Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • July 2022
  M T W T F S S
   123
  45678910
  11121314151617
  18192021222324
  25262728293031
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

Posts Tagged ‘ዴር ሡልጣን’

ከግዮን ወንዝ ጋር በተያያዘ ኦሮሞዎች የሚያካሂዱትን ጭፍጨፋ ኢየሩሳሌም ታሳየናለች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 7, 2020

አሁን ኦሮሞዎችና ግብጾች በሃገራችን ላይ እያደረሱት ያለውን ጥፋት በመንፈሳዊ መነጽር ልናየው ይገባል

[ትንቢተ ሕዝቅኤል ምዕራፍ ፴፥፮]

እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ግብጽን የሚደግፉ ይወድቃሉ፥ የኃይልዋም ትዕቢት ይወርዳል፤ ከሚግዶል ጀምሮ እስከ ሴዌኔ ድረስ በእርስዋ ውስጥ በሰይፍ ይወድቃሉ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።

ዴር ሡልጣን ጥንታዊ የኢትዮጲያ ገዳም በኢየሩሳሌም፤ ግብጽ ወገኖቻችንን በትንሣኤ ዋዜማ “ሂዱና ኢትዮጵያውያንን ረብሹ” በማለት ዲያብሎስ ላካቸው። የሕዳሴውን ግድብ ለመሙላትም መሰናክል ይፈጠር ዘንድ ያው የግብጽ ጋኔን ነው ለዐቢይ አህመድና መንጋው “ኢትዮጵያን በጥብጧት!” እያለ ሹክ የሚላቸው።

ኦሮሞ ነን” የሚሉት በኢትዮጵያውያን ላይ እየፈጸሙት ያሉት አሰቃቂ ጥቃትና ጭፍጨፋ ልክ የግድቡ መሙያ ጊዜ ሲቃረብ መደረጉ በደንብ ተጠንቶበት ነው። ኦሮሞ ያልሆኑትን እና የተዋሕዶ ልጆችን ስም ዝርዝር ይዘው ለመግደል ቤቶችን ያስሳሉ። ልክ የሂትለር ናዚ መንግስት ሲያደርገው እንደነበረው። ጭፍጨፋው መንግስታዊ ነው። ቄሮ የተባለው የአጋንንት መንጋ የማስፈራሪያ መልዕክት የተደረገውም በእነ ግራኝ ዐቢይ አህመድ ነው። በዚህ አንጠራጠር፤ ስክሪፕታቸው ይህ ነው! በሚቀጥሉት ቀናት ተጨማሪ ጥቃቶችና ሆን ተብለው የሚቀሰቀሱ ግጭቶች ከሰሜን እስከ ደቡብ ኢትዮጵያ ቢጧጧፉና “ግድቡን መሙላት አልቻልንም” ቢሉን አንገረም!

_____________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የምሥራች | የኢየሩሳሌሙ ገዳም የኢትዮጵያውያን መሆኑን እስራኤል እውቅናውን ልትሰጥ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 17, 2018

ግብጾች ግን እንደገና በመንጫጫት ላይ ናቸው። በታሪክ ብዙ መለኮታዊ ማስጠንቀቂያዎች የተሰጣቸው ግብጾች አሁንም ታሪክን እንዳፈለጋቸው ከልሰው ለመጻፉ ይሻሉ፤ ኮፕት ወገኖቻችን ለመማርና ንስሃ ለመግባት እስካሁን ፈቃደኞች አይደሉም፣ የፈርዖን ልበ ደንዳናነት አልተዋቸውም፥ እንኳን የአረብ ሙስሊም ቆሻሻነት ታክሎበት፥ ኢትዮጵያውያን መነኮሳትን አንለቅም እያሉ ነው።

እንግዲህ፤ በእግዚአብሔር እዉነት መገለጥ ማመን የእግዚአብሔር ሥጦታ እንደሚያሰጥ አለማመንም ለቅጣት ይዳርጋልና እውነትን ባለመቀበል ከክርስቲያን ወገኑ ጋር የማይተባበርም እንዲሁ በእራሱ ላይ መዘዝ ያመጣል።

በጣም የሚገርመው፡ ከ 1978 .ም እ..አ ጀምሮ ግብጻውያኑ ኮፕቶች ወደ እስራኤል ወይም ወደ ኢየሩሳሌም እንዳይጓዙ የኮፕት ሲኖዶስ ያወጣው ድንጋጌ ይከለክላቸዋል። እንግዲህ ከአረብና ፍልስጤም ሙስሊሞች ጋር ትብብርነት ለማሳየት ሲሉ።

በኢየሩሳሌም የኮፕቲክ ኦርቶዶክሱ የከተማ አስተዳዳሪ የሆኑት አንቶኒየስ, ወቅታዊውን የዴር ሡልጣን ሁኔታ በማስመልከት የሚከተለውን አግባብ የሌለው መግለጫ ሰጥተዋል፦

ችግሩ ገና መፍትሄ አላገኘም ነገር ግን በቅርብ የእስራኤል ፍርድ ቤት ውሳኔዎች አንዳንድ ነጥቦች አዘጋጅተዋል። የእስራኤሉ መንግስት የገዳሙን ጥገና ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ መላው ቤተክርስቲያን ለማስፋት ይፈልጋል። ይህ ኢትዮጵያ መነኮሳት ድል ይሰጣል [ኢትዮጵያውያኑ በአሁኑ ጊዜ አላግባብ መያዝ አልበቃ ብሏቸው ከእኛ ኮፕቶቹ የመብ ባለቤቶች ነጥቀው ሊወስዱት ይሻሉ] እና በገዳማት ውስጥ እንዲቆዩ ይደረጋል በተጨማሪም በዚ የእስራኤል ፍርድ ቤት ውሳኔ የኮፕቲክ ማንነት የሚጠፋ ይሆናል

..1654 . የኢትዮጵያ መነኮሳት የታክስ ቀረጥ ለመክፈል ስላልቻሉ የኢትዮጵያውያን መነኮሳት በጊዚያዊነት በኮፕቲክ ቤተክርስትያን ውስጥ ለጥቂት ጊዜ መጠለያ አገኙ። የኢትዮጵያ ቤተክርስትያን በዚያ ጊዜ ግሪክ እና አርሜኒያ ዓብያተክርስቲያናት ይዞታ ሥር ቆይታለች። ኮፕቶች ኢትዮጵያውያንን በእንግድነት ተቀብለው በዴር ሡልጣን አስተናገዷቸው፤ ከዚያ ጊዜ ጀምሮ ግን እንደ እንግዳ ሆነው ነበር የቆዩት። የኮፕቲክ ቤተ ክርስቲያን ገዳሙን በ 1820 ዓ.ም ማደስ እና ነዋሪዎቹን ማስወጣት ሲኖርበት ኢትዮጵያውያን እንደገና በ 1840 .ወደ ታደሰው ቦታ እንዲገቡ ፈቀደችላቸው። በወቅቱ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የኮፕት ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አካል ነበረች።

... ኤፕሪል 1970.ም የኮፕት መነኮሳት የትንሳኤ ዋዜማን ለማክበር ወደ ቅዱስ ሴፕቸር ቤተክርስቲያን ሲያመሩ እንግዶቹ የኢትዮጵያ መነኮሳት አጋጣሚውን በመጠቀም ገዳሙን ከቤተክርስቲያን ጋር የሚያገናኘውን በር ቁልፍ ቀይረው ገዳሙን በተግባር ተቆጣጠሩት። ይህም የተደረገው እስራኤል መንግስት ድጋፍ እና ከእስራኤል ወታደሮች ጥበቃ ስርዓት ጋር ነው በወቅቱ ግብጽ እና እስራኤል ጦርነት ላይ ነበሩ።”

ምንጭ፦ ዋታኒ

______

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: