Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2023
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ዴንማርክ’

Qatari Security Threaten to Break Danish TV Crew’s Camera During Live Pre-World Cup Broadcast

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 17, 2022

💭 የኳታር ደህንነት በቅድመ-አለም ዋንጫ ስርጭት ወቅት የዴንማርክን የቴሌቭዥን ቡድን ካሜራ ሊሰብር ዛተ

💭 A Danish TV crew’s live broadcast in Qatar was interrupted by security staff who threatened to break their camera over claims they did not have a permit.

TV2 reporter Rasmus Tantholdt was reporting live from a street in Doha ahead of the FIFA World Cup when he was stopped by officials late on Tuesday.

Three men in traditional dress pulled up behind the news anchor in an electric cart and tried to block the camera lens.

Mr Tantholdt was heard saying in English: “You invited the whole world to come here, why can’t we film? It’s a public place.”

After showing them his press accreditation, he added: “You can break the camera, you want to break it? You are threatening us by smashing the camera?”

Qatar’s Supreme Committee for Delivery and Legacy has since apologised.

They said the journalists were “mistakenly interrupted”.

“Upon inspection of the crew’s valid tournament accreditation and filming permit, an apology was made to the broadcaster by on-site security before the crew resumed their activity,” a statement said.

Tournament bosses also said they spoke to Mr Tantholdt and “issued an advisory to all entities to respect the filming permits in place for the tournament”.

Players threaten protests despite bans.

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, Sports - ስፖርት | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Dr. Li-Meng Yan Says China Released COVID-19 Intentionally – “THIS IS NOT AN ACCIDENT”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 30, 2022

💭 ዶ/ር ‘ሊ-ሜንግ ያን’ቻይና ኮቪድ-19ን ሆን ብላ እንደለቀቀች ተናግረዋል – “ይህ በአጋጣሚ/ድንገተኛ አይደለም!”

💭 On Friday, Dr. Li-Meng Yan was on with Joe Hoft and she discussed her research of COVID beginning in late 2019 from Hong Kong where she was a virologist working as a Ph.D. at the University of Hong Kong. Dr. Yan fled China after providing evidence that the COVID-19 virus was created in a laboratory.

Dr. Yan was first on the airwaves in June 2021 to discuss COVID-19’s origins in the US:

Dr. Li-Meng Yan was one of the first to research the emerging coronavirus and previously revealed she was forced into hiding after accusing Beijing of a cover-up.

Now, as international leaders finally focus on her Wuhan lab-leak theory, the scientist told Newsmax that Fauci’s emails contain “a lot of useful information” suggesting he always knew more than he revealed.

“They verify my work from the very beginning, even from last January, that these people know what happened, but they choose to hide for the Chinese Communist Party and for their own benefits”.

Dr. Yan on Friday discussed her upbringing and then her studies and how she landed in Hong Kong. She began looking into COVID-19 in late 2019 in Hong Kong. She shared that she came to five conclusions related to COVID-19:

  • Claims that COVID-19 could not travel between humans were false
  • China government was covering it up and it was terrible in Wuhan and the WHO was involved
  • There was no animal host for COVID-19 – the seafood market was just a smokescreen
  • If not caught on time the outbreak could get big and out of hand
  • The origins of COVID were gain of function – lab-created – backbone was bat virus

She then shared the following when asked whether this was intentional or not:

So it’s definitely not from nature and it’s definitely not an accident come out in a lab. Also, it starts from Wuhan and the Wuhan Institute of Virology get involved but I need to tell people that this is not an accident. Because I work in that lab I know how safe it is and the lab actually can never cause big pandemic world-wide and this is intentionally bring out of the lab and released in the community. And there are a lot of motives behind that but the most important thing is Chinese Communist Government develop this and they want to use it to destroy the world order. And I think that because it’s out of control we never saw it out of control in Wuhan.

______________

Posted in Ethiopia, Health, Infos, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Denmark Becomes The First Country to Halt its Covid Vaccination Program

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 30, 2022

💭 ዴንማርክ የኮቪድ ክትባት ፕሮግራሟን በማቆም የመጀመሪያዋ ሀገር ሆነች።

አፍሪቃን ግን ያልታወቀ ክትባት ማዕከል ሊያደርጓት በመሥራት ላይ ናቸው። Moderna የተሰኘው ወንጀለኛ የመድኃኒት አምራች ተቋም በ666ቷ መናኸሪያ በኬኒያ ግዙፍ የክትባት ፋብሪካ ለመክፈት ወስነዋል።

Moderna signs deal with Kenya to build a Covid-19 vaccine facility Giant pharmaceutical to invest Ksh57B in the venture Pres. Kenyatta says facility to help Africa meet demand for vaccines”

Denmark has become the first country to halt its Covid vaccination program, saying it is doing so because the virus has been brought under control.

Spring has arrived, vaccine coverage in the Danish population is high, and the epidemic has reversed,” the Danish Health Authority said in a statement Wednesday.

Therefore, the National Board of Health is now ending the broad vaccination efforts against Covid-19 for this season,” it said. People will not be invited for vaccines from May 15, it said, although everyone will be able to finish their course of vaccination.

Denmark’s Covid vaccination campaign began soon after Christmas in 2020. Some 4.8 million citizens have been vaccinated, the health authority said, with more than 3.6 million people receiving a booster shot.

At the same time, many people have been infected since the omicron variant became the dominant strain of the virus, it said, meaning immunity levels among the population are high.

We are in a good place,” Bolette Soborg, unit manager at the National Board of Health, commented.

We have good control of the epidemic, which seems to be subsiding. Admission rates [to hospitals] are stable and we also expect them to fall soon. Therefore, we are rounding up the mass vaccination program against Covid-19.”

______________

Posted in Ethiopia, Health, Infos, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እነዚህ ሁለት “ጎረምሶች” የዓለም መሳለቂያ አደረጉን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 2, 2019

እንሳቅ? እናልቅስ? ወይስ እየሳቅን እናልቅስ?

ዴንማርክ ሰሞኑን ከኢትዮጵያ ጋር ተጣብቃለች። ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ላይ በዴንማርኳ አዓርሁስ በተካሄደው የዓለም ዋንጫ አገር አቋራጭ የሩጫ ውድድር ላይ ከ ሃያ ዓመት በታች እድሜ ያላቸው ሯጮች ብቻ መሳተፍ ነበረባቸው። ነገር ግን በዚህ ውድድር ኢትዮጵያን ወክለው የተሳተፉት፡ ጌትነት የትዋለ እና ድንቅዓለም አየለ፡ እድሜያቸው አሥራ ስምንት ነው ተብለው እንዲሳተፉ ተደርጓል፤ የተመለከተ ሁሉ ግን ሁለቱም አረጋውያን መሆናቸውን በማየቱ አሁን የአውሮፓውያን ማሕበረሰባዊ ሜዲያ መሳለቂያ ሆነዋል። በተለይ የስፔይኑ የስፖርት ጋዜጣ፡ “አስ/ASሰፊ የሆነ ዘገባ በዚህ ጉዳይ ላይ አቅርቧል። ሯጮቹ አሥራ አንደኛ እና ሃያ አንደኛ ወጥተዋል። እውነትም ጌትነት የትዋለ፤ ለመሆኑ ድንቅዓለምስ የትዋለ? የፊልም ባለሙያዎች እስኪ“የትዋለ እና ድንቅዓለም”በማለት ድራማ ስሩላቸው!

ውድድሩን ተከታትለው አንደኛና ሁለተኛ በመውጣት ያሸነፉት ጀግኖቹ ኢትዮጵያውያን ሚልከሳ መንገሻ እና ታደሰ ወርቁ ናቸው።

_____________________

Posted in Curiosity, Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

“ሜሪ” የተባለቸዋ የዴንማርኳ ልዕልት ሰሞኑን አዲስ አበባ ናት | “ሴቶቻችንን ለማጎልበት” ከሚል ተልዕኮ ጋር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 29, 2019

ምዕራባውያኑ ዔሳውያን “ሜሪ” ወይም “ማሪያ”፣ ምስራቃውያኑ እስማኤላውያን ደግሞ “መሪያም” የሚለውን የመጠሪያ ስም ለሴት ልጆቻቸው ይሰጣሉ። የንጹሗን ድንግል እናታችንን ስም በድፍረት ይሰጣሉ ማለት ነው፤ ልከ ኢየሱስ፣ ኢሳ እያሉ እንደሚሰጡት። ትሁቶቹ ኢትዮጵያውያን ግን “እህተ ማርያም፣ ሐብተ ማርያም፣ ወዘተ እያሉ ነው ልጆቻቸውን የሚሰይሙት እንጂ “ማርያም” ወይም “ኢየሱስ “ የሚለውን ስም በጭራሽ ለልጆቻቸው አይሰጡም። ይህ በጣም ትልቅ የሆነ ነገር ነው።

የዴንማርኳ ልዕልት ሜሬ ምነው ለድንግል ማርያም ልዩ ፍቅር ወዳላት ኢትዮጵያችን መመላለስ አበዛች? ለእስክስታ ብቻ ይሆን? ለማንኛውም፡ ዔሳውያን እና እስማኤላውያን በኢትዮጵያ ላይ ተፅዕኖ ለማድረግ የተለያየ ሚና በመጫወት ላይ ናቸው።

ባከፈው ዓመት፡ ልክ በዚህ ወቅት፤ ዶ/ር አህመድ በተመረጠ ማግስት፡ ዴንማርክ በአዲስ አበባ ኤምባሲዋ ፊት ለፊት የግብረሰዶማውያንን ባንዲራ በመስቀል ኢትዮጵያውያንንን ተፈታተነች/ፈተነች። እኅተ ማርያም ባለፈው ቪዲዩዋ ላይ “ወንድ የሆነችው ሴት በኢትዮጵያ ሥልጣን ተሰጥቷታል” እንዳለችው፤ ዶ/ር አህመድ በምዕራባውያኑ ግፊት የዔሳውን እና የእስማኤልን ሴቶች ስልጣን ላይ አውጥቷል፤ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ለመሆን የበቃችውን / የበቃውን መዓዛ አሸናፊ ጨምሮ። ከዚህ ጋር በተያያዘ ኢትዮጵያን ለማንቋሸሽ “ድፍረት” የተሰኘው ፊልም መሠራቱን እናስታስውስ። ይህ ፊልም የተሠራው የባሏን ደም ትመጥ በነበረችውና እስማኤላዊቷን “ዛሃራ” በጉዲፈችነት ከኢትዮጵያ በወሰደቻት በአንጀሊና ጆሊ ነበር። ሁሉም ነገር በቅርቡ ይገለጣል። አዎ! ሁሉም ነገር፡ ኡኡ! እርርይ! የሚያሰኝ ነው።

አንዳንድ ሰዎች እንደሚናገሩት ከሆነ የሚመጣው የክርስቶስ ተቃዋሚ ከዳን ነገድ ነው የሚሆነው። ዲንማርክ = ዳን። አብዛኞቹ አውሮፓውያን መኳንንት (ጥቁር መኳንንት ይባላሉ) እርስበርስ የተደቃቀሉ ሲሆኑ፤ ሁሉም የዴንማርካውያን ደም አላቸው።

የሚገርም ነው፦ ዴንማርክን የምታክል ትንሽ አገር (42 ሺህ ካሬ ኪ./ 5 ሚሊየን የሕዝብ ቁጥር አላት) ርቃ ሄዳ ግዙፉን ግዛት ግሪንላንድን (2 ሚሊዮን ካሬ ኪ.) መያዟ ነው።

___________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , | Leave a Comment »

የዴንማርክ የስደተኞች ሚንስትሯ ለአስቸጋሪዎቹ ሶማሌዎች | “ወደ አገራችሁ ተመለሱና አገራችሁን አልሙ”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 21, 2018

የዴንማርክ የስደተኞች ሚኒስትር የሆኑት ኢንገር ስቶጅበርግ በዴንማርክ የሚገኙ ሶማሊያውያን ስደተኞች ወደ ትውልድ አገራቸው እንዲመለሱ እና የሕዝቦቻቸውን ኑሮ ለማሻሻል ጥረት እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረቡላቸው።

በጣልያን አገርም ተመሳሳይ ድምጽ እየተሰማ ነው። በዚህ በገና ወቅት ዓብያተክርስቲያናትን ለማፈንዳት ሤራ ሲጠነስሱ የነበሩ ሶማሌዎች በጣልያናውያን ፀጥታ አስከባሪዎች ከሁለት ቀናት በፊት ተይዘዋል።

በመላው ዓለም የተጠሉት እነዚህ ሶማሌዎች ወደ ውዲቷ አገራቸው ሲመለሱ እግረመንገዳቸውን ኢትዮጵያ ያሉትን ወገኖቻቸውን ብሎም ኢትዮጵያዊነታቸውን የከዱትን ኦሮሞዎች ነን ባዮችና መሀመዳውያን አጋሮቻቸውን ሁሉ ሰብሰበውና በግመሎቻቸው ጭነው ይውሰዱልን፤ ወደፊት ከመገደዳቸው በፊት። እርስበርስ መተላለቅ ከፈለጉና ደም ለሚወደው ለአላሃቸው የደም መስዋዕት ማበርከት ከፈለጉም ሞቃዲሹ አጠገብ ሞቃታማና አመች የሆነ ባሕር አለ።


Danish Minister Tells Somalis ‘Go Home and Rebuild Your Country’


Denmark’s migration minister Inger Støjberg has told the country’s Somali migrants to return home and work on improving their own country after the Danish government ruled parts of Somalia safe.

Since the Immigration Service began its review of refugee residency permits in early 2017, nearly 1,000 Somalis have had their Danish residency permit revoked, reports the Danish Broadcasting Corporation.

Of those, 516 had been directly granted asylum while another 412 were family members who joined them as through chain migration, also known as “family reunion” or “family reunification”.

If you no longer need our protection and your life and health are no longer at risk in your home country, and specifically in Somalia, you must of course return home and rebuild the country from which you came from,” Ms Støjberg said.

The automatic right to asylum from countries like Somalia was revoked in Denmark’s 2015 amendment to its Immigration Act.

As a result, the Immigration Service announced in autumn 2016 that it would use the new legal basis to review about 1,200 residence permits given to Somalis because of changes to “general conditions” in parts of their country, whereby “there is no longer a basis for asylum, simply because they come from there”.

Unlike neighboring Germany and Sweden, Denmark has taken a tough line on asylum and integration since the Syrian conflict sparked Europe’s migrant crisis in 2015.

In October, Ms Støjberg rejected EU efforts to impose migrant quotas, saying “too few contribute” to the workforce — Denmark being known as a country with a high cultural value work ethic.

She is hardly a rogue element in the Danish government, with her rejection of the migrant quota being echoed the following month by the country’s prime minister, Lars Løkke Rasmussen, who said that it was “wrong” to force European Union member states to take asylum seekers.

The country has also introduced a series of integration programmes to stop non-Western migrants ghettosing in the Scandinavian peninsula, including telling migrants in high-ethnic neighborhoods that their children must attend daycare from the age of one to learn Danish values or the parents face losing social security benefits.

In further efforts to foster integration, the government also vowed to demolish 1,000 houses in the Vollsmose migrant ghetto and relocate residents, after Prime Minister Rasmussen promised a nationwide crackdown on “parallel societies and the counter-cultures within.”

Earlier in December, Denmark also solved the problem of what to do with foreign criminals and rejected undeportable asylum seekers, with Finance Minister Kristian Jensen saying they would be sent to live on a remote island off the mainland’s coast.

Source

______

Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ባለቤቱን ካልፈሩ፡ አጥሩን አይነቀንቁ | እነ ኦባማ የሰፉት የግብረሰዶም መለያ ባንዲራ በአዲስ አበባ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 22, 2018

አቤት ተንኮል! አቤት ድፍረት! አቤት ንቀት!

ወስላታው ኦባማ ምንም ሳይሠራ የኖቤልን የሰላም ሽልማት ከኢአማንያውያኑ ስካንዲኔቪያኖች ያገኘው ያው ግብረ ሰዶማዊነት በአፍሪካ መናገሻ አዲስ አበባ ለማራመድ እንዲችል ማበረታቻ መሆኑ ነው። 2015 .ም ላይ አዲስ አበባ ለጉብኝት ሲገባ ሰማይ ላይ ወጥታ የነበረችው የማርያም መቀነቷ እንደ ኃይለኛ ማስጠንቀቂያ ትታያለች።

የፊንላንድና ዴንማርክ ኤምባሲዎች የሰዶማውያኑን ባንዲራ መስቀላቸው፡ ከአባታችን ኖህ ያገኘንውን፣ እንዲሁም እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ያሰረችልንን የማርያም መቀነት በድፍረት ለማርካስና ሰንደቅ ዓላማችንንም ለማጥቆር ሲሉ ነው። መጀመሪያ ላይ ባለ አምስት ማዕዘኑን ኮከብ……አዎ! እንቁላል ቀስ በቀስ በእግሩ ይሄዳልና።

አዲስ አበባ ከአፍሪካ ህብረት ጀርባ አውሮፓ ህብረት ቢሮ ላይም ተመሳሳይ የግብረሰዶም መለያ ባንዲራ በይፋ ተሰቅሎ ይታይ ነበር።

ለመሆኑ እነዚህ ኢምባሲዎችና ድርጅቶች ለዓደዋ መታሰቢያ በዓል ዕለት የኢትዮጵያን ሰንደቃላማ ለመስቀል ፈቃደኞች ናቸውን? ወይም የኢትዮጵያ ኢምባሲ በዋሽንክግተን ወይም በለንደን የፀረ-ዘረኝነትን ባንዲራ ቢያውለበልቡ ዝም ይሏቸዋልን፡ በጭራሽ! ባለፈው ዓመት አሜሪካ የሚገኙ የሩሲያ ቆንስላቶች ባንዲራዎቻቸው በግድ እንዲነሱ ተደርጎባቸው ነበር፤ እዚህ አንብቡ።

አሁን በመላው ዓለም በግልጽ እየደፈሩ መውጣት ጀምረዋል። ግድየለም፤ ይታዩን፤ እንያቸው! ለዓለማችን፡ በተለይ ለክርስቲያን ኢትዮጵያ የተላኩት ሁለት ኃይለኛ መቅሰፍቶች ግብረሰዶማዊነት እና እስልምና መሆናቸውን አሁን ማየት እየተቻለን ነው። ሁለቱም እጅግ በጣም አስቃቂ የሆኑ ድርጊቶችን በመላው ዓለም እየፈጸሙ ነው። ሁለቱም ከዲያብሎስ የተላኩና አንድ አምላክ ያላቸው ናቸው። ሁለቱም የአዳምን ዘር መንፈስ ለማድከም ዲያብሎስ የሚጠቀምባቸው መሣሪያዎች ናቸው። ለዚህም ነው ለአንድ ዓላማ እርስበርስ ተመሳጥረው ዲያብሎሳዊ ስራ የሚሠሩት። እስማኤል + ዔሳው።

መጽሐፍ ቅዱስ በኦሪት ዘፍጥረት መጽሐፍ ስለ ግብረ ሰዶማዊነት ይናገራል፡፡ የሰዶምና የገሞራ ሰዎች ግብረ ሰዶማውያን ነበሩ፡፡ ሰዶምና ገሞራ በዮርዳኖስ ሸለቆ የተቆረቆሩ ከተሞች ነበሩ፡፡ በእነዚህ ሁለት ከተሞች ይኖሩ የነበሩ ሰዎች ግብረ ሰዶማውያን ማለትም ወንድ ከወንድ፣ ሴት ከሴት ጋር ዝሙት የሚያደርጒ ይህ ኃጢአትም በእነርሱ ይበዛ ስለነበር ስያሜው የቦታውን ስም በመያዝ ግብረ ሰዶም ተባለ፡፡ በዘመናት ሁሉ ይህን ኃጢአት የሚሠሩ መጠሪያ ሆኖ አገለገለ፡፡ ዛሬም በግብር የሚመስሉአቸው ሰዎች ግብረ ሰዶማዊ ወይም ሰዶማውያን እየተባሉ ይጠሩበታል፡፡ የሰዶምና የገሞራ ሰዎች ወንድ ከወንድ፣ ሴት ከሴት ጋር የሚፈጽሙት ዝሙት አጸያፊ ስለነበር እግዚአብሔር ሊያጠፋቸው ወሰነ፡፡ (ዘፍ. 18÷20፣ ዘፍ.19÷5-9)፡፡ ሁለት መላእክትን ወደ ሰዶም ላከ፡፡ ሁለቱ መላእ ክት የእግዚአብሔር ሰው እና ከሰዶማዊነት ግብር ንጹሕ የነበረውን ሎጥን ከከተማው እንዲወጡ ካደረጉ በኋላ እግዚአብሔር ሰዶምንና ገሞራን በእሳትና በዲን አጠፋ፡፡ (ዘፍ.19÷10-26) ሰዶምና ገሞራ አሁን በጨው ባሕር እንደተሸፈኑ የሥነ ምድር ተመራማሪዎች ይናገራሉ፡፡

በመጽሐፍ ቅዱስ ሰዶምና ገሞራ የክፋት ሁሉ የፍርድም ምሳሌ በመሆን ተጠቅሰዋል፦

[ኢሳ. 1÷9-10፣ ኢሳ. 3÷9፣ ኤር. 23÷14፣ ሰ..4÷6፡፣ ሕዝ. 1646፣ ማቴ.10÷15፣ ራእ. 11÷8]

መጽሐፍ ቅዱስ ግብረ ሰዶማዊነት ነውር እና አጸያፊ እንደሆነ ይመሰክራል

[ዘሌ. 30÷13] [ዘፍ. 13÷13] [ይሁዳ. . 7] [ሮሜ. 1÷24-27] [ቆሮ. 6÷9-10] [ዘሌ 20: 13]

______

Posted in Ethiopia, Faith, Life | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: