልሙት። ይህን ሁሌ እናስታውስ!

ባለፈው ጊዜ የአሜሪካ ባለሥልጣናት በቨርጂኒያ አካባቢ ያሉትን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያናትን በየመንገዱ ጸሎተ ዕጣን በማድረስ ማዕጠንት እንዲፈጽሙ መጠየቃቸውንም ያለ ምክኒያት አለመሆኑን እናስታውሰው። እንደሚታወቀው የአሜሪካ ስለላ ተቋም ሲ.አይ.ኤ ዋና መሥሪያ ቤት በቨርጂኒያ ግዛት ነው የሚገኘው።

ለማንኛውም አጋንንቱን እና ጨረሩን ሁሉ ከእኛ የሚያርቁልን ክቡር መስቀሉ፣ ጸበሉ እና እጣኑ ናቸው!

__________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Health, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ግዙፍ እሳት በለንደን | G7 + Tigray | እስቲ ይህንን ልብ እንበል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 28, 2021

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

በብሪታኒያ ዋና ከተማ በለንደን ክፍለ ከተማ፤ “Elephant & Castle (ዝሆን እና ቤተመንግስት)“ ግዙፍ እሳት ከሰዓታት በፊት ተቀስቅሷል።

የሰው ሕይወት እንዲተርፍ ምኞታችን ነው!

የምኒልክን የ ፒኮክ ቤተ መንግስትለአጭር ጊዜ እንዲወርስ የተፈቀደለት 😈 አረመኔው የጦር ወንጀለኛ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እኮ እንዲህ ብሎን ነበር፤

👉 “ኦሮሞ እስኪነቃ ነው እንጂ፣ እስኪነሳ ነው እንጂ ሲነሳ ሚዳቋ አትበላንም፤ እኛ ዝሆን ነን፤ እንሰብራለን፤ እንበላለን፤ እንገዛለን፣ ሃሳብ አለን፤ ድርጅት አለን፤ ከአለም ጋር ግንኙነት አለን…”

🐘 እንግዲህ፤ በጽዮን አንበሣ የሚመሩት የአክሱም ዝሆኖች የዋቄዮአላህን ፍዬሎች እየደቆሷቸው ነው። ለአንዴ እና መጨረሻ ጊዜም ማጥፋት አለባቸው። ወደ አራት ኪሎ አምርተው ግራኝን፣ መንጋውን እና ሰዶምና ገሞራ ፒኮኩን 🔥 በእሳት ሲጠርጉት ታሪካዊቷ ኢትዮጵያ ከመቶ ሰላሳ ዓመት የስደትና የባርነት ዘመን በኋላ ነፃ ትወጣለች።

👉 በነገው ዕለት እንግሊዝ እና ጀርመን በአውሮፓው ዋንጫ በለንደን ይፋለማሉ። ነገ እመለስበታለሁ!

A huge fire has broken out underneath Elephant and Castle station leading to explosions and evacuations.

Fifteen engines and 100 firefighters were sent to the south east London station, where the fire had started in garages in the arches of the railway station.

_________________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የሳጥናኤል ጎል + G7 + የለንደኑ ጉባኤ | የሉሲፈር ባንዲራ የተሰጣቸው የትግራይ እና አማራ ክልሎች ብቻ ናቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 16, 2021

💭 ማስገንዘቢያ፦  በጣም አስገራሚ ግን ውስብስብ እና አድካሚ ርዕሰ ጉዳይ ስለሆን የሥነ ጽሑፍ ስህተት ከሰራሁ ይቅርታ!

☆ ትግራይ + የብሪታኒያዋ ንግሥት + የሮማው ጳጳስ + የግብጹ ጳጳስ + መስቀል አደባባይ ☆

፱/9 መድኃኒት ፩/1 መርዝ ☆

የሳጥናኤል ጎል በተዋሕዶ ኢትዮጵያ/አክሱም/ትግራይ ላይ መሆኑን ምንም በማያሻማ መልክ ዛሬ በግልጽ እየየነው ነው። ከ”ካህናቱ” እስከ ምዕመናን፣ ከወዛደሩ እስከ ዶክተሩ ብሎም ሁሉም የአማራ ልሂቃን በቃኤላዊ የቅናት ሃጢዓት በመዘፈቃቸው ሁሉንም ነገር “አማራ” ለሚሉት ወገን ለመስጠት ይሻሉ። በተለይ ዛሬ በትግራይ ላይ ጦርነት ከተከፈተበት ዕለት አንስቶ የአማራ ልሂቃኑ ብሎም ብዙ አማራዎች የሚገኙበትን በጣም የወረደና የረከሰ መንፈሳዊ እና ስነ ልቦናዊ ሁኔታ በግልጽ ለማየት ይህን መጽሐፍ እናንብበው/እናዳምጠው። እርካሽነታቸው በጣም የሚገርምና የሚያሳዝን ነው! ይህ “የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ” ደራሲ እንደሚለን ከሆነ የሳጥናኤል ጎሉ፤ “ተዋሕዶ እና አማራ/የአማራ አጋሮች ብቻ ናቸው ፥ አማራ ብቻ = ተዋሕዶ = ኢትዮጵያ” ለ “ትግራዋያን” አሳቢ መስሎ አንዳንድ በጎ የሚመስሉ ቃላት ጣል ጣል ለማድረግ ይሞክራል፤ ግን መልስ ይልና “አማራን” ከፍ ለማድረግ፤ “ወያኔ እኮ ያኔ ያለ አማራ እርዳታ እና ዓለም ላይ በሶቬቶች እና ም ዕራባውያን መካከል የተፈጠረው አዲስ ክሰተት ስለረዳው እንጂ በጭራሽ አዲስ አበባ ሊገባ እና የደርግን ሥርዓትም ሊገረስስ አይችልም ነበር፤ ኢትዮጵያን በደሙ ያቆያት እኮ አማራ ነው ቅብርጥሴ” ይለናል። አቤት ድፍረት! አቤት ትምክህት! አቤት ከንቱነት! እንግዲህ ዛሬ እያየነው አይደል እንዴ! የዛሬ ታሪክ ያለፈው ታሪክ መስተዋት ሆኖልናል። ይህ ሁሉ ነገር እየተፈጸመ ያለው እውነት ተገልጣ ያለፉት 130 ዓመታት የምኒልክ ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ ተረት ተረት በምኒልክ ቤተ መዘክር ብቻ በአቧራ ተሽፍኖ ይቀር ዘንድ ነው።

ብዙ የአውሮፓ የታሪክ ተመራማሪዎች እና ጸሐፊዎች፤ “ትንታዊውን የኢትዮጵያን ሆነ የመካከለኛው ምስራቅ ሃገራትን ታሪክ በደንብ ለመረዳት ከመካከለኛው ምስራቅ ደራስያን ይልቅ ኢትዮጵያውያን/አክሱማውያን የታሪክ ጸሐፊዎች የጻፏቸውን መጻሕፍት እንደ ምንጭ አድርገን መውሰዱን እንመርጣለን፤ ፈሪሃ እግዚአብሔር ስላላቸው ሐቁን ነው የጻፉት፣ በይበልጥ ተዓማኒነት አላቸው።” ይላሉ።

የወያኔን በደርግ ላይ ድል እና አዲስ አበባ መግባት አስመልክቶGraham Hancock „The Sign and The Seal“ በተሰኘው መጽሐፉ፤ “ትግራዋያን በረሃብ እየተሰቃዩ ለዚህ ድል የበቁበት ኃይል የተገኘው ከጽላተ ሙሴ ነው።” ብሏል። የሚገርም ነው፤ ግራሃም ሃንኮክ ከቴምፕላሮች ጋር በተያያዝ ያለሆነ መላምት ይዞ ቢመጣም፤ ይህን በተመለከተ ግን የመንፈሳዊ ደረጃው ከደራሲው ፍሰሐ ያዜ ከፍ ብሏል። የትግራይ ወገኖቼ በጽላተ ሙሴ ኃይል ሁሌ እንዳሸነፉና ዛሬም በእርሱ እርዳታ ድል እንደሚቀዳጁ ምንም አልጠራጠረም። መከራው እንዳይከፋ ኢአማኒዎቹ የህዋሓት አባላት ወደ እግዚአብሔር ተመለሰው እንደ አደዋው ድል ጽላቶቻቸውን መሸከም ይኖርባቸዋል። የሩሲያው ኮሙኒስት መሪ ጆሴፍ ስታሊን እንኳን በሁለተኛው የዓለም ጦርነት የጀርመኖች ወረራ ወቅት አዘግቷቸው የነበሩትን ገዳማትና ዓብያተ ክርስቲያናት እንዲከፈቱ እና ሰራዊቱም የእምበቴታችን ስ ዕሎች ተሸክሞ እንዲወጣ ትዕዛዝ ሰጥቶ ነበር።

እነ አቶ ፍሰሐ ያዜና አብዛኞች የአማራ/ኦሮማራ ልሂቃን ልክ የኤዶማውያኑን እንግሊዛውያን ፈለግ በመከተል ዘጠኝ መድኃኒት ሰጥተው አንድ መርዝ ጠብ ያደርጋሉ። ስለዚህ በመንፈስ ቅዱስ ያልተመሩና አደገኞች ግለሰቦች ናቸው፤ የሳጥናኤልን ጎል በታሪካዊቷ ኢትዮጵያ/በአክሱም ለማስፈጸም ይረዱ ዘንድ በተለያየ መንገድ የተመለመሉ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ናቸው። እነዚህ ልሂቃን እና መንጋቸው ትክክለኛዋን ኢትዮጵያን በላባቸውና በደማቸው ለብዙ ሺህ ዓመታት ጠብቀው ያቆዩልን፣ ላለፉት አምስት መቶ/ መቶ ሰላሳ ዓመታት ደግሞ በስደት ላይ የምትገኘውን ኢትዮጵያን ከአህዛብና መናፍቃን ጠላቶቿ እንደ እሳት ግንብ የሚከላከሉልን ትግራዋያን ቃኤላውያን ተፎካካሪዎች ናቸው፤ አይሳካላቸውም እንጂ የትግራዋይንን የኢትዮጵያዊነት ብኹርናንም ለመስረቅ የሚሹ የታሪካዊቷ ኢትዮጵያ ቀንደኛ ጠላቶች ናቸው።

👉 በቪዲዮው የተካተቱ ጽሑፎች፦

/9 መድኃኒት ፩/1 መርዝ ☆

የሳጥናኤል ጎል በተዋሕዶ ኢትዮጵያ/አክሱም/ትግራይ ላይ

መሆኑን በግልጽ እየየን ስለሆነ “ተዋሕዶ እና አማራ ብቻ”

የሚለውን የአማራ ልሂቃን ቃኤላዊ ከንቱነት ቸል እንበለው

💭 (ፀሐፊ ፍሰሐ ያዜ ይህን መጽሐፍ እንዲጽፍ በሉሲፈራውያኑ ታዟልን?)

👉 የእርሱም ተልዕኮ ይህ ይመስላል፤

አዲስ የዓለም ሥርዓት ኢሉሚናቲ የዘመን መጨረሻ ሰይጣናዊ የማለማመጃ ቅድመ ሁኔታ”

(NWO Illuminati Endtime Satanic Conditioning)

💭 አክሱማውያን ብዙ መስዋዕት የከፈሉበትን የአደዋውን ድል አፄ ምኒልክ

ለኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ አስረክበውታል። ከዚህ ዘመን አንስቶ

ቅኝ ተገዝተናል! መሪዎቹ የሚመርጡት ባዕዳውያኑ ሆነዋል። ለኢትዮጵያ

ሁሌ ልምድ የሌላቸውን ወጣቶችን ነው ለሥልጣን የሚያበቋቸው!

ልብ እንበል፦

ባለ አምስት ፈርጥ የሉሲፈር ኮከብ ያረፈባቸው የክልል ባንዲራዎች የሚከተሉት ክልሎች ብቻ ናቸው፦

  • የአፋር ክልል ባንዲራ
  • የአማራ ክልል ባንዲራ
  • የጋንቤላ ክልል ባንዲራ
  • የሶማሊ ክልል ባንዲራ
  • የትግራይ ክልል ባንዲራ

በዚህ አላበቃም፤ ከእነዚህ ባንዲራዎች መካከል ባለ“ሁለት ቀለም ብቻ”

(ፀረሥላሴ/Antitrinitarian፣ ሁለትዮሽ/Dualistic)ባንዲራ እንዲያውለበልቡ የተደረጉት ክልሎች፦

  • የአማራ ክልል
  • የትግራይ ክልል

ብቻ ናቸው። የአማራ ክልል ባንዲራውን ለመለወጥ ወስኗል፤ ነገር ግን ለጊዜው ግራኝ እያስፈራራ ስላገተው የሉሲፈር ኮከብ ያረፈችበትን ባንዲራ ማውለብለቡን ቀጥሏል። ኮከቡን ይዛው እንድትቆይ የምትፈለግዋ ትግራይ ብቻ ናት። የሳጥናኤል ጎልም ሆነ የዚህ የጭፍጨፋ ጦርነት ዋናው ዓላማም አክሱም/ትግራይ፤ ኢትዮጵያዊነቷን + ተዋሕዶ ክርስትናዋን( እስራኤል ዘነፍስነቷን) እንዲሁም ትክክለኛውን አጼ ዮሐንስ የሰጧትን “ቀይ፣ ቢጫ፣ አረንጓዴ” የጽዮን ሰንደቋን በፈቃዷ በመተው የሉሲፈር ባንዲራ የምታውለበለብና በስጋ የምትበለጽግ ብቸኛው የኢአማናይ/የሉሲፈር ሃገር ማድረግ ነው።

እንግዲህ እስራኤል ዘስጋም (አይሁድ)በዚህ እጠቀማለሁ ብላ ስላሰበችና አክሱም ጽዮንን እና አርሜኒያን ስለተተናኮለች ልክ እንደ እስማኤላውያኑ(እስራኤል ዘስጋ) ጎረቤቶቿ በቅርቡ መቅሰፍቱ ይላክባቸዋል፤ እርስበርስ መባላትም ይጀምራሉ። በአሜሪካ ፕሬዚደንት ትራምፕ በትግራይ ላይ በተከፈተው ጦርነት ምክኒያት እንደተወገዱት ሁሉ በእስራኤልም ጠቅላይ ሚንስትር ኔተንያሁም እስራኤል ከቱርክ ጋር አብራ ለአህዛብ አዘርበጃን ድሮኖችና ሮኬቶችን አቀብላ ክርስቲያን አርሜንያውያን ወገኖቻችንን በማስጨፍጨፏ፣ በትግራይም ከግራኝ እና አማራ ተስፋፊዎች ጎን ሆና “ጽላተ ሙሴን” ለመውሰድ ሙከራ በማድረጓ (ጦርነቱ ሊጀመር አካባቢ የአንበጣ መከላከያ ድሮኖችን ወደ ትግራይ ልካ ነበር) በአክሱም ጽዮን ላይ እንዲዘመት በመፍቀዷ ብሎም ግብረሰዶማዊነትንም በእስራኤል በማንገሷ ያው በአንድ ሌሊት የእስራኤል ማሕበረሰብ ከፍተኛ የእርስበርስ ክፍፍል ውስጥ ሊገባ ችሏል።

✞✞✞[ትንቢተ አሞጽ ፱፥፯]✞✞✞

የእስራኤል ልጆች ሆይ እናንተ ለእኔ እንደኢትዮጵያ ልጆች አይደላችሁምን? ይላል እግዚአብሔር”

💭 እንድናስብበትና ነጠብጣቦቹንም ለማገናኘት ያህል ከሳጥናኤል ጎል ጋር በተያያዘ፦

👉 ከሁለት ሣምንታት በፊት ይህን አቅርቤ ነበር፦

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

ይእከለናባ! | ዘማሪት ትርሃስ ገብረ እግዚአብሔር”

✞✞✞[ድጕዓ ኤርምያስ ፫፥፬፰]“ብጥፍኣት ሕዝበይ ካብ ዓይነይ ከም ማይ ርባ ንብዓት ይውሕዝ ኣሎ።”

✞✞✞[ሰቆቃው ኤርምያስ ምዕራፍ ፫፥፵፰] “ስለ ወገኔ ሴት ልጅ ቅጥቃጤ ዓይኔ የውኃ ፈሳሽ አፈሰሰች።”

👉 ደጕዓየሚለው የትግርኛ ቃል ሰቆቃውማለት መሆኑን ዛሬ ተማርኩ። ስለ ዘማሪት ትርሃስ እኅታችን ከሰማሁ በጣም ቆየሁ፤ እስኪ ዛሬ ባለ እግዚአብሔር ነውና ትርሃስን ልፈልግ ስል ይህን ድንቅ መዝሙር አገኘሁና እምባዬ መጣ። ከሁለት ቀናት በፊት በዕለተ መድኃኔ ዓለም “መልክአ መድኃኔ ዓለም”ን ለማንበብ ወደ በረንዳ ስወጣ ሁለት ነጫጭ እርግቦች መጥተው ደረጃው ላይ አረፉ፤ ያኔም በደስታና በመገረም እምባዬ መጣና መልክአ መድኃኔ ዓለምን ሳነብ የሚከተለው አንቀጽ ትኩረቴን በይበልጥ ሳበው፤

👉 “ከሁለት ቀናት በፊት በዕለተ መድኃኔ ዓለም “መልክአ መድኃኔ ዓለም”ን ለማንበብ ወደ በረንዳ ስወጣ ሁለት ነጫጭ እርግቦች መጥተው ደረጃው ላይ አረፉ፤ ያኔም በደስታና በመገረም እምባዬ መጣና መልክአ መድኃኔ ዓለምን ሳነብ የሚከተለው አንቀጽ ትኩረቴን በይበልጥ ሳበው፤

❖❖❖“ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ አቤቱ ከችግርና ከፈተና አድነኝ፣ አባትህም በምስሕ ደብረ ጽዮንበሚያደርገው ታላቅ የምሳ ግብዣ ላይ ይዘኽኝ ግባ፣ ከአንተ በቀር ሌላ የማውቀው ዘመድ የለኝምና።”

👉 ስለዚህ፦

ቅዳሜ ግንቦት ፳፰/28 ትግራዋያን በለንደን፡ ብሪታኒያ ሰልፍ ወጡ

ማክሰኞ ሰኔ ፩/1 በለንደን የግብጽ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጳጳስ አንጀሎስ በትግራይ ጉዳይ ጥልቅ ሃዘናቸውን ገለጡ

ቅዳሜ ሰኔ ፭/05 የጂ፯/G7 መሪዎች ወደ ለንደን፡ ብሪታኒያ አምርተው በትግራይ ጉዳይ ተነጋገሩ/ ትግራዋያን በድጋሚ በለንደን ለሰልፍ ወጡ።

ቅዳሜ ሰኔ ፭/05በዚሁ በሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ላይ የምትጠቀሰዋ የብሪታንያዋ ንግስት በለንደኑ የጂ፯/7ወቅት የ፺፭/95 ዓመት ልደቷን አከበረች። በስብሰባውም ተግኝታ ነበር። ንግስቲቱ ሁለት የልደት ቀናት ነው ያሏት፤ የተወለደችው እ..አ በ21 አፕሪል ሲሆን፤ ሁለተኛው ደግሞ በጁን የሁለተኛው ሳምንት ቅዳሜ ነው። ስለዚህ ባሳለፍነው ቅዳሜ ጁን 12 “Trooping the Colour Parade”/ “የሰንደቅ ዓላማውን ቀለሞች ለወታደሮች አሳይ የተባለውን በዓል በተቀነባበረ መልክ አክብራለች። በአጋጣሚ? ንግስቲቱ የኢትዮጵያ ዝርያ እንዳለባት ይነገራል። “እራሷን ንግስተ ነገስት የምትለዋ የለንደኗ ምስኪን እኅታችን “እኅተ አቴቴ/እኅተ ማርያም” ከብሪታኒያዋ ንግስት ጋር ምን ዓይነት ግኑኝነት ይኖራት ይሆን? ነፍሱን ይማርለትና ኦርቶዶክስ ባሏ እንዲሁም ግሪክ ኦርቶዶክሱ ልዑል ፊሊፕ የብሪታኒያዋ ንግስት ባለቤትም በቅርቡ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።

👉 “Trooping the Colour Parade”/ የሰንደቅ ዓላማውን ቀለሞች ለወታደሮች አሳይ

(ቀይ፣ ቢጫ፣ አረንጓዴውን ገልብጣችሁ ወይንም ጎዶሎ አድርጋችሁ ከሉሲፈር ኮከብ ጋር ለልዑላችን አሳዩን፤(የትግራዋያን የሁለት ቅዳሜዎች ሰልፍ መሆኑ ነው በዚህ አጋጣሚ)

እሑድ ሰኔ፮/06 የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ላይ በጂ፳/G20 ጉባኤ ላይ የተገኙት የሮማው ጳጳስ ፍራንሲስኮ በትግራይ ጉዳይ የተሰማቸውን ጥልቅ ሃዘን ገለጡ።

እሑድ ሰኔ ፮/06 /2013 .ም እዚሁ የሳጥናኤል ጎል ቍ. ፬ ላይ በሉሲፈራውያኑ እ..አ በ2012 .ም ላይ መታጨቱ የተወሳለት የሳጥናኤል ቁራጩ ግራኝ፤ “መስቀል አደባባይ ኬኛ” በሚል መንፈስ አደባባዩን ለሳጥናኤል ልዑሉ አስመረቀ/አስረገመ (ልብ እንበል፤ የአደባባዩ ስያሜ ከአብዮት ወደ መስቀል እንዲቀየር ያደረጉት የአክሱም ጽዮን ልጆች ናቸው።)

ግንቦት 19/1983 / May 1991 .ም የምኒልክ ኢትዮጵያ ዘስጋ ብሔር ብሔረሰብ አራተኛና የመጨረሻው መንግስት ይቋቋም ዘንድ በለንደን ጉባኤ ተደረገ።

💭 የዚህ ጉባኤ ውጤት፤

  • 👉 ኢትዮጵያ ዘስጋ በቋንቋዎች መከለል
  • 👉 የኤርትራ መገንጠል
  • 👉 የባድሜ ጦርነት ተካሂዶ ክርስቲያን ትግራዋይ ኢትዮጵያውያንን በሁለቱም በኩል ማዳከም
  • 👉 ኮከብ ያረፈበትን የሉሲፈር ባንዲራ ማውለብለብ
  • 👉 ከሃያ ሰባት ዓመት በኋላ(ዛሬ) ኦሮሞዎች ስልጣን መያዝ
  • 👉 ኦሮሞዎች ከኢሳያስ ኤርትራ ጋር፣ ከአማራዎችና ከአረቦች ጋር አብረው አክሱም ጽዮንን ማጥቃት

አዎ! ይህ ሁሉ ጉድ የለንደኑ ጉባኤ ውጤት ነው! እንግዲህ ጎበዘ የሆነ ሰው እንደ አቶ ብርሃነ ጽጋብ ያሉትን የቀድሞ የህወሓት አባላት ይጠይቋቸው። (ግሩም በሆነው መጽሐፋቸው “ለሃገር ደኽንነት ሲባል ያላወጣኋቸው ምስጢሮች አሉ”) ብለው ነበር። ምናልባት እነዚህን ምስጢሮች ለማውጣት ጊዜ አሁን መሰለኝ።

👉 (ባጠቃላይ ይህ በጣም የሚገርምና በጣም አሳሳቢም የሆነ ጉዳይ ነውና ተከታይ ጽሑፍ እና ቪዲዮ ይኖረዋል)

💭 “አማራውን ለዋቄዮአላህ መንፈስ አሳልፈው ከሰጡት ልሂቃን መካከል ሸህ አቡ ፋና a.k.a አቡነ ፋኑኤል ይገኙበታል”

🔥 ለሲ.አይ.ኤ የህሊና ቁጥጥር ሙከራ (Mind Control Experiment) ከተጋለጡት “አባቶች” (አባትነት አይገባቸውም!) መካከል ካሁን በኋላ ሸህ አቡ ፋና a.k.a አቡነ ፋኑኤል/ አባ መላኩ የሚባሉት ወገን ይገኙበታል።

❖ የትግራይ ወገኖቼ የዋሺንግተን ዲሲ ሉሲፈራውያኑ ነፃ ግንበኞች የሰጧችሁንና ባለ አምስት ፈርጥ ኮከብ ያረፈበትን ባለ “ሁለት ቀለም ብቻ”(ፀረ-ሥላሴ/Antitrinitarian፣ ሁለትዮሽ/Dualistic) ባንዲራ ከማውለብለብ ተቆጠቡ፤ ይህ በጣም ቁልፍ የሆነ መለኮታዊ ጉዳይ ነው።

🔥 ሁለት ተቃራኒ ቀለሞች ፣ ሁለትዮሽን ይወክላሉ። Luciferianism /ሉሲፊሪያኒዝም/ ሉሲፈራዊነት/= Dualism/ሁለትዮሽ/ዱአሊዝም።

😈ይህ አምልኮ ደግሞ ከአዲሱ ዘመን እንቅስቃሴ ፣ ከፍሪሜሶናዊነት/ከነጻ ግንበኝነት ፣ ከተባበሩት መንግስታት እና ከቴክኖክራሲ በስተጀርባ ያለ የ “ልሂቃኑ/ምርጦች/ቁንጮዎች” ድብቅ ሃይማኖት/አምልኮ ነው።

የተሟሉ የቀለም ጥንዶች የሆኑት “ቀይ፣ ቢጫ፣ አረንጓዴ” ግን፤ ቅድስት ሥላሴን እና ተዋሕዶን ይወክላሉ(ትክክለኛው የኢትዮጵያ/አክሱም ሰንደቅ ቀይ ከላይ ፣ በመኻል ቢጫ እና አረንጓዲ ከታች፤ ጽዮን ማርያም መኻል ላይ ያለችበት ነው)። ይህን አባታችን ኖኽ፣ እምበቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እና አክሱማውያን ኢትዮጵያውያን የጽዮን ማርያም ልጆች እንጂ የተቀበልነው ከዋቄዮአላህ ልጆች ወይም ዛሬ “አማራ ነን” ከሚሉት ኦሮማራዎች አይደለም። በተለይ የአስኩም ጽዮን ልጆች የተቀደሰውን ለውሾች በመስጠት ከእግዚአብሔር ጋር እንዳንጣላ እና መጪው ትውልድ እንዳይረግመን እንጠንቀቅ! አውሬው እግዚአብሔር የሰጠንን ጸጋ እና በረከት አንድ በአንድ ለመንጠቅ ባልጠበቅነው መልክ እየመጣ ተግቶ በመስራት ላይ ነው። ይህን አስመልክቶ “ኢትዮጵያዊነታችሁን ነጥቀው እራሳቸውን “ኩሽ” ለማለት የሚሹት ፕሮቴስታንቶች የፈጠሯቸው ኦሮሞዎች በማህበረሰባዊ ሜዲያዎች የትግራዋይ ስሞችንበብዛት በመጠቀም “ኢትዮጵያ በአፍንጫዬ ትውጣ! ይህች ጋለሞታ ኢትዮጵያ ገደል ትግባ ወዘተ…” እያሉ እንደ ሕፃን ልጅ በማታለል ላይ ናቸው። ለመሆኑ የልጅ ልጆቻችሁ፤ “አባዬ፣ አማዬ እስኪ ሃገራችንን መጽሐፍ ቅዱስ ላይ አሳዩኝ” ሲሏችሁ ልክ እንደ ዛሬዎቹ ኤርትራውያን፤ “አይ ወስደውብን እኮ ነው! ግን እኮ በሉሲፈር መጽሐፍ ተጠቅሳለች!” ልትሏቸው ነውን? ! አውሬው ለአጭር ጊዜ ስልጣን እና አፍ ተሰጥቶታልና ከሁሉም አቅጣጫ አደን ላይ ነው፤ “ተጠንቀቁ! እንጠንቀቅ! እስከ መጨረሻው እንጽና፣ ጥቂት ነው የቀረን” እላለሁ፤ ትግራይ የአክሱም ኢትዮጵያ አንዷ ክፍለሃገር እንጂ ሃገር አይደለችም ፥ እግዚአብሔርም፤ ልክኤርትራሱዳንኦሮሚያሶማሊያየሚባሉትን የአክሱም ኢትዮጵያን ግዛቶች በሃገርነት በጭራሽ እንደማያውቃቸው ሁሉ ትግራይንምበሃገርነት አያውቃትም። ዛሬ ኤርትራውያን ይህን ሃቅ በውስጣቸው በደንብ ተረድተውታል። እኔ እንኳን በአቅሜ ሬፈረንደም ሲያደርጉገና ተማሪ እያለሁ የኤርትራ ወገኖቻንን ስለዚህ ጉዳይ በወቅቱ ሳስጠነቅቅ ነበር። ዛሬ ተጸጽተው የሚደውሉልኝ አሉ።

(ፀሐፊ ፍሰሐ ያዜ ይህን መጽሐፍ እንዲጽፍ በሉሲፈራውያኑ ታዟልን?)

👉 የእርሱም ተልዕኮ ይህ ይመስላል፤

💭 “አዲስ የዓለም ሥርዓት ኢሉሚናቲ የዘመን መጨረሻ ሰይጣናዊ የማለማመጃ ቅድመ ሁኔታ”

(NWO Illuminati Endtime Satanic Conditioning)

የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ” ደራሲው ፍሰሐ ያዜም በመጨረሻ ጭንብሉን ገልጦ ትረካውን ወደ “የሳጥናኤል ጎል አምሃራ” በሂደት መለወጡ እሱንም እንድጠራጠረው አድርጎኛል። ቀጣዩ “ቍ. ፭ “የሳጥናኤል ጎል በጌምድር” ይሆን?። ኢትዮጵያውያንን ሊጠቅም የሚችል መጽሐፍ ቢሆን ኖሮማ በአዲስ አበባ የመጻሕፍት መደብራት ለገባያ ባልዋለ ነበር። በቃ ሁሉም እየተዝለገለገ ወደ ጎሳው ይሸጎጣል!? ምናልባት ለእርሱም፤ ልክ ለእነ እኅተ ማርያም፣ ዘመድኩን በቀለ(ዳንኤል ክብረት) እና ለሌሎችም፤ በተለይ በአንግሎሳክሰኑ ዓለም (አሜሪካ እና ብሪታኒያ)ለሚገኙ የለቀቁ ድንክዬ “ኢትዮጵያውያን” ልሂቃን ሁሉ ከንግሥቲቱና ሉሲፈራውያኑ ሞግዚቶቻቸው አስቀድሞ የተሰጣቸውና በጽላተ ሙሴ ላይ ያነጣጠረ የፀረ አክሱምጽዮን ስክሪፕት/ Scriptይሆን? መቼስ ሁሉም ዘጠኝ መድኃኒት ሰጥተው አንድ መርዝ ጠብ እያደረጉልን እንደሆነ በግልጽ እያየነው ነው።

ጽዮንን የደፈረ እንቅልፍ የለውም፤ በክሱም ጽዮን ላይ እጅግ በጣም ግፍና ወንጀል የፈጸሙት ጠላቶቿ የሆኑ ሁሉ በመለኮታዊ ሰይፍ ይጨፍጨፉ! ነበልባላዊ በሚሆን በሥላሴ ቃልና ሥልጣን ይንደዱ! ይቃጠሉ! በሲኦል የጨለማ አዘቅት ውስጥ ይዝቀጡ ወይም ይስጠሙ! ኃዘን ከላያቸው አይራቅ ትካዜም ከልባቸው አይጥፋ! እንደ ቃየልና ይሁዳ በዱርና በበርሃ ተበታትነው ሲቅበዘበዙ ይኑሩ!

👉“የመናፍቃን ጂሃድ | በተዋሕዶ ትግራይ ላይ እንዲህ ተዘጋጅተው ነበር የዘመቱት”

🔥 ፪ሺ፲/2010 .

አሸባሪው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ልክ ስልጣኑን እንደያዘ፤ ለሰሜኑ ጦርነት የሰውን ህሊና ያዘጋጁት ዘንድ በዚህ መልክ ተውነዋል

አዲስ የዓለም ስርዓት ኢሉሚናቲ የዘመን መጨረሻ ሰይጣናዊ የማለማመጃ ቅድመ ሁኔታ

(NWO Illuminati Endtime Satanic Conditioning)

💭 ሆን ተብሎ በትግራይ/አክሱም ላይ እንዲካሄድ የተደረጉት የአቴቴ ዘመቻዎች፦

ፀረአክሱም ጽዮን ዘመቻ ቍ. ፩ 👉 ዘመነ ምኒልክ፤ የአደዋው ጦርነት/ረሃብ/የኤርትራ ለጣልያን መሸጥ

ፀረአክሱም ጽዮን ዘመቻ ቍ. ፪ 👉 ዘመነ ኃይለ ሥላሴ፤ ትግራይን በብሪታኒያ የአየር ሃይል እስከማስጨፍጨፍ ድረስ ርቆ የተከሄደበት ጦርነት/ረሃብ

ፀረአክሱም ጽዮን ዘመቻ ቍ. ፫ 👉 ዘመነ ደርግ፤ ብዙ ጭፍጨፋዎች በትግራይን ኤርትራ ላይ/ረሃብ

ፀረአክሱም ጽዮን ዘመቻ ቍ. ፬ 👉 ዘመነ ኢህአዲግ፤ ከባድሜው ጦርነት እስከ ዛሬው፤ ታይቶ የማይታወቅ የጥላቻ፣ የጭካኔና የጭፍጨፋ ዘመቻ በትግራይ ክርስትያን ሕዝብ ላይ/ረሃብ

የለንደኑ ኮንፍረስ ጉባኤ የተደረገው ግንቦት 19/1983 / May 1991 .ም ሲሆን የኮንፈረንሱ የቆይታ እድሜ ግማሽ ቀን ብቻ ነበር። የጉባኤው አላማ በወቅቱ በመንግስትና ጫካ በነበረው የትጥቅ ትግል የእርስ በእርስ ጦርነት ለማስቆም የነበረው የድርድር ስብሰባ ነበር። ድርድሩ ያለመፍትሄ የተጠናቀቀ ጉባኤ ነበር።

💭 የለንደኑ ኮንፍረስ ጉባኤ ተካፋዮች፦

. ሚስተር ሄርማን ኮህን:- በአሜሪካ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ምክትል ሚኒስትር፤

. አቶ መለስ ዜናዊ :- የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዲግ) ሊቀመንበር፤

. አቶ ሌንጮ ለታ :- የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ምክትል ዋና ጸሐፊ፤

. አቶ ኢሳያስ አፈወርቂ:- የህዝባዊ ግንባር ሓርነት ኤርትራ (ህግሓኤ) ዋና ፀሐፊ፤

. /ሚኒስትር ተስፋዬ ዲንቃ :- በደርግ ዘመን የፋንናንስ ፣ የውጭ ጉዳይ ፣ እንዲሁም በመጨረሻም የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ነበሩ።

😈 ኢሳያስ አፈወርቂ ኤርትራን በአምባገነነት ገዝቶ የኤርትራን ወጣቶች ለባድሜው እና ለዛሬው ጦርነት እንዲዘጋጅ ፕሮግራም አደረጉት፤ ፈቀዱን ሰጡት።ለሉሲፈራውያኑ ኢሳያስ አፈቆርኪ በሰላሳ ዓመት በሚሊየን የሚቆጠሩ የአክሱም ጽዮንን ልጆች ስለጨረሰላቸው ትልቅ “ባለውለታቸው” ነው። በቅርቡ አገልግሎቱን ሲጨርስ ከግራኝ አብዮት አህምድ ጋር በእሳት ጠርገው ወደ ኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ ሁለቱንም ይከቱታቸዋል።

👉 እንግዲህ የጥፋትና የሞት ሥርዓተ አምልኮ ወደ ኢትዮጵያ የገባውና የዲያብሎስ ዙፋን በምድሪቱ ላይ የተተከለው ንጉሥ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ዮሐንስን ገድለው ቤተ ክርስቲያንን እና ኢትዮጵያን ለመቆጣጠር ከበቁ በኋላ ነው ማለት ነው። አፄ ምኒልክ በአክሱም ጽዮን ያልተቀቡ ንጉሥ መሆናቸውን ልብ እንበል።

👉 ከዚህም በመነሳት ከዋቄዮ-አላህ-አቴቴ የአህዛብ ባዕድ አምልኮ ጋር በቀጥታ የተያያዙትና ለዚህም ተጠያቂ የሆኑት አራቱ ትውልዶች እነዚህ ናቸው፦

  • ፩ኛ. የሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/አብን ትውልድ
  • ፪ኛ. የደርግ ትውልድ
  • ፫ኛ. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ
  • ፬ኛ. የአፄ ምኒልክ ትውልድ

ናቸው።

💭 ኦሮሞው (ዲቃላው) አፄ ምኒልክ + ኦሮሞው (ዲቃላው) አፄ ኃይለ ሥላሴ + ኦሮሞው (ዲቃላው) መንግስቱ ኃይለ ማርያም፣ ዛሬ ኦሮሞው (ዲቃላው) አብዮት አህመድ አሊ በትግራይ ሕዝብ ላይ ለ፻፴/130 ዓመታት ያህል የሠሯቸውንና እየሠሯቸው ያሉት ግፎች ለ የኢትዮጵያ/አክሱም ጽዮን ትውልድ ዘንድ የማይረሱና ለዋቄዮአላህአቴቴ ልጆች በጣም ብዙ ዋጋ የሚያስከፍሉ ይሆናሉ። ይህ አስከፊ ክስተት እንዳይደገም የመጭው ዳግማዊ ዮሐንስ ፬ኛ/ንጉሥ ቴዎድሮስ ትውልድ እንዳለፈው መቶ ሰላሳ ዓመታት ሳይታለልና ስይለሳለስ እንደ እስራኤላውያን ተግቶና ወንድ ሆኖ እንደሚነሳ አልጠረራጠረም።

❖ “ታቦተ ጽዮን ያለባትን ከተማ ነክተን ጠላት ሱዳን መጣብን ፥ ታዲያ ዛሬ የወልቃይት መሬት አስመላሽ የት ገባ?”

ደርግ የአፄ ኃይለ ሥላሴን ጄነራሎች፣ መኳንንትና ወታደሮችን ጨፈጨፈ ፥ ለአይጧ ሶማሊያ ወረራ ተጋለጥን፤ ዛሬ ደግሞ ግራኝ አህመድ ዳግማዊና ደርግ 2.0 በአንድ ላይ ሆነው የወያኔን ጄነራሎችና ሠራተኞች ሁሉ ከስልጣን አባርረውና በውጭ ሠራዊታት እየተደገፉ የትግራይን ሰራዊትን ሲያዳክም፤ የተረፉትን ሃሞት ያላቸውን ትግሬ ኢትዮጵያውያንን ሲያርቅና ሲያግልል፤ እባቦቹ ታሪካዊ የኢትዮጵያ ጠላቶች ሱዳን፣ ግብጽ፣ ቀጥሎም ደቡብ ሱዳን፣ ሶማሊያ፣ ጂቡቲ እና ኬኒያ ከእነ አልሸባብ፣ አይሲስ እና አልቀይዳ ያለምንም ተቃውሞ ሰተት ብለው ለመግባት በመዘጋጀት ላይ ናቸው።

በመሀመድና አቴቴ መተቶች የተያዘው ወገናችን ግን ይህን እያየ እንኳን በግራኝ አብዮት አህመድ ላይ ለመዝመት ከመነሳሳት ተቆጥቧል። ምክኒያቱ? ለኑሮው ሁሉ ትርጉም የሚሰጠው በትግሬ ወንድሞቹ ላይ ያለው ጥላቻ ብቻ ስለሆነ ነው።

💭 “የአክሱም ጽዮንን ጭፍጨፋ ጨምሮ የሁሉም ሤራ ምንጭ ወደ ብሪታኒያዋ ኢትዮጵያዊትንግሥት ነው የሚወስደን”

👉 ሜጋን ሜርክል ከልጇ የቆዳ ቀለም ጋር በተያያዘ የብሪታኒያውያኑን ዘውዳዊያን “ዘረኞች ሳይሆኑ አይቀሩም” የሚል ከባድ ክስ አቅርባባቸዋለች፡፡

👉 ልዑል ሃሪ እና ሜጋን ሚርክል የንግሥት ኤልዛቤጥ ፪ኛ ልዑላውያን ቤተሰብ በልጅ አርቺ የቆዳ ቀለም ላይ ሥጋት ነበራቸው ይላሉ። ልጇን ከመወለዱ በፊት ነጭ አድርገውላት አረፉታ!(*ሜጋን ሜርከል ከጀርመኗ የኢሉሚናቲዎች ወኪል ከአንጌላ ሜርከል ጋር በጣም ተመሳሳይ የሆነ ስም ነው ያላት)

👉 ቀደም ሲል የቀረቡ፦

“የሳጥናኤል ጎል ቍ. ፬ | በሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ ጦርነት እንዲከፍት የታዘዘው ግራኝ የሲ.አይ.ኤ ምልምል ነው”

❖ እኔ ያከልኩበት ማስታወሻ፦

እ.አ.አ በ2012 ዓ.ም በቤልጂም ብራሰልስ ከተማ ነበር ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ የተሰዋው። (ነፍሱን ይማርለት! እኔ በወቅቱ እዚያ ነበርኩ። ይገርማል በዚሁ ወቅት ነበር ከሰሜን ያልሆነው አብዮት አህመድ አሊ በሉሲፈራውያኑ ተመርጦ በ2014 ዓ.ም የተቀባው።

👉 ሌላው ደግሞ እኅተ ማርያምን በዚሁ ዓመት እንድትታይ እና ወደ ኢትዮጵያም እንድትገባ ያደረጓት እነርሱ ናቸው የሚል ጥርጣሬ አለኝ። የኢትዮጵያ ዝርያ እንዳላት የሚነገርላት የብሪታኒያዋ ንግሥት ኤልሳቤጥ ፪ኛ ወኪል ትሆንን?

👉 በሃገራችን በየመስኩ በተደጋጋሚ ብቅ ብቅ እያሉ የሰዎችን አእምሮ ለማጠብ የተሰማሩት የ “ዶ/ር” ቹ ብዛት አያስገርማችሁምን? አዎ! በተዋሕዶ ሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ ጦርነት እንዲከፈት ሲወተውቱና የጦርነት ነጋሪትም የሚጎስሙት እነዚሁ የወደቁት ልሂቃንና ሜዲያዎቻቸው እንደሆኑ እያየነው ነው። አቤት መብዛታቸው!

👉ጌቶቻችንበኢትዮጵያ ስለሚካሄደው ጦርነት‘(ምላሽ) እስላሙን ሎርድ “አህመድን” መድበውልናል

👉“የዋቄዮአላህአቴቴ ጂሃድ በአክሱም ጽዮን | ግራኝ ቀዳማዊ + ምኒልክ + ኃይለ ሥላስ + መንግስቱ + ግራኝ ዳግማዊ + ቤን አሚር”

British Airways (BA) / የብሪታኒያ አየር መንገድ *(የብሪታኒያ ንግሥት የኤልሳቤጥ ፪ኛ ቅድመ አያት ኢትዮጵያዊ ዝርያ እንዳለበት ይነገራል – የንግሥቲቱ ኢትዮጵያዊቷ ሴት አያቷ ለምጻም ነበረች ይባላል። አቴቴ?

የኮሮና ክትባት ስለ ጽዮን ዝም ላሉት? | የኢትዮጵያ ነፍሰ ጡሮች ልጃቸውን ላያቅፉ?”

💭 ክፍል፬

☆“እኅተ ማርያም” በ22.10.2020

“፺፭/95% ነፍሰ ጡሮች ልጃችሁን አታቅፉም!”

ባለፈው ቪዲዮዬ ላይ ያነሳኋቸውን አቴቴን እና የብሪታኒያን ንግሥት እናስታውስ። እኅታችን ያገኘችው መልዕክት ከእናታችን ቅድስት ማርያም ሳይሆን በግራኝ አብዮት አህመድ በኩል ከብሪታኒያ ንግሥት ነው። የታቀደው ለአማራ እና ትግሬ ሴቶች ነው፤ ትግሬዎች ይድናሉ፤ አማራስ? በዜጎቻቸው ላይ በዘር ወይም በጎሳና በሃይማኖት ለይተው ጥቃት ለመፈጸም በጣም አመቺ ከሆኑት ጥቂት ሃገራት መካከል ኢትዮጵያ እና አሜሪካ ይገኙበታል።

✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፩፥፯]✞✞✞

“ኃጢአተኞች እንደ ሣር ሲበቅሉ ዓመፃ የሚያደርጉ ሁሉ ሲለመልሙ፥ ለዘላለም ዓለም እንዲጠፋ ነው።”

❖ ❖ ❖ አውሬው ግራኝ አብዮት አህመድ፤ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በድንግል ማርያም ስም ከሃገራችን ኢትዮጵያ ይወገድልን። አሜን! አሜን! አሜን!❖ ❖ ❖

_____________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: