ይህ ወደ ሲዖል የሚያስገባ ወንጀል ነው!
አንድ ማንንታቸውን ማሳወቅ ያልፈለጉ ክርስቲያን እንደገለጹት ከሆነ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ወጣት ዜጎች በገንዘብ እየተገዙ ወደ እስልምና ለመለወጥ እየተገደዱ ነው። ሥራን፣ ትምህርትን፣ ቤቶችን እና ሌሎች ድጋፎችን ከሙስሊሞች በማግኘት እየተገዙ ነው።
“ክርስቲያኖች ድህነትን ለማምለጥ ሲሉ ወደ ሙስሊም ሃይማኖት እንዲቀላቀሉ እየተደረገ ነው” በማለት የካቶሊክ እርዳታ ሰጭ ድርጅት መሪ ተናግረዋል።
“የሙስሊም አሠሪዎች ወጣት ታዳጊዎችን እያደኑ ነው ፥ ስኮላርሽንስ፣ የሥራ ዕድል ወዘተ ….እንደሚሰጣቸው ቃል እየገቡላቸው ነው።”
“የስራ አጥነት በኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ከፍተኛ ነው፤ ስለዚህ ይህ ለወጣቶች በጣም ማራኪ ነው።” “ስራ ከፈልግክ እንደዚህ መኖር ይኖርብሃል” ተብለው ይነገራሉ ፥ ወጣቶቹ ግቦቻቸው ናቸው።”
“ሥራ ማግኘት ይችሉ ዘንድ በመንገዶች እና በመንደሮች መሻገሪያዎች ላይ በመቶዎች እንዲያውም በሺዎች የሚቆጠሩ ወጣቶች በሰልፍ በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ።፣“
“የማዕድን ማውጫ ቦታዎች ሙስሊም የሆነ ሰው ብቻ ስለሚቀጥሩ ወጣት ክርስቲያኖች ከእምነታቸው ወጥተው ቋሚ ሥራ እንደሚሰጣቸው ቃል ይገቡላቸዋል።”
“በአንድ ሀገረ ስብከት የእምነበረድ ማዕድን እና የወርቅ ማዕድን ውስጥ ባለሀብቶቹ ሙስሊሞቹ ናቸው።
ስለዚህ ሥራ የሚሰጣቸው ሙስሊም የሆኑት ብቻ ናቸው።
“ወጣቶች ሥራ ሲፈልጉ ወይም ቤት የሚፈልግ ከሆነ ሃይማኖታቸውን እንዲቀይሩ ይገደዳሉ።
ወደ እስልምና ከቀየሩ ቤቶችን ለመግዛት እርዳታ ይሰጣቸዋል።”
የሃይማኖት መሪዎቹ በተጨማሪ እንደገለጹት፡ “10 ሙስሊም ቤተሰቦች የሚኖሩበት አካባቢ ካለ መስጂዶች ይገነባሉ፥ አዳዲስ አብያተ ክርስቲያናትን መገንባት ግን አስቸጋሪ ነው።
“ገንዘቡ እንደ ሳውዲ አረቢያ ካሉ የውጭ አገሮች ነው የሚመጣው።“
“በተጨማሪም ሙስሊሞች በሃገረ ስብከቱ ውስጥ የሚኖሩትን እምነት–አልባ ማሕበረሰቦች አባላትን ለመሳብ የገንዘብ ጉቦ ይሰጧቸዋል። እስልምና ውጊያውን በገንዘብ በማጧጧፍ ላይ ነው ፤ ትምህርትን፣ ስራዎችን ወይም ሌሎች እገዛዎችን በማድረግ ተስፋ በመስጠት ያታሉሏቸዋል።“
የክርስትያኖቹ መሪ እነኚህን የአገሬው ሰዎች ለመማረክ በሥራ ላይ የዋለው ገንዘብ ከውጭ አገር የሚመጣ መሆኑን ይጠቁማሉ።
“በተለምዶ ክርስቲያኑ እና ሙስሊሙ ተስማምቶ በኖረባት ኢትዮጵያ አሁን የሃገሪቷ ኢስላማዊ ህብረተሰብ ላይ የአረብ አገራት ተፅእኖ እየጨመረ እንደመጣ መጥቷል፤ አሳሳቢ ነው።”
“ቀጥተኛ ጥቃት ወይም ቀጥተኛ ግጭት ባይኖርም፤ ግን ይህ በጥቂት አመታት ውስጥ ሊለወጥ እንደሚችል ፈርተናል ፥ በግብፅ እና በአቅራቢያ ባሉ ሌሎች ስፍራዎች ውስጥ ያለውን ሁኔታ አይተናልና።“
ብለዋል የክርስቲያኖቹ መሪ።
ይህ መረጃ እንከን አይወጣለትም፤ በአገራችን እየተደረገ ያለው ይህ ነው። ቀደም ሲል በጎዴና ጂጂጋ አካባቢ የሚኖሩ የተዋሕዶ ሕፃናት ተዋሕዶ ሕጻናቱ ተገድደው እንዲሰልሙ መደረጋቸውን እዚህ ላይ አቅርቤው ነበር፦
በ አንቦ አካባቢ የተዋሕዶ ሕፃናትን በየጎረቤቱና ትምህርት ቤቱ እየበከሏቸውና እያኮላሿቸው እንደሆነ ባለፈው ሳምንት ላይ አንድ እውቀቱ ያላቸው እናት ጠቁመውኛል።
አሁንማ ጦር ያልያዘው ግራኝ አህመድ ፪ኛ ስልጣን ላይ ወጥቷል በማለት መንገዱ በሰፊው ተከፍቶላቸዋል፤ ገንዘቡም ከአረቢያና ቱርክ ይጎርፍላቸዋል ያለው።
ተዋሕዶ ክርስቲያን ወንድሞችና እህቶች ቀዝቃዛ ጦርነት ታውጆብናል፤ ንቁ እንንቃ! በአሁኑ ዘመን ወገንን ከእስልምና አደጋ ከመከላከል የበለጠ ፃድቅ የሆነ ሥራ የለም፤ አንድ ኢትዮጵያዊ እስላም ወይም ጲንጤ መሆን የለበትም፤ የውድቀት ውድቀት ነውና!
የሮማው ጳጳስ ፍራንሲስኮ ከሁለት ዓመታት በፊት ኦርቶዶክስ ጆርጂያ እና አርሜኒያን ሲጎበኙ አንድ ሃቅ ተናግረው (የተበላሸም ሰዓት በቀን ሁለቴ ትክክል ነውና) ነበር፦
“ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችን ወደ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ቀይሩ ማለት የለብን፤ ይህ ትልቅ ኃጢዓት ነው የሚሆንብን እና”
አዎ! ኢትዮጵያ ውስጥ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን ለመዋጋት ቀድማ ገብታ የነበረችው የካቶሊክ ቤተክርስቲያን ነበረች፤ ነገር ግን በኢትዮጵያ የካቶሊክ እምነት ተከታዮች ቁጥር በጣም ዝቅተኛ ነው። ምክኒያቱ ካቶሊኮች የተዋሕዶ ልጆችን ማደን ድሮ ነው ያቆሙት፤ ይህ ድርጊት ሲዖል የሚያስገባ መሆኑን ከታሪካዊ ክስተቶች ተምረዋልና ነው። የሮማው ጳጳስም ኢትዮጵያን ጎብኝተው ከማያቁባቸው ምክኒያቶች አንዱ ይህ ይመስለኛል።
ከታሪክ አንማርም ያሉት እውሮቹና ደንቆሮዎቹ ሙስሊሞች እና ጴንጤዎች ብቻ ናቸው። የክርስቶስን ልጆች እንዲህ በገንዘብ እየደለሉ የሚመለምሉት ሁሉ የዲያብሎስ ልጆች ናቸው በሲዖል የሚጠብቃቸውም ገሃነም እሳት ብቻ ነው። ጉዟቸውን ያፋጥንላቸው!