Posts Tagged ‘ድብቅ መንግስት’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 4, 2020
ልክ የአሜሪካ ምርጫ በሚካሄድበት ዕለት በብልጽግና እና ህወሀት መካከል ጦርነቱ ተቀሰቀሰ። ባጋጣሚ? ምናልባት ይህ ጦርነት ህወሃት በወለጋ ጭፍጨፋ ማግስት ሕዝቡን ክፉኛ ያስቆጣውን አብዮት አህመድን ለማዳን ህወሀት ውለታ እየዋለችለት ሊሆን ይችላል። የምር መሆኑን አለመሆኑን በቅርቡ የምናየው ነው! እኛ ግን የተጨፈጨፉትን እና ጨፍጫፊዎቻቸውን አንረሳቸውም!
ፕሬዚደንት ትራምፕ ከተናገሩት ነገር ጋር ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው። ዛሬ አሜሪካ ከምርጫው ጋር በተቆረኛ ስውር ክስተት አደገኛ የሆነ ትርምስ ላይ ትገኛለች። በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው ጭፍጨፋ የሁሉንም ያገራችንን ጠላቶች ውድቀት ያከትላል፤ ይህ ቀላል ነገር እንዳይመስለን።
በእውነት ከዚህ የበለጠ ማስረጃ የለም። እኛም አምና ገና በእንጭጩ ተናግረን የነበረው ይህን ነበር። ዐቢይ አህመድ እነ ሲ.አይ.ኤ የመለመሉት የኢትዮጵያ ጠላት ነው።
ይህ ፕሬዚደንት ትራምፕ ከወራት በፊት ያሰሙት ንግግር የሚጠቁመን ያኔ በወቅቱ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሬክስ ቲለርሰን ወደ አዲስ አበባ ተልከው ህዋሃቶች አራት ኪሎን ለቅቀው ወደ መቀሌ እንዲያመሩ አሳምነዋቸው እንደነበር ፥ በዚህም ሲ.አይ.ኤ እና ኤፍ.ቢ.አይ ያቀዱት የደም መፋሰስ ለጊዜው ሊቆም እንደቻለ ነው። ስለዚህ የኖቤል ሰላም ሽልማት ለገዳዮቹ አብይ አህመድ እና ኢሳያስ አፈወርቂ ሳይሆን ለፕሬዚደንት ትራምፕ እና ለህዋሃት ነበር የሚገባው ለማለት የፈለጉ ይመስላል ፕሬዚደንት ትራምፕ።
በወቅቱ እንደጻፍኩት፤ አብዮት አህመድ ድራማውን የጀመረው በመስቀል አደባባይ የድጋፍ ሰልፍ ሴጠራና ቦንብ አፈንድቶ የተታለሉትን ደጋፊዎቹን ካስገደለ በኋላ ጉዳዩን ለመመርመር ዛሬ ትልቅ ቅሌት ውስጥ የገባውን አሜሪካዊውን የኤፍ.ቢ.አይ ተቋምን ወደ አዲስ አበባ ሲያስመጣ ነበር። ከቅኝ ተገዥነት ነፃ ነን ለሚሉ ኩሩ ኢትዮጵያውያን በታሪካቸው ተደርጎ የማያውቅ አሳፋሪ የታሪክ ምዕራፍ በዚህ መልክ ጀመረ። ለኢትዮጵያ ደማቸውን ያፈሰሱት አባቶቻችን እጅግ በጣም እያዘኑብን ነው!
ጭፍጨፋ በማካሄድ ላይ ያለው ግራኝ አብዮት አህመድ በስተደቡብ የሰፈነውን የሞትና ባርነት ዕድል ወደ ሰሜኑ የሃገራችን ክፍል ለመውሰድ ሲል በአማራና ትግራይ፣ በትግራይና ኤርትራ መካከል ግጭቶችን ይቆሰቁሳል። ይህ አውሬ በሄደበት ሁሉ መጥፎ የሞትና ባርነት ማንነቱን ይዞ ነው የሚጓዘው። ሲወለድ ጀምሮ። በደርግ ዘመን እ.አ.አ በ1976 ዓ.ም የተወለደ ነው። ልክ በዚህ ዓመተ ምሕረት ነበር በተዋሕዶ ልጆች ላይ የቀይ ሽብር ዘመቻው የተጀመረው። ከዚህ ጊዜ ጀምሮ ዐቢይ አህመድ ለሃገረ ኢትዮጵያ መጥፎ ዕድል ይዞ መጥቷል፤ ዳግማዊ ግራኝ አህመድ በሚሄድበት ቦታ ሁሉ የእሳት፣ የሞትና የእልቂት ጥላዎች ያንዣብባሉ። (ቀይ ሽብር፣ ባድሜ ጦርነት፣ ሩዋንዳ ዕልቂት፣ የአብያተ ክርስቲያናት ቃጠሎ)
አዎ! በአሜሪካ ሁለት መንግስት ነው ያለው፤ አንዱ ሕዝቡ የመረጠው የፕሬዚደንት ትራምፕ ሲሆን ሌላኛውና ዓለምን በሰፊው የሚያምሰው “Deep State – ስውሩ/ጥልቁ መንግስት” ነው። ይህ ዛሬ በእነ ሄንሪ ኪሲንጀር፣ ጆርጅ ሶሮስ፣ ክሊንተን እና ባራክ ኦባማ የሚመራው ሉሲፈራዊው ድብቅ መንግስት የብሪታኒያን የንጉሣውያን ቤተሰቦች ፍላጎት ለማሟላት በመላው ዓለም የሚፈልጓቸውን መንግስታትን በመምረጥ የብዙ መቶ ዓመታት ልምድ ያለው ነው።
እነዚህ ሉሲፈራውያን አፄዎች ቴዎድሮስን እና ዮሐንስን ከገደሏቸው በኋላ በሃገራችን የሰሜን ኢትዮጵያ ተጽዕኖ ያደረበት መንግስት ሃገሪቷን እንዳይመራ ፀረ–ኢትዮጵያ የሆነውን ሤራ ጠንስሰዋል። አፄ ምኒሊክን፣ አፄ ኃይለ ሥላሴን፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያምን፣ እስክገደሉት ድረስ መለስ ዜናዊን፣ ኃይለ ማርያም ደሳለኝን፣ ዐቢይ አህመድን ስልጣን ላይ በማውጣት የቆላማው የደቡብ ኢትዮጵያ ወገኖች ብቻ ሥልጣኑን እንዲቆጣጠሩ አድርገዋል። ይህም ማለት ለአለፉት መቶ ሃምሳ ዓመታት ኢትዮጵያን ሙሉ በሙሉ የተቆጣጠሯት እነዚህ ሉሲፈራውያን እና ከኦሮሞ ጎሳ የሚመለመሉት ፀረ–ኢትዮጵያ ረዳቶቻቸው ናቸው። አፄ ምኒሊክ ንስሐ ገብተዋል የሚል እምነት አለኝ፤ አፄ ኃይለ ሥላሴን ጨምሮ ሌሎቹ ግን የነበራቸውን ዕድል አልተጠቀሙበትም። በነገራችን ላይ፤ የክርስቶስ ተቃዋሚዋ ሃገር ቱርክ ግራኝ ዐቢይ አህመድ ለፀረ–ኢትዮጵያና ፀረ–ክርስቶስ ዘመቻው በአርአያነት የመረጣት ሃገር ነች። ቱርክ በአሁኑ ሰዓት በሰሜን ሶርያ የሚኖሩትን የመጨረሻዎቹን ክርስቲያን ወገኖቻችንን በቦምብ በመጨፍጨፍ ላይ ትገኛለች።
የሚከተለውን ጽሑፍ እ.አ.አ በኦክቶበር 20 / 2018 ዓ.ም ላይ አቅርቤው ነበር፦
“መታወቅ ያለበት | የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር የ ግራኝ አህመድን መንግስት ከመረጡ በኋላ ከስልጣን ወረዱ”
ከአቶ መለስ ዜናዊ ሕልፈት በፊትና በኋላ የአሜሪካ መንግስት አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ የጠቅላይ ሚኒስትሩን መንበር እንዲረከቡ፣ አቶ ደመቀ መኮንንም ምክትላቸው እንዲሆኑ ከፍተኛ ፍላጎት ከማሣየት አልፎ ግፊትና ምክርም መስጠቱ የሚታወቅ ነው።
ፕሬዚደንት ባራክ ሁሴን ኦባማ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ሞት ተከትሎ በነበሩት ሁለትና ሦስት ቀናት ውስጥ ከዋይትሐውስ በስልክ ከአቶ ኃይለማርያም ጋር መወያየታቸውና “አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን አጋርነት ሳታቋርጥ እንደምትቀጥል” ቃል ገብተው ነበር። በወቅቱ በተባበሩት መንግስታት የአሜሪካ አምባሳደር ሱዛን ራይስ በጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ የቀብር ሥነ–ሥርዓት ላይ ሰፊ ንግግር ካደረጉ በኋላ በሸረተን አዲስ ከአቶ ኃይለማርያም ጋር ረዘም ያለ ውይይትም ማካሄዳቸው የሚታወስ ነው።
በተመሳሳይ መንገድ፡ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር የነበሩት ሬክስ ቴለርሰንም ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ በአቶ አብይ አህመድ የሚመራና የወደፊቱን የእስላም መንግስት በኢትዮጵያ ለማምጣት የሚረዳ የሽግግር መንግስት እንዲቋቋም ትዕዛዝ ሰጥተው ከስልጣናቸው ተሰናበቱ።
ቀደም ሲል የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሄንሪ ኪሲንጀር የፀረ–ክርስቲያኑን የደርግ መንግስት፣ እነ አምባሳደር ሄርማን ኮኸን የኢሃዴግና ኦነግ ፀረ–ተዋሕዶ መንግስትን ለማደራጀት ትልቅ ሚና ተጫውተው ነበር።
ከሰማይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም፤ አዲስ ነገር ቢኖር አሁን አምባሳደሮች ወይም ረዳቶች (ጄንዳይ ፍሬዘር፣ ጆኒ ካርሰን) ሳይሆኑ፥ የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ እራሱ ወደ ኢትዮጵያ መላኩ ነው፤ ክብራችን ትንሽ ከፍ አለች።
____________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: ህዋሃት, ሉሲፈራውያን, መንግስት, ሲ.አይ.ኤ, ባርነት, አሜሪካ, አብይ አህመድ, ኢትዮጵያ, የሤራ ፖለቲካ, የኖቤል ሽልማት, ድብቅ መንግስት, ዶናልድ ትራምፕ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 21, 2020
የምርጫ ነገር ሲነሳ መርፌ እንዳየ ህፃን ደነገጠ!
ለ፳፯/27 ዓመታት ያህል ሰሜን ኢትዮጵያውያንን በብረት ቡጢ በመደቆስ ላይ ያለው ኢሳያስ አፈቆርኪ ለሉሲፈራውያኑ ትልቅ ባለውለታቸው ነው፤ ለአንድ ተዋሕዶ ኤርትራውያን/ኢትዮጵያውያን ትውልድ መጥፋት ተጠያቂ ለሆነው አውሬ የኖቤል ሽልማቱን በተዘዋዋሪ ሰጥተውታል። የኖቤል ሽልማት = ለዘር ማጥፋት ፈቃድ
_________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: ሉሲፈራውያን, መንግስት, ምርጫ, ባሕረ ነጋሽ, ባርነት, አሜሪካ, አምባገነንነት, አረቦች, አብይ አህመድ, ኢሳያስ አፈወርቂ, ኢትዮጵያ, ኤርትራ, ዘረኞች, የሤራ ፖለቲካ, የዓለም ብርሃን, ድብቅ መንግስት, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፍርድ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 12, 2020
ውድ አሜሪካ ሆይ፣
በኢትዮጵያ ላይ የሠራሽው ሙከራ ለህዝብሽና ለመላው ዓለም ችግርን፣ መከራን፣ ታላቅ ጥፋትንና ሞትን አስከትሏል፤ ግትሩ ሙከራሽ አልተሳካም፤ ከሽፏል። ኢትዮጵያ መከራን ተሻግራ ፈተናን ተቋቁማ ብቅ የማለት ታሪክ ያላት እፁብ አገር እንደሆነች ታውቂዋለሽ።
ስለዚህ አሁን እጅሽን ከኢትዮጵያ ላይ የምታነሽበት ሰዓት ነው፤ ታላቋ አሜሪካ እንደ ቆራረጥሻት ትንሿ ኢትዮጵያ እያነሰች እያነሰች እንዳትመጣብሽ የምትሺ ከሆነ ስልጣን ላይ ያወጣሽውን ስጋዊ የአህዛብ መንግስት ባፋጣኝ አውርደሽ መንፈሳዊ ኢትዮጵያውያን ያለምንም እንቅፋት መንግስቱን እንዲረከቡ ማድረግ ይኖርብሻል።
- 👉 ኢትዮጵያን ለኢትዮጵያውያን አስረክቡ!
- 👉 እርዝራዦቻችሁን ከኢትዮጵያ አስወጡ!
- 👉 ኢትዮጵያን አትንኳት!
የፍጻሜው ዘመን ምልክቶች | የክትባት ባላባት ቢል ጌትስ ክተማ በቁራዎች ጨለመች
👉 ሲአትል ከተማን የወረሯትን ቁራዎች እናስታውሳለን?
ያው! ማስጠንቀቂያው ደረሰ! ይህን መረጃ ሚያዚያ መግቢያ ላይ አቅርበነው ነበር፦
👉 ይህ ትልቅ ምልክት ነው! ዋ! ልጆቻችሁን ክትባት አታስከትቡ! እየተባልን ነው።
መካና መዲና የርኵሳንና የተጠሉ ወፎች መጠጊያ ሆኑ፣ የብሪታኒያን ከተሞች ፍዬሎችና አጋዘኖች ወረሯቸው፤ አሁን ደግሞ በዩ.ኤስ አሜሪካዋ ዋሽንግተን ግዛት በሲዓትል /Seattle ከተማ አስፈሪ ቍራዎች ሰማዩን ሸፈኑት።
ይህች Seattle (አምስቱ ፌደላት (atete /አቴቴ ይሠራሉ)የተባለች በሰሜን–ምዕራብ አሜሪካ የምትገኝ ከተማ የእነዚህ አንጋፋ ተቋማት መቀመጫ ናት፦
- 👉 የቢል ጌትስ ማይክሮሶፍት Microsoft(ኮምፒውተር)
- 👉 የዓለም ኃብታሙ ሰው ጄፍ ቤሶስ “አማዞን” Amazon(ኢንተርኔት)
- 👉 የሰንሰለት ቡና ቤቶች ንግሥቷ “ስታርባክስ” Starbucks(ቡና)
- 👉 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሞግዚት “ቦይንግ” Boeing(ፋብሪካው)
- 👉 በአሜሪካ የተላላፊ በሽታዎች ምርምር ተቋም
- 👉 ጌቲ ኢሜጅስ Getty Images(ፎቶግራፍ አንሺ)
እነዚህ ሁሉ ተቋማት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ኢትዮጵያን ተኮር ሥራዎችን ይሠራሉ
_____________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: ሉሲፈራውያን, ባቢሎን, ነጮች, አሜሪካ, ኢትዮጵያ, ዘረኞች, የሤራ ፖለቲካ, የኦሮሞ እንቅስቃሴ, ድብቅ መንግስት, ጥቁሮች, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, Chaz, Seattle | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 8, 2020
ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚለው የግራኝ አህመድ መንግስትን የፓርላማ ንግግሮች ይተነትናል፤ ኦሮሞዎች ግን ወረራውን እና የዘር ማጽዳት ዘመቻውን አጧጥፈውታል።
ግን ምን ነክቶን ነው? ይህ ሁሉ ወንጀል እየተፈጸመ እንዴት ዝም እንላለን? ይህ እኮ ቱርኮች ከ100 ዓመታት በፊት በክርስቲያን አርመኒያውያን ወገኖቻችን ላይ ካካሄዱት የዘር ማጽዳት ዘመቻ ጋር የሚመሳሰል ነው። በ21ኛው ክፍለ ዘመን አንድ “ኩሩ ነኝ! ነፍጠኛ ነኝ! ቅኝ አልተገዛሁም! ነፃነቴን ጠብቂያለሁ!” የሚል ሕዝብ በኦሮሞ ውርጋጦች ይህን ያህል ሲሰቃይና ሲዋረድ እጅን አጣጥፎ ቁጭ?! አማራ የተባለው ወገን ምን ነክቶት ነው? መቼስ ይህን ጉድ እያዩ ተገቢውን እርምጃ ዛሬውኑ የማይወስዱ ከሆነ በቁማቸው ሞተዋል ማለት ነው። ለምንድን ነው ሜዲያዎች ለእስክንድር እና ባልደረቦቹ የሞራል ድጋፍ ሲሰጡ የማይታዩት? “አክቲቪስቶች” የተባሉትስ የቆምንለት የሚሉትን ማሕበረሰብ እየበላ ያለውን የኦሮሞ አዞ ተከታትሎ በመቆራረጥ ፋንታ ጊዜና ጉልበታቸውን ለምን ፀረ–ትግሬ የጥላቻ ቅስቀሳዎችን በማካሄድ ያባክናሉ? የሚገርም እኮ ነው፤ ሰሞኑንማ ከስምንት ዓመታት በፊት ያረፉትን መልሰ ዜናዊንና አቡነ ጳውሎስን እንኳ እረፍት ሲነሷቸው ይሰማሉ። ወኔያቸው የሚቀሰቀሰው ስለ ትግሬዎች ካሰቡ ብቻ ነው። ይህን ያህል ስንፍና?
_______________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: ማፈናቀል, ባልደራስ, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, እስክንድር ነጋ, ኮልፌ ቀራንዮ, ዘረኞች, የሤራ ፖለቲካ, የኦሮሞ ወረራ, የዘር ማጽዳት, ድብቅ መንግስት, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፖሊሶች | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 8, 2020
በአሜሪካው ጭካኔ እንገረማለን? የአብይ ኦሮሞ ፖሊስን ጭካኔ አይተን አሜሪካኖችን የመኮነን የሞራል ድፍረት ሊኖረን ይገባልን?
ሁሌም የምለው ነው፤ መልአክ የሆኑ ነጮች አሉ፤ ነገር ግን ብዙዎቹ ጥቁሮችን እንዳይቀርቡና ወደ አገራችንም እንዳይመጡ ተደርገዋል(ብዙ ጊዜ የሚቀርቡን ሤረኞችና ሊጎዱን የሚያስቡት ናቸው) በጎዎቹ ነጮች በአሁኑ ጊዜ እየተበደሉ ነው። ይህን ቀና ድርጊት በመፈጸማቸው እንኳን ዘረኞቹ እየወረዱባቸው ነው። የጨለማው ዓለም መሪዎች የሚፈልጉት የዘር ግጭትን ነው፤ ስለዚህ ነው ሰሞኑን እየታየ ያለው አመጽ የተቀሰቀሰው። አሁን ዘረኞቹ እንዲያውም የበለጠ ዘረኞቹ ነው የሚሆኑ።
ከዚህ በፊትም ጽፌዋለሁ፤ ምንም እንኳን ተገቢ ያልሆኑ ድርጊቶችን በአፍሪቃውያን ላይ የፈጸሙ ቢሆንም አውሮፓውያን ቅኝ ገዢዎች አፍሪቃ ባይገቡ ኖሮ ዛሬ አፍሪቃ በመሀመዳውያን አረቦች የተወረረች ክፍለ ዓለም ትሆን ነበር። አረብ ሙስሊሞ እስከ ሦስት መቶ ሚሊየን የሚቆጠሩ አፍሪቃውያንን ጨፍጨፈዋል። ከዚህ በተረፈ አውሮፓውያኑ በ16ኛው ክፍለ ዘመን በአፍሪቃ ካካሄዱት አስከፊ የባርነት ንግድ በጣም የከፋው የ አረብ ሙስሊሞች የባርነት ንግድ ነበር። ወደ ሰሜን አሜሪካ የተወሰዱት ጥቁሮች ዘራቸው እስከ ዛሬ ሊቆይ ችሏል፤ አረቦች የወሰዷቸው አፍሪቃውያን ግን በአረቢያ የሉም፤ ዕልም ብለው ጠፍተዋል። ለዚህ ምክኒያቱ በሚሊየን የሚቆጠሩ አፍሪቃውያን በባረነት ወደ አረቢያ ሲላኩ ጎልማሳ እና ሕፃናት ወንዶች እየተሰለቡ ጀንደረባ ለመሆን ስለበቁ ነበር። ግራኝ አብዮት አህመድ “አረአያየ ነው!” የሚለው ባሪያ ሻጭ የከፋ ኦሮሞም በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንን በባርነት ወደ አረቢያ እየላከ ያስሰልብና ያስገድል ነበር። ዛሬም ብዙም የተለየ ነገር እየተካሄደ አይደለም። በመጭው ትውልድ የሚያስጠይቅ ተግባር እየተካሄደ ነው።
አንዳንድ ነጮች ከስህተታቸው በመማርና ንስሐ በመግባት ሊደነቁ የሚገባቸውን የይቅርታ ሂደቶች በተለያየ አጋጣሚዎች ሲከተሉ ፥ የሚያሳዝነው፡ ሙስሊሞችና ኦሮሞዎች አንዴም ይቅርታ ሲጠይቁና ሲያመሰግኑ ተሰምተው አይታወቁም። እንዲያውም በተቃራኒው በዳዮች ሆነው ሳለ በስንፍና ሁሌም ተበዳዮቹ እነርሱ እንደሆኑ አድርገው እራሳቸውን ስለሚያዩ ይህ ይገባኛል፣ ኬኛ፣ አምጡ! አምጡ! አምጡ! ከማለት አይቆጠቡም። ይህ በሁሉም ሙስሊሞች፣ አረቦች፣ ቱርኮች፣ ኢራናውያን እና ‘ኦሮሞ ነን‘ በሚሉት ሕዝቦች ዘንድ በግልጽ የሚታይ ክስተት ነው። ምስጋና–ቢሶቹ አረብ ሙስሊሞችም ሆኑ ዋቀፌታ ኦሮሞዎች በአፍሪቃውያን እና በኢትዮጵያውያን ላይ የሠሩትና ዛሬም እየሠሩት ያሉት በደል ተወዳዳሪ የለውም። ጥላቻ፣ ቅጥፈት፣ ባዶ እብሪት፣ የበታችነት ስሜት፣ ስርቆት፣ ጪኸት፣ ውንጀላ፣ ሰው ዘቅዝቆ መስቀል፣ ማረድ፣ ጡት መቁረጥ፣ “ስልክህ ጮኸ” ብሎ መረሸን፣ ቤተ ክርስቲያን ማቃጠል፣ ንብረት ማውደም ወዘተ የእነርሱ የንግድ ምልክቶች ናቸው። ግን ምስጋና–ቢስ መድረሻው ሲዖል እንደሆነ ከወዲሁ ይወቁት!
ስለዚህ፡ በእኔ በኩል፡ በዚህ ወቅት፡ ኢትዮጵያን ከካዱ መሀመዳውያን እና ኦሮሞዎች ጋር አብሬ ከምኖር ከነጮች ጋር መኖሩን ሺህ ጊዜ እመርጠዋለሁ።
________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: ሉሲፈራውያን, ባርነት, ባቢሎን, ነጮች, አሜሪካ, አረቦች, ኢትዮጵያ, እግር ማጠብ, ዘረኞች, የሤራ ፖለቲካ, የኦሮሞ እንቅስቃሴ, ይቅርታ, ድብቅ መንግስት, ጥቁሮች, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፖሊሶች | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 6, 2020
“አሁን ሠራዊቱ በፕሬዚደንት ትራምፕ ሳይሆን በድብቅ ኃይሎች ነው የሚታዘዘው፤ ኮሙኒስቶች መፈንቅለ መንግስት አድርገዋል፤ አሜሪካ አብቅቷላታል” ይለናል ክርስቲያኑ ዘጋቢ ሪክ ዋይልስ።
እንግዲህ በአሜሪካ የእርስ በርስ ጦርነት ይጀምራል ማለት ነው፤ ይህ ደግሞ ለመላው ዓለም ጣጣ ነው። “ሂዱ ንገሯቸው! አትንኳን በሏቸው! ኢትዮጵያን እንዲመሩ ያስቀመጣችኋቸውን ስጋዊ የኦሮሞ ፋሺስቶችን አስወግዷቸው!” ብለን ነበር። ለማንኛውም፤ እጅግ በጣም አስገራሚ የሆነ ዘመን ላይ እንገኛለን፤ ወገን!
________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: ሉሲፈራውያን, መንግስት, ባርነት, ባቢሎን, አሜሪካ, አረቦች, ኢትዮጵያ, ዘረኞች, የሤራ ፖለቲካ, የኦሮሞ እንቅስቃሴ, ድብቅ መንግስት, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፍርድ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 5, 2020
ኢትዮጵያን የማጥፋት ሥራ እየተከናወነ ያለው በኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ መሪነትና በባሕረ ነጋሽ(ኤርትራ)ገዢዎች አቀነባባሪነት ነው።
ነፍሱን ለመሸጥ ፈቃደኛ የሆነው ወኪላቸው አብዮት አህመድ ከልጅነቱ ጀምሮ መርጠውትና መርፌ እየወጉ ያሳደጉት አውሬ ስለሆነ የሚያደርጋት እያንዳንዷ እንቅስቃሴ በደንብ የተጠናችና ኢትዮጵያን ለማፈረስ ትረዳው ዘንድ በሉሲፈራውያኑ የተነደፈች ናት። ሰሞኑን ከግብጽ፣ ከሱዳንና ከደቡብ ሱዳን ጋር እየተለዋወጣቸው ያሉት እንካ ስላንቲዎች ሁሉ ሉሲፈራውያኑ የደረሱለት ድራማዎች ናቸው።
ዳግማዊ ግራኝ አህመድ እንደ ቀዳማዊ ግራኝ አህመድ ኢትዮጵያን ለማመሰቃቀል ቱርክንና አረቦቹን ጨምሮ ከሁሉም ታሪካዊ ጠላቶቻችን ጋር በፍቅር አብሮ እየሠራ ነው። በሱዳን በኩል የተጀመረው “ውጥረት” የአብዮት አህመድ እጅ አለበት። በኢትዮጵያ ስም አስፈላጊውን ገንዘብ እና የጦር መሣሪያ ለኦሮሞ ወራሪዎች ካከማቸ በኋላ፤ አውሬው ኢትዮጵያን አዳክሞና ከተቻለውም አጥፍቶ ኦዲት የማይደረገውን በኢትዮጵያ ስም ከውጭም ከውስጥም የተገኘውን በቢሊየን ዶላር የሚቆጠር ገንዝብ ይዞ ወደ መካ መዲና ለመፈርጠጥ ይሞክራል ፥ ልክ እንደ መንግስቱ ኃይለ ማርያም፣ ልክ እንደ ኡጋንዳው አውሬ ኢዲ አሚን ዳዳ።
_________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: ሉሲፈራውያን, መንግስት, ባሕረ ነጋሽ, ባርነት, አሜሪካ, አረቦች, አብይ አህመድ, ኢሳያስ አፈወርቂ, ኢትዮጵያ, ኤርትራ, ዘረኞች, የሤራ ፖለቲካ, የዓለም ብርሃን, ድብቅ መንግስት, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፍርድ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 15, 2020
በገዛ ሃገር፣ በራስ ሕዝብና ሃይማኖት ላይ ይህ ሁሉ ጥላቻ?! እራሳቸውን ምን ያህል ቢጠሉ ነው? አገር በቀሎቹ እነ ዮዲት ጉዲትና ግራኝ አህመድ ምን እንደሚመስሉ ይህ ዘመን እያሳየን ነው። በኛ ዘመን ይህ መደገሙ የቀደሙት አባቶቻችንን በጣም ያሳዝናል፣ ያስቆጣል።
______________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: ሉሲፈራውያን, መንግስት, ባሕረ ነጋሽ, ባርነት, አሜሪካ, አረቦች, አብይ አህመድ, ኢሳያስ አፈወርቂ, ኢትዮጵያ, ኤርትራ, ዘረኞች, የሤራ ፖለቲካ, የዓለም ብርሃን, ድብቅ መንግስት, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፍርድ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 12, 2020
በ ገዳይ አብይ የሚመራው የኦሮሞ ጂሃድ በምዕራባውያኑ እና አረቦቹ የሚደገፍ መሆኑንና ኢትዮጵያን ለማጥፋት እንደሚጣደፍ ማወቅ የተሳነው ኢትዮጵያዊ ዛሬም መኖሩ በጣም ያሳዝናል።
እነዚህ የኢትዮጵያ ጠላቶች የኢትዮጵያን ሕዝብ ምን ያህል እንደናቁት እያየን ነው!? “ጠላት የለንም” ለማለት የደፈረ አታላይ ነው። ሚሊየን አዲስ አበቤዎች ልክ ኢራናውያኑ በቴህራን እንዳሳዩት ወደ አራት ኪሎ አምርተው የቤተመንግስቱን በርና አጥር በቁጣ እስካልነቀነቁ ድረስ እነዚህ ወሮበሎች በአባቶቻችንና በእናቶችን፣ በእህቶቻችንና በልጆቻችን ላይ መሳለቁንና መጨከኑን ይገፉበታል።
የኢንተር ኮንትኔንታል ሆቴል ሕንፃን ዛሬውኑ የመጸዳጃ ቦታ አድርጉት። እኛ በምዕራቡ ያለነውም አሜሪካውያን እና አውሮፓውያን ሆቴሉን እንዳይጠቀሙ መስበክ አለበን ፥ አረቦች ከነግመሎቻቸው ይግቡላቸው እነዚህ ወራዶች።
______________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: ሉሲፈራውያን, መንግስት, ባርነት, አሜሪካ, አረቦች, አብይ አህመድ, ኢትዮጵያ, ዘረኞች, የሤራ ፖለቲካ, የኖቤል ሽልማት, የዓለም ብርሃን, ድብቅ መንግስት, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፍርድ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 12, 2020
ከዚህ የበለጠ ማስረጃ የለም። እኛም አምና ገና በእንጭጩ ተናግረን የነበረው ይህን ነበር። አብዮት አህመድ እነ ሲ.አይ.ኤ የመለመሉት የኢትዮጵያ ጠላት ነው።
የሰሞኑ የፕሬዚደንት ትራምፕ ንግግር የሚጠቁመን የወቅቱ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሬክስ ቲለርሰን ወደ አዲስ አበባ ተልከው ህዋሃቶች አራት ኪሎን ለቅቀው ወደ መቀሌ እንዲያመሩ አሳምነዋቸው እንደነበር ፥ በዚህም ሲ.አይ.ኤ እና ኤፍ.ቢ.አይ ያቀዱት የደም መፋሰስ ለጊዜው ሊቆም እንደቻለ ነው። ስለዚህ የኖቤል ሰላም ሽልማት ለገዳዮቹ አብይ አህመድ እና ኢሳያስ አፈወርቂ ሳይሆን ለፕሬዚደንት ትራምፕ እና ለህዋሃት ነበር የሚገባው ለማለት የፈለጉ ይመስላል ፕሬዚደንት ትራምፕ።
አብዮት አህመድ ድራማውን የጀመረው በመስቀል አደባባይ የድጋፍ ሰልፍ ሴጠራና ቦንብ አፈንድቶ የተታለሉትን ደጋፊዎቹን ካስገደለ በኋላ ጉዳዩን ለመመርመር ዛሬ ትልቅ ቅሌት ውስጥ የገባውን አሜሪካዊውን የኤፍ.ቢ.አይ ተቋምን ወደ አዲስ አበባ ሲያስመጣ ነበር። ከቅኝ ተገዥነት ነፃ ነን ለሚሉ ኩሩ ኢትዮጵያውያን በታሪካቸው ተደርጎ የማያውቅ አሳፋሪ የታሪክ ምዕራፍ በዚህ መልክ ጀመረ። ለኢትዮጵያ ደማቸውን ያፈሰሱት አባቶቻችን እጅግ በጣም እያዘኑብን ነው!
አዎ! በአሜሪካ ሁለት መንግስት ነው ያለው፤ አንዱ ሕዝቡ የመረጠው የፕሬዚደንት ትራምፕ ሲሆን ሌላኛውና ዓለምን በሰፊው የሚያምሰው “Deep State – ድብቁ/ጥልቁ መንግስት” ነው። ይህ ዛሬ በእነ ሄንሪ ኪሲንጀር፣ ጆርጅ ሶሮስ፣ ክሊንተን እና ባራክ ኦባማ የሚመራው ሉሲፈራዊው ድብቅ መንግስት የብሪታኒያን የንጉሣውያን ቤተሰቦች ፍላጎት ለማሟላት በመላው ዓለም የሚፈልጓቸውን መንግስታትን በመምረጥ የብዙ መቶ ዓመታት ልምድ ያለው ነው።
እነዚህ ሉሲፈራውያን አፄዎች ቴዎድሮስን እና ዮሐንስን ከገደሏቸው በኋላ በሃገራችን የሰሜን ኢትዮጵያ ተጽዕኖ ያደረበት መንግስት ሃገሪቷን እንዳይመራ ፀረ–ኢትዮጵያ የሆነውን ሤራ ጠንስሰዋል። አፄ ምኒሊክን፣ አፄ ኃይለ ሥላሴን፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያምን፣ እስክገደሉት ድረስ መለስ ዜናዊን፣ ኃይለ ማርያም ደሳለኝን፣ አብዮት አህመድን ስልጣን ላይ በማውጣት የቆላማው የደቡብ ኢትዮጵያ ወገኖች ብቻ ሥልጣኑን እንዲቆጣጠሩ አድርገዋል። ይህም ማለት ለአለፉት መቶ ሃምሳ ዓመታት ኢትዮጵያን ሙሉ በሙሉ የተቆጣጠሯት እነዚህ ሉሲፈራውያን እና ከኦሮሞ ጎሳ የሚመለመሉት ፀረ–ኢትዮጵያ ረዳቶቻቸው ናቸው። አፄ ምኒሊክ ንስሐ ገብተዋል የሚል እምነት አለኝ፤ አፄ ኃይለ ሥላሴን ጨምሮ ሌሎቹ ግን የነበራቸውን ዕድል አልተጠቀሙበትም።
የሚከተለውን ቪዲዮ እና ጽሑፍ እ.አ.አ በኦክቶበር 20 / 2018 ዓ.ም ላይ አቅርቤው ነበር፦
ከአቶ መለስ ዜናዊ ሕልፈት በፊትና በኋላ የአሜሪካ መንግስት አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ የጠቅላይ ሚኒስትሩን መንበር እንዲረከቡ፣ አቶ ደመቀ መኮንንም ምክትላቸው እንዲሆኑ ከፍተኛ ፍላጎት ከማሣየት አልፎ ግፊትና ምክርም መስጠቱ የሚታወቅ ነው።
ፕሬዚደንት ባራክ ሁሴን ኦባማ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ሞት ተከትሎ በነበሩት ሁለትና ሦስት ቀናት ውስጥ ከዋይትሐውስ በስልክ ከአቶ ኃይለማርያም ጋር መወያየታቸውና “አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን አጋርነት ሳታቋርጥ እንደምትቀጥል” ቃል ገብተው ነበር። በወቅቱ በተባበሩት መንግስታት የአሜሪካ አምባሳደር ሱዛን ራይስ በጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ የቀብር ሥነ–ሥርዓት ላይ ሰፊ ንግግር ካደረጉ በኋላ በሸረተን አዲስ ከአቶ ኃይለማርያም ጋር ረዘም ያለ ውይይትም ማካሄዳቸው የሚታወስ ነው።
በተመሳሳይ መንገድ፡ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር የነበሩት ሬክስ ቴለርሰንም ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ በአቶ አብይ አህመድ የሚመራና የወደፊቱን የእስላም መንግስት በኢትዮጵያ ለማምጣት የሚረዳ የሽግግር መንግስት እንዲቋቋም ትዕዛዝ ሰጥተው ከስልጣናቸው ተሰናበቱ።
ቀደም ሲል የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሄንሪ ኪሲንጀር የፀረ–ክርስቲያኑን የደርግ መንግስት፣ እነ አምባሳደር ሄርማን ኮኸን የኢሃዴግና ኦነግ ፀረ–ተዋሕዶ መንግስትን ለማደራጀት ትልቅ ሚና ተጫውተው ነበር።
ከሰማይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም፤ አዲስ ነገር ቢኖር አሁን አምባሳደሮች ወይም ረዳቶች (ጄንዳይ ፍሬዘር፣ ጆኒ ካርሰን) ሳይሆኑ፥ የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ እራሱ ወደ ኢትዮጵያ መላኩ ነው፤ ክብራችን ትንሽ ከፍ አለች።
_________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: ህዋሃት, ሉሲፈራውያን, መንግስት, ሲ.አይ.ኤ., ባርነት, አሜሪካ, አብይ አህመድ, ኢትዮጵያ, የሤራ ፖለቲካ, የኖቤል ሽልማት, ድብቅ መንግስት, ዶናልድ ትራምፕ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »