Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 10, 2021
💭 ከሁለት ዓመታት በፊት በፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ ጉዳይ አስፈጻሚዎች በግራኝ አህመድ እና ጃዋር መሀመድ በዶዶላ ከተማ በተዋሕዶ ክርስቲያኖች ላይ አሰቃቂ ጭፍጨፋ ልክ እነደተካሄደና ግራኝም የኖቤል ሰላም ሽልማት በተሸለመ ማግስት የቀረበ ጽሑፍ ነው። በወቅቱ፤ በጥቅምት ወር ፪ሺ፲፪/2012 ዓ.ም ላይ የእነ ጃዋር መሀመድ ኦሮሞ ሰአራዊት በባሌ ዶዶላ የክርስቲያኖችን ቤት እየመረጠ አቃጥሏል። የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ የዘር ማጥፋት ዘመቻው ከጀመረ ሦስት ዓመታት አለፉት። የወገኖቹ መታገት፣ መፈናቀል እና መጨፍጨፍ እምብዛም ያልቆረቆረው አማራ ግን ከእነዚህ አረመኔ አህዛብ ጨፍጫፊዎቹ ጋር አብሮ ፊቱን ምንም ባላደረጉት ጽዮናውያን ላይ አዞረ። 😠😠😠 😢😢😢
ለመሆኑ ባለፈው ሳምንት በሰይጣናዊው የኤሬቻ በዓል ላይ “ፀረ ግራኝ” መፈክሮችን ሲያሰሙ የነበሩት “ቄሮ ኦሮሞዎች” የት ገቡ? ጋዙ አለቀ እንዴ? ወይንስ እንደጠበቅነው ሁሉም ወደ አራት ኪሎው ቤተ ፒኮክ ተመለሰው ተኙ?! አይይይ!
😈 “ገዳይ አብይ ለዚህ ነው የተሸለምከው | ግፍና ሰቆቃ በዶዶላ | አኖሌዎች የክርስቲያን ሴቶችን ጡት ቆረጡባቸው“
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 30, 2019
“የወገኖቼን ሞት ማየት አልችልም ፣ እነሱን እየገነዝኩ እኔም እሰዋለሁ!!” የዶዶላ ሰማዕታት
“ያው! የአኖሌን ኃውልት ያሠሩት ዐቢይ አህመድ እና እባብ አገዳዎች(አባ ገዳዎች) በ፳፩ኛው ክፍለዘመንም የኢትዮጵያውያንን ጡትና ብልት በመቁረጥ ላይ ናቸው።
ቱርክ በሶሪያ ጥንታውያን ክርስቲያኖችን ለመጨረሻ ጊዜ ከሶሪያ በማጽዳት ላይ ነች፤ ወኪሏ ግራኝ ዐቢይ አህመድ ደግሞ ለግብጽ ሲባል“ኦሮሚያ” ከተባለው ክልል ክርስቲያኖችን አንድ በአንድ እየጠራረገ ነው።
ወገኖቼ፡ ይሄ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ የሚያስወነጅል ከፍተኛ የዘር ማጥፋት ድርጊት ነው፤ ጀነሳይድ ነው!!! ገና ያልተሰማ ስንት ጉድ ሊኖር እንደሚችል መገመት አያዳግትም። በጣም የሚያስገርም ነው፤ የዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ ዝምታ ያደነቁራል! ሁሉም ፀጥ!
ዐቢይ ረዳቱን ጂኒ ጃዋርን “ወደ መካ ሳውዲ አረቢያ፣ ወይ ደግሞ ወደ ቱርክና ሚነሶታ ሂድና እዚያ ጠብቀኝ!” ሊለው ይችላል። ይህን ካደረገ ለፍትህ የቆሙ ኢትዮጵያውያን የግራኝ ዐቢይ አህመድን መኖሪያ ቤት ከብበው አናስወጣህም ማለት አለባቸው። የሙአመር ጋዳፊን ቀን ፈጣሪ ያዘዘባቸው ዕለት ጣርና መከራቸው ይበዛል፤ ሞትን ቢመኟትም አያገኟትም!
ለዚህ ሁሉ ግፍና ሰቆቃ ተጠያቂው100% ግራኝ ዐቢይ አህመድ ነው! መቶ በመቶ!”
________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed, ለማ መገርሳ, ረብሻ, ቄሮ, ባሌ, አባ ገዳ, አብይ አህመድ, አክሱም, ኢስላም, ኢትዮጵያ, ኦሮሞዎች, ዘረኝነት, ዘር ማጥፋት, ዶዶላ, ጃዋር መሀመድ, ጄነሳይድ, ግራኝ አህመድ, ጽዮን, ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ, ፀረ-ኢትዮጵያ, ፋሺዝም, Dodola Massacre, Ethiopia, Genocide, Jawar Mohammed, Lemma Megersa, Oromia, Tigray | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 31, 2019
ዶ/ር አብይ እና ለማ ዛሬ በሐረር ስለጃዋር በኦሮሚኛ ያሉት ምንድን ነው?
ዶ/ር አብይ፦
“በፓርላማ ንግግር ባደረግሁበት ጊዜ የሆነብአባባልብተጠቅሜ ነበት። “ስኮርት ሀገር ያላችሁ” ብዬ ነበር። አስታወሳችሁ? “ስኮርት” በሀገራችን በጂማ መጠባበቂያ ጎማ ማለት ነው። ታውቃላችቱ አይደል። ለካስ በነጃዋር ሀገር ስኮርት ማለት ጥበቃ ማለት ነው። እሱ የመሰለው “ጥበቃ ያላችሁ ሰዎች” ብሎ ነው የተረዳው (ሳቅ)። አየሰማችሁኝ ነው? ሆኖም እንደዚያስ ቢባል?
“አልገባችሁም?”
“አዎ” (ተሰብሳቢው)
ፓርላማ ላይ በተናገርኩ ጊዜ “ስኮርት ሀገር ያላችሁ ሰዎች” ብዬ ነበር። ሁለተኛ (መጠባበቂያ) ሀገር ማለቴ ነበር።
“ገባችሁ“
“አዎ“
ስኮርት ማለት የመኪና ጎማ ሆኖ ሌላው ጎማ ሲፈነዳ የሚቀየር መጠባበቂያ ትርፍ ጎማ ማለት ነው። “ትርፍ ሀገር ያላችሁ” ማለቴ ነበር። በነጃዋር ሀገር ግን ስኮርት ማለት የፖሊስ ጥበቃ ማለት ነው።
“እየሰማችሁኝ ነው?”‘”
ዋው! የቁልቢው ገብርኤል አፋቸውን እንዲህ በሰይፉ ከፈተልን፤ እንኳን ደስ ያላችሁ! ግን ፊታቸውን እያየን ነው? የጤናማ ሰው ገጽታ የላቸውም! የንጹሐን ደም ዓይን እንዲህ ያጠንጋግራል።
________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: ለማ መገርሳ, ረብሻ, ቄሮ, ባሌ, አባ ገዳ, አብይ አህመድ, ኢትዮጵያ, ኦሮሞዎች, ዘረኝነት, ዘር ማጥፋት, ዶዶላ, ጃዋር መሀመድ, ጄነሳይድ, ግራኝ አህመድ, ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ, ፀረ-ኢትዮጵያ, ፋሺዝም, Genocide | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 30, 2019
የወገኖቼን ሞት ማየት አልችልም ፣ እነሱን እየገነዝኩ እኔም እሰዋለሁ!! የዶዶላ ሰማዕታት
ያው! የአኖሌን ኃውልት ያሠሩት አብዮት አህመድ እና እባብ አገዳዎች(አባ ገዳዎች) በ፳፩ኛው ክፍለዘመንም የኢትዮጵያውያንን ጡትና ብልት በመቁረጥ ላይ ናቸው።
ቱርክ በሶሪያ ጥንታውያን ክርስቲያኖችን ለመጨረሻ ጊዜ ከሶሪያ በማጽዳት ላይ ነች፤ ወኪሏ ግራኝ አብዮት አህመድ ደግሞ ለግብጽ ሲባል“ኦሮሚያ” ከተባለው ክልል ክርስቲያኖችን አንድ በአንድ እየጠራረገ ነው።
ወገኖቼ፡ ይሄ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ የሚያስወነጅል ከፍተኛ የዘር ማጥፋት ድርጊት ነው፤ ጀነሳይድ ነው!!! ገና ያልተሰማ ስንት ጉድ ሊኖር እንደሚችል መገመት አያዳግትም። በጣም የሚያስገርም ነው፤ የዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ ዝምታ ያደነቁራል! ሁሉም ፀጥ!
አብዮት ረዳቱን ጂኒ ጃዋርን “ወደ መካ ሳውዲ አረቢያ፣ ወይ ደግሞ ወደ ቱርክና ሚነሶታ ሂድና እዚያ ጠብቀኝ!” ሊለው ይችላል። ይህን ካደረገ ለፍትህ የቆሙ ኢትዮጵያውያን የግራኝ አብዮት አህመድን መኖሪያ ቤት ከብበው አናስወጣህም ማለት አለባቸው። የሙአመር ጋዳፊን ቀን ፈጣሪ ያዘዘባቸው ዕለት ጣርና መከራቸው ይበዛል፤ ሞትን ቢመኟትም አያገኟትም!
ለዚህ ሁሉ ግፍና ሰቆቃ ተጠያቂው100% ግራኝ አብዮት አህመድ ነው! መቶ በመቶ!
_______________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Infos, Life | Tagged: ረብሻ, ቄሮ, ባሌ, አባ ገዳ, አብይ አህመድ, ኢትዮጵያ, ኦሮሞዎች, ዘረኝነት, ዘር ማጥፋት, ዶዶላ, ጂሃድ, ጃዋር መሀመድ, ጄነሳይድ, ግራኝ አህመድ, ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ, ፋሺዝም, Genocide | Leave a Comment »