Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 28, 2019
ክርስቲያኖች በመላው ዓለም በሙስሊሞችና በሰዶማውያን እየተጨፈጨፉ ነው! የኢትዮጵያን ታሪክ ያጠፋ ዘንድ በሉሲፈራውያኑ የተመረጠው ዶ/ር አህመድ ሁለቱን የክርስቶስ ጠላቶች፤ እስልምናን እና ግብረ–ሰዶማዊነትን በሃገራችን ኢትዮጵያ ለማስፋፋት ቆርጦ የተነሳ አውሬ ነው። እስኪ ጋዜጠኞች ስለዚህ ጉዳይ በቀጥታ ጠይቁት? ስለ እስልምና ያለውን አመለካከት እናውቃለን፤ ሰለ ግብረ–ሰዶማዊነትስ? እስኪ“የግብረ–ሰዶማዊነት መስፋፋት ለኢትዮጵያ ማሕበረሰብ ጠንቅ አይሆንም ወይ?“ ብላችሁ ጠይቁት። “ዲሞክራሲ ለሁሉም ሰው ነፃነቱን ሰጥቷል” ብሎ እንደሚመልስላችሁ እርግጠኛ ነኝ።
__________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: መሀመዳውያን, መንፈሣዊ ውጊያ, ሙስሊሞች ኦርቶዶክስ, ምዕራባውያን, ተዋሕዶ, ኢትዮጵያ, ኢትዮጵያዊነት, ኤምባሲዎች, እምነት, እኅተ ማርያም, ክርስትና, የቤተክርስቲያን ፈተና, የኢትዮጵያ, ዶ/ር አብይ አህመድ, ዶ/ር አብዮት አህመድ, ግብረሰዶማዊነት, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 27, 2019
__________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: መንፈሣዊ ውጊያ, ምዕራባውያን, ተዋሕዶ, ኢትዮጵያ, ኢትዮጵያዊነት, ኤምባሲዎች, እምነት, እኅተ ማርያም, ክርስትና, የቤተክርስቲያን ፈተና, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ, ዶ/ር አብይ አህመድ, ዶ/ር አብዮት አህመድ, ግብረሰዶማዊነት, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 4, 2019
አዎ! እየተካሄደ ያለው ይህ ነው፤ ከታሪክ መማር ካልቻልክ ስተቶችን ከመደጋገም አትቆጠብምና ሞኞቹ ኢትዮጵያውያን በውጭ ጠላቶቻቸው በመታለል የራሳቸው ጠላቶች በመሆን ላይ ናቸው።
ቀደም ሲል፡ ሱዳኖች የተባሉት ኢትዮጵያውያን “የሱዳን አረቦች ነን ኢትዮጵያውያን አይደለንም” አሉ፤ ከዚያ የጂቡቲ ኢትዮጵያውያን “ጂቡቲያውያን ነን ኢትዮጵያውያን አይደለንም” አሉ፣ ቀጥለውም ሰሜን ኢትዮጵያውያን “እኛ ኤርትራውያን ነን ኢትዮጵያውያን አይደለንም” አሉ፣ ብዙም አልቆየም ደቡብ ኢትዮጵያውያን፤ “የለም እኛ ኢትዮጵያውያን አይደለንም ኦሮሞዎች ነን” አሉ፣ ዛሬ ደግሞ “ትግሬ እና አማራ” የተባሉት “አይ እኛ በቅድሚያ ትግሬዎች እና አማራዎች ነን” በማለት ላይ ናቸው።
እንግዲህ እነዚህ ኢትዮጵያውያን የጠላትን ተንኮል ባለመረዳትና ከጠላት ጋር፡ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መልክ በማበር “ኢትዮጵያን” ከማንንነታቸው ላይ ለመፋቅ በፈቃዳቸው ተግተው በመሥራት ላይ ናቸው። እራስን ለማጥፋት!
ሰሞኑን “አማራ” በተባሉት ኢትዮጵያውያን ላይ እየተካሄደ ያለው ጥቃት ሆን ተብሎ፣ ሰው ሠራሽ በሆነ መንገድ በመንደርተኛ ብሔር ግንባታ ላይ በተናጠል ትኩረት እንዲያደርጉ ለመገፋፋት ነው፤ ልክ ትግሬ፣ ኦሮሞ፣ ሲዳማ ወዘተ እንደተባሉት፡ ከኢትዮጵያዊነታቸው በፊት መንደርተኛነታቸውን ያስቀድማሉ ማለት ነው። “ዕንቁላል ወይስ ዶሮ?” የሚለውን የተለመደ ዕንቆቅልህ ምን አውቅልህ ጨዋታ ይመስል”።
የዚህ ሁሉ ዲያብሎሳዊ አጀንዳ አላማም የእኔ የሚሉትን አዲስ ማንነትን እንዲይዙ እና “ኢትዮጵያን” እንዲረሱ፣ አማርኛ ቋንቋን ከብሔራዊ ቋንቋነት ለማስወገድ፣ የኢትዮጵያን አረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀይ ሰንደቅ ዓላማ ለማስተው፤ በመጨረሻም፡ ዋናው ግባቸው ነው፤ የተዋሕዶ ክርስትናን ለማጥፋት ነው።
በቀጥተኛነታቸውና በግልጽነታቸው የማደንቃቸው ኢንጂነር ይልቃል እንኳን ባንድ ወቅት “አማራ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ማለቱ አስጠቅቶታል” ብለው ነበር።
አይ! ይህማ አይሆንም፤ “ኢትዮጵያዊነታችንንማ በፍጹም አንተውም” ልትሉ ትችላላችሁ፤ ነገር ግን አይምሰላችሁ፤ በዚህ ከቀጠለ፤ በዛሬው ውጥቅንቅጥ ሥርዓት እያደጉ ያሉት ሕፃናት በሚቀጥሉት ሃያ አመታት ውስጥ ሁሉንም ነገር እርግፍ አድርገው በመተው ዲያብሎስ የፈጠረላቸውን አዲስ ማንነት ይቀበላሉ። ለዚህም የእነ ዶ/ር አብዮት አህመድን ፀረ–ኢትዮጵያ አጀንዳ አራማጆች እና እየተሠራ ያለውን ፀረ–ኢትዮጵያ ሤራ ማየት የተሳናቸው እውሮች ከተጠያቂነት አያመልጡም። ኢትዮጵያን በመተው ባንዲራዋን እና መስቀሏን ያልተሸከም ሁሉ ጥልቅ ጉድጓድ ውስጥ እንደሚወድቅ፡ ሱዳን፣ ጂቡቲ እና ኤርትራ ምስክሮች ናቸው።
__________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: መንፈሣዊ ውጊያ, ባንዲራችን, ተዋሕዶ, ኢትዮጵያ, ኢትዮጵያዊነት, እምነት, እኅተ ማርያም, ክርስትና, ክቡር መስቀል, የቤተክርስቲያን ፈተና, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ, ዶ/ር አብይ አህመድ, ዶ/ር አብዮት አህመድ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »