Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ያልታወቀ ነገር’

Strange Cloud Formations Over Billings Montana – Same Place Where the Balloon Was First Spotted

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 17, 2023

🎈 በቢሊንግስ ሞንታና ላይ እንግዳ የሆነ የደመና ፍጥረት ፥ ከሁለት ሳምንታት በፊት ልክ ፊኛው መጀመሪያ የታየበት ተመሳሳይ ቦታ ላይ።

እንግዲህ ፊኛው ሲዟዟር የነበረው ምናልባት ከኮቪድ ወረርሽኝ ጋር የተያያዘ ተልዕኮ ሊኖረው ስለሚችል ነው የሚል ግምት አለ። እነዚህ እራሳቸውን “አምላክ” ያደረጉ አውሬዎች የሰውን ልጅ ከምድረ ገጽ ለማጥፋትና ምድሪቷንም በሮቦቶች ለመተካት ወስነዋል!

ኢትዮጵያውያን ሆይ፤ ልጆቻችሁ መከራ እንዳይበዛባቸው የአውሬዎቹን ወኪሎች የእኛዎቹን ዘንዶዎች እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን አንድ በአንድ ደፍታችሁ ቆራርጧቸው። ፍጠኑ፤ እንላለን!

🐍 ለመሆኑ ሰማዩ ላይ ዲያብሎስና ሰይጣን ተብሎ የሚጠራውን የቀደመውን እባብ ማየት ትችላላችሁን?

🐍 Can you spot that ancient serpent, called the Devil and Satan?

❖❖❖[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፪]❖❖❖

፩ ታላቅ ምልክትም በሰማይ ታየ ፀሐይን ተጐናጽፋ ጨረቃ ከእግሮችዋ በታች ያላት በራስዋም ላይ የአሥራ ሁለት ከዋክብት አክሊል የሆነላት አንዲት ሴት ነበረች።

፪ እርስዋም ፀንሳ ነበር፥ ምጥም ተይዛ ልትወልድ ተጭንቃ ጮኸች።

፫ ሌላም ምልክት በሰማይ ታየ፤ እነሆም ታላቅ ቀይ ዘንዶ፤ ሰባት ራሶችና አሥር ቀንዶችም ነበሩት በራሶቹም ላይ ሰባት ዘውዶች ነበሩ፥

፬ ጅራቱም የሰማይን ከዋክብት ሲሶ እየሳበ ወደ ምድር ጣላቸው። ዘንዶውም ሴቲቱ በወለደች ጊዜ ሕፃንዋን እንዲበላ ልትወልድ ባላት ሴት ፊት ቆመ።

፭ አሕዛብንም ሁሉ በብረት በትር ይገዛቸው ዘንድ ያለውን ልጅ ወንድ ልጅ ወለደች፤ ልጅዋም ወደ እግዚአብሔርና ወደ ዙፋኑ ተነጠቀ።

፮ ሴቲቱም ሺህ ከሁለት መቶ ስድሳ ቀን በዚያ እንዲመግቡአት በእግዚአብሔር ተዘጋጅቶላት ወደ ነበረው ስፍራ ወደ በረሀ ሸሸች።

፯-፰ በሰማይም ሰልፍ ሆነ፤ ሚካኤልና መላእክቱ ዘንዶውን ተዋጉ። ዘንዶውም ከመላእክቱ ጋር ተዋጋ፥ አልቻላቸውምም፥ ከዚያም ወዲያ በሰማይ ስፍራ አልተገኘላቸውም።

፱ ዓለሙንም ሁሉ የሚያስተው፥ ዲያብሎስና ሰይጣን የሚባለው ታላቁ ዘንዶ እርሱም የቀደመው እባብ ተጣለ፤ ወደ ምድር ተጣለ መላእክቱም ከእርሱ ጋር ተጣሉ።

❖❖❖[Revelation 12:9]❖❖❖

“And the great dragon was cast down, the old serpent, he that is called the Devil and Satan, the deceiver of the whole world; he was cast down to the earth, and his angels were cast down with him.„

🎈 Baal Loon | Communist China + Atheist West + Islamic East All Worship Satan-Samael (Baal-Beelzebub)

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

US Military: Shot-Down ‘Objects’ Could be Extra-Terrestrials | Mars Attacks?!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 13, 2023

💭 የዩኤስ አሜሪካ ጦር መምሪያ፤ ሰሞኑን በሰማይ ላይ እያንዣበቡ የነበሩትና በአሜሪካ መከላከያ የጦር አውሮፕላኖች አማካኝነት ‘ተመተው የተጣሉት ነገሮች ምድራዊ ላይሆኑ ይችላሉ። ‘የማርስ ጥቃቶች?!

I’m not going to categorize them as balloons,”

✈️ US military unsure how shot-down objects were aloft! Could not rule out that the objects were extra-terrestrials !!

Mystery surrounds objects shot down by US military

US military officials say they are unsure how three unidentified flying objects shot out of the skies of North America had been able to stay aloft.

President Joe Biden ordered another object – the fourth in total this month – to be downed on Sunday.

As it was traveling at 20,000ft (6,100m), it could have interfered with commercial air traffic, the US said.

A military commander said it could be a “gaseous type of balloon” or “some type of a propulsion system”.

He added he could not rule out that the objects were extra-terrestrials.

👉 Courtesy: BBC

🛸 Unidentified Flying Objects over North America – Timeline

  • ☆ 4 February: US military shoots down suspected surveillance balloon off the coast of South Carolina. It had drifted for days over the US, and officials said it came from China and had been monitoring sensitive sites
  • ☆ 10 February: US downs another object off northern Alaska which officials said lacked any system of propulsion or control
  • ☆ 11 February: An American fighter jet shoots down a “high-altitude airborne object” over Canada’s Yukon territory, about 100 miles (160 km) from the US border. It was described as cylindrical and smaller than the first balloon
  • ☆ 12 February: US jets shoot down a fourth high-altitude object near Lake Huron “out of an abundance of caution”
  • ☆ 1996 – The Nuclear Scene from “MARS Attacks” LOL!

🎈 Baal Loon | Communist China + Atheist West + Islamic East All Worship Satan-Samael (Baal-Beelzebub)

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: