Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ዲያቆን ቢንያም ፍሬው’

ዲያቆን ቢንያም፤ የዛሬይቷ ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ ተገቢውን ክብር ያልሰጠችው ታላቁ አባታችን ቅዱስ ያሬድ መጥቷል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 20, 2023

አዎ! ውጊያው ለአብዛኛው የዓለማችን ነዋሪ የማይታየውና የማይታወቀው መንፈሳዊ ውጊያ ነው። የተሠወረው ቅዱሱ አባታችን ያሬድ ሥራውን ይሠራል፤ የኢትዮጵያንና ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትናዋን የውስጥና የውጭ ጠላቶችን ያርበደብዳል። ዲያቆን ቢኒያም ወንድማችን እንዳሉን፤ ትክክለኞቹ ኢትዮጵያውያንና ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ሳይሆኑ ነን እያሉ በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ፣ በቅዱስ ያሬድ ልጆች ላይ እየዘመቱ ያሉት፣ ለራሳቸው/ለስጋቸው እንጂ ለሕዝባቸው፣ ለተተኪው ትውልዳቸው፣ ለሃይማኖታቸውና ለሃገራቸው የማይስቡ ከሃዲዎች ሁሉ ተግባራቸው ልክ እንደ አህዛብ ዓይነት ዲያብሎሳዊ ነውና፤ ጉዳቸው ፈልቷል፤ ወዮላቸው!

😇 የዛሬይቷ ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ ተገቢውን ክብር ያልሰጠችው ታላቁ አባታችን ቅዱስ ያሬድ፤

ብቸኛው የቅዱስ ያሬድ መታሰቢያ ቤተ ክርስቲያን በአዲስ አበባ ነው የሚገኘው፤ ይህም ታሪካዊው ሕንፃ ተገቢውን እንክብካቤ እያገኘ አይደለም! ለምን? ይህ የሚጠቁመን ከዳግማዊ ምንሊክ ጀመረው የነገሱት ነገሥታት ሁሉ የኢትዮጵያና ተዋሕዶ ክርስትናዋ ጠላቶች መሆናቸውን ነው።

አሳዛኙ ነገር እንዲህ ያለው ሊቅ ፣ ጻድቅና ቅዱስ የዜማና የመጻሕፍት ደራሲ የሆነው አባት ቅዱስ ያሬድ በሀገሩ በኢትዮጵያ የቀድሞው መንግሥት በስሙ ከሰየመለት የሙዚቃ ትምሕርት ቤት በቀር በክብሩ መጠን የተደረገለት አንድም ማስታወሻ የሚሆን ነገር በሀገሩ ላይ የለም። ይህ የሆነው ደግሞ የቅዱስ ያሬድም ሆነ የኢትዮጵያ ሊቃውንት ትልቁ በደላቸው ኢትዮጵያዊ በመሆናቸው ብቻ ነው።

እስኪ ይታየን፤ በእውነት ከዳግማዊ ምንሊክ በኋላ የነገሡት ነገሥታቱና ገዢዎቹ ሁሉ ኢትዮጵያውያንና ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ቢሆኑ ኖሮ ለእነ ንግሥት ሳባ/ማከዳ፣ ነገሥታት ካሌብ፣ አብርሃ ወአጽበሃ፣ ቅዱስ ያሬድ፣ አፄ አምደ ጺዮን፣ አፄ ዮሐንስ፣ ራስ አሉላ ወዘተ ተገቢውን ክብር ሰጥተው ብዙ መታሰቢያ በሠሩላቸው ነበር። እነ ዳግማዊ ምንሊክና ኃይለ ሥላሴ እውነተኛ ኢትዮጵያውያን ቢሆኑ ኖሮ የግዕዝ ቋንቋን በትምህርት ቤት ደረጃ እንዲሰጥ ወይንም ብሔራዊ ቋንቋ እንዲሆን በሞከሩ/በታገሉ ነበር። ግን በሉሲፈራውያኑ ዙፋን ላይ የተቀመጡ የኢትዮጵያ ጠላቶች ነበሩና ይህን ሊያደርጉ አይሹም ነበር። ሞኙን ሕዝባችንን ለማታለል ልክ “በዱባይ ቤተ ክርስቲያን አሠርቻለሁ” ለማለት እንደሞከረው እንደ አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ አንድ የቤተ ክርስቲያን ሕንፃ ያሠሩና ኢትዮጵያውያን ነን!” ለማለት ይደፍራሉ።

ከዳግማዊ ምንሊክ እስከ ግራኝ ድረስ የዘለቁት የአራቱ ምንሊክ ዲቃላ ትውልዶች መሪዎች ሁሉ ተራ በተራ እያጭበረበሩ በአክሱም ጽዮን ላይ መዝመታቸውን እናስታውሰው። የሰሜኑን ክርስቲያን ሕዝብ ደግነትና ፍቅር እንደ ድክመትና ሞኝነት በመቁጠራቸው በእጅጉ ስተዋል። ይህ ደካማ ትውልድ ከተጠረገ በኋላ ሌላ ወንድ የሆነ ትውልድ በቅርቡ መነሳቱ እንደሆነ አይቀርም። ያኔ እስላም የለ፣ ዋቀፌታ ምንፍቅና ሁሉም ከሃገረ ኢትዮጵያ ተጠራርገው ይወጡ ዘንድ ግድ ይሆናል። በተለይ ኢትዮጵያ ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት ለገባችበት መቀመቅና ጥልቅ ውድቀት ከፍተኛውን አስተዋጽዖ ያበረከቱት እስልምና፣ ዋቀፌታ እና ፕሬተስታንታዊነት ናቸው። ሦስቱም በኢትዮጵያ፣ ኢትዮጵያዊነት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና እና ቅዱስ ያሬድ ላይ ጂሃዳዊ ጦርነት ያወጁ የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር እርኩስ መንፈስ ስራዎች ናቸው።

ሃፍረተ-ቢሶቹና ቀማኞቹ ጋላ-ኦሮሞዎቹማ በድፍረት፤ ቅዱስ ያሬድ ኬኛ!” በማለት ላይ ናቸው። ከሦስት ዓመታት በፊት ልክ በዚህ በግንቦት ወር ላይ የቅዱስ ያሬድን ዜማ በአራዳ ቀለም ቀባብተው የሚያዜሙት፣ ቅዳሴውን በግዕዝ ሳይሆን በአጋንንታዊው ኦሮምኛ ቋንቋ የሚጸልዩትንና አቡነ ‘ናትናኤል‘ የተሰኙትን ኦሮሞን፤ ችኩሎቹ ወገኖችቻችን “የዘመናችን ቅዱስ ያሬድ!” እያሉ ሲጠሯቸው ስሰማ፤ ያየሁትን ነገር አይቻለሁና፤ ‘ኡ! ኡ!’ በማለት ቀጥሎ የሚታየውን የማስጠንቀቂያ ቪዲዮና ጽሑፍ አቅርቤ ነበር። ‘አቡነ‘ ናትናኤል ከትናንታ ወዲያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያን አለመሆናቸውንና በኦሮሙማ መርዝ የሰከሩ የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ባሪያ መሆናቸውን አረጋግጠዋል።

እነ ቅዱስ ያሬድ ገና ብዙ ከሉሲፈር የሆኑትን ሰርጎ ገቦችን ያጋልጧቸዋል። ወዮላቸው!

👉 ወደዚህ ይግቡ፤ የድሮውን ቻኔሌን እነርሱው ስላዘጉት ቪዲዮውን በድጋሚ እልከዋለሁ፤

💭 “የፋሲካ የጸሎት መርሀ ግብሮችን ያስተላለፈውን የ ”ባላገሩ”ን የሉሲፈር ኮከብ አላያችሁምን?”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 16, 2020

የእዚህ እርኩስ መንፈስ ተላላኪ እባቡ ጋላ-ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ከሁለት ዓመታት በፊት፤ “እኛ እኮ ወደ ትግራይ ብንዘምት የኢትዮጵያ ታሪካዊ ማዕከል ስለሆነች አማራው በጭራሽ አይፈቅድልንም፣ አያሳልፈንምም” በማለት ያሰማውን መርዛማ ንግግር ሁሌ እናስታውስ፤ ምክኒያቱም ዳግማዊ ምንሊክም፣ ኃይለ ሥላሴም፣ መንግስቱ ሃ/ማርያምም፣ ኦቦ ስብሐት ነጋም ሕዝቡን እያታለሉ ለመጨፍጨፍ ተመሳሳይ ነገር ነበር ሲናገሩ የነበሩት

እስኪ ይህን ከሃዲ የዳግማዊ ምንሊክ ትውልድ ባግባቡ እንታዘበው፤ የትኛው ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነው ከባዕዳውያን የኢትዮጵያና ክርስትናዋ ታሪካዊ ጠላቶች ከሆኑት እስማኤላውያን አረቦች፣ ቱርኮችና ኢራኖች ጋር ሆኖ የቅዱስ ያሬድን ገዳማትንና አብያተ ክርስቲያናትን በአክሱም፣ በደብረ ዳሞ፣ ደብረ አባይ ወዘተ ሊያስጨፈጭፍ የሚደፍር/የሚችል? ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ እና ክርስቲያን ይህን እንኳን ሊያደርገው በክፉ ቀን እንኳን በጭራሽ ሊያስበውም የማይችለው ከባድ የሃገር ጉዳይ ነው። ቅዱስ ያሬድን እንወድዋለን የሚሉትና ክብረ በዓሉንም ለማክበር የተነሱት ዶ/ር እና ፕሮፌሰር አፍቃሪ ወገኖች እንዴት ይህን ዲያብሎሳዊ ተግባር ሊደግፉት ቻሉ?

👉 ከዚህ በፊት ከቀረበው ጽሑፍ የተወሰደ፤

🎵 እነ ሞዛርት ከመወለዳቸው ሺህ ዓመታት አስቀድሞ ሊቁ ማኅሌታይ አባታችን ቅዱስ ያሬድ በኢትዮጵያችን ተወለደ

Posted by addisethiopia /አዲስ ኢትዮጵያ on September 15, 2019

ቅዱስ ያሬድ ለመጀመሪያ ጊዜ ያዜመው «ሀሌ ሉያ ለአብ፣ ሀሌ ሉያ ለወልድ፣ ሀሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስ፣ በቀዳሚ ገብረ እግዚአብሔር ሰማየ ወምድር፣ ወበዳግም አርእዮ ለሙሴ ዘከመ ይገብር ሲል ነበር። ይህን ዜማ ሲቀኝም ህዝቡ እሱን ለማዳመጥ ሀገር አቋርጦ ይመጣ እንደነበር መዛግብት ያስረዳሉ። ይህ ሁኔታም ያልተለመደ በመሆኑ እንደትንግርት ይቆጠር ነበር። የዜማው አወራረድ ተሰምቶ አይጠገብም። በዘመኑ የነበሩት ንጉሥ አፄ ገብረ መስቀል በቅዱስ ያሬድ መንፈሳዊ ዜማ በመደነቃቸው ዜማው በአዋጅ ጸድቆ ሥራ ላይ እንዲውል መፍቀዳቸው ይነገራል።

ያሬድ የንጉሡ የቅርብ ሰውና ወዳጃቸውም ነበር። እሳቸውም ሹመት ሊሰጡት ደጋግመው ጠይቀውታል። ይሁን እንጂ መንፈሱ በምናኔና ዓለምን በመናቅ የተሞላ ስለነበር ጥያቄያቸውን ለመቀበል ፈቃደኛ አልሆነም። አንድ ቀን ግን ጻድቁ ቅዱስ ያሬድ ንጉሡን «በምናኔ በሰሜን ገዳም እንድኖር ይፍቀዱልኝ» ሲል ጠየቃቸው። እርሳቸውም ሀሳቡን ተቀብለው ፈቀዱለት። ቅዱስ ያሬድ በአክሱምና በደብረ ዳሞ አቡነ አረጋዊ ገዳም ለረጅም ጊዜያት በትጋት ደቀ መዛሙርትንም በማፍራት አገልግሏል ።

ጻድቁም ወደ ሰሜን ተራሮች ወደ ራስ ደጀን ከመሄዱ በፊትም ታቦተ ጽዮንን ለመሰናበት ከመቅደስ ገባና ከመሬት ክንድ ከስንዝር ከፍ ብሎ በመቆም ዛሬ ሁላችን በውዳሴ ማርያም የጸሎት መጽሐፍ መጨረሻ ላይ የምንጸልየውን “አንቀፀ ብርሃን” የሚባለውን የምስጋና ጸሎት ንባቡን ከነ ዜማው ደርሶ ለቤተ ለኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አበረከቶልን ከንጉሥ አፄ ገብረመስቀል ፈቃድ ያገኘው ጻድቁ ቅዱስ ያሬድም የመጨረሻዎቹን የዚህ ምድር ላይ ቆይታውን በሰሜን ተራሮች አካባቢ በበረዶማው የራስ ደጀን ተራራ ላይ ለማድረግ ሄዷል ። በዚያም በዋሻ ተቀምጦ በትጋሃ መላእክትና በተባሕትዎ በድንግልና ሲያገለግል ፤ ተተኪ ደቀመዛሙርትንም ሲያፈራ ቆይቶ በመጨረሻም ግንቦት ፩/1 ቀን በ፭፻፸፮/576 ዓም በተወለደ በ፸፩/71 ዓመቱ ተሰውሯል።

አሳዛኙ ነገር እንዲህ ያለው ሊቅ ፣ ጻድቅና ቅዱስ የዜማና የመጻሕፍት ደራሲ የሆነው አባት ቅዱስ ያሬድ በሀገሩ በኢትዮጵያ የቀድሞው መንግሥት በስሙ ከሰየመለት የሙዚቃ ትምሕርት ቤት በቀር በክብሩ መጠን የተደረገለት አንድም ማስታወሻ የሚሆን ነገር በሀገሩ ላይ የለም። ይህ የሆነው ደግሞ የቅዱስ ያሬድም ሆነ የኢትዮጵያ ሊቃውንት ትልቁ በደላቸው ኢትዮጵያዊ በመሆናቸው ብቻ ነው ።

አቤት አቤት ቅዱስ ያሬድ አውሮፓዊ ቢሆን ኖሮ ብዬ ሳስብ ምን ሊያደርጉት እንደሚችሉ መገመት ብቻ ነው ። መንገዱ ፣ አደባባዩ ፣ ተራራው ፣ ትምህርት ቤቱ ፣ ቁሳቁሱ ሳይቀር በስሙ በተሰየመ ነበር ። አንድ ፒያኖ ይዘው ኦርኬስትራ ለመሩ ሰዎች ተአምር ለመፍጠርና ስማቸውን በመሸጥ የሀገር ገቢ ማግኛ ሲያደርጉ ሳይ እደነቃለሁ ። በጀርመን ሀገር በቦን ከተማ የቤትሆቨን ቤትን ለመጎብኘት ሄጄ ቅዱስ ያሬድን ሳስበው አልቅስ አልቅስ ነበር ያለኝ ። ሰው ቢልዮን ዶላር የሚያስገባለትን ሀብት ከመጋረጃ ጀርባ ደብቆ እንዴት በድህነት ይማቅቃል?? በቅዱስ ያሬድ አፍሮ በማያውቀው ፑሽኪን ይመጻደቃል ።

ኢትዮጵያ ለማታውቀው ፑሽኪን ለተባለ ሩሲያዊና ደጎል ለተባለ እንግሊዛዊው ግለሰቦች አደባባይ ስትሰይም ፣ ለአቶ ቸርችል ጎዳና ፣ ለጀናራል ዊንጌት ደግሞ ትምሕርት ቤት በመሥራትና በመሰየም ያልበላትን ስታክ ትታያለች ። በአቡነ አረጋዊ ስም ቡና ቤት ፣ በቅዱስ ጊዮርጊስ ስም ቢራ ለመሰየም ግን ቅሽሽ አይላትም ፤ የሚጠየፍና ሃይ ባይም ትውልድ የለም ።

አንድ የውጭ ሀገር ሰው ኢትዮጵያ ሄጄ ስለ ቅዱስ ያሬድ ላጥና ቢል መከራውን ነው የሚበላው ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን በሕይወት ለመኖሯ እና በምድር ላይ እንድትቀጥል ካደረጓት ነገሮች አንዱና ዋነኛው የቅዱስ ያሬድ ሥራዎች መኖር ነው ። ያለ ቅዱስ ያሬድ ሥራዎች ቤተክርስቲያናችን ማሰብ በራሱ ከባድ ነው የሚሆነው ። ቅዱስ ያሬድ ለቅዱስ ፓትርያርኩ ፣ ለሊቃነ ጳጳሳቱ ፣ ለካህናትና ለዲያቆናቱ ፣ ለመዘምራኑም ሁሉ ፤ ሞገስ ፣ ክብር ፣ እንጀራም ጭምር ነው ። ነገር ግን ይኽን ሁሉ ለሆነላቸው ጻድቅ አንዳቸውም አስታውሰው ግዙፍ ነገር በስሙ ሊሠሩ ሲነሳሱ አይታዩም ።

ከዚህ ቀደም በአክሱም ከተማ በጻድቁ ቅዱስ ያሬድ ስም ዩኒቨርስቲ ይሠራል ተብሎ በገንዘብ ልመናው እኔም የተሳተፍኩበት ኮሚቴ ተቋቁሞ ብዙ ሚልየን ብር ከተሰበሰበ በኋላ የት እንደደረሰ መድኃኔዓለም ብቻ ነው የሚያውቀው ።

አሁን ግን ፈቃደ እግዚአብሔር በመድረሱ ጻድቁ ቅዱስ ያሬድ በመጨረሻው የምድር ላይ ቆይታው ብዙ ሊቃውንትን ባፈራበት በራስ ዳሽን ተራራ ላይ የሚገኘው ዋሻው በመጎሳቆሉ ፤ ቤተክርስቲያኑም በመፈራረሱ ፣ ቅርሶቹም ከአይጥና ከምስጥ ጋር ትግል መግጠማቸውን በማየታችን ይኽንን ችግር የሚቀርፍ ኮሚቴ በብፁዕ አቡነ ዲሜጥሮስ የሚመራና በሀገረ ስብኩቱ ሊቀጳጳስ በብፁዕ አቡነ ኤልሣዕ የበላይ ጠባቂነት እነ ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስን ጨምሮ በዙ ሊቃውነተ ቤተክርስቲያንን ያካተተ አንድ ሀገር አቀፍ ኮሚቴ ተቋቁሞ ሥራ መጀመሩ ይታወቃል ።

እኔም በሀገሬ እያለሁ የዚሁ ኮሚቴ የህዝብ ግኑኝነት ኮሚቴው ኃላፊ ተደርጌም ተመርጬ ነበር ። ” ወይ ይሄ ነበር እንዲህ ቅርብ ነው ለካ “። ምንም እኔ አሁን ከኮሚቴው ጋር የመሥራት እድሉን ባይኖረኝም ኮሚቴው ግን ሥራውን አጠናክሮ ቀጥሏል። ይህንን በማየቴም እጅግ ደስተኛ ነኝ።

በራስ ደጀን ተራራ ላይ ፣ ቅዱስ ያሬድ የተሰውረበት ዋሻ ይታደሳል ። ሊፈርስ የደረሰው ቤተክርስቲያኑም በአዲስና በዘመናዊ መልክ ይሠራል ። የአብነት ትምህርትቤቱ የጥንቱን ሳይለቅ በዘመናዊ መልኩ ይገነባል ። የቅርሶቹ ማስቀመጫም የሚሆን እጅግ ዘመናዊ ሙዚየም ይገነባል ። ይህን ዓለም አቀፋዊ እቅድ በማቀድ ነው ይህ ኮሚቴ እንቅስቃሴ የጀመረው ። በመላው ዓለም ላይ ያሉ የቅዱስ ያሬድ ወዳጆችና ልጆች አንድ አንድ ቢር በነፍስ ወከፍ ቢያዋጡ በአጭር ጊዜ ውስጥ የታቀደው እቅድ ሁሉ ፍጻሜውን ያገኛል።

______________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ዲ/ን ቢንያም፤ በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ምክኒያት በኢትዮጵያና በመላዋ ዓለም ከባድ ጦርነት አለ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 8, 2023

👉 ምስጋና ለ፦ ዲያቆን ቢንያም / Diyakon Binyam Frew። መልዕክቱ ከወር በፊት ነበር የተላለፈው።

አዎ! የዓለምን ጦርነት የምትመራው አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ናት። የአውሎ ነፋሳቱንና የመሬት መንቀጥቀጡን አቅጣጫ መከተሉ ብቻ በቂ ማስረጃ ነው። አዎ! በሂደት፤ ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት፤ ላለፉት ላለፉት ሃምሳ ዓመታት፣ ላለፉት አምስት ዓመታት እየተሠራ ያለው በሕይወት የተረፈው ‘ኢትዮጵያዊ’ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን እንዲጠላ ማድረግ ነው። ለዚህም ነው በቋንቁ ከፋፍለውና የሉሲፈራውያኑን ባንዲራ አስይዘው እርስበርስ በማባላት ላይ ያሉት።

ዛሬ፡ መላዋ ዓለም በኢትዮጵያ እየተፈጸመ ስላለው ግፍና መከራ ዝም ጭጭ ብላለች፤ የስጋ ነገር ነውና ለወሬው ዩክሬን ትበልጥባታላች። እያየነው እኮ ነው። ምክኒያቱም፤ የመንፈሳዊውን ሕይወት በሚመለከት “በቀል የኔ ነው!” ያለን ኢየሱስ ክርስቶስ አምላካችን ኃላፊነቱን ሙሉ በሙሉ ተረክቦና ከቅዱሳኑ ጋር ሆኖ ሥራውን እየሠራ ስለሆነ ነው።

✞✞✞ የኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም ምፅዓት ✞✞✞

❖❖❖[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፭፥ ፴፩፡፴፬]❖❖❖

የሰው ልጅ በክብሩ በሚመጣበት ጊዜ ከእርሱም ጋር ቅዱሳን መላእክቱ ሁሉ፥ በዚያን ጊዜ በክብሩ ዙፋን ይቀመጣል፤ አሕዛብም ሁሉ በፊቱ ይሰበሰባሉ፤ እረኛም በጎቹን ከፍየሎች እንደሚለይ እርስ በርሳቸው ይለያቸዋል፥ በጎችን በቀኙ ፍየሎችንም በግራው ያቆማቸዋል። ንጉሡም በቀኙ ያሉትን እንዲህ ይላቸዋል። እናንተ የአባቴ ቡሩካን፥ ኑ፤ ዓለም ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ የተዘጋጀላችሁን መንግሥት ውረሱ።”

ቅዱስ ማቴዎስ በወንጌሉ(ማቴ ፳፭) ስለ ጌታችን ዳግም አመጣጥ እና በፍርድ ወንበር መቀመጥ ሲገልጽ «የሰው ልጅ በክብሩ በሚመጣበት ጊዜ ከእርሱም ጋር ቅዱሳን መላእክቱ ሁሉ፥ በዚያን ጊዜ በክብሩ ዙፋን ይቀመጣል፤ አሕዛብም ሁሉ በፊቱ ይሰበሰባሉ፤ እረኛም በጎቹን ከፍየሎች እንደሚለይ እርስ በርሳቸው ይለያቸዋል፤ በጎችን በቀኙ ፍየሎችንም በግራው ያቆማቸዋል።» በማለት ጻድቃንን በበጎች፣ ኃጥአንን በፍየሎች መስሎ ጻድቃንን ለክብር በቀኝ፣ ኃጥአንን ለሃሳር በግራ ለይቶ ያቆማቸዋል። ቀጥሎም ጌታችን ክርስቶስ በፍርድ ቃል በቀኙ ያሉትን «እናንተ የአባቴ ቡሩካን፥ ኑ ዓለም ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ የተዘጋጀላችሁን መንግሥት ውረሱ። ተርቤ አብልታችሁኛልና፥ ተጠምቼ አጠጥታችሁኛልና፥ እንግዳ ሆኜ ተቀብላችሁኛልና፥ ታርዤ አልብሳችሁኛልና፥ ታምሜ ጠይቃችሁኛልና፥ ታስሬ ወደ እኔ መጥታችኋልና።» ይላቸዋል። ነገር ግን ጻድቃን ብዙ መልካም ሥራ ሰርተው ሳለ ምንም እንዳልሰሩና እንዳላደረጉ ሆነው ከእግዚአብሔር ቸርነት የተነሳ ክብር እንደተሰጣቸው አውቀው በትህትና ቃል «ጌታ ሆይ፥ ተርበህ አይተን መቼ አበላንህስ? ወይስ ተጠምተህ አይተን መቼ አጠጣንህ? እንግዳ ሆነህስ አይተን መቼ ተቀበልንህ? ወይስ ታርዘህ አይተን መቼ አለበስንህ? ወይስ ታመህ ወይስ ታስረህ አይተን መቼ ወደ አንተ መጣንይሉታል። እርሱም መልሶ በሕይወት ዘመናቸው ከእነርሱ ለሚያንሱት ያደረጉትን መልካም የቸርነትና ትህትና ሥራ እንደዋጋ ቆጥሮላቸው «እውነት እላችኋለሁ፥ ከሁሉ ከሚያንሱ ከእነዚህ ወንድሞቼ ለአንዱ እንኳ ስላደረጋችሁት ለእኔ አደረጋችሁት» ብሎ ጻድቃንን ወደ ዘለዓለም ሕይወት ይሰዳቸዋል።

ነገር ግን በኃጥአን ላይ ከዚህ በተቃራኒ ፍርዱም ሆነ የእነሱም ምላሽ የተለየ ይሆናል። ጌታም እርሱን ባላመለኩት መጠንና ከሰይጣናት በተስማማ ሁኔታ መንገዳቸውን ባደረጉ ልክ እንዲህ በማለት ይፈርድባቸዋል፤ «እናንተ ርጕማን፥ ለሰይጣንና ለመላእክቱ ወደ ተዘጋጀ ወደ ዘለዓለም እሳት ከእኔ ሂዱ። ተርቤ አላበላችሁኝምና፥ ተጠምቼ አላጠጣችሁኝምና፥ እንግዳ ሆኜ አልተቀበላችሁኝምና፥ ታርዤ አላለበሳችሁኝምና፥ ታምሜ ታስሬም አልጠየቃችሁኝምና።» እነርሱ ግን ፍርዱን በመቃወም እንዲህ እያሉ ይከራከራሉ። «ጌታ ሆይ፥ ተርበህ ወይስ ተጠምተህ ወይስ እንግዳ ሆነህ ወይስ ታርዘህ ወይስ ታመህ ወይስ ታስረህ መቼ አይተን አላገለገልንህምጌታችንም በምላሹ የርህራሄን ሥራ ለታናናሾቻችሁ አልሰራችሁም ፤ ያን አለመስራታችሁ ለኔ አለመስራታችሁ ነው ብሎ ወደ ዘለዓለም ቅጣት ይሰዳቸዋል።

ያቺ የፍርድ ቀን የዓለም ፍጻሜ ናት። በዛች ቀን መስማት እንጂ መመለስ መከራከር የለም። የዚያች ቀን የፍርድ ውሳኔ ዛሬ በምድር ላይ የምንፈጽመው የአምልኮና የመልካም ወይም የክፉ ምግባር ውጤት ነው። ዛሬ አካሄዳችንን ከእግዚአብሔር ጋር ካደረግን ከእግዚአብሔር ጋር በተስፋዪቱ ኢየሩሳሌም ሰማያዊት እንሆናለን፤ዛሬ አካሄዳችንን ከዲያብሎስ ጋር ካደረግን ግን በግራ ከዲያብሎስ ጋር እንቆማለን፤ትሉ በማያንቀላፋ እሳቱ በማይጠፋ በገሃነም እሳት መኖር ግድ ይለናል። የዛሬ የአምልኮ አያያዛችን የፍጻሜውን ቀን ይወስነዋልና ዛሬ ሳናመነታ አኗኗራችንን እንወስን።

አባታችን አባ ዘወንጌል በአንድ ወቅት እንዲህ ብለውን ነበር፦ኢትዮጵያን በዚህ ወቅት እያስተዳደሯት ያሉት ጠላቶቿ ናቸው” አሥር በመቶ የሚሆነው ኢትዮጵያዊ ብቻ ነው የኢትዮጵያን ትንሣኤ ማየት የሚችለው” ያሉንም ትክክል መሆኑን እያየነው ነው። እንግዲህ የተበከለውና የቆሸሸው የምንሊክ አራተኛ ትውልድ ዲቃላ ሁሉ የመጽጂያ ሰፊ ጊዜና ብዙ አጋጣሚዎች ለመቶ ዓመታት ያህል ተሰጥቶት ነበር፤ ግን ዛሬም፤ አውቆቱም ሆነ ሳያውቀው፤ አብዛኛው “ኢትዮጵያዊ” 666 አውሬውን በማገልገል ላይ ነው። መላው ዓለምም ይህን አውቆታል! አሁን ጊዜው እያለቀ ነው! ይህ ማስጠንቀቂያ ከትግራይ አብራክ ለወጡትና እግዚአብሔርንና ጽዮን ማርያም እናቱን ለከዱት ለሻዕቢያዎችና ሕወሓቶችም ጭምር ነው። ወዮላቸው!

በትናንትናው ዕለት፤ አልጎሪዝሙ ጎትቶ ባመጣውና “ማገር” በተሰኘው ቻነል፤ ዶ/ር እና ፕሮፌሰር የተሰኘው አቶ ጌታቸው‘ (ሁሉም ስማቸው ጌታቸውነው፤ የትዕቢትና የዕብሪት ስም!) የተሰኘው ግለሰብ፤ “ወልቃይትንና ራያን በደማችን አስመልሰናል ቅብርጥሴ…!” ሲል ስሰማው የምጠጣው ውሃ ትን አለኝ። እነዚህ ዶ/ር እና ፕሮፌሰር ካባ የለበሱ ሃፍረተቢሶች፣ እብሪተኞች፣ ተንኮለኞች፣ ምቀኞችና ጸጸትአልባ የሉሲፈራውያኑ ቅጥረኞች/ወኪሎች አልማር ባዩንና ግትሩን መንጋቸውን ይዘው ሞኙን ሕዝብ በገፍ ለማስጨረስ ዛሬምደፍረዋል። በተለይ አሜሪካ ሆኖ እራሱን እያሳየ በየሜዲያው እየወጣ የሚለፍፈው ግብዝ ወገን ሁሉ አውቆትም ሆነ ሳያውቀው የሚሠራው ለሉሲፈራውያኑ ነው። እንግዲህ ለእነርሱም ወዮላቸው!

❖❖❖[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፴፯፥፳፰]❖❖❖

እግዚአብሔር ፍርዱን ይወድዳልና፥ ቅዱሳኑንም አይጥላቸውምና፤ ለዘላለምም ይጠብቃቸዋል ለንጹሓንም ይበቀልላቸዋል፤ የኅጥኣን ዘር ግን ይጠፋል።”

👉 በሚቀጥሉት ዓመታት፤

  • እስከ ፲/10 ሚሊየን የሚሆኑ ጋላኦሮሞዎች ከኢትዮጵያ ምድር ይጠረጋሉ
  • እስከ ፲/10 ሚሊየን የሚሆኑ ኦሮማራዎች ከኢትዮጵያ ምድር ይጠረጋሉ
  • እስከ ፭/5 ሚሊየን የሚሆኑ ሶማሌዎች ከኢትዮጵያ ምድር/ ከአፍሪቃው ቀንድ ይጠረጋሉ
  • እስከ ፭/5 ሚሊየን የሚሆኑ አፋሮች ከኢትዮጵያ ምድር/ ከአፍሪቃው ቀንድ ይጠረጋሉ

በተቀረው ዓለም በጣም ብዙ ሕዝብ ይረግፋል፤ በተለይ ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ በሚቆጣጠሩት የዓለማችን ክፍል። እነ አሜሪካ ይጠፋሉ፣ እነ ቱርክ ኢራንና ሳውዲ አረቢያ ድራሽ አባታቸው ይጠፋል።

❖❖❖[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፳፪]❖❖❖

  • በአደባባይዋም መካከል ከእግዚአብሔርና ከበጉ ዙፋን የሚወጣውን እንደ ብርሌ የሚያንጸባርቀውን የሕይወትን ውኃ ወንዝ አሳየኝ።
  • በወንዙም ወዲያና ወዲህ በየወሩ እያፈራ አሥራ ሁለት ፍሬ የሚሰጥ የሕይወት ዛፍ ነበረ፥ የዛፉም ቅጠሎች ለሕዝብ መፈወሻ ነበሩ።
  • ከእንግዲህም ወዲህ መርገም ከቶ አይሆንም። የእግዚአብሔርና የበጉም ዙፋን በእርስዋ ውስጥ ይሆናል፥ ባሪያዎቹም ያመልኩታል፥ ፊቱንም ያያሉ፥
  • ስሙም በግምባሮቻቸው ይሆናል።
  • ከእንግዲህም ወዲህ ሌሊት አይሆንም፥ ጌታ አምላክም በእነርሱ ላይ ያበራላቸዋልና የመብራት ብርሃንና የፀሐይ ብርሃን አያስፈልጋቸውም፤ ለዘላለምም እስከ ዘላለም ይነግሣሉ።
  • እርሱም። እነዚህ ቃሎች የታመኑና እውነተኛዎች ናቸው፥ የነቢያትም መናፍስት ጌታ አምላክ በቶሎ ሊሆን የሚገባውን ነገር ለባሪያዎቹ እንዲያሳይ መልአኩን ሰደደ።
  • እነሆም፥ በቶሎ እመጣለሁ። የዚህን መጽሐፍ ትንቢት ቃል የሚጠብቅ ብፁዕ ነው አለኝ።
  • ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ።
  • እርሱም። እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ።
  • ለእኔም። ዘመኑ ቀርቦአልና የዚህን መጽሐፍ ትንቢት ቃል በማኅተም አትዝጋው።
  • ፲፩ ዓመፀኛው ወደ ፊት ያምፅ፥ ርኵሱም ወደ ፊት ይርከስ፥ ጻድቁም ወደ ፊት ጽድቅ ያድርግ፥ ቅዱሱም ወደፊት ይቀደስ አለ።
  • ፲፪ እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።
  • ፲፫ አልፋና ዖሜጋ፥ ፊተኛውና ኋለኛው፥ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ።
  • ፲፬ ወደ ሕይወት ዛፍ ለመድረስ ሥልጣን እንዲኖራቸው በደጆችዋም ወደ ከተማይቱም እንዲገቡ ልብሳቸውን የሚያጥቡ ብፁዓን ናቸው።
  • ፲፭ ውሻዎችና አስማተኞች ሴሰኛዎችም ነፍሰ ገዳዮችም ጣዖትንም የሚያመልኩት ውሸትንም የሚወዱና የሚያደርጉ ሁሉ በውጭ አሉ።
  • ፲፮ እኔ ኢየሱስ በአብያተ ክርስቲያናት ዘንድ ይህን እንዲመሰክርላችሁ መልአኬን ላክሁ። እኔ የዳዊት ሥርና ዘር ነኝ፥ የሚያበራም የንጋት ኮከብ ነኝ።
  • ፲፯ መንፈሱና ሙሽራይቱም። ና ይላሉ። የሚሰማም። ና ይበል። የተጠማም ይምጣ፥ የወደደም የሕይወትን ውኃ እንዲያው ይውሰድ።
  • ፲፰ በዚህ መጽሐፍ የተጻፈውን የትንቢት ቃል ለሚሰማ ሁሉ እኔ እመሰክራለሁ፤ ማንም በዚህ ላይ አንዳች ቢጨምር እግዚአብሔር በዚህ መጽሐፍ የተጻፉትን መቅሠፍቶች ይጨምርበታል፤
  • ፲፱ ማንምም በዚህ በትንቢት መጽሐፍ ከተጻፉት ቃሎች አንዳች ቢያጎድል፥ በዚህ መጽሐፍ ከተጻፉት ከሕይወት ዛፍና ከቅድስቲቱ ከተማ እግዚአብሔር ዕድሉን ያጎድልበታል።
  • ይህን የሚመሰክር። አዎን፥ በቶሎ እመጣለሁ ይላል። አሜን፥ ጌታ ኢየሱስ ሆይ፥ ና።
  • ፳፩ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከሁላችን ጋር ይሁን፤ አሜን።

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

‘ወንድም ወንድሙን መጥላት ካላቆመና የኢትዮጵያ ማሕፀን ያልወለደቻቸው አጋንንቱ እነ ግራኝ አህመድ እስካልተወገዱ ድረስ ሰላም አይኖርም’ | ዲያቆን ቢንያም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 1, 2023

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 😇 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

❖❖❖[ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ ፮፥፲፫፡፲፭]❖❖❖

ከታናሹ ጀምሮ እስከ ታላቁ ድረስ ሁሉ ስስትን ያስባሉና፥ ከነቢዩም ጀምሮ እስከ ካህኑ ድረስ ሁሉ በተንኰል ያደርጋሉና። የሕዝቤንም ስብራት በጥቂቱ ይፈውሳሉ፤ ሰላም ሳይሆን። ሰላም ሰላም ይላሉ። ርኩስን ነገር ስለ ሠሩ አፍረዋልን? ምንም አላፈሩም፥ እፍረትንም አላወቁም፤ ስለዚህ ከሚወድቁ ጋር ይወድቃሉ፤ በጐበኘኋቸው ጊዜ ይዋረዳሉ፥ ይላል እግዚአብሔር።”

💭 እጅግ በጣም የሚያስገርም ነገር እኮ ነው፤ አረመኔዎቹ ሻዕብያዎች + ሕወሓቶች + የብልጽግና/ኦነግ ጋላ ኦሮሞዎች ከአንድ ሚሊየን በላይ ሰሜን ኢትዮጵያውያንን ከጨፈጨፏቸው በኋላ እንኳን ዛሬም ከረባት አስረው ሱፍ ለብሰው ብቅ በማለት ያለ እፍረትና ጸጸት፤ “ሰላም! ሰላም!” ይላሉ! በእውነት እኔ በእነርሱ ቦታ ብሆን ኖሮ ወይ ለንስሐ እስክበቃ ድረስ ሙሉ በሙሉ እደበቅ ነበር፣ ወይ ደግሞ እንደ ይሁዳ እራሴን እሰቅል ነበር። የእነዚህ አረመኔዎች ድፍረት ግን ዲያብሎሳዊ የእብሪት፣ የንቀትና ምን አለብኝነት ድፍረት መሆኑ ከዚህ የበለጠ ማስረጃ ሊኖር አይችልም።

😈 እነ ግራኝ እና አጋሮቹ “ሰላም ሰላም!” እያሉ ጂኒው ብርሃኑ ጁላ ተጨማሪ ድሮኖችንና አብራሪዎቻቸውን ለመኮናተር ወደ ክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ይጓዛል። በእግዚአብሔር ዘንድ በጣም የተረገመ ትውልድ መሆን አለበት ዛሬም ከክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርኮች፣ አረቦችና አጋሮቻቸው ጋር ግኑኝነት የሚሻው። እርኩሶች፤ ወዮላችሁ!

ነፍሳቸውን ይማርላቸውና ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ከስህተታቸው ተምረው ልክ ከኤዶማውያኑ ምዕራባውያን እና ከእስማኤላውያኑ ምስራቃውያን ቱርኮችና አረቦች ጋር ግኑኝነት ማቋረጥ እንደጀመሩ ነበር የተገደሉት። የኳታር አምባሳደርና አልጀዚራ ከኢትዮጵያ ሲባረር እናስታውሳለን? አዎ! ልክ መለስ ዜናዊ ተገድለው ጠንጋራው ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ጠቅላይ ሚንስትር ሲሆን ነበር ኳታር ጋር ዲፕሎማቲክ ግኑኝነቱ እንደገና የተጀመረውና አልጀዚራም ወደ አዲስ አበባ እንዲመለስ የተደረገው። በመለስ ዚናዊ ሞት የኦባማ + የግብጹ ሙርሲ + የሸህ አላሙዲ + የደመቀ መኮንን ሃሰን እጅ እንዳለበት በወቅቱ ጠቁሜ ነበር። አሁን ላክልበትና በመለስ ዜናዊና አቡነ ጳውሎስ ሞት ሤራ ከእነዚህ ግለሰቦች በተጨማሪ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ኦቦ ስብሐት ነጋ + ሳሙራ ዩኑስ ተሳትፈዋል።

💭 The New Order of Barbarians — እየመጣብን ነው!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 8, 2012

😈 የኤዶማውያኑ ምዕራባውያን ተላካኪ የሆነው፣ መሠሪው፣ ቆሻሻው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በእሳት እስካልተጠረገ ድረስ የኢትዮጵያ ሃዘንና እንባ የልጆቿ ስቃይና ሰቆቃ አይገታም። አረመኔው ጋላኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን የኢትዮጵያ ማሕፀን አልወለደችውም፤ ጭፍሮቹም ኢትዮጵያውያን አይደሉም። እነርሱም አፋቸውን ከፍተው በግልጽ እየተናገሩ ነው።

ሰው ከነቃና ተገቢ ለሆነው አመጽ ዝግጁ ከሆነ ምናልባት እስከ መጭው ነሐሴ ፳፱/29 ድረስ ቆሻሻው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ጭፍሮቹ ከሃገረ ኢትዮጵያ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በእሳት ይጠረጋሉ።

ጋላኦሮሞው መንግስቱ ኃይለ ማርያም፤ ቀይ ሽብር/ነጭ ሽብርበማለት በጠርሙስ እንዳፈሰሰው ደም የሰሜናውያኑን ጽዮናውያን ወጣቶችንና የምሑራኑን ደም በሚያፈስበት ዓመት ላይ በዲያብሎስ የተፈጠረው ሰዶማዊው የበሻሻ ቆሻሻ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ለኢትዮጵያ መጥፎ እድል ይዞ የመጣ ጂኒ መሆኑን ልክ ስልጣን ላይ እንደወጣ ለመጠቆም ሞክሬ ነበር።

አጋንንቱ ግራኝ አብዮት አህመድ ልክ በጅማ እንድተፈጠረ የሚከተሉት ሁኔታዎች ተከስቱ፤

  • የቀይ ሽብር የክርስቲያኖች እልቂት
  • የባድሜው ጦርነት የክርስቲያኖች እልቂት
  • ዛሬ በመላዋ ኢትዮጵያ በመካሄድ ላይ ያለው ከፍተኛ የክርስቲያኖች እልቂት

😈 እንግዲህ ይህ ሁሉ ግፍና መከራ የሚከሰተው ለአገሪቱ መጥፎ ዕድል ይዞ የመጣው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በ”ሕይወት” ስላለ ነው።

ከጅማ ጋር በተያያዘ ትንሽ ላክልበት። መሀመዳውያኑ የዋቄዮአላህ ባሪያዎች ጂኒያቸውን ስለሚጠሩበት “ጀ ጁ ጂ ጄ ጅ ጆ” የተባሉትን ፊደሎች ይወዷቸዋል። ጅጅጋ + ጅማ + ጃዋር + ጂራ + ጂጂ + ጃራ + ጂሽታ + ጃማ + ጃኖ + ጃሉድ + ጃል መሮ + ጃንጃዊድ + ጀዝባ+ ጅል + ጀነት + ጅሃድ + ጅብሪል + ጅኒ + ጀበል + ጀበና + ጀማል + ጃራ + ጆሞ + ጁማ + ጁነዲን + ጁንታ + ጁላ + ጅል፣ ጅላንጅል፣ ጅላንፎ…”

ምናልባት በአስራስድስተኛው ክፍለ ዘመን ላይ ነው “ጅማ” እና “ከፋ” የሚሉት የቦታ ስሞች በመሀመዳውያኑ የተሰጡት። “ከፋ” “ኩፋር/ በዋቄዮአላህ የማይምን ሰው” (ኩፋር የኩፋር/ከፋ መጠጥ ቡና = ክቫ፣ ኮፊ ) ከሚለው ቃል የመጣ ሲሆን መሀመዳውያኑ የዲያብሎስ ወኪሎች የቡና/ኦዳ ዛፍን፣ ጥንባሆንና ጫትን ከመካ መዲና ሲዖል ወደ አክሱም ንጉሥ ነገሥት አፄ አጽበሃ ቅዱስ ግዛት ወደዛሬዋ ከፋ በማምጣት ልክ ግራኝ ዛሬ እየተከለ እንዳለው ተከሏቸው። ወራሪዎቹ ጋላዎች ግራኝ አህመድ ቀዳማዊ በከፈተላቸው ቀዳዳ ሾልከው በመግባትና እነዚህን የቡና፣ የጥንባሆና ጫት ዛፎችን እያሸተቱ እስከዛሬዋ “ከፋ” ክፍለ ሃገር ድረስ ዘልቀው ለመስፈር በቁ። “ኦዳ” ዛፍን ምልክታቸው ለማድረጋቸው አንዱ ምክኒያት ይህ ይመስላል። ብዙዎችን ሰሜናውያንን በቡና፣ ጥንባሆና ጫት በማሰር እያጃጃጃሉ፣ እያጃጁ፣ እያዳከሟቸውና ነፍሳቸውንም እያስረከቧቸው ነው።

በለንደኑ የመተንፈሻ መናፈሻ “ሃይድ ፓርክ መጽሐፍ ቅዱስን በመያዝ ክርስቲያኖችን የሚያሳድደው ጥቁርሙስሊም ማንን ይመስላል? ” የሚል ቪዲዮ በጊዜው አቅርቤ ነበር። እነ ግራኝና ጭፎቹ ተደናግጠው ብዙ ተከታይ የነበረውን የዩቲውብ ቻኔሌን አዘግተውብኝ ነበር።

ጽዮናውያን ድል የሚቀዳጁት ኢትዮጵያውያን የሚያርፉትና እመቤታችንም እንባዋን ከማርገፍ የምትቆጠበው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ከእመቤታችን አሥራት ሃገር ተወግዶና ተቆራርጦ ወደ ኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ ሲጣል ብቻ ነው።

ጦርነቱ መንፈሳዊ ነው፣ ጦርነቱ በእግዚአብሔር አምላክ፣ በቅዱሳኑና በዋቄዮአላህዲያብሎስ መካከል ነው። ጦርነቱ የመንፈስ ማንነትና ምንነት ባላቸው ሰሜናውያን እና የስጋ ምንነትና ምንነት ባላቸው ደቡባውያን መካከል ነው።

🐺 አብዮት አህመድ አሊን የኢትዮጵያ ማሕፀን አልወለደችውም ፤ የሰው ልጅ አይደለም፤ የሰይጣን ዲቃላ ነው | ዲያቆን ቢንያም

🔥 ለሦስት ዓመታት ያህል አማራ እና ተጋሩ ተዋሕዷውያንን + ጌዲዮኖችን ወዘተ በኦሮሚያ ሲዖል ሲጨፈጨፉ የቆዩት የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው እባቦቹ የግራኝ ጋላ-ኦሮሞዎች ዛሬም ከኤዶማውያኑ ጋር፣ ከሻዕቢያ ጋር፣’አምሐራ’ ካልሆነው ‘ኦሮማራ/አማራ’ ጋር፣ ከሶማሌው ጋር፣ እንዲሁም የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ከሆኑትእስማኤላውያን አረቦች፣ ቱርኮች እና ኢራኖች ጋር ሆነው ተዋሕዶ ጽዮናውያንን ማርሽ እየቀያየሩ በማታለል፤

  • 🔥 በጥይትና በመድፍ ጨፈጨፏቸው
  • 🔥 የጽዮናውያንን ውሃን፣ መሬቱንና ዓየሩን ሁሉ በከሉባቸው
  • 🔥 የጽዮናውያንን ከብቶቻቸውና እንስሳቶቻቸውን ዘረፏቸው፣ ጨፈጨፉባቸው
  • 🔥 የጽዮናውያንን ሰብሎቻቸውንና የእህል ጎተራዎቻቸውን ፣ ዛፎቻቸውንና አታክልቶቻቸውን አቃጠሉባቸው፣ ቆራረጡባቸው
  • 🔥 የጽዮናውያንን ዓብያተ ክርስቲያናቱንና ገዳማቱን አፈራረሱባቸው
  • 🔥 የጽዮናውያንን መንደሮቻቸውንና ከተሞቻቸውን አወደሙባቸው፣
  • 🔥 የጽዮናውያንን ትምህርት ቤቶቻቸውንና ሆስፒታሎቻቸውን ሁሉ አፈራረሱባቸው
  • 🔥 ይባስ ብለው ደግሞ ጽዮናውያንን ለማስራብ ወደ አክሱም/ትግራይ ምግብ እንዳያልፍ መንገዱን ሁሉ ዘጉባቸው

የሌሎቹስ ፈጠነም ዘገየም የሚጠበቅ ነበር፤ “ተዋሕዶ ክርስቲያን ነኝ! ኢትዮጵያዊ ነኝ” እያለ ሰንድቁን የሚያውለበልበው አማራው ግን ከእስማኤላውያኑ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ጋር አብሮ ክርስቲያን ወንድሞቹን የጨፈጨፈ እና በረሃብ እየቆላ ያለ ብቸኛው የዓለማችን መንጋ አማራ ብቻ መሆኑ እጅግ በጣም ያሳዝናል! ዛሬም ከሠራው በጣም ከባድ ግፍና ወንጀል ምናልባት በንስሐ ተመልሶ እጁን ወደ እግዚአብሔር በመዘርጋት ፈንታ፤ የአጥፍቶ ጠፊን ካባ አጥልቆና ከአበቃለት የአራጁ ፋሺስት ኦሮሞ አገዛዝ ጋር ማበሩን ቀጥሎ የንጹሐንን ደም ያፈሳል/ያስፈስሳል፣ ስሙን ከሕይወት ዛፍ ያሠርዛል። ቃኤል! ቃኤል ቃኤል!

[መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፮፥፲፮]

እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፈዋለች፤ በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ…”

❖[፩ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ ፬፥፳]

ማንም። እግዚአብሔርን እወዳለሁ እያለ ወንድሙን ቢጠላ ሐሰተኛ ነው፤ ያየውን ወንድሙን የማይወድ ያላየውን እግዚአብሔርን ሊወደው እንዴት ይችላል?”

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ድንቅ ደመና፤ ሱራፌልን ያየሁ፣ በሕፃናቱ ፀሎት የሱራፌልን ድምጽ የሰማሁ መሰለኝ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 18, 2022

‘የሔኖክ ሰማይ ሰሌዳ’ (በኢትዮጵያ አቅጣጫ) ከሌሊት እስከ ማለዳ፤

ሥላሴ ፥ ቅዳሜ ፯/7መስከረም /፳፻፲፬ ዓ.ም ፤ ሌሊት ላይ፤

ቅርብ ኮከብ? የጠፈር ጣቢያ?

የሔኖክ ሰማይ ሰሌዳ በማለዳ፤

ሥላሴ ፤ ቅዳሜ መስከረም ፯/7 ፳፻፲፬ ዓ.ም

ደመናዎቹ እነዚህን ድንቃ ድንቅ ቅርጾች ሰርተዋል

ቅዱሳን? መላዕክት? ሱራፌል?

❖ ፀሎት፤ ከዲያቆን ቢንያም ፍሬው ድንቅ ልጆች ጋር

ግዕዛችን፣ ጸሎታችን፣ ዝማሬያችን ከሕፃናቶቻችን አፍ ሲወጡ በጣም ያምራሉ፣ መንፈስን ያድሳሉ፣ የሱራፌልን ድምጽ ያሰሙን ይመስላሉ! በእውነት ጥዑመ ልሳን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

❖❖❖[ኢሳ.፮፥፩፡፰]❖❖❖

ሱራፌልም ቅዱስ፣ ቅዱስ፣ ቅዱስ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ምድር ሁሉ ከክብሩ ተሞልታለች!’ እያሉ ይጮሁ ነበር፡፡”

ምስጢረ ሥላሴ በብሉይ ኪዳን

እግዚአብሔር ሰውን ሲፈጥር፡ እግዚአብሔርም አለ፡– «ሰውን በመልካችን እንደምሳሌአችን እንፍጠር» [ዘፍ.፩፥፳፮] እዚህ ላይ «እግዚአብሔርም አለ» ሲል አንድነቱ፣ «እንፍጠር» ሲል ከአንድ በላይ መሆኑን ግሱ /ቃሉ/ ያመለክታል፡፡ በዚህ ንባብ እግዚአብሔር የሚለው ሥመ አምላክ ከአንድ በላይ የሆኑ አካላትን የሚመለከት መሆኑን ከተረዳን ስለ ሥላሴ ኃልወት በሌሎች የቅዱሳት መጻሕፍት ከተጻፉት ምንባባት ጋር በማገናዘብ ይህ ጥቅስ ፍጹም አንድነቱንና ልዩ ሦስትነቱን እንደሚመሰክር በግልጽ መረዳት ይቻላል፡፡ በዚህ አንቀጽ እንፍጠር በመልካችን እንደምሳሌያችን የሚለው ንግግር የሦስት ተነጋጋሪዎች ነው እንጂ ያንድ ተናጋሪ ቃል አይደለም፡፡ ስለዚህ እግዚአብሔር፤ ሰውን እንፍጠር በመልካችን እንደምሳሌያችን፤ ሲል ሦስትነቱን ማስተማሩ ነው፡፡ ሙሴም ይህን የእግዚአብሔርን ነገር ሲጽፍልን ሰውን እንፍጠር በመልካችን እንደ ምሳሌያችን ያለውን የብዙውን አነጋገር ለአንድ ሰጥቶ፤ እግዚአብሔር አለ፤ ብሎ መጻፉ በአካል ሦስት ሲሆን በባሕርይ በህልውና አንድ ስለሆነ በአንድ ቃል መናገሩን ከእግዚአብሔር ተረድቶ ለእኛ ሲያስረዳን ነው፡፡

እግዚአብሔርም ለሰው ልጅ ቃል ኪዳን ሲሰጥ፡ እግዚአብሔር አምላክ አለ፡– «እነሆ አዳም መልካሙንና ክፉውን ለማወቅ ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ» [ዘፍ.፫፥፳፪] በማለት ባለቤቱን አንቀጽን አንድ፣ አሳቡን ዝርዝሩን የብዙ አድርጐ ይናገራል፡፡ «እግዚአብሔር አለ» ሲል አንድነቱን፣ «ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ» ሲል ደግሞ ከአንድ በላይ መሆኑን ያመለክታል፡፡ እግዚአብሔር ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ በማለቱ ሦስትነቱን ያስረዳል፡፡ ምንአልባትም እግዚአብሔር አለ፤ አዳም ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ፤ የሚለው ቃል ሦስት ተነጋጋሪዎች በአንድ ቦታ ቢኖሩ አንዱ ሁለቱን ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ ብሎ ሲነገር ከአንድ የበዙ ተናጋሪዎች ቃል መሆኑን ነው የሦስትነት ተነጋጋሪዎች መሆኑን ስለሚያስረዳ እግዚአብሔር ሦስት አካል መሆኑ በዚህ አነጋገር ግልጽ ነው፡፡

በባቢሎን ግንብ ወቅት፡ እግዚአብሔርም አለ፡– «ኑ እንውረድ አንዱ የአንዱን ነገር እንዳይሰማው ቋንቋቸውን በዚያ እንደባልቀው፡፡» [ዘፍ.፲፩፥፮፡፰]፡፡ «እግዚአብሔር አለ» ብሎ አንድነቱን፣ «ኑ እንውረድ» ብሎ ደግሞ ከአንድ በላይ መሆኑን ያመለክታል፡፡በዚህ አንቀጽ እግዚአብሔር ኑ እንውረድ ብሎ በመናገሩ ከሁለትነት የተለየ ሦስትነቱን ያስረዳል፡፡ መረጃውም ሦስት ተነጋጋሪዎች በአንድ ቦታ ሁነው ሲነጋገሩ ሦስተኛው ሁለቱን ኑ እንውረድ ሊላቸው ይችላል፤ ምክንያቱም ሁለት ሆነው ግን አንዱ ሁለተኛውን ና እንውረድ ቢለው እንጂ ኑ እንውረድ ሊለው ስለማይችል ነው፡፡ ከዚህ በላይ የተጠቀሱት የእግዚአብሔር ቃላት ተገልጸው ሲተረጐሙ፤ አካላዊ ልባቸው አብ አካላዊ ቃሉ ወልድንና አካላዊ ሕይወቱ (እስትንፋሱ) መንፈስ ቅዱስን፤ ሰውን እንፍጠር በመልካችን እንደ ምሳሌያችን፤ እነሆ አዳም ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ፤ እንዲሁም ኑ እንውረድ፤ ብሎ እንዳነጋገራቸው ይታወቃል፡፡

ለአብርሃም በተገለጠለት ጊዜ፡ የአንድነቱና የሦስትነቱ ማስረጃ ሁነው የታመኑ እነዚህ ሦስቱ ቃላት ከአንድ የበዙ የሁለት ተነጋጋሪዎች፤ ከሁለትም የበዙ ተነጋጋሪዎች ቃላት መሆናቸው ይታወቃል እንጂ ከሦስት ያልበለጡ የሦስት ብቻ ተነጋጋሪዎች ቃላት እንደ ሆኑ ቃላቶቹ በማያሻማ ሁኔታ ስለማያስረዱ፤ እግዚአብሔር በእነዚህ አነጋገሮች ከሦስት ያልበዛ ሦስት አካላት ብቻ መሆኑ አይታወቅም የሚል አሳብም ቢነሳ፤ መጽሐፍ ቅዱስ ከዚህም በሌላ አንቀጽ ይመልሳል፡፡ «በቀትርም ጊዜ እግዚአብሔር ለአብርሃም ተገለጠለት አብርሃም ሦስት ሰዎችን በፊቱ ቆመው አየ» [ዘፍ.፲፰፥ ፩፡፲፭] በማለት እግዚአብሔር አንድ መሆኑንና ሦስት አካል ያለው መሆኑን ወስኖ ያስረዳናል፡፡

የነቢያት ምስክርነት፡ እግዚአብሔር ለሙሴ በተገለጠለት ጊዜ «እኔ የአብርሃም አምላክ፣ የይስሐቅም አምላክ፣ የያዕቆብም አምላክ እግዚአብሔር ነኝ» [ዘጸ.፫፥፮] ሲል «አምላክ፣ አምላክ፣ አምላክ» ብሎ ሦስትነቱን፣ «እኔ እግዚአብሔር ነኝ» ብሎ ደግሞ አንድነቱን ገልጾ ተናግሯል፡፡ ነቢየ እግዚአብሔር ክቡር ዳዊትም «የእግዚአብሔር ቸርነት ምድርን ሞላች፣ በእግዚአብሔርም ቃል ሰማዮች ጸኑ፣ ሠራዊታቸውም ሁሉ በአፉ እስትንፋስ» በማለት የሥላሴን ምስጢር ተናግሯል [መዝ.፴፪፥፮]፡፡ ነቢዩ ኢሳይያስም «ንጉሡ ዖዝያን በሞተበት ዓመት እግዚአብሔርን በልዑል ዙፋኑ ላይ ተቀምጦ አየሁት… ሱራፌልም ቅዱስ፣ ቅዱስ፣ ቅዱስ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ምድር ሁሉ ከክብሩ ተሞልታለች እያሉ ይጨሁ ነበር፡፡» [ኢሳ.፮፥፩፡፰] በማለት ቅዱስ፣ ቅዱስ፣ ቅዱስ ብሎ ሦስትነቱን፣ የሠራዊት ጌታ እግዚአበሔር ብሎ ደግሞ አንድነቱን አይቶ መስክሯል፡፡ እንዲሁም “የጌታንም ድምፅ ‘ማንን እልካለሁ? ማንስ ወደዚያ ሕዝብ ይሄድልናል’ ሲል ሰማሁ”[ኢሳ. ፮፥፰] በማለት ፍጹም አንድነቱንና ልዩ ሦስትነቱን አመልክቷል፡፡ የእግዚአብሔር ቀራቢዎች አገልጋዮች ሱራፌል በምስጋናቸው ሦስት ጊዜ ብቻ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ማለታቸው የሦስትነቱን አካላት መጥራታቸው ነው፤ እግዚአብሔር የሠራዊት ጌታ በማለት በአንድ ስም ጠርተው ምድር ሁሉ ምስጋናህን መልታለች በማለት ያንድ ተመስጋኝ ምስጋናን መስጠታቸው ሦስቱ አካላት አንድ ሕያው እግዚአብሔር፤ አንድ ገዥ፤አንድ አምላክ፤ አንድ ተመስጋኝ አምላክ መሆኑን መመስከራቸው ነው፡፡ ሱራፌልም በዚህ ምስጋናቸው እግዚአብሔር በአካል ከሦስትነት ያልበዛ ሦስት ብቻ እንደ ሆነ በባሕርይ በህልውና ከአንድነት ያልበዛ ሦስት አካል አንድ አምላክ ብቻ መሆኑን ይመሰክሩልናል፡፡

______________

Posted in Ethiopia, Faith, Saints/ቅዱሳን | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አብዮት አህመድ አሊን የኢትዮጵያ ማሕፀን አልወለደችውም ፤ የሰው ልጅ አይደለም፤ የሰይጣን ዲቃላ ነው | ዲያቆን ቢንያም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 1, 2022

💭 አዎ! ይህ አውሬ ቆሻሻ ነው፤ ተከታዮቹም እድፋም ናቸው! መሪው ጨካኝ፣ ጳጳሱ ጨካኝ! የነፍሰ-ገዳዮቹን የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች ባሕርይ ይዘው ክርስቶስ አምላክ የፈጠራቸውን የአክሱም ጽዮን ወንድሞቻቸውን የሚያሳድዱ፣ የሚያፈናቅሉ፣ የሚያስርቡና የሚገድሉ ሁሉ ቃኤላውያን ናቸውና ተፈርዶባቸዋል፤ ወዮላቸው! የከፋው ዱላ ኦሮሞ በተባለው ክልል ይመጣል፤ ወድምህን የበደልከውና የገፋኽውም አማራይም አማራም አይቀርልህም እግዚአብሔር በሥራህ ይቀጣሃል። ገዳዩም አስገዳዩም ሁሉ ይጸዳል! ሁሉም ይደበደባል፤ የእግዚአብሔርን ክንድ የማይቀምስ ትውልድ የለም! ሁሉም ይቀጣል! ሰይፍን የሚያነሱ በሰይፍ ይጠፋሉና እግዚአብሔር አምላክ በሰይፉ ቶሎ ይቅጣልን!

👉 የከበረ ምስጋና ለ፦ ዲያቆን ቢንያም / Diyakon Binyam Frew

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የዓይን ምስክሩ ዲያቆን ቢንያም፤ በአማራ ክልል ግፍ የፈጸሙት ተጋሩ ሳይሆኑ የኦነግ ኦሮሞውች ናቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 13, 2022

100 % ትክክል! በአክሱም ጽዮናውያን ላይ የዘር ማጥፋት ዘመቻው በጀመረ ማግስት፤ በማይካድራ የተካሄደው ጭፍጨፋ የኦነግ ኦሮሞዎች አሻራ እንደሚኖርበት እርግጠኛ በመሆን አውስቼ ነበር። እነዚህ ፍዬሎች ዛሬም ወንድማማች የሆኑትን የኤርትራና ትግራይ ጽዮናውያንን እንዲሁም ተጋሩንና አማራን እርስበርስ የማባላቱ ምኞታቸው በጣም ከፍተኛ መሆኑን ዛሬም እያየነው ነው። ታሪካዊውን ሰሜኑን ካዳከሙ እና ካጠፉ ነው ያለሙላትን የእስላማዊቷን ኦሮሞ/ኩሽ ኤሚራት ለመመስረት የሚቻላቸውና። ሆኖም እኛ እያለን፤ እራሳቸው ከምድረ ገጽ የሚጠፉበትን መንገድ ይጠርጋሉ እንጂ ይህ በጭራሽ አይቻላቸውም!

👉 ጦርነቱ ከመጀመሩ ከሦስት ወራት በፊት የቀረበ፤

💭 “አታላዩና አምታቹ ቁራ ነፃነትና ሕይወት አፍቃሪዎቹን ድመቶች እርስበርስ ሲያባላቸው”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 3, 2020

👉 ቍራው ኦሮሞ ድመቶቹን ተጋሩን እና አምሓራዎችን እርስበርስ እያባላ እስላማዊት ኦሮሚያን ሊፈጥር?

💭 “ሻለቃ ዳዊትን ምን ነካቸው? | የዋቄዮአላህአቴቴ SYNDROM? TigrePHOBIA?”

ግን እንደው ምን ዓይነት ዘመን ላይ ደረስን፤ ጃል? ወገኔን ምን በልቶት ነው? እንግዲህ በዚህ ሁሉ ዘመን ተጋሩ አማራን እያሳደደ ሲበድል፣ ሲያፈናቅልና ሲገድል የነበረበት ወቅት የለም፤ አንድም ትግራዋይ አማርኛ አልናገረም፣ ወይንም እናንተ “ትግርኛ ካልተናገራችሁ ከዚህ ውጡ” እያለ ሌላውን ሲያባርርና ሲያስቸግር የነበረበት ወቅትም ተሰምቶም ታይቶም አይታወቅም።

በሌላ በኩል ግን ላለፉት አምስት መቶ ዓመታት የሠሯቸው ወረራዎችና ከፍተኛ የዘር ማጥፋት ወንጀሎች ሳይበቃቸው ይህን ጂሃዳቸውን ዛሬም በመቀጠል፤ “ኦሮሞ እስኪነቃ ነው እንጂ፣ እስኪነሳ ነው እንጂ ሲነሳ ሚዳቋ አትበላንም፤ እኛ ዝሆን ነን፤ እንሰብራለን፤ እንበላለን፤ እንገዛለን።” ሃሳብ አለን፤ ድርጅት አለን፤ ከአለም ጋር ግንኙነት አለን፤ ህዝባችን በስራ ያውቀናል፤ እኛም ህዝባችንን እናውቃለን፤ ሽማግሌዎቻችንን እናውቃለን፤ ተያይዘን መላውን አፍሪካን ለመለወጥ፣ ይሄ ዘመን የእኛ ስለሆነ፣ ይህን ዘመን የሰጠን አላህ በመሆኑ አሳልፈን ሰጥተን ዳግም ወደ ባርነት ለመመለስ አንፈልግም፤ ያ ደግሞ ተመልሶ አይመጣም። እጃችሁ የገባውን ነገር ጠብቁ፤ ቆጥቡ፤ አጠንክሩ፤ ጉድለት (ስህተት) ካለ ምከሩ። ያለበለዚያ ይህን ከጅ ካወጣን አጥር ውስጥ ተቀምጠው እንደሚያለቅሱት ዓይነት ለቅሶ ስለሚሆን፣ ከዚህ በኋላ ለኦሮሞ ለቅሶ የማይሆንለት ስለሆነ፣ ያገኘነውን ይዘን፣ የቀረውን ሞልተን፣ ወደ ፊት መሄድ እንድንችል…” ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ።

እያሉ አማራውን ላለፉት ሦስት ዓመታት “መጤ፣ ሰፋሪ፣ ሁሉም ኬኛ፣ ቋንቋየን ካልተናገርክ፣ ለዋቄዮ-አላህ ካልገበርክ ወዘተ” እያለ የሚያሸብረውን፣ የሚያርደውን፣ ንብረቱን የሚነጥቀውን፣ ተማሪ ሴት ልጆቹን አግቶ ለዓመት ያህል የስወረበትን አውሬ ጋላ ሄዶ በመታገል ፈንታ የጠመንጃውን አፈሙዝ ወደ ሰሜን አዙሮ ምንም ባላደረገውና ብቸኛ ተፈጥሯዊ አጋሩ በሆነው በየትግራይ ወንድሙ ላይ ከጨፍጫፊው ኦሮሞ፣ ከባዕዳውያን እና የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ክሆኑት አረቦች፣ ኢራኖችና ቱርኮች ጋር አብሮ ለመዝመት ወሰነ። በምን ዓይነት መተት ቢያዝ ነው? ለራሱና ለተተኪው ብዙ ትውልድ ከፍተኛ መቅሰፍት የሚያመጣ ተግባር መፈጸሙን እንዴት መረዳት አቃተው? እርግጠኛ መሆን እችላለሁ በትግራይ ውስጥ ብዙ ግፎችን የሠራው በተለይ ምዕራብ ትግራይን ለመቆጣጠር የገባው ላለፉት አስር ዓመታት ከኢሳያስ አፈወርቂ ጋር አማርኛ እና ትግርኛ ቋንቋዎችን እያጠና ለዚህ የዘር ማጥፋት ጦርነት ሲዘጋጅ የነበረው የግራኝ አብዮት አህመድና ለማ መገርሳ ኦነግ ቡድን ነው። በማይካድራ እና ማህበረ ዴጎ ጭፍጨፋውን የፈጸሙትም ኦሮሞዎች ናቸው። አንዳንድ ዘገባዎችም ይህን ነው የሚጠቁሙት። ግራኝም እኮ “ሰማኒያ ሺህ ወንበዴዎች አስቀርተን ነው ከትግራይ የወጣነው” ብሎናል። እንግዲህ በአማራዎች ስም ዕልቂቶችን ለመፈጸም ያዘጋጃቸው የኦነግ ወንበዴዎች መሆናቸው ነው። አዎ! ተጋሩን + ክርስቲያኑን እርስበርስ (ከኤርትራ ጋር) እንዲሁም ከአማራው ጋር ማባላት ትልቁ ዲያብሎሳዊ ስልታቸው ነው። ኦሮሞን፣ ዋቄዮ-አላህን ለማንገስ ሌላ አማራጭ የላቸውምና።

ሉሲፈራውያኑ እና ቆሻሻው ወኪላቸው አብዮት አህመድ አሊ ትግራይን ከኢትዮጵያ ገንጥለውና የስጋ ማንነትና ምንነት ባላቸው ጠላቶቿ የምትመራዋን የዛሬዋን ኢትዮጵያን አፈራርሰው ከሞያሌ እስከ መተከልና ጎንደር ያለውን ግዛት ለኦሮሞዎች ለማስረከብ ተግተው በመሥራት ላይ ናቸው። አማራው የስጋ ማንነትና ምንነት ካላቸው ኦሮሞዎቹ ጎን ተሰልፎ የመንፈስ ማንነትና ምንነት ባላቸው ተጋሩ ወንድሞቹ ላይ በመቶ ዓመት ውስጥ ለሦስተኛ ጊዜ ጦርነት በማወጁ አብቅቶለታል! አክሱም ጽዮንን ክዷልና የሆነ ተዓምር ካልመጣ በቀር ምንም ተስፋ የለውም፤ በቅርቡ ሃገር አልባ ነው የሚሆነው።

አረመኔዎቹ የዲያብሎስ ጭፍሮች እነ ግራኝ ትግራይን በመጨፍጨፍ አማራውን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እናጠፋዋለን፣ በግዕዝ ፊደላት የሚጻፈውንም የአማርኛ ቋንቋ እንቀብረዋለን፣ አማራውንም ካጠፋን ተጋሩን አዳክመን በቀላሉ ማጥፋት እንችላለን።” የሚል ህልም እንዳላቸው ግልጽ ነው። ለዚህም የአምስት መቶ ዓመት ተልዕኳቸው ይረዳቸው ዘንድ ኢ-አማኒ ከሆኑ እና ሉሲፈራውያኑን ለማገልገል ከወሰኑ አንዳንድ ከሃዲ ተጋሩዎች ጎን እየሠሩ ያሉት በተለይ ትግርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን ከኢትዮጵያዊነታቸው፣ ከአረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ሰንደቃቸው እና ከተዋሕዶ ክርስትናቸው እንዲላቀቁ ብሎም አእምሯቸውን ተቆጣጥረው፣ መንፈሳቸውን በእርዳታ እህል እና በክትባት አድክመውና ሞራላቸውን ሰብረው ልክ እንደ “ኤርትራውያን” ለአውሮፓውያን አረጋውያን የኩላሊትና መቅኒ መለዋወጫ እንዲሆኑ ማድረግ ነው።

💭 “ሻለቃ ዳዊትን ምን ነካቸው? | የዋቄዮአላህአቴቴ SYNDROM? TigrePHOBIA?”

_______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሃሰተኞቹን + ክፉዎቹን + ሟርተኞቹን + ሰላቢዎቹን የጽዮንን ጠላቶችን መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ ከኢትዮጵያ የሚያስወግድበት ወቅት ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 16, 2022

❖❖❖[የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፰፥፵፬]❖❖❖

እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ የአባታችሁንም ምኞት ልታደርጉ ትወዳላችሁ። እርሱ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ እውነትም በእርሱ ስለ ሌለ በእውነት አልቆመም። ሐሰትን ሲናገር ከራሱ ይናገራል፥ ሐሰተኛ የሐሰትም አባት ነውና።”

“የማያውቀውን የሚቀባጥር መሪ ለኢትዮጵያ ቀርቶ ለበሻሻም አይመጥንም!”

💭 ሀሰተኛው በዝቷል። ቆሻሾቹ እነ ግራኝ፣ ተቋማቱንና ሜዲያውን ሁሉ የተቆጣጠሩት በኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ባዕዳውያን የተቀጠሩት ሃሰተኞቹ የዋቄዮአላህ አርበኞች የሚጠረጉበት ጊዜ ደርሷል።

እንደ ፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ዓይነት የቆሸሸ፣ የተበላሸና የጠነባ እንዲሁም መናፍቁና ሙስሊሙ የሰለጠነበት፣ ዘረኝነት የተስፋፋበት፣ ተዋሕዶ የሚሰደብበት፣ ሃሰተኛ፣ ክፉ አረመኔና አጭበርባሪ አገዛዝ በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶና ተሰምቶ አይታወቅም። ግራኝ አብዮት አህመድ አሊና ኪሳቸው በገንዘብ የሞላው ክፉዎቹ ተላላኪዎቹ ከአንደበታቸው ሃቅ የማይፈልቅ፣ ሃሰተኛ ቆሻሻ የሃገር ሸክሞች ሁሉ በቅርቡ ይጸዳሉ።

በተለይ በአገራችን፤ አላግባብ፣ ያለጊዜውና ያለቦታው በከንቱ፤ ስለ ጽዮን ዝም አንልም! ኢትዮጵያችን! ተዋሕዶ! ሰንደቃችን ወዘተ፤ እያሉ በግብዝነት ለሚወራጩት፣ ለሚቅበዘበዙትና በኢትዮጵያ፣ ተዋሕዶ እና ሰንደቁ ላይ በተዘዋዋሪ ለሚሳለቁት ቃኤላውያንና ይሁዳዎቹ፤ ወዮላቸው!

ፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ በአክሱም ጽዮናውያን ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነቱን ሲከፍት፤ እነዚህ ግብዞች የእግዚአብሔር ልጆች ቢሆኑ ኖሮ ጦርነቱንና ጭፍጨፋውን መደገፍና ማበረታታት ባልነበረባቸው፤ በተቃራኒው ጠላታቸውን ለይተው በማወቅ በኦሮሞው አገዛዝ ላይ በዘመቱ ነበር። ግን አለመታደል ሆኖ ግራው ቀኝ፣ ቀኙ ግራ የሆነና የተገለባበጠ አንጎል ስላላቸው፤ ክፉውን መልካም መልካሙን ክፉ እያሉ መኖሩን እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ መምረጡን ቀጥለውበታል። አይ እነዚህ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን ፥ አክሱም ጽዮንን በአረቦች፣ በቱርኮች፣ በሶማሌ እና ቤን አሚር እስማኤላውያን ያስደፈሩ ወቅት ነው ሁሉም ያበቃላቸው፤ እንደምናየው ለንሰሐ የመብቂያው ጊዜ እያመለጣቸው ስለሆነ አሁን አንገታቸውን ለዋቄዮአላህመሀመዳውያኑ ሰይፍ ያዘጋጁ! ኢትዮጵያ ከእነዚህ ቆሻሾች መጽዳት ያለባት መሆኑን እያየነው ነው፤ አባ ዘወንጌልም፤ “አሥር በመቶ የሚሆነው ኢትዮጵያዊ ብቻ ነው የኢትዮጵያን ትንሣኤ ማየት የሚችለው” ያሉንም ትክክል መሆኑን እያየነው ነው። እንግዲህ የተበከለውና የቆሸሸው የምንሊክ አራተኛ ትውልድ ዲቃላ ሁሉ የመጽጂያ ሰፊ ጊዜና ብዙ አጋጣሚዎች ለመቶ ዓመታት ያህል ተሰጥቶት ነበር። አሁን ጊዜው እያለቀ ነው! ይህ ማስጠንቀቂያ ከትግራይ አብራክ ለወጡትም ለሻዕቢያዎችና ሕወሓቶችም ጭምር ነው። ወዮላቸው!

እግዚአብሔር የዘረጉትን ክፉ ዕቅዳቸውንና እርኩስ ሥራቸውን የሚያቋርጥበት ጊዜ ሩቅ አይደለም ። መድኃኔ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ እነዚህን ክፉዎች፣ ጠማሞች ቆሻሾች የሃገር ሸክሞች ሁሉ አጽድቶ በቦታቸው የእርሱ የሆኑትን የዋኾቹን፣ በልባቸው ክፋት የሌላቸውን፣ ከዘረኝነት የጸዱትንና ፈሪሃ እግዚአብሔር ያላቸውን ከየቤታቸው አውጥቶ፣ ከተበተኑበት ሰብስቦ የሚያነግሥበት ጊዜ ተቃርቧል።

👉 ምስጋና፤ ለዲያቆን ቢንያም ፍሬው

________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የተዋሕዶ ልጅ በአገሩ? | ሰቆቃው ቢኒያም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 14, 2020

“የዲያቆን ቢንያም ፍሬው አሰቃቂ እና አሳዛኝ ታሪክ” ከሚለው የተወሰደ(ሙሉውን በቅርቡ እናቀርበዋለን)

ኢትዮጵያ ለዚህ ውርደት እና ጥልቅ ዝቅጠት መብቃቷ በጣም አስከፊ የሆነ መቅሰፍት እየመጣ እንደሆነ ይጠቁመናል።

የሲዖል ልዑካን ኢየሱስ ክርስቶስንም በተወለደባት ሃገር፣ በፈጠራት ምድር ሰቅለውታል። እናንተን አያድርገኝ፤ አቤት የሚጠብቃችሁ የእሳት ወለፈን!

___________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: