Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ደደቢት’

Turkish Drone Strikes Massacred Thousands of Ethiopian Orthodox Christians

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 18, 2023

💭 ከሰዓታት በፊት “ከመቶ ሺህ በላይ የሶማሌ ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ በመሰደድ ላይ ናቸው” የሚለውን መረጃ ሰሰማ፤ ብልጭ ያለብኝ፤ የግራኝ አህመድ + ቱርክ ጂሃድ ነው።

ሰሜኑን ጨፍጨፈውና አስርበው አዳከሙት፤ አሁን የእስልምና ስደተኛ ጂሃድይከተላል፤ ልክ ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት እንደነበረው

ሶማሌዎች እና ኦሮሞዎች ለአፍሪቃው ቀንድ ባጠቃላይ መጤዎች ናቸው። ሁለቱም ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ነበር በኦቶማን ቱርኮች፣ አረቦች እና የአውሮፓ ፕሮቴስታንቶች እንደ ዱር አራዊት እየተሰደዱ ወደ አፍሪቃው ቀንድ የገቡት። የዱር አራዊቶችን በሄሊኮፕተር ከኢትዮጵያ እያሳደዱ ወደ ኬኒያ ሲወስዷቸው የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹን የዘመናችን አማሌቃወያን ሶማሌዎችን እና ጋላ-ኦሮሞዎችን ግን ወደ ኢትዮጵያ ጥንታዊ ግዛቶች እንዲገቡ አደርጓቸው።

ዛሬ የምናየውና እጅግ የሚያሳዝነው ክስተት ደግሞ፤ የኢትዮጵያ ባለቤት የሆኑት አክሱም ጽዮናውያን 360 ተዘግተው ወደ ኤርትራም ህነ ወደ ሱዳን፣ ወደ አፋርም ሆነ ወደ አማራ ግዛቶች እንዳይሰደዱ ሲደረጉ ለሃገረ ኢትዮጵያ ነቀርሳዎች የሆኑት ሶማሌዎችና ጋላ-ኦሮሞዎች እንዳሻቸው ወደ ኢትዮጵያ ግዛት እንዲገቡ መደረጋቸው ነው።

የመሀመዳውያኑስ ተል ዕኳቸው መሆኑን እናውቃለን፤ ኢትዮጵያዊ ነኝ፤ ኦርቶዶክስ ነኝ” የሚለው ‘አማራ’ የኢትዮጵያን እናት አክሱምን ነቅቶ እንደመጠበቀ የትግራይ ወንድሞቹንና እኅቶቹን፣ አባቶቹንና እናቶቹን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ተነስቶ በመንከባከበና ከጠላት በመከላከል ፋንታ በተቃራኒው ከራሱ፣ ከሃገሩ፣ ከኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ታሪካዊ ጠላቶች ጋር ማበሩ ነው። ምን ዓይነት እርግማን ነው? ይሄን እንዴት ማየት ተሳናቸው፤ ምን ዓይነት እርግማን ነው? ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት እነ ግራኝ አህመድ ቀዳማዊ እስከ አክሱም ጽዮን ድረስ ዘልቀው ሊገቡ የቻሉት ምናልባት ተመሳሳይ ወንጀልና ኃጢዓት ስለሠሩ ይሆንን?

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ!

🔥 World War III | For the past 500 years, Anti-Christ Turkey is Bombing The World’s Most Ancient Christian Nations: Armenia & Ethiopia

How The Fascist Oromo regime of Ethiopia used a Turkish drone in a strike that killed nearly 60 civilians

On 7 January 2022 (Orthodox Christmas), shortly after midnight,Turkish Drones carried out an airstrike on a camp for internally displaced people in the town of Dedebit, in the Tieggrai Region of Ethiopia. Hundreds of hungry people made homeless by the war in Ethiopia — mostly women, children and elderly men — slept on a cramped floor in an empty school with a tin roof.

With a flash in the dark, the building and the grounds around it were struck by drone-delivered bombs, killing at least 59 people and gravely injuring dozens more, according to an aid worker whose organization worked at the camp for internally displaced people in Dedebit and analyses of satellite images of the impact sites. He and other aid workers at the camp, located in the northern Ethiopian region of Tieggrai, were adamant: The people killed and wounded were civilians fleeing the war, not combatants in it.

The Washington Post analyzed photos of shrapnel and satellite imagery and cross-referenced video of the aftermath to confirm that Turkish-made precision-guided munitions were used in the strike, which took place in the early hours of Jan. 7. The Ethiopian military is the only party in the conflict known to have access to armed drones.

The use of a precision-guided weapon in the strike in Dedebit raises questions about the Ethiopian government’s targets, which internal documents at aid organizations say have hit not just this camp, but also other locations far from the battlefield, including a flour mill, a public bus, farms, hotels and busy markets.

Those documents, which were shared with The Washington Post, say more than 300 civilians have been killed by drone and airstrikes since last September, including more than 100 since the start of this year. Those deaths represent a fraction of the thousands who are estimated to have died in the conflict and more than 4 million others, in Tieggrai and neighboring regions, who face a humanitarian crisis.

Expert witnesses

Wim Zwijnenburg, project leader of humanitarian disarmament at PAX, which identified the MAM-L weapon, said Turkey could not wash its hands of the matter.

“There is a very strong case to make that these drones should never have been exported at all,” he said, noting that Turkey is a signatory to the U.N.’s arms trade treaty, which stipulates a risk assessment should be done on the potential of human harm before a sale is carried out. (While Turkey signed the pact in 2013, it has not ratified it.)

Zwijnenburg also stressed the need for information on the potential involvement of Turkish personnel in the deployment of the weapons.

“Because this is technology that requires a lot of maintenance and piloting, Turkey could be made directly responsible if there is a consistent pattern of drone strikes used against civilians and Turkish crew is on the ground doing maintenance on the drones,” he said.

🔥 Ottoman-Portuguese War in Africa – Ethiopian–Adal /Turkish War

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በደደቢት ፷/60 ጽዮናውያን በቱርክ ድሮን ባስጨፈጨፉ ማግስት፤ ሕወሓቶች የቱርክን ባንዲራ እያውለበለቡ ጨፈሩ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 18, 2023

😇 የጌታችን ልደት ዕለት፤ ፳፱ ታኅሣሥ ፳፻፲፬ ዓ.ም ደደቢት፤ ትግራይ

በቱርኮች የሚበርሩ የቱርክ ድሮኖች ስልሳ የተራቡ ኦርቶዶክስ እናቶችን፣ አባቶችንና ሕፃናትን ጨፍጭፈው ገደሏቸው።

🐷 ከወር በኋላ ፲፩ የካቲት ፳፻፲፬ ዓ.ም ቱርክ አገር

አረመኔዎቹ የዋቄዮአላህሉሲፈር ባሪያዎቹ ሕወሓቶች በቱርክ ደስታቸውን ለመግለጽ ተሰባሰቡ፤ ምግቡና መጠጡ በሽ፤ የቱርክን ሉሲፈራዊ ባንዲራ እያውለበለቡ በደስታ ጨፈሩ!

በሕይወቴ እጅግ በጣም ካዘንኩባቸውና ደሜን ካፈሉት ሁኔታዎች አንዱ ነው!

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

እስኪ አስቡት፤ የትኛው የትግራይ ግለሰብ ነው ከሳዊዲዋ መካ ጎን የአጋንንት መናኸሪያ በሆነችው ክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ለመኖር የሚፈልግ/የሚችል?! አዎ! የዋቄዮአላህሉሲፈር ጭፍራ!

😇 እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ፤

ምስራቃውያኑ እስማኤላውያን አረቦች፣ ቱርኮች፣ ኢራኖች፣ ሶማሌዎች፣ ሱዳኖችና ቤን አሚሮች እንዲሁም ኤዶማውያኑ ምዕራባውያን ሁሉ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች መሆናቸውን እናውቃለን፣ በእኛ መኻል ያሉትም የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ጭፍሮች የሆኑት ጋላ-ኦሮሞዎችና ኦሮማራዎችም ምን ያህል ከሃዲ እርጉሞች፣ አረመኔዎችና ጨካኞች እንደሆኑ ተረድተናል።

ግን በተለይ አምና ልክ በዚህ ወቅት የታየኝ፣ እጅግ በጣም ያሳዘነኝና ያስቆጣኝ የ “ሕወሓቶች” ከባዕዳውያኑ የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ጭፍሮች ያልተናነሰ የክህደት፣ አረመኔነትና ጭካኔ ማንነታቸው ነው። በደንብ ግልጽ ሆኖ ነበር የታየኝ። በወቅቱ፤ “ሕወሓቶች” የሉሲፈርን/ቻይናን ባንዲራ በተከበረው የአክሱም ጽዮን ቤተ መቅደስ ላይ በኅዳር ጽዮን ዕለት የሰቀሉ ቀን አብቅቶላቸዋል” ብዬ ነበር።

በዚያው ወቅት “ስለ ደብረ ጽዮን የሆነ ነገር ታይቶኛል፣ በጸሎት መጽሐፌ ውስጥ ስሙን ሳነብም የመጣልኝ ነገር አለ ” ከማለት ሌላ ብዙም አልጻፍኩም ነበር። ነገር አሁን እናገረው ዘንድ ግድ ነው፤ ስለ ደብረ ጽዮን በታየኝ ራዕይ ላይ ይህ ግለሰብ ከግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ኢሳያስ አፈወርቂ ባልተናነሰ አረመኔ የሰይጣን ቁራጭ መሆኑ ታውቆኛል።

እንዲያውም ወደ ኋላ ተመልሼ ደብረ ጽዮን የተባለውን ሰው ለመጀመሪያ ጊዜ ያየሁበትን ወቅት እንዳስታውስ አደረገኝ። አመቱ በፈረንጆች 2012 ነበር። ነፍሳቸውን ይማርላቸውና ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊና አቡነ ጳውሎስ ልክ እንዳረፉ ለጉብኝት አዲስ አበባ ተገኝቼ ነበር። በቀብር ስነ ሥር ዓቱ ወቅት ቴሌቪዥን ላይ ዘመዶቼን፤ “ይህ ብቅ ጥልቅ የሚለውና ክልስ የመሰለው ሰው ማን ነው?” ብዬ ጠየቅኳቸው። “ዶ/ር ደብረ ጽዮን” አሉኝ። እኔም፤ “ኦ ኦ ሌላ ዶ/ር?” በማለት እነ መለሰን የገደሏቸው ባራክ ሁሴን ኦባማ + ሸህ አላሙዲን እና የግብጹ ፕሬዚደንት መሀመድ ሙርሲ መሆናቸውን ባካባቢያችን ያሉት ሰዎች ሁሉ እስኪርበደበዱ በጩኸት ተናገርኩ። በማከልም፤ “በእነ መለስ ዜናዊ ላይ መፈንቅለ መንግስት ነው የተካሄደው፤ ስልጣኑንም ደመቀ መኮነን ሀሰን ለተሰኘው የአረቦች ወኪል ሊያስረክቡት ነው!” አልኩ በድፍረት። ይህ እንግዲህ ከአስራ አንድ ዓመታት በፊት መሆኑ ነው። ታዲያ አሁን ይህ አይደለምን የተከሰተው?! በደንብ እንጅ! በወቅቱ አይታወቅምና ያላካተትኩት የጋላ-ኦሮሞውን ግራኝ አብዮት አህመድን እንዲሁም የሕወሓቶችን ተሳትፎ ነው። ዛሬ መናገር እችላለሁ ከእነ ኦባማ ጎን እነ መለስ ዜናዊን ያስወገዷቸው እነ ደመቀ መኮንን፣ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ፣ ኦቦ ስብሐት ነጋ እና ደብረ ጽዮን ናቸው።

ከአንድ አክሱም ጽዮናዊ ተቆርቋሪ ሆኜ ስናገር ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ በመጀመሪያዎቹ የስልጣን ዘመናቸው ተገቢ ያልሆኑ ስህተቶችን ሰርተዋል፤ ለምሳሌ ሉሲፈራውያኑ የሰጧቸውን ‘ሕገ መንግስት’ ቶሎ ቀዳደው በመጣል አግባብ የሌላቸውን “ሶማሌ” + “ኦሮሞ” + “አማራ” የተሰኙ ክልሎች ባጭር ጊዜ ባለማፈራረሳቸው። ሌላው የሠሩት ከባድ ስህተትና ወንጀል የሉሲፈራውያኑን ስክሪፕት ተከትለው “ባድሜ” በተባለው ቦታ ላይ ሰሜናውያኑ ክርስቲያኖች በብዛት እንዲረግፉ ማድረጋቸው ነው። በወቅቱ እኔ ገና ትምህርት ቤት እያለሁ ‘የባድሜው ጦርነት’ የሉሲፈራውያኑ ሤራ መሆኑን፣ ከአረቦችና ቱርኮች ጋር እየታየ ያለው ጥብቅ ግኑኝነት መወገድ እንዳለበት በደብዳቤ መልክ ከውጭ አገር ሆኜ ጽፌላቸው ነበር።

የሆነ ወቅት ላይ መለስ ዜናዊ መንቃት ጀምረውና በዚህ ስህተታቸው ተጸጽተው የሕዳሴውን ግድብ ሥራ ለማስጀመር ወሰኑ፤ እንደ ‘አል ጀዚራ’ የመሰሉ ሜዲያዎች ስለ ግድቡ ቃለ መጠይቅ አድርጎ ይመረምራቸው ጀመር። የእስራኤል ሜዲያዎች ሳይቀሩ እነዚህን ቃለ መጠይቆች እየመረመሩ የመለስ ዜናዊን አዲስ የሚታይ ኢትዮጵያዊ ብሔርተኝነት “በስጋት” መታዘብ ጀመሩ። ቪዲዮዎቹ በየቦታው አሉ።

እ.አ.አ በ2008 ዓ.ም ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ኢትዮጵያ ከዋሃቢ እስላሟ የኳታር አገር ጋር እንደሚያቋርጡ ትዕዛዝ ሰጡ፤ የአልጀዚራ ቴሌቪዥንም ከአዲስ አበባ እንዲባረርና የሳተላይት ስርጭቱም በኢትዮጵያ ግዛት እንዲታፈን/ጃም እንዲደረግ ተደረገ። ከቱርክም ጋር ግኑኝነቱ ይላላ ዘንድ ተወሰነ። እኔ በዚህ ውሳኔ በጣም ደስተኛ ነበርኩ።

ይህ ያላስደሰታቸው እነ ባራክ ሁሴን ኦባማ፣ አረቦች፣ ጋላ-ኦሮሞዎች፣ ኦሮማራዎች፣ ሻዕቢያዎችና ሕወሓቶች ጊዜውን ጠብቀው እ.አ.አ በ2012 ዓ.ም ላይ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊንና አቡነ ጳውሎስን ገደሏቸው። ጠቅላይ ሚንስትር ለመሆን የበቃው ጠንጋራው ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ልክ ቃለ ምሕላ እንደፈጸመ ያደረገው ከዋሃቢ እስላም አገር ከኳታር ጋር ተቋርጦ የነበረውን የዲፕሎማሲ ግኑኝነት እንደገና መጀመር ነበር። ኃይለ ማርያም የመጀመሪያውን ቃለ መጠየቅ የሰጠውም ለኳታሩ የአልጀዚራ ቴሌቪዥን ነበር።

ዋሃቢ ኳታርና የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ በጣም ጥብቅ ወዳጆች ናቸው። በምዕራባውያን ባንኮች የድጎማ ገንዘብ ላይ በከባዱ ጥገኛ የሆነችው ቱርክ ተጨማሪ የገንዘብ ድጋፍ የምታገኘው ከኳታር ነው። እ.አ.አ 2015 ላይ ወስላታው የቱርክ መሪ ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን አዲስ አበባን እንዲጎበኝ ተደረገ።

2017 ዓ.ም ላይ የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ወደ ውቕሮ ትግራይ፤ ‘በእድሳት ስም’ ገብታ “አል-ነጃሺ” በተሰኘው ቤተ ሰይጣን/መስጊድ ሥር ጂኒዋን ትቀብር ዘንድ ሕወሓቶች ፈቀዱላት።

ከባድሜው ጦርነት አንስቶ ወደ አክሱም ጽዮን ግዛቶች እየገባ እንዲሰለጥን፣ እንዲሰልልና እንዲዘጋጅ የነበረው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ከአቴቴ ሚስቱ ጋር በትግራይ እንዲኖርና የሕዝበ ክርስቲያኑን መንፈሳዊ ማንነትና ምንነት እንዲሁም ስብዕና አጥንቶ አሁን ሁሉም በጋራ ለከፈቱበት የዘር ማጥፋት ጂሃድ እንዲዘጋጅ ያደረጉት ሕወሓቶችና ሻዕቢያዎች ናቸው። አዎ! አክሱም ጽዮናውያንን ይጨፈጭፍላቸው ዘንድ።

ከ፩ሚሊየን በላይ ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያዊ አክሱም ጽዮናውያንን የጨረሰውንና በጋላ-ኦሮሞዎች የሚመራው የዘር ማጣፋት ዘመቻ ልክ እንደተጀመረ መቶ ሺህ የሚሆኑ ጽዮናውያን እንደምንም ሾልከው ወደ ሱዳን ተሰደዱ። ይህን እናስታውስ፤ ስደተኞቹ ወገኖቻችን ለተባበሩት መንግስታት የእርዳታ ተቋማት እጃቸውን ሲሰጡ፤ “ድንኳኖችን እሠራላችኋለሁ” ብላ ፈቃደኝነቷን ያሳየችውን የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ናት። ከሃዲዎቹ ሕወሓቶችም ምስጋናቸውን ለቱርክ ሲያሳዩ ነበር። ቱርክ ግን እንደተለመደው ሕዝበ ክርስቲያኑን ለመበከልና ጂኒዎቿን ለማራገፍ ነው ድንኳን ለመትከል የወሰነችው።

የሱዳን ጠረፍ እንዲዘጋ እና በተከዜ ወንዝ ዙሪያ የብዙ ወገኖቻችን ሕይወት እንዲያልፍ የተደረገውም በሻዕቢያ፣ በሕወሓት፣ በብልጽግና/ኦነግ፣ በብዕዴንና በቅርቡ ከጽዮናዊው የጎንደር ግዛት ይጠረጉ ዘንድ ግድ በሚሆኑት ዲቃላ ኦሮማራዎች አማካኝነት ነው።

እነዚህ በጋራ ተናብበው በሕዝቤ ላይ ከባድ ግፍና ወንጀል የፈጸሙት ከሃዲዎችና ከዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር የአህዛብ ባዕድ አምልኮ ጋር በቀጥታ የተያያዙት፣ ለሕዝበ ክርስቲያኑ ዕልቂት ተጠያቂዎቹ የኢትዮጵያ ነቀርሣዎች፤ አራቱ የምንሊክ ብሔር በሔረሰቦች ትውልዶች እነዚህ ናቸው፦

  • ☆፩ኛ. የሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/ኢዜማ/አብን/ቄሮ/ፋኖ/ ትውልድ
  • ☆፪ኛ. የደርግ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ትውልድ
  • ☆፫ኛ. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ
  • ☆፬ኛ. የአፄ ምኒልክ ፪ኛ/አቴቴ ጣይቱ ትውልድ

ትግራይ የተሰኘውን ቍራሽ ግዛት ገንጥሎ የተረፈውን ሕዝበ ክርስቲያኑን ኢሳያስ አፈወርቂ በኤርትራ ጽዮናውያን ላይ እንዳደረገው እየደቆሱ ለመግዛት ካላቸው ህልም የተነሳ ሕዝቤን ጨፈጨፉት፣ ቱርኮቹን የታላቂ አፄ ዮሐንስ ጠላቶችን ሳይቀር ጋብዘው አስጨፈጨፉት። ኢትዮጵያን ለማፍረስ እንደ ኤርትራ ምንም በቂ የሆነ ታሪካዊም ሕጋዊም ፈቃድ አውጭ መብትና ግዴታ ስለማይኖር ሉሲፈራውያኑ ያላቸው ብቸኛው አማራጭ የዘር ማጥፋት ወንጀል በጽዮናውያን ላይ መፈጸም ነው። ሕወሓቶች ያደረጉት ይህን ነው፡፤ ከትናንትና ወዲያ የስዊሱ ጋዜጣ እንደጠቆመን፤ “የሕወሓት ወታደሮች በምደሰት በመጨፈር ላይ ናቸው…” አዎ! የማይፈልጉትን ከ፩ ሚሊየን በላይ የክርስቶስ ቤተሰብ አባላትን አስወግደዋልና ይጨፍራሉ፣ ይደሰታሉ፣ ያካከራሉ! ለጊዜውም ቢሆን። አዎ! ጽዮን ማርያም ሕዝቤን ትጠብቀው እንጂ ከሻዕቢያ እስከ ሕወሓት፣ ከኦነግ-ብልጽግና እስከ ብእዴን ሁሉም አካላት አክሱም ጽዮናውያንን ከምድረ ገጽ ለማጥፋት ወስነዋል፤ ቃኤላዊ ግድያ ለመፈጸምም በመንፈስም በስሜትም ተዘጋጅተዋል። የዚህ ሁሉ ወገን ዕልቂት ምንም እንደማይመስላቸው እያየነው ነው። ከረባት አስረው ብቅ ይላሉ፤ ሰርግ ይደግሳሉ፤ ውድ ቤቶቾና ተሽከርካሪዎች ይገዛሉ፣ በመርከብ ይዝናናሉ።

በደደቢት የቱርኮችን ድሮኖች ተጠቅመው ስልሳ የሚሆኑ ንጹሐንን ሆን ብለው ካስጨፈጨፋቸው በኋላ የጨፍጫፊያችንን የቱርክን ባንዲራ ለማውለብለብ የደፈሩ ሕወሓቶች በጭራሽ ወያኔም ተጋሩም አይደሉም። የትግርኛ ቋንቋ ከመናገራቸው ውጭ ምንም ዓይነት የአባቶቻችንን ስነ ልቦና የሌላቸው፤ እንዲያውም የጋላ-ኦሮሞ/ የአህዛብ ማንነትና ምንነት ያላቸው አረመኔዎች ናቸው። ዶሮ እንኳን ጫጩቶቿን ለንስር አሳልፋ ላለመስጠት እራሷን ትሰዋለች። እነዚህ ግን የትግራይ ሕዝብ የእነርሱ ሕዝብ ስላልሆነ ባጭር ጊዜ ውስጥ በሚሊየን እንዲያልቅ አደረጉ። ይህ አልበቃቸውም፤ ዛሬም እንደ ጃፓናውያን በሃፍረት እራሳቸውን እንደመስቀል፤ በዲያብሎሳዊ ሃፍረት-አልባነት “መሪህ ነን! ከአክሱማውያን ታሪክ ረድፍ ስማችንን አምልኩ፣ ከእንግዲህ ‘ትግራዋይነት’ ማለት ‘ሕወሓት’ ማለት ነው፣ ሃይማኖታችሁንም እኛ በመደብንላችሁ ቤተ ክህነት በኩል ብቻ ነው የምትከተሉት… ቅብርጥሴ” ለማለት ወጥተው እራሳቸውን ለማሳየት ደፍረዋል። ቆሻሾች! ቆሻሾች! ቆሻሾች!

ወገን ተጸጽቶ እራሱን ለንስሐ በማዘጋጀት ፈንታ ዛሬም የሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/ኢዜማ/አብን/ቄሮ/ፋኖ/ ተከታይ ሆኖ በሕዝበ ክርስቲያኑ ላይ ግፍና ወንጀል በመስራት ላይ ያለው ሁሉ በአባቶቼና በእናቶቼ ስም የተረገመ ይሁን።

ዛሬም ያን አስቀያሚ የሉሲፈርን/ቻይናን ባንዲራ ለማውለብለብና ለመስቀል የደፈረ ሁሉ እጁ ይቆረጥ፣ አባቶች ባዘዙለት የስኳር በሽታ፣ የደም ግፊት፣ ኤድስና ወረርሽኝ ሁሉ ይለከፍ!

😇 ለሕንብርትከ ቅዱስ ዑራኤል ሆይ፤፤ አጋንንትን ሰይፎ አቃጥሎ በሚያጠፋው ነበልባላዊ ሰይፍህ በታጠቀው ወገብህና ሕንብርትህ የኢትዮጵያ እናት በሆነችው በአክሱም ጽዮን ላይ በአመጽ የተነሱትን ጋላ-ኦሮሞዎቹን የዋቄዮ-አላህ-ዲያብሎስ የግብር ልጆችን እነ፤

😈 አብዮት አህመድ አሊን ፣ ኢሳያስ አፈወርቂን ፣ ደብረ ጽዮንን፣ ሳሕለ ወርቅ ዘውዴን፣ ኦቦ ስብሀት ነጋን፣ አርከበ እቁባይን፣ ሳሙራ ዩኑስን፣ ለማ መገርሳን፣ እባብ ዱላ ገመዳን ፣ ታከለ ኡማን ፣ አዳነች አቤቤን፣ ሽመልስ አብዲሳን ፣ ጃዋር መሀመድን ፣ በቀለ ገርባን ፣ ሀሰን ኢብራሂምን፣ ጌታቸዉ ጉዲናን ፣ አስራት ዲናሮን፣ አለምሸት ደግፌን፣ ሀጫሉ ሸለማን፣ አብዱራህማን እስማኤልን ፣ ሹማ አብደታን፣ ይልማ መርዳሳን፣ ሰለሞን ኢተፋን፣ ብርሃኑ በቀለን፣ ናስር አባዲጋን፣ ህዝቄል ገቢሳን ፣ መራራ ጉዲናን፣ ዳውድ ኢብሳን ፣ አምቦ አርጌን ፣ ፀጋዬ አራርሳን ፣ ሞፈሪያት ካሜልን፣ አህመዲን ጀበልን፣ አህመድ ሸዴን፣ መአዛ አሸናፊን ፣ አገኘሁ ተሻገርን፣ ብርቱካን ሚደቅሳን ፣ ታዬ ደንደአን ፣ ሌንጮ ባቲን ፣ ሌንጮ ለታን ፣ ዳንኤል ክብረትን ፣ ብርሀኑ ነጋን ፣ ገዱ አንዳርጋቸውን ፣ ደመቀ መኮንንን ፣ አንዳርጋቸው ፅጌን ፣ አንዱዓለም አንዳርጌን ፣ ታማኝ በየነን ፣ አበበ ገላውን እና ያልተጠቀሱትን የፀረ-ጽዮን መንጋዎቻቸውን ሁሉ

የመደምደሚያው ፍርድ ተሰጥቷቸዋልና እንደ ኖህ ዘመን ባፋጣኝ በጎርፍና በእሳት ተጠራርገው እንዲጠፉና ነፍሳቸውንም ወደ ዘላለማዊው ገሃንም እሳት ይገባ ዘንድ ጨብጠህ ውሰድላቸው።

እነዚህ ምስጋና-ቢስ ከሃዲ አረመኔዎች በድፍረት እግዚአብሔር አምላክን ረስተው እጅግ በጣም ከባባድ ግፍና ወንጀል ሰርተዋልና ወደ ዘላለማዊ እሳት ይወረወራሉ።

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Turkish Drone Used by Ethiopia Killed 59 Civilians Sheltering in a School in Tigray: Report

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 9, 2022

💭 ኢትዮጵያ የምትጠቀመው የቱርክ ድሮን በትግራይ በሚገኝ ትምህርት ቤት ውስጥ የተጠለሉ ፭፱/59 ንፁሀን ዜጎችን ገደለ

ወራዳ ትውልድ!

ሰላማዊ ክርስቲያን ግሪኮችንና አርመኖችን አባርሮ ገዳይ የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርኮችን ወደ ኢትዮጵያ ያስገባል!

➡ የኢትዮጵያ ሥልጣኔና የተዋሕዶ ክርስትና መገኛ የሆነችውን ትግራይን ለማውደም የሚከተሉት ኃይሎች በጋራ ተሰልፈዋል፤ ለታሪክ ይቀመጣል፤

፩. የዓረብ ኤሚራቶች ዘመናዊ ድሮኖች

፪. የቱርክ ዘመናዊ ድሮኖች

፫. የኢራን ድሮኖች

፬. የሻዕቢያ ቤን-አሚር አህዛብ ሰራዊት ከእነ ከባድ መሳሪያው

፭. የአማራ ልዩ ሃይል

፮. የአማራ ፋኖ እና ሚሊሺያ የምዕራብ ትግራይ ጨፍጫፊዎች

፯. የኦሮሞ ልዩ ሃይል የማይካድራ እና ማህበረ ዴጎ ጨፍጫፊዎች

፰. ከሁሉም ክልሎች የተውጣጡ ልዩ ሃይል እና ሚሊሻዎች

፱. የሶማሊያ አገር ወታደሮች አክሱም ጽዮንን ጨፍጫፊዎች

፲. የዩክሬን ዘመናዊ መሳሪያዎች

የፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ የከፈተው ጦርነት ዋና ዓላማ መጀመሪያ የትግራይን ጽዮናውያንን ከዚያም ተዋሕዶ አማራን ከምድረ ገጽ አጥፍቶ እስላማዊቷን ኦሮሚያ ኤሚራትን ለመመስረት ነው! አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ መንገዱን ጠራጊ ሲሆን የቀጣዩ ዓላማቸው በባራክ ሁሴን ኦባማ፣ በሚነሶታዋ ሶማሌ-አሜሪካዊት ኢልሃን ኦማር፣ በቱርክ እና ኳታር ሞግዚትነት የሚወራጨውን ጂኒ ጂሃድ ጃዋርን ወደ ሥልጣን ማምጣት ነው። ጦርነቱንም ሆነ ከእነ መለሰ ዜናዊ እስከ ኢንጂነር ስመኘውና አቶ ስዩም መስፍን ግድያዎች ድረስ ጊዜና ቦታ እየመረጡ በስልትና በሂደት ወደግባቸው በመጠጋት ላይ ይገኛሉ። በተለይ ለዚህ ዲያብሎሳዊ ተግባር ቺፕ ቀብረው ያስቀመጧቸውን እነ ግራኝ አብዮት አህመድን እና ዶ/ር ደብረጽዮንን ከሚያማክሩት አሜሪካውያን መካከል ‘ወይዘሮ ብሮንዊን ብራቶን/ Bronwyn E Bruton’ አንዷ ናት። ይህች ግለሰብ ለ’ሲ.አይ.ኤ’፣ ለ’ዩ.ኤስ.ኤይድ’ (በትግራይ እርዳታውን አቋርጦ ከሳምንታት በፊት ለኦሮሚያ አስር ቢሊየን ብር ሽልማት አበርክቷል) እና ‘አትላንቲክ ካውንስል’ ለተባሉት የሉሲፈራውያኑ ተቋማት የምትሠራ ሴት ናት። ይህን የውስጥ ታዛቢዎች በደንብ እየጠቆሙን ነው!

💭“አዲሱን የዓለም ሥርዓት ለማስጠበቅ ልዩ ቀውስ ያስፈልጋል።…አዲሱን የዓለም ሥርዓት ለመጠበቅ የመንግስት ያልሆኑ ተዋናዮችን እና ስልጣን የተሰጣቸውን ግለሰቦችን ማስወገድ ግድ ነው”። “Extraordinary Crisis Needed to Preserve New World Order….The elimination of non-state actors and empowered individuals “must be done” in order to preserve the new world order.

የአረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ እና ጭፍሮቹ እራሶች ተቆርጠው ወደ አክሱም ጽዮን ካለተወሰዱ ድል የለም! እነ ዶ/ር ደብረጺዮን ከግራኝ ጋር ተናብበው እየሠሩ መሆናቸውን አስቀድመን አውስተነዋል። ዓላማቸው፤ የተለያዩ የጦርነት ድራማዎችን በመፍጠርና ለረሃቡ ጊዜ በመግዛት ጽዮናውያንን/በተለይ ወጣቱን፣ ካህናቱንና ቀሳውስቱን ከትግራይ ምድር አጥፍተው፤ የቀሩትን፤ በተለይ እኅቶቻችንን “ምርኮኛ” ከተባሉት የስጋ ማንነትና ምንነት ካላቸው ወታደሮች ጋር አገናኝተው ክርስቲያን ያልሆነ አዲስ ዲቃላ ትውልድ መፍጠር ነው። “ቅርሶች ተሰውረዋል፤ ለገበያ ቀርበዋል”፣ “ሦስት መቶ ሺህ የትግራይ ወጣቶች ተሰውረዋል…ወዘተ” እያሉ የሰውን ሙቀት በመለካትና ለተከታዩ ሉሲፈራዊ ተግባራቸው ሕዝቡን በማለማመድ/በማዘጋጀት ላይ ናቸው። እነ ዶ/ር ደብረጺዮን የትግራይ አባቶችን የትግራይ ቤተክህነት እንዲመሰርቱ ሲያዟቸው፤ ግራኝና አቴቴ እዳነች እባቤ ደግሞ በአዲስ አበባ ከብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ጋር በተልካሻ የቱርክ ድራማ እንዲጠመዱ በማድረግ በትግራይ እየተፈጸመ ስላለው ግፍና ወንጀል የሚጠበቅባቸውን ግዴታቸውን እንዳይወጡና ነገሮች ሁሉ እንዲረሳሱ በማድረግ ላይ ናቸው። እነ ብሮንዊን ብራቶን በሰጧቸው የአዲሱ የዓለም ስርዓት ኢሉሚናቲ የዘመን መጨረሻ ሰይጣናዊ የማለማመጃ ቅድመ ሁኔታ (NWO Illuminati Endtime Satanic Conditioning) ፍኖተ ካርታ።

ስለዚህ እነ አቶ ደብረጺዮን የትግራይን ሰቆቃ በአንድ ቀን ሊገታ የሚችለውን ቆራጥ እርምጃ የሚሆነውን እነ ግራኝንና ጭፍሮቹን በእሳት መጥረጉን አይፈልጉትም። እውነት ለትግራይ ሕዝብ የቆሙ ቢሆኑ ኖሮ ይህን የማድረግ ግዴታ ነበረባቸው። ለዚህም እኮ ነው በትግራይ እና አማራ ክልል ብዙ ባለሥልጣናት በየጊዜው ሲገደሉ እስካሁን አንድም የግራኝ ባለሥልጣን ሲወገድ ያላየነው። አንድም፤ በጣም ይገርማል! ስለዚህ በትግራይ እንደ አፄ ዮሐንስ ያለ ጀግና ይነሳ ዘንድ ግድ ይሆናል።

ለአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ/ ለትግራይ የቆመ ኃይል የፋሺስቱን ኦሮሞ አገዛዝ የማስወገድና ኦሮሚያ + አማራ + ሶማሌ የተሰኙትንለትግራይ ሕዝብ አደገኛ የሆኑትን ሕገ-ወጥ ክልሎች አፈራርሶ መቶ አውራጃዎችና ወረዳዎችን መመሥረት አማራጭ የማይገኝለት ተልዕኮው ሊሆን ይገባል።

💭 The Washington Post has analyzed photos of shrapnel and satellite imagery and cross-referenced video to confirm that Ethiopia used a Turkish drone in January in an attack that killed at least 59 civilians sheltering in a school in Tigray, the Stockholm Center for Freedom reported, citing an analysis by the paper published on Monday.

On January 7, a school was struck by a drone-delivered bomb, killing at least 59 people and gravely injuring dozens more, according to aid workers whose organizations worked at the camp for internally displaced people in Dedebit, located in the northern Ethiopian region of Tigray.

According to The Washington Post, more than 300 civilians have been killed by drone and air strikes since September, including more than 100 since the start of this year.

Weapon remnants recovered from the site of the strike by aid workers showed internal components and screw configurations that matched images of Turkish-made MAM-L munitions released by the weapons manufacturer. The MAM-L pairs exclusively with the Turkish-made Bayraktar TB-2 drone.

Military experts from the Dutch nongovernmental organization PAX and Amnesty International also identified the weapon used as a MAM-L bomb that is fitted to a TB2 drone, Politico earlier reported.

The attacks have drawn criticism from US President Joe Biden and a warning from the United Nations that they may constitute a grave violation of international law, Politico said.

Drones are rapidly turning into the decisive weapon of the conflict and have helped Ethiopian government forces turn the tide against rebels from the Tigray People’s Liberation Front, which governed the country for nearly three decades before 2018.

Turkey has exported Bayraktar armed drones manufactured by defense contractor Baykar Makina Sanayi ve Ticaret Anonim Şirketi (Baykar), which is run by President Recep Tayyip Erdoğan’s son-in-law Selçuk Bayraktar. Ukraine, Poland, Qatar, Libya, Kyrgyzstan, Kazakhstan, Ethiopia and Azerbaijan have all taken delivery of the armed drones.

According to Turkey’s 2021 export figures announced by the Turkish Exporters Assembly in early December, Turkey’s arms sales reached a record level, with the biggest increase to African countries.

In the first 11 months of 2021, Turkey exported $2.793 billion worth of defense products, an increase of 39.7 percent compared to the same period of the previous year. The Turkish defense industry, which set an export record of $2.7 billion in 2019, is preparing to set a new record by closing this year with exports of more than $3 billion. For the first time the defense sector had a 1.8 percent share of Turkey’s total exports in November 2021.

Source

_____________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Islamic Turkey + Iran + UAE Drone Jihad Against Christian Tigray, Ethiopia Footage of Drone Deadly Strike Emerges

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 10, 2022

😠😠😠 😢😢😢

ሁሉም በሕብረት እየሠሩ ነው! ለዚህ ሁሉ ግፍና ሰቆቃ ሕወሓትን ጨምሮ ሁሉም የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ተጠያቂዎች ናቸው

👉 “Thesis-Antithesis-Synthesis (ተሲስ ፣ ፀረፀረስታ እና ውህደት/መደመር

በዚህ ድምዳሜዬ እንዳትደነግጥ ወገን፤ እስካሁን በደንብ ያልተዘጋጀ ግለሰብ እርሱን በጣም ይጎዳልናል፤ ይህን ጉዳይ አስመልክቶ እውነቱን መቀበል ግድ ነውና ተጠንቀቁ እንጠንቀቅ እላለሁ!

አሁን ሁሉም ነገር ቀስበቀስ ግልጽ እይሆነ መጥቷል። ሉሲፈርና ጭፍሮቹ ሥራቸውን በግልጽ እየሠሩና ግባቸውንም ያለብዙ ተቃውሞ እያሳኩት ነው።

በመላው ዓለም እንደምናየው የሁሉም ሃገራት መንግስታት በኮሮሮሮና አሳበው አብዛኛዎቹን ዜጎቻቸውን በመከተተተብ ላይ ናቸው። እክስ ስድስት ቢሊየን የሚጠጋውን ይዓለማችንን የሕዝብ ቁጥር በዚህ የክትትትባት ዘመቻ ዓማካኝነት ለመቀነስ ተወስኗል።

ጦርነቱን በድብቅ 24/7 የሚከታተሉትን ምዕራባውያኑ እኮ ሁሉም አካላት ተጠያቂዎች እንደሆኑ የጠቆሙን ያለምክኒያት አልነበረም። የእነርሱ ጭፍሮች ናቸውና፤ ዲያብሎስ ልጆቹን በመጨረሻ አሳልፎ እንደሚሰጥ የታወቀ ነገር ነው።

All sides to the year-long conflict in Ethiopia’s northern Tigray region have committed violations that may amount to war crimes and crimes against humanity”

ምዕራባውያኑ የራሳቸውን የሕዝብ ቁጥር ለመቀነስ ከጨከኑ የኛዎቹ የማይጨክኑበት ምንም ምክኒያት አይኖርም። ስለዚህ አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ እና ደብረጽዮን የሉሲፈራውያኑን ተልዕኮ ለማሟላት በጥንታዊው የትግራይ ክርስቲያን ሕዝብ ላይ ጂሃዱን እያካሄዱበት ነው። አዎ! ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና “ከሞት የተረፉት” እነ ዶ/ር ደብረ ጽዮን ተጻራሪዎች መስለው ለአንድ ግባቸው ግን በጋራ እየሠሩ ነው። እነ አቶ ጌታቸው ረዳም እኮ ገና ጦርነቱ ሲጀምር፤ “አንድም ትግራዋይ እስኪቀር ድረስ እንታገላለን!” ብለውናል። ይህ የጀግንነት መግለጫ አልነበረም፤ ጀግናማ አንድም የራሱ ዜጋ እንዲሞትበት/እንዲገደልበት አይፈልግም፤ አስቀድሞ ይከላከልለታል እንጂ።

ታች በቀረቡት ጽሑፎች እንደምናየው ገና ይህ የፀረክርስቲያኖች የዘር ማጥፋት ጦርነት እንደጀመረ፤ “ሕወሓቶች ጡት አጥበተው ያሳደጉትንና ሥልጣን ላይ እንዲወጣ ያደረጉትን አረመኔውን ግራኝ አብዮት አህመድን በተጋሩ ላይ በፈጸማቸው ወንጀሎችና ግፎች ባፋጣኝ የሚደፉት ከሆነ እውነትም ተጻራሪዎች ናቸው፤ እውነትም ከስህተታቸው ተምረው ለትግራይ ሕዝብ የቆሙ ይሆናሉ” ለማለት ደፍሬ ነበር።

ግን ይህ እስካሁን በአንዱም መልክ ሲፈጸም አላየንም። ትግራይ ዛሬም እንደተከበበች፣ ሕዝቧ እንደተራበና እንደተጠማ፣ በቦምብ እንደተደበደበ፣ በመላዋ ኢትዮጵያ እንደታገተና በአስቃቂ ሁኔታ በባርነት እንደተያዘ ነው። ሕወሓቶች እስካሁን ለትግራይ ሕዝብ አንድም በጎ ነገር ያደረጉለት ነገር የለም። ግፍና በደል የፈጸሙበትን የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ባለሥልጣናትና የጦር አበጋዞች ለፍርድ የማቅረብ አዝማሚያ እንኳን የላቸውም። በትግራይ አባቶችና፣ እናቶች፣ ወንድሞችና እኅቶች እንዲሁም ገዳማት፣ ዓብያተ ክርስቲያናትና ሌሎች ተቋማት ላይ ስለደረሰው ጉዳት መርምረው ለመላው ዓለም ለማሳወቅ ምንም ዓይነት ፍላጎት ያላቸው አይመስልም። እንዲያውም “ጦርነት የባህል ጨዋታችን ነው!” በሚል ቅስቀሳ የኮምፒተር ጨዋታ እንደሚጫወቱ ጦርነቱን በየመንደሩ እየተዘዋወሩ በመቀጠል ሕዝበ ክርስቲያኑን በበቂ ቁጥር ካስጨረሱና የሉሲፈርን/ቻይናን ባንዲራ “አወት!” እያውለበለቡ በማውለብለብ ሉሲፈረን ለማንገስ፣ በተጋሩ የታችኛው ህሊና ውስጥም ማህተም እያደረጉ ጎን ለጎን የተፈጸሙትንም ወንጀሎችን፣ የግራኝ አብዮት አህመድን ወንጀሎች ለመደበቅ ጊዜ የሚገዙ ይመስላሉ።

💭 በትግራይ ላይ ጦርነቱን እንደተጀመረ የሚከተለውን ጽሑፍና ቪዲዮ አቅርቤ ነበር፦

👉 “ግራኝ በቅዱስ ያሬድ ልጆች ላይ ጦርነት መክፈቱን የሚደግፉትአባቶችእነማን ናቸው?”

👉 “ለመሆኑ ይህ ጦርነት ማንን ነው “የሚጠቅመው”?”

፩ኛ. የምዕራቡን ኤዶማውያንን እና የምስራቁን እስማኤላውያንን(ካቶሊክ፣ ፕሮቴስታንት፣ እስላም፣ ኢአማኒ፣ ግብረሰዶም)

ምክኒያቱም፦ ሁለቱም ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን አጥፍተው የራሳቸውን ዲያብሎሳዊ ርዕዮተ ዓለማት ማስፋፋትና በኢትዮጵያ የሚገኘውን የሕይወት ዛፍም ለሳጥናኤል ስም፣ ክብርና ዝና ሲሉ መውረስ ይሻሉና ነው።

፪ኛ. ዋቀፌታን/ኦሮሙማን

ምክኒያቱ፦ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ጋር በማበር ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን አጥፍተው የራሳቸውን ርዕዮተ ዓለማት ማስፋፋት ይሻሉና ነው። የፕሮቴስታንቲዝም አባት ማርቲን ሉተር ወደ ጀርመንኛ በተረጎመው መጽሐፍ ቅዱስ ኢትዮጵያን‘ ‘ኩሽብሎ ነው የጻፋት። ይህ ቀላል ነገር እንዳይመስለን። እ..አ ከ 1837 እስከ 1843 .ም ባለው ጊዜ ፕሮቴስታንቱ ጀርመናዊ ዮኻን ክራፕፍ ኦሮሚያ የተባለውን ግዛት ለመመሥረት የተነሳሳው ክርስትናን ለማስፋፋት ሳይሆን፡ እንደ አንድ ፕሮቴስታንት የኢትዮጵያ ቀጥተኛ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ለመዋጋት ነው። ለዚህም በወራሪነት ባሕርይ ከጀርመኖች ጋር ይስማማሉ በሚል ሃሳብ “ጋላ” ተብለው ሲጠሩ የነበሩትን ጎሳዎች ለማደራጀት በመነሳሳት በ ኢትዮጵያፋንታ ኩሽየሚለው ትርጉም ያለበትን መጽሐፍ ቅዱስ ይዞ ወደ ምስራቅ አፍሪቃ/ኢትዮጵያ ተጓዝ፤ በዚህም የኦሮሙማ እንቅስቃሴን ጀመረው። ተልዕኮው ፀረኢትዮጵያ፣ ፀረተዋሕዶ እና የክርስቶስ ተቃዋሚ ተልዕኮ መሆኑን ዛሬ እያየነው ነው። ዋናው ዲያብሎሳዊ ዓላማቸው፤ ኢትዮጵያን አፍርሰው ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነትንም በተለይ ከአማራና ትግሬ በመንጠቅ “መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሰችው ኩሽ እኛ ነን” የሚለው ነው።

ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም”[የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥፲]

፫ኛ. የአማራ ብሔርተኝነትን

ምክኒያቱ፦ ከኦሮሙማዎች፣ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ጋር በማበር ትግሬዎችንና ትግርኛን አጥፍተው ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን፣ ግዕዝን፣ ሰንደቁን፣ አክሱም ጽዮንን፣ ቅዱስ ያሬድና አቡነ አረጋዊን ከተቻለም መላው ትግራይንና ኤርትራን ወርሰው ለራሳቸው ብቻ ለማድረግ ይሻሉና ነው። በነገራችን ላይ፤ ኦሮሞዎች በኬኛ ቅዠታቸው ሙጭጭ ያሉበትንና “ፊንፊኔ/ ፊልፊሌ” የሚለውን ስያሜ ለአዲስ አበባ ፍልወሃ ክፍለ ከተማ እቴጌ ጣይቱ እንደሰጡት፤ “አማራ” የተባለውን የአማራ ከንቱ ብሔርተኞች ክልልን መጠሪያ ስም የሰጡት ደግሞትግሬው/ሚ መለስ ዜናዊ ነበሩ። የሕይወት ምፀት!

፬ኛ. የትግሬ ብሔርተኝነትን

ምክኒያቱ፦ ኢአማንያኑ ሻእቢያ እና ህዋሀት ቡድኖች ከኦሮሙማዎች፣ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ጋር በማበር ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን፣ ቅዱስ ያሬድን፣ አቡነ አረጋዊን፣አባ ዓቢየ እግዚእን፣ነገሥታቱን ኢዛናን፣ ዮሐንስን፣ ሰንደቁን፣ ግዕዝን፣ አክሱምን አጥፍተው በሃምሳ ዓመታት ውስጥ በተገኘ ጣዖታዊ ማንነት “ኢአማኒ የትግራይ ሶሻሊምዝብልጽግና” ርዕዮተ ዓለምን በመከተልና የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን የቻይና ባንዲራም በማውለብለብ ከኤርትራ ጋር ለብቻቸው መኖር ይሻሉና ነው። በትግራይ እየተካሄደ ያለው ጦርነት የግራኝ አብዮት አህመድ እና የስብሃት ነጋ ጦርነት ነው። መንግስቱን ለኦሮሙማዎች እንዳስረከቡት፣ ቤተ ክህነትንም ለእነ ኤሬቻ በላይ በማስረክብ ላይ ያሉ ይመስላሉ። በትግራይ ላይ የተከፈተውን ጦርነት የደገፉበት አንዱ ምክኒያትም ይህ ሊሆን ይችላል፤ ዋናው ፍላጎታቸው ግን የትግርኛ ተናጋሪ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን ልብ በመስበርና ተስፋ በማስቆረጥ፡ ተዋሕዶ ክርስትናን እና ኢትዮጵያን እንዲተው ማድረግ ነው። በነገራችን ላይ፤ ዛሬ የትግራይ ከንቱ “ትግራይ! ትግራይ!” ብሔርተኞች ለሚጮሁለት ክፍለሃገር “ትግራይ” የሚለውን መጠሪያ የሰጡት ድንቁ አማራኢትዮጵያዊ ንጉሥ አፄ አምደ ጽዮን ናቸው። የሕይወት ምፀት!

ሉሲፈራውያኑ እና ቆሻሻው ወኪላቸው አብዮት አህመድ አሊ ትግራይን ከኢትዮጵያ ገንጥለው የስጋ ማንነትና ምንነት ባላቸው ጠላቶቿ የምትመራዋን የዛሬዋን ኢትዮጵያን አፈራርሰው ከሞያሌ እስከ መተከልና ጎንደር ያለውን ግዛት ለኦሮሞዎች ለማስረከብ ተግተው በመሥራት ላይ ናቸው። አማራው የስጋ ማንነትና ምንነት ካላቸው ኦሮሞዎቹ ጎን ተሰልፎ የመንፈስ ማንነትና ምንነት ባላቸው ትግሬ ወንድሞቹ ላይ በመቶ ዓመት ውስጥ ለሦስተኛ ጊዜ ጦርነት በማወጁ አብቅቶለታል! አክሱም ጽዮንን ክዷልና የሆነ ተዓምር ካልመጣ በቀር ምንም ተስፋ የለውም፤ በቅርቡ ሃገር አልባ ነው የሚሆነው። እነ ግራኝ እየሠሩ ያሉት ትግርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን ከኢትዮጵያዊነታቸው፣ ከአረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ሰንደቃቸው እና ከተዋሕዶ ክርስትናቸው እንዲላቀቁ ብሎም አእምሯቸውን ተቆጣጥረው፣ መንፈሳቸውን አድክመውና ሞራላቸውን ሰብረው ልክ እንደ “ኤርትራውያን” ለአውሮፓውያን አረጋውያን የኩላሊትና መቅኒ መለዋወጫ እንዲሆኑ ማድረግ ነው። ሰሞኑን “አማራ” የተባለው ክልል ባንዲራውን ለመቀየር መወሰኑ ከዚህ ሤራ ጋር የተያያዘ ነው። ከኦሮሞዎቹ ከእነ አብዮት አህመድ ጋር ተናበው በመስራት ላይ ያሉት ሀወሃቶች የዚህ ዲያብሎሳዊ ሤራ አካል ቢሆኑ አይገርመንም። ዋ! ! !

በዓለማችን ያሉ ብዙ ሕዝቦች በተቻለ መጠን በሃይማኖት፣ በቋንቋ፣ በባህልና በመልክ የሚመስሏቸውንና የሚቀርቧቸውን ሕዝቦች እየፈለጉ ማስጠጋትና መውደድ በጀመሩበት በዚህ ዘመን ትንሿ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ብሔሮች ግን ጥላቻን አንግሦ አንዱ ከሌላው የሚለይበትንና የሚረቅበትን፣ አንዱ ሌላውን የሚጠላበትንና የሚያርቅበትን ሰበባ ሰበብ እየፈላለገ እርስበርስ መባላቱንና ውድቀቱን መርጧል። ሞቃዲሾን አልፎ ኪጋሊንና ካምፓላን፣ ቀይ ባሕርን ተሻግሮ ኤደንና ሙስካትን “ የኛ ነበሩ! የኛ ይሆናሉ!” በሚል ወኔ ታላቅነትንና አርቆ አሳቢነትን እንደ ቀደሙት አያቶቹ ይዞ “ኢትዮጵያ እርስቴ” በማለት ፈንታ እራሱን አጥብቦና በጣም አውርዶ በወልቃይትና ራያ ሚጢጢ“እርስቶች” ላንቅው እስኪበጠስ ይነታረካል። ዛሬማ ሰው ከ“አዲስ አበባ የማን ናት?” አሰልቺና አላስፈላጊ ንትርክ ወርዶ ጉልበቱንና ጊዜውን በመስቀል አደባባይና ጃን ሜዳ ላይ ብቻ እንዲያጠፋ ተደርጓል። ጃን ሜዳን እና መስቀል አደባባይን ያረከሱትን ግራኝ አብዮት አህመድን እና ታከል ዑማን አድኖ እንደመድፋት፤ “ጮኸን ጮኸን ጃን ሜዳ ተፈቀደልን!” ይልና ሆያሆየን ጨፍሮ ለቀጣዩ እንቅልፉ ወደ አልጋው ይመለሳል። በከሃዲዎቹ የሉሲፈራውያኑ ባሪያ ልሂቃኖቹ አዕምሮው እስኪጠብብ ድረስ መታጠቡ ከዚህ የበለጠ ማስረጃ የለም።

የሕዝቡን ስነልቦና በልተውታል፤ ስለዚህ “አዲስ አበባ ኬኝ” ይሉና መስቀል አደባባይን እና ጃን ሜዳን በመቆፈር የተዋሕዷውያኑን ሃሳብ በነዚህ ትንንሽ ቦታዎች ላይ ብቻ እንዲቀር ያስሩታል፣ ወደ ወልቃይት፣ ራያና ሁመራ ልጆቹን እየላከ ትግሬዎች ወገኖቹን እንዲገድል፣ የራሱንም ደም እንዲያፈስ፣ የአክቲቪስቱ ሃሳብም በእነዚህ ትንንሽ ቦታዎች ብቻ ተወስኖና ታስሮ እንዲቀር፣ የቀረውም እንዲኮላሽና ሰፊዋን ኢትዮጵያን ከጠላቶቿ ነፃ ለማውጣት አቅም እንዳይኖረው፤ ብዙም እንዳይጠይቅ፣ በጥቃቅን ነገሮች ላይ ብቻ ጊዜና ጉልበቱን እያባከነ ለባርነት እንዲዘጋጅ አድርገውታል። ትልቅ ቅሌት! ወዮላችሁ!

👉 አንድን ሀገር/ሕዝብ ለመቆጣጠር ሉሲፊራውያኑ የሚጠቀሙባቸው መሳሪያዎች፦

ተስፋ ማስቆረጥ/ሞራል መስበር

አለመረጋጋትን መፍጠር

አመፅ መቀስቀስ

መደበኛነትን/መረጋጋትን ማምጣት

👉 A Luciferian Plan of Controlling a nation by the tools of

Demoralization

Destabilization

Insurgency

Normalization

👉 “Fascist Abiy Ahmed’s Eritrean Mercenaries Commit Atrocities in Tigray”

😠😠😠 😢😢😢

እውነት እንደሚሉን በትግራይ ጦርነት እየተካሄደ ነውን? አይመስለኝም! የሚመስለኝ “ውጊያ አለ” እያሉ በሁሉም በኩል የተቀነባበር ጭፍጨፋ በትግራይ ክርስቲያን አባቶቼ፣ እናቶቼ፣ ወንድሞቼና እኅቶቼ ላይ እየተካሄደ ነው። ይህ ደግሞ የሉሲፈራውያኑ ኤዶማውያንና እስማኤላውያን ጭፍሮች የሆኑት ኦሮሞዎች፣ አማራዎች፣ መሀመዳውያንና ኢአማንያን ሁሉ ምኞትና ፍላጎት መሆኑ የታወቀ ነው። በዓብያተ ክርስቲያናት፣ በገዳማትና ታሪካዊ ቦታዎች አካባቢ፤“ውጊያ እየተካሄደ ነው!” መባሉንና ጭፍጨፋዎቹም በእነዚህ ቦታዎች እየተካሄደ እንደሆነ ልብ እንበል። “እዚህ አለን!” እያሉ በመጥራት በወገኖቻችን ሕይወት ላይ የኩኩሉሉ ድብብቆስ ጨዋታ የሚጫወቱ ይመስላል። 😠😠😠

በእውነት ህወሀቶች ከሠሩት በጣም ግዙፍ ስህተት ተምረው የወገኖቼን ስቃይ እና ሰቆቃ ማቆም ቢፈልጉና ለደቡባውያን የሰጡትን በረከትና ዕድል ወደ ሰሜን የመመለስ ፍላጎት ቢኖራቸው ኖሮ ትግራይ ሆነው ሳይሆን ጥይት መተኮስ የነበረባቸው፤ ወደ አዲስ አበባ ተጉዘው ግራኝን በደፉትና የጦርነቱንም አቅጣጫ ወደ ደቡብ በቀየሩት ነበር። ላለፉት ሦስት ዓመታት ስለፍፍ የነበረው ይህን ነው፤ “ባካችሁ ጡት አጥባትችሁ ያሳደጋችሁትን ሰይጣን ድፉትና ወደ አስኩም ጽዮን መጥታችሁ ንስሐ በመግባት ኢትዮጵያን የመንፈሳዊ ማንነትና ምንነት ላላቸው ትክክለኛዎቹ ኢትዮጵያውያን አስረክባችሁ ታሪክ ሥሩ!” ስል ነበር። እውነት ለመናገር ልክ ጦርነቱ እንደተጀመረ ህወሀቶች በሦስት ቀናት አዲስ አበባ ይገባሉ የሚል እምነት ነበረኝ። እንዴት ነው በወሬ ካልሆነ፤ አንዴም በአግባቡ ሲበቀሉ የማናያቸው?

የሚገርም ነው፤ እንደ ጋዛ ገላጣማ ከሆኑና እስራኤል 24/7 ዓይኖቿን ከምትተክለበት ትንሽ ቦታ ፍልስጤማውያኑ አሸባሪዎች ለዓመታት ሮኬቶችን ወደ እስራኤል መተኮስ ችለው ያው ከእስራኤል ጋር የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ለመድረስ በቅተዋል። በሌላ በኩል እነ ሳውዲና ኤሚራቶች እንዲሁ 24/7 ክትትል ከሚያደርጉባት ከገላጣማዋ የመንም የአሥር ዓመት ዕድሜ እንኳን የማይሞላቸው ሁቲነፃ አውጪዎች እስከ ጂዳና ሪያድ ድረስ የሚደርሱ ሮኬቶችንና ድሮኖችን በመላክ የበቀል እርምጃዎችን በመውሰድ ላይ ናቸው።

ታዲያ የኔ ጥያቄ፤ ለሃያ ሰባት ዓመታት ኢትዮጵያን ሲያስተዳድሩ የነበሩት ህወሀቶች ተመሳሳይ ተግባር ለመፈጸም እንዴት ተሳናቸው? ምንም ዓይነት የወታደራዊ ዕውቀት የሌለን እኛ ታዛቢዎች እንኳን የተባበሩት አረብ ኤሚራቶች በአሰብ ቤዛቸው ተዋጊ አውሮፕላኖችንና ድሮኖችን ለክርስቲያን ኢትዮጵያ ጭፍጭፍጨፋ እያሰፈሩ መሆናቸውን ከሁለት ዓመት በፊት ከሩቅ ሆነን ስንጠቁም ነበር። እውነት የህወሀት ጄነራሎች ይህ መረጃ ሳይኖራቸው ቀርቶ ነውን? ዛሬም ኤሚራቶች የየመንን ደሴት ለዚሁ ተግባር በማዘጋጀት ላይ ናቸው፣ ግራኝ ከቱርክ ድሮኖችን ሊሸምት ነው ወዘተ” እያልን ነው፤ ነገር ግን የትግራይም ሆኑ የኢትዮጵያ ሜዲያዎች ለዚህ ትልቅ ጉዳይ ተገቢውን ትኩረት ሲሰጡት አይታዩም።

ለመሆኑ ለምን ይሆን በትግራይ ህፃናት ላይ የኬሚካል ቦምቦችን ሲጥል የነብረውን ምርኮኛ ኦሮሞ ፓይለትን ለቅቀውት ወደ ደብረ ዘይት እንዲመለስ ያደረጉት? የትግራይ ቀሳውስትና ካህናት በሰበባሰቡ እየተገደሉ ነው፤ እያለቁ ያሉት ክርስቲያኖች ናቸው፤ ታዲያ ምናልባት ዛሬም የስጋ ማንነትና ምንነት ላላቸው ደቡባውያን እየሠሩ ስለሆኑ ይሆን፤ “ሕዝቤ” የሚሉትን ሕዝብ ሊከላከሉት ያልቻሉት/ያልፈለጉት? የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው “ብሔር በሔረሰቦች” በጋራ ተናብበው በትግራይ ሕዝብ ላይ ጭፍጨፋ እያካሄዱ ግፍ እየሠሩ ታዲያ ህወሃቶች ዛሬም “የብሔርብሔረሰቦች እኩለነት” የሚለውን የተሰወረና የተሸፈነ ንድፈ ሀሳብ ተጠቅመው ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት በሃገረ ኢትዮጵያ የነገሰውን የስጋን ማንነትና ምንነት ማለትም የስጋን አካል እንደ መንግስት አካል (ህግ) ፣ የሞትና ባርነትን ሥርዓት ለማስቀጠል ይሻሉን?

ዛሬ በደንብ ግልጽ የሆነልን የህወሀት/ኢሀዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/አብን/ኢዜማ የተዘጋጁበት መልክና ምሳሌ ይህ መሆኑን ነው። የኢትዮጵያ ባንዲራ ላይ እና የመንፈስ ማንነትና ምንነት ካለው የትግራይ ሕዝብ ታሪክ ጋር ምንም ዓይነት ግኑኝነት በሌለው “የትግራይ ባንዲራ” ላይ ያረፈው ባለ አምስት ፈርጥ ኮከብ በሕዝባችን ላይ ያስከተለብንን ስቃይና ሰቆቃ ካየን በኋላ ዛሬም ሲውለበለብ ማየታችን እውነትም እነዚህን ቡድኖች ሉሲፈር ለስሙና ለክብሩ ፈጥሯቸዋል፣ ምኞቱንም እያሟሉለት ነው ማለት ነው። እንድምናየውም አራተኛ ትውልድ የተባለው የምኒልክ መንግስት መጨረሻ ወይም ፍጻሜ የህወሀት/ኢሀዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/አብን/ኢዜማ አገዛዝ ነው። እነዚህን ቡድኖች የፀነሳቸው የምኒልክ የስጋ ምኞት ነበርና። ዛሬ ያለው አገዛዝ/መንግስት የምኒልክ መንግስት ነው።

በትግራይ ሕዝብ ላይ ከዚህ በፊት ታይቶና ተሰምቶ የማይታወቅ ግፍና በደል እየደረሰበትና በደል ፈጻሚዎቹም አረመኔዎቹ እነ ግራኝ አብዮት አህመድ መሆናቸው በግልጽ እየታወቀ፤ እንዴት ነው ህወሀቶች የበቀል እርምጃ የመውሰድ ከበቂ በላይ ብዙ ምክኒያቶች ኖሯቸው በግራኝ አገዛዝ አባላት ላይ እስካሁን አንድም የጥቃት እርምጃ መውሰድ ያልቻለው/ያልፈለገው? ዲያ ህወሃት እና ኦነግ/ብልጽግና/ብአዴን/አብን በእነ ሳሙራ ዩኑስ፣ ኬሪያ ኢብራሂም እና አረከበ እቁባይ በኩል አብረው ተናብበው እየሠሩ ይሆንን?

💭 ይህ ጥርጣሬየ ከንቱ ሊሆን የሚችለው የሚከተለውን ካየን ብቻ ነው፦

👉 ፩ኛ. እነ ግራኝ አብዮት በእሳት ሲጠረጉ

👉 ፪ኛ. ‘ህወሀትየሚለው የመጠሪያ ስም ሲቀየር

👉 ፫ኛ. ባለ ሁለት ቀለሙ እና ኮከብ ያረፈበት የሉሲፈር ባንዲራ ከትግራይ ሲወገድ

________________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Muslim Arabs + Turks + Iranians Waging Jihad Against Christian Tigray, Ethiopia

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 9, 2022

💭 Another callous drone attack by evil Abiy Ahmed in an IDP [internally displaced persons] camp in Dedebit, Tigray has claimed the lives of 56 Christians so far. The drones are supplied and operated by Turkish, Iranian, UAE and China Mercenaries – and with the permission of the USA, Russia and Europe.

____________________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Air Strike Of The Fascist Oromo Regime of Ethiopia in Tigray Killed 56 People,Including Many Children

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 8, 2022

💭 የፋሽስቱ ኦሮሞ አገዛዝ በትግራይ ባካሄደው የአየር ጥቃት በርካታ ህጻናትን ጨምሮ ፶፮/56 ሰዎች ተገድለዋል።

😈 አረመኔው አብዮት አህመድ አሊ ቶሎ ካልተደፋ ግፉና ውንጀሉ ይቀጥላል! ግራኝ ዛሬውኑ ይደፋ!🔥

At least 56 people have been killed in an air strike at a camp for internally displaced people in Ethiopia’s northern region of Tigray, according to Reuters.

There were at least 30 others injured, two aid workers told the news agency, citing local authorities and eyewitness accounts.

The workers sent Reuters pictures of people wounded in hospital, including many children,

The government has been accused of targeting civilians in the 14-month conflict with rebellious Tigrayan forces – which it has previously denied.

Military spokesman Colonel Getnet Adane and government spokesman Legesse Tulu did not immediately respond to requests for comment.

The aid workers, who asked not to be named because they did not have permission to speak to the press, said the number of casualties was confirmed by local authorities.

The camp that was hit by the strike is in the town of Daedaebeet in the northwest of the region, near the border with Eritrea, they said.

_________________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: