Strong mag. 5.0 earthquake – Somalia Regional State, 92 km northwest of Dire Dawa, Ethiopia, on Sunday, Oct 24, 2021 5:26 PM
❖❖❖ ያው! በድጋሚ በአቡነ አረጋዊ ዕለት!❖❖❖
✞✞✞[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፮፥፲፰፡፳]✞✞✞
“መብረቅና ድምጽም ነጎድጓድም ሆኑ፥ ትልቅም የምድር መናወጥ ሆነ፤ ሰው በምድር ከተፈጠረ ጀምሮ እንዲህ ያለ ታላቅ መናውጥ ከቶ አልነበረም፤ ከሁሉ በለጠ። ታላቂቱም ከተማ በሦስት ተከፋፈለች፥ የአሕዛብም ከተማዎች ወደቁ። ታላቂቱም ባቢሎን የብርቱ ቍጣው ወይን ጠጅ የሞላበትን ጽዋ እንዲሰጣት በእግዚአብሔር ፊት ታሰበች። ደሴቶችም ሁሉ ሸሹ ተራራዎችም አልተገኙም።”
✞ይህ ከአክሱም/ አድዋ ጋር የተያያዘ ነው፤✞ ዛሬ አድዋ በፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ ተዋጊ አውሮፕላኖች ተደብድባለች
በትግራይ በጽዮናውያን ላይ ከተከፈተው የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ ጋር የተያያዘ ነውን? አዎ! የሚገርም ነው በሶማሊያ እና ኦሮሚያ ህገ–ወጥ ክልሎች መከሰቱ ለዚያውም “አድዋ” የተሰኘው የተኛ እሳተ ገሞራ ነቃ ነቃ በሚልበት አቅራቢያ። ዋው!
በተጨማሪ ከዚሁ ጋር በተያያዘ፤ እርቀት የማይወስነው መለኮታዊ ኃይል በአትላንቲክ ውቂያኖስ አፍሪቃ ጠረፍ በምትገኘውና የስፔይን ግዛት በሆነችው የላስ ፓልማስ ደሴት ኃይለኛ የእሳተ ገሞራን ቀስቅሷል። ይህ በጣም የሚፈራው እሳተ ገሞራ የሚፈጥረው የመሬት መንሸራተትና፣ የሱናሚ ጎርፍ አውሮፓን እና ምስራቅ አሜሪካን አውድሞ በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩ ሰዎችን ሊገድል ይችላል። ይህ ለብዙ ዓመታት ሲጠብቅ የነበረ አስፈሪ ትንቢት ነው። የቱሪስቶች መናኸሪያ ከሆኑት ከካናሪ ደሴቶች መካከል በሆነችው ላስ ፓልማስ ልክ ከወር በፊት እሳተ ገሞራው ፈንድቶ የላቫ ፍሰቱ እስከ ዛሬው ዕለት ድረስ ቀጥሏል። ከደሴቲቷ ሰማኒያ አምስት ሺህ ነዋሪዎች መካከል አሥር ሺህ የሚሆኑት ተፈናቅለዋል። ።
አንዳንድ ታዋቂ ሳይንቲስቶች እርግጠኞች ሆነው እንደሚናገሩት ከዚህች ደሴት የሚቀሰቀሰው ከፍተኛ የእሳተ ገሞራ በሰሜን አሜሪካ ምስራቃዊ ዳርቻ (ኒው ዮርክ) እና የሜዲትራንያን ባሕር አዋሳኝ በሆኑ የአውሮፓ ሃግራት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ሊገድል ይችላል፤ ይህ እስኪሆን ድረስ የጊዜ ጉዳይ ብቻ እንደሆነም ያስጠነቅቃሉ።
❖❖❖“ሰዶምና ገሞራ | የጣልያኑ እሳት ገሞራ በድጋሚ ፈነዳ | አክሱም ጽዮን + ደብረ አባይ + ደብረ ዳሞ”❖❖❖
❖❖❖ ጥንታዊው የአቡነ አረጋዊ ገዳም ደብረ ዳሞ በድጋሚ ተዘረፈ፣ በቦምብ ተደበደበ ❖❖❖
🔥 👉 ❖ አደገኛውና የአውሮፓ ከፍተኛው በጣሊያን ሃገር ኤትና በተሰኘው ተራራ ላይ የሚገኘው ንቁ እሳተ ጎሞራ ትናንትና በሲሲሊ ደሴት የተፋው ቀላጭ አለት ይህን ይመስል ነበር። አባታችን አቡነ አረጋዊውን ያየሁ መስሎ ነው የታየኝ።
በኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች የበላይነት እየተመራ በእነ አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በትግራይ ሕዝብ ላይ እየተካሄደ ያለው ግፍ የኛዎቹን ከሃዲዎች ብቻ ሳይሆን መላው ዓለምን በማያውቁትና ባላሰቡት መልክ ያስጨንቃቸዋል፤ ገና ደም ያስለቅሳቸዋል። ቀላል ነገር እንዳይመስለን! የእግዚአብሔር ቅዱሳን ከፍተኛ ጦርነት ላይ ናቸው። የጽላተ ሙሴን እና የቅዱሳኑን ኃይል ለመፈተነ/ለመፈታተን ሲሉ ነው ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እስከ ሃያላኑ ሃገራት ሁሉም በህብረት ጸጥ ብለው ኮሮና ያላጠፋችላቸውን ሕዝባችንን ለመበቀልና የሕዝባችንን ሰቆቃ ዓይኖቻቸውን ገልጠው በማየት ላይ የሚገኙት። ግን ቀድመው አንድ በአንድ በእሳቱ የሚጠረጉት እነርሱው ይሆናሉ።
👉 ኤትና – ኤርታ አሌ – እሳተ ገሞራ – ሰዶምና ገሞራ
ኤርታ አሌ ዝግጁ ነው፤ እነ ግራኝንም እየጠበቃቸው ነው!
❖ በደንብ እናስተውል፤ አክሱም ጽዮን፣ ደብረ አባይ፣ ደብረ ዳሞ ሁሉም በጽዮን ማርያም መቀነት አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ቀለማት ያሸበረቁ ገዳማት ናቸው፤ ይህን ከትግራይ ሕዝብ ለመንጠቅና ተዋሕዷዊውንም ከአምላኩና ከጽዮን እናቱ ጋር ለማጣላት አህዛብ የዋቄዮ-አላህ ልጆች፣ መናፍቃንና ሰለጠንን ባዮቹ “ኢ-አማንያኑ” የክርስቶስ ተቃዋሚዎች በህብረት ተግተው እየሠሩ ነው።
____________________