Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • January 2022
  M T W T F S S
   12
  3456789
  10111213141516
  17181920212223
  24252627282930
  31  
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

Posts Tagged ‘ደቡብ ኢትዮጵያ’

እንደ ዘመድኩን “ተዋሕዶ ነኝ” የሚል ወገን እንዴት የግራኝ ገዳያችን ደጋፊ ሊሆን በቃ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 6, 2020

👉 ፱ መድኃኒት ሰጥቶህ

👉 ፩ መርዝ ጠብ ያደርግልሃል

የተዋሕዶ ቍ ፩ ጠላት ግራኝ አብዮት አህመድ ደጋፊ የተዋሕዶ ጠላት ነው!

እስኪ አዳምጡ ተመልከቱና ፍረዱ!

ወገን ተጠንቀቅ!

___________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኦሮሞዎች ኢትዮጵያን ያምሳሉ በውጩ ዓለም ደግሞ የኢትዮጵያን ስም ያጠለሻሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 3, 2020

ሁለት ወፎች በአንድ ድንጋይ!

ሌባው – ሰይጣን ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም [የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥፲]

በእርግጥ የሚያስጨንቀው ነጥብ ኢትዮጵያውያን እዚህ ለምን ይኖራሉ?” ደይሊ ሜል – Daily Mail ባወጣው መረጃ ላይ የሚነበብ አስተያየት ነው፤ 900 ጊዜ ተወዷል።

አዎ! “እልል! ብላችሁ የተቀበላችሁት ሙሴያችሁ ግራኝ ዐቢይ አህመድ እያታለለና በደንብ በተቀነባበረ መልክ አፈር ድሜ እያሳጋጣችሁ ነው። “ጂኒ ወንድሙን ጀዋርን አሠረልን ብላችሁ” ዛሬም ልክ እንደ ጨቅላ እንዲህ በቀላሉ እልል! ትላላችሁ? ሞኞች! ሰነፎች! ሰውዬ በኢትዮጵያ ስም ቢሊየን ዶላሮች እየሰበሰበ “በኦሮሚያ ልማት፣ በኦሮሞ ሠራዊት ማስታጠቂያ” ላይ ያውለዋል፤ መንጋው ደግሞ ኢትዮጵያን በማፈራረስ እና ኢትዮጵያውያንን በመግደል ላይ ተሠማርቷል። በውጩ ደግሞ የኢትዮጵያን ስም ለማጠለሸት ከለንደን እስክ ሚነሶታ አጋንንታዊ የፈረሳ ተግባራታን በመፈጸም ላይ ይገኛል። አዎ! ፈረንጁ “ኢትዮጵያ” እንጂ “ኦሮሞ” የሚባለውን ነገር አያውቅም፤ ስለዚህ እነዚህን እርጉም አጥፊዎች በጅምላ “ኢትዮጵያውን”ብሎ ነው የሚጠራቸው። እያየን ነው፤ ከሃዲዎቹ ኦሮሞዎች በአንድ ድንጋይ ሁለት ሁለት ወፍ እየመቱ እንደሆነ? ምስኪኗ ኢትዮጵያ ስልጣኑን፣ መሪቱንና ገንዘቡን ሁሉ ሰጥታቸው እንኳን ይህን ያህል እየበደሏት ነው። እግዚአብሔር እሳቱን ከሰማይ ያውርድባቸው!

________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ግራኝ ዐቢይ አህመድ | ጀዋርን በግልጽ ከመጀመሪያው አንስቶ እስከዛሬ የምጠብቀው እኔ ነኝ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 2, 2020

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ

መጠበቅ ብቻ አይደለም ከዚያም የበለጠ ብዙ ድብቅ ነገር አለን፤ እንኳን ጅዋርን ማሰርና መግደል ቀርቶ ሊገድሉን ከሚፈልጉት ጋር እንኳን አብረን እየኖርን ነው”። ገዳይ ዐቢይ አህመድ ከሐረር ፥ 86 ተዋሕዶ ኢትዮያውያን በአስቃቂ ሁኔታ በተገደሉ ማግስት ፥ “ኤስኮርት!” ዋው!

ያው! በግልጽ ነግሯችሁ ነበር እኮ!

ሰኔ”(ሸኔ) ፥ እስኪ ከገዳዩ ጋር የተያያዙትን እና እራሱን አጋልጦ እንደ ፍየል እንዲለፈልፍ የተደረገባቸውን አንዳንድ ቦታዎች እናስታውስና ነጥብጣቦቹን እናገናኝ፦

 • 👉 ባድሜ (ከሃዲ ወታደር ሆኖ ሲያገለግል እና ደም ሲያስፈስስ ነበር ፥ የደም ጥማቱ እዚህ ነው የጀመረው)
 • 👉 ስልጤ
 • 👉 ደሴ
 • 👉 ሐረርጌ
 • 👉 ባሌ

________________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በጣም ያሳዝናል! ዘመድኩን በቀለ የይሁዳን ፈለግ እየተከተለ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 2, 2020

አዎ! በጣም ያሳዝናል፣ ያስቆጣልም፤ ታታሪው ወንድማችን ምንም እንኳን ምልክቱን ከወራት በፊት ጀምሮ ቢያሳየንም አሁን ግን ለይቶለታል፤ በግራኝ ዐቢይ ጋኔን የተለከፈ ይመስላል ፥ አሁን በይፋ የገዳይ ዐቢይ ደጋፊና መልዕክተኛ ሆኖ አረፈው። በትናንትናው ዕለት ለዐቢይ አህመድ የጻፈውን ደብዳቤ አንብቡት፤ ኡ! ! ያሰኛል።

ባለፈው ሳምንት ላይ ልክ የእነ ጄነራል አሳምነው ግድያ መታሰቢያ በዋለበት ዕለት መምህር ዘመድኩን ገዳይ ዐቢይ አህመድን “ዛፍ ቆራጭ” በማለት ጀግና አደረገው፤ ትናንትና በአቡነ ተክለ ሐያማኖት ዕለትና እስክንድር ነጋና ስንታየሁ ቸኮል በዐቢያ አህመድ እረኞች እንደ አህያ እየተነዱ ወደ እሥር ቤት በተወረወሩበት ዕልት ደግሞ ለገዳይ ዐቢይ ተንበርክኮ እንባ አነባለት፤ “እነ ዶ/ር አንባቸውን ጄነራል አሳምነው ነው የገደላቸው” ለማለት የቃጣ እስኪመስል። “የተመረጡት እንኳ ይስታሉ” የሚለው ቃል በተግባር ታየ። ፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሐይማኖት በትናንትናው ዕለት ብዙ ነገሮችን ገላልጠው አሳዩን።

እንደው ግን በወንድማችን ላይ ምን ዓይነት የአእምሮ ቁጥጥር ቢያደርጉበት ነው? ማየት የሚችሉ በግልጽ ያዩታል፣ መስማት የሚችሉ በደንብ ይሰሙታል አቋምየለሹ አጋሩ ዮኒ ማኛ የግብረሰዶማውያን እና የሲ.አይ.ኤ እእምሮ ቁጥጥር ሰለባ ለመሆን የበቃ ግለሰብ ነው። ዘመድኩን በቀለስ የጀርመኑ የስለላ ወኪል የቢ.ኤን.ዲ አእምሮ ቁጥጥር ሰለባ ለመሆን በቅቶ ይሆን? ከዚህ ቀደም “የጀርመን መንግስት እንደማንኛውም ሰው ሳይሆን ልዩ የሆነ የዩቲውብ ቻነል እንሰጥሃለን ብለውኛል” የሚል ነገር በፌስቡኩ ጽፎ ሳይ የተሰማኝ ይህ ነበር። ዘመድኩንን እና ዮኒ ማኛን አዳምጧቸው፤ ድምጻቸው ላይ የሆነ የሚያመሳስላቸው ቀጭን የሆነ ቀለም ይሰማል፤ ጥሩ አይደለም!

ባለፈው ሳምንት ይህን ጽሑፍ ለአንድ አንባቢየ አቅርቤው ነበር፦

አዎ! ሁላችን በጽኑ የምንፈተንበት ጊዜ ላይ ነን። በተለይ እራሳቸውን ለዓለሙ ያስተዋወቁና እንደ እነ እኅተ ማርያም እና መምህር ዘመድኩን ሜዲያ ላይ በመውጣት ብዙ ተከታዮችን ማፍራት የበቁ እህቶቻችንና ወንድሞቻችን ለበለጠ ፈተና የተጋለጡ ናቸው። እኔ በድምጽም በምስልም መውጣት የማልፈልገበት ዋናው ምክኒያት ይሄው ነው። ኢንተርኔት የሚስተላለፍበት የአየር ሞገድ በጣም አደገኛ ሞገድ ነውና።

መምህር ዘመድኩንን በተመለከተ እኔም የማደንቀው ወንድማችን ነው። ነገር ግን ላለፉት ወራት በግራኝ አብዮት አህምደ ጥላ ሥር የወደቀና ለእዚህ የተዋሕዶ ጠላት የምርጫ ቅስቀሳ ለማድረግ የወሰነ ይመስለኛል። ይህ ለእኔ ቀይ መስመር እንደ መጣስ ነው የሚቆጠረው። አንድ የተዋሕዶ ልጅ በከፊልም ቢሆን ገዳይ ዐቢይ ድጋፍ መስጠት ወይም በጎ ነገር መናገር የለበትም፤ በጭራሽ፤ ይህ ወገንን የምለካበት ጥብቅ አቋሜ ነው። መምህር ዘመድኩን ትናንትና ያወጣውን ቪዲዮ ካዳመጥሽው ምን ለማለት እንደፈለግኩ ትረጂኛለሽ። “አንድ ሰው በጎ ሲሰራ አወድሰዋለሁ፤ መጥፎ ሲሰራ እወቅሰዋለሁ” የሚለው ንግግሩ “ወዴት ጠጋ ጠጋ?” የሚያሰኝ በዓለማውያኑ ፖለቲከኞች ዘንድ የሚዘወተር ንግግር እንጅ ከአንድ መንፈሳዊ ሰው አፍ መውጣት የሚገባው ንግግር አይደለም። ለምን ስለ እነ መለስ ዜናዊ፣ አቡነ ጳውሎስ ወይም ደብረ ጽዮን ተመሳሳይ “ሚዛናዊ የሆነ” ነገር ሲናገር አይሰማም? መቼም እነርሱም ቢሆኑ አንድ የሠሩት በጎ ነገር ይኖራል። ዲያብሎስ እንኳን ሁለት መድኃኒት ሰጥቶ ነው አንድ መርዝ ጠብ የሚያደርገው። ታዲያ ዲያብሎስንም በጎ ሲሠራ ያወድሰዋ! አብዮት አህመድ አሊን በተመለከተ የትኛውን በጎ ነገር ሰርቶ ነው፤ “”የአቢቹ”(ወንጀሉን ለመቀነስ እንዲህ እሚያቆለማምጠው) ነገር አይገባኝም፤ አንዳንዴ ጥሩ ነገር ያደርጋል፤ አንዳንዴ…” ለማለት የቻለው? ያውም የእነ ጄነራል አሳምነውን ግድያ ዓመታዊ መታሰቢያ በምናስታወስበት ወቅት፣ ከሃዲ ዐቢይ አህመድ አባይን ለግብጽ መሸጡ ይፋ በሆነበት ዕለት። ኢንጂነር ስመኘውን ጨምሮ ሁሉንም ዐቢይ አህመድ እንደገደላቸው አሁን መላዋ ኢትዮጵያ ታውቀዋለች፤ ታዲያ ምነው መምህራችን ገዳዩን ገዳይ ብሎ ለመትፋት ተሳነው? በተዋሕዶ ኢትዮጵያ ላይ ከግራኝ አሀምድ ቀዳማዊ ያልተናነሰ ወንጀል የሠራውን ዳግማዊ ግራኝን ማወቅ ተስኖታል፤ የእኅተ ማርያም ባለቤት (ነፍሱን ይማረው!)እንዴት እንዳረፈ ግን ፍርድ ለመስጠት ተችሎታል። ያውም የአራት ልጆች እናቷ እስር ቤት ውስጥ እየማቀቀች። ይህ እንዴት ይሆናል? አብይ ተልኮው መግደል፣ ማፍረስ፣ መዋሸት፣ ማፈናቀል፣ መዝረፍ እንደሆነ እንጅ ከዚሕ ውጭ በጎ ነገር ሲሠራ አላየንም። አብይ አህመድና እና መለሰ ዜናዊ በጭራሽ አይወዳደሩም፤ ደጋግሜ የምለው ነው፤ መለስ ብዙ ስህተቶችን የሠራ፤ ስህተቶቹን ለማረም ሲነሳሳ በሉሲፈራውያኑ የተገደለ፡ “ሙሴ ጸሊም” ሊሆን ይችል የነበረ ኢትዮጵያዊ ነው። እኛነን እንጂ ሉሲፈራውያኑ ጠላቶቻችን ይህን በደንብ ያውቁታል፤ የገደሉትም ለዚህ ነው። መምህር ዘመድኩን ትናንትና “አበበ ገላው ነው በጩኸቱ የገደለው” (ልብ እንበል፦ መለስ ዜናዊን እና አቡነ ጳውሎስ ካረፉ ስምንት ዓመት ሊሆናቸው ነው፤ ግን ትግሬ በመሆናቸው ያው እረፍት ሊሰጧቸው አልቻሉም። በየጊዜው ነው የሚኮንኗቸው፤ ምኒሊክን ሆን ብለው ከሚኮንኗቸው ኦሮሞ ዘውገኞች በምን ተለዩ?። አበበ ገላው አንድ ሌላ ፀረተዋሕዶ፣ ፀረሰሜን ኢትዮጵያውያን የሲ.አይ.ኤ ቅጥረኛ ነው። መምህር ዘመድኩን ይህን ቆሻሻ ግለሰብ እንደ አንድ ጀግና መሳሉ በድጋሚ “ወዴት ጠጋ ጠጋ” አስብሎኛል። ወንድማችንን ወይ አብዮት አህመድ በዳኔል ክብረት በኩል ገዝቶታል(ይቅርታ!) አሊያ ደግሞ ያቺ መከረኛ ፌስቡክ በህይወቱ ከፍተኛ ቦት ይዛለች። የሃገርወዳድ ኢትዮጵያውያንን ፌስቡክ ጦማሮች እና ዩቲዩብ ቻነሎች እያዘጋ ያለው አብዮት አህመድ ነው። ለአሥር ዓምታት ያህል ቪዲዮ ያጠራቀምኩባቸውን የኔን ዩቲዩብ ቻነል ያዘጉበኝ የዘማሪ ሉልሰገድ(ሉሌ ቋንቋዬ ነሽ) እና “ሰማያት” የተባሉትን ቻነሎችን ተጠቅመው ነው። ዋው! አይደል? ሌላ የሚገርመው ነገር ደግሞ አሁን በአብዮት አህመድ ፋና ቲቪ የሚጋበዘው ዘማሪ ሉልሰገድ ችግር ውስጥ ወድቆ በነበረበት ወቅት እርዳታ አበርክተንለት የነበረ ወገን መሆኑ ነው። ዘማሪው መምህር ዘመድኩን ያፈራው ስለሆነ ምን የሚያውቀው ነገር ይኖር ይሆን?

ለማንኛውም ወንድማችን መምህር ዘመድኩን የሚከተሉትን ነገሮች እንዲያስተካክል ሃሳቤን አቀርብለታለሁ፦

፩ኛ. ዐቢይ አህመድ አሊን ሙሉ በሙሉ መትፋትና ለፍርድ እንዲቀርብ መወትወት አለበት፤ ከእነ ጀዋር ለመለየት ፤ ወይም የህዋትን ወንጀል ከፍ በማድረግ ዐቢይን ፃድቅ ለማድረግ የሚያደርገው ሙከራ አይሠራም፤ ሁሉም በአንድ ላይ ነው የሚሠሩት፤ ሁሉም የኢትዮጵያን ውድቀት ነው የሚመኙት

፪ኛ. እስልምናን በተመለከት የ”ዋሃቢያ” ሽፋን መስጠቱ ተገቢ አይደልም፤ ጊዜውም አይፈቅድም። የእግዚአብሔር አምላክ እና ክርስትና ሃይማኖታችን ዋናው ጠላት እስልምና እና ቁርአኑ ነው። እያንዳንዱ አማኝ እስላም፤ ሱኒ፣ ሺያ፣ ዋሃቢ፣ ሱፊ፣ ኢስማኤሊ፣ አለቪት ወዘተ የእኛ ክርስቲያኖች ጠላት ነው። ዋሃቢዎቹን ብቻ እንደ ገዳዮች አድርጎ በመሳል ሱፊዎቹን“ሰላማዊ” አድርጎ ለመሸጥ መሞከር ግብዝነት ነው። እንዲያውም ከዋሃቢዎቹ ሲፊዎቹ ናቸው በይበልጥ አደገኞቹ። ዋሃቢዎቹ ስጋህን ሊገድሉ ነው የተነሱት፤ ሱፊዎቹ ግን መንፈስህን ለመንጠቅ። ዜጎቻችንን በመተቱ፣ በድግመቱ፣ በቡና፣ ጫት እና ጥምባሆ ያሰሯትና ያስተኟት ሱፊዎች ናቸው። ሁሉም እየተነሳ “እኝህን አባት (ሙስሊም አባት መባል የለበትም)እወዳቸዋለሁ…” እያለ በተዋሕዶ ልጆች ዘንድ አድናቆትን ያተረፉት ሙፍቲ ባለፈው ጊዜ ቄራ ሚካኤል ጎን ለመስጊድ ቦታ ሲሰጣቸው ለምንድን ነው “አይ ይህ የወገኖቻችን የክርስቲያኖች ቦታ ነው፤ አንቀበለም፤ ሌላ ይሰጠን” ያላሉት? ክርስቶስንስ ተቀብለዋልን?

፫ኛ. መምህራችን በሰሜን ኢትዮጵያውያን(ትግሬዎች)ላይ የለበሰውን ደቡብ ኢትዮጵያዊ የጥላቻ አቧራ ማራገፍ ይኖርበታል።

እንወድሃለን፤ ወንድማችን መምህር ዘመድኩን!”

ከወር በፊት ደግሞ ይህን አቅርቤ ነበር፦

ትንፋሽ የሌለው ሰው የሞተ እንደሆነ ሁሉ፣ የማትናገር ቤተክርስቲያንም የሞተች ነች” – አባ መዓዛ ክርስቶስ በየነ

ለሃገር የቆመች ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ብቻ ናት!”

ቃለ ሕይወት ያሰማለን፡ መምህር ዮርዳኖስ፤ የደፋሩን ሸህ እና የ666እስልምና ጣዖት አምልኮ እባባዊ አካሄድን በደንብ ደርሰህበታል። የአገራችን ተቀዳሚ ችግር ይህ መሆን በተገባው ነበር፤ የማንቂያው ደወልም ወደዚህ እውነት ሊወስደን በተገባው ነበር።

አብዛኞቹ እራሳቸውን በማታለልና በመሸጥ ከገዳይ አብይ ጎን ቆመው ወለም ዘለም በሚሉበት በዚህ የመተዛዘቢያና የመለያያ ዘመን እንዲህ በግልጽና በቀጥታ የሚናገር መምህር መኖሩ ተስፋ የሚሰጥ ነው። በተለይ በዚህ ዘመን ጊዜውን እየዋጀ የአብይ አህመድ አሊን እና የ666እስልምናን አደገኛነት በግልጽ ወጥቶ የማያጋልጥና የማያወግዝ መምህር ወይም ሰባኪ ከቁምነገር ሊቆጠር አይገባውም። የፈለገው ችሎታና እውቀት ይኑረው፤ ለዚህ ዘመን ካልተገለገለበት ሁሉም ነገር ዝርያ ነው፤ ለመቼስ ሊሆን ነው?

እስኪ ይታየን፤ ምን ዓይነት የክርስትና መምህር ነው ሁሉም በየእምነቱ ጸሎት ያድርግ፣ እኔ ለእግዚአብሔር አምላክ፣ እናንተ ደግሞ ለዋቄዮአላህ ዲያብሎስ ፥ ተቻችለን እንኑር፤ እኔ ብቻ ገነት ልግባ እንጅ ሌላው አይመለከተኝምበማለት የወገኑን ወደ ሲዖል መግባት የሚመኝ? ምን ዓይነት ስንፍና፣ ግድየለሽነትና ጭካኔ ነው? ምናለ በአንዷ ሴት በእህተ ማርያም ላይ ያሳዩትን ዓይነት ወኔ እና ጀግንነት ኢትዮጵያውያንን ጠፍሮ ባሠረው የእስልምና ዲያብሎስ ላይ ቢያሳዩት! የሚገርም ነው እኮ፤ አንዱ መምህር የሽሁን እጅ ይስማል ሌላው የስየጣን ቤት መስጊድ ያሠራልጉድ እኮ ነው!

እውነቱን ለመናገር፤ በዚህ ዘመን እኛ ክርስቲያኖችን ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌትነት ደጋግሞ ከሚሰብከን ሰባኪ ይልቅ የእስልምናን 666ትነት፣ የመሀመድን ሐሰተኛ ነብይነትና ክርስቶስ ተቃዋሚነት የሚያጋልጠውን ሰባኪ አምነዋለሁ፣ አከብረዋለሁ ፤ ታታሪ ነህ!” እለዋለሁ።

ብዙዎች ግን ዛሬ ሁሉም ነገር ግልጥልጥ ብሎ እየታየ አውቀው ተኝተዋል። መንፈሳውያን ኢትዮጵያውያን ነቅተው ሲነሱ ኢትዮጵያም አብራ ትነሳለች። የኢትዮጵያ ስምና ክብር የተዘጋጀው በመንፈሳዊ ኢትዮጵያውያን ስኬት በኩል ብቻ ነው። መንፈሳዊ ኢትዮጵያውያን ነቅተው ተነስተው የሃገሪቱን አመራር ከስጋውያን ኢትዮጵያውያን በፍጥነት ካልተረከቡ ኢትዮጵያ ትሞታለች። ኢትዮጵያ የበለጸገችና ገናና እንዲሁም ልዕለ ኃያል የሚለውን ስሟንና ክብሯን እንደገና ማመለስና መውረስ የምትችለው መንፈሳዊ ኢትዮጵያውያን በማንነትና በምንነታቸው ሲገለጡና ሲነግሱ ብቻ ይሆናል። ጠላት ይህን ያውቃል።

በሃገራችን፣ በቤተ ክርስቲያናችን እና በሰላማዊ ልጆቿ ላይ በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ወንጀል፣ ግፍና መከራ በዚህ በአህዛብ መንግስት በየቀኑ ሲፈጸሙ እያዩ ለምንድን ነው ሌሎች መምህራን ወጥተው እውነቱን ለመናገር የማይደፍሩት? ምንስ የሚይዛቸው ነገር አለ? እውነት ለስጋቸው፣ ለተወዳጅነታቸውና ለዝናቸው አስበው ይሆን?” የሚሉት የብዙ የተዋሕዶ ልጆች ጥያቄውች ናቸው።

በርግጥ መምህራኑ ከእኔ እና እናንተ የበረታ ፈተና የሚገጥማቸው ናቸው፤ ሆኖም ግን ለረጅም ጊዜ ሳከብራቸው እና ሳደንቃቸው የነበሩት እንደ መምህር ምህረት አብ አሰፋ፣ መምህር ዳንኤል ክብረት፣ መምህር ዘመድኩን በቀለ፣ መምህር ዘበነ ለማ እና መምህር ግርማ ወንድሙ የመሳሰሉትን ታዋቂ መምህራን በሃገራችንና በቤተ ክርስቲያናችን ላይ የአህዛብ መንግስት እየፈጸመው ያለውን ጂሃድ በግልጽ ከማውገዝና ጉዳዩንም አስመልክቶ ተገቢውን ትምህርት ከመስጠት መቶጠባቸው የግብረሰዶማዊው የአብይ አህዛብ መንግስት ተባባሪዎች አያደርጋቸውምን?

የመምህራኑን የህይወት ታሪክና የአገልግሎት ጉዟቸውን መለስ ብለን ብንመረምር፤ ሁሉም የተጠሩት የአህዛብን እና መናፍቃንን አስተምህሮዎች ለማጋለጥ በዚህም ተዋሕዷውያንን ለማንቃት ነበር። በዚህም ግርም ሥራ ሠርተው ነበር! ነገር ግን በኋላ ላይ ሁሉም ይህን እርግፍ አድርገው በመተው በባቢሎን ሃገራት መንሸራሸሩን መርጠዋል። እስኪ እንታዘበው፤ መምህር ምህረተ አብ እነዚያን የተደሰትንባቸውን የማንቂያ ደወል መርሃ ግብሮች በአፈቄሳር ዳንኤል ክብረት አጋዥነት ካቆመ በኋላ ኢትዮጵያን ለቅቆ ወደ ሰዶም እና ገሞራ ላስ ቬጋስ አመራ። በጣም ነበር ያዘንኩት፤ እስኪ ይታየን የአውሬው መንግስትን ከንቱ አዋጅ አልቀበልም ብሎ የማንቂያ ደወሉን ቢቀጥልበት ምን ዓይነት ድንቅ የሆነ ክርስቲያናዊ ዐቢይ በኢትዮጵያ ሊቀስቀስ ይችል እንደነበር።

ዛሬ እንደምናየው፤ ላለፉት 150 ዓመታት የአዲሲቷ ኢትዮጵያ መሪ፣ ገዥና የበላይ መንግስት ወይም ህግ የደቡብ ህዝብ ስጋዊ ማንነትና ምንነት ነው። መንፈሳዊው የሰሜኑ ህዝብና መንግስት ጸጋውንና በረከቱን በፈቃዱ ለስጋዊው የደቡብ ህዝብ አበርክቷል። ገዥ ስምና ክብር የሚሆነው የዚህ እንግዳ ፣ ባዕድ ፣ አዲስና ጸጉረልውጥ ህዝብ ማንነትና ምንነት ነው የሚሆነው። ይህ አንዳንድ ሙሉ በሙሉ ያልነቁትን ወገኖቼን ይከነክናቸው ይሆናል፤ ነገር ግን አፄ ሚኒሊክ፣ አፄ ኃይለ ሥላሴ እና ህወሃቶች የመንፈሳዊው ሰሜን ህዝብን ጸጋና በረከት ለስጋዊ ደቡብ ሕዝቦች አበርክተዋል። በተለይ ባዕድ ለሆኑት ኦሮሞዎችና ሶማሌዎች። ከሰሜን የተነሱት ህወሃቶች በሰሜንነታቸው እጅግ በጣም ለሚጠሏቸው፣ ኢትዮጵያን ለሚጠሏት ለስጋውያኑ ለኦሮሞዎችና ለሶማሌዎች በጭራሽ የማይገባቸውን አንጋፋውን የኢትዮጵያን ምድር ቆርሰው መስጠታቸው አይገርምምን? በጣም እንጅ!

የመንፈሳዊውን የሰሜኑን የኢትዮጵያ ህዝብ ጸጋና በረከት የወሰደውና ለራሱ ስምና ክብር ያደረገው ስጋዊው የደቡቡ ህዝብ ሲሆን ይህም እውነት ዛሬ በምናየው የኢሀዴግ ብሔር ብሔረሰቦችበሚለው ተልካሻ ስጋዊ ህገመንግስት ተገልጦ በሁሉ ላይ ነግሶ ይታያል።

የዛሬዋ ኢትዮጵያ ሁለት በተፈጥሯቸው ጠላት የሆኑ ማንነቶችና ምንነቶች ያላቸው ህዝቦች የሚኖሩባት አገር ናት። እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ከተሳሳትኩ እንጂ እነዚህ ላይ የተጠቀሱት ስጦታው የተሰጣቸውና ሳከብራቸው የነበሩ መምህራን ምናልባት የተፈጠሩበት ስጋዊው የደቡብ አፈር የነገሰውን ስጋዊ የደቡብ ኢትዮጵያ መንግስት ማንነትና ምንነት የራሳቸው አድርገው በመቀበላቸው የሚፈጽማቸውን በደሎች ከማውገዝ እንዲቆጠቡ አድርጓቸው ሊሆን ይችላል።

የሚገርም ነው፤ ሁሉም መምህራን ከደቡብ ኢትዮጵያ ናቸው

 • . መምህር ምህረት አብ አሰፋ (መቱኢሉባቦር)
 • . መምህር ዳንኤል ክብረት(አገው፤ ስጋዊ ደቡብ ነው)
 • . መምህር ዘመድኩን በቀለ (ሐረር)
 • . መምህር ዘበነ ለማ (???)
 • . መምህር ግርማ ወንድሙ(ጎባ – ባሌ)

እና ብዙ ሌሎችም…”

________________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

France24 | አብዮት አህመድ ሰሜን ኢትዮጵያውያንን እንደ አፄ ኃይለ ሥላሴ በርሃብ ሊቀጣ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 15, 2020

The Last Emperor of Ethiopia: Haile Selassie’s Legacy Remains Divisive

ሰሜን ኢትዮጵያውያንን በረሃብ የመጨረሱ ሤራ ዛሬም ቀጥሏል እያለን ነው ይህ ዛሬ በፈረንሳዩ የቲቪ ጣቢያ የተሰራጨው ቪዲዮ።

እነዚህ አውሬዎች እኮ በመፈንሳውያኑ ሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ ያላቸው ጥላቻ ተወዳዳሪ የለውም፤ ከእረኛው እስከ ተማሪው ፣ ከጋዜጠኛው እስከ ጠቅላይ ሚንስትሩ ያላቸውን ጥላቻ ከጦርና ጋሻ በቀር ሌላ ሊያስወግደው የሚችል ነገር የለም።

ላለፉት 150 ዓመታት ስጋውያኑ ደቡብ ኢትዮያውያን(አፄ ሚኒልክና ኦሮሞ አማካሪዎቻቸው፣ አፄ ኃይለ ሥላሴና ኦሮሞ አማካሪዎቻቸው፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያም እና ኦሮሞ መንግስቱ፣ ህዋሀት እና ኦሮሞ አጋሮቹ፣ ዛሬ ደግሞ አብዮት አህመድና የዋቄዮአላህ አህዛብ መንግስቱ መንፈሳውያኑን ሰሜን ኢትዮጵያውያንን (ቤተ አምሓራን እና ትግራይን) በረሃብ ሲጨፈጭፏቸውና ለመጨፍጨፍ በመዘጋጀት ላይ ናቸው። አልመኝላቸውም፤ ነገር ግን ስጋውያኑ ደቡብ ኢትዮጵያውያን ላለፍቱ 150 ዓመታት አንዴም በረሃብ ያልተጠቁበት ምስጢር ይሄ ነው። በዚህ ዘመን እያንዳንዱ መንግስት መንፈሳውያን ኢትዮጵያውያንን በጣም የሚጎዳ ነበር። በዚህ ዘመን እንኳን ከሰሜን መጡ የተባሉት ህዋሃቶች ያው ስልጣኑን ለመንፈሳዊቷ ኢትዮጵያ ጠላቶች አስረክበው ሄደዋል። በዚህ ድርጊታቸው በጣም ተጠያቂዎች ይሆናሉ! ወገን ልብ በል፤ ከታሪክ ተማር!ጠላት መጥፎው የታሪክ ሂደት እንዲደገም ይሻል፤ የተዋሕዶ ክርስቲያኑ በረሃብ ተገርፎ፣ ወኔው፣ ሃሞትና ነፍጡ ሲኮላሽ ማየቱን በጣም ይመኘዋል፤ ጣቢያውም ይህን ማቅረቡ ያለምክኒያት አይደለም ፥ በደንብ ያውቁታል፤ መንፈሳውያን ኢትዮጵያውያንን በጦርነት ሳይሆን በረሃብ ብቻ ማንበርከክ እንደሚቻል አይተውታል።

_______________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጂሃድ በደቡብ ኢትዮጵያ | መስቀል እና ማህተብ ከአንገታችሁ ካልበጠሳችሁ ወደ ትምህርት ቤት አትገቡም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 14, 2020

አንገታችን ላይ ያለው መስቀል እና ማህተብ የሚፈተንበት ጊዜ ላይ ነን !!!

24/22 ሠፈር ባለፈው ሳምንት በግራኝ አህመድ ፖሊሶች የተፈጸሙትን ጽንፈኛ የግዳይ ተግባራት የተቃወሙ አባቶች በፖሊስ መታሰራቸው ይታወቃል።

በህገአልባው መንግስት የአሸባሪ አካል በተፈጸመዉ ነገር ሁሉ እጅግ ማዘናቸው አባቶች ተናግረዋል።

የታሳሪ አባቶች ስም ዝርዝር፦

1-ንቡረ ዕድ አባ ዮሐንስ የክፍለ ከተማው ቤ/ክ ስራ አስኪያጅ

2-/ አዕላፍ ቀሲስ ስንታየሁ ይግዛው የመስራች ኮሚቴዉ ሰብሳቢ

3-/ መዊዕ ቀሲስ እንዳለዉ ደምሴ የመስራች ኮሚቴው ጸሐፊ

4-ቀሲስ ፍቃዱ ፀጋ

5-/ር ኤልያስ አዳሙ

6-አቶ ሞላ ፍቃዱ

7-አቶ ጣዕመ ተኬ

8-አቶ ዮናስ ገብረ እግዚአብሔር

+_________________________________+

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በደቡብ ኢትዮጵያ እሳት ከሰማይ ዘነበ | ነብያት ሙሴና ዮናስ አስተምረውናል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 12, 2020

ዘነበ ለዘንባራተቤራ

ይህ አካባቢ የተጠለፉት እህቶቻችን አሳዛኝ ጉዳይ የተፈጸመበት አካባቢ ነው፤ ለጅማ ቅርብ ነው፤ አጋቻቸው አብዮት አህመድ “ሰበርናቸው/ የተሰረቁት ሃያ አበቦች (ልጃገርድ ተማሪዎችን በማለት እንደለመደው መሳለቁ ይሆናል)” ትናንታና ወደ ጂሃድ ጅማ በማምራት የድል አቀባበል እንዲደረግለት አዘጋጅቶ ነበር። ነገ ደግሞ አረብ ሞግዚቶቹ ፊት ለመምበርከክ ወደ ጂሃድ አረቢያ ያመራል። በደቡብ የወረደው እሳት በሄደበት ይከተለው!

የእግዚአብሔርም እሳት በመካከላቸው ስለነደደች የዚያን ስፍራ ስም “ተቤራ” ብሎ ጠራው”

[ኦሪት ዘኍልቍ ምዕራፍ ፲፩,፥፩፡፫]

ሕዝቡም ክፉ ሆነው በእግዚአብሔር ላይ አጕረመረሙ፤ እግዚአብሔርም ሰምቶ ተቈጣ፤ የእግዚአብሔርም እሳት በመካከላቸው ነደደች፥ የሰፈሩንም ዳር በላች። ሕዝቡም ወደ ሙሴ ጮኹ፤ ሙሴም ወደ እግዚአብሔር ጸለየ፥ እሳቲቱም ጠፋች። የእግዚአብሔርም እሳት በመካከላቸው ስለነደደች የዚያን ስፍራ ስም ተቤራ ብሎ ጠራው።”

በደቡብ ኢትዮጵያ በከምባታ ጠምባሮ ዞን ዱሬ፣ ሲገዞ፣ “ለዘንባራ” እና ሆዶ ቀበሌዎች ዓርብ ለቅዳሜ አጥቢያ ከሰማይ ወረደ በተባለ እሳት ሰላሳ በላይ የሳር ቤቶች የተቃጠሉ ሲሆን ስድስት ከብቶች እና የጢርፍ ክምርም የጉዳቱ ሰለባ ሆኗል።

የእሳቱ መንስዔ በግልጽ ባይታወቅም የአካባቢው ኅብረተሰብ በተመሳሳይ ሰዓት ከሰማይ ወርዶ ጉዳት እንዳደረስ እና ተፍጥሯዊ ነው ብለዋል።

______________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ተዋሕዶ አባቶችን የሚያርዱትን፣ ቤተክርስቲያንን የሚያቃጥሉትን ቅዱሱ ገብርኤል በሰይፉ ቀጥቅጦ ይጣላቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 27, 2019

አሜን!

እንኳን አደረሰን! ስል፤ በ ኢትዮጵያ ሃገራችንና በቤተክርስቲያናችን ላይ ያነጣጠረ ጥቃት በመፈጸም ላይ ያሉትን ቀንደኛ ጠላቶቻችንን(አዎ! እናያቸዋለን! እናውቃቸዋለን!)

 • ዲያብሎስን

 • እስማኤላውያኑን

 • ኤሳውያኑን

 • ኢሉሚናቲዎቹን

 • አሕዛቡን

 • መናፍቃኑን

 • እነ አብዮት አህመድን

 • ቄሮን

 • ኢጄቶን

 • ቃልቾቹን

 • የሱዳን እና ሶማሌ መተተኞችን

 • አጋንንት ትርፍራፊዎችን ሁሉ

ኃያሉ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል በያዘው ሰይፍ አንድ ባንድ አቃጥሎ እንዲያጠፋልን ከልብ እየተመኘን ነው። አሜን!

__________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ማመን ያዳግታል | አብዮት አህመድ በኢትዮጵያ እና በተዋሕዶ ቤተክርስቲያኗ እንዴት እንደሚያላግጥ ወገን ተመለከት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 24, 2019

ይህ ሰው የቀን ጅብ አውሬ እንጂ ኃላፊነት ያለውና የኢትዮጵያን ህዝብ በቅን ለማስተዳደር የቆመ ሰው አይድለም፤ ውሻ እንኳን የበላበትን አይረሳም ፥ ይህ ከሃዲ ግን በኦርቶዶክስ ተዋህዶ በእግዚአብሔር ቤተመቅደስ ካባ ለብሶ ዛሬ የእግዚአብሔር ቤተመቅደስ ሲቃጠልና አባቶቻችን ሲታረዱ እየሸሸ ወደሌላ ሀገር ለሽርሽር ይሄዳል፣ የጂሃድ አጋሩን፡ ውርንጭላ ጃዋርን ወደ አሜሪካ ይልካል፡ በእርሱ ፈንታ ሌሎችን በእስር ቤት ያጉርና፤ ያው ወንጀለኞቹን አሁን ይዣቸዋለሁ!” በማለት ህዝቡ እንዳይነቃበት የእንቅልፍ ታብሌት ይሰጠዋል።

በጣም የሚያሳዝነው ደግሞ የተዋሕዶ ልጆች በታረዱበትና ፮ ዓብያተ ክርስቲያናት በተቃጠሉበት ማግስት፡ አብዮት አህመድ አዳማወደተባለችው ከተማ በማምራት ከዩኒቨርሲቲ ተመራቂዎች ጋር ጂሃዳዊ ድሉን አብሮ ለማክበር መወሰኑ ነው። ታዲያ ወገን፡ ይህ በግልጽና ሆን ተብሎ በንቀትና ማን አለብኝነት የሚፈጸም ተግባር አይደለምን?! እንኳን እንደርሱ ምንም ሳይሰራ የሕዝብን ፍቅር ቶሎ ያገኘ ቀርቶ፤ የትኛውም ሕዝብን አገለግላለሁ የሚል አንድ መሪ የተለየ አጀንዳ ቢኖረው እንኳን፡ ህዝቡ በአሰቃቂ ሁኔታ እየታደነ ሲገደልና ዓብያተ ክርስቲያናት በተከታታይ ሲቃጠሉ ሀገር ጥሎ ሊሸሽ አይችልም፡ በፍጹም!(ልብ በል ወገን፦ በዚህ ዓመት ብቻ ሃያ የተዋሕዶ ዓብያተ ክርስቲያናት ተቃጥለዋል።)

ይህን መሰሉ ጭካኔ በኢትዮጵያ ታሪክ የተከሰተው በግራኝ አህመድ እና በቤኒቶ ሙሶሊኒ ዘመናት ነበር። እነ ግራኝ አህመድና ጣሊያኑ ሙሶሊኒ መጨረሻቸው እነርሱን አያርገን እስኪያሰኝ ድረስ በጣም አስቃቂ እንደነበር የሚታወስ ነው። ታዲያ ሁንም በዚህ መልክ እንዲህ ከቀጠለ ኢትዮጵያውያን በቅርቡ አብዮት አህመድን በአንድ የአዲስ አበባ አደባባይ ላይ ልክ እንደ ሙሶሊኒ ሰቅለው ቢሸኑበት አይድነቀን።ሰይፍ የሚያነሡ ሁሉ በሰይፍ ይጠፋሉና። ቅዱስ እስጢፋኖስ በለተቀኑ ቶሎ ይንቀለው!

___________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በሲዳማ ለሚካሄደው ፀረ-ተዋሕዶ ጂሃድ ተጠያቂዎቹ ግራኝ አብዮት አህመድና ደጋፊዎቹ ናቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 21, 2019

በዚህ አሳዛኝ፣ አስቆጪና በጣም አደገኛ ጉዳይ ላይ ሁሉም ጸጥ ብለዋልየውስጦቹም የውጮቹምመረጃዎች እንዳይወጡ አፍነዋቸዋልእንዲህ ዓይነት ቅሌት አይቼ አላውቅም!!!

ለሁሉም ጊዜ አለው!

ይህ 100% እስላማዊ ጂሃድ ነው፡ ወገኖቼ! ጠላቶች የሚጠቀሙት ግጭ እና ሩጥ!/ Hit & Runየሚባለውን ዲያብሎሳዊ ጥበብ ነው። አጋጣሚውን በመጠቀም የሚፈልጉትን ጽንፈኛ ተግባር ከፈጸሙ በኋል ፥ ሸሸት ይሉና እኛ እኮ እንደዚህ አይደለንም፣ እስልምና እኮር እነዚህ አይደለም፣ ጃዋር እኮ ሙስሊም አይደለም…” በማለት ያስተኙናልከዚያ ትንሽ ቆየት ብለው በሌላ አካባቢ የለመዱትን ጥቃት ይፈጽማሉ። ከእስልምና ጋር በተያያዘ ለ1400 ዓመታት ያህል የምናየው የቤተክርስቲያናችን ታሪክ ይህ ነው።

ስለዚህ ጉዳይ ስናስጠንቀቅ ብዙ ዓመታትን አስቆጥረናል፤ ያው አሁን ጌዜው ደረሷል። በሃገራችን እየተካሄደ ያለው ጦርነት በእግዚአብሔር አምላክና በዋቄዮአላህ መካከል ነው። ከእመነት በላይ ምንም ነገር የለምና፡ እያንዳንዱ የተዋሕዶ ልጅ በቅድሚያ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ጠላቶቹን አስመልክቶ የሚያሳየውን ለስላሳና ዝልግልጋማ የሆነ አካሄድ በመቀየር ለጠላቶቹ የሚሰጠውን ድጋፍ ዛሬውኑ ማቆም አለበት፤ ከዚያም ልክ እነደነ አፄ አምደጽዮንና አፄ ዮሐንስ በእነዚህ የዋቄዮአላህ አርበኞች ላይ ተገቢውን እርምጃ ለመውሰድ ዝግኙ ሊሆን ይገባዋል። አሊያ ይህ ጂሃዳዊ ጥቃት መቀጠሉ አይቀርም!

ተከታዩን የጽሑፍ መረጃ ላካፈለን ለወንድማችን፡ ለመምህር ዘመድኩን በቀለ የላቀ ምስጋና፦

በደቡብ ኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያንና ምእመናን እየነደዱና እየወደሙ ነው። በደቡብ ሲዳማ ዞን 5 አብያተ ክርስቲያናት ተቃጥለዋል ከ17 በላይ ሰዎች ታርደዋል።

ወዳጄ የሜንጫው አብዮት እንደሆነ በይፋ ተጀምሯል። አንተ ከዳር ሆነህ አንገትህ እስኪቆረጥ ቁርጥህን እየዞርክ ቁረጥ፣ እስክትለጋ አንቡላህን ለጋ። እነሱ ሥራ ላይ ናቸው።

ደም መጣጮች እንኳን ደስ ያላችሁ!!! የባለ ሜንጫው ደጋፊዎች እንኳን ደስ ያላችሁ። የጄነራል አሳምነው ጽጌ ስጋት ሳይውል ሳያድር ከተፍ እያለ ነው። ግራኝ አህመድ ከ 500 ዓመት በፊት።

ሃይ ባይ ከልካይ መንግሥት የለም። ሁሉም የእልሁ መወጫ ተዋሕዶና የተዋሕዶ ልጆች ናቸው። በሀገሪቱ ወሳኝ የአመራር ስፍራ ላይ ኦርቶዶክሳውያን ስለሌሉ ድርጊቱን ለማስቆም የሚከራከር ሰው እንኳ የለም።

በጅጅጋ፣ ቀጥሎ በከሚሴና በአጣዬ፣ አሁን ደግሞ በደቡብ ቤተ ክርስቲያን ኤጄቶና ቄሮ በተባሉ አልሸባቦች እየወደሙ ነው።

የአክሱም ጽዮን ልጆች ደግሞ ከሩቅ ቆመው ይስቃሉ።

ሲኖዶሱ ግን በህይወት አለን? እስቲ ጠይቃችሁ አጣርታችሁ ንገሩን።

እስከ በሲዳማ ሀገረ ስብከት በሀገረ ሰላም ወረዳ ቤተ ክህነት ውስጥ ከሚገኙት አብያተ ክርስቲያናት መካከል፦

 • ፩፦ ጭሮኒ አማኑኤል
 • ፪፦ ገተማ ገብረ ክርስቶስ
 • ፫፦ ዶያ ቅዱስ ሚካኤል
 • ፬፦ ሄጋ ቅዱስ ገብርኤል አብያተ ክርስቲያናትን ትናንት ሐምሌ ፲፪ ከሰዓት በኋላ አቃጥለዋቸዋል።
 • ፭፦ ቀጨኖ ልደታ እና
 • ፮፦ ቀራሮ ኢየሱስ

አብያተ ክርስቲያናት ተዘርፈዋል። በአብያተ ክርስቲያናቱ ዙሪያ የሚኖሩ ክርስቲያኖች በሙሉ ቤታቸው ወድማል። ግማሾቹ ተገድለዋል። የተረፋት በየጫካው ተደብቀው ይገኛሉ። ክርስቲያኖች እየተገደሉ ናቸው። የሚደርስላቸው የለም።

መንግሥት መረጃ እንዳይወጣ የስልክና የኢንተርኔት አገልግሎት ዘግቷል ተብሏል።

★★★ ባህርዳር ዐማራ ክልል አሳምነው ጽጌን ለመግደል የማንም ፈቃድ ሳያስፈልገው ከወር በፊት ሰተት ብሎ ወደ ክልሉ የገባው የፌደራሉ የመከላከያ ጦር፤ እነ አሰማኸኝና እነ ላቀ ሳይሰሙ በባህርዳር መፈንቅለ መንግሥት እየተካሄደ ነው ያለው ኢቲቪ እስከአሁን ስለ ጉዳዩ ምንም ትንፍሽ እያለ አይደለም።

በሌላም ዜናም ከዚያው ከደቡብ ክልል ሳንወጣ ሰሞኑን በጎፋ መሎ ለሃ ከተማ በሚገኘው የቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያንና በምእመናን ላይ በወረዳው የተደራጁ የመናፍቃን አመራሮች ከክልሉ ከታጠቁ ኃይሎች ጋር በመሆን በካህናት እና ምዕመናን ላይ ከፍተኛ ጥቃት በመፈፀም ላይ ያሉ መሆናቸውን ለሃገረ ስብከቱ ሊቀጳጳስ ለብፁዕ አቡነ ኤልያስም በደብዳቤ ገልጸዋል።

እስከ አሁን ድረስም ከ57 በላይ ምዕመናን በላሃ ፖሊስ ጣብያ ታስረዋል።

አንድ ካህን እና 3 ወጣቶች በጥይት ተመተው በሕክምና ላይ ናቸው።

አሁንም በርካታ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምዕመናንን ለማሠር አደን ላይ ናቸው

በጥምቀት እና መስቀል በዓል ማክበርያ ቦታ ያለው መስቀል እና የመጠመቅያ ገንዳ አፍርሰው ወስደውታል።

በላሃ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ግብ ውስጥ የተጠለሉ ምዕመናንን ለማሥወጣት ከ15 በላይ የጪስ ቦንብ በመወርወር ጥቃት ለመፈፀም ሙከራ ብያደርጉም ምዕመናኑ ባደረገው ተጋድሎ ተርፈዋል።

ስለለውጡና ስለ አቢቹ ለመደስኮር እንቅልፍ የሚያጡት ወንድሜ ዲያቆን ዳንኤል ክብረትና የኔታ እሸቱ አለማየሁስ ወዴት ጠፉ? ብሔራዊ ቲአቴር መድረክ ላይ ለመደስኮር እንደምትጣደፉት ምነው ይሄ ሲሆን ልሳናችሁ ተዘጋሳ?

ማኅበረ ቅዱሳን፣ የመንፈሳዊ ኮሌጅ የነገረ መለኮት ምሩቃን ሰባክያነ ወንጌል ወንድሞች ምን እያሰባችሁ ነው?

መምህር ዶር ዘበነ ለማ፣ መምህር ምህረተአብ አሰፋ፣ እነ መምህር ጳውሎስ መልክአ ሥላሴ፣ እነ ዶክተር ዘሪሁን ሙላት፣ ፀረ ተሃድሶ፣ ፀረ ተባዮች ምንጥስዬ ቅብጥርስዬዎች ምን እያሰባችሁ ነው?

ይሄ አሁን መግቢያ መውጫ አጥቶ በየጫካው እየታረደ ያለው ምዕመን ካሴታችሁን፣ መጻሕፍቶቻችሁን እየገዛ የቤት ኪራይ እየከፈለ ቀፈት ሆዳችሁን እየሞላ ክፉ ዘመን ያሳለፈላችሁ ደግ ህዝብ እኮ ነው። የሲዳሞን ህዝብ በዚህ ወቅት ምነው ዝም አላችሁት?

በአሜሪካና በአውሮጳ፣ በካናዳና በአውስትራሊያ፣ በዓረቡ ዓለም የምትገኙ የካህናት ኅብረት ለዐቢይ አህመድ ያሽቃበጣችሁትን ያህል ቤተ ክርስቲያን እንደ ጧፍ ስትነድ ምንድነው ዝምታው? ጉዳዩን ወደ ዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ ለመውሰድ ማን አዚም አደረገባችሁ?

እኔ ግን እላለሁ !!! እምዬ ኦርቶዶክስ አንቺ እናትዓለም ፤ የእነ ቅዱስ ዲዮስቆሮስ ፣ የእነ ቅዱስ አትናቴዎስ እና ቅዱስ ቄርሎስ የእነ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ የእነ ቅድስት አርሴማ ፣ የእነ አቡነ ተክለሃይማኖት ፣ የእነ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ፣ የአባ ሳሙኤል ዘዋልድባና የአቡነ አረጋዊ ሃይማኖታቸው የሆንሽ ንጽህት ተዋሕዶ ሃይማኖቴ ሆይ ! ብረሳሽና ብከዳሽ ቀኜም ትርሳኝ፣ ትክዳኝም ። ባላስብሽና ባልሞትልሽ ምላሴ ከጉሮሮዬ ይጣበቅ ። ሳለጎበድድ ሳለከዳሽ እንድኖር አምላክሽ ይርዳኝ ። ይህን ባለደርግና ሳልጮህልሽ ዝም ብዬ ብሞት ስሜ ከህይወት መጽሐፍ ይደምሰስ።

ጌታ ሆይ! ከዚህ በፊት በሆነው ፤ አሁንም እየሆነ ባለው እና ወደፊትም በሚሆነው ነገር፤ ክብሩን ሁሉ አንተ ውሰድ ።አሜን!

ድንግል ሆይ እናቴ ! አዛኝቱ ዛሬም እንደትናንቱ ቅደሚ ከፊት ከኋላዬ

______________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: