Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ጂህድ’

ዋሃ’ዐቢይ አህመድ የስልጤ እስላምዊት ሪፓብሊክን ለመመስረት ተግቶ እየሠራ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 29, 2020

ስልጤ የሉሲፈርን ኮክብና ጨረቃ አውርዶ በኢትዮጵያ ላይ ሰለጠነባት፤ የቱርክ ሳተላይት ክልል እንኳን ደህና መጣሽ! አይ ኢትዮጵያ! እነዚህ ከሃዲ አማሌቃውያን እኮ ገና ከመቶ ዓመታት በፊት በቅድስት ሃገራችን ተጠራርገው መውጣት ነበረባቸው።

ከሃዲው የበሻሻ ቆሻሻ ግራኝ አህመድ እንዲህ ይለናል፦

  • አረቦች አቃፊ ናቸው፤ ቤተ ክርስቲያን ለኢትዮጵያውያን ሰርተውላቸዋል፤ ሰልጥነዋል
  • ኢትዮጵያውያን ግን አቃፊ አይደሉም፤ መስጊድ አልሰሩም፤ ኋላ ቀር ናቸው

በየትኛዋ ዓለም እየኖረ ነው? ኢትዮጵያን የማዋረድ እና የኢትዮጵያውያንን ሞራል የመደቆስ አጀንዳ ይዞ ካልመጣ በቀር፤ አጀንዳው በግልጽ ይህ ነው ፥ ከመቼ ወዲህ ነው አረብ የሰለጠነው? ከመቼስ ወዲህ ነው አረብ አቃፊ የሆነው? ይህ ሰው ምን ያህል ቅሌታም ቢሆን ነው?!

ቀጠል አደረገና፦

99% የሚሆነው ሙስሊም በሚኖርበት ቦታ ስልጤዎች ስልጣኔን ከአረብ ተምረዋልና አቃፊ ናቸው፤ ሰልጥነዋል ፥ ክርስቲያኖች ግን አቃፊዎች አይደሉም፣ አስተሳስባቸው ኋላ ቀር ነው፤ መስጊድ ያቃጥላሉ፤ ስለዚህ ኢትዮጵያን በስልጣኔ የዓለም ውራ አድርገዋታል”

ዋው! ታዲያ እንዲህ የመሰለ የኢትዮጵያ ጠላት፣ የአረቦች አሽቃባጭና ወኪል በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ ይታወቃልን? በፍጹም!

👉 ደቡብ ክልልን በዕቅድ ፈረፈረው ፥ አሁን በስልጤ ለቱርክ ዲቃላዎች የእስላማዊት ሪፐብሊክ መሠረቱን ጣለላቸው።

👉 ይህ ባፋጣኝ መጠረግ ያለበት ቀንደኛ የኢትዮጵያ ጠላት ደግሞ ደጋግሞ ነግሮናል፤ በተግባርም እያየነው ነው፦

ኦሮሞ፦ ትናንት ንቆን፣ ሰብሮን፣ ዘርፎን፣ ኦሮሚያ ውስጥ ያለውን ሁሉ ግጦ የወሰደን፣ ልጆቻችሁ ታግለው፣ ሰባብረው፣ ከኦሮሚያ እንብርት አባረው ካስወጡት ጋር ከመቆም ሞት ይሻላል። ትናንትና ያዋረደንን፣ አዋርደነዋል፤ ትናንት የሰበረንን ሰብረነዋል። ትናንትና አትወጡም አትገቡም ብሎ አጥር ያጠረብን ዛሬ ወጥቶ መግባት አይችልም፣ ከእኛ ፈቃድ ውጪ።

አንዳንድ ሰዎች ብልጽግና ለምን ተፈጠረ? የማን ነው? ብለው ይጠይቁናል። ብልጽግና የኦሮሞ ነው፤ ብልጽግና፣ ብልጽግና የኦሮሞን ጠላቶች ከስልጣን፣ ከቤተመንግስት ለማባረር የተፈጠረ ነው። ብልጽግና ጠላቶቻችን ከዚህ በኋላ ከኛ ጋር ቁጭ ብለው በሀገሪቱ ላይ መወሰን እንዳይችሉ የተፈጠረ ነው። “ኦሮሞ የራሱን ድርጅት ገንብቶ ሀገር መምራት አይችልም፤ ሀገር መምራት የለበትም፤” የሚሉት ብልጽግናን ይሰድባሉ። ኦሮሞ ግን የብልጽግና አባት፣ የአዲስ ሃሳብ አእምሮ ባለቤት ስለሆነ የራሱን አያሳንስም፤ የራሱን አይገፋም፤ የራሱን አይጠላም። ይሁን እንጂ በሱ(ብልጽግና) ተጠቅሞ ባሌን ያለማል።

ዛሬ እንደ ሚዳቋ ወዲህና ወዲያ እየሮጠ የሚወራጨውን ይቅርና ሃያ ሰባት ዓመት የበላችንን ወያኔ እንኳን በልተን አባረናታል። ኦሮሞ እስኪነቃ ነው እንጂ፣ እስኪነሳ ነው እንጂ ሲነሳ ሚዳቋ አትበላንም፤ እኛ ዝሆን ነን፤ እንሰብራለን፤ እንበላለን፤ እንገዛለን።

ሃሳብ አለን፤ ድርጅት አለን፤ ከአለም ጋር ግንኙነት አለን፤ ህዝባችን በስራ ያውቀናል፤ እኛም ህዝባችንን እናውቃለን፤ ሽማግሌዎቻችንን እናውቃለን፤ ተያይዘን መላውን አፍሪካን ለመለወጥ፣

ይሄ ዘመን የእኛ ስለሆነ ፣ ይህን ዘመን የሰጠን እግዝያብሄር በመሆኑ አሳልፈን ሰጥተን ዳግም ወደ ባርነት ለመመለስ አንፈልግም፤ ያ ደግሞ ተመልሶ አይመጣም። እጃችሁ የገባውን ነገር ጠብቁ፤ ቆጥቡ፤ አጠንክሩ፤ ጉድለት (ስህተት) ካለ ምከሩ።

ያለበለዚያ ይህን ከጅ ካወጣን አጥር ውስጥ ተቀምጠው እንደሚያለቅሱት ዓይነት ለቅሶ ስለሚሆን፣ ከዚህ በኋላ ለኦሮሞ ለቅሶ የማይሆንለት ስለሆነ፣ ያገኘነውን ይዘን፣ የቀረውን ሞልተን፣ ወደ ፊት መሄድ እንድንችል አንድነታችንን እንጠብቅ።

____________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: