የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ ግብጽ እና ቱርክ ወኪል የሆነው ግራኝ አብዮት አህመድ በኢትዮጵያ ላይ ክብሪት ጭሮ ከሃገር ውጥቷል…ዓይናችን እያየ ነው…አሁንስ ገባን አይደል ሉሲፈራውያን ለምን የኖቤል ሰላም ሽልማት እንደሰጡት?! ምናለ በሉኝ፤ የሚገደለው በራሳቸው በኦሮሞ ሙስሊሞች እጅ ነው!
መምህር ዘመድኩን እንዳካፈልን፦
“የጃዋር መሐመድ የወሃቢይ ሠራዊ በባሌ ዶዶላ የክርስቲያኖችን ቤት እየመረጠ በማቃጠል ላይ ነው ተብሏል። ህዝቡም ራሱን እንዳይከላከል የኦሮሚያ ፖሊሶች ከአሸባሪው ጎን ናቸው ተብሏል። አሁን እናቶች ዶዶላ ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን ግቢ ገብተው እያለቀሱ ነው። ዘመዴ ተከበናል። ከሞትንም እዚሁ ይግደሉን። ከታቦቷ ጋር ያቃጥሉን ብለን እናት ቤተ ክርስቲያናችን ግቢ ፈሰናል ይላል።”