Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ዲሞክራቶች’

Barack Hussein Obama MELTS DOWN After Heckler Interrupts His Speech

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 31, 2022

💭 ባራክ ሁሴን ኦባማ አንድ ረባሽ ንግግሩን ካቋረጠበት በኋላ ቀለጠ

😇 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

💭 Barack Obama Struggled to Control Michigan Crowd After Heckler Interrupts His Speech

Former President Barack Obama struggled to control a Michigan crowd after a heckler interrupted his campaign speech in support of Democrat Gov. Gretchen Whitmer on Saturday.

Obama traveled to Michigan as part of a last-minute effort to rally his base around vulnerable Democrat candidates across the country.

It is unclear from the video of Obama’s speech what the heckler said, but it was enough to get the former president’s attention.

Come on,” Obama complained as he paused his speech for more than two minutes to address the heckler.

But this is what I mean. This is what I mean. I mean we’re having a conversation,” Obama said as the crowd attempted to drown out the heckler by chanting “Obama” repeatedly.

Obama then lectured the man on civility as security guards escorted him out of the rally. Obama said:

Right now, I’m talking. You’ll have a chance to talk sometime soon. We don’t have to interrupt each other. We don’t have to shout each other down, that’s not a good way to do business. You wouldn’t do that in workplaces. You wouldn’t just interrupt people in the middle of a conversation. It’s not how we do things.

However, the heckler disrupted Obama’s speech so much that it took several pleas from Obama before the crowd focused their attention back on him.

So listen,” Obama said in an attempt to regain control of the crowd. “No, no, no no. Wait, wait, wait,” Obama repeatedly said.

Quiet down,” Obama told the crowd. At one point, he shouted, “Hold on a minute,” at the crowd to regain their attention.

While Obama attempted to sway Michigan voters into supporting Whitmer, Republican challenger Tudor Dixon thinks the Democrats’ efforts are “too little, too late.

Now they’re bringing in Barack Obama. They brought in Kamala Harris. They brought in Joe Biden. Most people are running from Joe Biden; Gretchen Whitmer is bringing him in. It’s just marrying her more to those radical policies,” Dixon told Breitbart News. “They believe that Barack Obama can bring this back to her, and I think it’s too little, too late.”

Dixon also spoke about how Whitmer’s school closures galvanized suburban women across Michigan to vote against the incumbent.

Now she’s losing her base across the state because her base is suburban women,” Dixon said. “Suburban women are saying, ‘Woah, woah, we missed graduations. We missed proms. We missed sports. Our kids missed all of their milestones, and now you’re telling us it didn’t happen?’ It’s outrageous.”

Dixon also said Whitmer is “gaslighting” Michiganders by lying about how long schools were closed during the pandemic.

So this idea that they weren’t shut down is just completely false. And people are not going to take this. This gaslighting, ‘Oh, you actually weren’t shut down,’” Dixon said.

Obama, who campaigned in Georgia on Friday on behalf of Sen. Raphael Warnock, will travel to Nevada on Tuesday and then Pennsylvania on November 5.

👉 Courtesy: Breitbart.com

💭 ‘Jihad Squad’ Ilhan MELTS DOWN After Being Confronted by an Anti-war Protester

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Democrats Implicated on Election Fraud. Arrests Incoming?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 5, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 😇 መድኃኔ ዓለም

💭 DEMOCRATS IMPLICATED — Georgia Ballot Traffickers Were Using Democrat Officials’ Offices as Stopping Points During Ballot Drop Runs.

In late January film producer Dinesh D’Souza released the trailer for his upcoming movie 2000 Mules.”

True the Vote has been working with Dinesh D’Souza to create this bombshell movie that uses footage and tracking data they obtained of ballot boxes in key states across America used to steal the election in 2020.

100 Percent Fed Up added this on the investigation in January —

Using commercially available geo-tracking cell phone data, True the Vote was able to take footage from drop boxes across America in key states like Georgia and others to track over 2,000 ‘mules” wearing gloves and disguises to stuff ballot boxes.

💭 Charlie Kirk: You have the surveillance video that Dinesh is using in his upcoming movie where people are coming out of the car with piles of ballots. Illegal. You cannot do that in Georgia. Stuffing them into ballot boxes funded by Mark Zuckerberg… Coming night after night after night, the same guys. They’re wearing latex gloves on camera, after they put the ballots in the drop boxes they take off the latex gloves because they don’t want fingerprints on the ballots and they take pictures of every ballot. And you’ll see this video footage. I had a six-hour meeting with Dinesh D’Souza and I saw all the evidence for myself. I was really skeptical at first and we dove into it. And I was blown away at how the sophisticated technology they used to be able to track these people using cellphone technology because your cellphone is letting off a ping every 3 to 5 seconds. You can go buy those pings off of certain geographic areas… They saw that some of these mules would visit these drop boxes every night. And then go to Stacey Abrams’ headquarters and then go back to the drop boxes.

This is a huge development that implicates the Democrat Party directly and Stacey Abrams in particular in the ballot trafficking operations in the state of Georgia.

Source

_____________

Posted in Curiosity, Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የአሜሪካ ውድቀት | ሶማሌዎች ለኢትዮጵያ ጠላቶች የተዘጋጁ መቅሰፍት ናቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 1, 2019

እግዚአብሔር የሕዝቡን ጠላቶች በመለኮታዊ ቁጣው እንደሚያስጠነቅቃቸው ታሪክ ያስተምረናል።

ኡራኤል – ጊዮርጊስ – ተክለ ሐይማኖት – መርቆርዮስ ዮሴፍ

ዛሬ ተክለ ሐይማኖት ነው፤ ጻድቁ አባታችን ከኔ ጋር ናቸው፤ ሁኔታዎችን ይታዘባሉ! እንኳን አደረሰን!

የእስልምና መቅሰፍት፤ ሶማሌዎች ወደ አሜሪካ ተልከዋል፤ አንዲት የተሸፈነች ሙስሊም ለኢትዮጵያ ሲመርጡ ሁለት ሙስሊም ሴቶች ወደ አሜሪካው ምክር ቤት ሰርገው ገቡ፦

የአሜሪካዋ ሚነሶታ ግዛት ሶማሌዎች በብዛት የሰፍሩባት ግዛት በዛሬው

ዕልት ታይቶ የማይታወቅ የክረምት ቅዝቃዜ ወረዶባታል(-77 ሴንቲግሬድ) ። የሙቅ በረሃ የለመዱ ሶማሌዎች ወደ ቀዝቃዛው የሚነሶታ በረሃ ሄደው ሰፈሩ።

ከሁለት ወራት በፊት በሚነሶታ ግዛት ምርጫ የተመለመለችው ወጣት ሶማሊት በአሜሪካ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የምክር ቤት አባል ለመሆን ከበቁት ሁለቱ ሙስሊም ሴቶች መካከል አንዷ ናት። ይህች ሶማሊት “መሸፋፈን ክልክል” በሆነበት በአሜሪካ ምክር ቤት የመቶ አስራ ስድስት ዓመት ታሪክ የመጀመዋሪያ የተሸፋፈነች ሴት ለመሆን በቅታለች።

ይህች ኢርሃን ኦማር የተባለች ሴት በ12 ዓመት እድሜዋ ነበር ወደ አሜሪካ የመጣችው። አሜሪካም በተጭበረበር መልክ ከገባች በኋላ እንደገና በተጭበረበረ መልክ የስጋ ወንድሟን በማግባት እርሱም አሜሪካ እንዲገባ አድርጋለች።

ከአሜሪካ እና አሜሪካውያን ጋር የረጅም ጊዜ የግኑኝነት ታሪክ ያላቸው ኢትዮጵያውያን፤ አሜሪካ ተወልደው፣ አድገው፣ ተምረውና የአሜሪካውያኑን የአኗኗር ሥርዓት ሙሉ በሙሉ ተቀብለው የሚኖሩት፣ ለአሜሪካ ማሕበረሰብ በጎነት አስተዋጽዖ ማበርከት የሚችሉት ኢትዮጵያውያን፡ እንኳን የአሜሪካ ከፍተኛው ምክር ቤት አባል ለመሆን ቀርቶ የአንዲት ትንሽ ከተማ ከንቲባ ለመሆን እንኳን እድሉ የላቸውም። አልተፈቀደምና!

በአሜሪካና ወዳጆቿ ላይ ከፍተኛ ጥላቻ እንዳላቸው በግልጽ የሚናገሩት ፍልስጤሟ እና ሶማሊያዋ መሀመዳውያን ግን፡ እድሜ ለ ወሸከቲያሙ የዲሞክራቶች ፓርቲ፡ አሁን ሚችገናን እና ሚነሶታን ወክለው ምክር ቤት ውስጥ ለመግባት በቅተዋል። ተፈቅዷልና!

ለመሆኑ ማን ይሆን እነዚህን አስቀያሚ ቅብጥብጥ ሴቶች የመረጣቸው?

መቼም ሌላ ምንም ምክኒያት ሊኖር አይችልም፤ የሙስሊሙ ቁጥር አንድ በመቶ (1%) እንኳን በማይሞላባት በዩ ኤስ አሜሪካ፡ ባራክ ሁሴን ኦባማ የመጀመሪያው ሙስሊም ፕሬዚደንት ለመሆን በቅቷል። አሁን ደግሞ እነዚህ ሁለት ሴቶች ከተባባሪዎቻቸው ሊበራል ዲሞክራቶች ጋር በማበር ስልጣን ላይ መውጣታቸው አሜሪካ በተለይ በ ኢትዮጵያ ላይ ለምትከተለው የጥፋት ዘመቻ በራሷ ላይ የምታመጣው መዘዝ ነው። ኦባማ በኢትዮጵያ ለመስጊዶችና መድረሳዎች ማሰሪያ ገንዘብ ይሰጥ፣ የእስልምና ታሪካዊ ቦታዎችን እናድስ በሚል መርሆ ከ ቁልቢ ገብርኤል እስከ ትግራይ ገዳማት ድረስ ዘልቆ እንደገባ(ነጃሽ መስጊድ) የምናስታውሰው ነው።

አሁን እንደምናየው፡ መሀመዳውያን ወኪሎቻቸው ቀስበቀስ ቁልፍ ቁልፍ የሆነ ቦታ እንዲይዙና የኢትዮጵያን የገንዘብ እንቅስቃሴ እንዲቆጣጠሩ ከመደርጉም አልፎ የተሸፋፈኑ ሙስሊም ሴቶች ምክርቤት ውስጥ እንዲገቡ እና ሚንስትሮች እንዲሆኑ ተደርጓል።

ልብ እንበል፦ የሙስሊሞች ብቻ በሆኑት አረብ አገራት አንዲት ሴት እንኳን ሚንስትር ልትሆን መኪና እንኳን ማሽከርከር አይፈቀድላትም። በሙስሊሞች ገነት በሳውዲ አረቢያ ሙስሊም ሴት “ደደብ” ነች “አጥፊ” ነች ነው የምትባለው፤ (ቁርአኑም ይህን ነው የሚለው) ስለዚህ “ሴቶች ሥልጣን ላይ ከወጡ አገራችንን፣ ማሕበረሰባችንን ያበላሻሉ” ብለው ስለሚፈሩ ፊት አይሰጧቸውም።

እንደ ኢትዮጵያ “ኩፋር” በሚሏቸው አገራት ግን ሙስሊም ሴቶች “መብት” ተሰጥቷቸው ለስልጣን ሲበቁ በጣም ይደሰታሉ፤ አገሮቻችንን ለማድከምና ለማቆርቆዝ ትልቅ አስተዋጽዖ ያበረክታሉና።

ባለፈው ዓመት ላይ፡ ልክ በዚህ ጊዜ፡ አሜሪካ፣ እንግሊዝ፣ ፈረንሳይና ጀርመን በኢትዮጵያ የመፈንቅለ መንግስቱን ገና ከማካሄዳቸው በፊት፤ በዶ/ር አብይ አህመድ የተወሰዱት እርምጃዎች ሁሉ አንድ በአንድ በቅደም ተከተል ተነድፈው ነበር።

ለምሳሌ፦

  • + ሴቶችን ስልጣን ላይ ማውጣት፣
  • + ለተሸፋፈኑ ሙስሊም ሴቶች ቁልፍ ቦታ መስጠት፣
  • + ወንጀሎችን ከእሥር ቤት መልቀቅ፣
  • + ኢትዮጵያን ለምዕራባውያንና አረብ ድርጅቶች መክፈት፣
  • + ኢትዮጵያውያን እርስበርስ እንዲጋጯ በውስጥም በውጭም እንዲሰደዱ ብሎም የውጭ ስደተኞችና ፀረኢትዮጵያ የሆኑ ገለሰቦች ወደ ኢትዮጵያ እንዲጎርፉ ማድረግ፣
  • + ኦሮሞዎችን ከፍ ማድረግ፣ ትግሬዎችን መኮነን፣
  • + ተዋሕዶን መተናኮል

ወዘተ.

ነገሮችን አሁን አይደብቁም፣ ህቅም አይደበቀም፤ እንደ ምሳሌ፦

ባለፈው ዓመት ልክ በዚህ ጊዜ ጥቁር አሜሪካዊ ከሃዲ ዲፕሎማት ጆኒ ካርሰን በቪኦኤ በኩሉ በግልጽ ያስተላለፈውን መልዕክት ማዳመጥ ብቻ በቂ ነው። የውጭ ግዳይ ሚንስትር ሬክስ ቴለርሰን ወደ አዲስ አበባ ከመላካቸው በፊት፡ ይህ ጥቁር አሜሪካዊ ቢዲዮው ላይ የሚሰማውን እንዲናገር አዘጋጁት፦

ኢትዮጵያ በአናሳ ብሔር (በትግሬ)መመራት የለባትም ጊዜው አክትሟል፡ አሁን ኦሮሞዎችን መርጠናል…”

ነፍሱን ለዲያብሎስ የሸጠው ዲፕሎማት ጆኒ ካርሰን፡ ጥቁር አሜሪካውያን ወገኖቹ ልክ እንደ ውሻ (ውሻ እንኳን አይገደለም) በየመንገዱ በሚታደኑበት በዚህ ዘመን በማያገባው ጉዳይ ይህን ያህል ዲፕሎማሲያዊ ባልሆነ መልክ መቀባጠሩ፤ ከአዛዦቹ ትዕዛዝ መቀበሉን ይጠቁመናል።

የአሜሪካን የፖለቲካ፣ ኤኮኖሚና ሜዲያ ገጽታ የሚቆጣጠሩት ከአጠቃላይ ነዋሪ ህዝቡ(2.1%)ብቻ የሚሆኑት አይሁዶች ናቸው፡ ግን ስለነሱ በተመሳሳይ መልክ ደፍሮ ትንፍሽ አይልም፤ ጧ! ስለሚያደርጉት። ግብዝ!

ለማንኛውም፡ ሉስፈራውያኑ ከሃምሳ አመታት በፊት ያዘጋጁትን የመንግስት ግልበጣ ፕላን በሥራ ላይ እያዋሉት ነው። ተመሳሳይ ነገር በየአገሩ አይተናል፤ ልክ አሁን በቬኔዝዌላ እንደምናየው፤ አቶ ደሳለኛ ኃ/ማርያም ከስልጣን አልወርድም ቢሉ ኖሮ ልክ አሁን በቬንዝዌላው አምባገነን ፕሬዚደንት ማዱሮ ላይ የሚታየውን ዓይነት ውጥረት እናይ ነበር።

በሚቀጥለው ደግሞ “አማራ” በሚል ስም ያደራጇቸውን ፓርቲዎች ከሌላ 25 ዓመት በኋላ ስልጣን ላይ ለማውጣት አቅደዋል፤ እንግዲህ “አናሳ ብሔር ኦሮሞዎች” በድለዋል ከስልጣን መወገድ አለባቸው እያሉ።

ኢትዮጵያ ውስጥ፡ ኢትዮጵያውያን ነን ከሚሉት በቀር ሁሉም አናሳ ብሔሮች ወይም ልዩ ቋንቋ ተናጋሪዎች ናቸው። የተደራጀ እና በጣም የሚጮህ ቡድን የም ዕራባውያኑን እና የአረቦቹን ድጋፍ ያገኛል፤ ስለዚህ ጉራጌው፣ ወላይታው፣ ራያው፣ አኝዋኩ ወዘተ “እኔም ስልጣን እፈልጋለሁ” በማለት፡ በሚቀጥሉት መቶ አመታት ውስጥ ያዘጋጇቸዋል፤ በዚህም ለከፋፍሎ ግዛ ሥርዓትና ለሕዝብ ቅነሳ ዘመቻዎቻቸው ጥሩ አስተዋጽዖ ያበረክቱላቸዋል።

እስኪ ሁላችንም እንጠይቅ፡ መላው ኢትዮጵያ የአማርኛን ቋንቋ ለመናገር በበቃበት በሃያኛው ክፍለ ዘመን “የአማራ ፓርቲ” የሚባል ፓርቲ መመስረት ለምን አስፈለገ? ለምንድንስ ነው ከም ዕራባውያኑ ርዕዮተ ዓለም ነፃ የሆነ “ኢትዮጵያዊ” ወይም “ተዋሕዷዊ”(መደመር) ፓርቲ ሲቋቋም የማናየው?

መልሱ፦ እያንዳንዱ ፓርቲ የኢትዮጵያዊነት ተጽዕኖ አድሮበት የሚቋቋም አይደለም። እያንዳንዱ በቋንቋ እና ብሔር ስም የሚጠራ ፓርቲ ወይም ቡድን ፀረኢትዮጵያ የሆነ ከሃዲ ወገን ስለሆነ ነው።

ላለፉት አምስት መቶ አመታት ብቻ በኢትዮጵያ ላይ የተካሄደውን ተጽዕኖ ፈጣሪ የሰርጎ ገብነት ዘመቻ ብንመለከት፦

ከአምስት መቶ አመታት በፊት ቱርኮች እና አረቦች በግራኝ አህመድ በኩል የመሀመዳውያንን ፓርቲ አቋቁመው ኢትዮጵያን አደቀቋት፣

ከሁለት መቶ አመታት በፊት ጀርመኖች እና ስካንዲኔቪያን ሉተራኖች “ኦሮሞ” የሚል መጠሪያ ለደቡብ ኢትዮጵያውያን በመስጠት አሁን የተረፉትን የኦሮሞ ቡድኖችና ፓርቲዎች የብሔር እንቅስቃሴ እንዲያደርጉ ገፋፏቸው፣

ከመቶ አመታት በፊት በአረቦች የተደገፉ እስላማዊ ፓርቲዎች (ጀብሃ + ሻዕቢያ) በጣልያኖች “ኤርትራ” ተብላ የተሰየመችውን የሰሜን ኢትዮጵያ ግዛት ከእናት አገሯ ለመገንጠል የነጻ አውጪ እንቅስቃሴዎችን አካሂደው እስከ መገንጠል አደረሷት፣

ከሰላሳ አመታት በፊት በእንግሊዝ የተመራው ኃይል “ትግሬዎችን” የበላይ በማድረግ ኢትዮጵያን ለመበታተን የሚረዳውን በቋንቋ የተከፋፈለ የክልል ሥርዓት በሥራ ላይ አዋሉ። ሰብሰብ ለማድረግ፦

  • + ቱርኮችና አረቦች “ምስራቃዊውን“ኢትዮጵያ፣ “ኤርትራን” እና “ሶማሊያን” በእስልምና ርዕዮተ ዓለም ያዟቸው
  • + የጀርመን ነገዶች “ኦሮሞውን” በብሔር ርዕዮተ ዓለም ያዙት

  • + እንግሊዞች “ትግሬውን” በነጻነት እና መብት ርዕዮተ ዓለም ያዙት

  • + አሜሪካ “አማራውን” በሊበራል ዲሞክራሲ ርዕዮተ ዓለም ያዙት

ታዲያ በእነዚህ አገሮችና ተባባሪዎቻቸው ላይ አሁን መቅሰፍት ወይም ቸነፈር ቢመጣ ይገርመናልን? በጭራሽ! የፍትሕ ጩኸት ጽዋ በእግዚአብሔር ፊት ሞልቶ ፈሷል፤ ሁሉን ነገር አንድ በአንድ በቪዲዮው የሚቀዳው የአብርሃም፣ ይስሃቅና፣ ያዕቆብ አምላክ አሁን ለውርደት እያበቃቸው ነው፤ የምናየውም ነው። ለኢትዮጵያና እስራኤል አምላክ እስካልተንበረከኩ ድረስ ውርደቱና ቅጣቱ ይቀጥላል፤ ንገሯቸው! ! ተው! በሏቸው።

የሉሲፈራውያኑ ተባባሪዎች እራሳችሁን ቶሎ አጋልጡ! እጃችሁን ከኢትዮጵያ ላይ አንሱ!

Somalia is Declard The Most Corrupt Country in The World

_________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | 1 Comment »

ሰው ሁሉ ባራክ ኦባማ ምን ነካው? ይላል | በ ኢትዮጵያ ማርያም መቀነት ተገርፎ ነዋ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 8, 2018

ያው! አይናችን እያየ፤ ኢትዮጵያን የተተናኮለ ሁሉ ይቀሰፋል፣ ቀልቡን ይገፈፋል፣ ይቀላል፣ ይዋረዳል

ባራክ ሁሴን ኦባማ ለሰዶማዊ አጀንዳው ከሦስት ዓመታት በፊት ኢትዮጵያን ለመጎብኘት አውሮፕላኑን ቦሌ ላይ ሲያሳርፍ የማርያም መቀነት ወጣች፤ ከዚህ ጊዜ በኋላ ግራኙ ኦባማ በጣም ግራ የተጋባ ዓለም ውስጥ የገባ ይመስላል፤ የሚሠራውን አያውቅም።

ባለፈው ሣምንት በአሜሪካ የመካከለኛ ጊዜ ምርጫዎች (ለዲሞክራቶች ቅሰቀሳ ሲያካሂድ ይህ ቪዲዮ ተቀርጾ ነበር፤ ሰውዬ ሃሺሽ ምናምን የሚያጨስ ወይም ቀልቡ የተገፈፈ ሰካራም ይመስላል። የሚገርም ነው። በትናንትናው ዕለት በተካሄደው ምርጫ ላይ ኦባማ የድጋፍ ቅሰቀሳ ያደረገላቸው ሦስቱም ዲሞክራቶች ተሸንፈዋል።

በነገራችን ላይ፡ ሁለት ፓርቲዎች ብቻ የሚሳተፉበት ስርዓት፣ እንዲሁም 90 % የሚሆኑት መራጭ አሜሪካውያን ሪፕብሊካኖችን ነው የመረጡት፡ ኮንግረሱ ግን በዲሞክራቶች ቁጥጥር ሥር ሆኗል፤ ታዲያ ይህም “ዲሞክራሲ” ይባላልን? ወቸው ጉድ!

________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: