Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ጀረሜ ኮርቢን’

ኢትዮጵያን የሚተናኮሉት ሊሲፈራውያን ተዋረዱ | ኮሙኒስቱ ኮርቢን ተሪዛ ሜይን “ደደብ ሴት” ብሎ ሰደባት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 19, 2018

ያውም የፓርላማ ስብሰባ ላይ

ቅሌታሙ ፀረሴማዊ የሽብርተኞች ጠበቃና የተቃዋሚው የሌበር ፓርቲ መሪ ጀሬሚ ኮርቢን ጠ/ሚንስትር ተሪዛ ሜይን “ደደብ ሴት” በማለት ሲናገር በግልጽ ይታያል።

ከዚህ የተሻለ ቃና ቴሌቪዥን አለ?!

ሰውዬው አልተሳሳተም! ነገር ግን እርሱ እራሱ ከእርሷ የበለጠ ደደብ ነው። እነዚህን የስድብ ቃላት ከሠነዘረ ከጥቂት ሰዓታት በኋላ “አረ በፍጹም አልወጣኝም፤ ያልኩት “ደደብ ሰዎች” ነው” በማለት ከሜይ የበለጠ ደደብ መሆኑን በመቅጠፍ አረጋግጧል። መሳደቡ ነው ወይስ መዋሸቱ በይበለጥ ደደብ የሚያደርገው? እንግዲህ እነዚህ ናቸው የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች። ለማንኛውም፡ ታላቋ ብሪታኒያ ትንሽ እየሆነች ነው።

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፱፥፳፱፡፴፩]

የሚያጣሉኝ እፍረትን ይልበሱ፤ እፍረታቸውን እንደ መጐናጸፊያ ይልበሱአት።

እግዚአብሔርን በአፌ እጅግ አመሰግነዋለሁ። በብዙዎችም መካከል አከብረዋለሁ፤

ነፍሱን ከሚያሳድዱአት ያድን ዘንድ በድሀ ቀኝ ቆሞአልና

______

Posted in Conspiracies, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: