መለኮታዊ ማስጠንቀቂያ?
ምን ዓይነት ሤራ በአገራችን ላይ እየተጠነሰሰ እንደሆነ፣ ተንኮሉ ከየት እንደሚመጣና ማን እንደሚያመጣው እግዚአብሔር እያየ ነው…የሳዑዲን መሬት የረገጠ የእናት ኢትዮጵያን ምድር መርገጥ የማይችልበት ጊዜ በቅርቡ ይመጣል… እነርሱን አያድርገን። ለመሆኑ ለምንድን ነው መሪዎቻችን ፍየሎቹ የእግዚአብሔርና የሕዝባችን ጠላት ወደሆኑት አገራት ጉብኝቱን ሲያዘወትሩ፡ የኢትዮጵያ ታሪካዊ ወዳጆች ወደ ሆኑት ወደ እስራኤል፣ ግሪክ ወይም አርሜኒያ ጉብኝት ከማድረግ የተቆጠቡት?