Posts Tagged ‘ደቡብ አሜሪካ’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 12, 2022
VIDEO
😇 ዛሬ በዓታ ለማርያም ነው፤ እንኳን ማርያም ማረችሽ! ግን ይህ እንዴት ይቻላል? ተዓምር ካልሆነ!
✈ ነፍሰ ጡር መሆኗን የማታውቀው ‘ታማራ’ የተሰኘች የኢኳዶር ወጣት ተሳፋሪ የአምስተርዳም በረራ ላይ በድንገት ወንድ ልጅ ወለደች።ደች።
ባለፈው ረቡዕ በኬ.ኤል.ኤም ሮያል ደች አየር መንገድ አውሮፕላን KL755 ከኤኳዶር ዋና ከተማ ከኪቶ እና ጉያኪል ኢኳዶር ወደ ኔዘርላንድ አምስተርዳም ሺፕሆል የአውሮፕላን ማረፊያ ስትጓዝ የነበረች ወጣት በድንገት መውለዷ በጣም ተዓምራዊ የሆነ ክስተት ነው።
ሴትየዋ ከመውረዷ ጥቂት ሰዓታት በፊት ሆዷ ላይ ህመም አጋጥሟት ወደ መጸዳጃ ቤት ሄደች። እዚያም ከጥቂት ፅንሰ-ሀሳቦች በኋላ ልጇን ወለደች። ሆስፒታሉ እንዳሳወቀው እርጉዝ መሆኗን አላወቀችም አለች።
ከኦስትሪያ የመጡ ሁለት ዶክተሮች እና አንድ ነርስ በአውሮፕላኑ (ቦይንግ 777-200) ተሳፍረው እርዳታ ሰጥተዋታል።
እናትየዋ ልጇን ከአሳዳጊዎቹ በአንዱ ስም፤ ‘ማክሲሚሊያን’ብላ ጠራችው፡።
እናት እና ልጅ በጥሩ ሁኔታ ላይ እንዳሉ መሆናቸውንና ተዘግቧል። መጀመሪያ እንደታቀደው ወደ ስፔን ማድሪድ ጉዞዋን መቀጠል ችላለች ፥ አሁን ልጇን በክንዶቿ አቅፋ። በእውነት ድንቅ ነው!
✈ How is this possible? Young passenger unexpectedly gives birth to baby boy on KLM flight from Ecuador
Last Wednesday, a young woman, called TAMARA, that was travelling on board KLM Royal Dutch Airlines flight KL755 from Quito and Guayaquil, Ecuador, towards Amsterdam Schiphol, The Netherlands unexpectedly gave birth.
A few hours before landing, the woman experienced pain in her abdomen and went to the toilet. There, after a few short contractions, she gave birth to her son, the Spaarnse Gasthuis hospital said, adding that she had no idea she was pregnant.
Two doctors and a nurse from Austria were also on board the aircraft (a Boeing 777-200) and provided assistance.
The mother named her son after one of the caretakers: Maximilian.
Both mother and son are doing well, reported Spaarnse Gasthuis, which also arranged for the necessary papers so she can continue her journey to Madrid, Spain as originally planned – now with a child in her arms.
Source
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia | Tagged: Airlines , Amsterdam , ሆላንድ , ማርያም , ማክሲሚሊያን , ሴት , በረራ , በዓታ ለማርያም , ታማራ , ነፍሰ ጡር , ኔዘርላንድ , አምስተርዳም , አውሮፕላን , ኤኳዶር , እርግዝና , ኪቶ , ደቡብ አሜሪካ , Baby , Ecuador , KLM , Maximilian , Mother , Netherlands , Pegnancy , Plane , South America , Young | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 8, 2022
💭 መፈንቅለ መንግስት በፔሩ
የፔሩ ፕሬዝዳንት ፔድሮ ካስቲዮ የአስተዳደር አካሉን ባስቸኳይ መፍረሱን ካወጁ በኋላ በኮንግረሱ ከስልጣን ተባረሩ።
ወ / ሮ ዲና ኤርሲሊያ ቦሉዋርቴ የፔሩ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዝዳንት ሆነው ቃለ መሃላ ፈጸሙ። ሕገ – መንግሥታዊው ፍርድ ቤት እንደ መፈንቅለ መንግሥት የገለፀውን የቀድሞ ፕሬዚዳንት ፔድሮ ካስቲሎ ኮንግረስን ለመበተን ከሞከሩ በኋላ ፖሊስ በቁጥጥር ሥር አውሏል። ቦልዋርቴ ምክትል ፕሬዚዳንቱ ነበሩ።
👉 ግን ወ / ሮ ዲና ቦሉዋርቴ ጥንታውያኑን የኢንካ ጎሣዎችን ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት የተጠሩ ሌላዋ ኮሚኒስት የዓለም ኤኮኖሚክ ፎረም (WEF Davos ) አሻንጉሊት ይሆኑን ? ጋላ – ኦሮሞው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ጥንታውያኑን ሰሜን ኢትዮጵያውያንን ከምድረ ገጽ ያጠፋላቸው ዘንድ በእነ ‘ ክላውስ ሽቫብ ‘ እና ‘ ጆርጅ ሶሮስ ‘ የተመለመለ ከሃዲ አሻንጉሊት መሆኑ ግልጽ ነው።
እንግዲህ ታሪካዊቷ የኢንካውያን ሃገር ፔሩ አምባገነ ኖችን እንዴት ማጥፋት እንዳለብን አሳየችን ፥ ይህ ኢትዮጵያ መከተል ያለባትን ምሳሌ ያሳያል ።
የሚገርም ነው ከሁለት ሳምንታት በፊት ከአንዲት የኢንካ ዝርያ ካለባት ፔሩዋናዊት ጋር እ.አ.አ በ1438 ዓ.ም የተጀመረውን የኢንካ ግዛት ታሪክንና ምልክቶችን አስመልክቶ ስንነጋገር ነበር። የጽዮን ቀለማትንና የአምልኮ ሥርዓታቸውን ስታዘብ እነዚህ ሕዝቦች ምናልባት ከአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ጋር ግኑኝነት ሳይኖራቸው አይቀርም የሚል ሃሳብ ኖሮኝ ነበር። በሌላ ቪዲዮ እመለስበታለሁ።
በሌላ በኩል፤ ዓለማችንን በዋናነት የሚመግቡና ለአዳም ዘር መኖር በጣም አስፈላጊ የሆኑ ፬ / አራት የምግብ ምንጮች አሉ። እነዚህ የምግብ ምንጮችና መልክአ ምድራዊ አመጣጥ / የተገኙባቸው ሃገራት የሚከተሉት ናቸው፤
❖ ስንዴ – ኢትዮጵያ
❖ በቆሎ – ሜክሲኮ
❖ ሩዝ – ፊሊፒኖች
❖ ድንች – ፔሩ
💭 COUP D’etat in PERU
Peru’s president Pedro Castillo was ousted by congress after he announced the immediate dissolution of the governing body.
Castillo was criticized for saying he would install a ‘government of exception’ to rule by decree hours before he was due to face an impeachment vote. He was accused of trying to seize power in a self-coup. MPs moved ahead with the trial, with 101 votes in favor of removing him, six against and 10 abstentions.
Protesters in Lima congregated to protest against and for Castillo.
Peru’s president dissolves congress hours before impeachment vote.
Dina Ercilia Boluarte has been sworn in as Peru’s first female president. Police arrested former President Pedro Castillo earlier after he tried to dissolve congress in an action the constitutional tribunal described as a coup. Boluarte was his vice president.
👉 Is Dina Boluarte Another Communist WEF Puppet?
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , News/ዜና , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Accountability , Addis Ababa , Anti-Ethiopia , Atrocities , Axum , ሉሲፈራውያን , ሊማ , መፈንቅለ መንግስት , ሤራ , ቦሉዋርቴ , ተጠያቂነት , ትግራይ , አምባገነን , አረመኔነት , አዲስ አበባ , አፍሪቃ , ኢትዮጵያ , ኢንካ ጎሣ , ካስቲዮ , ወንጀል , ደቡብ አሜሪካ , ግድያ , ግፍ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ , ፍትሕ , ፔሩ , Boluarte , Castillo , Coup , Ethnic Cleansing , Genocide , HumanRights , Inca , Justice , Lima , Peru , South America , Tigray , Tyrant , WEF | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 29, 2020
VIDEO
👉 “ ፓቻማማ + አቴቴ + ሺቫ “
ይህ የጣልያን አሳዛኝ ሁኔታ የሚያስተምረን ነገር ቢኖር ከተመሳሳይ መቅሰፍት ለመዳን መስቀል አደባባይ ላይ የተተከሉትን የኢሬቻ ዛፎች ዛሬውኑ ቁረጡ። አዲስ አበባ፣ ደብረዘይት፣ ናዝሬት መላዋ ኢትዮጵያ ከዋቄዮ አላህ፣ ከኢሬቻ ቃልቻ ቆሽሻ መንፈስ በፍጥነት መጽዳት እንዳለባቸውና መመለክና መፈራት ያለበት ብቸኛ አምላክ እግዚአብሔር አምላክ መሆኑን ነው። በመሰቀል – ደመራ ወቅት በመስቀል አደባባይ ሲፈረግጥ የነበረው በሬ እኮ እንደ አንድ ምልክት ሊሆነን በተገባ ነበር።
ዋቄዮ – አላህ የፈጠራቸው ሴት አማልክት በአፍሪቃ / በኦሮሞዎቹ “ አቴቴ፣ በደቡብ አሜሪካ አማዞናስ ዙሪያ “ ፓቻማማ ” በህንድ “ ሺቫ ከእነ ሦስት ልጆቿ / ቹ፤ ሳትቫ፣ ራጃስ፣ ታማስ “ ። ሁሉም የአል – ላት፣ አል – ኡዛ እና አል – ማናት አቻዎች መሆናቸው ነው።
የጨረቃው አምላክ አላህ – ከፀሐይዋ አምላክ ጋር ተጋብቶ ያስገኛቸው ልጆች በአንድነትም “የአላህ ( ሴት ) ልጆች” የተባሉ ሦስት አማልክት ስምም፦
👉 አል – ላት ፤
👉 አል – ኡዛ
👉 አል – መናት
ነበር፡፡
👉 እ . አ . አ ጥቅምት 4 ቀን 2019 ዓ . ም . – ጣዖት አምልኮ ሥነ – ስርዓት በቫቲካን
ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስኮ እና ሌሎች ቀሳውስት በቫቲካን የአትክልት ስፍራዎች ላይ ያካሄዱት የዛፍ ተከላ ሥነ – ስርዓት።
*** በዓላቱ – መስከረም / ጥቅምት ላይ ተከታትለው ይውላሉ ***
( ኢሬቻ + ሺቫ ( ሙሩጋን ) + ዱርጋ ( ሴት የዛፍ አምላክ ) + ፓቻማማ + ሃሎዊን )
በአምልኮ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ከአማዞን የመጡ ሰዎች ሁለት ከእንጨት የተሠሩ የ እርጉዝ ሴቶች ሐውልቶች ን ( ፓቻማማ ) ጳጳሱ ፊት ተንበርክከው ሲያመልኩ ይታያሉ።
በዛፍ ተከላ ሥነ ስርዓት ላይ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ የጣዖቷን ፓቻማም ሐውልት ባረኳት
👉 ካርዲናል በርክ ጳጳስ ፍራንሲስኮን ወቀሱ፦
ታዋቂው የአሜሪካ ካርዲናልና የቫቲካን ከፍተኛ ዳኛ ሬይመንድ በርክ፦ “ የደቡብ አሜሪካው የአማዞን ሲኖድ ያመጣት ጣዖት “ ፓቻማማ “ ፣ እና የዛፍ ተከላ ሥነ – ስርዓቱ አጋንንታዊ ኃይልን በቫቲካን አስገብተውብናል፤ ከፓቻማማ ጋር ሰይጣን ቤተ ክርስቲያን ገባ፤ ብቸኛዋ ወላዲተ አማልክ ድንግል ማርያም ናት። ከዚህች ጣዖት ጋር የመጣው የሰይጣን መንፈስ ከቫቲካን ይወገድ ዘንድ በክርስቶስ ስም መጸለይ ያስፈልጋል፤ የቅዱስ ጴጥሮስ ባሲሊካ ከእነዚህ የክፋት ኃይሎች መጽዳት አለበት። ” ሲሉ ብሶታቸውን ገና ኮሮና ከመታወቋ በፊት አሰሙ።
👉 የእስልምና ጣዖት አምልኮ በቫቲካን
ሮማን ካቶሊኮች እ . አ . አ በ 1960 ዎቹ በ ሁለተኛው የቫቲካን ጉባኤ ላይ ለአንድ ዓለም ሃይማኖት ምስረታ መሰረቱን ከጣሉበት ዕለት አንስቶ በተቻላቸው መጠን “ክርእስላም” / “Chrislam” የተሰኘ የእነርሱን ክርስትና እና እስልምናን ያጣመረ አዲስ ሉሲፈራዊ ሃይማኖት ለመመስረት እየታገሉ ነው።
👉 ይህ በቫቲካን ታይቶ አይታወቅም፦
አንድ የቱርክ ኢማም ንግግር አድርግ ተብሎ ሲጋበዝ፤ ክርስቲያኖችን እና አይሁዶችን የሚረግመውንና “ አል – ፋቲሃ ” የተሰኘውን የእስልምና “ ፀሎት ” ክፍል “ እንደ እባብ እየነዘረ ለቀቀው።
👉 ሁለተኛው የፊሊፒንስ ካቶሊክ ቄስ፦
ጣዖታቱ “ ፓቻማማ ” + “ አቴቴ ” + “ ዮጋ ” + “ ሃሪ ፖተር ” + “ አላህ ” ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በመግባታቸው ሰይጣን ዛሬ ብዙ ክርስቲያኖችን በአጋንንቱ ሊበክላቸውና ሊለክፋቸው በቅቷል።
“ እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ ፡፡[ ዘጸ ፳፥፪፡፫፟ ]
የሚለውን ትዕዛዝ በመሻራችን ነው “ ኮሮና ” የመጣችብን።
ቸሩ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ከዋቄዮ – አላህ መንፈስ እና ከታዘዘው መቅሰፍት ሁሉ ይጠብቅልን ! ለዘለዓለሙ አሜን !
👉 ገነ ማስተዋሌ ነው፦
ቪዲዮው ልክ የ 22 ፡ 00 ደቂቃዎች እርዝመት አለው። ፳፪ / 22 ማክሰኞ ይውላል– ኡራኤል
በዚህ ዕለት ምን ይከሰት ይሆን ?
____________ _______________________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Faith , Health , Infos | Tagged: ሂንዱ , መቅሰፍት , ሦስት የጣዖት አማልክት , ቫቲካን , ተላላፊ በሽታዎች , ቸነፈር ወረርሽኝ , አማዞናስ , አቴቴ , ኢትዮጵያ , እርግማን , እስላም , ኦሮሞ , ካቶሊክ , ኮሮናቫይረስ , ዋቄዮ አላህ , የቀሳውስት ሞት , የጨረቃ አምላክ , ደቡብ አሜሪካ , ጣልያን , ጳጳስ ፍራንሲስኮ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , ፀረ-ክርስቶስ መንፈስ , ፓቻማማ , Ethiopia , Italy | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 25, 2020
VIDEO
የመሀመድ ሦስት የሴት አማልክት
ከእስልምና መምጣት በፊት ዐረቦች ብዙ ወንድና ሴት አማልክትን ያመልኩ ነበር፡፡ እያንዳንዱ ጎሳም የራሱ “አምላክ” ነበረው፡፡ በዛን ዘመን “አላህ” የሚታወቀው የጨረቃ አምላክ ተብሎ የነበረ ሲሆን፣ ሕዝቡን ከአላህ ጋር የሚያማልዱ ናቸው ተብለው ይታመኑ የነበሩ ሦስት ልጆች ነበሩት፡፡ እነዚህ የጨረቃው አምላክ አላህ – ከፀሐይዋ አምላክ ጋር ተጋብቶ ያስገኛቸው ልጆች በአንድነትም “የአላህ ( ሴት ) ልጆች” የተባሉ ሦስት አማልክት ስምም፦
👉 አል – ላት ፤
👉 አል – ኡዛ
👉 አል – መናት
ነበር፡፡
እንግዲህ መኮረጅና መስራቅ ተግባሩ የሆነው ዲያብሎስ የእግዚአብሔር የሆነውን ሁሉ ለመዋጋት የማይፈጠረው ነገር የለምና፣ ምስጢረ ሥላሴንም በመኮረጅ የራሱ የሆኑ ሥላሴዎችን በየሃገሩ በመፍጠር ተቀባይነትን ለማግኘት ይሞክራል።
ዋቄዮ – አላህ የፈጠራቸው ሴት አማልክት በአፍሪቃ / በኦሮሞዎቹ “ አቴቴ ፣ በደቡብ አሜሪካ አማዞናስ ዙሪያ “ ፓቻማማ ” በህንድ “ ሺቫ ከእነ ሦስት ልጆቿ/ ቹ፤ ሳትቫ ፣ ራጃስ ፣ ታማስ “ ። ሁሉም የአል – ላት ፣ አል – ኡዛ እና አል – ማናት አቻዎች መሆናቸው ነው። ኮፒ፣ ኮፒ፣ ኮፒ!
የመሀመዳውያኑ ቍርአን “ ክርስቲያኖች በሦስት አማልክት ነው የሚያምኑት፤ እነሱም አብ፣ ኢሳ እና መርያም / ማርያም ” በማለት ትልቅ ቅጥፈት ቀጥፏል። እርኩሱ መጽሐፉ ከዲያብሎስ ነውና ጣዖት አምላኪዎች ሁሉ በተመሳሳይ መልክ እየተንቀሳቀሱ ነፍሳትን የመግደል ዲያብሎሳዊ ተልዕኮ አላቸው። ኦሮሞዎች “ አቴቴ ” እና የደቡብ አሜሪካ ህንዶች “ ፓቻማማ ” “ መርያም / ማርያም ” ቦታ በማስያዝ፡ “ ተመሳሳይ እምነት እኮ ነው ያለን ” በማለት ለማወናበድ ይደፍራሉ ማለት ነው።
እግዚአብሔር አምላክ የዋቄዮ – አላህን መቅሰፍት ከሃገራችን ያርቅልን !
___________ ______________________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Infos | Tagged: ሂንዱ , ህንዶች , መቅሰፍት , ሦስት የጣዖት አማልክት , አል-ላት , አል-ማናት , አል-ኡዛ , አማዞናስ , አቴቴ , ኢትዮጵያ , እርግማን , እስላም , ኦሮሞ , ዋቄዮ አላህ , የጨረቃ አምላክ , ደቡብ አሜሪካ , ፀረ-ክርስቶስ መንፈስ , ፓቻማማ | Leave a Comment »