Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ደብረ ጽዮን’

በአክሱም ጽዮናውያን ላይ በጣም አሰቃቂ ግፍና ወንጀል የፈጸሙት ከሃዲዎቹ ሁሉ ነበልባላዊ በሚሆን በሥላሴ ቃልና ሥልጣን ይንደዱ!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 15, 2023

❖❖❖

በአክሱም ጽዮናውያን ላይ እጅግ በጣም አሰቃቂ ግፍና ወንጀል የፈጸሙትን፣ የሠሩትን ወንጀል እስካሁን ደብቀው ሕዝቡን በማታለል ወደሌላ ጥፋት በመውሰድ ላይ ያሉትን የሚከተሉትን ከሃዲዎች የኤዶማውያንና እስማኤላውያን ወኪሎች ሁሉ በመለኮታዊ ሰይፍ ይጨፍጨፉ! ነበልባላዊ በሚሆን በሥላሴ ቃልና ሥልጣን ይንደዱ! ይቃጠሉ! በሲኦል የጨለማ አዘቅት ውስጥ ይዝቀጡ ወይም ይስጠሙ! ኃዘን ከላያቸው አይራቅ ትካዜም ከልባቸው አይጥፋ! እንደ ቃየልና ይሁዳ በዱርና በበርሃ ተበታትነው ሲቅበዘበዙ ይኑሩ! አሜን! አሜን! አሜን!

😈😈😈 🔥🔥🔥

  • ☆ አብዮት አህመድ አሊ (ሙስሊም መናፍቅ)
  • ☆ ዝናሽ አቴቴ አህመድ አሊ (ኦሮማራ-መናፍቅ)
  • ☆ ደመቀ መኮንን ሀሰን (ሙስሊም)
  • ☆ ሳሞራ አሞራ ዩኑስ (ሙስሊም)
  • ☆ ስብሐት ነጋ (ኢ-አማኒ/ኮሙኒስት)
  • ☆ ዓርከብ እቍባይ (ኢ-አማኒ/ኮሙኒስት)
  • ☆ አረጋዊ በርሄ (ኢ-አማኒ/ኮሙኒስት)
  • ☆ ደብረ ጽዮን ገ/ሚካኤል (ኢ-አማኒ/ኮሙኒስት)
  • ☆ ኢሳያስ አፈወርቂ (ኢ-አማኒ/ኮሙኒስት)
  • ☆ ጌታቸው ረዳ (ኢ-አማኒ/ኮሙኒስት)
  • ☆ ሙስጠፌ መሀመድ ዑመር (ሙስሊም)
  • ☆ ብርሃኑ ጂኒ ጁላ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)
  • ☆ ዲና ሙፍቲ (ሙስሊም)
  • ☆ መሀመድ ተሰማ (ሙስሊም)
  • ☆ ሀሰን ኢብራሂም (ሙስሊም)
  • ☆ ሬድዋን ሁሴን (ሙሊም)
  • ☆ ሞፈርያት ካሚል (ሙስሊም)
  • ☆ ኬሪያ ኢብራሂም (ሙስሊም ፥ ለስለላ ነበር ወደ መቀሌ ተልካ የነበረችው)
  • ☆ አህመድ ሺዴ (ሙስሊም)
  • ☆ ጃዋር መሀመድ (ሙስሊም) (“የታሰረው” ለስልት ነው)
  • ☆ ለማ መገርሳ (ዋቀፌታ-መናፍቅ) (የጠፋው ለስልት ነው)
  • ☆ ታከለ ኡማ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)
  • ☆ ሽመልስ አብዲሳ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)
  • ☆ በቀለ ገርባ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)
  • ☆ ህዝቄል ገቢሳ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)
  • ☆ ዳውድ ኢብሳ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)
  • ☆ እባብ ዱላ ገመዳ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)
  • ☆ አምቦ አርጌ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)
  • ☆ ፀጋዬ አራርሳ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)
  • ☆ አዳነች አቤቤ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)
  • ☆ መአዛ አሸናፊ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)
  • ☆ ሳህለወርቅ ዘውዴ (ኦሮማራ-መናፍቅ)
  • ☆ ብርቱካን ሚደቅሳ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)
  • ☆ ታዬ ደንደአ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)
  • ☆ ሌንጮ ባቲ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)
  • ☆ ዳንኤል ክብረት (ኦሮማራ-አርዮስ)
  • ☆ ዘመድኩን በቀለ (ኦሮማራ-አርዮስ)
  • ☆ ኢሬቻ ጂኒ በላይ (ዋቀፌታ-አርዮስ)
  • ☆ አለማየሁ ገብረ ማርያም (ኦሮማራ-መናፍቅ)
  • ☆ ብርሀኑ ነጋ (ኦሮጉራጌ-መናፍቅ)
  • ☆ ገዱ አንዳርጋቸው (ኦሮማራ-መናፍቅ)
  • ☆ አንዳርጋቸው ፅጌ (ኦሮማራ-መናፍቅ)
  • ☆ አንዱዓለም አንዳርጌ (ኦሮማራ-መናፍቅ)
  • ☆ ታማኝ በየነ (ኦሮማራ-መናፍቅ)
  • ☆ አበበ ገላው (ኦሮማራ-መናፍቅ)
  • ☆ አበበ በለው (ኦሮማራ-አርዮስ)
  • ☆ መስከረም አበራ (ኦሮማራ-መናፍቅ)

ሌሎችም ብዙዎች….

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በጤፍ እንጀራ ፈንታ የቻይና/ሉሲፈር ባንዲራ | እነ ደብረ ጽዮን የጽዮን ልጆች ወይንስ የዋቄዮአላህ ጭፍሮች?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 15, 2022

🛑 ማንነትን የማጥፋት ጅሃድ

✞ የጽዮንን ቀለማትና ክቡር መሰቀሉን በሉሲፈር ቀለማትና ኮከብ ☆ መተካት

💭 በተለይ ጽዮናውያን፤ ትንሽ ጊዜ ገዝተን ውይይቱን በጥሞና እናዳምጠው።

👉 የከበረ ምስጋና ለዶ/ር አረጋዊ መብርሃቱ እና ቡድናቸው

ግእዛዊት ኢትዮጵያ (Geez Ethiopia with its Red Sea) (ANU)

@OTNAAWorldwide

💭 በቪዲዮው ላይ የቀረቡ አንዳንድ ጽሑፎች

👉 ያለፈው ሐሙስ ፭ ዕለት የጀግናው የኢትዮጵያ ንጉሥ እና የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና አርበኛው

የአፄ ዮሐንስ ፬ኛ የልደት ቀን ነበር። እንኳን ተወለዱልን! አፄ ዮሐንስ እንዳይረግሙንና ለተተኪው ትውልድም ከእኛ የተሻለ ሕይወት ይኖረው ዘንድ እሳቸው በመንፈሳዊ አንደበታቸው ሲነግሩን ሲያስጠነቅቁንና ሲያቅዷቸው የነበሩትን ነገሮች ሁሉ መፈጸም ይኖርብናል።

👉 ሕወሓቶች ያዳናቸውን የአክሱም ጽዮን ሕዝብን የሚወዱትና የሚጠብቁት ቢሆኑ ኖሮ፤ ዛሬ ይህን የቻይና/ሉሲፈርን ባንዲራ አሽቀንጥረው በጣሉት ነበር። ፈተናውን ሁሉ የወደቁት እነ ደብረ ጽዮንም ተጸጽተውና “በቃን!” ብለው አጋሮቻቸውን እነ ግራኝ አብዮት አህመድን በእሳት በጠረጓቸው ነበር። እስካሁን አንድም የዚህ ጨፍጫፊ አገዛዝ ባለስልጣን አልተነካም! እነ ደብረ ጽዮን፤ ኦሮሞ፣ ሶማሌና አማራ የተባሉት ክልሎች ይፈርሱ ዘንድ ሥልጣናቸውን እንደ አፄ ዮሐንስ ፈሪሃ-እግዚአብሔር ላላቸው ለትክክለኞቹ ጽዮናውያን ባስረከቡም ነበር። የሩሲያው ቦሪስ የልሲን ለአገሩና ለሕዝቡ ሲል ለቭላዲሚር ፑቲን እንዳስረከቡት፣ ወይንም የብሪታኒያው ጠቅላይ ሚንስትር ቦሪስ ጆንሰን “ጭፈራ ላይ ተገኝቷል” በሚል ክስ ከሥልጣናቸው ተወግደው በሴቲቱ እንዲተኩ ዛሬ በመሠራት ላይ እንዳሉት። ሕወሓቶች ግን በየትም ዓለም ታይቶና ተሰምቶ በማያውቅ መልክ ስልጣኑን፣ ታንኩን፣ አውሮፕላኑን፣ ባንኩን፣ አዲስ አበባን፣ ግድቦቹን፣ ሜዲያውን ሁሉ ለነጣቂ ጋላ-ኦሮሞ አውሬ አስረክበው “ሕዝባቸውን” በጭካኔ ያስጨፈፈጭፋሉ በረሃብ እንዲቆላ ያደርጋሉ። እነ ደብረ ጽዮን አክሱም ጽዮን በተወረረችበት ማግስት ከስልጣን መወገድ ነበረባቸው።

👉 አክሱም ጽዮናውያን እናቶቻችን የሚለብሱትን ነጭ ቀሚስ እና ክቡር መስቀሉን

በሉሲፈር ቀለማትና ባለ አምስት ፈርጥ ኮከብ መተካት የሕወሓቶች ዋና ዓላማ መሆኑን እያየነው ነው። ከዚህ ሁሉ ግፍና በደል በኋላ ምናልባት ከስህተታቸው ተምረው ሊሆን ይችላል የሚል ትንሽ የተስፋ ጭላንጭል ነበር። ነገር ግን ዛሬም ሉሲፈራውያኑ ሞግዚቶቻቸው የሚያዟቸውን ነገር ሁሉ በመፈጸም ላይ ናቸው። እውነት ሕወሓቶች በትግራይ ሕዝብ ተምርጠው ከነበረ የመረጣቸውን ሕዝብ ከነጣቂ ጋላ-ኦሮሞ እና አህዛብ ተኩላ ሙሉ በሙሉ ሊጠብቁት በቻሉ ነበር። ግን “ፈንቅል” በተሰኘው የግራኝና ደብረጽዮን መፈተኛ ድራማ የተፈተነው የትግራይ ሕዝብ አልመረጣቸውም፤ ስለዚህም እየተበቀሉት ነው፣ እንዲንበረከክላቸው ሁሉም በጋራ እየሠሩ ነው።

👉 ሕወሓቶች፤ በተለይ በዲያስፐራ ያሉት ከሁሉም ነገር አብልጠው በትጋት የሚያስተዋውቁት ይህን የቻይና/ሉሲፈርን ባንዲራ ነው። ላለፉት አሥራ አምስት ወራት ስለ ጋላ-ኦሮሞ “ምርኮኞች” እንጅ አክሱም ጽዮናውያን አባቶቻችንና እናቶቻችን ምን ዓይነት ሁኔታ ላይ እንዳሉ የሚናገሩ መረጃዎችን ከማውጣት ተቆጥበዋል። በሱዳን ስደት ላይ ስለሚገኙት ወንድሞቻችንና እኅቶቻችን እንኳን በጭራሽ አይናገሩም። በአክሱም ጽዮን፣ በደብረ ዳሞ፣ በማርያም ደንገላት፣ በደብረ ዓባይ፣ በውቅሮ አማኑኤል፣ በዛላምበሳ ጨርቆስ ወዘተ የተፈጸሙትን ጭፍጨፋዎችና ግፎች ዝም ጭጭ ብለዋል። ስለዚህ ጉዳይ በየቀኑ መናገር ነበረባቸው።

👉 ለመሆኑ በፋሺስቱ የጋላ-ኦሮሞ ደርግ አገዛዝ አውሮፕላኖች በሐውዜን ለተጨፈጨፉት ሦስት ሺህ ወገኖቻችን የመታሰቢያ ኃውልት፣ ቀን ወይም መሰል ነገር ተዘጋጅቶላቸዋልን? የለም፤ እኔ አላውቅም! የማውቀው ግን የዚህ ጭፍጨፋ ወንጀል ፈጻሚዎቹ እነ ለገሰ አስፋው፣ ፍቅረሥላሴ ወግደረስ ለእስር ቢበቁም በቀን ሦስት ጊዜ እየተመገቡ፣ ሐኪሞች እንዲጎበኟቸውና ከዘመዶቻቸውም ጋር እንዲገናኙ ተፈቅዶላቸው፤ “ተንደላቅቀው” መኖራቸው፣ ከሁለት ዓመታት በፊት ሲሞቱም በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል እንዲፈጸም መደረጉን ነው።

👉 የአሜሪካ ድምጽ በቻይና/ሉሲፈር ባንዲራ የተሸፈነውን የአክሱም ጽዮንን ቤተክርስቲያንን ምስል ማሳየቱ ያለምክኒያት አልነበረም! ሉሲፈራውያኑ የሚፈልጉት ይህን ስለሆነ።

👉 በዘመነ ፍጻሜ፤ በጀነሳይድ ማግስት፤ ዘፈን፣ ዳንኪራና ፌስቲቫል!

አዎ! ሊሲፈርና ጭፍሮቹ ተደስተዋል፣ ባንዲራውንም ለማስተዋወቅ አጋጣሚ አግኝተዋል! በቪዲዮ ለማቅረብ እሞክራለሁ፤ ባለፈው በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ድሮን የወደመው ወፍጮ የዋልድባ ገዳም ንብረት ነው | ፲፱ እናቶች ተሰውተዋል

😠😠😠 የጨለማ ዘመን ኢትዮጵያ😢😢😢

💭 ባለፈው የጌታችን ልደት በዓል ዕለት በደደቢት ከተማ፤ ሃምሳ ዘጠኝ እናቶችና ሕፃናት በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ድሮኖች ተጨፍጭፈው የሰማዕትነትን አክሊል በተቀዳጁበት ማግስት ሕወሓቶች በጨፍጫፊዋ ቱርክ ከተሞች የቱርክንና የቻይና/ሉሲፈርን ባንዲራን የሚያውለበልቡበት በዓል ላይ ተገኝተው ነበር። በፍጻሜ ዘመን ማግስት ዳንኪራ። ይህን ሳይ እጅግ ከፍተኛ ሃዘን ውስጥ ገብቼ ነበር።

👉 በኅዳር ጽዮን ክብረ በዓል ዕለት ሕወሓቶች በአክሱም ጽዮን ቤተ ክርስቲያን ላይ

የሉሲፈርን/ቻይናን ባንዲራ በመስቀል ከባድ የድፍረት ወንጀል ፈጽመዋልና አብቅቶላቸዋል።

👉 በጽዮን ቀለማት ያሸበረቀው ጥንታዊው የደብረ ዓባይ ገዳም

👉 ሰሜናውያኑን ዲያብሎሳዊ በሆነ የእልህ ባህል ውስጥ እንዲገባ ያደረጉት እባቦቹ ጋላ ኦሮሞዎች በመቀሌ የቻይናን/ሕወሓትን/ሉሲፈርን ባንዲራ እንዲህ ሲያወርዱ በቪዲዮው ቀርጸው ልከውት ነበር። ጽዮናውያን ከሕወሓትና ባንዲራው ጋር በእልህ እንዲጣበቁ!

👉 ነፍሳቸውን ይማርላቸውና፤ በአረመኔው ኦሮሞ ግራኝና በኮሙኒስቱ ደብረጽዮን ሤራ የተሰውት የጄነራል አሳምነው ጽጌ ምስክርነት።

💭 በጽዮናውያን ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነቱ እንደጀመረ ይህን ጥያቄና መልስ አቅርቤ ነበር፤

👉 ለመሆኑ ይህ ጦርነት ማንን ነው “የሚጠቅመው”?

፩ኛ. የምዕራቡን ኤዶማውያንን እና የምስራቁን እስማኤላውያንን(ካቶሊክ፣ ፕሮቴስታንት፣ እስላም፣ ኢአማኒ፣ ግብረሰዶም)

👉 ምክኒያቱ፦ ሁለቱም ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን አጥፍተው የራሳቸውን ዲያብሎሳዊ ርዕዮተ ዓለማት ማስፋፋትና በኢትዮጵያ የሚገኘውን የሕይወት ዛፍም ለሳጥናኤል ስም፣ ክብርና ዝና ሲሉ መውረስ ይሻሉና ነው።

፪ኛ. ዋቀፌታን/ኦሮሙማን

👉 ምክኒያቱ፦ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ጋር በማበር ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን አጥፍተው የራሳቸውን ርዕዮተ ዓለማት ማስፋፋት ይሻሉና ነው። የፕሮቴስታንቲዝም አባት ማርቲን ሉተር ወደ ጀርመንኛ በተረጎመው መጽሐፍ ቅዱስ ኢትዮጵያን‘ ‘ኩሽብሎ ነው የጻፋት። ይህ ቀላል ነገር እንዳይመስለን። እ..አ ከ 1837 እስከ 1843 .ም ባለው ጊዜ ፕሮቴስታንቱ ጀርመናዊ ዮኻን ክራፕፍ ኦሮሚያ የተባለውን ግዛት ለመመሥረት የተነሳሳው ክርስትናን ለማስፋፋት ሳይሆን፡ እንደ አንድ ፕሮቴስታንት የኢትዮጵያ ቀጥተኛ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ለመዋጋት ነው። ለዚህም በወራሪነት ባሕርይ ከጀርመኖች ጋር ይስማማሉ በሚል ሃሳብ “ጋላ” ተብለው ሲጠሩ የነበሩትን ጎሳዎች ለማደራጀት በመነሳሳት በ ኢትዮጵያፋንታ ኩሽየሚለው ትርጉም ያለበትን መጽሐፍ ቅዱስ ይዞ ወደ ምስራቅ አፍሪቃ/ኢትዮጵያ ተጓዝ፤ በዚህም የኦሮሙማ እንቅስቃሴን ጀመረው። ተልዕኮው ፀረኢትዮጵያ፣ ፀረተዋሕዶ እና የክርስቶስ ተቃዋሚ ተልዕኮ መሆኑን ዛሬ እያየነው ነው። ዋናው ዲያብሎሳዊ ዓላማቸው፤ ኢትዮጵያን አፍርሰው ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነትንም በተለይ ከአማራና ትግሬ በመንጠቅ “መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሰችው ኩሽ እኛ ነን” የሚለው ነው።

ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም”[የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥፲]

፫ኛ. የአማራ ብሔርተኝነትን

👉 ምክኒያቱ፦ ከኦሮሙማዎች፣ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ጋር በማበር ትግሬዎችንና ትግርኛን አጥፍተው ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን፣ ግዕዝን፣ ሰንደቁን፣ አክሱም ጽዮንን፣ ቅዱስ ያሬድና አቡነ አረጋዊን ከተቻለም መላው ትግራይንና ኤርትራን ወርሰው ለራሳቸው ብቻ ለማድረግ ይሻሉና ነው። በነገራችን ላይ፤ ኦሮሞዎች በኬኛ ቅዠታቸው ሙጭጭ ያሉበትንና “ፊንፊኔ/ ፊልፊሌ” የሚለውን ስያሜ ለአዲስ አበባ ፍልወሃ ክፍለ ከተማ እቴጌ ጣይቱ እንደሰጡት፤ “አማራ” የተባለውን የአማራ ከንቱ ብሔርተኞች ክልልን መጠሪያ ስም የሰጡት ደግሞትግሬው/ሚ መለስ ዜናዊ ነበሩ። የሕይወት ምፀት!

፬ኛ. የትግሬ ብሔርተኝነትን

👉 ምክኒያቱ፦ ኢአማንያኑ ሻእቢያ እና ህዋሀት ቡድኖች ከኦሮሙማዎች፣ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ጋር በማበር ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን፣ ቅዱስ ያሬድን፣ አቡነ አረጋዊን፣አባ ዓቢየ እግዚእን፣ነገሥታቱን ኢዛናን፣ ዮሐንስን፣ ሰንደቁን፣ ግዕዝን፣ አክሱምን አጥፍተው በሃምሳ ዓመታት ውስጥ በተገኘ ጣዖታዊ ማንነት “ኢአማኒ የትግራይ ሶሻሊምዝብልጽግና” ርዕዮተ ዓለምን በመከተልና የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን የቻይና ባንዲራም በማውለብለብ ከኤርትራ ጋር ለብቻቸው መኖር ይሻሉና ነው። በትግራይ እየተካሄደ ያለው ጦርነት የግራኝ አብዮት አህመድ እና የስብሃት ነጋ ጦርነት ነው። መንግስቱን ለኦሮሙማዎች እንዳስረከቡት፣ ቤተ ክህነትንም ለእነ ኤሬቻ በላይ በማስረክብ ላይ ያሉ ይመስላሉ። በትግራይ ላይ የተከፈተውን ጦርነት የደገፉበት አንዱ ምክኒያትም ይህ ሊሆን ይችላል፤ ዋናው ፍላጎታቸው ግን የትግርኛ ተናጋሪ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን ልብ በመስበርና ተስፋ በማስቆረጥ፡ ተዋሕዶ ክርስትናን እና ኢትዮጵያን እንዲተው ማድረግ ነው። በነገራችን ላይ፤ ዛሬ የትግራይ ከንቱ “ትግራይ! ትግራይ!” ብሔርተኞች ለሚጮሁለት ክፍለሃገር “ትግራይ” የሚለውን መጠሪያ የሰጡት ድንቁ አማርኛ ተናጋሪ ጽዮናዊኢትዮጵያዊ ንጉሥ አፄ አምደ ጽዮን ናቸው። የሕይወት ምፀት!

ሉሲፈራውያኑ እና ቆሻሻው ወኪላቸው አብዮት አህመድ አሊ ትግራይን ከኢትዮጵያ ገንጥለው የስጋ ማንነትና ምንነት ባላቸው ጠላቶቿ የምትመራዋን የዛሬዋን ኢትዮጵያን አፈራርሰው ከሞያሌ እስከ መተከልና ጎንደር ያለውን ግዛት ለኦሮሞዎች ለማስረከብ ተግተው በመሥራት ላይ ናቸው። አማራው የስጋ ማንነትና ምንነት ካላቸው ኦሮሞዎቹ ጎን ተሰልፎ የመንፈስ ማንነትና ምንነት ባላቸው ትግሬ ወንድሞቹ ላይ በመቶ ዓመት ውስጥ ለሦስተኛ ጊዜ ጦርነት በማወጁ አብቅቶለታል! አክሱም ጽዮንን ክዷልና የሆነ ተዓምር ካልመጣ በቀር ምንም ተስፋ የለውም፤ በቅርቡ ሃገር አልባ ነው የሚሆነው። እነ ግራኝ እየሠሩ ያሉት ትግርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን ከኢትዮጵያዊነታቸው፣ ከአረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ሰንደቃቸው እና ከተዋሕዶ ክርስትናቸው እንዲላቀቁ ብሎም አእምሯቸውን ተቆጣጥረው፣ መንፈሳቸውን አድክመውና ሞራላቸውን ሰብረው ልክ እንደ “ኤርትራውያን” ለአውሮፓውያን አረጋውያን የኩላሊትና መቅኒ መለዋወጫ እንዲሆኑ ማድረግ ነው። ሰሞኑን “አማራ” የተባለው ክልል ባንዲራውን ለመቀየር መወሰኑ ከዚህ ሤራ ጋር የተያያዘ ነው። ከኦሮሞዎቹ ከእነ አብዮት አህመድ ጋር ተናበው በመስራት ላይ ያሉት ሀወሃቶች የዚህ ዲያብሎሳዊ ሤራ አካል ቢሆኑ አይገርመንም። ዋ! ! !

በዓለማችን ያሉ ብዙ ሕዝቦች በተቻለ መጠን በሃይማኖት፣ በቋንቋ፣ በባህልና በመልክ የሚመስሏቸውንና የሚቀርቧቸውን ሕዝቦች እየፈለጉ ማስጠጋትና መውደድ በጀመሩበት በዚህ ዘመን ትንሿ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ብሔሮች ግን ጥላቻን አንግሦ አንዱ ከሌላው የሚለይበትንና የሚረቅበትን፣ አንዱ ሌላውን የሚጠላበትንና የሚያርቅበትን ሰበባ ሰበብ እየፈላለገ እርስበርስ መባላቱንና ውድቀቱን መርጧል። ሞቃዲሾን አልፎ ኪጋሊንና ካምፓላን፣ ቀይ ባሕርን ተሻግሮ ኤደንና ሙስካትን “ የኛ ነበሩ! የኛ ይሆናሉ!” በሚል ወኔ ታላቅነትንና አርቆ አሳቢነትን እንደ ቀደሙት አያቶቹ ይዞ “ኢትዮጵያ እርስቴ” በማለት ፈንታ እራሱን አጥብቦና በጣም አውርዶ በወልቃይትና ራያ ሚጢጢ“እርስቶች” ላንቅው እስኪበጠስ ይነታረካል። ዛሬማ ሰው ከ“አዲስ አበባ የማን ናት?” አሰልቺና አላስፈላጊ ንትርክ ወርዶ ጉልበቱንና ጊዜውን በመስቀል አደባባይና ጃን ሜዳ ላይ ብቻ እንዲያጠፋ ተደርጓል። ጃን ሜዳን እና መስቀል አደባባይን ያረከሱትን ግራኝ አብዮት አህመድን እና ታከል ዑማን አድኖ እንደመድፋት፤ “ጮኸን ጮኸን ጃን ሜዳ ተፈቀደልን!” ይልና ሆያሆየን ጨፍሮ ለቀጣዩ እንቅልፉ ወደ አልጋው ይመለሳል። በከሃዲዎቹ የሉሲፈራውያኑ ባሪያ ልሂቃኖቹ አዕምሮው እስኪጠብብ ድረስ መታጠቡ ከዚህ የበለጠ ማስረጃ የለም።

የሕዝቡን ስነልቦና በልተውታል፤ ስለዚህ “አዲስ አበባ ኬኝ” ይሉና መስቀል አደባባይን እና ጃን ሜዳን በመቆፈር የተዋሕዷውያኑን ሃሳብ በነዚህ ትንንሽ ቦታዎች ላይ ብቻ እንዲቀር ያስሩታል፣ ወደ ወልቃይት፣ ራያና ሁመራ ልጆቹን እየላከ ትግሬዎች ወገኖቹን እንዲገድል፣ የራሱንም ደም እንዲያፈስ፣ የአክቲቪስቱ ሃሳብም በእነዚህ ትንንሽ ቦታዎች ብቻ ተወስኖና ታስሮ እንዲቀር፣ የቀረውም እንዲኮላሽና ሰፊዋን ኢትዮጵያን ከጠላቶቿ ነፃ ለማውጣት አቅም እንዳይኖረው፤ ብዙም እንዳይጠይቅ፣ በጥቃቅን ነገሮች ላይ ብቻ ጊዜና ጉልበቱን እያባከነ ለባርነት እንዲዘጋጅ አድርገውታል። ትልቅ ቅሌት! ወዮላችሁ!

👉 አንድን ሀገር/ሕዝብ ለመቆጣጠር ሉሲፊራውያኑ የሚጠቀሙባቸው መሳሪያዎች፦

  • ተስፋ ማስቆረጥ/ሞራል መስበር
  • አለመረጋጋትን መፍጠር
  • አመፅ መቀስቀስ
  • መደበኛነትን/መረጋጋትን ማምጣት

👉 A Luciferian Plan of Controlling a nation by the tools of

  • Demoralization
  • Destabilization
  • Insurgency
  • Normalization

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በሕዝቤ ላይ ቍማር ተጫወቱበት | የሉሲፈራውያኑ ወኪሎች የእጅ መጨባበጥ/አለመጨባበጥ ድራማ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 16, 2022

😈 የሉሲፈራውያኑ ወኪሎች ግራኝ አብዮት አህመድና የኬንያው ኡሁር ኬንያታ በሶማሊያ ሲገናኙ ካሜራ ፊት የእጅ ሰላምታ ልውውጥ ከማድረግ ተቆጥበው ነበር። ይህ እንግዲህ አብዛኞቹ እንደሚያወሱት፤ “ግራኝን ለማሳፈር” ሳይሆን የተተወነው። በተቃራኒው የትግራይን አሳሳቢ ጉዳይ አስመልክቶ ሌላውን ወስላታ፤ ኦቦ ኦሉሴጎን ኦባሳንጆን ፕሬዚደንት ኡሁሩ ኬንያታ ይተኳቸው ዘንድ እራሳቸውን በእጩነት የማስተዋወቂያ ጥሩ አጋጣሚ ያገኙ ስለሆነ ነው። በግራም በቀኝም የትግራይ ጉዳይ ከሉሲፈራውያኑ እጅ እንዲወጣ አይፈለግምና የሚቃረኑ የሚመስሉ ግለሰቦችና ቡድኖች እርስበርስ ፈጥነው ለመቀያየር/ለመተካካት ወስነዋል።

በበነገታው እኮ ሕወሓት በብርሃን ፍጥነት በኡሁሩ ኬንያታ አስተባባሪነት ናይሮቢ ላይ ከጨፍጫፊው ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድ ጋር ድርድር ለማድረግ መስማማቱ የጀነሳይዱ ሤራ አንዱ አመላካች ነገር ነው። እግዚኦ!

ዶ/ር ደብረ ጽዮን “ለአደራዳሪነት” ኡሁሩ ኬንያታን መረጡ። እንግዲህ ድርድሩ ጽዮናውያንን ከጨፈጨፈው የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ጋር መሆኑ ነው። ለምን አሁን? “አሁን ትግራይን ተቆጣጥረናታል፣ የሚቀናቀኑን ኃይሎች መትተናቸዋል፣ የጽዮናውያንንም ሕዝብ ቁጥር በበቂ በጋራ ቀንሰናል፣ የቀሩትንም በሁሉም ነገር በእኛ ላይ ጥገኞች እንዲሆኑ አድርገናቸዋል፣ የሉሲፈርን/ቻይናን ባንዲራንም በሚገባ አስተዋውቀናል” በሚል ሤራ አሁን ከዘር አጥፊው ‘ባላጋራቸው’ ጋር ለመደራደር መምረጣቸውን የዘር ማጥፋት ጦርነቱን እንደጀመሩ አንዳንዶቻችን አውስተነው ነበር። አይይ! ግራኝ አብዮት አህመድ አሊና ደብረ ጽዮን እኮ ግኑኝነታቸውን መቼም አቋርጠውት አያውቁም። ወዮላቸው!ሁሉም ነገር (የስለላ ተቋማቱ የስልክ ድምጽ ቅጅዎችን ጨምሮ) በቅርቡ ይፋ ይሆናል።

💭 ሕወሓት የጻፈው የድርድር ደብዳቤ ለጅሃዳውያኑ የጽዮናውያን ጨፍጫፊዎች ሳይቀር ተልኳል፤

  • ለጅሃዳዊው የሴኔጋል ፕሬዚደንት ለማኪ ሳሊ
  • ለጅሃዳዊው የአረብ ኤሚራቶች ፕሬዚደንት ለሸክ መሀመድ (ጽዮናውያንን በድሮን የጨፈጨፈው አውሬስለ አፍሪካ ምን አገባው?)
  • ለጅሃዳዊቷ የታንዛኒያ ፕሬዚደንት ለሳሚያ ሱሉሁ ሃሰን
  • ለጅሃዳዊው የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዚደንት ኦሉሴጎን ኦባሳንጆ
  • ለሉሲፈራዊው የተመድ ሃላፊ ለአንቶኒዮ ጉቴሬዝ
  • ለሉሲፈራዊው አዲሱ የአሜሪካ አፍሪቃ ቀንድ ልዑክ ለማይክ ሃመር (ሌሎቹ በትግራይ ጀነሳይድ አሰቃቂነት ድንግጠው ነበር ከዚህ ሥልጣናቸውን የለቀቁት። የሁሉም እጅ እንዳለበት አይተዋልና።)
  • ለሉሲፈራዊቷ የአሜሪካ ተመድ አምባሳደር ለሊንዳ ቶማስ-ግሪንፊልድ

🔥 በአፍሪካ የሉሲፈራውያኑ ማዕከል የሆነችዋ ኬኒያ በአፍሪቃ አንጋፋውን የኮቪድ ክትባት ፋብሪካ ለመክፈት ተስማማች

🔥 ሙስና፤ የኬኒያ ፕሬዚደንት ኡሁሩ ኬንያታና ቤተሰቡ የባሕር ማዶ ግዙፍ ኃብት ሲጋለጥ

የሙስሊም ወንድ የሴቶችን እጅ አይጨብጥም (ግብዞች!)

በቅኝ ግዛት ባርነት ውስጥ ባለመግባታቸው የሚኩራሩት የምንልኪ ፬ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያንስጋ የኤዶማውያኑ ቅኝ ግዛት የሙከራ ቤት ምሩቆች ለሆኑት ለኬኒያ + ታንዛኒያ + ናይጄሪያ ሁለተኛደረጃ ነፃ ግንበኞች እራሳቸውን አሳልፈው በመስጠት ሕዝባቸውንበማዋረድና ክፉኛ በመጉዳት ላይ ይገኛሉ።

ወራዶች! አረመኔዎቹ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ + ኢሳያስ አፈወርቂ + ደብረ ጽዮን በጽዮናውያን ላይ የፈጸሟቸውን ግፎችና ወንጀሎች ለመደበቅ ሁሉንም ነገር ዘግተውና አፍነው ጊዜ በመግዛት ላይ ይገኛሉ። አይይይ፤ ከእግዚአብሔር ምን ሊሠወር የሚችል ነገር ይኖራልን? ፈጽሞ! እኛ እንኳን ደካሞቹ ምን እየተካሄደ እንደሆነ በደንብ እያየነው ነው!

______________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ደብረጽዮን እና ግራኝ አህመድ በአንድ ጊዜ ፖሊሶችን አስመረቁ | ተናቦ መሥራት ማለት ይህ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 5, 2022

🔥 ትናንትና በመቐለ ዛሬ በአዲስ አበባ!

‘TDF’ በደብረ ጽዮን ‘OLA’ በግራኝ አህመድ፤ የዘር ማጥፋት ጦርነቱ ልክ ሊጀምር ሲል በአንድ ወቅት መፈጠራቸውንም እናስታውስ። ሕዝቤን ለኦሮሞ ዘንዶ አሳልፈው የሰጡት ሕወሓቶች ‘TDF’ የተሰኘውን መጠሪያ እንደ ‘መከላከያ’ አድርገው ሲያደራጁ፤ የእነ ግራኝ ኦሮሞዎቹ ግን ‘OLA’ የተባለ የመከላከያ ሳይሆን የጥቃት ቡድን እንዲቋቋም ተደርጓል። “የኦሮሞ ነጻ አውጭ”

የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ጭፍጨፋውን ልክ ሲጀምር ለ”Plan B” ‘OLA’ የተባለ ሌላ ኦነግ ዘረጋ። ልክ TDF በትግራይ በተመሠረተበት ወቅት ‘OLA’የተባለውም የግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ሽመልስ አብዲሳ ልዩ ሃይል ይፋ እንዲሆን ተደረገ። አሁን የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ምርጫ ተብየውን ድራማ ሠርቶ ሁሉንም ነገር ከተቆጣጠረ በኋላ፣ የትግራይ አባቶችና እናቶች፣ ወንድሞችና እኅቶች፣ ካህናትና መነኮሳት ከፍተኛ መስዋዕት ከፍለው የሰማዕትነት አክሊል እስከ መቀዳጀት ከደረሱ ከስምንት ወራት በኋላ TDF እና ‘OLA’ አብረን እንሠራለን፤ ግንባር እንፈጥራለን የሚል ዜና ተሰማ። እንግዲህ ይታየን ‘OLA’ የተባለው ቡድን ከወሬ በቀር ምንም ዓይነት የውጊያ እንቅስቃሴ አላደረገም፣ በኦሮሚያ ሲዖል የተሰዋም አንድም ኦሮሞ የለም፤ ይህ ቡድን እንግዲህ ኦነግ ነው፣ ኦነግ ደግሞ እነ ግራኝ አብዮት አህመድ ናቸው፣ ኦነግ ደግሞ “ሕወሓቶች በሽብርተኝነት ፈርደውበት ወደ አስመራ የገባውና ከሦስት ዓመታት በፊት ከአስመራ ተመልሶ “የሕወሓትን አገዛዝ ከአዲስ አበባ አባሯቸዋል” የተባለለት ቡድን ነው።

የሕወሓቱ ደብረ ጽዮን + የሻዕቢያው ኢሳያስ + የኦነጉ ግራኝ አህመድ ምን ዓይነት አሳዛኝ ድራማ እየሠሩብን እንደሆነ እያየን ነው?

ለመሆኑ የሉሲፈርን/ባንዲራ እያውለበለቡ “አንድ ሁለት!” ሲሉ የነበሩት የመቀሌው ምርቆች “ምርኮኞች” የተባሉት ኦሮሞዎች ናቸውን? እንግዲህ አምና ላይ እነ ደብረ ጽዮን፤ “የቀድሞዎቹ የመቀሌ ፖሊሶች ትግራይን አስጠቅተዋል” ብለው ኮንነዋቸው ነበር። አይይ! ከሳምንት በፊት አራት ሽህ ምርኮኞችን መልቀቃቸውን ሲያሳውቁን የነበሩት፤ የተቀሩትን የጽዮናውያን ጠላቶችን ከጠላት ሃገር አረብ ኤሚራቶች የተላከላቸውን ኬክ እየመገቡና የማንጎ ጭማቂ እያጠጡ በማቆየት ጽዮናውያንን የሚተኩና የጽዮናዊውን ሕዝበ ስብጥር ለመቀየር ከምርኮቹ ፖሊሶችንና ወታደሮችን ለማፍራት ስላቀዱ ይሆናል እኮ ሁሉም ነገር ተዘጋግቶ እንዲቆይ የፈቀዱት።

✞✞✞[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፳፪፥፲፪]✞✞✞

“እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።”

______________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

❖ ይእከለናባ! ❖ | ዘማሪት ትርሃስ ገብረ እግዚአብሔር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 6, 2021

✞✞✞[ድጕዓ ኤርምያስ ምዕራፍ ፫፥፵፰]“ብጥፍኣት ሕዝበይ ካብ ዓይነይ ከም ማይ ርባ ንብዓት ይውሕዝ ኣሎ።”

✞✞✞[ሰቆቃው ኤርምያስ ምዕራፍ ፫፥፵፰] “ስለ ወገኔ ሴት ልጅ ቅጥቃጤ ዓይኔ የውኃ ፈሳሽ አፈሰሰች።”

“ደጕዓ” የሚለው የትግርኛ ቃል “ሰቆቃው” ማለት መሆኑን ዛሬ ተማርኩስለ ዘማሪት እኅታችን ትርሃስ ገብረ እግዚአብሔር ከሰማሁ በጣም ቆየሁ፤ እስኪ ዛሬ ባለ እግዚአብሔር ነውና ትርሃስን ልፈልግ ስል ይህን ድንቅ መዝሙር አገኘሁና እምባዬ መጣ። ከሁለት ቀናት በፊት በዕለተ መድኃኔ ዓለም “መልክአ መድኃኔ ዓለም”ን ለማንበብ ወደ በረንዳ ስወጣ ሁለት ነጫጭ እርግቦች መጥተው ደረጃው ላይ አረፉ፤ ያኔም በደስታና በመገረም እምባዬ መጣና መልክ አ መድኃኔ ዓለምን ሳነብ የሚከተለው አንቀጽ ትኩረቴን በይበልጥ ሳበው፤

❖❖❖“ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ አቤቱ ከችግርና ከፈተና አድነኝ፣ አባትህም ‘በምስሕ ደብረ ጽዮን‘ በሚያደርገው ታላቅ የምሳ ግብዣ ላይ ይዘኽኝ ግባ፣ ከአንተ በቀር ሌላ የማውቀው ዘመድ የለኝምና።”

እንግዲህ ወዲያው ብልጭ ብለው የታዩኝ ዶ/ር ደብረ ጽዮን ነበሩ። “ምን ሊሆን ይችላል?” ብዬ በመጠየቅ እስካሁን በማሰላሰል እና መልሱን ለመገመት በመሞከር ላይ ነኝ። በጣም ይገርማል!

ባለ እግዚአብሔር ሆይ በዕለተ ቀኑ ሐገራችን ኢትዮጵያን ከነገሡባት እርኩስ ጠላቶቿ አድነህ ስላም አድርግልን፣ በትግራይ የሚሰቃዩትን አባቶቻችንን፣ እናቶቻችንን፣ ወንድሞቻችንን እና እኅቶቻችንን ሁሉ ጠብቅልን፣ ለታመሙት ምሕረት ላጡት ማግኘቱን፣ በስደት ዓለም ያሉትንም በያሉበት ጠብቅልን። መልካም ዕለተ ስንበት፣ መጭዎቹንም የተባረኩና የተቀደሱ ሳምንታት፣ ወራት እና ዓመታት አድርግልን።❖

____________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የኦሮሞ ሠራዊት አዲስ አበባን፣ ቤኒሻንጉልንና ግድቡን ወርሮ ለመያዝ በመዘጋጀት ላይ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 9, 2020

ግብጽ ኦሮሚያ በተባለው ሲዖል በኩል ዙራ እየመጣች ነው።

የኢትዮጵያውያንን አትኩሮት ወደ ግብጽ በመውሰድ ኦሮሚያ የተባለው ክልል ወታደሮችን በጥድፊያ በማሰልጠን ላይ ነው።

በቅርቡ ያቀዱትን የወረራ ዘመቻ በሥራ ላይ ለማዋል ይረዳቸው ዘንድ ቀደም ሲል፣ በአዲስ አበባ ከንቲባቸውን አስቀመጡ፣ ኢንጂነር ስመኘውን፣ ጄነራሎቹን እንዲሁም እንቅፋት ሊሆኑ የሚችሉትን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና ሌሎች ባለሥልጣናትን ገደሏቸው። ከዚህ በተጨማሪ የአባይን ውሃ ለሺህ ዓመታት ይቆጣጠሩ ዘንድ ከፍተኛ የመንፈሳዊ ኃይል የሚፈልቅባቸውን በጣና ህይቅ ላይ ያሉትን ገዳማት ለማዘጋት እንቦጭ የተባለውን መርዝ ውሃው ላይ ረጩበት።

አሁን ጦራቸውን ለማዝመት ምናልባት “የምርጫውን” ማጽደቂያ ማህተም ብቻ ነው የሚጠባበቁት። ምርጫውን አሸንፈናል ካሉ በኋላ በኢትዮጵያ ጦር ሠራዊት ሽፋን የኦሮሚያ ሠራዊት የናዝሬትን፣ ደብረ ዘይትን፣ አዲስ አበባን እና ቤኒሻንጉልጉሙዝን ነዋሪዎች እየጨፈጨፈ በመጓዝ የታላቁን ህዳሴ ግድብ በቁጥጥሩ ሥር ያደርጋል። በዚህም፤ ከግድያዎቹ እስክ ልዩ ሃይል ስልጠናው የግራኝ አብዮት አህመድ እና ዶ/ር ደብረጽዮን በደንብ የተቀናጀ እጅ አለበት።

ወገን ታጠቅ!

_____________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ደብረ ጽዮን በአክሱም ጽዮን ካባ ሲለብስ እርይ፤ ፈረንሳዩ አማኑኤልና አህመድ በላሊበላ አማኑኤል ካባ ሲለብሱ ጭጭ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 18, 2019

ኢትዮጵያን በማፈራረስ ላይ ያሉት ሰዶማውያኑ የሉሲፈር አሽከሮች ማክሮን እና አህመድ በ ቅዱስ ላሊበላ ተገኝተው ልክ ደብረ ጺዮን ለብሶት የነበረው ዓይነት ካባ ለብሰው ነበር፤ ግን ይህ አልረበሽንም፣ አላስቆጣንም የተቃውሞ ድምጽ ለማሰማትም አልፈለግንም። ምክኒያቱ ምንድን ነው? አዎ! ደብረ ጺዮን የሰሜን ሰው ስለሆነ ነው፤ ትግሬ ነው። ከተዋሕዶ የሰሜን ወገናችን የደቡብ እስላም/ጴንጤ እና ሰዶማዊ ፈረንሳዊ የሚመረጥበት ጊዜ ላይ ደርሰናል፤ በተለይ የተዋሕዶ ነኝ የሚል ወገን ዶ/ር አህመድን ሆነ ሌላ ፖለቲከኛ በምንም ዓይነት ተዓምር መደግፍ አይገባውም፤ ግን ብዙዎች “ትግሬ ስላልሆነ”ብቻ ቸኩላችሁ ልባችሁን ሰጣችሁት፤ ምን ዓይነት ግብዞች እንደሆናችሁ እያየችሁ ነውን? እናቶቻችን መንገድ ላይ የሚጥለውን፤ ጊዲኦ ወገኖቻችንን የሚያስጨፈጭፈውን አስመሳይ ይህን ያህል ከወደዳችሁት፤ ኬክ ለሚያጎርሳችሁና ዘላለማዊ ፍቅርን ቃል ለሚገባላችሁ ፀረክርስቶስ ምን እንደምትሆኑለት መገመት አያዳግትም፤ ተንበርክካችሁ ትሰግዱለታላችሁ ማለት ነው። እግዚኦ! የውስጣችንን ሁሉ ነገር በሚገባ የሚያውቀው እግዚአብሔር እንዲህ ለዘብተኛ የሆኑትን ግብዞች አይፈልግም፤ አይወድም፤ ለመንግሥቱ የማይፈልጋቸውን ሁሉ ይመንጥራል፣ በራድም ወይም ትኩስ ያልሆኑትን ከአፉ ይተፋቸዋል። አምላክን ለመፈታተን ብሎም ለማታለል መሞከር ወንጀል ነው፤ ትልቅ ኅጢዓት ነው።

_________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: