Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ዴቪድ ዱክ’

ዋው! | ታዋቂው የ “KKK” ነጭ ዘረኛ “የሚነሶታዋ ሶማሊት በጣም ጠቃሚዋ የአሜሪካ ምክር ቤት አባል ናት” አለ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 8, 2019

[የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥፲]

ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ።”

Birds of a feather flock together’ አንድ ዓይነት ላባ ያላቸው ወፎች በአንድነት ይበራሉይባል የለም!

የሚገርም ምስክርነት ነው፤ ይህን የሚያሳየንን አምላካችንን ልናመሰግን ይገባናል

ነጩ ዘረኛ ሙስሊሟን ደገፋት? አዎ! ሁለቱም ዘረኞች ሰልሆኑ በአንድ መስመር ላይ ናቸውና

ሙስሊም ዘረኛ + ነጭ ዘረኛ

ሁልጊዜ ነው የምለው፤ ዘረኞችን እና የእስልምና ተከታዮችን የሚያገናኙ በጣም ብዙ ነገሮች አሉ፤ ለምሳሌ፦

  • + የበታችነት ስሜት

  • + ጠበኝነት

  • + አመጽ

  • + ንብረት ማጥፋት

  • + ጥላቻ

  • + ግድያ

  • + ስርቆት

  • + ሐሰት

  • + ራሳቸው በድለው ሌላውን መኮነን (Projection)

  • + ሁሉም የኛ ነው ማለት

  • + ጥገኝነት

በአገራችን እየታየ ያለውም ይህ ነው። የኦሮሞው እንቅስቃሴ በእነዚህ ባሕርያት ላይ የተመሠረተ ነው። ዋቄዮ አምላክ የዘረኞቹም የሙስሊሞቹም የጋራ አምላክ አላህ ሉሲፈር ነው።

ሊኖር የሚችለው፡ ወይ እርኩስ መንፈስ ወይ ቅዱስ መንፈስ ነው፤ ሌላ ነገር የለም። ወይ ከእርኩስ መንፈስ ጋር ወይም ደግሞ ከ ቅዱስ መንፈስ ጋር ነው ልንሆን የምንችለው። ወይ የጥላቻ አምላክ ከሆነው ከሉሲፈር ጋር ነን ወይም የፍቅር አምላክ ከሆነው ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነን።

ወገኖቼ፤ በአገራችን እየተካሄደ ያለው ግጭት በእግዚአብሔር አምላክ እና በዋቄዮ አላህ መካከል ነው። በየትኛው በኩል ነን?

_________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: