፪ሺ፲፪ ዓ.ም ብዙ አስገራሚ የሆኑ ክስተቶችን እያሳየን ነው። በመጭው ሰንበት ወደሚከሰተው የፀሐይ ግርዶሽ እያመራን ነውና በሚቀጥሉት ቀናት ዋው! የሚያስብሉ ነገሮችን እናያለን። ዲያብሎስ ተደናግጧል!
በምስራቅ ፈረንሳይ በምትገኘዋ በዲጆን ከተማ ከቼችኒያ የመጡት ሙስሊሞች ከአረቢያ ከመጡት ሙስሊም “ወንድሞቻቸው” ጋር በመላተም ላይ ናቸው። ምክኒያቱ? ጥላቻ፣ አመጽና ግድያ የስጋዊ ማንነታቸው መገለጫ ስለሆነ። Never interrupt your enemy while they are fighting amongst themselves! “ጠላትዎ በመካከላቸው የሚጣሉ ከሆነ ፈጽሞ አያቋርጧቸው!” እንዲሉ፤ ጥሩ ነው፡ ይቀጥሉበት!