Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ዶ/ር ቴዎድሮስ’

WHO Chief: Lack of Help For Tigray, Ethiopia is Due to Skin Color | ለትግራይ የእርዳታ እጦት ምክኒያቱ ዘረኝነት ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 18, 2022

“በሚያዝያ ወር ላይ ዶ/ር ቴድሮስ በሩሲያና ዩክሬይን ጦርነት ላይ አለም በይበልጥ ትኩረት ያደረገው በዘረኝነት ምክንያት ሊሆን እንደሚችል አውስተው ነበር።”

“In April, Tedros questioned if the world’s overwhelming focus on Russia’s war in Ukraine was due to racism”

💭 The head of the World Health Organization described the persistent crisis in Ethiopia’s Tigray region as “the worst disaster on Earth” and wondered aloud Wednesday if the reason global leaders have not responded was due to “the color of the skin of the people in Tigray.”

In an emotional statement at a press briefing, WHO Director-General Tedros Adhanom Ghebreyesus — himself an ethnic Tigrayan — said the situation caused by the ongoing conflict in his home country is worse than any other humanitarian crisis in the world.

Tedros asserted that the 6 million people in Tigray essentially cut off from the world have been “under siege” for the last 21 months. He described the Ukraine conflict as a crisis that has the global community potentially “sleepwalking into a nuclear war” that could be “the mother of all problems,” but argued the disaster in Tigray was far worse.

“I haven’t heard in the last few months any head of state talking about the Tigray situation anywhere in the developed world. Anywhere. Why?” Tedros asked.

“Maybe the reason is the color of the skin of the people in Tigray,” he said.

In April, Tedros questioned if the world’s overwhelming focus on Russia’s war in Ukraine was due to racism, although he acknowledged the conflict there had global consequences.

The conflict in Ethiopia began in November 2020, and little humanitarian aid arrived after Tigray forces retook much of the region in June 2021. Aid has started flowing more substantially in the last few months but is widely described as inadequate to meet the needs of the millions of people essentially trapped there.

The resumption of basic services and banking remains a key demand of the Tigray regional leaders. Journalists have not been allowed in.

Tedros said the people of Tigray had no access to medicine and telecommunications and were prevented from leaving the region. However, the International Committee of the Red Cross in recent months has reported shipments of some medications.

“Nowhere in the world you would see this level of cruelty, where it’s a government [that] punishes 6 million of its people for more than 21 months,” the WHO chief said. “The only thing we ask is, ‘Can the world come back to its senses and uphold humanity?’”

Tedros called on both the Ethiopian and Russian governments to end the crises in Tigray and Ukraine.

“If they want peace, they can make it happen and I urge them both to resolve” these issues, he said.

Also Wednesday, Ethiopia’s foreign ministry said a government committee had adopted a peace proposal and that it would be shared with the African Union envoy working on mediation. Basic services would follow a cease-fire, the statement said.

Tigray forces spokesman Getachew Reda dismissed the government statement, asserting in a tweet that “if anything, the Abiy Ahmed regime has made it abundantly clear that it has no appetite for peaceful negotiations except as delaying tactics.”

In a sign of just how cut off Tigray has been, a COVID-19 vaccination campaign was finally launched at the region’s flagship hospital only in July, an improvement from a months-long period of deprivation in which hospital workers described running out of essential medicines and trying to treat wounds with warm salt water. It was the first COVID-19 vaccination campaign in Tigray.

This was not the first time the WHO chief has spoken out about Tigray.

Earlier this year, the government of Ethiopia sent a letter to the World Health Organization, accusing Tedros of “misconduct” after his sharp criticism of the war and humanitarian crisis in the country.

The Ethiopian government said Tedros was using his office “to advance his political interest at the expense of Ethiopia” and said he continues to be an active member of the Tigray People’s Liberation Front; Tedros was Ethiopia’s foreign minister and health minister when the TPLF dominated the country’s ruling coalition.

When Tedros was confirmed for a second term as head of WHO, it was the first time a candidate’s home country had failed to nominate their own candidate.

Source

_______________

Posted in Ethiopia, Life, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Dr. Tedros: Sadly, in Tigray, Ethiopia People Are Suffering Due to One of The Longest Blockades in History

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 11, 2022

💭 የሚያሳዝነው ግን በትግራይ ኢትዮጵያ በዓለም ታሪክ ካሉት ለረጅም ጊዜ የቆዩ እገዳዎች አንዱ በሆነው ከበባ ምክንያት ሰዎች እየተሰቃዩ ነው። የኢትዮጵያ እና የኤርትራ መንግስታት ከበባውን ባፋጣኝ እንዲያቆሙና የምግብና መድኃኒት አቅርቦቶችን ወደ ክልሉ በመደበኛነት እና በዘላቂነት እንዲያመጡ እና ለሰላም እንዲሠሩ እጠይቃለሁ

💭 Seven weeks ago a truce was called but there are still no way nowhere near enough supplies getting into the region only one convoy of 17 trunks of humanitarian assistance crossed into Tigray last week carrying food and water and sanitation supplies. Current supplies of food are too little to sustain life.

The health system has collapsed, people are starving to death and it is intentional. Things are so bad that journalists can not even access the region, removing the world’s eyes to what’s happening.

I Ask The Ethiopian And Eritrean Governments To End The Siege Now get supplies into the region on a regular and sustainable basis and work for peace.

______________

Posted in Ethiopia, Health, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

WHO Chief: World’s Worst Health Crisis is in Ethiopia

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 16, 2022

💭 የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር፡የአለማችን አስከፊው የጤና ቀውስ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው

አብዛኛው የዓለም ትኩረት በዩክሬን ደም መፋሰስ ላይ ያተኮረ በመሆኑ፣ የዓለም ጤና ድርጅት ኃላፊ በዛሬው ረቡዕ ዕለት እንዳሉት፤ “በምድር ላይ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ጤና አደጋ ላይ የወደቀበት ቦታ ከኢትዮጵያ የትግራይ ክልል በይበልጥ የከፋ የለም።”

የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም ገብረእየሱስ በመጡበት በትግራይ ያለው ሁኔታ “አሰቃቂ” ነው ሲሉ ክልሉ ለአምስት መቶ ቀናት ያህል “ከውጭው ዓለም ተዘግቷል” ብለዋል።

ዶ/ር ቴድሮስ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፤ “ከታህሳስ ወር አጋማሽ ጀምሮ ምንም አይነት እርዳታ ለትግራይ አልደረሰም፣ በክልሉ በአለም ጤና ድርጅት የተገመገሙ ሶስት አራተኛው የጤና ተቋማት ወድመዋል፤” ብለዋል። በክልሉ አርባ ሺህ ለሚሆኑ የኤችአይቪ ተጠቂዎች ምንም አይነት ህክምና አለመኖሩን ተናግረዋል።

💭 As much of the world’s attention is focused on the bloodshed in Ukraine, the head of the World Health Organization saya there is ”nowhere on earth where the health of millions of people is more under threat” than Ethiopia’s Tigray region..

WHO director-general Tedros Adhanom Ghebreyesus said the situation in Tigray from where he hails was “catastrophic,” saying the region had been “sealed off from the outside world” for about 500 days.

“No food aid has been delivered since the middle of December,” Tedros told a press briefing, adding that about three quarters of health facilities assessed by WHO in the region had been destroyed. He said there was no treatment for about 40,000 people with HIV in the region.

“Yes, I’m from Tigray and this crisis affects me, my family and my friends very personally,” Tedros said. “But I, the director general of WHO, I have a duty to protect and promote health wherever it’s under threat,” he said. “And there is nowhere on earth where the health of millions of people is more under threat than Tigray.”

Tedros said the U.N. health agency had now documented 43 attacks on health care workers and facilities in Ukraine since the Russian invasion began last month.

WHO has now opened supply lines to many cities in Ukraine, but some access challenges remained. The agency continued to call for attacks on health workers and facilities to stop.

But Tedros said the crisis in Ukraine was “far from the only crisis to which WHO is responding,” citing ongoing problems in Yemen, Syria and Ethiopia.

Earlier this year, the government of Ethiopia sent a letter to the World Health Organization, accusing Tedros of “misconduct” after his sharp criticism of the war and humanitarian crisis in the country.

Source

______________

Posted in Ethiopia, Health, Infos, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በቤልጅሙ ጉባኤ ዶ/ር ቴድሮስ በግራኝ ፈንታ? ገዳዩ አህመድ የት አባቱ ገባ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 18, 2022

🐍ጉባኤው ዋና ዓላማና ተልዕኮ ይህ ነው፤ ተክክክክክተቡ! 🐍

_______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Dr. Robert Malone Drops BOMBSHELLS During Much-Anticipated Interview With Joe Rogan

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 1, 2022

https://www.bitchute.com/video/qwAwkIjuzzwA/

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 😇ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

Dr. Malone Says Federal Government is “Lawless” and Actively “Violating the Nuremberg Code”

“Our government is out of control on this [Covid response] and they are lawless. They completely disregard bioethics. They completely disregard the federal common rule. These mandates of an experimental vaccine are explicitly illegal. They are explicitly inconsistent with the Nuremberg code. They are explicitly inconsistent with the Bellmont Report. They are flat-out illegal and they don’t care. Hopefully, we are going to stop them before they take our kids.”

It’s no wonder Twitter PERMANENTLY banned him in a shameless attempt to get ahead of this interview.

First up, Dr. Malone breaks down the federal government’s cash-for-Covid “death benefits” for hospitals, which incentivizes healthcare providers to artificially inflate the infection and death count.

Unbelievably, hospitals can receive as much as a $30,000 bonus for placing a patient on a ventilator, and they are eligible to receive even more cash if the patient is declared dead with the virus, regardless of if it contributed to their death or not.

In short, the healthier the patients get – the less bonus money they receive. Seems a little backward, no?

The numbers are quite large. There is something like a $3,000 basically death benefit to a hospital if it [a patient admission] can be claimed to be Covid.

There is a financial incentive to call somebody covid positive. The hospitals receive a bonus from the government – I think it’s like $3,000 – if someone is hospitalized and able to be declared Covid positive.

They also receive a bonus – I think the total is something like $30,000 incentive – if somebody gets put on the vent [ventilator].

Then they get a bonus if somebody is declared dead with Covid.

The CDC made the determination that they were going to make a core assumption – if [someone is] PCR positive, and [they] die, that is death due to Covid.

So, the extreme example just to show the absurdity: if the patient comes in with a bullet hole to the head and they do a nose swab and they come up PCR positive, they’re determined to have died from Covid.”

Continue reading…

__________________

Posted in Ethiopia, Health, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

“ከትግራይነት ደምሽን ለማፅዳት ነው” ያሉት ፋሺስት ኦሮማራዎች የወደቁት መላዕክት ኒፊልሞች (ሪዓይት) ዝርያዎች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 10, 2021

💭 የማይታመነው ጭካኔ እና የማይነገረው ሰቆቃ… ወደሱዳን የጎረፈው የተበዳዮች እንባ… የአይን እማኙ ሀኪም ይናገራል

👏 በእውነት፤ ዶ/ር ቴዎድሮስ እጅግ በጣም ትልቅ ሰው! ከእኔ ጀምሮ ብዙዎቻችን ማድረግ የማንችለውን በጣም ከባድ ተግባር ነው እየፈጸመ ያለው። እግዚአብሔር ደኅንነቱን፣ ጸጋውን እና በርከቱን ይስጥልን።

💭 ፋናዬ ሰለሞን የትግራይ ሴቶች ሲደፈሩ፣ በምን መልክ እንደሆነ እንዲ ሲሉ አብራርተዋል፤

አንዲት ሴት ወታደሮች ለቀናት ያህል እየተፈራረቁ ሲደፍሯት ከቆዩ በኋላ በጋለ ብረት ጉዳት እንዳደረሱባት ገልፃለች። ይህን ሲያደርጉ ደግሞ ለወደፊቱ ልጆች እንዳልትወልጂ ነው ይህን የምናደርገው። ማንኛዋም የትግራይ ሴት አድገው የሚዋጉን ጠላቶችን እንዳትወልድ ለማረጋገጥ ነው እንዳሏት ገልፃለች። ሌሎች ሴቶች ደግሞ የመደፈር ሰቆቃ ከተፈፀመባቸው በኋላ ለቀናት ያህል ህክምና እንዳያገኙ እንደተከለከሉ ተናግረዋል። ዓላማው በኤችአይቪ እንዲያዙ ነው። ወታደሮቹ እነሱን ለመድፈር የተመረጡት ኤድስ ሰላለባቸው እንደሆነ፣ እነሱን አስይዘው ሴቶቹ ደግሞ መላ ማኅበረሰቡን ኤድስ እንዲያስይዙ ሆን ብለን ነው እንዳሏቸው፣ ዋናው ነገር ግን ጤናማ ልጆች እንዳይወለዱ ለማድረግ መሆኑን እንደነገሯቸው የተደፈሩት ሴቶች ጠቁመዋል።”

ሌሎች የወሲብ ጥቃት ሰለባ የሆኑት ሴቶች ደግሞ የወሲብ ጥቃት በሚፈፅሙባቸው ወቅት “ከትግራይነት ደምሽን ለማፅዳት ነው” እንደሚሏቸው መናገራቸውን ፋናየ ሰለሞን ጠቁመዋል። “በቡድን የፆታ ጥቃት የተፈፀመባቸው ሴቶች በአሁኑ ወቅት ሽባ ሆነው መንቀሳቀስ አይችሉም። የማህፀን መገልበጥ ችግርም ደርሶባቸዋል” ብለዋል ፋናየ ሰለሞን።

😠😠😠 😢😢😢

👉 ታዲያ እነዚህ የሪዓይት ዝርያዎች ካልሆኑ ሌላ ማን ሊሆን ይችላል?! እነ ሂትለር ያልፈጸሙትን ጭካኔ እና ግፍ እኮ ነው በጽዮን ልጆች ላይ የፈጸሙት! ዋይ! ዋይ! ዋይ!

ቴዲ ፀጋዬ፤ እንደ ዶ/ር ቴዎድሮስ፣ ፕሮፌሰር ጌታቸው፣ ጋሽ ክፍሉ፣ ጋዜጠኛ አብራሃ በላይ ወዘተ ከመሳሰሉት ትክክለኛ ኢትዮጵያውያን ጋር ነው በስፋት መሥራት ያለብህ። የኢትዮ360ቹን የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች ከአጠገብህ አርቃቸው፤ በጭራሽ የኢትዮጵያዊነት ማንነት የላቸውም። በትግራይ ጀነሳይድ ከምንጠይቃቸው ብዙ መሰሪ የኒፊሊም/ራዓያት ዝርያዎች መካከል ርዕዮት አለሙ፣ ሃብታሙ አያሌው፣ ተወልደ በየነ፣ ኤርሚያስ ለገሰ ወዘተ ይገኙበታል። ግብዞች ናቸውና ባክህ አስጠግተህ ኦክስጅን አትስጣቸው!

የጽዮን ልጆች እንዲህ ናቸው። አየነው አይደል፣ ጊዜ ብዙ ነገር አሳየን እኮ! ፖለቲከኞችን ጨምሮ ትግራዋይ ልሂቃኑ ሁሉ አዲስ አበባን፣ አሜሪካን እና አውሮፓን በመተው ከሕዝባቸው ጎን ሆነው እግዚአብሔር የሰጣቸውን ሕዝብና ምድር ይከላከላሉ፤ እነ ዶ/ር ቴዎድሮስ በሱዳን በርሃ ወገኖቻችንን ያክማሉ፣ ይንከባከባሉ፤ በተቃራኒው ግን ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ጭፍሮቹ በአዲስ አበባ ቤተ መንግስት ተንፈላሰው እየኖሩና ልጆቻቸውንም ወደ አሜሪካ እና አውሮፓ እየላኩ፤ ምስኪን የአማራ ገበሬዎችን የእሳት እራት እንዲሆኑ ወደ ጦር ሜዳ እየላኳቸው ነው፤ ልጆቻቸውንም ቤተሰብአልባ እንዲሆኑ በማድረግ ለዲያብሎሳዊው/ለ ሪዓያታዊው የሞጋሳ ባርነት በማዘጋጀት ላይ ይገኛሉ።

አማራውን ለሺህ ጊዜ እያታለሉ ሊጨርሱት የተዘጋጁት እነዚህ ኦሮሞዎች ታዲያ የወደቁት መላዕክት ኒፊልሞች (ሪዓይት) ዝርያዎች አይደሉምን? “ከውሃ ውስጥ የወጡ/ከማደጋስካር የመጡ ናቸው የሚለውን ነገር ማመን በመጀመር ላይ ነኝ።

ሰሞኑን መጽሐፈ ሔኖክን ደጋግሜ በማንበብ ላይ መሆኔ ያለምክኒያት አልነበረም። በመጽሐፈ ሔኖክ ላይ ግዕዙኒፊልሞች (ሪዓይት) “መላእክት ውሉደ ሰማያት” የሚል መጠሪያን ይጠቀማል፡፡ ይህም ሲተረጎም የሰማያት ልጆች መላእክት ማለት ይሆናል፡፡ አንደ ማስረጃ ከሚጠቀሱት ጥቅሶች መካከል የሚከተለውን እንመልከት፦

“የሰው ልጆች ከበዙ በኋላ እንዲህ ሆነ፡፡ በእነዚያ ወራት መልከ መልካሞችና ደመ ግቡዎች ሴቶች ልጆች ተወለዱላቸው፡፡ የሰማይ ልጆች መላእክትም እነርሱን አይተው ወደዷቸው፡፡ እርስ በርሳቸውም – “ኑ ለእኛ ከሰው ልጆች ሴቶችን እንምረጥ፤ ለእኛም ልጆችን እንውለድ” አሉ፡፡ አለቃቸው ስማዝያ – “እኔስ ይህ ሥራ ይሠራ ዘንድ ምናልባት አትወድዱ እንደ ሆነ እፈራለሁ፡፡ የዚህችም ታላቅ ኀጢያት ፍዳ ተቀባይ እኔ ብቻ እሆናለሁ” አላቸው፡፡ “ይችን ምክር እንዳንለውጣት÷ ይችንም ምክር ቁም ነገር እንድናደርጋት ሁላችን መሐላ እንማማል፤ እርስ በእርሳችንም እንወጋገዝ” ብለው ሁሉም መለሱለት፡፡ ያንጊዜም ሁሉም አንድ ሆነው ማሉ፤ እርስ በርሳቸውም በነገሩ ተወጋገዙ፤ ሁሉም ሁለት መቶ ሆኑ፡፡ አርዲስ ወደሚባል ቦታም ወረዱ፤ ይኸውም የኤርሞን ተራራ ራስ ነው፡፡” [ሔኖክ ፪፡፩፡፯]

ይህ መጽሐፈ ሔኖክ በእነዚህ “መላእክት” ተብለው በተገለጹት እና በሰው ልጆች መካከል የነበረው ጾታዊ ተራክቦ ውጤት የነበሩትን “ኔፊሊም” ወይም “ረዓይት” ስለተባሉት ፍጥረቶች ሲገልጽ እንዲህ ይላል፡-

እነርሱም ፀንሰው ረጃጅሞች ረዓይትን ወለዱ፡፡ ቁመታቸው ሦስት ሦስት ሺህ ክንድ ነበር፡፡ እነዚህም ሰዎች እነርሱን መመገብ እስኪሳናቸው ድረስ ሰው የደከመበትን ሁሉ በሉ፡፡ ረዓይትም ሰዎችን ይበሏቸው ዘንድ ተመለሱባቸው፡፡ በወፎችና በአራዊት÷ በሚንቀሳቀሱና በዓሳዎቸም ይበድሉ ዘንድ ጀመሩ፡፡ እርስ በርሳቸውም ሥጋቸውን ተባሉ፤ ከእርሷም ደምን ጠጡ፡፡ ያን ጊዜም ምድር ዐመፀኞችን ከሰሰቻቸው፡፡” [ሔኖክ ፪፥፲፪፡፲፮]

በ፮ ሚሊየን ትግራዋያን ላይ እንደ ሂትለር የጅምላ ጭፍጨፋ እየፈጸሙ ያሉት ኦሮሞዎችና አማራዎች መሆናቸውን ባዕዳውያኑ ሳይቀሩ ጠቁመውናል።

ሁውማን ራይትስ ዋች / Human Rights Watch (HRW ) እ.አ.አ በ1991 ዓ.ም ላይ ባወጣውና ብዙ ጠቃሚ መረጃዎችን በያዘው ዘገባው ፤ “EVIL DAYS 30 YEARS OF WAR AND FAMINE IN ETHIOPIA” ላለፉት ፻፴/ 130 ዓመታት የኢትዮጵያ ፈላጭ ቆራጮች የነበሩት ዲቃላዎቹ ኦሮማራዎች መሆናቸውን እንዲህ ሲል ጠቁሞናል፦

At the end of the 19th century, the center of power in Ethiopia decisively shifted from the north to Shewa, with the assumption of the title of Emperor by Menelik, King of Shewa. The majority of the inhabitants of the rest of Shewa were Oromo – as is the case today. In terms of descent, the group that became politically dominant in Shewa (and subsequently in Ethiopia) was a mixture of Amhara and Oromo; in terms of language, religion.

ታዲያ ለናዚ ዓይነት ፕሮፓጋንዳ ሰለባ የሆኑት ኦሮሞዎችና አማራዎች አይደሉምን? በዳዩ ተበዳይ ሆኖ የሚቀርብበት ዓለም ፈሪሃ እግዚአብሔር የሌለበት የዋቄዮአላህ ዓለም ብቻ ነው።

እንደምናየው ዛሬ አማራዎች ጽዮንን በመርሳት በፈቃዳቸው በተቀላቀሏት የአህዛብ(መሀመዳውያን፣ ሂንዱዎች፣ ኦሮሞዎች፣ ግብረሰዶማውያን፣ ዘረኞች)ዓለም ይህ ዓይነት ባሕርይ ወይም የውጊያ ስልት፤ በእንግሊዝኛው Projection” አንጸባራቂነት (ማስመሰል/ማሳየት)ይባላል፤ ማለትም እራሳቸው ቆሻሾች መሆናቸውን ስለሚያውቁ ከመቀደማቸው በፊት እራሳቸውን ንጹህ አድርገው ሌላውን ቆሻሻ ያደርጋሉ። እነርሱ መናፍቅ ሆነው ሌላውን ኩፋር/ መናፍቅ ይላሉ፣ እነርሱ በአመንዛሪነት፥ በዝሙት፥ በሌብነት፥ በውሸት፣ በስድብ፣ በግድያ ዓለማቸው ውስጥ ተዘፍቀው ሌሎች እነዚህ ሃጢአቶች ፈጽመዋል ብለው ይኮኑኗቸዋል ፣ እነርሱ በዳዮች እና ገዳዮች ሆነው እኛ ተበድለናል እያሉ ሌላውን ይወቅሳሉ። ወራሪዎቹ አቴቴ ኦሮሞዎች “ምኒሊክ ጡት ቆራጭ ነበር” ሲሉ “እኛ ጡር ቆራጮች ነበርን ወደፊትም እንሆናለን” ማለታቸው ነው። እነ ግራኝ የትግራይን ሕዝብ፤ “ነቀርሳ፣ የቀን ጅብ፣ ከሃዲ ወዘተ” ሲሉን ሳይቀደሙ በመቅደም የራሳቸውን ማንነትና ምንነት እየገለጹልን ነው።

አዎ! አረመኔው ግራኝ በትግራይ ሕዝብ ላይ በከፈተው ጦርነት ባልጠበቀው መልክ ሽንፈትን እና ውርደትን ተከናንቧል፤ ሆኖም ጦርነቱ አላበቃም፣ አውሬው ውድመታዊ ተልዕኮውን ገና አላገባደደም።

የተነሳበት ተልዕኮ የኦሮሚያ እስላማዊት ኩሽካሊፋትን ለመመስረት ተዋሕዶ ክርስቲያን የሆነውን ሰሜኑን ከቻለ ማንበርከክ ካልቻለ ደግሞ ሙሉ በሙሉ ማጥፋት ነው። ለዚህ ደግሞ ዛሬም የእስማኤላውያኑ አረቦችና ቱርኮች እንዲሁም የምዕራባውያኑ ኤዶማውያን (ሩሲያ እና ቻይናን ጨምሮ) ድጋፍ አለው።

ጦርነቱን ሲጀምር ሆን ብሎ ከመሪዎች በቀር ኦሮሞ ወታደሮችን አላሳለፈም፤ ያሰለፋቸው ደቡብ ኢትዮጵያውያንን እና አማራ ወታደሮችን እንዲሁም የቤን አሚር ኤርትራውያንን እና ሶማሌዎችን ነበር። ይህም በስልት፣ በተንኮል ነው። እነዚህ ወታደሮች በሰሜን በኩል በትግራይ ታጣቂዎች እጅ እንዲወድቁ በደቡብ በኩል ደግሞ በኤሚራት ድሮኖች እንዲጨፈጨፉ ለማድረግ ነው። አዎ! ምናልባት እስከ አምስት መቶ ሺህ የሚሆኑ ደቡብ ኢትዮጵያውያን፣ አማራ እና ቤን አሚር ወታደሮች መቀሌ እስክትያዝ ድረስ በከንቱ ረግፈዋል። እግዚኦ! መቀሌን እንደተቆጣጠሯት ሴት ደፋሪ የኦሮሞ ወታደሮች ወደ ትግራይ ሰተት ብለው እንዲገቡና የትግራይን ሕዝብ ተፈጥሯዊ ስብጥር ለመቀየር ይችሉ ዘንድ “ድፈሩ! ደቅሉ!” የሚል ትዕዛዝ ተሰጣቸው። የግራኝን “በአደዋ ጦርነት ወቅት “እኛ ኒፊሊሞች” ደቅለናል” የሚለውን የግራኝን ንግግር እናስታውስ። ኦሮሞዎቹ ይህን ተልዕኳቸውን ካገባደዱ በኋላ “ደጀን” ወዳሉት ሕዝባቸው ፈርጥጠው እንዲሄዱ ተደረጉ። የቀረው የግራኝ ሰአራዊት በትግራይ ኃይሎች ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል።

አሁን በሁለተኛው ዙር የክተት ዘመቻው ለኦሮሙማው ተልዕኮው ማካተት የማይፈልጋቸውን ብሔር ብሔሰቦች ከየክልሉ በመሰብሰብ ወደ ጦር ግንባር (ሰሜናውያኑ የትግራይ፣ አማራ እና አፋር ክልሎች) በመላክ ለኦሮሞ ተጻራሪ የሆኑትንና ኦሮሞ ያልሆኑትን ሕዝቦች ይጨርሳል፣ ያስጨርሳል። “የኦሮሞ ልዩ ሃይል ወደ ትግራይ ተልኳል የተባለው በከፊል የማታለያ ስልቱ ነው። የማይፈልጓቸውን፤ ምናልባት ከሌላ ብሔሮች ጋር የተዳቀሉትን ኦሮሞዎችመርጠው በመላክ እነርሱንም ሊያስጨርሷቸው ስላቀዱ ነው። የኦሮሞ ልዩ ኃይል ከናዝሬት አዳማ አይነቃነቅም። “ኦነግ ሸኔ፣ የኦሮሞ ነፃ አውጭ ሰራዊት፣ ጃል መሮ ቅብርጥሴ” የሚባለው ሁሉም የግራኝ፣ የሽመልስ፣ የለማ እና የጃዋር ኃይሎች ናቸው። “በምዕራብ ወለጋ ውጊያ አለ፣ የኤርትራ ሰራዊት ኦሮሚያ ገባ…” ሲሉ የነበረውም ነገር ሁሉ የማያልቀው ውሸታቸው አካል ነው። ሐቁ ግን በእዚያ ወታደራዊ ልምምድ ነው የሚያደርጉት፣ ኤርትራውያኑም አሰልጣኞቻቸው ናቸው። ያው የትግራይ መከላከያ ሰአራዊት ብቻውን እየተዋጋ አዲስ አበባን ለመያዝ ሲቃረብ፤ “ከአዲስ አበባ በሰላሳ ኪሎሜትር እርቀት ላይ እንገኛለን” ሲሉ የነበሩት ኦሮሞዎቹ አሁን ፀጥ ለጥ ብለዋል። እንግዲህ እንደለመዱት እኛም ተዋግተን ነበር፣ ታስረናል፣ ተሰውተናል ቅብርጥሴ” በማለት የ“ፊንፊኔ ኬኛ” ሕልማቸውን ዕውን ለማድረግ ሲሉ የሚሰሩት ድራማ መሆኑ ነው። “ትግሬ ሞኝ ነው፤ ያኔም መቶ ሺህ ልጆቹን ገብሮ የማይገባንን ሰፊ ግዛት ሰጥቶናል፤ ዛሬም በሚሊየን የሚቆጠሩ ልጆቹን ገብሮ እስከ ወሎ ያለውን ግዛት ለእኛ ይሰጠናል፤ ራያ ኬኛ!’።” የሚል ጽኑ እመንት ያላቸው ምስጋና ቢሶች፣ እራስ ወዳዶችና ከንቱዎች ናቸው። ዛሬ ኦሮሞዎች የሚመሩት ጽንፈኛ ኃይል በትግራይ ሕዝብ ላይ ከፈጸመው ወደረየለሽ ግፍ በኋላ በዚህ ሃፍረተቢስ የኦሮሞ ምኞት የሚታለል የትግራይ ልጅ ይኖራል ብዬ አላምንም።

አሁን በተለይ የትግራያን፣ የአማርን እና ኦሮሞ ያልሆኑ የደቡብ ሕዝቦችን በትግራይ እና አማራ ግዛት እንዲሰባሰቡ ካደረጉ በኋላ የቱርክን ወይም የኤሚራቶችን ድሮኖች ከኤርትራ ግዛት ለመጠቀም የወሰኑ ይመስላሉ፤ ኢሳያስም ወታደሮቹን ከትግራይ ያስወጣውና ጸጥ ያለውም ይህን የጭፍጨፋ ቴክኖሎጂ አጋጣሚ በመጠባበቅ ላይ ስለሆነ ይመስላል። የእርሱም ሰአራዊት አልቋልና።

በጣናው እምቦጭም የሳውዲዎች፣ የአላሙዲን እና የግራኝ እጅ እንዳለበት ከሁለት ዓመታት በፊት ጽፌ ነበር። ግራኝ የትግራይን ሕዝብ “እንቦጭ፣ ነቀርሳ፣ የቀን ጅብ፣ ዶሮ ወዘተ” ማለቱ፤ እነ አገኘው ተሻገር ደግሞ “የትግራይ ሕዝብ የኢትዮጵያ ጠላት ነው! ቅብርጥሴ” ማለታቸው የተለመደውን የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች ፋሺስቶችን ስልት መጠቀማቸው ነው፤ ሕዝብን ለጅምላ ጭፍጨፋ ለማመቻቸት/ Conditioning

___________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos, Life, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ባጋጣሚ? | ቡሩንዲ የዓለም ጤና ድርጅት ሠራተኞችን ባባረረች ማግስት ፕሬዚደንቷ ሞቱ (ተገደሉ)

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 16, 2020

👉 ባለፈው ሳምንት ላይ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት የቡሩንዲ ፕሬዚደንት ፒየር ንኩሩንዚዛ ዳግመኛ መመረጥና የሃገሪቱ ፕሬዚደንትም መሆን እንደማይሹ ከሁለት ዓመታት በፊት አሳውቀው ነበር።

በቡሩንዲ 85% የሚሆኑት ነዋሪዎች ከሁቱ ነገድ ናቸው፤ እነዚህ የሁቱ ነገዶች ነበሩ በሯዋንዳ ቱትሲዎች ላይ የዘር ዕልቂት የፈጸሙት። በቡሩንዲ የሚገኙት ቱትሲዎች 14% ይሆናሉ።

👉 የመናፍቃን ትንቢት

..28 ነሐሴ 2019 .

የሲ.አይ.ኤ ወኪሉ መናፍቅ ፓስተር፤ ትንቢት ነው፣ መንፈስ ነግሮኛልበማለት፤ የቡሩንዲ ፕሬዚደንት ሊገደል እንደሚችል ማስጠንቀቂያ ሰጠ። በሲ.አይ.ኤ ተነግሮት ይሆን?

(የቡሩንዲ ፕሬዚደንትም መናፍቅ ነበሩ)

👉 የኢትዮጵያ አየር መንግድ፤ የአብዮት አህመድ ሲ.አይ.ኤኛ የሙቀት መለኪያ

..21 ኅዳር 2019 .

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተሳፋሪ አውሮፕላኑ ቡጁምቡራ ላይ ሊያርፍ ሲል በውሸት ቦምብ ይዣለሁ ብሎ እንዲያስፈራራ ተደረገ።

👉 ቡሩንዲ የዓለም ጤና ድርጅት ሠራተኞችን አባረረች

..14 ግንቦት 2020 .

የቡሩንዲ ፕሬዚደንት የዶ/ር ቴዎድሮስን WHO ሠራተኞችን ከአገሯ አባረረች።

(የኢትዮጵያ ሜዲያዎች ስለጉዳዩ ጭጭ) በውቅቱ በቡሩንዲ በኮሮና ክፉኛ የተጠቃ ሰው አልነበረም፡

👉 የቡሩንዲ ፕሬዚደንት ሞቱ (ተገደሉ)

..9 ሰኔ 2020 .

የዓለም ጤና ድርጅት ሠራተኞች ከቡሩንዲ ከተባረሩ ልክ በወሩ የቡሩንዲ ፕሬዚደንት ፒየር ንኩሩንዚዛ በልብ ድካምሞቱ ተባለ አሁን ደግሞ ኮሮና ገደለቻቸው እየተባለ ነው (ዋው!)

(የኢትዮጵያ ሜዲያዎች ስለጉዳዩ ጭጭ)

👉 ድንቁ ፪ሺ፲፪ / 2012 .ም ላይ ነን – በአውሮፓውያኑ የ2012 .ም ደግሞ 4 አፍሪቃውያን መሪዎች ተገደሉ

  • 👉 . ኢትዮጵያ – መለስ ዜናዊ (ሰንደቅ፦ አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ)
  • 👉 . ጋና – ጆን አታ ሚልስ (ሰንደቅ፦ አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ)
  • 👉 . ጊኒ ቢሳው – ማላም ባካይ ሳንሃ (ሰንደቅ፦ አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ)
  • 👉 . ማላዊ – ቢንጉ ዋ ሙታሪካ

ተከታዩ በሌላ ጊዜ የምመለስበት ጉዳይ ነው፦

በአውሮፓውያኑ፡ በይፋ፡ ከ1953 እስከ 1970ቹ “MK-ULTRA(የገዳይ ናዚ ተቋም) የተሰኘውን የ ሲ.አይ.ኤ አእምሮቁጥጥር ፕሮግራምን ሲመራ የነበረው ሲድኒ ጎትሊብ እ..አ በ1961 .ም ወደ ኮንጎ ተጉዞ የፓትሪክ ሉሙምባ የጥርስ ሳሙና ውስጥ ባክቴሪያ በመጨመር የወቅቱን ባለተስፋ የኮንጎ ፕሬዚዳንትን እንደገደለው ዓለም ያወቀው ነው። እኛ ኢትዮጵያውያንስ?

በእኛም ሃገር ከደርግ ጊዜ እስከ አሁን፤ ከእነ ዋለለኝና መግስቱ ኃይለ ማርያም እስከ ጅዋር መሀመድ እና አብይ አህመድ ያሉትን ፖለቲከኞች ሁሉ በተመሰሳሳይ የእእምሮ ቁጥጥር ፕሮግራም አካታው እየሠሩባቸሁ እንደሆነ በእኔ በኩል ምንም ጥርጥር የለኝም፤ ዜሮ ጥርጥር፤ ከዚያን ጊዜው ጋር ሲነፃጸር ሲ.አይ.ኤዎቹ ለቁጥጥር እና ለግድያ ሤራቸው በአሁን ሰዓት እጅግ በጣም የረቀቀ ስውር ቴክኖሎጂ ነው የሚጠቀሙት። እነ ግራኝ አህመድ ኢትዮጵያን ለማፍረስ እየተጣደፉ ያሉት ሉሲፈራውያኑ አለቆቻቸው እስከ መጭው ፪ሺ፲፫ ዓ.ም ድረስ ገደብ ስለሰጧቸው ነው። አዎ! እንደነርሱ ከሆነ ኢትዮጵያ በሚቀጥለው ዓመት ላይ መፍረስ አለባት። ይህችን እናስታውስ!

________________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Health, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: