Posts Tagged ‘ደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 2, 2020
ከደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ የተጠለፉት እነዚህ ምስኪን እህቶቻችን ከተሰወሩ ፫፻፷፭ / 365 ቀናት ሆኗቸው፤ “ጀግናው” ፋኖ ግን “ምን ቸገረኝ? ምን አገባኝ?” ብሏል። እንዲያውም በተገላቢጦሽ ተማሪዎቹን አግቶ ለሰወራቸው ለአብዮት አህመድ አሊ ቅጥረኞች ሆነው ለማገልገል በመወሰንና ወደ ትግራይ ለመዝመት ፈቃደኛ በመሆን በማይካድራ እና ሁመራ ንጹሐንን ባሰቃቂ መልክ መጨፍጨፉን፣ ትግሬ ነፍሰ ጡሮቹን እና ህፃናቶቻቸውን አፈናቅሎ ማሳደዱን መርጧል። በቆሻሻው ግራኝ እየተገደለ ላለው ወገኑ መቆም ሲገባው፤ ወጣት ሴቶቹን ላገተበት፣ ልጆቹን ለሚገድልበት ለዚህ አውሬ ወግኖ ሌላውን ወገኑን በጅምላ ያስጨፈጭፋል። “ዲቃላ የስጋ ማንነትና ምንነት” ማለት ይህ ነው።
ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚለው በሌላው ኢትዮጵያዊ ላይ ጦርነት አውጆ ለመዝመት መወሰኑ በጣም ያሳፍራል፤ “እሰዬው! በለው! በለው! ድል አደረግን” እያሉ የጦርነት ነጋሪት የሚጎስሙት ደግሞ በይበልጥ ያሳፍራሉ፣ ያሳዝናሉ፣ ያስቆጣሉ። ምናለ ይህን ሁሉ ጉልበታቸውን ከደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ ለአንድ ዓመት ያህል በተሰወሩት ምስኪን የገበሬ ልጆች ላይ አውለውት ቢሆን?!
እስኪ አስቡት እነ ጀነራሎች አሳምነውን እና ሰዓረን የረሸነው፣ እነ ስመኘው በቀለን በመስቀል አደባባይ ካሜራ አጥፍቶ ለገደለው፣ ምስኪን የገበሬ ልጆችን አግቶ ለሰወረ፣ ገበሬዎችን ትምህርት ቤት ሰብስቦ ለጨፈጨፈው፣ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ገብቶ ተዋሕዶ ወንድሞቻችንን እና ሕፃናትን ለገደለው፣ ቀሳውስትንና ካህናትን ላሳረደ፣ እናቶችን ከጎጆዎቻቸው ለአፈናቀለው፣ ኮንዶሚኒየም እየሰረቀ ለጋላ ወገኑ ላከፋፈለው፣ “ወላሂ! ወላሂ!” ብሎ በመማል ግድቡን ለታሪካዊ ጠላቶቻችን አሳልፎ ለሰጠው፣ ሰላማዊ በሆኑ ሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ በፌስቡክ ጦርነት ላወጀው አውሬ “የአገር ጉዳይ ነው” ከ”ሙሴአችን” ወደ “አብርሃም ሊንከናችን” ተሻግረው ዛሬም በድጋሚ ድጋፍ ሲሰጡ አየን። “ከትግሬ ሰይጣን ይሻለኛል!” የሚሉ የጋላማራ መርህ–የለሽ‘ልሂቃን‘ም ተሰምተዋል። አቤት ውርደት! አቤት ውድቀት! አቤት ቅሌት!
☆፩ኛ ዓመት☆
ወለጋ ደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ይማሩ የነበሩና አሁን ላይ ጫካ ውስጥ ታግተው የሚገኙ 17 ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ስም ዝርዝር፦
፩. በላይነሽ መኮንን ደምለዉ (Auto Economics 1st year ) ደቡብ ጎንደር
፪. ሳምራዊት ቀሬ አስረስ Journalist 2nd year ) ጎጃም
፫. ዘዉዴ ግርማዉ ፈጠነ ( Auto Economics 3rd year) ሰሜን ጎንደር
፬. ሙሉ ዘዉዴ አዳነ (Sociology 2nd year) ጎጃም
፭. ግርማቸዉ የኔነህ አዱኛ (Biotechnology 3rd year) ሰሜን ጎንደር
፮. ስርጉት ጌቴ ጥበቡ (Natural science 1st year) ደቡብ ጎንደር
፯. ትግስት መሳይ መዝገቡ (የ12 ፕሪፕ ተማሪ) ቄለም ወለጋ ጨነቃ
፰. መሰረት ከፍያለዉ ሞላ ( Natural science 3rd year) ሰሜን ወሎ
፱. ዘመድ ብርሃን ደሴ (Natural science 3rd year) ሰሜን ወሎ
፲. ሞነሞን በላይ አበበ (journalist 2nd year) ጎጃም
፲፩. ጤናለም ሙላቴ ከበደ (Agro Economics 2nd year) ጎጃም
፲፪. እስካለሁ ቸኮል ተገኝ (Chemistry 3rd year ) ደቡብ ጎንደር
፲፫. አሳቤ አየለ አለም (Plant science 3rd year ) ጎጃም
፲፬. ቢተዉልኝ አጥናፉ አለሙ (Computer science 3rd year) ደቡብ ጎንደር
፲፭. ግርማዉ ሀብቴ እመኘዉ (Mechanical Engineering 3rd year) ሰሜን ጎንደር
፲፮. አታለለኝ ጌትነት ደረሰ (Natural science 1st year ) ደቡብ ጎንደር
፲፯. ክንድዬ ሞላ ገበየሁ ( Natural science 1st year) ደቡብ ጎንደር
___________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: አብይ አህመድ, ኢትዮጵያ, ኦሮሞዎች, ክህደት, ዘረኝነት, የታገቱ ተማሪዎች, የዘር ማጽዳት ዘመቻ, ደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ, ግራኝ አህመድ, ጥላቻ, ጥቃት, ጦርነት, ፋሺዝም, ፋኖ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 9, 2020
እኛ የተሠወሩባቸውንና ቤተሰብ እያሳለፋቸው ያሉትን የሰቆቃ ቀናት እንቆጥራለን ፤ ዓለም የኮሮና ተጠቂዎችን ሰዎች ትቆጥራለች። ለአንድ መቶ ሃያ ስምንት ቀናት! እንኳን በወላጅ ላይ በእኛ ላይ እየደረሰ ያለው የህሊና ግርፋት ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ለመገመት አያዳግትም። መንግስት ተብዬው 99% ተጠያቂ ቢሆንም፤ አብረው የተሰለፉትና የእነዚህን ምስኪን እህቶች ጉዳይ ቸል ያለ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ በመጭው ትውልድ እና በፈጣሪ ዘንድ በጽኑ ይጠየቃል።
እንደው ባካችሁ ንገሩኝ፤ ለመሆኑ ከቤተ ክህነት ወይም ከማህበረ ቅዱሳን ይህን አስመልክቶ ምን የተነገረና የተሠራ ነገር አለ? ካልሆነ ምን ይሆን ምክኒያቱ?
___________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: አብይ አህመድ, ኢትዮጵያ, ኦሮሞዎች, የሞራል ዝቅጠት, የታገቱ ተማሪዎች, የዘር ማጽዳት ዘመቻ, ደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ, ደረጀ ዘለቀ, ግራኝ አህመድ, ግድየለሽነት, ፋሺዝም | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 30, 2020
ሉሲፈራውያኑ ልክ ኮሮናን እንደሚፈጥሩ “ኮንታጂየን” የተባለውን ፊልም አስቀድመው እንደሰሩት፤ ሽብር ፈጣሪዎቹ የሉሲፈራውያኑ ወኪሎችም ከዓመት በፊት በደንቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ በመገኘት ያሰቡትን ዲያብሎሳዊ ዕቅዳቸውን አስቀድመው ነግረውን ነበር። እንደተለመደው፡ እንደ እባብ በለሰለስ መልክ!
የእነዚህ ምስኪን እህቶቻችን መጥፋት ጉዳይ ለቅንጣት እንኳን ሳያሳስባቸውና በክርስቲያኖችም ላይ የሚካሄደው ሽብር ትንሽ እንኳን ሳይከነክናቸሁ አሁን ከኮሮና ጋር በተያያዘ ለዚህ ፀረ–ኢትዮጵያ አውሬ መንግስት የገንዘብ መዋጮ ለማሰባሰብ ብቅ ብቅ ያላችሁ ከሃዲዎች ሁሉ በሳሙና የታጠባችሁትን እጃችሁን ኮሮና ትኮርኩርባችሁ!!! እንዴት ሰው ለልጆቹ አጋችና ገዳይ ድጋፍና ገንዘብ ይሰጣል? ወራዶች! ውዳቂዎች! አንድ ኦሮሞ ወይም እስላም ያልሆነ ኢትዮጵያዊ ኦሮሞና እስላም ላልሆኑት ክርስትያን ኢትዮጵያውያን መጨፍጨፊያ ይሆን ዘንድ መሣሪያ መግዢያ ላይ ሊውል የሚችል ገንዘብ ለማሰባሰብ እንዴት ይነሳሳል? ምን ዓይነት መርገም ነው?! በየትኛው መንፈስ ቢለከፉ ነው? በዋቄዮ–አላህ?
_________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: ለማ መገርሳ, አብይ አህመድ, ኢትዮጵያ, ኦሮሞዎች, ኮሮና ቫይረስ, ዘረኝነት, የታገቱ ተማሪዎች, የክርስቶስ ተቃዋሚ, ደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ, ገንዘብ መሰብሰብ, ግራኝ አህመድ, ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ, ፀረ-ክርስቲያን, ፋሺዝም | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 6, 2020
ያውም በአድዋ መታሰቢያ በዓል ማግስት። እያየን ነው? እባቡ አብዮት የመስቀል ደመራን በዓል በኢሬቻ፣ የአድዋን ደግሞ በካራማራ ለመተካት ሰውን ቀስ በቀስ በማለማመድ ላይ ይገኛል።
ሞኙ ኢትዮጲያዊ ባለፈው ታሪክ ሂደት ላይ እንዲጠመድና ያለፉት ነገሥታት ስለሠሩት እንዲጨቃጨቅ ይደረጋል፤ እነዚህ የኢትዮጵያ ጠላቶች ግን በጀት ፍጥነት ሃገራችንን በመሸጥ እና በመቋረስ ላይ ይገኛሉ። እነዚህ ታሪክ የሌላቸው ወሮበሎች ታሪክህን በመስረቅ ታሪክ ለመስራት ቆርጠው ተነስተዋል። ወጣቱ ያለቸው አንዲት ሃገ ር ኢትዮጵያ ብቻ ናት፤ ነገር ግን አባቶቹ ያቆዩለትን ይህችን ሃገር ከጥፋት ከማዳንና እራሱንም ከመከላከል ይልቅ እንደተመቸው ድብ የሦስት ወር እንቅልፍን መርጧል፤ ይህን ወጣት ምን እንዳደረጉት፣ በምን በክለው እንዳስተኙት ለማወቅ ከባድ ነው። ዲያስፐራ ባለው ሃገር–ወዳድ ከበስተጀርባ አንድ ኢትዮጵያዊ የጥላ መንግስት (Shadow Government) በይፋ ተመሥርቶ ህዝቡና ኢትዮጵያዊ የሆነው የሠራዊቱ አባል ለአመፅ እስካልተቀሰቀሰ ድረስ እንደምናየው የኢትዮጵያ ልጆች የወሮበሎቹ የጠላት ቅጥረኞች መጫወቻ መሆኑን ይቀጥላሉ።
እስኪ ተመልከቱ ወገኖቼ 20 ልጃገረድ ተማሪዎች ለ80 ቀናት ያህል ታግተዋል፤ የነርሱን ጉዳይ በማስመልከት ተቃውሞ ሰልፍ ለማድረግ የማይገባቸውና ብቃት የሌላቸው፤ ወይንም ህን ተብለው የተመረጡ የግራኝ አህመድ ደጋፊዎች አንድ የዝግጅት ኮሜቴ እንዲያቋቁሙ ተደረጉ፤ በጥቂት ሰዓታት ውስጥ የተቃውሞ ሰልፉ እንዳይካሄድ ተወሰነ፤ ልክ እንደ መስከረም ፬ቱ። በሌላ በኩል ግን ወጣቱ ልክ ሆዱ እንደሞላና እንቅልፍ እንደጠገበ ሰው በአደባባይ ወጥቶ እንዲጨፍርና በዓላትን ጸጥ ብሎ እንዲያከብር ፈቅደውለታል፤ በዚህም አንገብጋቢ የሆኑት ጉዳዮች እንዲረሱና ሁሉም ነገር ኖርማል እንደሆነ ተደርጎ እንዲቆጠር ለማድረግ እየተሞከረ ነው። በአደዋ መታሰቢያ ሆነ በካራማራው በዓላት ላይ የታገቱትን ምናልባትም የተገደሉትን እህቶቻችንን የሚያስታውስ
አንድ መፈክር እንኳን ይዞ የወጣ ሰው የለም። በየጎዳናው እየዞሩ የበዓሉን ተሳታፊዎች ሲጠይቁ የነበሩት “ገለልተኛ” የሚባሉት ሜዲያዎች እንኳን በዓላትን ለማክበር እድሉን ያላገኙትን የታገቱት እህቶቻችን ጉዳይ አስመልክቶ ጥያቄዎችን ሲጠይቁ አልተሰሙም? ይህ ምን ዓይነት ደካማ ትውልድ ቢሆን ነው?
_______________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: ሽብር, በዓል, አብይ አህመድ, ኢትዮጵያ, ኦሮሞዎች, ካራማራ, ዘረኝነት, የታገቱ ተማሪዎች, የክርስቶስ ተቃዋሚ, የወደቀ ትውልድ, ደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ, ግራኝ አህመድ, ጠላት, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፋሺዝም | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 1, 2020
ኢትዮጵያን ለታሪካዊ ጠላቶቿ እንዳሻው አሳልፎ በመስጠት ላይ ባለው የአብዮት አህመድ መንግስት እጅ የታገቱትን፡ ምናልባትም የተገደሉትን እህቶቻችንን እያስታወሰን!
በዛሬው ዕለት በለንደን በተካሄደው የግማሽ ማራቶን ሩጫ የቀድሞውን አጭበርባሪ የብርታኒያ ሶማሌ ሬከርድ (61:14)ነበር 60 ድቂቃ ከ22 ሰከንድ በማስቆጠር የሰበረው። ባለፈው ሳምንት አባቤል የሻነህ ለታገቱት እህቶቿ ሮጣ የግማሽ ማራቶን የዓለም ሬከረድን መስበሯን እናስታውሳለን።
ይህ የኢትዮጵያ የድል ወር ነው፤ የኢትዮጵያ ጠላቶች ድል መመታት የጀምሩበት ወር ነው፤ ከኢትዮጵያና እግዚአብሔር አምላኳ ጋር የሚሰለፍ ፈጠነም ዘገየም ሁሌ ድል ይቀዳጃል፤ ስለዚህ በኢትዮጵያ ላይ የተነሱት ጠላቶቿ ሁሉ አንድ ባንድ በቅርቡ መምበርከካቸው የማይቀር ነው። ወይ ከኢትዮጵያ ጋር ነን ወይም ደግሞ አጥብታ ያሳደገቻቸውን ጡቷን ከሚነክሷት ከይሲ ከሃዲዎች ጋር ነን።
_______________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: ለንደን, ማራቶን, ሩጫ, ቀነኒሳ በቀለ, አባቤል የሻነህ, ኢትዮጵያዊነት, የታገቱት እህቶች, የዓለም ሬከርድ, ደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ, ግማሽ ማራቶን | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 24, 2020
ገና ያልተወራልትና ያልተሰማ ብዙ ጉድ እንደሚኖር አንጠራጠረ። ሰዉ በአገሩ እዴት ይህን ያህል ይሰቃያል? እስክ መቼ ነው ኢትዮጵያ የዲያብሎስ መፈንጫ የምትሆነው? ይሄን እርኩስ መንፈስንና መጥፎ ዕድልን ይዞ የመጣውን የወሮበሎች ስብስብ መንግስት በእሳት ሊጠርግ የሚችል አንድ ቆፍጣና አርበኛ እንኳ ይጥፋ? ቤተክሕነትስ ባለፈው ሳምትን መግለጫዋ ላይ ወጣት ሴት ምዕመናኗ እንዲህ እልም ብለው ሲጠፉ ጉዳዩን አስመልክቶ አንድም ቃል ትንፍሽ ያላሉበት ምክኒያት ምንድን ነው? የኢትዮጵያን ስም ለማጠለሸትና ኢትዮጵያውያን በጭካኔ ከአረቦች እንደማይተናነሱ ለማሳየት ሲባል በተዘጋጀው በዚህ ዲያብሎሳዊ አጀንዳ ላይ እንዴት ሁሉም አካል ተባባሪ ሊሆን ቻለ? እንደው ይህ ለቲዲ አፍሮ ኮንሰርት የሚወጣበት ወቅት ነውን? በሃገራችን እየተካሄደ ያለው ነገር ሁሉ እጅግ በጣም አሳዛኝና ደም የሚያፈላ ነው! ይህች እግዚአብሔር የሚያውቃት፣ እኛም የምናውቃት ኢትዮጵያ አይደለችምና እርስታችን ኢትዮጵያን በፍጥነት ከአውሬው መንጋጋ አውጥተን ልናስመልሳት ግድ ነው። እግዚአብሔር ይርዳን!
____________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: ሴት መድፈር, ሴት ተማሪዎች, ቤተሰብ, አብይ አህመድ, ኢትዮጵያ, ኦሮሞ መንግስት, የታገቱ ተማሪዎች, ደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ, ግራኝ አህመድ, ጭካኔ, ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 22, 2020
ፈረንሳዮቹ የወስላታውን ፕሬዚደንታቸውንና የአብዮት አህመድ ሞግዚትን ኢማኑኤል ማክሮንን መኖሪያ ያለማቋረጥ በመክበብና ከፖሊስ ጋር በጽኑ በመፋለም ለጠየቋቸው ጥያቄዎች ሁሉ መልስ እንዲያገኙና ደሞዝም እንዲጨመረላቸው መንግስቱን አስገድደውታል። የኛዎቹ ግን ከአንድ ሳምንት ያልዘለቀ የአደባባይ ጩኸት ካሰሙ በኋላ ወደ መኝታ ቤታቸው ተመልሰው ገብተዋል። በዚህ የተደፋፈረው ገዳይ አብዮት አህመድም የተለያዩ አጀንዳዎችን እየሰጠ የታገቱትን እህቶችና የተገደሉትን ኢትዮጵያውያን ጉዳይ በማስረሳት ዙፋኑ ላይ ተደላድሎ ማላገጡን ቀጥሎበታል። ግንባሩን የሚለው አንድ ጀግና የጠፋበት ልፍስፍስ ትውልድ!
__________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: አብይ አህመድ, ኢትዮጵያ, ኦሮሞዎች, ዘረኝነት, የተቃውሞ ሰልፍ, የታገቱ ተማሪዎች, የዘር ማጽዳት ዘመቻ, ደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ, ደሞዝ, ግራኝ አህመድ, ጥቃት, ፈረንሳይ, ፋሺዝም | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 22, 2020
በኢትዮጵያውያን ላይ የተከፈተው ጦርነት ከሁሉም አቅጣጫ ነው፤ ታዲያ እስከ መቼ ነው መለሳለሱ?
አንዳቸው ሰላምና ፍቅር ይሰብካሉ፣ ሌሎቹ ያፈናቅላሉ ይዘርፋሉ፣ ሦስተኞቹ ደግሞ ያግታሉ፣ ይጨፈጭፋሉ፣ ይገድላሉ። እነዚህ ወራሪዎች ለአለፉት አምስት መቶ ዓመታት ያካበቱትን በዓለማችን ብቸኛ የሆነውን የዘር ማጽዳት ጥበብ ዛሬ በመጠቀም ላይ ናቸው። ያውም በዚህ በ21ኛው ክፍለ ዘመን! ለዚህም ተጠያቂዎቹ ከታሪክ ለመማር ፈቃደኞች ያልሆኑት ጅሎቹ “አማራዎችና ትግሬዎች” ናቸው። ያለነሱ ድጋፍ ኦሮሞዎች ይህን ያህል ባልጠገቡ ነበር። መሀመዳውያንና ኦሮሞዎች ወይ ከእግርህ ሥር ወይ አንገትህ ላይ ናቸው።
እነዚህን የዘመናችንን አማሌቃውያን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ከኢትዮጳያ ምድር ለመጠራርግ ኢትዮጵያዊው ዛሬውኑ ሆ! ብሎ መነሳት አለበት! ሕዝቦቹን ለማዳን ሌላ አማራጭ የለውም።
___________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: አማራ ገበሬዎች, አብይ አህመድ, ኢትዮጵያ, ኦሮሞዎች, ዘረኝነት, የታገቱ ተማሪዎች, የዘር ማጽዳት ዘመቻ, ደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ, ግራኝ አህመድ, ጥቃት, ፋሺዝም | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 21, 2020
የዓለም የሴቶች ሙሉ ማራቶን ሬከርድ የያዘችውን ኬኒያዊት ብርጂድ ኮስካይን በመቅጣት ነበር አባቤል የቀድሞውን የኬኒያዊቷን ጆስሊን ጄፕኮስካይ (የነጭ ባሪያዎቹ ኬኒያውያን ጆስሊን፣ ብርጂድ ወዘተ ነው ስማቸው)የግማሽ ማራቶን ሬከርዱን 64:51 (1:04:51) በ 64:31 (1:04:31)የሰበረችው። በ20 ሰከንድ ልዩነት። አባቤል ማራቶን መሮጥ ክጀመረች ገና ሁለት ዓመቷ ነው።
______________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: ማራቶን, ሩጫ, አባቤል የሻነህ, የታገቱት እህቶች, የዓለም ሬከርድ, ደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ, ግማሽ ማራቶን | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 27, 2020

ቀደም ሲል እንደዘገብነው፦
በኦሮሚያ ሲዖል ኢትዮጵያውያን ልጃገረዶች ጫካ ውስጥ በመደፈር ላይ ናቸው
እላይ ከተቀመጡት ሁለት ሦስት “ባለ ሥልጣናት” መካከል አንዱ በእሳት እስካልተጠረገ ድረስ ይህ ነገር በዚህ አስከፊ መልክ መቀጠሉ አይቀርም። ፋሺስት ኢጣሊያ እንኳን ያላሳየችውን ጭካኔ ነው እነዚህ ጥቁር ፋሺስቶች በማሳየት ላይ ያሉት።
የደምቢዶሎው የኦሮሞዎች ጂሃድ የናይጄሪያ እስላማዊ መንግስት ከቦኮ ሃራም ሽብር ፈጣሪዎች ጋር በማበር የቺቦክ ልጃገረድ ክርስቲያን ተማሪዎችን ከሚጠልፈው ሁኔታ ጋር በጣም ይመሳሰላል። ደምቢዶሎ ገና ለሙከራ ነው! የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ልክ እንደ ልፍስፍሶቹ የናይጄሪያ ክርስቲያኖች ለሆዳቸው የሚያድሮ ከሆነና ፀጥ ካሉ ጠለፋው በመንግስት ድጋፍ ይቀጥላል።
ይህ ሁሉ ጉድ ሆን ተብሎ በዲያብሎስ የግብር ልጅ በአብዮት አህመድ የተቀነባበረ መሆኑን የሚጠራጠር ሰው አለ? አሁንም ልክ ከሃገር ሊወጣ ሲል ሕዝቡን የማሞቂያ እሳቱን ከዚህም ከዚያም ሰብሰቦ ባዘጋጀው ጭድ ላይ ይለኩሰዋል። ይህ ሁሉ ጽንፈኛ ተግባር ለመጭው “ምርጫ” ይረዳው ዘንድ የፈጠረው ሌላ እርኩስ ድራማ ነው።
በተለይ ክርስቲያንና አማርኛ ተናጋሪዎች በሆኑት ኢትዮጵያውያን ላይ በተለይ ኦሮሚያ በተባለው ሲዖል እየተካሄደ ያለው በሃገራችን ታይቶና ተሰምቶ የማይታወቀው የጭካኔ ተግባር ከበስተጀርባው የተለያዩ ዲያብሎሳዊ ዓላማዎችን የተሸከመ ነው፦
👉 1ኛ. አማራና ክርስቲያን የሚሏቸውን ኢትዮጵያውያንን ለማዋረድና ሞራላቸውን ለመሥበር ፥ የአማርኛ ቋንቋን ከኢትዮጵያ ለማጥፋት(እንግሊዝኛ ብሔራዊ ቋንቋ ይሁን በማለት ላይ ናቸው)
👉 2ኛ. አማራው ከኢትዮጵያዊነቱ እንዲላቀቅና የራሱ የሆነ ማንነት እንዲኖረው ፣ ክርስቲያኑን ከአክሱም ፂዮን እንዲርቅ ለማድረግ
👉 3ኛ. ኢትዮጵያውያን ከአረቦች የባሰ ጭካኔ ይፈጽማሉ በሚል ቅስቀሳ የአረብ ሞግዚቶችን የግፍና አረመኔነት ታሪክ ለማስረሳትና ለመሸፈን
👉 4. አብዮት አህመድ “እኔ ነኝ ያስፈታኋቸው፣ ከሰቆቃ ነፃ ያወጣኋቸው በማለት ተወዳጅነት እንዲያገኝ
ለመሆኑ በክልሉ ይህ ሁሉ ግፍና ሰቆቃ ሲከሰት “ደግ ነው” የተባለው የኦሮሞ ጎሳ የት ነው ያለው? አባ ገዳ የተባሉት የእባብ አገዳዎቹስ?
+_________________________________+
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: አብይ አህመድ, ኢትዮጵያ, ኦሮሞዎች, ዘረኝነት, የክርስቶስ ተቃዋሚ, ደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ, ግራኝ አህመድ, ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ, ፀረ-ክርስቲያን, ፋሺዝም | Leave a Comment »