በለንደን ዙሪያ በስተደቡብ በምትገኘዋ በሰሬይ አውራጃ ክ40 ሄክታር በላይ ስፋት ያለው ደን በሰደድ እሳት በመቃጠል ልይ ነው። በእነዚህ ቀናት ኤዶም አውሮፓን እያቃጠላት ያለው ሙቀት ከእስማኤል አረቢያ የመጣ ነው።
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 8, 2020
በለንደን ዙሪያ በስተደቡብ በምትገኘዋ በሰሬይ አውራጃ ክ40 ሄክታር በላይ ስፋት ያለው ደን በሰደድ እሳት በመቃጠል ልይ ነው። በእነዚህ ቀናት ኤዶም አውሮፓን እያቃጠላት ያለው ሙቀት ከእስማኤል አረቢያ የመጣ ነው።
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: Anti-Ethiopia, ሰሬይ, ሰደድ እሳት, ቃጠሎ, ባቢሎን, እሳት, ደን ቃጠሎ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, Babylon, Britain, Fire, Saudi Arbia, Surrey, UK, Wildfire | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 12, 2018
ካሊፎርኒያ (ካሊፍ + ኦርኒያ) እየነደደች ነው። በህይወቴ እንደዚህ የመሰለ ነገር አይቼ አላውቅም።
ከጥቂት ወራት በፊት ባቀረብኩት ቪዲዮ ላይ “የአርቲስት ዊል ስሚዝና ባለቤቱ ጄዳ የኢትዮጵያ ጉብኝት
ክቡሩን ፀብል ፍለጋ ወይስ ውሃ ለመጠጥ?“ የሚል ጥያቄ ጠይቄ ነበር። ሁሉም በእርዳታ ስም ወደ አገራችን እየገቡ ዲያብሎሳዊ ሥራዎቻቸውን አሁንም ቀጥለዋል።
በጣና ሐይቅ ያሉትን ብርቅ ገዳማት ለማዘጋት እምቦጩን ተከሉ፣ በላሊበላ መኻን ለሆኑ እህቶቻችን ለመጸንስ እንዲችሉ የሚረዳቸውን ኩሬ “ቢልሃርዝያ” አለበት በማለት አዘጉት፣ በትግራይ ደግሞ ፈውስ የሚሰጡትን ድንቅ ፀበላት በ ”ኮሌራ” አምጭ ባክቴሪያ በመበከል ብዛት ያላቸውን ወገኖቻችን ከገደሏቸው በኋላ ነዋሪው ጸበል እንዳይጠቀም ተደረገ…. እንግዲህ፡ ይህ ለአለፉት ጥቂት ወራት ብቻ መሆኑ ነው። እግዚአብሔር አያይም፥ የያዕቆብ አምላክ አያስተውልም እያሉ እኮ ነው።
ጊዜውን ጠብቆ ልክ በኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ዕለት የወጣ ዜና፤ የኛዎቹ ፀጥ ብለው ነበር፥ ርዕሱ ላይ እናተኩር፦
+ ‘Holy Water’ Blamed for Cholera Outbreak In Ethiopia
+ Cholera Outbreak ‘sparked By Holy Water’ as Deadly Disease Kills 10 And Infects 1,200
+ Cholera Outbreak Spread By Holy Water Leaves 10 Dead And 1,200 Infected
ታዋቂ የሆኑት የሆሊውድ አርቲስቶች እና የሉሲፈር አምባሳደሮች፤ የእነ ካርዴሺያኖች፣ ሊሊ ፓምፕ፣ ማርቲን ሺን፣ ኢጊ አዛሊያ፣ ኬንዳል ጄነር፣ ካትሊን ጄነር፣ ዊል ስሚዝ፣ ሸር፣ ሌዲ ጋጋ (ስሞቻቸው ሁሉ ልክ እንደ ጣዖት አምላኪዎቹ፡ ዲያብሎሳዊ ቃና ያላቸው ናቸው) እና የሌሎችም መኖሪያ ቤቶች፡ “የ ውልሴይ እሳት” የሚል ቅጽል ስም በተሰጠው በካሊፎርንያው የዱር እሳት በመጋየት ላይ ናቸው። እነዚህ ትዕቢተኞች በእሳት ቃጠሎው ሳቢያ ቤቶቻቸውን ለመልቀቅ ተገደዋል። ይቅመሷት፤ ማሊቡ የተባለውን መንደር የምድር ገነት ለማድረግ አልመው ነበርና። ዊልሴይ እሳት = ዊል = ዊሎው = ዊል ስሚዝ
አሁን ድሃዎቹም ኃብታሞችም እኩል ናቸው፤ ሁሉም ቤት አልባ ሆነዋል!
እነዚህ ቅብጥብጥ ሀብታም ሰዎች አሁን ለድሆች እና ለቤት አልባዎች የበለጠ ይቆረቆሩ ይሆናል የሚል ተስፋ አለኝ።
የመጭው ዘመን ምን እንደሚመስል እግዚአብሔር እያሳየን ነው።
ከዚህ አሰቃቂ ሁኔታ የምናገኘው ጥልቅ ትምህርት አለ፤ ሰዶም እና ገሞራም ድራሻቸው እስኪጠፋ ተቃጥለዋል፤ የዘመናችን የሰዶማውያን መናኽሪያ የሆነችው ካሊፎርኒያም ዳግም ሎጥ ለቅቆ ከወጣ በኋላ በመሬት መንቀጥቀጥ ትናወጣለች፣ በእሳትም ትጋያለች።
ካሊፎርኒያ እና ሳዑዲ ባቢሎን ለምንገኝ ወገኖች፡ ዳግም ሎጥ ለመሆን ቶሎ ያብቃን።
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: Antichrist, ሊሲፈራውያን, በኢትዮጵያ ላይ ሤራ, ቤቶች, አርቲስቶች, ካሊፎርኒያ, ደን ቃጠሎ, ፍርድ, California Fire, Celebrity, Luciferians, Malibu, Woolsey fire | Leave a Comment »