በኦነጉ ፋሺስታዊ መሪ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በወለጋ ሲዖል ታገተው የተሰወሩት ምስኪን ተማሪዎች ፫፻፵/ 340 ቀናት ሆናቸው። ስለ እነ እስክንድር እና አቶ ልደቱም ለብዙ ወራት መታገት የሚጮኽላቸው ወገን የለም!
__________________________
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 7, 2020
በኦነጉ ፋሺስታዊ መሪ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በወለጋ ሲዖል ታገተው የተሰወሩት ምስኪን ተማሪዎች ፫፻፵/ 340 ቀናት ሆናቸው። ስለ እነ እስክንድር እና አቶ ልደቱም ለብዙ ወራት መታገት የሚጮኽላቸው ወገን የለም!
__________________________
Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: Abiy Ahmed, ሽብር, ሽብርተኝነት, እስክንድር, ኦሮሚያ ጀነሳይድ, ኦሮሞ, ዐቢይ አህመድ, ዘር ማጥፋት, የታገቱ, ደምቢዶሎ, ጠላት, ጥላቻ, ጭፍጨፋ, ፀረ-ተዋሕዶ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, Genocide, Oromia | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 22, 2020
ይህን ቪዲዮ እና ንግግሩን ገና ዛሬ ማየቴና መስማቴ ነው። ማመን ነበር ያቃተኝ፤ በእውነት እጅግ በጣም የሚያሳፍር ነው፤ ለታሪክም የሚቀመጥ ነው። እነዚህን አሽቃባጮች እንዴት እንቅልፍ እንዴት ይወስዳቸዋል?
ምስኪኖቹ የደምቢዶሎ ተማሪዎች ከተሰወሩ ፪፻፺፬ / 294 ቀናት ሆኗቸዋል። አብዛኛው “ኢትዮጵያዊ ነኝ” የሚለው ወገን ግን ቀስበቀስ እየረሳቸው ነው፤ እንዴት ያሳዝናል፣ ምን ዓይነት ዘመን ላይ ደረስን? ምን ያህል አሳፋሪ ትውልድ ቢሆን ነው?! ከስማኒያ ዓመታት በፊት ዘመዶቻቸውን ያጡት የአውሮፓ አይሁዳውያን በየሜዲያው እየተጋበዙ የዘመዶቻቸውን በሂትለር ናዚዎች መጭፍጨፍ ጥልቅ በሆነ መልክ ስቅስቅ እያሉ በማልቀስና ድርጊቱም እንዳይደገም ለተቀረው ዓለም ለማስጠንቀቅ ተግተው ሲሰሩ ሳያቸው፤ እኛ የትናንትናውን ሰቆቃ እና ስቃይ እንኳን ለማስታወስ ብሎም የወገናችንን ሞት ለመበቀል የማንሻ ደካሞች እንደሆንን ነው በሃዘን የምታዘበው።
_____________________________
Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: ታማኝ በየነ, አብይ አህመድ, ኢትዮጵያ, ክህደት, የታገቱ ተማሪዎች, ደምቢዶሎ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 1, 2020
በጀነሳይድ ማግስት ስለ ሌላ ትርኪምርኪ ጉዳይ እንጅ ባሰቃቂ ሁኔታ ስለሚገደሉት ዜጎች ትንፍሽ አይልም፤ ከዚህ አጭበርባሪ ውዳቂ ምንም ጠብቄ አላውቅም፡ ወደፊትም አልጠብቅም! ለማንኛውም አሰልቺውን ለፍላፊ በደንብ እናዳምጥው፤ የንጹሐን ደም ገና ብዙ ያስለፈልፈዋል፤ ሞትን ቢመኛትም እንዲህ በቀላሉ አያገኛትም!
👉 የምስኪን ገበሬ ሴት ልጆች ታግተው ከተሠወሩ ዛሬ ፪፻፵፪ / 242 ቀናት ሆኗቸዋል።
የእህቶቻችን ዕጣ ፈንታ እና የቤተሰቦቻቸው ሰቆቃ የሚያሳስበው ዜጋ በመጥፋቱ ያው ተጠያቂው ግራኝ አብዮት አህመድ እንዳሰኘው ብቅ እያለ ይሳለቅብናል። የእህቶቻችን ጉዳይ የቤተሰብ ጉዳይ አድርጎ መውሰድ የሚጠበቅባቸው ኢትዮጵያውያን በተለይ ተዋሕዷውያን ወደ አራት ኪሎ በማምራት የቤተ መንግስቱን አጥር የሚያንቀጠቅጥ ጩኸት እስካላሰሙ ድረስ በኢትዮጵያውያንና በቤተክርስቲያን ላይ የሚደረገው ጭፍጨፋ ይቀጥላል፤ እባቡ ዐቢይም በኦሮሙማ ፕሮጀክቱ መሠረት ቤኒሻንጉልን እና “ወላሂ! ግብጽን አልጎዳም!” በማለት የማለለትን የሕዳሲውን ግድብም ከኦሮሚያ ጋር ይደምራል።
👉 እህቶቻችንን ያገታቸውና ኢንጂነር ሽመኘውንም የገደለው ዐቢይ አህመድ አሊ ነው!
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: ቅጥፈት, አባይ, አብይ አህመድ, ኢትዮጵያ, ኢንጂኔር ስመኘው, ክህደት, ወላሂ, የሕዳሴው ግድብ, የታገቱ ተማሪዎች, ደምቢዶሎ, ግብጽ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 1, 2020
ይህ ሁሉ አሳዛኝ ድራማ የሕዳሴ ግድብ ውሃ ሙሌትን ዘግቶ በማቆም ሉሲፈራውያኑ አለቆቹን ለማስደሰት ግራኝ ዐቢይ አህመድ አሊ የሚሠራው ድራማ ነው።
በከንቱ የፈሰሰው የንጹሕ ኢትዮጵያውያንን ደም እስካልተበቀለን ድረስ፣ ከደምቢዶሎ (ደም በ ዶሎ)ታግተው ለ ፪፻፲፩/211 ቀናት ያህል ለተሠወሩት እህቶቻችን ጉዳይ ዛሬውኑ መልስ የማንጠይቅ ከሆነ፤ ሰላም በውስጣችን ሊኖር አይችልም፤ ሰላም የሚባለው ነገርም በሃገራችን ሊኖር ፈጽሞ አይችልም። የምን ሰላም! እነዚህ ምስኪን የገበሬ ልጆች ምናልባት በስቃይ ላይ ምናልባት ተገድለው እያሉ እኔና እናንት ሆዳችንን እየሞላን “ሰላም፣ ሰላም!” እያልን በሰላም ልንኖር??? የት አባታችን! በሐሰት “ሰላም፣ ስላም፡ እንኳን በሰላም አደረሰን!” እያልን በግድየለሽነት መጓዙን የምንቀጥልበት ከሆነ የጠላታችን ዲያብሎስ እራት ከመሆን አንተርፋት! “ዲያብሎስ በእጁ ሲያስገባህ የሰላምን ትርጉም ያሳጣሃል” እንዲሉ ሐሰተኛ ሰላም በውሸት የሚገኝ ምናባዊ ሰላም ነው፡፡ ሰላም አለመኖሩ እየታወቀ “ሰላም አለ፣ ሰላም እንፈልጋለን” እየተባለ የሚነገርለት ነው፡፡ ሐሰተኛነት ባሪያ ያደረጋቸው ሰዎች ሰላም በሌለበት መካከል “ሰላምን አትፈልግሙን? ሰላም እኮ አለ” እያሉ ሕዝቡን ያታልላሉ፡፡ እንግዲህ ይህ እነርሱ አለ የሚሉት ሰላም የውሸት ነው፡፡ እነዚህ ሰዎችን ነቢዩ ኤርምያስ “ሰላም ሳይሆን ሰላም ሰላም ይላሉ” [ኤር ፮÷፲፬] በማለት ይገልጻቸዋል፡፡
ቁጥሩ ከ፲፪ቱ ነቢያት መካከል አንዱ የነበረው ይሁዳ “ሰላም ለአንተ ይሁን” ብሎ አምላክን ስሞ አሳልፎ ሲሰጥ በውስጡ ሰላም የለም ነበር፡፡ [ማቴ ፳፮÷፵፱]። ኢየሱስ ክርስቶስ ከተያዘ በኋላ በመጀመሪያ እንዳሰበው ሊሆንለት ባለመቻሉ በውስጡ ሳይኖር በአፉ ብቻ “ሰላም” ይል የነበረው የውሸት ሰላም አእምሮውን ነሣው፡፡ ንጹሕ ደም አሳልፎ በመስጠቱም መበደሉን ተረድቶ ገንዘቡን በቤተመቅደስ ጥሎ ታንቆ ሞተ፡፡ [ማቴ ፳፯÷፫፡፭]። ነገሮች ሁሉ ይሁዳ መጀመሪያ እንዳሰባቸው ሊሆኑለት አልቻሉምና የመጨረሻ ዕጣ ፈንታው የዘላለም ሞት ሆነበት፡፡
ኢትዮጵያ በውዳቂ ዘረኞች እጅ ወድቃ ስትሰቃይ ዝም ብለን ለማየት መምረጣችን አሳፋሪ አይደለምን?
አየን አይደል ወገን?! በትናንትናው ዕለት የሚከተለውን ቪዲዮ ባቀረበን በሰዓታት ውስጥ ገዳይ ዐቢይ አህመድ ወጥቶ “ሰኔ፡ ሰኔ፡ አይ ሰኔ!” በማለት የአዞ እንባውን አረገፈው። ወጥቶ “የሃዘን መግለጫ” የሰጠበት ፍጥነት አላስደነቃችሁም?
እነ ጄነራል አስምነው ሲገደሉ፤ የሠራዊት መለዮ ለብሶ ብቅ በማለት “ገደልናቸው! የት አባታቸው!” ነበር ያለው፤ የምን የሃዘን መግለጫ! ኢንጂነር ስመኘው ሲገደል ወደ አሜሪካ በማምራት ከእነ ጀዋር ጋር በሚነሶታ ጨፈረ፤ “ስመኘው የተባለ ሰው ተገደለ አሉ” አለ በመሳለቅ። የተዋሕዶ ምዕመናን እና ካህናት በጂጂጋ ሲታረዱ 10 የሚሆኑ ዓብያተ ክርስቲያናት በእሳት ሲጋዩ ከሞግዚቱ ኢሳያስ አፈቆርኪ ጋር በምጽዋ እየተዝናና ነበር። 86 ንጹሐን የተዋሕዶ ልጆች ከጂኒ ጀዋር ጋር በማቀነባበር ሲታረዱ ከግብጹ ፕሬዚደንት አል–ሲሲ ጋር በሩሲያዋ ሶቺ የ “ወላሂ!” አረብኛን እየተለማመደ ነበር፤ እንደተመለሰም “እኔ እና ጃዋር እኮ የአንድ አካል ልጆች ነን፤ ኤስኮርት ቅብርጥሴ፤ እንጠብቀዋለን፣ ቤተ ክርስቲያን እኔ አላቃጠልኩም ይቅርታ አልልም” በማለት ቀበጣጠረ ፤ የሃዘን መግለጫማ የማይታሰብ ነው። 17 የምስኪን ገበሬ ሴት ልጆች ከደንቢዲሎ ዩኒቨርሲቲ ታግተው ሲሰወሩ ያው 6ወራት አለፋቸው እስካሁን ድረስ እየቀለደ፣ እያላገጠና እየተሳለቀብን ነው። ሕገ–ወጡ ጂኒ ከንቲባው ቤተ ክርስቲያናቸው ድረስ ሄዶ ስለ ገደላቸው ሰማእታት ሳህለ ማርያም እና ኃይለ ሚካኤል፣ ስለ አራስ እርቀ ሰላም፣ በትንሳኤ ዕለት ተመርዘው ስለተገደሉት ምስኪን የናዝሬት ተዋሕዶ ሕፃናት፣ ስለ ተማሪ ሃይማኖት (ጥቁር አንበሣ) ወዘተ. ስለ እነርሱማ አውሬውና መንጋው ትንፍሽ አላለም፤ የእኛዎቹም እየረሷቸው ነው።
በጥቂት ቀናት ውስጥ ብዙ የሚያስተዛዝቡ ነገሮችን ለመታዘብ ችለናል። ባለፈው እሑድ በቅድስት ማርያም ዕለት ስልጤ በሚገኙ የተዋሕዶ ልጆች አስከፊ ጂሃድ ሲካሄድ ምን ያህል ሰው ነው ተሰምቶት ለጉዳዩ ትኩረት ሲሰጥ የነበረው? እየሰጠ ያለው? እጅግ በጣም ጥቂቱ። “አጫሉ” ለተባለ ለአንድ ዱርዬ ጽንፈኛ ዘፋኝ ግን ኡ!ኡ!ኡ! በማለት እያየነው ነው። አያችሁ አይደለ፤ ከአርቲስት ታማኝ በየነ እስከ ገዳይ ዐብይ አህመድ አሊ ሁሉም እራሳቸው ለገደሉት የጥላቻ ዘፋኝ ተቆርቋሪዎች ሆነው የአዞ እንባቸውን በማንባት ላይ ናቸው። ታግተው ለተሠወሩት ምስኪን ተማሪዎች ያው እስከ ዛሬው ዕለት ድረስ አንዴም ትንፍሽ ያላሉት አርቲስቶች አሁን በማይታወቅ ጉዳይ ላይ “ዝም አንልም፣ ዝም አንልም…” በማለት መታየት ይፈልጋሉ። ግብዞች!
የስልጤውን ጉዳይ ዘግበው የነበሩት በሰፊው የአደባባይ ሜዲያ፣ በጥቂቱ ኢትዮጵያ360 እና እኔ ነበርኩ። አደባባይ ሜዲያ እሑድ ዕለት በጉዳዩ ላይ የቀጥታ ሥርጭት በጀመረበት ወቅት 150 የሚሆኑ ተመልካቾች ነበሩት፤ በትናንትናው የአጫሉ የቀጥታ ሥርጭት 900 ተመልካቾች። አያሳዝንምን?! በእውነት ከዚህ የበለጠ ረባሽ ስዕል የለም!ባርናባን … አባታችን አባ ዘ–ወንጌል “10% የሚሆኑት የተዋሕዶ ልጆች ብቻ ናቸው የኢትዮጵያን ትንሣኤ ለማየት የሚበቁት” ሲሉን በጣም ትክክል ናቸው።።
ለመሆኑ ይህ አውሬ ከ “ሰኔ” ጋር ምን ጉዳይ አለው? በመስቀል አደባባይ የተገደሉት ወጣቶች ደም ጠራው? የእነ ጄነራል አሳምነው፣ ጄነራል ሰዓረ፣ ጄነራል ገዛኢ፣ ዶ/ር በላቸው ደም አስጨነቀው? ገና መቼ ይለቀዋል! ገና ሞትን ይመኛታል፤ ግን አያገኛትም! እንጂነር ስመኘውንም ከጥቂት ሳምንታት በኋላ እናስበዋለን፤ እርሱንም ወደ አዲስ አበባ አስጠርቶ የገደለው እዚሁ መስቀል አደባባይ ላይ ነው፤ የኢትዮጵያውያንን ደም በኢሬቻ ኦዳ ዛፍ መጥረግ አይቻለም፤ የፈሰሰውን የንጹሐን ደም “መስቀል አደባባይን ማስዋብ” በሚል ፕሮጀክት ቆፍሮ ማውጣት አይቻልም፡፡ ዐቢይ አህመድ እና መንጋው በእሳት ለዘላለሙ ይጠረጋሉ፤ በዚህ 100% እርግጠኛ ነኝ።
“ሰኔ”(ሸኔ) ፥ እስኪ ከገዳዩ የተያያዙትን እና እራሱን አጋልጦ እንደ ፍየል እንዲለፈልፍ የተደረገባቸውን አንዳንድ ቦታዎች እናስታውስና ነጥብጣቦቹን እናገናኝ፦
👉 እርስበርስ መባላላትና ከተረፉም በአስቸኳይ ለፍርድ መቅረብ ያለባቸው የኢትዮጵያ ጠላቶች፦
አብይ አህመድ ፣ ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል፣ ለማ መገርሳ ፣ ታከለ ኡማ ፣ ሽመልስ አብዲሳ ፣ ጃዋር መሀመድ ፣ በቀለ ገርባ ፣ ህዝቄል ገቢሳ ፣ ዳውድ ኢብሳ ፣ አምቦ አርጌ ፣ ፀጋዬ አራርሳ ፣ አደነች አቤቤ ፣ ሞፈሪያት ካሜል ፣ መአዛ አሸናፊ ፣ ሳህለወርቅ ዘውዴ ፣ ብርቱካን ሚደቅሳ ፣ ታዬ ደንደአ ፣ ሌንጮ ባቲ ፣ ሌንጮ ለታ ፣ ዳንኤል ክብረት፣ አለማየሁ ገብረ ማርያም፣ ብርሀኑ ነጋ ፣ ገዱ አንዳርጋቸው ፣ ደመቀ መኮንን ፣ አንዳርጋቸው ፅጌ ፣ አንዱዓለም አንዳርጌ ፣ ታማኝ በየነ ፣ አበበ ገላው
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: ሃጫሉ, ሰላም, አብይ አህመድ, አውሬው መንግስት, ኢትዮጵያ, ኦሮሚያ, ከሃዲ ትውልድ, የታገቱ ተማሪዎች, የዲያብሎስ ሤራ, ደምቢዶሎ, ጥቁር አንበሣ, ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 8, 2020
ኢትዮጵያውያን ወጣት ሴቶች ለ95 ቀናት ያህል በኦሮሞ ወንዶች ተጠልፈው ጠፍተዋል፤ ይህ “ጀብደኝነት” ያበረታታቸውና የኮሮሞ የዘረኝነት ቫይረስ የተጠናወታቸው የኢትዮጵያ ጠላቶች በቀጥታ በሚተላለፍ የቴሌቪዥን ስርጭት ላይ “የሴቶች ቀን” የተባለውን ዕለት በማስመለክት ነበር ይህን ከበታችነት ስሜት የፈለቀ መልዕክት ያስተላለፉት። የቀደሙት አባቶቻችን “እነዚህ ዘረኞች፣ ገዳዮች፣ ጡት ቆራጮችና ብልት ሰላቢዎች ናቸው”ሲሉን የነበረውን በዚህ በ21ኛው ክፍለ ዘመን እያየነው ነው። ከየት የመጡ ድውዮች ናቸው?! “Identity Crisis – የማንነት ቀውስ” የሚባለው ይህ ነው። እስኪ ውለታ እንሥራላቸውና ወደ ማደጋስካር እንመልሳቸው! ምናልባት እዚያ ማንንታቸውን በቀላሉ ማግኘት ይችሉ ይሆናል – እዚያ ብዙ ኦዳ ዛፍ አለ። ዝሆንም አይጠፋም።
የዚህ ሁሉ ድራማ አቀነባባሪ የአጀንዳ–ማርሽ–ቀያሪው አብዮት አህመድ እንደሚሆን መገመት ይቻላል። “የሰሜን ሰዎችን ሞራል ስበሩባቸው” የሚለውን ሉሲፈራዊ ታክቲክ ለመጠቀም ቆርጦ ተነስቷል። ለነገሩማ “እኛ ዝሆን ነን እንሠብራለን፣ እንበላለን፣ እንገዛለን ፥ ጊዜው የኛ ነው፤ ሠብረናቸዋል!”ብሎህ የለ አብዮት አህመድ። ምን ያድርጉ? መሪዎችህንና ኢንጂነሮችህን ሲገድሉብህ ጭጭ፣ ሴት ልጆችህን ሲገድሉብህና ሲያግቱብህ ጭጭ፣ እናቶችህን ሲያፈናቅሉብህ ጭጭ፣ ኮንዶሚኒየምህን ሲነጥቁህ ጭጭ፣ ጨቅላዎችህን ሲመርዙብህ ጭጭ፣ ካህናቶችህን ሲያርዱብህ ጭጭ፣ ቤተ ክርስቲያንህ ውስጥ ገብተው በጥይት ሲቆሉህ ጭጭ…ግን ለ27 ዓመታት ይህል ገዝተዋል የተባልት “ትግሬዎች” መቼ ነው ይህን ዓይነት ተግባር ፈጽመው የሚያውቁት?
እንግዲህ፡ “እንኳን ከኦሮማራ ቫይረስ፣ ከዋቄዮ-አላህ ባርነት ተረፍኩ” ብለህ አምላክህን እያመሰገንክ የሚካሄዱትን ነገሮች ሁሉ መዝግብ ያገሬ ልጅ፤ ሁሉንም ነገር በደንብ መዝግብ!
ግሩም መልስ ሰጥታለች እህታችን!
Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: መንግስት, ሴቶች, ሽብር, አብይ አህመድ, አውሬው መንግስት, ኢትዮጵያ, ኦሮሞዎች, ከንቱ ትውልድ, ዘረኝነት, የሴቶች ቀን, የታገቱ ተማሬዎች, ደምቢዶሎ, ጥላቻ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 8, 2020
[ወደ ገላትያ ሰዎች ምዕራፍ ፭፥፩]
“በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻነት አወጣን፤ እንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ እንደ ገናም በባርነት ቀንበር አትያዙ።”
“ተራማጆች ሆነናል፣ ሰልጥነናል ፥ መላው ዓለም ወዶናል፣ ደስ ይበለን፤ ከግማሽ በላይ የኢትዮጵያ ባለ ሥልጣናት ሴቶች ናቸው ፥ ሂ! ሃ!!” አሉን ሲኒኮቹና ግብዞቹ ባለጊዜዎቹ። እነዚህ አላጋጮች፣ ጨካኝ የዲያብሎስ የግብር ልጆች ለመሆኑ አባትና እናት አሏቸውን? ሴት ልጆችስ ይኖሯቸው ይሆንን? ምን ዓይነት ጉደኞች ቢሆኑ ነው? ሴቶቹም ወንዶቹም ምን ያህል ቀዝቃዛ–ደም ያላቸው አረመኔዎች እንደሆኑ እያየን ነው? እግዚአብሔር የሰጣቸውን ነፃነት በመንፈግ ህፃናትንና ሴቶችን የሚያግቱትን፣ ዘር እየቆጠሩ ከክልሌ ውጡ እያሉ ንጹሃንን የሚያፈናቅሉትንና የሚገድሉትን፣ የክርስቶስን ልጆች በባርነት ለመግዛት የሚሹትን፣ ቤተ ክርስቲያንን የሚያወድሙትን አርግዘው የወለዱ እናቶች ሁሉ ማህፀናቸው እስከወዲያኛው ይዘጋ! ወልደው አይሳሙ! ይህንን እርጉም ትውልድ ያስረገዙ ወንዶች ሁሉ የዘር ፍሬያቸውን የኢትዮጵያ አምላክ እስከወዲያኛው ያመክነው! ድጋሚ ልጅ አይስጣቸው!
[ኦሪት ዘኍልቍ ምዕራፍ ፲፬፥፲፯፤፲፰]
“አሁንም፥ እባክህ። እግዚአብሔር ታጋሽና ምሕረቱ የበዛ፥ አበሳንና መተላለፍን ይቅር የሚል፥ ኃጢአተኞችንም ከቶ የማያነጻ፥ የአባቶችን ኃጢአት እስከ ሦስትና እስከ አራት ትውልድ ድረስ በልጆች ላይ የሚያመጣ ነው ብለህ እንደ ተናገርህ፥ የጌታ ኃይል ታላቅ ይሁን።”
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: መንግስት, ሴቶች, ሽብር, አብይ አህመድ, አውሬው መንግስት, ኢትዮጵያ, ከንቱ ትውልድ, የሰብዓዊ መብት ጥሰት, የሴቶች ቀን, የታገቱ ተማሪዎች, ደምቢዶሎ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 6, 2020
ከደምቢዶሎ ከጠፉት ህፃናት ተማሪዎች መካከል አንዷ “አሳቤ አየለ አለም “ ናት። አዎ! በአሁኑ ሰዓት በዚህ አለም አሳባችን ሊያይል የሚገባው በእነዚህ ምስኪን ልጆች ጉዳይ ላይ መሆን ነበረበት፤ ሆኖም የኛዎቹ ወንጀለኞች የመጠረጊያ ሰዓታቸው እስኪደርስ ድረስ ዝምታውን መርጠዋል፣ አለምም ጆሮ ዳባ ብላለች። እግዚአብሔር ግን ዝም አይልም!
በኮሮና ቫይረስ ምክኒያት በመላው ዓለም ከአምስት መቶ ሚሊየን በላይ ተማሪዎች ወደ ትህምርት ቤት መሄድ አልቻሉም። አሜሪካ፣ ብሪታኒያ እና አረቢያ ትምህርት ቤቶችን በመዝጋት ላይ ናቸው።
ለመሆኑ በደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ከተሰወሩት እህቶቻችን ጋር አብረው ሲማሩ የነበሩት ኦሮሞ ተማሪዎች ትምህርታቸውን በሰላም ቀጥለዋልን? ጉዳዩን በማስመልከት ወደ ዩኒቨርሲቲው ሄዶ ሊመረምር፣ ሊያጣራና ሊጠይቅ የሚችል አንድም ተቆርቆሬ ሜዲያ ወይም ግለሰብ የለም? ዋ!
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: ብሪታኒያ, ትምህርት ቤቶች, አሜሪካ, አረቢያ, ኮሮና, ወረርሽኝ, የታገቱ ተማሪዎች, ደምቢዶሎ, Corona Virus, Kidnapped Ethiopians, School Girls, Schools, UAE, UK, USA | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 4, 2020
ይህን የአንበሳ ግልገል ሳይ የደምቢዶሎ እህቶቻችን ናቸው ብልጭ ብለው የታዩኝ።
እህቶቻችን የታገቱት በአላጋጩ እና ተሳላቂው አብዮት አህመድ ነው። 100%። ያው እያያችሁት ነው፤ የም ዕራባውያኑን ርካሽ የስነ–ልቦና ጨዋታ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ በሙከራ መልክ ለማዋል አማካሪዎቹ እነ ዶ/ር ወዳጄነህ የሰጡትን “አበባ” በማንሳት (ችግኙ አበበ) የታገቱትን ሕፃናትና እናቶች ሰቆቃ ለማረሳሳት፣ የሕዝቡን ቁጣ ለማቀዝቀዝ ሞክሯል። ይህ ጨካኝና አላጋጭ ግለሰብ ለሁለት ወራት ያህል ኢትዮጵያውያን ዝም ማለታቸውን ዝም ብሎ በመታዘብ ከቆየ በኋላ አሁን “አሉታዊውን” “በአዎንታዊ” የመተካት የስነ–ልቦናዊ ሙከራዎች በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ለማካሄድ በመድፈር ላይ ነው። “ምንም አታመጡም!” ነው ጨዋታው።
“ኢትዮጵያዊ ነኝ” የሚል ሁሉ ያለምንም ቅድመ ዝግጅት ወደ አራት ኪሎ በማምራት ይህ ወራዳ ከምኒሊክ ቤተ መንግሥት እስካልወጣ ድረስ የግቢውን አጥር በቁጣ መነቅነቅ ይኖርበታል።
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: መንግስት, ሽብር, አብይ አህመድ, አንበሳ, አንቱ አንተ, አውሬው መንግስት, ኢትዮጵያ, ዝንጀሮ, የሰብዓዊ መብት ጥሰት, የታገቱ ተማሪዎች, ደምቢዶሎ, ግልገል | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 30, 2020
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ እረፍት (አስተርዮ ማርያም) አደረሰን!
ከምድር ሰዎች ሁሉ ጥበበኛ የሆነው ሰሎሞን እንዲህ አለ፡– “ወዳጄ ሆይ ተነሽ፤ ውበቴ ሆይ ነይ፡፡ እነሆ ክረምት አለፈ፥ ዝናሙም አልፎ ሄደ አበቦች በምድር ላይ ተገለጡ፥ የዜማም ጊዜ ደረሰ፥ የቁርዬም ቃል በምድር ላይ ተሰማ”፡፡ /መኃ.፪፥፲–፲፬/2፥10-14/ ይህ ትንቢት የዚህ ዓለም ድካሟ ሁሉ መፈጸሙን ያስረዳል፡፡ ልጇን ይዛ ከሀገር ሀገር በረሀብና ጥም የተንከራተተችበት ጊዜ አሁን አለፈ፡፡ ታናሽ ብላቴና ሳለች ልጇን አዝላ በግብጽ በረሃ የተቀበለችው መከራ ሁሉ ፍጻሜ አገኘ፡፡ ከእግረ መስቀል ሥር ወድቃ የልጇን የቆሰለ ገላ እየተመለከተች የደረሰባት ልብ የሚሰነጥቅ ኀዘን ወደ ደስታ ተለወጠ፡፡ በነፍሷ ሰይፍ ያልፋል ተብሎ የተነገረው ልብ የሚሰነጥቅ መከራ እንደ ነቢዩ ቃል ትንቢት የሚቀጥልበት ጊዜ ተፈጸመ፡፡ እርሷ ባለችበት ሥፍራ የሕይወት ትንሣኤ ያላቸው ሰዎች ይሆኑ ዘንድ አስቀድማ ከሙታን ተለይታ በመነሣት የተጠበቀልን ተስፋ ማሳያ ሆነችን፡፡ በእግዚአብሔር መንግሥት ስደት መከራ ኃዘን ሰቆቃ የለም፤ መገፋት መግፋትም የለም፡፡
የእመቤታችን ልመናዋ ክብሯ ፍቅሯ አማላጅነቷ የልጇም ቸርነት በሁላችንም ላይ አድሮ ይኑር፡፡
እባቡ አብዮት አህመድ የወጣት ተማሪዎቹን ቤተሰቦች ወደ አዲስ አበባ ሲጠራ ሁለት ሃላፊነት የማራቂያ/ የማላከኪያ ዲያብሎስዊ ተንኮሎችን በማሰብ ነው።
1ኛ. እኔ የምፈራውና የሚሰማኝ እህቶቻችን ገና ከወር በፊት አስከፊ የሆነ ነገር ደርሶባቸዋል፤ ሰለዚህ ወይ በስጋም በመንፈስም አስከፊ ሁኔታ ላይ ናቸው፤ ወይ ደግሞ በሕይወት የሉም። የተመረጡትን ወላጆች በመጥራት “ልጆቹ በሕይወት አሉ፡ ደህና ናቸው” ብለው እንዲያምኑ እና ለሜዲያው እንዲዋሹ ይደረጋሉ። በዚህም በአዲስ አበባ ለቅዳሜ የታቀደውን ሰላማዊ ሰልፍ እንዳይካሄድ ያደርጋል።
2ኛ. ምናልባት ወላጆቹ ነፃ ከሆኑ ሜዲያዎች ጋር ተገናኝተው አብዮት አህመድን የሚያስወቅስ ነገሮች ከተናገሩና ሰላማዊ ሰልፉም እንደታቀደው የሚካሄድ ከሆነ፤ ተማሪዎቹ በሕይወት ካሉ በይበልጥ እንዲጎዱና እንዲገደሉ ያደርጓቸዋል፤ ወይም ደግሞ ከወር በፊት ተገድለው ከሆነ “አሁን በወላጆቹና በሰላማዊ ሰልፈኞቹ ጥፋት በመጭው እሁድ ወይም ሰኞ ተጎዱ/ ተገደሉ” በማለት ወላጆቹንና ሰልፈኞቹን ለመኮነን የታቀደ ይመስላል።
ይህን አሳፋሪ ቅሌት በማስመልከት፡ ካላቃጠሏቸው በቀር፡ ምርመራ ሊያካሂዱ የሚችሉ፣ ለእውነትና ለሀገር የቆሙ የፎሬንሲክ ህክምና ሳይንስ ባለሙያዎች መዘጋጀት ይኖርባቸዋል።
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: መንፈሳዊ ውጊያ, መከራ, ቅድስት ማርያም, ቤተክርስቲያን, አስተርዮ ማርያም, ኢትዮጵያ, ክርስትና, የታገቱት ተማሪዎች, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ደምቢዶሎ, ፈተና, ፪ሺ፲፪, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith | Leave a Comment »