Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ጂ20’

Quakes: MEXICO 6.2; INDONESIA 5.6; TURKEY 6.1 + G20 (MIT – IMF) = 666

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 6, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 😇 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 😇 መድኃኔ ዓለም

🛑 Two weeks ago we had powerful Earthquakes in MEXICO Baja CaliFornia + IDNONESIA + TURKEY (MIT – IMF)

🛑 Massachusetts Institute of Technology in Boston-Cambridge MA interested in the The Biblical Ark of The Covenant? Boston is the cradle of modern America. There is even ‘The Ark of The Covenant Spiritual Baptist Church’ in Boston.

🛑 International Monetary Fund finances the Turkey friendly Antichrist fascist Oromo regime of Ethiopia to wage a genocidal Jihad on the Keepers of the powerful biblical Ark of The Covenant in Axum, Ethiopia.

🛑 The leaders of MEXICO, INDONESIA, TURKEY, plus USA attended the 17th G20 Summit in Bali, Indonesia a week ago. ETHIOPIA is Satnael’s goal.

🛑 A few weeks ago President Biden Pardons Two Thanksgiving Turkeys Which ones? MEXICO & INDONESIA?

👉 Let’s connect the dots…ነጥቦቹን እናገናኝ

💭 Indonesian President Saves Tripping Joe Biden | Babylon Falling?

💭 የኢንዶኔዥያ ፕሬዝዳንት የተደናበሩትን የአሜሪካን ፕሬዚደንትን ጆ ባይደንን ከመውደቅ አዳኗቸው | ባቢሎን እየወደቀች ነውን?

🔥 Volcano Alert: Indonesia’s Semeru Volcano Eruption Triggers Mass Evacuations

🔥 የእሳተ ገሞራ ማንቂያ፤ የኢንዶኔዢያ ሰመሩየእሳተ ገሞራ ፍንዳታ የጅምላ መፈናቀልን አነሳሳ

💭 President Xi Jinping Humiliates PM Justin Trudeau in Devastating Public Dressing Down at G20 Summit

💭 የቻይናው ፕሬዝዳንት ዢ ጂንፒንግ በ G20 የመሪዎች ጉባኤ ላይ ወስላታውን የግራኝ ሞግዚት የሆነውን የካናዳውን ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶን አዋረዱት

💭 China Calls for Xi Jinping to Resign as Rare COVID Rule Protests Spread Across Major Cities

💭 ጥብቅ የሆኑትን የኮቪድ ህግጋትን በመጻረር በቻይና ዋና ዋና ከተሞች ላይ ያልተለመደ ተቃውሞ በመስፋፋቱ ፕሬዚድንትዢ ጂንፒንግስልጣን እንዲለቁ እየተጠየቀ ነው።

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

President Xi Jinping Humiliates PM Justin Trudeau in Devastating Public Dressing Down at G20 Summit

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 17, 2022

💭 የቻይናው ፕሬዝዳንት ዢ ጂንፒንግ በ G20 የመሪዎች ጉባኤ ላይ ወስላታውን የግራኝ ሞግዚት የሆነውን የካናዳውን ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶን አዋረዱት

🛑 የትሩዶ እውነተኛ አባት፣ የኩባ ኮሚኒስት አምባገነን መሪ ፊደል ካስትሮ በቀይ መቃብሩ በድንጋጤ ሳይገለባበጥ አይቀርም ነው።

💭 Chinese President Xi Jinping on Wednesday (Nov 16) criticised Canadian Prime Minister Justin Trudeau in person over alleged leaks of their closed-door meeting at the G20 summit, a rare public display of annoyance by the Chinese leader.

🛑 Trudeau’s real father, the late Cuban communist dictator, Fidel Castro may be turning in his red grave. One of my school teachers had such a face like the Chinese leader shows when I didn’t do my homework properly.

🛑 Certified Nurse Confirms Justin Castro-Trudeau & Wife Sophie Faked Coward-19 Vaccination on Live TV

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Indonesian President Saves Tripping Joe Biden | Babylon Falling?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 17, 2022

💭 የኢንዶኔዥያ ፕሬዝዳንት የተደናበሩትን የአሜሪካን ፕሬዚደንትን ጆ ባይደንን ከመውደቅ አዳኗቸው | ባቢሎን እየወደቀች ነውን?

💭 US President Joe Biden tripped on Wednesday (Nov 16) as he made his way up a flight of stairs during a visit by G20 leaders to the Tahura Mangrove forest on the second day of the group’s summit in Bali, Indonesia.

The moment was caught on camera, with Biden saved from a near fall by Indonesian President Joko Widodo, who quickly grabbed onto the US leader’s right arm to stabilise him.

Other G20 leaders who attended the mangrove tree planting event included Indian Prime Minister Narendra Modi, Japan’s Prime Minister Fumio Kishida, President of the European Commission Ursula von der Leyen, and German Chancellor Olaf Scholz.

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Joe Biden Abruptly Cancels G20 Meeting Amid Reports of Serious Health Concerns

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 16, 2022

💭 ፕሬዚደንት ጆ ባይደን የ G20 ስብሰባን በገጠሟቸው ከባድ የጤና ስጋቶች ሳቢያ በድንገት ሰረዙ

እንደሚመስለኝ ጆ ባይደን ሙሉውን የፕሬዚደንት ዘመናቸውን ሳይጨርሱ በጭራቋ አቴቴ ካማላ ሃሪስ ይተካሉ። ይህ አስቀድሞ የታቀደ ነገር ይመስላል። ፈጠነም ዘገየም አቴቴ ካማላ የመጀመሪያዋ የአሜሪካ ሴት ፕሬዚደንት ትሆናለች። በሄላሪ ያልተፈለገው ወስላታውን ባራክ ሁሴን ኦባማን ሥልጣን ላይ ማውጣት ስለነበረባቸው ነው። መዝሙረ ዳዊት ፴፫፥፲፪ ፤ በተለይ ትንቢተ ኤርምያስ ፶ እና ፶፩ ዛሬ በዓይናችን ፊት እየሆነ ካለው ከባቢሎን አሜሪካ ሁኒታ ጋር በጣም ይመሳሰላል።

[ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ ፶፥፰]

ከባቢሎን መካከል ሽሹ፥ ከከለዳውያንም ድር ውጡ፥ በመንጎችም ፊት እንደ አውራ ፍየሎች ሁኑ።

[ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ ፶፩፥፵፬]

በባቢሎንም ውስጥ ቤልን እቀጣለሁ የዋጠውንም ከአፉ አስተፋዋለሁ፤ አሕዛብም ከዚያ ወዲያ ወደ እርሱ አይሰበሰቡም፥ የባቢሎንም ቅጥር ይወድቃል።

ይህ ማስተዋል የተሳነው ከንቱ ትውልድ ግን የእግዚአብሔርን ቃል ለመከተል ስለማይፈልግና ምናልባትም ስለተረገም አክሱም ጽዮንን ይጨፈጭፋል/ ያስጨፈጭፋል ፥ በሰዶም እና ገሞራ ካሊፎርኒያ “ገዳም ለማሰራት” ያልማል። እግዚኦ!

👹 የሳጥናኤል ጎል ጽዮናዊቷ ኢትዮጵያ ✞ Joe, Bye! Done?

💭 President Joe Biden abruptly canceled a G20 meeting on Tuesday, as world leaders gathered in Indonesia to conduct the official business of managing world affairs.

However, the official explanation for Biden’s last minute drop-out has many wondering once again if something is seriously wrong with the president.

“Breaking news would be that President Biden is missing the G20 leaders dinner,” Fox News White House correspondent Peter Doocy reported. “He is supposed to be at a supper right now, 8:10 in the evening here in Bali, Indonesia, with everybody that flew in. If you’re the U.S. president, you spent basically two days flying to get here for a dinner like this. You got MBS there, you got Trudeau there. Xi is also there, if anything was left on the table.”

“Yesterday we did hear President Biden tell us that he had a cold and he has tested negative for Covid, despite the Cambodian leader from our last stop being positive now, but we do not know exactly what is going on with the president,” Doocy added. “They called an early lid. So we will keep you posted on what exactly is going on with Biden.”

It was also reported that Biden canceled the leaders’ dinner and is heading back to his hotel.

“Biden skipped tonight’s gala dinner at the G-20 summit and returned to the hotel at 8 pm instead,” Disclose reported.

💭 Godless G7 in Münster: Germany Removes 482-year-old Christian Cross for G7 ‘Halloween Party’

______________

Posted in Ethiopia, Health, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የአክሱም ጽዮንን ጭፍጨፋ ጨምሮ የሁሉም ሤራ ምንጭ ወደ ብሪታኒያዋ ‘ኢትዮጵያዊት’ ንግሥት ነው የሚወስደን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 9, 2021

👉 ሜጋን ማርክል ከልጇ የቆዳ ቀለም ጋር በተያያዘ የብሪታኒያውያኑን ዘውዳዊያን “ዘረኞች ሳይሆኑ አይቀሩም” የሚል ከባድ ክስ አቅርባባቸዋለች፡፡

ልዑል ሃሪ እና ሜጋን ሚርክል የንግሥት ኤልዛቤጥ ፪ኛ ልዑላውያን ቤተሰብ በልጅ አርቺ የቆዳ ቀለም ላይ ሥጋት ነበራቸው ይላሉ። ልጇን ከመወለዱ በፊት ነጭ አድርገውላት አረፉታ!(*ሜጋን ማርክል ከጀርመኗ የኢሉሚናቲዎች ወኪል ከአንጌላ ሜርከል ጋር በጣም ተመሳሳይ የሆነ ስም ነው ያላት)

የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ” ደራሲው ፍሰሐ ያዜም በመጨረሻ ጭንብሉን ገልጦ ትረካውን ወደ “የሳጥናኤል ጎል አምሃራ” በሂደት መለወጡ እሱንም እንድጠራጠረው አድርጎኛል። ቀጣዩ “ቍ. ፭ “የሳጥናኤል ጎል በጌምድር” ይሆን?። ኢትዮጵያውያንን ሊጠቅም የሚችል መጽሐፍ ቢሆን ኖሮማ በአዲስ አበባ የመጻሕፍት መደብራት ለገባያ ባልዋለ ነበር። በቃ ሁሉም እየተዝለገለገ ወደ ጎሳው ይሸጎጣል!? ምናልባት ለእርሱም፤ ልክ ለእነ እኅተ ማርያም፣ ዘመድኩን በቀለ(ዳንኤል ክብረት) እና ለሌሎችም፤ በተለይ በአንግሎሳክሰኑ ዓለም (አሜሪካ እና ብሪታኒያ)ለሚገኙ የለቀቁ ድንክዬ “ኢትዮጵያውያን” ልሂቃን ሁሉ ከንግሥቲቱና ሉሲፈራውያኑ ሞግዚቶቻቸው አስቀድሞ የተሰጣቸውና በጽላተ ሙሴ ላይ ያነጣጠረ የፀረ አክሱምጽዮን ስክሪፕት/ Scriptይሆን? መቼስ ሁሉም ዘጠኝ መድኃኒት ሰጥተው አንድ መርዝ ጠብ እያደረጉልን እንደሆነ በግልጽ እያየነው ነው።

ጽዮንን የደፈረ እንቅልፍ የለውም፤ በክሱም ጽዮን ላይ እጅግ በጣም ግፍና ወንጀል የፈጸሙት ጠላቶቿ የሆኑ ሁሉ በመለኮታዊ ሰይፍ ይጨፍጨፉ! ነበልባላዊ በሚሆን በሥላሴ ቃልና ሥልጣን ይንደዱ! ይቃጠሉ! በሲኦል የጨለማ አዘቅት ውስጥ ይዝቀጡ ወይም ይስጠሙ! ኃዘን ከላያቸው አይራቅ ትካዜም ከልባቸው አይጥፋ! እንደ ቃየልና ይሁዳ በዱርና በበርሃ ተበታትነው ሲቅበዘበዙ ይኑሩ!

👉 ቀደም ሲል የቀረቡ፦

🔥 “የአክሱም ጽዮን አንዱ ጠላትና የግራኝ ሞግዚት ኢሉሚናቲው ሮትሺልድ ሞተ”

በአክሱም ጽዮን ፯፻፶፰/758 ምዕመናን ሲጨፈጨፉ ትንፍሽ ያላላችሁ ስውር የጽዮን ጠላቶች፡ ጽላተ ሙሴ በስውር የእያንዳንዳችሁንም ልብ ቀጥ የማድረግ ኃይል እንዳለው በስውር ማሕበረሰባት ዓባላት ላይ በሚቀጥሉት ቀናት፣ ሳምንታትና ወራት የሚፈጥረውን ትልቅ ትርምስ አይታችሁ ተማሩ። ይህ አንዱ ነው።

በትናንትናው ዕለት እንኳን፦

🔥 በአሜሪካ መፈንቅለ መንግስት ተካሂዷል (ትራምፕ ሳይሆን ባይደን ነው ያደረገው)

🔥 የኔዘርላንድ መንግስት ስልጣኑን ለቋል

🔥 የኢስቶኒያ መንግስት ስልጣኑን ለቋል

🔥 የጣሊያን መንግሥት በመፈረካከስ ላይ ነው

🔥 በኡጋንዳ አምባገነኑ ሙሴቬኒ በድጋሚ “ተመርጧል”

🔥 የደቡብ አሜሪካዋ ፔሩ ፍርድ ቤት ቢል ጌትስን ፣ ጆርጅ ሶሮስንና ሮክፌለርን ኮሮናቫይረስን በመፍጠር ከሰሳቸው

🔥 ኦባማን የሚያጋልጡ ተጨማሪ የ “Russiagate” ሰነዶች ለሴኔት እንዲለቀቁ ተዘጋጅተዋል

🔥 የሩሲያ መንግስት ስልጣኑን ከዓመት በፊት ልክ በዚሁ ዕለት ለቋል

🔥 የግራኝ አህዛብ ቄሮ ፋሺስት መንግስትስ?

የዓለማችን ፈላጭ ቆራጭ ከሆኑት ኃይለኛ ቤተሰቦች አንዱ ዓባል የነበረው ባሮን ቢንያም/ ቤንጃሚን ዴ ሮትሺልድ (፶፯/57) ፣ በልብ ህመም ሞተ !!! የአውሮፓ ገዢዎች የሆኑት ሉሲፈራውያኑ የሮትሺልድ/ሮትሻይልድ ቤተሰብ ለብዙ መቶ ዓመታት በዓለም በጣም ኃብታም የሆነ ቤተሰብ እንደሆነ እና ዛሬ ስውር ያልሆነው ስውሩ የነፃ ግንበኞችቹ ኢሉሚናቲ ማህበረሰብ ቁንጮ ቤተሰብ ነው። ይህ “አይሁድ ነኝ” የሚለው የእንሽላሊት ቤተሰብ ጽላተ ሙሴን ለማደን ከተነሳሱት ስውር አካላት መካከል አንዱ ነው።

አረመኔውን ሰባተኛ ንጉሥ ግራኝ አብዮት አህመድን በእነ ኦባማ እና ጆርጅ ሶሮስ በኩል ስልጣን ላይ ያስቀመጠው ይህ ቤተሰብ ሲሆን ዛሬ “በዘመቻ አክሱም ጽዮን” የብሪታኒያ ወኪል የሆነውን ሌላውን አህመድን ለኢትዮጵያ የመደበልንም ይሄው ቤተሰብ ነው።

“የሳጥናኤል ጎል ቍ. ፬|በሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ ጦርነት እንዲከፍት የታዘዘው ግራኝ የሲ.አይ.ኤ ምልምል ነው”

👉❖ እኔ ያከልኩበት ማስታወሻ፦

እ.አ.አ በ2012 ዓ.ም በቤልጂም ብራሰልስ ከተማ ነበር ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ የተሰዋው። (ነፍሱን ይማርለት! እኔ በወቅቱ እዚያ ነበርኩ። ይገርማል በዚሁ ወቅት ነበር ከሰሜን ያልሆነው አብዮት አህመድ አሊ በሉሲፈራውያኑ ተመርጦ በ2014 ዓ.ም የተቀባው።

👉 ሌላው ደግሞ እኅተ ማርያምን በዚሁ ዓመት እንድትታይ እና ወደ ኢትዮጵያም እንድትገባ ያደረጓት እነርሱ ናቸው የሚል ጥርጣሬ አለኝ። የኢትዮጵያ ዝርያ እንዳላት የሚነገርላት የብሪታኒያዋ ንግሥት ኤልሳቤጥ ፪ኛ ወኪል ትሆንን?

👉 በሃገራችን በየመስኩ በተደጋጋሚ ብቅ ብቅ እያሉ የሰዎችን አእምሮ ለማጠብ የተሰማሩት የ “ዶ/ር” ቹ ብዛት አያስገርማችሁምን? አዎ! በተዋሕዶ ሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ ጦርነት እንዲከፈት ሲወተውቱና የጦርነት ነጋሪትም የሚጎስሙት እነዚሁ የወደቁት ልሂቃንና ሜዲያዎቻቸው እንደሆኑ እያየነው ነው። አቤት መብዛታቸው!

👉ጌቶቻችንበኢትዮጵያ ስለሚካሄደው ጦርነት‘(ምላሽ) እስላሙን ሎርድ “አህመድን” መድበውልናል

👉“የዋቄዮአላህአቴቴ ጂሃድ በአክሱም ጽዮን | ግራኝ ቀዳማዊ + ምኒልክ + ኃይለ ሥላስ + መንግስቱ + ግራኝ ዳግማዊ + ቤን አሚር”

British Airways (BA) / የብሪታኒያ አየር መንገድ *(የብሪታኒያ ንግሥት የኤልሳቤጥ ፪ኛ ቅድመ አያት ኢትዮጵያዊ ዝርያ እንዳለበት ይነገራል – የንግሥቲቱ ኢትዮጵያዊቷ ሴት አያቷ ለምጻም ነበረች ይባላል። አቴቴ?

የኮሮና ክትባት ስለ ጽዮን ዝም ላሉት? | የኢትዮጵያ ነፍሰ ጡሮች ልጃቸውን ላያቅፉ?”

💭 ክፍል ፬

☆“እኅተ ማርያም” በ22.10.2020

፺፭/95% ነፍሰ ጡሮች ልጃችሁን አታቅፉም!

ባለፈው ቪዲዮዬ ላይ ያነሳኋቸውን አቴቴን እና የብሪታኒያን ንግሥት እናስታውስ። እኅታችን ያገኘችው መልዕክት ከእናታችን ቅድስት ማርያም ሳይሆን በግራኝ አብዮት አህመድ በኩል ከብሪታኒያ ንግሥት ነው። የታቀደው ለአማራ እና ትግሬ ሴቶች ነው፤ ትግሬዎች ይድናሉ፤ አማራስ? በዜጎቻቸው ላይ በዘር ወይም በጎሳና በሃይማኖት ለይተው ጥቃት ለመፈጸም በጣም አመቺ ከሆኑት ጥቂት ሃገራት መካከል ኢትዮጵያ እና አሜሪካ ይገኙበታል።

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፩፥፯]

ኃጢአተኞች እንደ ሣር ሲበቅሉ ዓመፃ የሚያደርጉ ሁሉ ሲለመልሙ፥ ለዘላለም ዓለም እንዲጠፋ ነው።

❖ ❖ ❖ አውሬው ግራኝ አብዮት አህመድ፤ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በድንግል ማርያም ስም ከሃገራችን ኢትዮጵያ ይወገድልን። አሜን! አሜን! አሜን!❖ ❖ ❖

________________________________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የሳጥናኤል ጎል ቍ. ፬ ክፍል ፬ | እነ ግራኝ አብዮት አህመድ ከሉሲፈራውያኑ ጋር የደም ቃልኪዳን ፈጽመዋል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 27, 2020

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ

ይህ ከ አምስት ወራት በፊት ያቀረብኩት የማስጠንቀቂያ መልዕክት ነበር፦

ኢትዮጵያዊው በማይረቡ ነገሮች እየተጠመደ ጊዜ በመግዛት ላይ ያሉት በግራኝ ዐቢይ አህመድ የሚመሩት ኦሮሞዎች ቤኒሻንጉል-ጉሙዝ የተባለውን ህገ-ወጥ ክልል ወርረው የቦታውን ነዋሪዎች ባፋጣኝ በመተካት አካባቢውን ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር በመጣደፍ ላይ ናቸው። ዋናው ዓላማቸው፦ ድኾቹ ኢትዮጵያውያን ቆጥበው ከሰበሰቡት ገንዘብ ያሠሩት የሕዳሴ ግድብ ነው። ገና ዱሮ መጠረግ የሚገባው ከሃዲው ዐቢይ አህመድ አሊ ሁሉን ነገር ከአረቦችና ከግብጾች ጋር ሆኖ ጨርሶታል። በኢትዮጵያ ላይ የሞት ፍርድ የፈረደባት ገና ወጣት እያለ ወደ ባድሜው የጦርነት ድንበር እንደተላከ ነው። ከልጅነቱ ጀምሮ በደንብ ነው ያዘጋጁት፤ ትግርኛውንም ቋንቋ እንዲያጠና ተደርጓል። ማየት የምንችለው እናየዋለን፤ ሰውዬው ጂኒ ጋኔን ነው! ባሁኑ ሰዓት ታላቅ ህልሙን ለማሳካትም የአምሐራና ተጋሩ ተዋሕዶ ወንድማማቾች እርስበርስ እንዲባሉ፣ በበሽታ፣ በረሃብና በስደት እየደከሙ እንዲያልቁ ተግቶ በመሥራት ላይ ነው። ህልማቸው በቤኒሻንጉል ብቻ አይወሰነም፤ ደቡብን ሙሉ በሙሉ ከተቆጣጠሩ በኋላ ጎንደርንም፣ ላሊበላንም፣ አክሱምንም የመጠቅለል ትልቅ የወራሪዎች ምኞት አላቸው። ለማንኛውም በእርሱ እና በከሃዲዎቹ ኦሮሞ ወራሪዎች ላይ እሳት ከሰማይ የሚወርድበት ቀን ሩቅ አይደለም!

ከታሪክ የማይማር ታሪክን ለመድገም ይገደዳል! ታሪክ እየተደገመ ነው። ይህ ቪዲዮ በጣም ሊረብሸን ቢችልም ግን ጊዜ ወስደን በጥሞና እንመልከተው! በዚህ ዘመን እንደገና ማየቱ ግድ ነው!

በትናንትናው ዕለት “በትግራይ ጤፍ ጠፋ ስለዚህ ሰው ማሽላ ብቻ መብላት ጀምሯል፣ አንድ ኪሎ ጤፍ ፷/60 ብር ገባ” የሚለውን ዜና ስሰማ የታየኝ ልክ እንደ አባቱ እንደ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ዐቢይ አህመድ አሊም ትግሬዎችን በጦርነት ማሸነፍ ስለማይችል ቀስበቀስ በረሃብ ለመቅጣት መወሰኑን ነው። ጤፍ ለኦሮሞና ኢሳያስ አፈቆርኪ፣ ማሽላ ለትግሬና አማራ። እንግዲህ ሕዝቡን “እንጠብቅሃለን!” የሚሉት በራያ ኦሮሞዎች የሚመራው ህወሃት ወይ ከጂኒው ግራኝ አህመድ ጋር አብሮ እየሠራ ነው፤ አሊያ ደግሞ የእንቅልፍ ኪኒን ወስዶ የዓመት እንቅልፍ ላይ መሆን አለበት። ሰውዬው የፈለገውን እንዲያደርግ ፈቅደውለታል!

ቪዲዮው እንደሚያሳየን በትግራይና በቤተ-አምሐራ ከ፵/40 ዓመታት በፊት ተከስቶ የነበረውና ዓለምን ጉድ ያሰኘው ሰው-ሰራሽ ድርቅ እና ረሃብ ነበር። ሰሜን ኢትዮጵያ በአስር ዓመታት ውስጥ ለሁለት በጣም አስከፊ ለነበሩ የረሃብ ክስተቶች ተጋልጣ ነበር። አባቶችና እናቶች በጣም አስከፊ ታሪክ ነው ዛሬም የሚነግሩን።

የሰሜን አትላንቲክ ቃልኪዳን (ኔቶ/NATO)አባላት(ፈረንሳይ፣ ጀርመን፣ ብሪታኒያ)”በእርዳታ” ስም ሠራዊቶቻቸውን ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ ልከው እንደነበር ይነጉርናል። የኔቶ ወታደሮች በኢትዮጵያ? አዎ! ዋው! ስንቶቻችን እናውቅ ነበር?

እነዚህ የሳጥናኤል ሃገራት እንደ እነ መንግስቱ ኃይለ ማርያም እና ዐቢይ አህመድ አሊ የመሳሰሉትን “ኢትዮጵያ ትቅደም!” የሚሉ ነገር ግን ኢትዮጵያን የሚጠሉ ስጋውያን የደቡብ ሰዎች በመሪነት ወንበር ላይ ያስቀምጣሉ፤ ድብቅ በሚመስል መልክ ሃገሪቱን ለማድከምም፣ ሕዝቡ እንዲራብ፣ እንዲታመም፣ እንዲፈናቀልና እንዲሰደድ ያደርጉታል፤ በዚህም በቅድሚያ ሞራሉን ይሰብሩበታል፣ በዚህ ወቅት ሁኔታው በግልጽ እንዲታወቅ አይሹም፤ ከዚያም ከዚህ የከፋ ችግርና ግጭት እንዲፈጠር ያደርጋሉ፣ አሁን ህዝቡ ደክሞላቸዋልና ስለችግሩ የሜዲያ እና “መንግስታዊ ያልሆኑ” ተቋማቶቻቸው “ኡ!ኡ!እርርይ! ገንዘብ እናሰባስብ! እንድረስላቸው!” (ዛሬ ጎ-ፈንድ-ሚ ይሉታል)በማለት የችግሩን ዜና 24/7 እንዲለፍፉና እንዲያበስሩ ይደርጋሉ፤ ከዚያም ወታደሮቻቸውን (የተባበሩት መንግስታትን ጨምሮ፟) ወደ ሃገራችን ይልካሉ፤ ልክ እንደ አስከፊው ረሃብ ዘመን፣ እንደ ባደሜው ግጭት። የሚከተሉትን መመሪያ ተንኮለኛው ፈላስፋ ጆርጅ ሄገል፤ “ችግር – ምላሽ – መፍትሔ / “Problem – Reaction – Solution” ብሎታል።

ሉሲፈራውያኑ ለገዳይ አብይ የኖቤል ሰላም ሽልማት መሸለሟ ትልቅ ቅሌት መሆኑን በወቅቱ አሳውቀናል። ይህ የሉሲፈራውያን ወኪል የኢትዮጵያውያን ደም በመገበር ሰይጣን ስልጣኑን ይዞ እንዲቆይ ዋስትና ይሰጠዋል። ባለፈው ዓመት ላይ “ኢትዮጵያውያን ለመጭው ጭፍጨፋ ተዘጋጁ!” በማለት ጥሪ አቅርቤ ነበር። ለጊዜው ሰውዬው እና ሞግዚቶቹ የኢትዮጵያውያን ትዕግስትና የጦርነት ወኔ በመፈተን ላይ ይገኛሉ፤ ረዳቶቹም የተለያዩ ሽልማቶችን በመስጠት (ኖቤል፣ ሲ.ኤን.ኤን ሂሮ) ሁኔታዎችን ይቃኛሉ። ክ12 ዓመታት በኋላ ወደተዘጋጀው የመጨረሻ የጭፍጨፋ ዒላማ ከመዝለቃቸው በፊት በቅድሚያ የሕዝቡን የተዋጊነት/ የነፍጠኝነት መንፈስና ሞራል ቀስ በቀስ ማዳከምና ማኮላሸት አለባቸው፤ ለዚህም፦

+ የማደንዘዢያ የሜዲያ ዘመቻዎችን ማጧጧፍ(“የምንፈልጋት ኢትዮጵያ በ2032 ዓ.ም”)

+ ዓብያተ ክርስቲያናትን ማዳከም፣ ማቃጠል፣ ሕዝበ ክርስቲያኑን ተስፋ ማስቆረጥ

+ መንፈስ አድካሚ አምልኮዎችን (እስልምናን ፕሮቴስታንቲዝምን)ማስፋፋት

+ “ኢትዮጵያ ጠላት የላትም!” በሚል ዓይን ያወጣ ቅጥፈት ሕዝቡን ማዘናጋት

+ ኢትዮጵያውያን እንዲሰደዱና በባርነት እየተሸጡ ከሃገር እንዲወጡ ማድረግ

+ ስደተኞችን ከጎረቤት ሙስሊም ሃገራት ወደ ኢትዮጵያ ማጉረፍ

+ አረቦችንና ቱርኮችን ወደ ኢትዮጵያ ማስገባት

+ ትምህርት ቤቶችንና ካሪኩለማቸውን መቆጣጠር

+ ከዓለም አቀፍ ረዳቶቹ ገንዘብና ዕውቅናን በማግኘት በሽታዎችን ማስፋፋት

+ ኢትዮጵያውያን የሃገራቸውን ምግብና ውሃ እንዳይጠቀሙ ማድረግ

+ የኢትዮጵያን ምግብና ውሃ ወደ ውጭ መላክ

+ መርዛማ ምግብን፣ መጠጥን እና “መድኃኒቶችን” ከውጭ ማስገባት፤ ምግብንና ውሃን መበከል፣

+ ድርቅና ረሃብን መፍጠር፣

+ “ኦሮሚያ” ከተባለው ክፍለ ሃገር ንጹሕ ኢትዮጵያውያንን አጽድቶ የተረፉትን ወደ ሰሜኑ እንዲሸሹ መገፋፋት፣ እዚያም እርስበርስ እንዲባሉ ማድረግ (ኤርትራ እና ትግራይ ፥ ትግራይ እና አማራ)

+ ግብረ-ሰዶማዊ የሚያደርጉና የሚያልፈሰፍሱ ጨረር አፈንጣቂ ሞገዶችን ከጠፈር መልቀቅ (በተለይ በሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ)። ኢትዮጵያን ለአውሬው አስረክባችሁ የፈረጠጣችሁት ከሃዲ ህውሀቶችም አትተርፏትም። የቀለባችሁት አዞ ተዝለግልጎ በመምጣት ላይ ነው። ልክ በመለስ ዜናዊና አቡነ ጳውሎስ ላይ እንዳደረጉት በደብረ ጺዮን እና አቡነ ማቲያስ ላይ ጨረሩን በመልቀቅ ላይ ናቸው። ሰሞኑን አቶ ደብረ ጽዮን አዙሮት ወደቀ ተብሎ ነበር አይደል?

ገዳይ ግራኝ አብይ አህመድ የኖቤል ሽልማት የተሰጠው የእግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን እንዲያጠፋላቸውና ጥንታውያኑን ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን እንዲጨፈጭፍላቸው መሆኑን በፍጹም አንጠራጠር። በተለይ ኢትዮጵያ/ ተዋሕዶ ክርስትና በምዕራባውያኑ ዔሳውያን እና በምስራቃውያኑ እስማኤላውያን ከማንም ሃገር በከፋ የምትጠላ የሳጥናኤል ጎል ናት።

እዚህ ይቀጥሉ፦ https://wp.me/piMJL-4OD

__________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የሳጥናኤል ጎል ቍ. ፬ ክፍል ፫ | ግራኝ አብዮት አህመድና የግብረ-ሰዶማዊነት ተልዕኮው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 21, 2020

👉 በ ፪ሺ፲፩ ዓ.ም ላይ “የተጠለፈ ትግል/ The Hijacked Revolution)“ የተባለና ብዙ ድብቅ መረጃዎችን የያዘ መጽሐፍ ለገበያ ውሎ ነበር። መጽሐፉን የግራኝ ዐቢይ አህመድ አገዛዝ ከገበያ እንዲነሳና የታተሙት ቅጅዎች ሁሉ ተለቃቅመው እንዲቃጠሉ አድርጓል። በዚህ መጽሐፍ ገጽ ፳/20 ላይ የሚከተለውን መረጃ እናገኛለን፦

ጠቅላይ ሚኔስቴሩ ለጉብኝት ወደ ፈረንሳይ አገር ባመሩበት ጊዜ አንድ የግብረሰዶማውያን ማህበር አባላቶቹ ኢትዮጵያን መጎብኘት እንደሚፈልጉ ገልፆውላቸው እርሳቸውም ፈቅዶላቸው ነበር። ይህን ሚስጥር የሚያውቀው የጠቅላይ ሚኔስቴሩ የቅርብ ወዳጅና አማካሪ የሆነው ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ብቻ ነበር። እርሱም ይህንን ሚስጥር አሳልፎ ለኦርቶዶክስ ሃይማኖት ማህበራት በመስጠቱ ማህበራቱ የግብረሰዶማዊያንን ጉዞ በመቃወም ሊያስቀሯቸው ችለዋል።”

ይህ ክስተት ብዙዎቹን ዛሬም ሊገርማቸው ይችላል። ነገር ግን ሰውዬው በግብረሰዶማውያን የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች የሥልጣኑ ዙፋን ላይ የተቀመጠ መሰሪ ሃገር አጥፊ ነው። አወቁትም አላወቁትም፣ ፈለጉትም አልፈለጉትም ደጋፊዎቹና ወኪሎቹ ነፍሳቸውን ቁራጭ በቁራጭ እየቆረሱ የሚሸጡ አህዛብግብረሰዶማውያን ናቸው።

👉 እናተኩር! ግራኝ ስልጣን ላይ የወጣው እ..አ በ2018 .ም ነው

👉 ሉሲፈራውያኑ በኢትዮጵያ የነገሡት ከአድዋው ድል ብኋላ ነው፤ ፒኮኳን እናስታውሳት፤ ልክ እንደ አፄ ምኒሊክ የስጋ ማንነትና ምንነታቸው ያሸነፋቸውና በሆራ የዋቄዮአላህ መንፈስ የተጠመቁት ኦሮሞው ንጉሥ አፄ ኃይለ ሥላሴ የሰዶሟን ፒኮክ ከነነፍሷ ወደ ቤተ መንግስት አስገቧት፤ በመፈጸሚያው ወቅት ደግሞ ኦሮሞው ግራኝ አብዮት አህመድ ሃውልቷን አቆመላት።

[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፬፡፮፥፯]

ዲያብሎስም። ይህ ሥልጣን ሁሉ ክብራቸውም ለእኔ ተሰጥቶአል ለምወደውም ለማንም እሰጠዋለሁና ለአንተ እሰጥሃለሁ፤ ስለዚህ አንተ በእኔ ፊት ብትሰግድ፥ ሁሉ ለአንተ ይሆናል አለው።

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፫፥፬]

ለዘንዶውም ሰገዱለት፥ ለአውሬው ሥልጣንን ሰጥቶታልና፤ ለአውሬውም። አውሬውን ማን ይመስለዋል፥ እርሱንስ ሊዋጋ ማን ይችላል? እያሉ ሰገዱለት።

[፪ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች ምዕራፍ ፪፡፫፥፬]

ማንም በማናቸውም መንገድ አያስታችሁ፤ ክህደቱ አስቀድሞ ሳይመጣና የዓመፅ ሰው እርሱም የጥፋት ልጅ ሳይገለጥ፥ አይደርስምና። እኔ እግዚአብሔር ነኝ ብሎ አዋጅ እየነገረ በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እስኪቀመጥ ድረስ፥ አምላክ ከተባለው ሁሉ፥ ሰዎችም ከሚያመልኩት ሁሉ በላይ ራሱን ከፍ ከፍ የሚያደርገው ተቃዋሚ እርሱ ነው።

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፫፥፰]

ከዓለምም ፍጥረት ጀምሮ በታረደው በግ ሕይወት መጽሐፍ ስሞቻቸው ያልተጻፉ በምድር የሚኖሩ ሁሉ ይሰግዱለታል።

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፯፥፲፯]

እግዚአብሔር አሳቡን እንዲያደርጉ አንድንም አሳብ እንዲያደርጉ የእግዚአብሔርም ቃል እስኪፈጸም ድረስ መንግሥታቸውን ለአውሬው እንዲሰጡ በልባቸው አግብቶአልና።”

👉 እነዚህ ፲/10 የሲ.አይ.ኤ ምልምሎች “የኢትዮጵያ-ሰዶም እና ገሞራ ፕሮጀክት” አስፈጻሚዎች ናቸው

👉 ማንነትህን እወቅ | እያንዳንዱ የግራኝ ዐቢይ አህመድ ደጋፊ ግብረ-ሰዶማዊ ነው

👉 ሰኞ፣ መጋቢት ፳፬ ፣ ፪ሺ፲ /24 – 2010 ዓ.ም ፡ “የሕዝብ ተወካዮች” ምክር ቤት

ልክ ከሁለት ዓመታት በፊት ከየት እንደመጣ የማይታወቀው አብይ አህመድ ጠቅላይ ሚንስትር ሆኖ ሲመረጥ በግብረ-ሰዶማውያኑ ፊት ቃለ መሃላ መፈጸሙን እናውቅ ነብርን? ስንቶቻችን ነን ይህን ቅሌታማ የሆነ የታሪክ ምዕራፍ የታዝበነው? ግብረ-ሰዶማውያኑ ለማ መገርሳን ከብበውት ይታያሉ፤ እነዚህን ግለሰቦች ገና ሳይታወቁ ወደ አሜሪካ አምጥተው ቀብተዋቸዋል ማለት ነው። ልጆቻቸውም አሜሪካ ነበር የሚኖሩት ተብሏል።

ኢትዮጵያን ለመሸጥ ግብረ-ሰዶማውያን ፊት መሃላ የፈጸመ፤ መሀመዳውያኑ ፊት “ወላሂ” በማለት አባይን አሳልፎ ቢሰጥ ሊያስገርመን አይችልም። ክርስቲያን ኢትዮጵያ ሆይ! ጦርነት ታውጆብሻል! በውስጥና በውጭ ግብረ-ሰዶማውያን ጠላቶሽ ዙሪያውን ተከብበሻል። መጀመሪያ የማርያም መቀነትሽን ብለውም የይሑዳ አንበሣሽን፣ ከዚያም ሴቶችሽንና ሕፃናቶችሽን ሊሰርቁብሽ ተግተዋል። ምስጋና ለፒኮክ ይህን እንድናይ/ እንድናውቅ ለረዳችን።

ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል እያንዳንዱ የግራኝ ዐቢይ አህመድ መንግስትና ተባባሪዎቹ ተቃዋሚ ይህን ቃል ማስተጋባት ይኖርበታል። ሴት ልጆችህን በባርነት እየሸጡ፣ እያገቱና እየገደሉ ጀግና እና ቆፍጣና ተባዕታይ ማንንነትህን አለስልሰውታል። ስለዚህ አሁን ማንንነታቸውን በግልጽ አሳይተውሃልና “የአብይ አህመድ ደጋፊ ሁሉ ግብረ-ሰዶማዊ ነው!” በማለት ጠላትህ አታሎ የነጠቀህን ሞራል እና የወኔ ካባ አውልቀህ መመመለስ ግዴታህ ነው። ይህ ቀላሉ የመጀመሪያ ደረጃ የውጊያ ስልት ነው።

👉 ንጉሥ አንበሣን በባዕድ ፒኮክ ተክቶ ኢትዮጵያን ለሶዶሞ እና ግብጽ በመሸጥ ላይ ያለው ባንዳ

👉 ድንቅ እኮ ነው! | ሕፃናት ደፋሪዋ የሰዶሟ ፒኮክ የንጉሥ አንበሣ ምሣ ሆነች

👉 ከኢትዮጵያ ምድር መጠረግ የሚገባቸው ከሃዲዎች ሙሉ የስም ዝርዝር

አብይ አህመድ ፣ ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል፣ ለማ መገርሳ ፣ ታከለ ኡማ ፣ ሽመልስ አብዲሳ ፣ ጃዋር መሀመድ ፣ በቀለ ገርባ ፣ ህዝቄል ገቢሳ ፣ ዳውድ ኢብሳ ፣ አምቦ አርጌ ፣ ፀጋዬ አራርሳ ፣ አደነች አቤቤ ፣ ሞፈሪያት ካሜል ፣ መአዛ አሸናፊ ፣ ሳህለወርቅ ዘውዴ ፣ ብርቱካን ሚደቅሳ ፣ ታዬ ደንደአ ፣ ሌንጮ ባቲ ፣ ሌንጮ ለታ ፣ ዳንኤል ክብረት ፣ አለማየሁ ገብረ ማርያም፣ ብርሀኑ ነጋ ፣ ገዱ አንዳርጋቸው ፣ ደመቀ መኮንን ፣ አንዳርጋቸው ፅጌ ፣ አንዱዓለም አንዳርጌ ፣ ታማኝ በየነ ፣ አበበ ገላው

_____________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የሳጥናኤል ጎል ቍ. ፬ | በሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ ጦርነት እንዲከፍት የታዘዘው ግራኝ የሲ.አይ.ኤ ምልምሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 16, 2020

የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቍ. ፬ ፥ ፀሐፊ ፍሰሐ ያዜ

👉 እኔ ያከልኩበት ማስታወሻ፦

እ.አ.አ በ2012 ዓ.ም በቤልጂም ብራሰልስ ከተማ ነበር ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ የተሰዋው። (ነፍሱን ይማርለት!) እኔ በወቅቱ እዚያ ነበርኩ። ይገርማል በዚሁ ወቅት ነበር ከሰሜን ያልሆነው አብዮት አህመድ አሊ በሉሲፈራውያኑ ተመርጦ በ2014 ዓ.ም የተቀባው።

👉 ሌላው ደግሞ እኅተ ማርያምን በዚሁ ዓመት እንድትታይ እና ወደ ኢትዮጵያም እንድትገባ ያደረጓት እነርሱ ናቸው የሚል ጥርጣሬ አለኝ። የኢትዮጵያ ዝርያ እንዳላት የሚነገርላት የብሪታኒያዋ ንግሥት ኤልሳቤጥ ፪ኛ ወኪል ትሆንን?

👉 በሃገራችን በየመስኩ በተደጋጋሚ ብቅ ብቅ እያሉ የሰዎችን አእምሮ ለማጠብ የተሰማሩት የ “ዶ/ር” ቹ ብዛት አያስገርማችሁምን? አዎ! በተዋሕዶ ሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ ጦርነት እንዲከፈት ሲወተውቱና የጦርነት ነጋሪትም የሚጎስሙት እነዚሁ የወደቁት ልሂቃንና ሜዲያዎቻቸው እንደሆኑ እያየነው ነው። አቤት መብዛታቸው!

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፩፥፯]

ኃጢአተኞች እንደ ሣር ሲበቅሉ ዓመፃ የሚያደርጉ ሁሉ ሲለመልሙ፥ ለዘላለም ዓለም እንዲጠፋ ነው።

❖ ❖ ❖ አውሬው ግራኝ አብዮት አህመድ፤ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በድንግል ማርያም ስም ከሃገራችን ኢትዮጵያ ቶሎ ይወገድልን። አሜን! አሜን! አሜን!❖ ❖ ❖

ለመሆኑ “የሰሜን እዝ”ላይ ህወሃት ጥቃት ማድረሱንና በእነርሱ ቁጥጥር ሥር መሆኑ ምን ማስረጃ አለ?

ግራኝ አብዮት ትግሬ የእዙን አባላት ከገደለ በኋላ እራሱ ተቆጣጥሮት ሊሆን አይችልምን? ወይንም ኢሳያስ አፈቆርኪ እዙን ተረክቦት ቢሆንስ? ህወሃቶች ወይ ይህ ከቁጥጥራቸው መውጣቱ አስደንግጧቸዋል፤ አልያ ደግሞ ከቀናት በፊት እንዲህ በማለት እንዳወሳሁት ሁሉም ተናብበው በመስራት በትግራይ ሕዝብ ላይ ድራማ እየሠሩ ጀነሳይድ ለመፈጸም ወስነዋል፤ እንደሚመስለኝ የህወሃት አመራሮች ከአገር ውጭ ሊሆኑ ይችላሉ። ዋናው ዓላማው ትግሬን ከአማራና ኤርትራውያን ጋር ማባላትና ትግሬ ኢትዮጵያውያንን መጨፍጨፍ ስለሆነ በደ ባሕርዳር እና አስመራ የተተኮሱትን ሮኬቶቹንም እራሱ ግራኝ በኤሚራቶች ድጋፍ ተኩሷቸው ሊሆን ይችላል።

👉 ከቀናት በፊት እንዲህ በማለት የጻፍኩትን ፦ “ቤተ እስራኤል በኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ እስራኤል ፥ ቤተ ኢትዮጵያ በእግር ወደ ሱዳን” https://youtu.be/VzL0_Ck4ceY

አዎ! እንደምናየው የትግራይን ሕዝብ ሊያስጨርሱት የወሰኑ ይመስላሉ፤ ዛሬ ሳሰላስል የመጣልኝ ጥያቄ፡ “ላለፉት ሁለት ዓመታት ሀወሃት የጦር ሠራዊቱን ጡንቻ ለማሳየት ብዙ ልምምዶችን ሲያካሂድ ነበር፤ ይህን ልምምድ በተለይ የትግራይ ሕዝብ ነው እንዲያየው የተደረገው፤ ይህን የልምምድ ትዕይንት የተከተለው ባለፈው በትግራይ ተካሂዶ የነበረው ምርጫ ነበር፤ ታዲያ ልምምዱ “እኔ ነኝ አለኝታችሁ፤ እኔን ከመረጣችሁ እከላከላችኋለሁ፤ ካልመረጣችሁ ለጠላት አሳልፌ እሰጣችኋለሁ” የሚል መልዕክት ኖሮት ይሆን? ምናልባት ህወሃት እንደጠበቁት በትግራይ ነዋሪዎች ዘንድ ባለመመረጣቸው፤ አሁን ሕዝቡን እየተበቀሉት ይሆን? እንግዲህ እንኳን ትግራይን መላው ምስራቅ አፍሪቃን የመከላከል ብቃቱ እንዳላቸው ለሰላሳ ዓመታት ያህል አሳይተዋል፤ ታዲያ ዛሬ ያሰለጠኑትን ልፍስፍስ የግራኝን ሠራዊት እንዴት ሰተት ብሎ ወደ ትግራይ እንዲገባ ፈቀዱለት? ጦርነት መምጣቱስ ላልቀረ ገና አዲስ አበባ አራት ኪሎ እያሉ መዋጋት ይችሉ አልነበረምን? ለምን ወደ ትግራይ ሄደው መሸጉ? ሆን ብለው ይህን ጦርነት ወደ ትግራይ ለማምጣት አይደለምን?

👉 ዛሬ የወጣ አንድ መረጃ ምናልባት በቀል ሊሆን እንደሚችል በከፊል ያረጋግጥልኛል፦

ግማሽ ትግራዋይ ፣ ግማሽ ኤርትራዊት የሆነችው ሰሚራ “አባቴን ለመጨረሻ ጊዜ ሲያለቅስ ካየሁ ረጅም ጊዜ ሆኖኛል” ብላለች፡፡

የማውቃቸው ሰዎች ወያኔን ይጠላሉ፡፡ አሁን ግን ህወሀትን እንዲያሸንፍ ይፈልጋሉ፡፡ ስልጣኑን እንዲረከቡ ይፈልጋሉ፡፡ በ [የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ]ላይ ተስፋ የነበራቸው ሰዎች እንኳን፡፡“

“It had been a long time since I last saw my father cry,” said Semira, who is half Tigrayan, half Eritrean.

“The people that I know, they hate the TPLF. But now they want the TPLF to win. They want them to take over the power. Even people who had hope in [Ethiopia’s prime minister, Abiy Ahmed].

https://www.dw.com/en/ethiopia-eu-suspends-budget-support-over-tigray-conflict/a-55944784

___________________________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: