Posts Tagged ‘ደመና’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 28, 2023
💭 እነዚያ ያልተለመዱ የቱርክ ደመናዎች በኢራን ላይ እያንዣበቡ ነው | ኳክ፣ ኳክ፣ ኳክ ይላል ዳክዬ
እንግዲህ ከእነዚያ ቀይ ደመናዎቹ በኋላ እስከ አሁኗ ሰዓት ድረስ የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ከመሬት መንቀጥቀጥ አላረፈችም። በክርስቲያን ኢትዮጵያ ላይ በተደጋጋሚ ከመዝመት ጎን ዛሬ ‘ቢዮንቴክ’ የተሰኘውን ለፋይዛርና ሞደርና የኮቪድና ሌሎች ክትባቶችን በማምረት የሚታወቀውም ወንጀለኛ ተቋም ባለቤቶችም ቱርካውያን መሆናቸውን እናስታውስ። ለሕፃናቱ ይድረስላቸው!
😈 666 BioNTech and Pfizer: Sahin + Bourla + Mohamed = Obama
😈 666 BioNTech እና Pfizer: ቱርኩ እስላም ሻሂን + አይሁዱ ቦርላ + ተዋናዩ መሀመድ = ባራክ ሁሴን ኦባማ
አሁን ምናልባት ተረኛዋ ኢራን ናት። ለፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ የድሮን፣ የመሳሪያዎች፣ የገንዘብና የዲፕሎማሲ ድጋፍ በማድረግ ታቦተ ጽዮንን የደፈሩትና በአክሱም ጽዮናውያን ላይ ከባድ ግፍና ወንጀል የፈጸሙት ሃገራት፣ ተቋማት፣ ቡድኖችና ግለሰቦች ሁሉ አንድ በአንድ ይጠረጉ ዘንድ ግድ ነው። የኛዎቹን ክሃዲ ቆሻሾች ጨምሮ!
💭 Strange clouds have been found over the Iranian city of Helkhal. The reasons are unknown. This means that we can soon expect an earthquake like in Turkey where similar clouds appeared before the earthquake itself.
💭 አስገራሚ ደመና በቱርክ ሰማይ ላይ፤ የልዑል እግዚአብሔር ምልክቶች እና አስደናቂ ነገሮች። የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ እና ተባባሪዎቿ በፍርድ ላይ ናቸው
VIDEO
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , War & Crisis | Tagged: Abby Ahmed , Addis Ababa , Aksum , Anti-Ethiopia , Antichrist , Apocalypse , Axum , ሄልካል , መሬት መንቀጥቀጥ , ረሃብ , ቡርዛ , ቱርክ , ትግራይ , አረመኔነት , አብይ አህመድ , አዲስ አበባ , ኢራን , ኢሳያስ አፈወርቂ , ኤዶማውያን , እስማኤላውያን , ኦሮሚያ , ኦሮሞ , ወንጀል , የክርስቶስ ተቃዋሚ , የጦር ወንጀል , የፍጻሜ ዘመን , ደመና , ግራኝ አህመድ , ግድያ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Bursa , Cloud Formation , Earthquake , Famine , Genocide , Helkhal , Iran , Massacre , Rape , Tigray , Turkey , War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 17, 2023
🎈 በቢሊንግስ ሞንታና ላይ እንግዳ የሆነ የደመና ፍጥረት ፥ ከሁለት ሳምንታት በፊት ልክ ፊኛው መጀመሪያ የታየበት ተመሳሳይ ቦታ ላይ።
እንግዲህ ፊኛው ሲዟዟር የነበረው ምናልባት ከኮቪድ ወረርሽኝ ጋር የተያያዘ ተልዕኮ ሊኖረው ስለሚችል ነው የሚል ግምት አለ። እነዚህ እራሳቸውን “አምላክ” ያደረጉ አውሬዎች የሰውን ልጅ ከምድረ ገጽ ለማጥፋትና ምድሪቷንም በሮቦቶች ለመተካት ወስነዋል!
ኢትዮጵያውያን ሆይ፤ ልጆቻችሁ መከራ እንዳይበዛባቸው የአውሬዎቹን ወኪሎች የእኛዎቹን ዘንዶዎች እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን አንድ በአንድ ደፍታችሁ ቆራርጧቸው። ፍጠኑ፤ እንላለን!
🐍 ለመሆኑ ሰማዩ ላይ ዲያብሎስና ሰይጣን ተብሎ የሚጠራውን የቀደመውን እባብ ማየት ትችላላችሁን?
🐍 Can you spot that ancient serpent, called the Devil and Satan?
❖❖❖[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፪]❖❖❖
፩ ታላቅ ምልክትም በሰማይ ታየ ፀሐይን ተጐናጽፋ ጨረቃ ከእግሮችዋ በታች ያላት በራስዋም ላይ የአሥራ ሁለት ከዋክብት አክሊል የሆነላት አንዲት ሴት ነበረች።
፪ እርስዋም ፀንሳ ነበር፥ ምጥም ተይዛ ልትወልድ ተጭንቃ ጮኸች።
፫ ሌላም ምልክት በሰማይ ታየ፤ እነሆም ታላቅ ቀይ ዘንዶ፤ ሰባት ራሶችና አሥር ቀንዶችም ነበሩት በራሶቹም ላይ ሰባት ዘውዶች ነበሩ፥
፬ ጅራቱም የሰማይን ከዋክብት ሲሶ እየሳበ ወደ ምድር ጣላቸው። ዘንዶውም ሴቲቱ በወለደች ጊዜ ሕፃንዋን እንዲበላ ልትወልድ ባላት ሴት ፊት ቆመ።
፭ አሕዛብንም ሁሉ በብረት በትር ይገዛቸው ዘንድ ያለውን ልጅ ወንድ ልጅ ወለደች፤ ልጅዋም ወደ እግዚአብሔርና ወደ ዙፋኑ ተነጠቀ።
፮ ሴቲቱም ሺህ ከሁለት መቶ ስድሳ ቀን በዚያ እንዲመግቡአት በእግዚአብሔር ተዘጋጅቶላት ወደ ነበረው ስፍራ ወደ በረሀ ሸሸች።
፯-፰ በሰማይም ሰልፍ ሆነ፤ ሚካኤልና መላእክቱ ዘንዶውን ተዋጉ። ዘንዶውም ከመላእክቱ ጋር ተዋጋ፥ አልቻላቸውምም፥ ከዚያም ወዲያ በሰማይ ስፍራ አልተገኘላቸውም።
፱ ዓለሙንም ሁሉ የሚያስተው፥ ዲያብሎስና ሰይጣን የሚባለው ታላቁ ዘንዶ እርሱም የቀደመው እባብ ተጣለ፤ ወደ ምድር ተጣለ መላእክቱም ከእርሱ ጋር ተጣሉ።
❖❖❖[Revelation 12:9]❖❖❖
“And the great dragon was cast down, the old serpent, he that is called the Devil and Satan, the deceiver of the whole world; he was cast down to the earth, and his angels were cast down with him.„
🎈 Baal Loon | Communist China + Atheist West + Islamic East All Worship Satan-Samael (Baal-Beelzebub)
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Addis Ababa , Antichrist , Ark Of The Covenant , Axum , ሉሲፈር , ምስራቅ , ምዕራብ , ሞንታና , ስለላ , ቅሌት , ቢሊንግስ , ባአል , ቤል , ታቦተ ጽዮን , ቻይና , ኑክሌር , አሜሪካ , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , ከነዓን , ዘንዶ , የክርስቶስ ተቃዋሚ , ያልታወቀ ነገር , ደመና , ድራጎን , ጦርነት , ጨረር , ጽዮናውያን , ፊኛ , Baal , Balloon , Billings , Canaan , China , Dragon , EMP , Genocide , Lucifer , Montana , Nuclear , Pentagon , Satan , Spy , UFO , USA | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 22, 2023
VIDEO
💭 አስገራሚ ደመና በቱርክ ሰማይ ላይ፤ የልዑል እግዚአብሔር ምልክቶች እና አስደናቂ ነገሮች። የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ እና ተባባሪዎቿ በፍርድ ላይ ናቸው
😲 ደማማ ደመና በእስላም መስጊድ ላይ አንዣበበ፣ ዋው!
💭 ቡርሳ በተሰኘችው የ ቱርክ ከተማ ከትናንትና ወዲያ ጥር ፲፪፤ በቅዱስ ሚካኤል ዕለት፤ በጠዋት ሰአታት ላይ አስገራሚ ቅርጽ ያለው ቀይ ደመና ሰማዩን ሲሸፍን ቪዲዮው ያሳያል።
ቡርሳ በተራራ ሰንሰለታማ ግርጌ ላይ ትገኛለች፣ ይህም ክስተቱን የበለጠ አሳማኝ ያደርገዋል።
ሞገድ መሰል ጥለት ‘ ሌንቲኩላር ‘ ደመና በመባል ይታወቃል።
ከ፲፮ /16 ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ቱርክ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን፣ አርመናዊ፣ አሦር እና የግሪክ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ደም በእጇ ላይ ይገኛል።
ከ ፳፻፲፫ ዓ . ም ጀምሮ ቱርክ ከኢራን፣ ከተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች እና ከ ቻይና ጋር በመሆን ሰው አልባ አውሮፕላኖችን ና አብራሪዎቻቸውን ለፋሽስቱ እና ዘር አጥፊው የኦሮሞ አገዛዝ በማቅረብ ላይ ትገኛለች ። እነዚህ የጦር አውሮፕላኖች የሰሜን ኢትዮጵያ ክርስቲያኖችን፣ ገዳማትን፣ አብያተ ክርስቲያናትን፣ ትምህርት ቤቶችን፣ ሆስፒታሎችን፣ ቤቶችን እና ሲቪል ተቋማትን በማጥቃት ከ ፩ ሚሊዮን በላይ ወገኖቻችንን ጨፍጭፈዋል ።
እንግዲህ አሁን ✞የቃል ኪዳኑ ታቦት ወደ ምስራቅ እና ወደ ምዕራብ በሚወስደው መንገድ ላይ ምልክት እያስተላለፈ ነው። ቻይና፣ አውሮፓ፣ አሜሪካ፣ ሩሲያ፣ ዩክሬን፣ ቱርክ፣ ኢራን እና አረቢያ ኢትዮጵያን የጠለፈውን የፋሽስት ኦሮሞ አገዛዝን፤ ቆሻሻውን አብዮት አህመድ አሊ ን መደገፍ ማቆም አለባቸው። ይህ ጨካኝ አገዛዝ ከሁለት አመት በታች በሆነ ጊዜ ውስጥ ከአንድ ሚሊዮን በላይ የአክሱም ኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖችን በጅምላ ጨፍጭ ፏል፤ በረሃብ ጨርሷል ። አሁን የበቀል ጊዚ መጥቷል !
😲 Blood-red Cloud Hovering o ver a n Islamic Shrine, Wow!
💭 Video shows a UFO-shaped RED cloud covering the sky in the early morning hours in Bursa, Turkey, on Jan. 19.
Bursa lies at the base of a mountain range, which makes the phenomenon more likely.
The wave-like pattern is known as a lenticular cloud.
👉 Courtesy: CTV
My Note : From the 16th century until today, Turkey has the blood of millions of Ethiopian, Armenian, Assyrian and Greek Orthodox Christians on its hands.
Since 2020, Turkey, alongside Iran the UAE and China deliver drones and their operators to the fascist and genocidal Oromo regime of Ethiopia. These combat drones attacked Christians of Northern Ethiopia, Monasteries, Churches, Schools, Hospitals, homes and and civilian facilities — resulting in more than 1 million deaths
Well, now ✞The Ark of The Covenant is Transmitting a signal on a path to the EAST and to the WEST. China, Europe, America, Russia, Ukraine, Turkey, Iran and Arabia, STOP supporting the fascist Oromo regime of evil Abby Ahmed Ali in Ethiopia. This brutal regime has massacred and starved to death over a million Orthodox Christians of Axumite Ethiopia in under two years.
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Addis Ababa , Aksum , Anti-Ethiopia , Antichrist , Apocalypse , Axum , ረሃብ , ቡርዛ , ቱርክ , ትግራይ , አረመኔነት , አብይ አህመድ , አዲስ አበባ , ኢሳያስ አፈወርቂ , ኤዶማውያን , እስማኤላውያን , ኦሮሚያ , ኦሮሞ , ወንጀል , የክርስቶስ ተቃዋሚ , የጦር ወንጀል , የፍጻሜ ዘመን , ደመና , ግራኝ አህመድ , ግድያ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Bursa , Cloud Formation , Famine , Genocide , Massacre , Rape , Tigray , Turkey , War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 6, 2022
VIDEO
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 😇 መድኃኔ ዓለም
👹 “የድርድር ሰነድ” የተሰኘውን የጀነሳይድ ስክሪፕት/ ጽሑፍ ልክ እንደ “ሕገ አራዊቱ” በደቡብ አፍሪቃ የሰጧቸው ሉሲፈራውያኑ ናቸው! በድጋሚ!?
☆ ያውም በደቡብ አፍሪቃ
☆ ያውም በቅኝ ግዛት ባሪያዎቻቸው በኩል
☆ ያውም በእንግሊዝኛ ቋንቋ
😠😠😠 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😢😢😢
💭 አራቱ የምንሊክ ትውልድ/ ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ ልጆች የፈረሟቸው ፀረ-አክሱም/ኢትዮጵያ ውሎች፤
ከዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር የአህዛብ ባዕድ አምልኮ ጋር በቀጥታ የተያያዙትና ለዚህም ተጠያቂዎቹ የኢትዮጵያ ነቀርሣዎች፤ አራቱ የምንሊክ ብሔር በሔረሰቦች ትውልዶች እነዚህ ናቸው፦
☆፩ኛ. የሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/ኢዜማ/አብን/ቄሮ/ፋኖ/ ትውልድ
☆፪ኛ. የደርግ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ትውልድ
☆፫ኛ. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ
☆፬ኛ. የአፄ ምኒልክ ፪ኛ/ኢያሱ/አቴቴ ጣይቱ ትውልድ
😈 ፬ኛ . የጋላ – ኦሮሞው የምንሊክ ውል !
ዲቃላው ምንሊክ “የውጫሌ ውል” ብሎ ጽዮናውያንን አታለላቸው፤ ጂቡቲን እና ኤርትራ የተባለውን ግዛት ለጣልያን አሳልፎ ሰጠ፣ አባቶቻችንን አስጨፈጨፈ፣ በረሃብ ቀጧቸው፣ ምድራቸውን በጦርነቱ ምድረ በዳ አደረገ፤ በከለ።
😈 ፫ኛ . የጋላ – ኦሮሞው የኃይለ ሥላሴ ውል !
አፄ ኃይለ ሥላሴም ከብሪታኒያ ጋር ውል ተፈራርመውና ኤርትራን ከጣልያን ተቀብለው ለ ብሪታኒያ / አሜሪካ አሳልፈው ሰጧት ፣ ከየመን በሚነሱ የብሪታኒያ ተዋጊ አውሮፕላኖች መቀሌንና ዙሪያውን ጨፈጨፉ። በአስመራ ተራሮች ስር ስውሩን የአሜሪካ ሲ . አይ . ኤ አደገኛ ወታደራዊ ጣቢያ እንዲሰፍር ተስማሙ። ይህ እ . አ . አ ከ ፲፱፻፵፩ እስከ ፲፱፻፸፯ (1941 – 1977) ድረስ በአስመራ የቆየው ስውር ጣቢያ ቃኘው ጣቢያ በመባል ይታወቃል። እንግዲህ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ኢትዮጵያ በአሜሪካ ቁጥጥር ስር ነበረች ማለት ነው።
😈 ፪ኛ . የጋላ – ኦሮሞው የመንግስቱ ኃይለ ማርያም ውል !
አፄ ኃይለ ሥላሴን ከሥልጣን አስወግደው በሌላው የሲ.አይ.ኤ ቅጥረኛ በመንግስቱ ኃይለ ማርያም ከተኩ በኋላ “ቀይ ሽብር” ብለውና የተለያዩ ጦርነቶችን ቀስቅሰው ሰሜን ኢትዮጵያውያንን ጨፈጨፏቸው፣ በረሃብ ቆሏቸው፣ “መሬት ላራሹ!” ብለው መሬቶቻቸውን እየነጠቁ ለጋላ-ኦሮሞዎች ሰጧቸው።
😈 ፩ኛ . የጋላ – ኦሮሞው የኦነግ ውል
ሉሲፈራውያኑ ሲቆጣጠሯቸው የነበሩትን አቶ መለስ ዜናዊና ኢሳያስ አፈወርቂ በባድሜ ጦርነት እንዲከፍቱ ካደረጉ በኋላና በብዙ መቶ ሺህ የሚቆጠሩ ጽዮናውያንን እንዲጨፈጭፉ ካደረጉ በኋላ፤ በጠላት ከተማ በአልጀርስ “የባድሜውን ውል” እንዲፈራረሙ አስገደዷቸው። በኋላ ላይ ይህ ሤራ በጣም ሰላም የነሳቸው ጠቅላይ ሚንስት መለስ ዜናዊ ከሉሲፈራውያኑ እጅ ወጥተው የጦርነቱን መንፈስ ወደ ደቡብ / ሶማሊያ ማዛዋርና የሕዳሴውን ግድብ ጨምሮ ብዙ ግድቦችን መሥራት ሲጀምሩ ሉሲፈራውያኑ ከባራክ ሄሴን ኦባማ፣ ከመሀመድ ሙርሲ፣ ከሸህ መሀመድ አላሙዲን፣ ከደመቀ መኮንን ሀሰን እና ከግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ጋር ተስማምተው ገደሏቸው። ሁሉም እስማኤላውያን መሆናቸውን ልብ እንበል።
የፕሬቶሪያው ውል የእነዚህ አራት ውሎች አካል ነው። ይህም ውል አራቱ የምንሊክ መሰሪ ትውልዶች ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በእሳት የሚጠረጉበት የመጨረሻው ውላቸው ነው የሚሆነው ! የሞኝነቱ፣ የትሕትናውና የይሉኝታው ዘመን አብቅቷል !
😠😠😠 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😢😢😢
💭 የሚከተለውን ጽሑፍ ከሌላ ቪዲዮ ጋር አቅርቤው ነበር። አስገራሚው ነገር ይህ ባለፈው ሣምንት በጸሐይ ዙሪያ የታየኝ የመስቀሉ ክስተት ልክ አደገኛው የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አንቶኒ ብሊንከን ከቅጥረኛው ጂሃዳዊ ከ አፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ መሀመድ ፋኪ ጋር በካናዳ ዋና ከተማ በኦታዋ እንደተገናኙ ነበር። ይህ ማለት፤ በአጭር ጊዜ ውስጥ በደቡብ አፍሪቃዋ ፕሪቶሪያ በዚያኛው በኩል ወኪሎቻቸው የሆኑት የሕወሓት ሰዎች እንዲፈርሙ የተሰጣቸው ሰነድ የተላከው ከሲ.አይ.ኤው ሰው ከአቶ አንቶኒ ብሊንከን ነው ማለት ነው። ተላላኪዎቹ ደግሞ ጂሃዳዊው ሙሳ መሀመድ ፋኪ + የቩዱ ዘንዶዎቹ የናይጄሪያው ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ እና የኪኒያው ዊሊያም ሩቶ መሆናቸው ነው። ኡሁሩ ኬኒያታን ከሥልጣን አስወግደው ዊሊያም ሩቶን ያስቀመጡት ግራኝን ስላዋረደባቸውና ከእርሱ ጋር ለመሥራት ፈቃደኛ ባለመሆኑ ነው።
ታዲያ፤ ምናልባትም ተቀማጭነታቸው በጂቡቲው የአሜሪካ ወታደራዊ ቤዝ ሊሆን ይችላል ብዬ የምገምታቸው እነ ደብረ ጽዮን፣ ጌታቸው ረዳና ጄነራል ጻድቃን ሰነዱን በአሜሪካ አስገዳጅነት እንዲፈርሙና የሲ . አይ . ኤ ‘ ልዩ ንብረት ‘ የሆነው እርጉሙ ኢሳያስ አፈወርቂ ደግሞ በጽዮናውያን ላይ ጭፍጨፋውን እንዲቀጥል ዲያብሎሳዊ ሤራውን በጋራ ጠንስሰዋል። አይሁዳዊው አንቶኒ ብሊንከን ከመሀመዳዊው ሙሳ ፋኪ ጋር በካናዳ ተገናኝቶ በጥቂት ቀናት ውስጥ ለጂ፯ / G7 ስብሰባ ወደ ጀርመን አመራ።
😲 ዋው! የሳጥናኤል ጎል ጽዮናዊቷ ኢትዮጵያ። በሌላ ቪዲዮ እመለስበታለሁ!
👹 የዲያብሎስ መንግስታዊ ሕግ የ “መቀላቀል” ሕግ ሲሆን የእግዚአብሔር መንግስታዊ ሕግ ደግሞ የ “መለየት” ሕግ ነው። ምኒልክም የዛሬዋን የአብዛኛውን የዚህ ከንቱ ትውልድ ኢትዮጵያ ዘ – ስጋን የመሰረቷት በመቀላቀል ሕግ ነው። ( በብሔር ብሔረሰብ ተረተረት )
🐺 ጋኔን የሚፈልቅባቸውን እነ ኢልሃን ኦማርን እና የፍየሎቻቸውን ምሳሌ ስናይ / ስንሰማ መሀመዳውያን እና ጋላ – ኦሮሞዎች ሁሌ፤ “እኔ ተጠቂ ነኝ !” የሚለውን ካርድ እንደሚመዙ እንታዘባለን።
💭 እንዴት አስደናቂ ነው፣ መጸው በእርግጥ የዓመት ታላቅ ጊዜ ነው። ስለዚህ፣ ባለፈው፤ በፀሐይ ዙሪያ እንደ መስቀል የሚመስል ደመና መፈጠሩን ከተመለከትኩ በኋላ ጥርት ባለው አየር ዘወር ዘውር እያልኩ ስደሰት፤ በጎችን እና ፍየሎችን ሲመግቡ የነበሩ ደስ የሚሉ ደስተኛ ሕፃናትን አየኋቸው። በቅርቡ ቪዲዮውን አቀርባለሁ።
❖❖❖[ የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፭፥ ፴፩፡፴፬ ]❖❖❖
“የሰው ልጅ በክብሩ በሚመጣበት ጊዜ ከእርሱም ጋር ቅዱሳን መላእክቱ ሁሉ፥ በዚያን ጊዜ በክብሩ ዙፋን ይቀመጣል፤ አሕዛብም ሁሉ በፊቱ ይሰበሰባሉ፤ እረኛም በጎቹን ከፍየሎች እንደሚለይ እርስ በርሳቸው ይለያቸዋል፥ በጎችን በቀኙ ፍየሎችንም በግራው ያቆማቸዋል። ንጉሡም በቀኙ ያሉትን እንዲህ ይላቸዋል። እናንተ የአባቴ ቡሩካን፥ ኑ፤ ዓለም ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ የተዘጋጀላችሁን መንግሥት ውረሱ።”
🛑 Separating The Sheep 🐑 From The Goats / በጉን ከፍየሎች 🐐 መለየት
👹 The law of the devil’s government is the law of “mixing” and the law of God’s government is the law of “separation”. Menelik the 2nd established today’s Ethiopia – After The Flesh of most of this useless generation, the by the law of mixing. (The so-called „Nations & Nationalities)
🐺 We look at the example of Ilhan Omar and her goats that Demon creeps that belong to the Goat nation 🐐 like the Mohammedans and Gala-Oromos always default to their “I am a victim” card.
💭 How Amazing, Autumn indeed is a great time of year. So, last week, after witnessing a Cross-like cloud formation around the sun, I saw sweet and happy kids feeding sheeps and goats. when I was enjoying a crisp walk.
❖❖❖[Matthew 25:31-34]❖❖❖
“When the Son of man shall come in his glory, and all the holy angels with him, then shall he sit upon the throne of his glory: And before him shall be gathered all nations: and he shall separate them one from another, as a shepherd divideth his sheep from the goats: And he shall set the sheep on his right hand, but the goats on the left. Then shall the King say unto them on his right hand, Come, ye blessed of my Father, inherit the kingdom prepared for you from the foundation of the world:”
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Addis Ababa , Aksum , Anti-Ethiopia , Axum , መስቀል , ረሃብ , በግ , ትግራይ , አረመኔነት , አብይ አህመድ , አዲስ አበባ , ኢሳያስ አፈወርቂ , ኤዶማውያን , እስማኤላውያን , ኦሮሚያ , ኦሮሞ , ወንጀል , የጦር ወንጀል , ደመና , ግራኝ አህመድ , ግድያ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , ፍዬል , Cloud , Famine , Formation , Genocide , Goat , Massacre , Rape , Sheep , The Cross , The Sun , Tigray , War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 18, 2022
VIDEO
❖‘የሔኖክ ሰማይ ሰሌዳ’ (በኢትዮጵያ አቅጣጫ) ከሌሊት እስከ ማለዳ፤
ሥላሴ ፥ ቅዳሜ ፯/7መስከረም /፳፻፲፬ ዓ.ም ፤ ሌሊት ላይ፤
ቅርብ ኮከብ? የጠፈር ጣቢያ?
❖ የሔኖክ ሰማይ ሰሌዳ በማለዳ፤
ሥላሴ ፤ ቅዳሜ መስከረም ፯/7 ፳፻፲፬ ዓ.ም
ደመናዎቹ እነዚህን ድንቃ ድንቅ ቅርጾች ሰርተዋል
ቅዱሳን? መላዕክት? ሱራፌል?
❖ ፀሎት፤ ከዲያቆን ቢንያም ፍሬው ድንቅ ልጆች ጋር
ግዕዛችን፣ ጸሎታችን፣ ዝማሬያችን ከሕፃናቶቻችን አፍ ሲወጡ በጣም ያምራሉ፣ መንፈስን ያድሳሉ፣ የሱራፌልን ድምጽ ያሰሙን ይመስላሉ! በእውነት ጥዑመ ልሳን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
❖❖❖[ ኢሳ . ፮፥፩፡፰ ] ❖❖❖
‘ ሱራፌልም ቅዱስ፣ ቅዱስ፣ ቅዱስ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ምድር ሁሉ ከክብሩ ተሞልታለች !’ እያሉ ይጮሁ ነበር፡፡”
❖ ምስጢረ ሥላሴ በብሉይ ኪዳን
እግዚአብሔር ሰውን ሲፈጥር፡ እግዚአብሔርም አለ፡ – « ሰውን በመልካችን እንደምሳሌአችን እንፍጠር » [ ዘፍ . ፩፥፳፮ ] እዚህ ላይ « እግዚአብሔርም አለ » ሲል አንድነቱ፣ « እንፍጠር » ሲል ከአንድ በላይ መሆኑን ግሱ / ቃሉ / ያመለክታል፡፡ በዚህ ንባብ እግዚአብሔር የሚለው ሥመ አምላክ ከአንድ በላይ የሆኑ አካላትን የሚመለከት መሆኑን ከተረዳን ስለ ሥላሴ ኃልወት በሌሎች የቅዱሳት መጻሕፍት ከተጻፉት ምንባባት ጋር በማገናዘብ ይህ ጥቅስ ፍጹም አንድነቱንና ልዩ ሦስትነቱን እንደሚመሰክር በግልጽ መረዳት ይቻላል፡፡ በዚህ አንቀጽ እንፍጠር በመልካችን እንደምሳሌያችን የሚለው ንግግር የሦስት ተነጋጋሪዎች ነው እንጂ ያንድ ተናጋሪ ቃል አይደለም፡፡ ስለዚህ እግዚአብሔር፤ ሰውን እንፍጠር በመልካችን እንደምሳሌያችን፤ ሲል ሦስትነቱን ማስተማሩ ነው፡፡ ሙሴም ይህን የእግዚአብሔርን ነገር ሲጽፍልን ሰውን እንፍጠር በመልካችን እንደ ምሳሌያችን ያለውን የብዙውን አነጋገር ለአንድ ሰጥቶ፤ እግዚአብሔር አለ፤ ብሎ መጻፉ በአካል ሦስት ሲሆን በባሕርይ በህልውና አንድ ስለሆነ በአንድ ቃል መናገሩን ከእግዚአብሔር ተረድቶ ለእኛ ሲያስረዳን ነው፡፡
እግዚአብሔርም ለሰው ልጅ ቃል ኪዳን ሲሰጥ፡ እግዚአብሔር አምላክ አለ፡ – « እነሆ አዳም መልካሙንና ክፉውን ለማወቅ ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ » [ ዘፍ . ፫፥፳፪ ] በማለት ባለቤቱን አንቀጽን አንድ፣ አሳቡን ዝርዝሩን የብዙ አድርጐ ይናገራል፡፡ « እግዚአብሔር አለ » ሲል አንድነቱን፣ « ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ » ሲል ደግሞ ከአንድ በላይ መሆኑን ያመለክታል፡፡ እግዚአብሔር ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ በማለቱ ሦስትነቱን ያስረዳል፡፡ ምንአልባትም እግዚአብሔር አለ፤ አዳም ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ፤ የሚለው ቃል ሦስት ተነጋጋሪዎች በአንድ ቦታ ቢኖሩ አንዱ ሁለቱን ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ ብሎ ሲነገር ከአንድ የበዙ ተናጋሪዎች ቃል መሆኑን ነው የሦስትነት ተነጋጋሪዎች መሆኑን ስለሚያስረዳ እግዚአብሔር ሦስት አካል መሆኑ በዚህ አነጋገር ግልጽ ነው፡፡
በባቢሎን ግንብ ወቅት፡ እግዚአብሔርም አለ፡ – « ኑ እንውረድ አንዱ የአንዱን ነገር እንዳይሰማው ቋንቋቸውን በዚያ እንደባልቀው፡፡ » [ ዘፍ . ፲፩፥፮፡፰ ] ፡፡ « እግዚአብሔር አለ » ብሎ አንድነቱን፣ « ኑ እንውረድ » ብሎ ደግሞ ከአንድ በላይ መሆኑን ያመለክታል፡፡በዚህ አንቀጽ እግዚአብሔር ኑ እንውረድ ብሎ በመናገሩ ከሁለትነት የተለየ ሦስትነቱን ያስረዳል፡፡ መረጃውም ሦስት ተነጋጋሪዎች በአንድ ቦታ ሁነው ሲነጋገሩ ሦስተኛው ሁለቱን ኑ እንውረድ ሊላቸው ይችላል፤ ምክንያቱም ሁለት ሆነው ግን አንዱ ሁለተኛውን ና እንውረድ ቢለው እንጂ ኑ እንውረድ ሊለው ስለማይችል ነው፡፡ ከዚህ በላይ የተጠቀሱት የእግዚአብሔር ቃላት ተገልጸው ሲተረጐሙ፤ አካላዊ ልባቸው አብ አካላዊ ቃሉ ወልድንና አካላዊ ሕይወቱ ( እስትንፋሱ ) መንፈስ ቅዱስን፤ ሰውን እንፍጠር በመልካችን እንደ ምሳሌያችን፤ እነሆ አዳም ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ፤ እንዲሁም ኑ እንውረድ፤ ብሎ እንዳነጋገራቸው ይታወቃል፡፡
ለአብርሃም በተገለጠለት ጊዜ፡ የአንድነቱና የሦስትነቱ ማስረጃ ሁነው የታመኑ እነዚህ ሦስቱ ቃላት ከአንድ የበዙ የሁለት ተነጋጋሪዎች፤ ከሁለትም የበዙ ተነጋጋሪዎች ቃላት መሆናቸው ይታወቃል እንጂ ከሦስት ያልበለጡ የሦስት ብቻ ተነጋጋሪዎች ቃላት እንደ ሆኑ ቃላቶቹ በማያሻማ ሁኔታ ስለማያስረዱ፤ እግዚአብሔር በእነዚህ አነጋገሮች ከሦስት ያልበዛ ሦስት አካላት ብቻ መሆኑ አይታወቅም የሚል አሳብም ቢነሳ፤ መጽሐፍ ቅዱስ ከዚህም በሌላ አንቀጽ ይመልሳል፡፡ « በቀትርም ጊዜ እግዚአብሔር ለአብርሃም ተገለጠለት አብርሃም ሦስት ሰዎችን በፊቱ ቆመው አየ » [ ዘፍ . ፲፰፥ ፩፡፲፭ ] በማለት እግዚአብሔር አንድ መሆኑንና ሦስት አካል ያለው መሆኑን ወስኖ ያስረዳናል፡፡
የነቢያት ምስክርነት፡ እግዚአብሔር ለሙሴ በተገለጠለት ጊዜ «እኔ የአብርሃም አምላክ፣ የይስሐቅም አምላክ፣ የያዕቆብም አምላክ እግዚአብሔር ነኝ» [ዘጸ.፫፥፮] ሲል «አምላክ፣ አምላክ፣ አምላክ» ብሎ ሦስትነቱን፣ «እኔ እግዚአብሔር ነኝ» ብሎ ደግሞ አንድነቱን ገልጾ ተናግሯል፡፡ ነቢየ እግዚአብሔር ክቡር ዳዊትም «የእግዚአብሔር ቸርነት ምድርን ሞላች፣ በእግዚአብሔርም ቃል ሰማዮች ጸኑ፣ ሠራዊታቸውም ሁሉ በአፉ እስትንፋስ» በማለት የሥላሴን ምስጢር ተናግሯል [መዝ.፴፪፥፮]፡፡ ነቢዩ ኢሳይያስም «ንጉሡ ዖዝያን በሞተበት ዓመት እግዚአብሔርን በልዑል ዙፋኑ ላይ ተቀምጦ አየሁት… ሱራፌልም ቅዱስ፣ ቅዱስ፣ ቅዱስ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ምድር ሁሉ ከክብሩ ተሞልታለች እያሉ ይጨሁ ነበር፡፡» [ኢሳ.፮፥፩፡፰] በማለት ቅዱስ፣ ቅዱስ፣ ቅዱስ ብሎ ሦስትነቱን፣ የሠራዊት ጌታ እግዚአበሔር ብሎ ደግሞ አንድነቱን አይቶ መስክሯል፡፡ እንዲሁም “የጌታንም ድምፅ ‘ማንን እልካለሁ? ማንስ ወደዚያ ሕዝብ ይሄድልናል’ ሲል ሰማሁ”[ኢሳ. ፮፥፰] በማለት ፍጹም አንድነቱንና ልዩ ሦስትነቱን አመልክቷል፡፡ የእግዚአብሔር ቀራቢዎች አገልጋዮች ሱራፌል በምስጋናቸው ሦስት ጊዜ ብቻ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ማለታቸው የሦስትነቱን አካላት መጥራታቸው ነው፤ እግዚአብሔር የሠራዊት ጌታ በማለት በአንድ ስም ጠርተው ምድር ሁሉ ምስጋናህን መልታለች በማለት ያንድ ተመስጋኝ ምስጋናን መስጠታቸው ሦስቱ አካላት አንድ ሕያው እግዚአብሔር፤ አንድ ገዥ፤አንድ አምላክ፤ አንድ ተመስጋኝ አምላክ መሆኑን መመስከራቸው ነው፡፡ ሱራፌልም በዚህ ምስጋናቸው እግዚአብሔር በአካል ከሦስትነት ያልበዛ ሦስት ብቻ እንደ ሆነ በባሕርይ በህልውና ከአንድነት ያልበዛ ሦስት አካል አንድ አምላክ ብቻ መሆኑን ይመሰክሩልናል፡፡
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Saints/ቅዱሳን | Tagged: Addis Ababa , Aksum , Angels , Axum , ሕፃናት , መላዕክት , መስከረም ፪ሺ፲፬ , ሥላሴ , ረሃብ , ሱራፌል , ተዋሕዶ , ትግራይ , አዲስ አበባ , አዲስ ዘመን , ኤዶማውያን , እስማኤላውያን , ኮከብ , ወንጀል , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ , ደመና , ዲያቆን ቢንያም ፍሬው , ጦርነት , ጽዮናውያን , ፀሎት , Children , Cloud Formation , Diakon Biniyam , Ethiopian Orthodox , Famine , Genocide , Prayer , Seraphim , Tewahedo , Tigray , War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 29, 2022
VIDEO
👉 ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
❖የሔኖክ ሰማይ ሰሌዳ በቅድስት ማርያም ዕለት ❖
ሚያዝያ ፳፩ ሚያዝያ ፳፻፲፬ ዓ . ም
👉 ደመናው የአክሱማዊቷን ኢትዮጵያ ቅርጽ ሠርቷል
👉 ወለሌ ላይ ጸበል ፈሰሰብኝና የተከፋፈለ የኢትዮጵያ ቅርጽ ታየኝ
👉 ከአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ እጃችሁን አንሱ ! ብለናል። 👈
💭 አምና ላይ የሚከተለውን ምክር አዘል ጽሑፍ ለብዙ ‘ኢትዮጵያውያን’ ለመላክ ተገድጄ ነበር። በተለይ ስለ ጽዮን ዝም ላሉትና ሜዲያ ላይ እየቀረቡ ፀረ-ጽዮናውያን የጥላቻ መርዛቸውን ለሚረጩት ቃኤላውያንና ፈሪሳውያን እስከ ዓለፈው ዓመት የጌታችን ስቅለት ድረስ እንዲመለሱና ንሰሐ እንዲገቡ እንዲህ በማለት ተማጽኛቸው ነበር።
“ፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ ሺህ ምዕመናን በአክሱም ጽዮን ጨፈጨፈ። ከሃዲዎቹም ጦርነቱን ደገፉችሁት! አይ እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን ፥ አክሱም ጽዮንን በአረቦች + ቱርኮች + ኢራኖች + ሶማሌ እና ቤን አሚር እስማኤላውያን ያስደፈራችሁ ወቅት ሁላችሁም አብቅቶላቸዋል፤ አሁን አንገታችሁን ለመሀመዳውያኑ ሰይፍ አዘጋጁ!“
VIDEO
ሉሲፈራዊው የረመዳን ጾም ልክ እንደጀመረ “የረመዳን ጂሃድ” በሚል ርዕስ ተከታታይ ቪዲዮዎችን አቅርቤያለሁ። በዚህም “ሙስሊሞች የመሀመድን ፊሽካ ከሲዖል እየተጠባበቁ ነው፤ ተዘጋጁ! ቀርቧል አራጁ!” በማለት ለማስጠንቀቅ ሞክሪያለሁ። በተጨማሪ በእነዚህ ዕለታት፤ 👉 ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም ቁልፍ የሆኑ ክስተቶች እንደሚከሰቱም ደጋግሜ አወሳለሁ።
አሁን ሁሉም ነገር እያየነው ነው፤ መሀመድ ፊሽካውን ከሲዖል ነፍቶላቸዋልና መሀመዳውያኑ የዋቄዮ – አላህ – ሉሲፈር ጭፍሮችና መሪዎቻቸው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ጂኒ ጃዋር መሀመድ ብዙ አሰቃቂ ጭፍጨፋዎችንና ጥፋቶችን ስለጽዮን ዝም ባሉት ቃኤላውያን ላይ ይፈጽሙ ዘንድ ግድ ነው። ም ዕራባውያኑ ኤዶማውያን እና ምስራቃውያኑ እስማኤላውያን ላቀዱት እኩይ ተግባራቸው / ጂሃዳቸው ሁሉ “False Flag Operation/ የውሸት ባንዲራ ተግባር“ የተሰኘውንና ጠላት ‘ የሚሉትን ኃይል አስቀድሞ በመወንጀል ለጥቃት የሚዘጋጁበትን ዲያብሎሳዊ ስልትና ዘዴ ሁሌ መጠቀም ይወዳሉ። ኦሮሞዎቹ የዋቄዮ – አላህ ጭፍሮችም ይህን ስልት ነው ቀደም ሲል በሰሜን እዝና በማይካድራ የተጠቀሙት። በማይካድራ ጭፍጨፋውን የፈጸሙት የኦነግ ኦሮሞዎች ለመሆናቸው ምንም ጥርጣሬ የለኝም፤ አሻራቸው ሁሉ የእነርሱ ነው። የእነ ግራኝ አማካሪዎቻቸው እኮ የሲ . አይ . ኤ ደጓሚዎች እነ ጆርጅ ሶሮስ፣ አረብ ሸሆች እና የቱርኩ ኤርዶጋኔን ናቸው።
በነገራችን ላይ የፈረንሳዩ ሰዶማዊ ፕሬዚደንት ‘ አማኑኤል ‘ ማክሮን በትንሣኤ ዕለት ምርጫውን ማካሄዱና ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ አጋሩም ልክ በዚሁ ዕለት ወደ ላሊበላ / ሰቆጣ አምርቶ ስለ ላሊበላና አክሱም መቀበጣጠሩ በአጋጣሚ አይድለም፤ ሁለቱም እርኩስ መንፈሳዊ የጋራ ተልዕኮ ስላላቸው ነው። ለላሊበላ የተመደበችው ኦሮሞው አፄ ምንሊክ ጂቡቲን የሸለሟት ፈረንሳይ ናት። ከሦስት ዓመታት በፊት ግራኝ አብዮት አህመድና ‘ አማኑኤል ማክሮን ‘ ወደ ላሊበላ አምርተው ካባ ከለበሱ በኋላ ይህ ሁሉ አስከፊ ነገር በሰሜን ኢትዮጵያ መታየቱ በአጋጣሚ አይደለም።
VIDEO
😈 የቃኤል መንፈስ = የእስማኤል መንፈስ 😈
ሜዲያዎቻቸውን አየናቸው አይደል ? የሌላው ቢቀር እንኳን በአክሱም ጽዮን ብቻ በኅዳር ጽዮን ዕለት በአህዛብ ተጨፍጭፈው የሰማዕትነትን አክሊል ለተቀዳጁት ጽዮናውያን ከሚያዝኑ፣ ከሚቆረቆሩና ድምጽ ከሚሆኑ ይልቅ በጎንደር በግራኝ የዋቄዮ – አላህ አርበኞች እጅ ለተገደሉት መሀመዳውያን በይበልጥ ሲቆረቆሩና በተደጋጋሚ ድምጻቸውን እያሰሙላቸው እንደሆነ እየታዘብነው ነው።
እንግዲህ እያገዱንም ቢሆን ለዓመት ያህል ማስጠንቀቂያዎችን ስንልክላቸው ከነበሩት ወገኖች መካከል “ኢትዮቤተሰብ ሜዲያ + አደባባይ ሜዲያ + ኢትዮ360 + ጽዋዕ ቲውብ + ምንሊክ ቲውብ + መረጃ ቲቪ + ዘመድኩን በቀለ + የሺበር ፋንታሁን እንዲሁም ሌሎችም። በተለይ ለጽዋዑ አስር አለቃ ዲ/ን አባይነህ ካሴ እና ዲ/ን ዮርዳኖስ አበበ፤ ወደ ትግራይ ሄደው ስለነበረና አባታችንን አባ ዘ-ወንጌልን ለማግኘት በመቻላቸው በተደጋጋሚ ስናስጠነቅቃቸው ነበር። ዛሬ ሁለቱም ጂሃድ ታውጆባቸዋልና የመሀመዳውያኑን ጽዋዕ ለመቅመስ በመዘጋጀት ላይ ናቸው። ሰማዕትነት ግን እንዲህ በቀላሉ አይገኝም!
VIDEO
❖❖❖[ የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፩፥፳፭፡፳፰ ]❖❖❖
“በፀሐይና በጨረቃም በከዋክብትም ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም አሕዛብ ከባሕሩና ከሞገዱም ድምፅ የተነሣ እያመነቱ ይጨነቃሉ፤ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም የሚመጣበትን ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ፤ የሰማያት ኃይላት ይናወጣሉና። በዚያን ጊዜም የሰው ልጅ በኃይልና በብዙ ክብር በደመና ሲመጣ ያዩታል። ይህም ሊሆን ሲጀምር ቤዛችሁ ቀርቦአልና አሻቅባችሁ ራሳችሁን አንሡ።”
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Addis Ababa , Aksum , Anti-Ethiopia , Axum , ረሃብ , ረመዳን , ሰማይ , ቅድስት ማርያም , ትግራይ , አረመኔነት , አብይ አህመድ , አዲስ አበባ , ኢሳያስ አፈወርቂ , ኤዶማውያን , እስማኤላውያን , ኦሮሚያ , ኦሮሞ , ወንጀል , የጦር ወንጀል , ደመና , ጂሃድ , ግራኝ አህመድ , ግድያ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , ጽዮን ማርያም , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Cloud Formation , Famine , Genocide , Jihad , Massacre , Ramadan , Rape , Tigray , War Crimes , Zion Mariam | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 30, 2022
VIDEO
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 😇 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
💭 በድጋሚ የቀረበ፤
💭 የዛሬዋ ኢትዮጵያ “አገር” ኢትዮጵያ ዘ – ስጋ፤ በቁማቸው በሞቱ የስጋ ሰዎች ምናባዊ ምስል የተቀረጸችና የተፈጠረች የ”ፈጠራ” አገር ናት። “ኢትዮጵያዊነትም” አሁን አፄ ምኒልክ በፈጠሯት ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖረውንም ህዝብ ማነትና ምንነት አይወክልም፤ አይገልጽምም። ይህች አሁን ያለችዋ፣ ላለፉት ፻፴ /130 ዓመታት ወለም ዘለም እያለች ለ፬ /4 ትውልድ ዘልቃ የቆየችው ትክክለኛዋ፣ የእምቤታችን አሥራት አገር የሆነችዋ ኢትዮጵያ ሳትሆን የአፄ ምኒልክ ፪ኛው የስጋ ምኞት ራዕይ የፈጠራት የፈጠራ ( ሐሰት ) ኢትዮጵያ ናት። በሰሜን ኢትዮጵያውያን ወንድማማች ሕዝብ ( የትግራይ / ኤርትራ ኢትዮጵያውያን ) መካከል እስከ ዛሬ ድረስ የዘለቀ ጠብ ዘርተው በመከፋፈላቸው እግዚአብሔር አምላክን እጅግ በጣም አስቆጥተውታል፤ ([ መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፮፥፲፮ ] እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፈዋለች፤ በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ ) ይህም እግዚአብሔር የተጸየፈው ተግባራቸው ነው በተለይ “አማራ ነን፣ ምኒልክ እምዬ” በማለት ተታልሎ እና እራሱንም በዋቄዮ – አላህ የማታላያ መንፈስ አስገዝቶ ነው ዛሬ ለምናየው የትውልድ እርግማን የተጋለጠው። ይህ ከትውልድ ወርዶ የመጣው መርገም ስላሠረው ነው ዛሬ ከታች እስከ ላይ “ተዋሕዶ ክርስቲያን ነኝ፣ ኢትዮጵያዊ ነኝ” የሚለው “አማራ” ሁሉ ( ፺ /90%) በስጋ ምኞቱ የዲቃላ እና ቃኤላዊ ማንነትን በመያዝ በትግራይ ሕዝብ ላይ ያልተጠበቀና ዓለምን ሁሉ ያስገረመ ጥላቻ በማሳየት ላይ ያለው። ዛሬ ዓለም ከሚመስለው ሕዝብ ጋር በመቀራረብና በማበር ( ፈረንጁ ከፈረንጁ ጋር ሕብረት ፈጥሯል፣ አህዛብ በመላው ዓለም ካሉ መሀመዳውያን ጋር ሕብረትን እየፈጠሩ ነው፣ ምስራቅ እስያውያን በመላው ዓለም ከሚገኙ እስያውያን ጋር አንድነት በመፍጠር ላይ ናቸው )“ ከባባድ ጠላቶቼ ናቸው ከሚላቸው ሕዝቦች ( ለነጩ / ኤዶማዊ፣ ጥቁሮችና ቢጫዎች ጠላቶቹ ናቸው፣ ለአህዛብ / እስማኤላዊ ክርስቲያኖች ዋና ጠላቶቹ ናቸው፣ ለምስራቅ እስያዊ ነጩ / ኤዶማዊ + ጥቁሩ / አፍሪቃዊ + አህዛብ / እስማኤላዊ ጠላቶቹ ናቸው ) ጋር ለመፋለም በወሰነበት በዚህ ዘመን ደጀን የሚሆነውን የትግራይን ተዋሕዶ ክርስቲያን ሕዝብ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ እንዲሁም እራሱን ከሚጨፈጭፉት ኦሮሞዎች ጋር አብሮ ይጨፈጭፈዋል፣ ያፈናቅለዋል፣ ይደፍረዋል፣ በረሃብ ለመፍጀት፣ የምግብ እርዳታ እንዳያልፍ ያግዳል፣ ድልድይ ያፈርሳል። አማራው ልክ በምኒልክ አቴቴ መንፈስ አታሎ እንዳሰረው እንደ ኦሮሞው ልቡም ህልኒናውም ምን ያህል እንደጨለመበትና የዚህ እርኩስ መንፈስ ሰለባ ሆኖ በጣም ጥልቅ የሆነ ዲያብሎሳዊ አረመኔነት ውስጥ መግባቱን እነዚህ ቀናት በግልጽ እያሳዩን ነው። በጣም በጣም ያሳዝናል። እስኪ መጀመሪያ ከአፄ ምኒልክ ይፋቱ ! እሳቸውን ማምለኩን ያቁሙ፤ ልክ መሀመዳውያኑ መሀመድን ከአላሃቸው አብልጠው እንደሚያመልክቱ አማራዎችም ምኒልክን ከክርስቶስ አብልጠው በማምለክ ላይ ናቸው። እንግዲህ ሁሉም እግዚአብሔር አጥብቆ የሚጠላውን ኃጢዓት በመስራታቸው ተጸጽተው ለንስሐ እራሳቸውን ያዘጋጁ !
አፄ ምኒልክ ከእግዚአብሔር በመራቅ፣ ሰሜን ኢትዮጵያውያንንና ለአደዋው ድል ያበቃቸውን አምላካቸውን ክደው የአህዛብን ዕውቅትና ጥበብ ለመቀበል በመወሰናቸው ታሪካዊታዊቷን ኢትዮጵያ ለስደት አበቋት። ምኒልክ እና እስከ ዛሬ ድረስ የዘለቀው አራተኛው፣ የመጨረሻውና ጠፊው ትውልዳቸው አገር ማለት የምድር አፈር ሕግ ማለትም አንድ ማንነትና ምንነት፣ አንድ ስምና ክብር እንደሆነ በጥልቀት አለማወቃቸው ለዚህች ቅድስት ምድር ማለትም ነብዩ ሙሴ አርባ ዓመት ለኖረባት፣ ጌታችን እና ቅድስት እናቱ በቅዱስ ኡራኤል መሪነት የመጡባት፣ እነ ቅዱስ ማቴዎስ ለሰማዕትነት የበቁባት፣ እንደ እነ አቡነ አረጋዊ ያሉ የመላው ዓለም ቅዱሳን ያረፉባት ለትክክለኛዋ ኢትዮጵያ ማንነትና ምንነት ሞትንና ጥፋትን አስከትሏል፤ አእምሮ የጎደለው ስጋዊ ምኞት ነበርና።
የዲያብሎስ መንግስታዊ ሕግ የ “መቀላቀል” ሕግ ሲሆን የእግዚአብሔር መንግስታዊ ሕግ ደግሞ የ “መለየት” ሕግ ነው። ምኒልክም የዛሬዋን የአብዛኛውን የዚህ ከንቱ ትውልድ ኢትዮጵያ የመሰረቷት በመቀላቀል ሕግ ነው። ይህን የተቀላቀለ “ዲቃላ” ማንነትና ምንነት ነው ልክ አፄ ዮሐንስ የሰጡንን ሰንደቅ ሠርቀው በመገለባበጥ እንዳቆዩት፣ ኢትዮጵያዊነትንም የዲቃላ ማንነትና ምንነት መገለጫ በማድረግ በከባድ ስህተት፣ በትልቅ ዲያብሎሳዊ ወንጀል ዛሬ “ኢትዮጵያዊ” የምንለውን የማንነትና ምንነት መገለጫ ያለምንም ፍተሻ እንቀበለው ዘንድ ተገደድን፣ የስጋ ስምና ክብር ነገሠ። ስለ ኃይማኖት ማለትም ስለ ሕይወት ሕግና ሥርዓት ብቻ እንጂ ስለ ቁንቋ፣ ስለ ቀለም፣ ስለ ባሕል፣ ስለ ዘር ማለቴ አይደለም። የስጋን ማንነትና ምንነት ከመንፈስ ጋር በማዋሃድና በማጣመር አንድ አገር ለመፍጠር ከተሞከረ መንግስቱ ቀስ በቀስ የፖለቲካውን ሥልጣን ሙሉ በሙሉ ለአጥፊው ማንነትና ምንነት አሳልፎ ለመስጠት ይገደዳል። ቀስ በቀስም ቢሆን የሚነሠውና ሙሉ በሙሉ የመንግስቱን ሥልጣን የሚቆጣጠረው ያ የስጋ አካል ( ማንነትና ምንነት ) ይሆናል።
የምኒልክ ተከታዮች የሆኑት ዲቃላዎቹ ኦሮሞዎች አፄ ኃይለ ሥላሴ፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያም እና አብዮት አህመድ ሰሜኑን በመከፋፈል፣ በሰሜኑ ላይ ጦርነት በማካሄድ ( ከ፳፯ /27 ጦርነቶች በትግራይ ) በማውደም፣ የሕዝቡን መንፈሳዊ ስብጥር ለማናጋት እስከ ሴቶችን አስገድዶ በመድፈር ሕዝቡን በመደቀል የስጋ አካል ( ማንነትና ምንነት ) ለሳጥናኤል እንዲነግስ ላለፉት ፻፴ /130 ተሰርቶበታል። የምኒልክ በኦሮሞዎች በኩል የግዛት ማስፋፋት ፖሊሲ ተግባራዊ የተደረገበት የብሔር ብሔረሰብ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት የትክክለኛው ኢትዮጵያዊ መንፈሳዊው ማንነትና ምንነት ለስጋ ሕግ ለዘመናት ባሪያ እንዲሆን አድርጎት አልፏል።
ግዛት አስፋፊው የኦሮሞ ሞጋሳ ሥርዓት ከእስልምናው የአረብ ሻሪያ ኢምፔሪያሊዝም ጋር በጣም የሚቀራረብ ነው ! መንፈሳዊ ማንነትና ምንነት የነበራቸው አርቆ አሳቢውና ትክክለኛው ኢትዮጵያዊ አፄ ዮሐንስ ስጋዊ ማንነትና ምንነት ለነበራቸው ለአፄ ምኒልክ የጋልኛ ስም የተሰጣቸውን የቦታ መጠሪያ ስሞችን በመቀየር መንፈሳዊ ሕይወትን አንቀበልም የሚሉትን ጋሎች ቀስበቀስ ከቅድስት ኢትዮጵያ ምድር እንዲያስወጧቸው መክረዋቸው ነበር፤ አፄ ምኒልክ ግን ዲቃላዊ ማንነታቸውና ምንነታቸው ስላሸነፋቸው ይህን ሊያደርጉት አልፈለጉም ነበር፤ ይህን ባለማድረጋቸው ትልቅ ስህተት እንደሆነ አሁን በግልጽ እያየነው ነው !
በተለይ የቤተ ክህተንት አባቶችና መምህራን የፖለቲከኞችን ፈለግ በመከተል ፈንታ ለመንፈሳዊቷ ኢትዮጵያ ዋና ጠላት የሆነውን የጋላን ስጋዊ ማንነትና ምንነት በግልጽ በማሳወቅና እነርሱም የሚድኑበት መንገድ አንድ እና አንድ ብቻ እሱም በክርስቶስ ብቻ መሆኑን ለመላው ኢትዮጵያ ሕዝብ የማስተማር ግዴታ ነበረባቸው፤ በተለይ በዚህ ዘመን።
ታሪክ የዛሬውና የወደፊቱ መስተዋት ነው። የስጋ ማንነት ያላቸው ኦሮሞዎች “ በጋላ ” ስም መጨፍጨፍ የቻሉትን ሰው ሁሉ ከጨፈጨፉ በኋላ ትንሽ ቆየት ብለው “ ኦሮሞ ነን ” አሉ፤ አሁን በኦሮሞነታቸው በቂ ሰው ከጨፈጨፉ በኋላ አለፍ ብለው ደግሞ “ ኦሮማራ ነን ” ብለው ይመጡና የተጠሩበትን የጭፍጨፋ ተልዕኳቸውን ማንነታቸውና ምንነታቸው በሚፈቅድላቸው ተፈጥሯዊ መልክ ይቀጥሉበታል።
ፈረንጆቹ የኦሮሞዎችን ማንነትና ምንነት ገና ከ፬፻ /400 ዓመታት በፊት አጠንቅቀው ስላወቁት ነው ለፀረ – ኢትዮጵያና ፀረ – ተዋሕዶ ተልዕኮዎቻቸው የሚጠቀሙባቸው። ሞኙ የምኒልክ ኢትዮጵያዊ ግን ፍልውሃ ላይ ቁጭ ብሎ “ ሁላችንም አንድ ነን ! አዲስ አበባን ፊንፊኔ ብንላት ክፋቱ ምኑ ነው ?” እያለ ይጃጃላል። የአክሱም ግዛት የነበረው ‘ አማራ ሳይንት ‘ በምኒልክ ተንኮል ወሎ ሆኖ በመቅረቱ ዛሬ “ወሎ ኬኛ !” መባልና ከተሞችንም ማቃጠል ተጀምሯል።
በሞጋሳ ሥርዓት ተገድደው ጋላ ለመሆን የበቁትን ወገኖቻችንን ከዚህ አስከፊ የሞትና ባርነት ማንነትና ምንነት ነፃ የሚወጡበትን ስልት ( በግድም ቢሆን ) መፍጠር አለብን። ፸ /70% የሚሆኑት ኦሮምኛ ተናጋሪዎች ጋሎች አይደሉምና !
መንፈሳዊ የሆኑት ኢትዮጵያውያን የክፍለ ሃገራትን፣ የከተማዎችንና የአውራጃ መጠሪያዎችን በቆራጥነት ከአጋንንታዊ የጋልኛ መጠሪያ ስሞቻቸው ወደ ኢትዮጵያኛ መጠሪያ ስሞች መቀየር መጀመር አለባቸው ፥ ምናባዊ በሆነ መልክም ቢሆን።
________ ________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Saints/ቅዱሳን , War & Crisis | Tagged: Aksum , Axum , መንፈሳዊ ውጊያ , መጽሐፍ ቅዱስ , ሰማዕት , ቅዱስ ኡራኤል , ቅድስት ማርያም , ተራሮች , ተዋሕዶ , ትግራይ , አሕዛብ , አክሱም , ኢትዮጵያዊነት , ኦርቶዶክስ , ክርስቲያኖች , የኢትዮጵያ ካርታ , ደመና , ገዳም , ጉንዳ ጉንዶ , ጦርነት , ጽዮን , ፈተና , Cloud Formation , Monastery , St.Uriel , Tewahedo , Tigray , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 29, 2022
VIDEO
👉 ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
❖ ❖ ❖
The monastery of Gunda Gundo is one of the oldest and most famous monasteries of Ethiopia. It was founded by Stephanites in the 14th century. Its immense church is one of the largest ancient buildings in northern Ethiopia. Gunda Gundo has a large library of rare manuscripts, including famous Gospels with distinctive illuminations in what is known to art historians as “Gunda Gundo style”. In earlier years it is believed to have had a scriptorium which supplied manuscripts to other churches and monasteries. Among historic objects in their church, priests show a large bed that belonged to Sebagadis.
________ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Saints/ቅዱሳን | Tagged: Aksum , Axum , ሊቀ መለአክት , መንፈሳዊ ውጊያ , መጽሐፍ ቅዱስ , ሰማዕት , ቅዱስ ኡራኤል , ቅድስት ማርያም , ተራሮች , ተዋሕዶ , ትግራይ , አሕዛብ , አክሱም , ኢትዮጵያ , ኢትዮጵያዊነት , እምነት , ኦርቶዶክስ , ክርስቲያኖች , ደመና , ገዳም , ጉንዳ ጉንዶ , ጦርነት , ጽዮን , ፈተና , Christianity , Cloud Formation , Monastery , St.Mary , Tewahedo , Tigray , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 19, 2021
VIDEO
😠😠😠 😢😢😢
‘ክርስቲያን ነኝ! ኢትዮጵያዊ ነኝ!’ የሚል ወገን እንዴት ከአህዛብ ቱርክ ጋር አብሮ ክርስቲያንና ኢትዮጵያዊ የሆነውን ወንድሙን ይወጋል? ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት፤ በዘመነ ግራኝ ቀዳማዊ፤ ኦሮሞዎችና/ጋሎችና ሶማሌዎች ልክ እንደዛሬው ከክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ጋር መሰለፋቸው የሚታወቅ ነው፤ ግን “አማራ” የተባሉትስ በወቅቱ ተመሳሳይ ክህደት ፈጽመዋልን? ታሪክ እኮ የዛሬው እና የወደፊቱ መስተዋት ነው! እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ!!!
😈 በአማራዎች፣ በሶማሌዎች እና በኦሮሞዎች የሚደገፈው የፋሺስቱ ኦሮሞ እና ቤን – አሚር ኤርትራ አገዛዝ አህዛብ ሰአራዊት እንዲህ ነበር አባቶቻችንን እናቶቻችንን የጨፈጨፋቸውና ✞ የቤተ ክርስቲያኑንም ሕንፃ ያፈራረሰው ! ዋይ ! ዋይ ! ዋይ !
❖ በትግራይ አሲምባ ተራሮች ላይ የሚገኘው እንዳ መስቀለ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ❖
Enda Meskel Kristos Church in the Asimba Mountains
❖[፩ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ ፬፥፳]
“ማንም። እግዚአብሔርን እወዳለሁ እያለ ወንድሙን ቢጠላ ሐሰተኛ ነው፤ ያየውን ወንድሙን የማይወድ ያላየውን እግዚአብሔርን ሊወደው እንዴት ይችላል ?”
❖❖❖[ የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፯፥፳፩፡፳፫ ]❖❖❖
“በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም። በዚያ ቀን ብዙዎች። ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን ? ይሉኛል። የዚያን ጊዜም። ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ።”
✞✞✞[ መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፲፱ ]✞✞✞
፩ በተጨነቅሁ ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ጮኽሁ፥ ሰማኝም።
፪ ከዓመፀኛ ከንፈር ከሸንጋይም አንደበት፥ አቤቱ፥ ነፍሴን አድናት።
፫ ስለ ሽንገላ አንደበት ምንም ይሰጡሃል ? ምንስ ይጨምሩልሃል ?
፬ እንደ በረሃ እንጨት ፍም የኃያላን ፍላጾች የተሳሉ ናቸው።
፭ መኖሪያዬ የራቀ እኔ ወዮልኝ፤ በቄዳር ድንኳኖች አደርሁ።
፮ ሰላምን ከሚጠሉ ጋር ነፍሴ ብዙ ጊዜ ኖረች።
፯ እኔ ሰላማዊ ነኝ፤ በተናገኋቸው ጊዜ ግን በከንቱ ተሰለፉብኝ።
__________ __________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Aba Zewengel , Abel , Abiy Ahmed , Amhara , መስቀለ ክርስቶስ , መንፈሳዊ ውጊያ , መከራ , ቃኤል , ቅዱስ ዑራኤል , ቤተክርስቲያን , ቤን-አሚር , ትግራይ , አማራ , አባ ዘ-ወንጌል , አባቶች , አቤል , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , ኤርትራ , ኦሮሞ , ክህደት , ክርስትና , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት , የክርስቶስ ተቃዋሚ , ደመና , ጂሃድ , ፀሎት , ፈተና , ፪ሺ፲፪ , Ben Amir , Betrayal , Cain , Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith , Meskele Christos , Oromo | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 12, 2021
VIDEO
❖❖❖[፩ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ ፬፥፮]❖❖❖
“እኛ ከእግዚአብሔር ነን፤ እግዚአብሔርን የሚያውቅ ይሰማናል፤ ከእግዚአብሔር ያልሆነ አይሰማንም። የእውነትን መንፈስና የስሕተትን መንፈስ በዚህ እናውቃለን።”
❖❖❖[ ፩ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ ፫፥፲፬፡፲፭ ]❖❖❖
“እኛ ወንድሞችን የምንወድ ስለ ሆንን ከሞት ወደ ሕይወት እንደ ተሻገርን እናውቃለን፤ ወንድሙን የማይወድ በሞት ይኖራል። ወንድሙን የሚጠላ ሁሉ ነፍሰ ገዳይ ነው፥ ነፍሰ ገዳይም የሆነ ሁሉ የዘላለም ሕይወት በእርሱ እንዳይኖር ታውቃላችሁ።”
❖❖❖[ ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፴፫፥፩ ]❖❖❖
“አንተ ሳትጠፋ የምታጠፋ፥ በአንተም ላይ ወንጀል ሳይደረግ ወንጀል የምታደርግ ወዮልህ! ማጥፋትን በተውህ ጊዜ ትጠፋለህ፤ መወንጀልንም በተውህ ጊዜ ይወነጅሉሃል።”
________ ________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Addis Ababa , Aksum , ሊቅ , መታሰቢያ , መንፈሳዊ ውጊያ , መድኃኔ ዓለም , ምሕላ , ሰማዕታት , ሰቆቃ , ባንዲራ , ተራሮች , ተዋሕዶ Axum , ትግራይ , አሕዛብ , አክሱም , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , እምነት , እስማኤላውያን , ኦርቶዶክስ , ኦሮሞዎች , ክርስቲያኖች , ዋቄፈታ , ዘ-ብሔረ አክሱም , ደመና , ዲያቆን ቢኒያም , ጦርነት , ጭፍጨፋ , ጴንጤዎች , ጸሎት , ጽዮን , Children , Ethiopia , Prayers , Tewahedo , Tigray , Women , Zion | Leave a Comment »