Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ይሁዳ’

ወስላታው ይሁዳ እስክንድር ነጋ ስንት የደከመለትን ቴዲ ‘ርዕዮት’ን ለምን ከዳው? 🤕

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 18, 2022

💭 ለኢትዮጵያ እንቆረቆራለንሳይገባቸው የጽዮንን ሰንደቅን እያውለበልቡ በስድብ (blasphemously)ኢትዮጵያ! ኢትዮጵያ! ተዋሕዶ! ተዋሕዶየሚሉትንና የስጋ ማንነታቸውና ምንነታቸው ያሸነፋቸውን ግብዞችን እናስታውሳቸው።

ከእስክንድር ነጋ ጎን የርዕዮት ሜዲያውን ወንድማችንን ቴዎድሮስ ፀጋዬን የከዱትን ከሃምሳ በላይ የሚሆኑትን ግብዝ የአማራ/ኦሮማራ ለመቁጠር በቅቻለሁ። እንደ ክህደት የምጠላው ነገር ያለ አይመስለኝም! በጣም ነው የምጸየፈው!

እውነት ለመናገር፤ የዘር ማጥፋት ጅሃዱ በአክሱም ጽዮን ላይ ልክ እንደተከፈተ ፤ ገና እስክንድር ታሰረ!” ሲባል፡ ከማንም ቀድሞ ሜዲያ ላይ ወጥቶ ድምጹንና ቁጣውን ከሚያሰማውና የተቃውሞ ሰልፎችን ለእስክንድር ባላደራደጋግሞ እየጠራ ሲደክም ከነበረው ከቴዎድሮስ ፀጋዬ ጎን ፈጥነው ይቆማሉ፣ ለማጽናናትና ለማበረታትም ይሸቀዳደሙበታል ብዬ አስቢያቸው/ጠብቂያቸው ከነበሩትና ከጦርነቱ በፊት የርዕዮት ሜዲያ መደበኛ እንግዶችከሚባሉት አንዳንድ ግብዞች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፤ 🤕

  • 😈 እስክንድር ነጋ
  • 😈 የባልደራስ ከሃዲዎች
  • 😈 አቻምየለህ ታምሩ
  • 😈 ፍጹም አቻምየለህ
  • 😈 ልጅ ተድላ
  • 😈 ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ
  • 😈 ፕሮፌሰር ሀብታሙ ተገኘ
  • 😈 ማስተዋል ደሳለው
  • 😈 ታማኝ በየነ
  • 😈 ዳንኤል ክብረት
  • 😈 የኢትዮ360 ከሃዲዎች
  • 😈 የአብን ዝባዝንኬዎች (‘አብን’ በምንሊክ ኢሐዴጋውያን/ብልጽግና የተመሠረተ ነው)

ወዘተ.

እንግዲህ ይህ ክህደት የተከሰተው ልክ በትግራይ ላይ የዘር ማጥፋቱ ጅሃድ በጀመረበት ማግስት መሆኑን ልብ እንበል። ተመሳሳይ ክስተት በእኔም በኩል ሲፈጸምብኝ አስተውያለሁ፤ ብዙዎች ከአክሱም ጽዮናዊቷ ኢትዮጵያ ያልሆኑበጦርነቱ ማግስት ከድተውኛል። እንደ ክህደት የምጠላው ነገር ያለ አይመስለኝም! በጣም ነው የምጸየፈው!ክህደትን በተመለከተ በጣም የሚያሳዝነው ነገር ከቀጥተኛ ጠላቶቻችን አለመሆኑ ነው። ሕይወት ይከዳናል፤ እግዚአብሔር ግን በፍጹም አይከዳንም። ይህ ሁላችንም ለከባድ ፈተና የምንቀርብበት ቍልፍ የሆነ ወቅት እንደሆነ እያየነው ነው።

[፩ኛ የጴጥሮስ መልእክት ምዕራፍ ፬፥፲፫]

ነገር ግን ክብሩ ሲገለጥ ደግሞ ሐሤት እያደረጋችሁ ደስ እንዲላችሁ፥ በክርስቶስ መከራ በምትካፈሉበት ልክ ደስ ይበላችሁ።

ለመሆኑ ይህ ክህደት እንዴት ሊከሰት ቻለ? ብዙ ወገኖቻችንን የዋቄዮአላህአቴቴ (አሕዛብ)መንፈስ + የስጋ ማንነታቸውና ምንነታቸው + ቡና፣ ጫትና ጥባሆ ስላሸነፏቸው?…😢😢😢

የእነዚህን ግለሰቦች ምስል በመመልከት ብቻ የእነ ጥላሁን ገሠሰስን አቴቴያዊ የእብሪትና ክህደት አንጸባራቂ ገጽታ ማየት ይቻላል እኮ። በጭራሽ የጽዮናዊነት ገጽታ የላቸውም፤ ተመልከቷቸው! የብዙዎቹ ጽዮናዊያልሆኑ መጠሪያ ስሞችም የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸውን ወገኖችን ዲቃላዊነት ነው የሚጠቁሙት። አብዛኞቹ ግለሰቦች ምናልባት ከደቡብ ጎንደርና ከደቡብ ኢትዮጵያ በመዳቀል የተገኙ ናቸው። ዲቃላየሆኑ ወገኖች ጉድለታቸውን ተገንዝበው ከስጋ ማንነታቸውና ምንነታቸው ለመነጠል ከተጉ ወርቅ የሆኑ ወገኖች ለመሆን እንደሚበቁ እኔ በግሌም የምመሰክረው ነው። ነገር ግን በጣም ከባድ ነው፤ በጣም ጥቂቶች በመሆናቸውም ነው ለዛሬው ውድቀታችን ልንበቃ የተገደድነው።

ደጋግሜ የምለው ነው፤ ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ግራኝ ቀዳማዊ መላዋ ኢትዮጵያውያን እየወረረ ባዳከመበት ወቅት፤ ለእርዳታ መጥተው የነበሩት ፖርቱጋሎች በተለይ ሠፍረው የነበሩት ጎንደር አካባቢ ነበር። እነዚህ የፖርቱጋል ወታደሮች ከኢትዮጵያውያን ሴቶች ጋር የወሲብ ግኑኝነት በማድረግ በጊዜው ለኢትዮጵያ ያልተለመዱ እና ባይተዋር የነበሩትን ጨብጥን እና ቂጥኝን አስተላልፈውባቸው ነበር። እነዚህን የአባላዘር በሽታዎችን በግብረ ሥጋ ግንኙነት ፖርቱጋሎች በማስተላለፋቸው እጅግ በጣም የተዳከመው የጎንደር አካባቢ ሕዝብ ማምለጥ የቻለው ወደ ትግራይ አምልጧል(የእነ መለስ ዜናዊን አባቶች ጨምሮ ብዙ ታዋቂ ቤተሰቦች በትግራይ ሰፍረዋል)በጎንደር የቀረውና የተዳከመው ግን ለኦሮሞ/ጋላ ወረራ ሰለባ በመሆን ዛሬ የምናየውን የስጋ ማንነትና ምንነት ያለውን የአዛዝዜል ዲቃላ የኦሮማራ ማሕበረሰብ መፍጠር ችሏል።

ዲቃላዎችና ሞቃታማ ስፍራ ላይ የሚኖሩ ሰዎች በባሕሪያቸው ችኩል፣ ስልቹ፣ ቁጡ፣ ግልፍተኛ፣ ነጭናጫ፣ ግድየለሽ፣ ስግብግበና ግለኛ (ሁሉም ኬኛ!)፣ ፍትህና ፍቅር የማያውቅ፣ ታማኝነት የሌላቸው ከሃዲ፣ ወላዋይ ከመሆናቸው በተጨማሪ ትክክለኛና ተፈጥሯዊ የሕይወት ዓላማና ራዕይ የላቸውም። የኑሯቸው ዓላማም ከስጋ ምኞት የዘለለ አይደለም። ለምኞት ባሪያ ናቸው። ስለሕይወትም ያላቸው አመለካከት አሉታዊ ከመሆኑ የተነሳ “እኔ/ኬኛ” የሚል የአህያ (አገልጋዩና ታማኙ አህያ አይሰደብና!) ራዕይ ብቻ ነው የሚኖራቸው። በየሜዲያው እየወጡ እንዳሰኛቸው ጅዋጅዌ እያሉ የሚቀበጣጥጥሩትን የሐረር ፍዬሎችን ተመልከቱ።

የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው ሰዎች በውስጣቸው የተሸከሙትንና እንደ ምቀኝነት፣ ትዕቢት፣ ስንፍና፣ ሆዳምነት፣ ስግብግብነት፣ ምኞት፣ ግድየለሽነት፣ ክህደት፣ ግትርነት፣ ቂም፣ ቁጣ፣ ጥላቻ፣ አመጽ፣ ግድያ የመሳሰሉትን እርግማን አምጪ ስሜቶችን ለማስወገድ በጣም ይከብዳቸዋል። ለዚህም ነው የራሳቸውን ጉድፍ/ስህተት ለማየት የሚሳናቸው። ለዚህም ነው ለይቅርታና ለንስሐ ለመብቃት በጣም የሚቸገሩት።

የዛሬዋ ኢትዮጵያ “አገር” ኢትዮጵያ ዘስጋ፤ በቁማቸው በሞቱ የስጋ ሰዎች ምናባዊ ምስል የተቀረጸችና የተፈጠረች የ”ፈጠራ” አገር ናት። “ኢትዮጵያዊነትም” አሁን አፄ ምኒልክ በፈጠሯት ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖረውንም ህዝብ ማነትና ምንነት አይወክልም፤ አይገልጽምም። ይህች አሁን ያለችዋ፣ ላለፉት ፻፴/130 ዓመታት ወለም ዘለም እያለች ለ፬/4 ትውልድ ዘልቃ የቆየችው ትክክለኛዋ፣ የእምቤታችን አሥራት አገር የሆነችዋ ኢትዮጵያ ሳትሆን የአፄ ምኒልክ ፪ኛው የስጋ ምኞት ራዕይ የፈጠራት የፈጠራ (ሐሰት) ኢትዮጵያ ናት። በሰሜን ኢትዮጵያውያን ወንድማማች ሕዝብ (የትግራይ/ኤርትራ ኢትዮጵያውያን)መካከል እስከ ዛሬ ድረስ የዘለቀ ጠብ ዘርተው በመከፋፈላቸው እግዚአብሔር አምላክን እጅግ በጣም አስቆጥተውታል፤ ([መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፮፥፲፮]እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፈዋለች፤ በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ)ይህም እግዚአብሔር የተጸየፈው ተግባራቸው ነው በተለይ “አማራ ነን፣ ምኒልክ እምዬ” በማለት ተታልሎ እና እራሱንም በዋቄዮአላህ የማታላያ መንፈስ አስገዝቶ ነው ዛሬ ለምናየው የትውልድ እርግማን የተጋለጠው። ይህ ከትውልድ ወርዶ የመጣው መርገም ስላሠረው ነው ዛሬ ከታች እስከ ላይ “ተዋሕዶ ክርስቲያን ነኝ፣ ኢትዮጵያዊ ነኝ” የሚለው “አማራ” ሁሉ (/90%) በስጋ ምኞቱ የዲቃላ እና ቃኤላዊ ማንነትን በመያዝ በትግራይ ሕዝብ ላይ ያልተጠበቀና ዓለምን ሁሉ ያስገረመ ጥላቻ በማሳየት ላይ ያለው። ዛሬ ዓለም ከሚመስለው ሕዝብ ጋር በመቀራረብና በማበር(ፈረንጁ ከፈረንጁ ጋር ሕብረት ፈጥሯል፣ አህዛብ በመላው ዓለም ካሉ መሀመዳውያን ጋር ሕብረትን እየፈጠሩ ነው፣ ምስራቅ እስያውያን በመላው ዓለም ከሚገኙ እስያውያን ጋር አንድነት በመፍጠር ላይ ናቸው)“ከባባድ ጠላቶቼ ናቸው ከሚላቸው ሕዝቦች (ለነጩ/ኤዶማዊ፣ ጥቁሮችና ቢጫዎች ጠላቶቹ ናቸው፣ ለአህዛብ/እስማኤላዊ ክርስቲያኖች ዋና ጠላቶቹ ናቸው፣ ለምስራቅ እስያዊ ነጩ/ኤዶማዊ + ጥቁሩ/አፍሪቃዊ + አህዛብ/እስማኤላዊ ጠላቶቹ ናቸው)ጋር ለመፋለም በወሰነበት በዚህ ዘመን ደጀን የሚሆነውን የትግራይን ተዋሕዶ ክርስቲያን ሕዝብ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ እንዲሁም እራሱን ከሚጨፈጭፉት ኦሮሞዎች ጋር አብሮ ይጨፈጭፈዋል፣ ያፈናቅለዋል፣ ይደፍረዋል፣ በረሃብ ለመፍጀት፣ የምግብ እርዳታ እንዳያልፍ ያግዳል፣ ድልድይ ያፈርሳል። አማራው ልክ በምኒልክ አቴቴ መንፈስ አታሎ እንዳሰረው እንደ ኦሮሞው ልቡም ህልኒናውም ምን ያህል እንደጨለመበትና የዚህ እርኩስ መንፈስ ሰለባ ሆኖ በጣም ጥልቅ የሆነ ዲያብሎሳዊ አረመኔነት ውስጥ መግባቱን እነዚህ ቀናት በግልጽ እያሳዩን ነው። በጣም በጣም ያሳዝናል። እስኪ መጀመሪያ ከአፄ ምኒልክ ይፋቱ! እሳቸውን ማምለኩን ያቁሙ፤ ልክ መሀመዳውያኑ መሀመድን ከአላሃቸው አብልጠው እንደሚያመልክቱ አማራዎችም ምኒልክን ከክርስቶስ አብልጠው በማምለክ ላይ ናቸው። እንግዲህ ሁሉም እግዚአብሔር አጥብቆ የሚጠላውን ኃጢዓት በመስራታቸው ተጸጽተው ለንስሐ እራሳቸውን ያዘጋጁ!

አፄ ምኒልክ ከእግዚአብሔር በመራቅ፣ ሰሜን ኢትዮጵያውያንንና ለአደዋው ድል ያበቃቸውን አምላካቸውን ክደው የአህዛብን ዕውቅትና ጥበብ ለመቀበል በመወሰናቸው ታሪካዊታዊቷን ኢትዮጵያ ለስደት አበቋት። ምኒልክ እና እስከ ዛሬ ድረስ የዘለቀው አራተኛው፣ የመጨረሻውና ጠፊው ትውልዳቸው አገር ማለት የምድር አፈር ሕግ ማለትም አንድ ማንነትና ምንነት፣ አንድ ስምና ክብር እንደሆነ በጥልቀት አለማወቃቸው ለዚህች ቅድስት ምድር ማለትም ነብዩ ሙሴ አርባ ዓመት ለኖረባት፣ ጌታችን እና ቅድስት እናቱ በቅዱስ ኡራኤል መሪነት የመጡባት፣ እነ ቅዱስ ማቴዎስ ለሰማዕትነት የበቁባት፣ እንደ እነ አቡነ አረጋዊ ያሉ የመላው ዓለም ቅዱሳን ያረፉባት ለትክክለኛዋ ኢትዮጵያ ማንነትና ምንነት ሞትንና ጥፋትን አስከትሏል፤ አእምሮ የጎደለው ስጋዊ ምኞት ነበርና።

የዲያብሎስ መንግስታዊ ሕግ የ “መቀላቀል” ሕግ ሲሆን የእግዚአብሔር መንግስታዊ ሕግ ደግሞ የ “መለየት” ሕግ ነው። ምኒልክም የዛሬዋን የአብዛኛውን የዚህ ከንቱ ትውልድ ኢትዮጵያ የመሰረቷት በመቀላቀል ሕግ ነው። ይህን የተቀላቀለ “ዲቃላ” ማንነትና ምንነት ነው ልክ አፄ ዮሐንስ የሰጡንን ሰንደቅ ሠርቀው በመገለባበጥ እንዳቆዩት፣ ኢትዮጵያዊነትንም የዲቃላ ማንነትና ምንነት መገለጫ በማድረግ በከባድ ስህተት፣ በትልቅ ዲያብሎሳዊ ወንጀል ዛሬ “ኢትዮጵያዊ” የምንለውን የማንነትና ምንነት መገለጫ ያለምንም ፍተሻ እንቀበለው ዘንድ የተገደድነውና፣ የስጋ ስምና ክብርም በአገራችን ዛሬ የነገሠው። ስለ ኃይማኖት ማለትም ስለ ሕይወት ሕግና ሥርዓት ብቻ እንጂ ስለ ቁንቋ፣ ስለ ቀለም፣ ስለ ባሕል፣ ስለ ዘር ማለቴ አይደለም። የስጋን ማንነትና ምንነት ከመንፈስ ጋር በማዋሃድና በማጣመር አንድ አገር ለመፍጠር ከተሞከረ መንግስቱ ቀስ በቀስ የፖለቲካውን ሥልጣን ሙሉ በሙሉ ለአጥፊው ማንነትና ምንነት አሳልፎ ለመስጠት ይገደዳል። ቀስ በቀስም ቢሆን የሚነሠውና ሙሉ በሙሉ የመንግስቱን ሥልጣን የሚቆጣጠረው ያ የስጋ አካል (ማንነትና ምንነት) ይሆናል።

የምኒልክ ተከታዮች የሆኑት ዲቃላዎቹ ኦሮሞዎች አፄ ኃይለ ሥላሴ፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያም እና አብዮት አህመድ ሰሜኑን በመከፋፈል፣ በሰሜኑ ላይ ጦርነት በማካሄድ (ከ፳፯/27 ጦርነቶች በትግራይ) በማውደም፣ የሕዝቡን መንፈሳዊ ስብጥር ለማናጋት እስከ ሴቶችን አስገድዶ በመድፈር ሕዝቡን በመደቀል የስጋ አካል (ማንነትና ምንነት) ለሳጥናኤል እንዲነግስ ላለፉት ፻፴/130ተሰርቶበታል። የምኒልክ በኦሮሞዎች በኩል የግዛት ማስፋፋት ፖሊሲ ተግባራዊ የተደረገበት የብሔር ብሔረሰብ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት የትክክለኛው ኢትዮጵያዊ መንፈሳዊው ማንነትና ምንነት ለስጋ ሕግ ለዘመናት ባሪያ እንዲሆን አድርጎት አልፏል።

ግዛት አስፋፊው የኦሮሞ ሞጋሳ ሥርዓት ከእስልምናው የአረብ ሻሪያ ኢምፔሪያሊዝም ጋር በጣም የሚቀራረብ ነው!መንፈሳዊ ማንነትና ምንነት የነበራቸው አርቆ አሳቢውና ትክክለኛው ኢትዮጵያዊ አፄ ዮሐንስ ስጋዊ ማንነትና ምንነት ለነበራቸው ለአፄ ምኒልክ የጋልኛ ስም የተሰጣቸውን የቦታ መጠሪያ ስሞችን በመቀየር መንፈሳዊ ሕይወትን አንቀበልም የሚሉትን ጋሎች ቀስበቀስ ከቅድስት ኢትዮጵያ ምድር እንዲያስወጧቸው መክረዋቸው ነበር፤ አፄ ምኒልክ ግን ዲቃላዊ ማንነታቸውና ምንነታቸው ስላሸነፋቸው ይህን ሊያደርጉት አልፈለጉም ነበር፤ ይህን ባለማድረጋቸው ትልቅ ስህተት እንደሆነ አሁን በግልጽ እያየነው ነው!

በተለይ የቤተ ክህተንት አባቶችና መምህራን የፖለቲከኞችን ፈለግ በመከተል ፈንታ ለመንፈሳዊቷ ኢትዮጵያ ዋና ጠላት የሆነውን የጋላን ስጋዊ ማንነትና ምንነት በግልጽ በማሳወቅና እነርሱም የሚድኑበት መንገድ አንድ እና አንድ ብቻ እሱም በክርስቶስ ብቻ መሆኑን ለመላው ኢትዮጵያ ሕዝብ የማስተማር ግዴታ ነበረባቸው፤ በተለይ በዚህ ዘመን።

ታሪክ የዛሬውና የወደፊቱ መስተዋት ነው። የስጋ ማንነት ያላቸው ኦሮሞዎች በጋላስም መጨፍጨፍ የቻሉትን ሰው ሁሉ ከጨፈጨፉ በኋላ ትንሽ ቆየት ብለው ኦሮሞ ነንአሉ፤ አሁን በኦሮሞነታቸው በቂ ሰው ከጨፈጨፉ በኋላ አለፍ ብለው ደግሞ ኦሮማራ ነንብለው ይመጡና የተጠሩበትን የጭፍጨፋ ተልዕኳቸውን ማንነታቸውና ምንነታቸው በሚፈቅድላቸው ተፈጥሯዊ መልክ ይቀጥሉበታል።

ፈረንጆቹ የኦሮሞዎችን ማንነትና ምንነት ገና ከ፬፻/400 ዓመታት በፊት አጠንቅቀው ስላወቁት ነው ለፀረኢትዮጵያና ፀረተዋሕዶ ተልዕኮዎቻቸው የሚጠቀሙባቸው። ሞኙ የምኒልክ ኢትዮጵያዊ ግን ፍልውሃ ላይ ቁጭ ብሎ ሁላችንም አንድ ነን! አዲስ አበባን ፊንፊኔ ብንላት ክፋቱ ምኑ ነው?” እያለ ይጃጃላል። የአክሱም ግዛት የነበረውአማራ ሳይንትበምኒልክ ተንኮል ወሎ ሆኖ በመቅረቱ ዛሬ “ወሎ ኬኛ!” መባልና ከተሞችንም ማቃጠል ተጀምሯል።

በሞጋሳ ሥርዓት ተገድደው ጋላ ለመሆን የበቁትን ወገኖቻችንን ከዚህ አስከፊ የሞትና ባርነት ማንነትና ምንነት ነፃ የሚወጡበትን ስልት (በግድም ቢሆን) መፍጠር አለብን። ፸/70% የሚሆኑት ኦሮምኛ ተናጋሪዎች ጋሎች አይደሉምና!

መንፈሳዊ የሆኑት ኢትዮጵያውያን ዓለማዊ የሆኑ የሕፃናት ስሞቻቸውን ጽዮናዊ/መጽሐፍ ቅዱሳዊ ማድረግብሎም የክፍለ ሃገራትን፣ የከተማዎችንና የአውራጃ መጠሪያዎችን በቆራጥነት ከአጋንንታዊ የጋልኛ መጠሪያ ስሞቻቸው ወደ ኢትዮጵያኛ መጠሪያ ስሞች መቀየር መጀመር አለባቸው ፥ ምናባዊ በሆነ መልክም ቢሆን።

የሚገርም ነው፤ አብዛኞቹ ፈረንጆች እንኳን የልጆቻቸውን ስም ዛሬም ከመጽሐፍ ቅዱስ ነው የሚወስዱት። ለምሳሌ፤ ‘ሐና ማርያም’

______________

Posted in Ethiopia, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሰሙነ ሕማማት – ረቡዕ ፤ የይሁዳ ክህደት፥ ምክረ አይሁድ፥ የዕንባ ቀን፥ የመልካም መዓዛ ቀን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 28, 2021

ለምን የምክር ቀን ተባለ?

ምክንያቱም የአይሁድ ሊቃነ ካህናትና ጸሐፍት ጌታን እንዴት መያዝ እንደሚገባቸው ምክር ያጠናቀቁበት ቀን ነውና፡፡ በዚህ ምክራቸው ላይ በጣም ትልቅ ጭንቀት ነበር፡፡ ምክንያቱም ወቅቱ የፋሲካ በዓላቸውን የሚያከብሩበት ቀን የተቃረበ በመሆኑ፣ ብዙው ሕዝብም በጌታችን ትምህርት የተማረኩ፣ ተአምራቱንም የሚያደንቁ ስለ ነበር ሁከት እንዳይፈጠር ነው፡፡ በዚህ ጭንቀት ሳሉ ከደቀ መዛሙርቱ አንዱ የአስቆሮቱ ይሁዳ፣ በመካከላቸው በመገኘት የምክራቸው ተባባሪ ሆኖ ጭንቀታቸውን አስወግዶላቸዋል፡፡ [ማቴ. ፳፮፥፩፡፲፬ ፣ ማር. ፲፬፥፩፡፪ ቁ ፲.፲፩፣ ሉቃ. ፳፪፥ ፩፡፮]

የመልካም መዓዛ ቀንም ይባላል

ምክንያቱም ጌታችን በዚህ ዕለት በቤተ ስምዖን ዘለምጽ ተቀምጦ ሳለ፣ መላ ሕይወቷን ለዝሙት አስገዝታ ትኖር የነበረችው ማርያም እንተ እፍረት፣ /ባለሽቱዋ ማርያም/፤ “ከእንግዲህ ወዲህ በኃጢአት ተበላሽቶ ይኖር የነበረውን ሕይወቴን እንደዚህ መልካም ሽቱ የሚያጣፍጥ፣ ኃጢአትን ይቅር የሚል አምላክ መጣ” ስትል ዋጋው እጅግ በጣም ውድ የሆነ፣ ከሦስት መቶ ዲናር በላይ የሚያወጣ፣ በአልባስጥሮስ ብልቃጥ የተሞላ ሽቱ ይዛ በመሔድ በጠጉሩ /በራሱ/ ላይ በማርከፍከፍ ስለቀባችው ነው ረቡዕ የመዓዛ ቀን የተባለው፡፡

የእንባ ቀንም ይባላል

ይህም ይህቸው ሴት በጌታችን እግር ላይ ተደፍታ፣ መላ ኃጢአቷን ይቅር እንዲላት በዕንባዋ እግሩን አጥባዋለችና፣ በጠጉሯም በእንባዋ ያጠበችውን እግሩን አብሳዋለችና፡፡ [ማቴ.፳፮፥፮፡፲፫ ፣ ማር.፲፬፥፫፡፱፣ ዮሐ.፲፪፥፩፡፰] ከዚህ ልንማር የሚገባው ነገር አለ፤ ይኸውም የራስን ኃጢአት በማሰብ ማልቀስና የተወደደ መሥዋዕት አድርጐ ለእግዚአብሔር ማቅረብን ነው፡፡ የማርያም እንተ ዕፍረትን ኃጢአት ይቅር ብሎ መብዓዋን የተቀበለ አምላክ ዛሬም በመካከላችን አለና፡፡

የአስቆሮቱ ይሁዳ ጌታችንን አሳልፎ ሰጠው። ምህሩንና ጌታውን ክዶ፣ ስሞ ለግርፋት እና ለመስቀል ሞት ተስማማ። ይህንን የጌታን ሕማማት፣ ስቅላት፣ ሞትና ትንሣኤ በምናስብበት በአሁኑ ወቅት የትግራይ ሕዝብ ለሕማም፣ ለስቅላት እና ለሞት አሳልፎ ተስጥቷል። ይሁዳ ለ፴/30 ዲናር ጌታችንን አሳልፎ ሰጠው፤ ከዚያም ዲናሩን መልሶ እራሱን አጠፋ። የዘመናችን ሰቃልያን የሆኑት ኦሮማራዎቹ የዋቄዮ-አላህ ጭፍሮች ደግሞ “አክሱም ጽዮን ለብዙ ሺህ ዓመታት ያፈራችውን እውቀት፣ ስልጣኔና ሀብት በሙሉ ለመዝረፍ፣ አሳልፎ ለመስጠትና ለማውደም ጊዜው አሁን ነው” ብለው የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች ከሆኑት አህዛብ፣ መናፍቃንና ግብረ-ሰዶማውያን ጋር ተባበሩ። በዚህም በዚያም ትልቅ ክህደት እና ስቅለት። በተለይ ተዋሕዶ ክርስትናን የተቀብሉትና ማሕተብ ያጠለቁት አማራ ወገኖች ክህደት ታሪክ የማይረሳው ነው፤ ብዙ ዋጋም የሚያስከፍላቸውና ከሌሎቹ ሁሉ የከፋው ክህደት ነው። ከይሁዳ ይልቅ የጴጥሮስ ዓይነት ክህደት ያድርግላቸው።

የአስቆሮቱ ይሁዳ ክህደት + የቃኤል ቅናት = ☠️

አወቁትም አላወቁትም፤ ዛሬ በአማራዎችና ኦሮሞዎች ህብረት በትግራይ ሕዝብ ላይ እየተካሄደ ያለው ጂሃዳዊ የጭፍጨፋ ዘመቻ የመጨረሻው ግብ፤ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ትግራዋያንን ከአኩም ጽዮን አጽድቶ የሕይወት ዛፍ እና ጽላተ ሙሴ የሚገኙበትን ቅድስት ምድር ለተለከፉት ባዕዳውያኑ ውሾች ማስረከብ ነው። አዎ! ኢትዮጵያን/አክሱም ጽዮንን ለባዕዳውያኑ ሉሲፈራውያን ለማስረከብ በትግራይ ሕዝብ ላይ ጦርነት ከፈቱ። እስኪ እናስበው! ዋው!

በሰባዎቹ ዓመታት ሉሲፈራውያኑ ድርቅና ረሃብ ፈጥረው በዚህ አካባቢ የምዕራባውያኑ ኔቶ ሃገራት፤ በተለይ ብሪታኒያ፣ ጀርመን እና ፈረንሳይ ሰራዊቶቻቸውን በእርዳታ ስም አስፍረው እንደነበር እናስታውስ። ከዚያ በሰማኒያዎቹ እና በባድሜው ጦርነት የተባበሩት መንግስታት “ሰላም አስከባሪዎች” እንዲገቡ ተደርጎ ነበር። ዛሬም ዓለም የተራቡ የትግራይን ሕፃናት ምስሎች በበቂ እንድታይ ከተደረገች በኋላና የተረፉትንም ትግራይ ወገኖቼንም በስደት የተቀደሰችውን ምድር እየለቀቁ እንዲወጡ (የአውሮፓን እና አሜሪካን ድንበሮች ይከፍቱላቸዋል፤ ከጥቂት ከፍተኛ ቦታ ላይ ከሚገኙት የዓለማችን ቦታዎች በቀር አውሮፓና አሜሪካ ሌሎችም አኅጉራት ይጠፋሉ የሚል ድምዳሜ ላይ ደርሰዋል) ከተደረጉ በኋላ የምዕራባውያኑ ኔቶ ሠራዊቶች በትግራይ ይሰፍራሉ።

ገና ከአሥራ አምስት ዓመታት በፊት “ኔቶ በአፍጋኒስታን የሚገኘው ለኢትዮጵያ ለመለማመድ ነው፤ ተመሳሳይ የመልከዓ ምድር አቀማመጥ ስላላቸው…” በማለጥ ጽፌ ነበር። ምዕራባውያኑ እዚያ መስፈር ከጀመሩ በኋላ ቀስ በቀስ ዜጎቻቸውን ማስገባት ይጀምሩና በመጨረሻም “ኢትዮጵያውያኑም ተዋሕዶ ክርስቲያኖቹም እኛ ነን” በማለት እያታለሉና ደማቸውን እያፈሰሱ ለብዙ ሺህ ዓመታት ጠብቀውት የነበረውን ብኩርናቸውን በምስር ወጥ እንዲሸጡ ብሎም የመንፈስ ማንነታቸውንና ምንነታቸውን እየተነጠቁ “ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን” ቀስበቀስ እንዲከዱ ይደረጓቸውን “የቀድሞ ኢትዮጵያውያን” “አናስገባም!” ብለው ከኢትዮጵያ ድንብር ይመልሷቸዋል። ይህ ትንቢት ሳይሆን የሉሲፈራውያኑ ግልጽ የሆነ ተልዕኮ ነው። እግዚአብሔር ይህን ተልዕኳቸውን እንደሚያጨናግፈው አልጠራጠረም፤ ነገር ግን በኢትዮጵያውያኑ ደንቆሮነት፣ ስንፍና እና እንደ ግራኝ ያሉትን የውስጥ ጠላታቸውን በሰዓቱ ለማስወገድ ባለመድፈራቸው ብሎም አክሱም ጽዮንን ለመከላከል ባለመሻታቸው ብዙ መስዋዕት ይከፍሉ ዘንድ ግድ ይሆናል። በተለይ ከሃዲዎቹ ኦሮማራዎች!

የተከዱትንና የተገፉትን የአክሱም ጽዮን ልጆችን፤ በፈተና፣ በመከራ፣ በድካምና በስቃይ ላይ ያሉትን ወገኖቻችንን ሁሉ ያለ ደዌና ያለ ከፋ ሕማም ለክርስቶስ ትንሣኤ ያድርሰልን ፤ ቀናተኞችና አረመኔዎች የሆኑትን እርጉም ጠላቶቻቸውን/ጠላቶቻችንን ሁሉ በቶሎ ያንበርክክልን!!! አሜን።

____________________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ከአታላይቱ ከይሁዳ ይልቅ ከዳተኛይቱ እስራኤል ጸደቀች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 21, 2021

“አታላይ ሃይማኖት” በሚል ርዕስ ቪዲዮውን ላካፈሉን ምስጋና ለ፦ “ኢትዮጵያ እና ወንጌል /Ethiopia & The Gospel

_______________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እንደ ዘመድኩን “ተዋሕዶ ነኝ” የሚል ወገን እንዴት የግራኝ ገዳያችን ደጋፊ ሊሆን በቃ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 6, 2020

👉 ፱ መድኃኒት ሰጥቶህ

👉 ፩ መርዝ ጠብ ያደርግልሃል

የተዋሕዶ ቍ ፩ ጠላት ግራኝ አብዮት አህመድ ደጋፊ የተዋሕዶ ጠላት ነው!

እስኪ አዳምጡ ተመልከቱና ፍረዱ!

ወገን ተጠንቀቅ!

___________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በጣም ያሳዝናል! ዘመድኩን በቀለ የይሁዳን ፈለግ እየተከተለ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 2, 2020

አዎ! በጣም ያሳዝናል፣ ያስቆጣልም፤ ታታሪው ወንድማችን ምንም እንኳን ምልክቱን ከወራት በፊት ጀምሮ ቢያሳየንም አሁን ግን ለይቶለታል፤ በግራኝ ዐቢይ ጋኔን የተለከፈ ይመስላል ፥ አሁን በይፋ የገዳይ ዐቢይ ደጋፊና መልዕክተኛ ሆኖ አረፈው። በትናንትናው ዕለት ለዐቢይ አህመድ የጻፈውን ደብዳቤ አንብቡት፤ ኡ! ! ያሰኛል።

ባለፈው ሳምንት ላይ ልክ የእነ ጄነራል አሳምነው ግድያ መታሰቢያ በዋለበት ዕለት መምህር ዘመድኩን ገዳይ ዐቢይ አህመድን “ዛፍ ቆራጭ” በማለት ጀግና አደረገው፤ ትናንትና በአቡነ ተክለ ሐያማኖት ዕለትና እስክንድር ነጋና ስንታየሁ ቸኮል በዐቢያ አህመድ እረኞች እንደ አህያ እየተነዱ ወደ እሥር ቤት በተወረወሩበት ዕልት ደግሞ ለገዳይ ዐቢይ ተንበርክኮ እንባ አነባለት፤ “እነ ዶ/ር አንባቸውን ጄነራል አሳምነው ነው የገደላቸው” ለማለት የቃጣ እስኪመስል። “የተመረጡት እንኳ ይስታሉ” የሚለው ቃል በተግባር ታየ። ፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሐይማኖት በትናንትናው ዕለት ብዙ ነገሮችን ገላልጠው አሳዩን።

እንደው ግን በወንድማችን ላይ ምን ዓይነት የአእምሮ ቁጥጥር ቢያደርጉበት ነው? ማየት የሚችሉ በግልጽ ያዩታል፣ መስማት የሚችሉ በደንብ ይሰሙታል አቋምየለሹ አጋሩ ዮኒ ማኛ የግብረሰዶማውያን እና የሲ.አይ.ኤ እእምሮ ቁጥጥር ሰለባ ለመሆን የበቃ ግለሰብ ነው። ዘመድኩን በቀለስ የጀርመኑ የስለላ ወኪል የቢ.ኤን.ዲ አእምሮ ቁጥጥር ሰለባ ለመሆን በቅቶ ይሆን? ከዚህ ቀደም “የጀርመን መንግስት እንደማንኛውም ሰው ሳይሆን ልዩ የሆነ የዩቲውብ ቻነል እንሰጥሃለን ብለውኛል” የሚል ነገር በፌስቡኩ ጽፎ ሳይ የተሰማኝ ይህ ነበር። ዘመድኩንን እና ዮኒ ማኛን አዳምጧቸው፤ ድምጻቸው ላይ የሆነ የሚያመሳስላቸው ቀጭን የሆነ ቀለም ይሰማል፤ ጥሩ አይደለም!

ባለፈው ሳምንት ይህን ጽሑፍ ለአንድ አንባቢየ አቅርቤው ነበር፦

አዎ! ሁላችን በጽኑ የምንፈተንበት ጊዜ ላይ ነን። በተለይ እራሳቸውን ለዓለሙ ያስተዋወቁና እንደ እነ እኅተ ማርያም እና መምህር ዘመድኩን ሜዲያ ላይ በመውጣት ብዙ ተከታዮችን ማፍራት የበቁ እህቶቻችንና ወንድሞቻችን ለበለጠ ፈተና የተጋለጡ ናቸው። እኔ በድምጽም በምስልም መውጣት የማልፈልገበት ዋናው ምክኒያት ይሄው ነው። ኢንተርኔት የሚስተላለፍበት የአየር ሞገድ በጣም አደገኛ ሞገድ ነውና።

መምህር ዘመድኩንን በተመለከተ እኔም የማደንቀው ወንድማችን ነው። ነገር ግን ላለፉት ወራት በግራኝ አብዮት አህምደ ጥላ ሥር የወደቀና ለእዚህ የተዋሕዶ ጠላት የምርጫ ቅስቀሳ ለማድረግ የወሰነ ይመስለኛል። ይህ ለእኔ ቀይ መስመር እንደ መጣስ ነው የሚቆጠረው። አንድ የተዋሕዶ ልጅ በከፊልም ቢሆን ገዳይ ዐቢይ ድጋፍ መስጠት ወይም በጎ ነገር መናገር የለበትም፤ በጭራሽ፤ ይህ ወገንን የምለካበት ጥብቅ አቋሜ ነው። መምህር ዘመድኩን ትናንትና ያወጣውን ቪዲዮ ካዳመጥሽው ምን ለማለት እንደፈለግኩ ትረጂኛለሽ። “አንድ ሰው በጎ ሲሰራ አወድሰዋለሁ፤ መጥፎ ሲሰራ እወቅሰዋለሁ” የሚለው ንግግሩ “ወዴት ጠጋ ጠጋ?” የሚያሰኝ በዓለማውያኑ ፖለቲከኞች ዘንድ የሚዘወተር ንግግር እንጅ ከአንድ መንፈሳዊ ሰው አፍ መውጣት የሚገባው ንግግር አይደለም። ለምን ስለ እነ መለስ ዜናዊ፣ አቡነ ጳውሎስ ወይም ደብረ ጽዮን ተመሳሳይ “ሚዛናዊ የሆነ” ነገር ሲናገር አይሰማም? መቼም እነርሱም ቢሆኑ አንድ የሠሩት በጎ ነገር ይኖራል። ዲያብሎስ እንኳን ሁለት መድኃኒት ሰጥቶ ነው አንድ መርዝ ጠብ የሚያደርገው። ታዲያ ዲያብሎስንም በጎ ሲሠራ ያወድሰዋ! አብዮት አህመድ አሊን በተመለከተ የትኛውን በጎ ነገር ሰርቶ ነው፤ “”የአቢቹ”(ወንጀሉን ለመቀነስ እንዲህ እሚያቆለማምጠው) ነገር አይገባኝም፤ አንዳንዴ ጥሩ ነገር ያደርጋል፤ አንዳንዴ…” ለማለት የቻለው? ያውም የእነ ጄነራል አሳምነውን ግድያ ዓመታዊ መታሰቢያ በምናስታወስበት ወቅት፣ ከሃዲ ዐቢይ አህመድ አባይን ለግብጽ መሸጡ ይፋ በሆነበት ዕለት። ኢንጂነር ስመኘውን ጨምሮ ሁሉንም ዐቢይ አህመድ እንደገደላቸው አሁን መላዋ ኢትዮጵያ ታውቀዋለች፤ ታዲያ ምነው መምህራችን ገዳዩን ገዳይ ብሎ ለመትፋት ተሳነው? በተዋሕዶ ኢትዮጵያ ላይ ከግራኝ አሀምድ ቀዳማዊ ያልተናነሰ ወንጀል የሠራውን ዳግማዊ ግራኝን ማወቅ ተስኖታል፤ የእኅተ ማርያም ባለቤት (ነፍሱን ይማረው!)እንዴት እንዳረፈ ግን ፍርድ ለመስጠት ተችሎታል። ያውም የአራት ልጆች እናቷ እስር ቤት ውስጥ እየማቀቀች። ይህ እንዴት ይሆናል? አብይ ተልኮው መግደል፣ ማፍረስ፣ መዋሸት፣ ማፈናቀል፣ መዝረፍ እንደሆነ እንጅ ከዚሕ ውጭ በጎ ነገር ሲሠራ አላየንም። አብይ አህመድና እና መለሰ ዜናዊ በጭራሽ አይወዳደሩም፤ ደጋግሜ የምለው ነው፤ መለስ ብዙ ስህተቶችን የሠራ፤ ስህተቶቹን ለማረም ሲነሳሳ በሉሲፈራውያኑ የተገደለ፡ “ሙሴ ጸሊም” ሊሆን ይችል የነበረ ኢትዮጵያዊ ነው። እኛነን እንጂ ሉሲፈራውያኑ ጠላቶቻችን ይህን በደንብ ያውቁታል፤ የገደሉትም ለዚህ ነው። መምህር ዘመድኩን ትናንትና “አበበ ገላው ነው በጩኸቱ የገደለው” (ልብ እንበል፦ መለስ ዜናዊን እና አቡነ ጳውሎስ ካረፉ ስምንት ዓመት ሊሆናቸው ነው፤ ግን ትግሬ በመሆናቸው ያው እረፍት ሊሰጧቸው አልቻሉም። በየጊዜው ነው የሚኮንኗቸው፤ ምኒሊክን ሆን ብለው ከሚኮንኗቸው ኦሮሞ ዘውገኞች በምን ተለዩ?። አበበ ገላው አንድ ሌላ ፀረተዋሕዶ፣ ፀረሰሜን ኢትዮጵያውያን የሲ.አይ.ኤ ቅጥረኛ ነው። መምህር ዘመድኩን ይህን ቆሻሻ ግለሰብ እንደ አንድ ጀግና መሳሉ በድጋሚ “ወዴት ጠጋ ጠጋ” አስብሎኛል። ወንድማችንን ወይ አብዮት አህመድ በዳኔል ክብረት በኩል ገዝቶታል(ይቅርታ!) አሊያ ደግሞ ያቺ መከረኛ ፌስቡክ በህይወቱ ከፍተኛ ቦት ይዛለች። የሃገርወዳድ ኢትዮጵያውያንን ፌስቡክ ጦማሮች እና ዩቲዩብ ቻነሎች እያዘጋ ያለው አብዮት አህመድ ነው። ለአሥር ዓምታት ያህል ቪዲዮ ያጠራቀምኩባቸውን የኔን ዩቲዩብ ቻነል ያዘጉበኝ የዘማሪ ሉልሰገድ(ሉሌ ቋንቋዬ ነሽ) እና “ሰማያት” የተባሉትን ቻነሎችን ተጠቅመው ነው። ዋው! አይደል? ሌላ የሚገርመው ነገር ደግሞ አሁን በአብዮት አህመድ ፋና ቲቪ የሚጋበዘው ዘማሪ ሉልሰገድ ችግር ውስጥ ወድቆ በነበረበት ወቅት እርዳታ አበርክተንለት የነበረ ወገን መሆኑ ነው። ዘማሪው መምህር ዘመድኩን ያፈራው ስለሆነ ምን የሚያውቀው ነገር ይኖር ይሆን?

ለማንኛውም ወንድማችን መምህር ዘመድኩን የሚከተሉትን ነገሮች እንዲያስተካክል ሃሳቤን አቀርብለታለሁ፦

፩ኛ. ዐቢይ አህመድ አሊን ሙሉ በሙሉ መትፋትና ለፍርድ እንዲቀርብ መወትወት አለበት፤ ከእነ ጀዋር ለመለየት ፤ ወይም የህዋትን ወንጀል ከፍ በማድረግ ዐቢይን ፃድቅ ለማድረግ የሚያደርገው ሙከራ አይሠራም፤ ሁሉም በአንድ ላይ ነው የሚሠሩት፤ ሁሉም የኢትዮጵያን ውድቀት ነው የሚመኙት

፪ኛ. እስልምናን በተመለከት የ”ዋሃቢያ” ሽፋን መስጠቱ ተገቢ አይደልም፤ ጊዜውም አይፈቅድም። የእግዚአብሔር አምላክ እና ክርስትና ሃይማኖታችን ዋናው ጠላት እስልምና እና ቁርአኑ ነው። እያንዳንዱ አማኝ እስላም፤ ሱኒ፣ ሺያ፣ ዋሃቢ፣ ሱፊ፣ ኢስማኤሊ፣ አለቪት ወዘተ የእኛ ክርስቲያኖች ጠላት ነው። ዋሃቢዎቹን ብቻ እንደ ገዳዮች አድርጎ በመሳል ሱፊዎቹን“ሰላማዊ” አድርጎ ለመሸጥ መሞከር ግብዝነት ነው። እንዲያውም ከዋሃቢዎቹ ሲፊዎቹ ናቸው በይበልጥ አደገኞቹ። ዋሃቢዎቹ ስጋህን ሊገድሉ ነው የተነሱት፤ ሱፊዎቹ ግን መንፈስህን ለመንጠቅ። ዜጎቻችንን በመተቱ፣ በድግመቱ፣ በቡና፣ ጫት እና ጥምባሆ ያሰሯትና ያስተኟት ሱፊዎች ናቸው። ሁሉም እየተነሳ “እኝህን አባት (ሙስሊም አባት መባል የለበትም)እወዳቸዋለሁ…” እያለ በተዋሕዶ ልጆች ዘንድ አድናቆትን ያተረፉት ሙፍቲ ባለፈው ጊዜ ቄራ ሚካኤል ጎን ለመስጊድ ቦታ ሲሰጣቸው ለምንድን ነው “አይ ይህ የወገኖቻችን የክርስቲያኖች ቦታ ነው፤ አንቀበለም፤ ሌላ ይሰጠን” ያላሉት? ክርስቶስንስ ተቀብለዋልን?

፫ኛ. መምህራችን በሰሜን ኢትዮጵያውያን(ትግሬዎች)ላይ የለበሰውን ደቡብ ኢትዮጵያዊ የጥላቻ አቧራ ማራገፍ ይኖርበታል።

እንወድሃለን፤ ወንድማችን መምህር ዘመድኩን!”

ከወር በፊት ደግሞ ይህን አቅርቤ ነበር፦

ትንፋሽ የሌለው ሰው የሞተ እንደሆነ ሁሉ፣ የማትናገር ቤተክርስቲያንም የሞተች ነች” – አባ መዓዛ ክርስቶስ በየነ

ለሃገር የቆመች ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ብቻ ናት!”

ቃለ ሕይወት ያሰማለን፡ መምህር ዮርዳኖስ፤ የደፋሩን ሸህ እና የ666እስልምና ጣዖት አምልኮ እባባዊ አካሄድን በደንብ ደርሰህበታል። የአገራችን ተቀዳሚ ችግር ይህ መሆን በተገባው ነበር፤ የማንቂያው ደወልም ወደዚህ እውነት ሊወስደን በተገባው ነበር።

አብዛኞቹ እራሳቸውን በማታለልና በመሸጥ ከገዳይ አብይ ጎን ቆመው ወለም ዘለም በሚሉበት በዚህ የመተዛዘቢያና የመለያያ ዘመን እንዲህ በግልጽና በቀጥታ የሚናገር መምህር መኖሩ ተስፋ የሚሰጥ ነው። በተለይ በዚህ ዘመን ጊዜውን እየዋጀ የአብይ አህመድ አሊን እና የ666እስልምናን አደገኛነት በግልጽ ወጥቶ የማያጋልጥና የማያወግዝ መምህር ወይም ሰባኪ ከቁምነገር ሊቆጠር አይገባውም። የፈለገው ችሎታና እውቀት ይኑረው፤ ለዚህ ዘመን ካልተገለገለበት ሁሉም ነገር ዝርያ ነው፤ ለመቼስ ሊሆን ነው?

እስኪ ይታየን፤ ምን ዓይነት የክርስትና መምህር ነው ሁሉም በየእምነቱ ጸሎት ያድርግ፣ እኔ ለእግዚአብሔር አምላክ፣ እናንተ ደግሞ ለዋቄዮአላህ ዲያብሎስ ፥ ተቻችለን እንኑር፤ እኔ ብቻ ገነት ልግባ እንጅ ሌላው አይመለከተኝምበማለት የወገኑን ወደ ሲዖል መግባት የሚመኝ? ምን ዓይነት ስንፍና፣ ግድየለሽነትና ጭካኔ ነው? ምናለ በአንዷ ሴት በእህተ ማርያም ላይ ያሳዩትን ዓይነት ወኔ እና ጀግንነት ኢትዮጵያውያንን ጠፍሮ ባሠረው የእስልምና ዲያብሎስ ላይ ቢያሳዩት! የሚገርም ነው እኮ፤ አንዱ መምህር የሽሁን እጅ ይስማል ሌላው የስየጣን ቤት መስጊድ ያሠራልጉድ እኮ ነው!

እውነቱን ለመናገር፤ በዚህ ዘመን እኛ ክርስቲያኖችን ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌትነት ደጋግሞ ከሚሰብከን ሰባኪ ይልቅ የእስልምናን 666ትነት፣ የመሀመድን ሐሰተኛ ነብይነትና ክርስቶስ ተቃዋሚነት የሚያጋልጠውን ሰባኪ አምነዋለሁ፣ አከብረዋለሁ ፤ ታታሪ ነህ!” እለዋለሁ።

ብዙዎች ግን ዛሬ ሁሉም ነገር ግልጥልጥ ብሎ እየታየ አውቀው ተኝተዋል። መንፈሳውያን ኢትዮጵያውያን ነቅተው ሲነሱ ኢትዮጵያም አብራ ትነሳለች። የኢትዮጵያ ስምና ክብር የተዘጋጀው በመንፈሳዊ ኢትዮጵያውያን ስኬት በኩል ብቻ ነው። መንፈሳዊ ኢትዮጵያውያን ነቅተው ተነስተው የሃገሪቱን አመራር ከስጋውያን ኢትዮጵያውያን በፍጥነት ካልተረከቡ ኢትዮጵያ ትሞታለች። ኢትዮጵያ የበለጸገችና ገናና እንዲሁም ልዕለ ኃያል የሚለውን ስሟንና ክብሯን እንደገና ማመለስና መውረስ የምትችለው መንፈሳዊ ኢትዮጵያውያን በማንነትና በምንነታቸው ሲገለጡና ሲነግሱ ብቻ ይሆናል። ጠላት ይህን ያውቃል።

በሃገራችን፣ በቤተ ክርስቲያናችን እና በሰላማዊ ልጆቿ ላይ በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ወንጀል፣ ግፍና መከራ በዚህ በአህዛብ መንግስት በየቀኑ ሲፈጸሙ እያዩ ለምንድን ነው ሌሎች መምህራን ወጥተው እውነቱን ለመናገር የማይደፍሩት? ምንስ የሚይዛቸው ነገር አለ? እውነት ለስጋቸው፣ ለተወዳጅነታቸውና ለዝናቸው አስበው ይሆን?” የሚሉት የብዙ የተዋሕዶ ልጆች ጥያቄውች ናቸው።

በርግጥ መምህራኑ ከእኔ እና እናንተ የበረታ ፈተና የሚገጥማቸው ናቸው፤ ሆኖም ግን ለረጅም ጊዜ ሳከብራቸው እና ሳደንቃቸው የነበሩት እንደ መምህር ምህረት አብ አሰፋ፣ መምህር ዳንኤል ክብረት፣ መምህር ዘመድኩን በቀለ፣ መምህር ዘበነ ለማ እና መምህር ግርማ ወንድሙ የመሳሰሉትን ታዋቂ መምህራን በሃገራችንና በቤተ ክርስቲያናችን ላይ የአህዛብ መንግስት እየፈጸመው ያለውን ጂሃድ በግልጽ ከማውገዝና ጉዳዩንም አስመልክቶ ተገቢውን ትምህርት ከመስጠት መቶጠባቸው የግብረሰዶማዊው የአብይ አህዛብ መንግስት ተባባሪዎች አያደርጋቸውምን?

የመምህራኑን የህይወት ታሪክና የአገልግሎት ጉዟቸውን መለስ ብለን ብንመረምር፤ ሁሉም የተጠሩት የአህዛብን እና መናፍቃንን አስተምህሮዎች ለማጋለጥ በዚህም ተዋሕዷውያንን ለማንቃት ነበር። በዚህም ግርም ሥራ ሠርተው ነበር! ነገር ግን በኋላ ላይ ሁሉም ይህን እርግፍ አድርገው በመተው በባቢሎን ሃገራት መንሸራሸሩን መርጠዋል። እስኪ እንታዘበው፤ መምህር ምህረተ አብ እነዚያን የተደሰትንባቸውን የማንቂያ ደወል መርሃ ግብሮች በአፈቄሳር ዳንኤል ክብረት አጋዥነት ካቆመ በኋላ ኢትዮጵያን ለቅቆ ወደ ሰዶም እና ገሞራ ላስ ቬጋስ አመራ። በጣም ነበር ያዘንኩት፤ እስኪ ይታየን የአውሬው መንግስትን ከንቱ አዋጅ አልቀበልም ብሎ የማንቂያ ደወሉን ቢቀጥልበት ምን ዓይነት ድንቅ የሆነ ክርስቲያናዊ ዐቢይ በኢትዮጵያ ሊቀስቀስ ይችል እንደነበር።

ዛሬ እንደምናየው፤ ላለፉት 150 ዓመታት የአዲሲቷ ኢትዮጵያ መሪ፣ ገዥና የበላይ መንግስት ወይም ህግ የደቡብ ህዝብ ስጋዊ ማንነትና ምንነት ነው። መንፈሳዊው የሰሜኑ ህዝብና መንግስት ጸጋውንና በረከቱን በፈቃዱ ለስጋዊው የደቡብ ህዝብ አበርክቷል። ገዥ ስምና ክብር የሚሆነው የዚህ እንግዳ ፣ ባዕድ ፣ አዲስና ጸጉረልውጥ ህዝብ ማንነትና ምንነት ነው የሚሆነው። ይህ አንዳንድ ሙሉ በሙሉ ያልነቁትን ወገኖቼን ይከነክናቸው ይሆናል፤ ነገር ግን አፄ ሚኒሊክ፣ አፄ ኃይለ ሥላሴ እና ህወሃቶች የመንፈሳዊው ሰሜን ህዝብን ጸጋና በረከት ለስጋዊ ደቡብ ሕዝቦች አበርክተዋል። በተለይ ባዕድ ለሆኑት ኦሮሞዎችና ሶማሌዎች። ከሰሜን የተነሱት ህወሃቶች በሰሜንነታቸው እጅግ በጣም ለሚጠሏቸው፣ ኢትዮጵያን ለሚጠሏት ለስጋውያኑ ለኦሮሞዎችና ለሶማሌዎች በጭራሽ የማይገባቸውን አንጋፋውን የኢትዮጵያን ምድር ቆርሰው መስጠታቸው አይገርምምን? በጣም እንጅ!

የመንፈሳዊውን የሰሜኑን የኢትዮጵያ ህዝብ ጸጋና በረከት የወሰደውና ለራሱ ስምና ክብር ያደረገው ስጋዊው የደቡቡ ህዝብ ሲሆን ይህም እውነት ዛሬ በምናየው የኢሀዴግ ብሔር ብሔረሰቦችበሚለው ተልካሻ ስጋዊ ህገመንግስት ተገልጦ በሁሉ ላይ ነግሶ ይታያል።

የዛሬዋ ኢትዮጵያ ሁለት በተፈጥሯቸው ጠላት የሆኑ ማንነቶችና ምንነቶች ያላቸው ህዝቦች የሚኖሩባት አገር ናት። እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ከተሳሳትኩ እንጂ እነዚህ ላይ የተጠቀሱት ስጦታው የተሰጣቸውና ሳከብራቸው የነበሩ መምህራን ምናልባት የተፈጠሩበት ስጋዊው የደቡብ አፈር የነገሰውን ስጋዊ የደቡብ ኢትዮጵያ መንግስት ማንነትና ምንነት የራሳቸው አድርገው በመቀበላቸው የሚፈጽማቸውን በደሎች ከማውገዝ እንዲቆጠቡ አድርጓቸው ሊሆን ይችላል።

የሚገርም ነው፤ ሁሉም መምህራን ከደቡብ ኢትዮጵያ ናቸው

  • . መምህር ምህረት አብ አሰፋ (መቱኢሉባቦር)
  • . መምህር ዳንኤል ክብረት(አገው፤ ስጋዊ ደቡብ ነው)
  • . መምህር ዘመድኩን በቀለ (ሐረር)
  • . መምህር ዘበነ ለማ (???)
  • . መምህር ግርማ ወንድሙ(ጎባ – ባሌ)

እና ብዙ ሌሎችም…”

________________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አብዮት አህመድን አሁን “አንተ” ይሁዳ ማለት ትችላላችሁ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 31, 2019

እያየን ያለነው ትልቅ ምዕራፍ የከፈተውን የሀገር ክህደት ድራማን ነው!

የድራማው ተመልካቾች አሜሪካን አገር ሆናችሁ አገርወዳዱን ፕሬዚደንት ትራምፕን “አንተ” እያላችኋቸው፣ ከሃዲውን አብዮትን በእውነት “አንቱ” ልትሉት ይገባልን? ሰውየው እኮ እንደ በለዓም ብቻ ሳይሆን ልክ እንደ ይሁዳም ነው።

ይሁዳ ሥሙ ያማረ (የስሙ ትርጓሜ “ማመስገን” በአይሁድኛ “ያዳ” ከሚባለው ግሥ የተመሰረ ሲሆን ምሥጋና ማለት ነው)፥ ሰው የማያውቀው ልብና ኩላሊትን የሚመረምር አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ የገለጠው ድብቅ ተግባሩና ማንነቱ ግን ፍጹም የተለየና እውነትም ነፈሰገዳይ ዓይነት ሰው ነበር። ይሁዳ ቀን እስኪለይ (ዘመን እስኪ መጣ) ድረስ እኩል ከሌሎች ደቀመዛሙርት ጋር ይጓዝ የነበረና ጉባኤው ትልቅ ሃላፊነት የጣለበት ሰውም ነበር።

ይሁዳ ልቡ በሚያውቀው በተደጋጋሚ ኢየሱስ ክርስቶስ ያስጠነቀቀው ነው። ይሁዳ የልቡን በልቡ ቋጥሮ ከሌሎች ይልቅ እሱ ብቻ ስለ ድሆች እንደሚያስብና እንደሚቆረቆር “እንዴ! ሰዎች የሚላስ የሚቀስም አጥተው በርሃብ አለንጋ ሲገረፉ ይቺ ደግሞ ይህን ሦስት መቶ ዲናር የሚያወጣ የከበረ ሽቶ ሰብራ እግሩ ላይ ትደፈዋለች እንዴ?”

ብሎ/እያለ ሲሞግት እንግዲህ እርስዎ የዋኅ ካለሆኑ በስተቀር “እውነት ነው! ሽቶው ተሽጦ ጧሪ ቀባሪ ለሌላቸው አረጋውያን፣ ያለ አሳዳጊ ለሚንከራተቱ ህጻናት እርዳታ መዋል ይገባው ነበር” በማለት ድምጽዎትን ለይሁዳ ይሰጡ ይሆን? እንግዲህ መጽሐፍ ይሁዳ “ይህንም የተናገረ ሌባ ስለ ነበረ ነው እንጂ ለድሆች ተገድዶላቸው አይደለም ከረጢትም ይዞ በውስጡ ከሚገባው ይወስድ ስለ ነበረ ነው።” [ዮሐ.፲፪]

ጻዲቁ የእግዚአብሔር ሰው ኢዮብ “ነፍሰ ገዳዩም ሳይነጋ ማልዶ ይነሣል ችግረኞችንና ድሆችን ይገድላል፤ በሌሊትም እንደ ሌባ ነው።” [ኢዮ. ፳፬፥፲፬] ሲል እንደሚናገረው ይሁዳዎች በየትኛውም ስፍራ/ቦታ በማንኛውም ርዕሰ ጉዳይ እውነተኞች መስለው ለመቅረብና ለመሟገትም ማንም አይቀድማቸውም። ይሁዳዎች ትጉዎች ይባሉና ይመስሉም ዘንድ በማለዳ ከሰው ይልቅ ቀድመው የሚነሱና የሚገሰግሱም ናቸው (ልዩ ምልክቱ ጠብቆ ይነበብ ዘንድ ነው)። በሌሊትም በቀን መልካሞች፣ ተሟቾች መስለው ለመታየትና እንደሚቀርቡ ሳይሆን ሌላ ምስል ነው ያላቸው ሌቦች፣ ነፍሰገዳዮችና በሀገርና በሕዝብ ሥም የሚነግዱ አመንዝሮች ናቸው ሲል ለብዙሐኖቻችን በግልጽ የማይታይና ያልታየ እውነተኛ ካራክተራቸው/ ገጽታቸው የሚነግረን።

አንድ ሌላ አስቸኳይ ጥሪ፦

በጉ ከፍየሎች የሚለይበት ዘመን ላይ ነንና፡ ኦሮምኛ ተናጋሪ የሆናችሁ ክርስቲያን ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን፡ መዳን ከፈለጋችሁ “ኦሮሞነታችሁን” ዛሬውኑ ካዱ!!!

______________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: