Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘የፀሐይ ግርዶሽ’

France Asks For Forgiveness After Rwanda Genocide | ፈረንሳይ ለሩዋንዳ የዘር ፍጅት ይቅርታን ጠየቀች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 27, 2021

👉 ያለፈው ዓመቱን የላሊበላ የፀሐይ ግርዶሽ፤ ከማክሮን ጋር በማገናኘት እናስታውስ

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

💭 የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የሩዋንዳ ጉብኝታቸውን አስመልክተው ባደረጉት ቁልፍ ንግግር ፈረንሣይ በ 1994 ዓ.ም ላይ በመካከለኛው አፍሪካዊቷ ሀገር በሩዋንዳ ለተፈፀመ የዘር ፍጅት ከባድ ሃላፊነት እንደምትወስድ በመገንዘብ ተናግረዋል ፡፡ ማክሮን ፰መቶ ሺህ/ 800,000 የዘር ፍጅት ሰለባዎችን ለመታደግ ፈረንሳይ እንዴት ለመታደግ እንደከሸባት በዝርዝር ገለጻዎችን አድርገዋል፤ ሆኖም ግን በቀጥታ ይቅርታ ከመጠየቅ ተቆጥበዋል፡፡

💭 In a key speech on his visit to Rwanda, French President Emmanuel Macron said he recognizes that France bears a heavy responsibility for the 1994 genocide in the central African country. Macron solemnly detailed how France had failed the 800,000 victims of the genocide but he stopped short of an apology.

ከሚስቱ በቅርቡ የተፋታውና የክትባት ንጉሥ የሆነው የማይክሮሶፍቱ ባለኃብት ቢል ጌትስ ከሩዋንዳው ጭፍጨፋ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ይኖረዋልን? የሕዝብ ቁጥር ቅነሳ ተልዕኮ፤ የሕዝብ ቁጥጥር በክትባት?

💭 የቢል ጌትስ ቤተሰብ ይህን ጽፎ ነበር፦

👉 “ቁልፍ ወቅት – ወደ አፍሪካ የመጀመሪያ ጉዞአችን ፤ እኔንና መሊንዳበጥልቁ የመሰጠን1993 .ም የአፍሪካ ጉዟችን፡፡”

“The Turning Point: Our First Rip to Africa”

Melinda and I took a trip to Africa in 1993 that affected us profoundly.

We went to Africa for a vacation to see the animals, but it was during this trip that we had our first encounter with deep poverty and it had a profound impact on us.

It was a phenomenal trip. Not long after we returned from this trip, Melinda and I read that millions of poor children in Africa were dying every year from diseases that nobody dies from in the U.S: measles, hepatitis B, yellow fever. Rotavirus, a disease I had never even heard of, was killing half a million kids each year. We thought if millions of children were dying, there would be a massive worldwide effort to save them. But we were wrong. Source

💭 እንግዲህ እ... 1993 .ም ላይ ቢል እና መሊንዳ ጌትስ ወደ ሩዋንዳ ተጓዙ1994 .ም በሩዋንዳ የጅምላ ዘር ፍጅት ተፈፀመ፡፡ አሁን አስደንጋጭ የሚሆነው ነገር የሚከተለው ነው፤ ቀጥሎ ደግሞ (1993,1994 – 1995)..አ በ1995 .ም የፈረንሳዩ ዶ/ር ፒየር ጊልበርት እንዲህ አሉን፦

👉 / ር ፒየር ጊልበርት 1995 ማግኔቲክ ክትባቶች

ባዮሎጂያዊ ውድመት ውስጥ በማግኔታዊ መስኮች ላይ የተደራጁ አውሎ ነፋሶች አሉ፡፡ የሚከተለው ነገር ሆን ተብሎ በሽታ አምጪ ተህዋሳትን በመፍጠር የሰው ልጅ የደም ፍሰትን መበከል ነው፡፡ ይህ ክትባትን አስገዳጅ በሚሆኑ ህጎች ይተገበራል፡፡ እናም እነዚህ ክትባቶች ሰዎችን ለመቆጣጠር የሚያስችሉ ይሆናሉ። በአንጎል ሴሎች ውስጥ የሚስተናገዱ ፈሳሽ ክሪስታሎች ይኖሯቸዋል ፣ ይህ ደግሞ በጣም ዝቅተኛ ድግግሞሾች ባሏቸው ሞገዶች የሚላኩበት የኤሌክትሮማግኔታው መስኮች ጥቃቅን ተቀባዮች ይሆናሉ፡፡ እናም በእነዚህ ዝቅተኛ የድግግሞሽ ሞገዶች ሰዎች ማሰብ አይችሉም ፣ ወደ ዞምቢ/ደደብ ሰው ይለወጣሉ፡፡ ይህንን እንደ መላምት አታስብ፡፡ ተደርጓል፤ ሩዋንዳን እናስታውስ።”

👉 Dr Pierre Gilbert 1995 Magnetic Vaccines

In the biological destruction there are the organized tempests on the magnetic fields. What will follow is a contamination of the bloodstreams of mankind, creating intentional infections. This will be enforced via laws that will make vaccination mandatory. And these vaccines will make possible to control people. The vaccines will have liquid crystals that will become hosted in the brain cells, which will become micro-receivers of electromagnetic fields where waves of very low frequencies will be sent. And through these low frequency waves people will be unable to think, you’ll be turned into a zombie. Don’t think of this as a hypothesis. This has been done. Think of Rwanda”

ዋው! ይህ ቪዲዮ እንግዲህ እውነት ከሆነ በሩዋንዳ ለዘር ማጥፋት ወንጀል ክትባቱ መንስኤ/ምክኒያት ሆኖ ነበር ማለት ነው። በደንብ በተቀነባበረ መልክ ከዚያም የሩዋንዳን እና ብሩንዲ ፕሬዚደንቶች ይጓዙባቸውን የነበረውን አውሮፕላን መትተው(ፈርነሳይና ቤልጂም)በመከስከስ ሁለቱንም ፕሬዚደንቶች ከገደሏቸው በኋል ውዥንብርና ሥርዓተ አልበኝነት በመፍጠር ማግኔታዊ በሆነው ክትባት የተከተበው ዞምቢ ሕዝብ እርስበርስ እንዲጨራረስ ተደርጓል ማለት ነው።

👉 ትናንትናው ዕለት ባቀረብኩት ጽሑፍ

💭 ብዙ የጀርመን ሜዲያዎች ሰሞኑን ኢትዮጵያን፤ “የጠንቋዮች ማሞቂያ ድስት/Hexenkessel„ (“ውጥንቅጧ የወጣ እና ስርዓት አልበኝነት የሰፈነባት ሃገር ማለት ነው።) ብለው በመጥራት ላይ ናቸው። እየተሠራ ያለው ግፍ ከኢትዮጵያ ያልጠበቁት ስለሆነ በጣም ነው ያስገረማቸው።”

ታዲያ አሁን በኢትዮጵያውም ለአካልም ለነፍስም እጅግ በጣም ከፍተኛ ጥቅም ያለውን “ብረት” የተሰኘውን ንጥረ ነገር ከሰውነታችን መጥጦ እንደሚያወጣው የሚነገርለትን ይህ ማግኔታዊ ክትባት ጋር በተያያዘ ተመሳሳይ ነገር ተከስቶ ይሆን? በኢትዮጵያ እየተፈጸመ ያለው አሰቃቂ ወንጀል እኮ እኛን ብቻ ሳይሆን መላው ዓለምን “ኡ ኡ!” በማሰኘት ላይ ይገኛል።

በአገራችን ብሎም በመላው አፍሪቃ በአንድም በሌላም ምክኒያት ፀረክርስቲያኖች እና ፀረአፍሪቃውያን የሆኑትን መናፍቃንና አህዛብ በመጠቀም እየጨረሱት ያሉት ሕዝብ ክርስቲያኑን ብቻ መሆኑን ልብ እንበል። በሩዋንዳ፣ በሶሪያ፣ ኢራቅና በአርሜኒያ ያየነው ይህን ነበር፤ በትግራይ የምናየው ይህን ነው! ሁሉም የሚጨፈጨፉትም ተመሳሳይ በሆነ በአሰቃቂ መልክ ዞምቢ ነገር በሆኑ “ሕዝቦች” ነው። ሁቱዎች፣ ኦሮሞዎችና የተዳቀሉት ኦሮማራዎች ለጭፍጨፋ ጂሃዳቸው ይህን ዞምቢ የሚያደርገውን ክትባት ተወግተው ይሆንን? እኔ እጠረጥራለሁ። ዲቃላዊው የስጋ ማንነታቸውና ምንነታቸው እንደ ጊኒ አሳማ ይህን ማግኔታዊ ክትባት ለመቀበል አመቺ ሆኖ ተገኝቶ ይሆን? ትልቁ ስዕል ምን ይመስል ይሆን? ‘ተፈጥሯዊእና ሰብዓዊየሆኑ ሕዝቦች ቁጥር ቅነሳ ጂሃድ? ምናልባት አፍሪቃ የኤዶማውያን እና እስማኤላውያን ብቻ መኖሪያ ትሆን ዘንድ ጥንታውያኑን አፍሪቃውያን እና ክርስቲያኖችን የማጽዳት ሤራ ተጠንስሶብን ይሆን? እንግዲህ ይመስላል! በተለይ በዚህ ዘመን ከክትባትም ዘልቀው ይህ በርቀት የመቆጣጠሪያ ቴክኖሎጂ በስራ ላይ እየዋለ መሆኑን እርግጠኛ ነበርኩ አሁንም ነኝ። በተለይ ልሂቃኖቻንን፣ መንፍሳዊ አባቶችን በዚህ መልክ ነው የሚቆጣጠሯቸው። በተለይ በምንተኛበት ወቅት ባቅራቢያችን ከሚገኙ ቤቶች፣ መኪናዎች፣ አውሮፕላኖች፣ ሳተላይቶች ይህን ወንጀል እየፈጸሙ እንደሆነ በዚህ ጦማሬ ለዓመታት ሳወሳ ነበር። ስለዚህ ጉዳይ ዕውቀቱ እንዳለን ስናሳውቃቸውና እንደነቃንባቸው ስናውቅባቸው ብቻ ነው ከእግዚአብሔር እና ቅዱሳኑ እርዳታ ጋር ይህን ዲያብሎሳዊ ተግባራቸውን ልናከሽፍባቸው የምንችለው። ሁሉም ነገር እንደማይቻላቸው ማወቅ አለባቸው!

🔥“በጄኔቲክ ኢንጂነሪንግ ማግኔቶፕሮቲን አዕምሮን እና ባህሪን በርቀት ይቆጣጠራል”

Genetically Engineered ‘Magneto’ Protein Remotely Controls Brain & Behaviour”. ምንጭ/Source: The Guardian

🔥 ከሳምንት በፊየኢትዮጵያ አየር መንገድ የሕክምና ማዕከል የ ኮሮና ቫይረስ ክትባት ለአየር መንገዱ ሰራተኞችን በሙሉ መከተብ መጀመሩን አስታውቆን ነበር

🔥 ይህኛው ዘገባ የወጣው ባለፈው ዓመት እ..አ በ27 July (የልደት ቀኔ) 2020 .ም ላይ ነበር። ዛሬ 27 May 2021 / ግንቦት ፲፱/፪ሺ፲፪ ዓ.ም ነው። ቅዱስ ገብርኤል።

🔥 COVID-19 ተግዳሮቶች ቢኖሩም ኢትዮጵያ ወደ ፲፭/15 ሚሊዮን ሚጠጉ ሕፃናት ኩፍኝ ክትባት ሰጥች

🔥 Ethiopia vaccinates nearly 15 million children against measles despite COVID-19 challenges

💭 ቪዲዮው ላይ እንደሚታየው በApril 2,2021 .ም ላይ ያቀረብኩትን ቪዲዮ፤ “የዓለም ጤና ድርጅት ቅብርጥሴ” በሚል ሰበባሰበብ ከዩቲውብ ቪዲዮው እንዲነሳ አድርገው ቻነሌን ለአንድ ሳምንት አግተውት ነበር። ጽሑፉ ይህ ነበር፦

👉 “የኮሮና ክትባት ስለ ጽዮን ዝም ላሉት? | የኢትዮጵያ ነፍሰ ጡሮች ልጃቸውን ላያቅፉ?”

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

በነገው ዕለት ኢትዮጵያ ይገባል የተባለው ክትባት ቀደም ሲል ለወሊድ መከላከያ ተብሎ ወደ ኢትዮጵያ ሲላክ እንደነበረው እንደ “ዶፖ ፕሮቬራ” በአውሮፓ እና በሰሜን አሜሪካ የተከለከለ መሆኑን የዛምቢያው ፕሬዚደንት ይነግሩናል።

👉 ወደ ትግራይ ምግብ፣ ውሃና፣ መድኃኒት ለማስገባት ለአራት ወራት ያህል የተቸገረው የአውሬው አገዛዝ የኮቪድ19 ክትባትን ወደ ኢትዮጵያ ለማስገባት እንደ ሮኬት ፈጠነ። ዋው!

ለሁለት ሚሊየን ኢትዮጵያውያን የሚሆን የኮቪድ19 ክትባት ነገ ኢትዮጵያ ይገባል የሚለውን ዜና ስሰማ ወዲያው የታዩኝ “እኛ ብዙ ነው፣ በለው፣ ያዘው፣ ግደለው፣ እርስትህን አስመልስ፣ ፺፭/ 95 ሚሊየን ለ፮/6 ሚሊየን፤ ኧረ ዘራፍ ያዝ! ወዘተ” እያሉ ከሰሜን፣ ከመኻል አገር፣ ከደቡብና ከቅርብ ምስራቅ ተሰባስበው ለአራት ወራት ያህል በአክሱም ጽዮን ላይ የዘመቱት የአህዛብና መናፍቃን ሰአራዊት ዘሮች ናቸው። አሁን በፈቃዳቸው የአውሬውን ምልክት በፈቃዳቸው ተቀብለው ልጅ መውልደና መባዛት ያቆማሉ። አዎ! አባ ዘወንጌል “በትግራዋያን ላይ ጠላትነትን አታሳዩ፣ ዋ!” ብለው እንደመከሩንና “፲/10% በመቶው ብቻ ነው የኢትዮጵያን ትንሣኤ ለማየት የሚበቃው” ብለው የተነበዩት አላይም አልሰማም ባለው ወገን ላይ ሲከሰት እያየነው ይመስላል። ብዙ ወገኖቻችን ክፋትን፣ ተንኮልንና ጭካኔን እያሳዩን ያሉት ምናልባት የሚመጣባቸውን መቅሰፍት አይተን እንዳንጎዳ፣ ልባችን እንዳይሰበርና እንድንጨክንባቸው ተብሎ ሊሆን ይችላል። ታዲያ ለዚህ ሁሉ ጭካኔ ሌላ ምን ምክኒያት ሊኖር ይችላል። ለማንኛውም ንስሐ ለመግቢያ፣ ለመመለሻና ለመዳኛ የተሰጠው ጊዜ በጣም አጭር ነው።

💭 ክፍል ፩

የኦክስፎርድ ፕሮፌሰሩ አምልጦት፤ “እነዚህ ክትባቶች አንድን ህዝብ ሙሉ በሙሉ የማጥፋት እድላቸው ሰፊ አይደለም። ጋዜጠኛው ተደናግጦ ቃለመጠየቁን ቶሎ ብሎ ማቋረጥ ፈለገ!

☆ Oxford Professor:

05:09 “These vaccines are unlikely to completely STERILIZE a population”. And the interviewer is like 😲 Whaaat!

💭 ክፍል ፪

☆ የዛምቢያው መሪ ዶ/ር ነቨረስ ሙምባ

“በአውሮፓ ህብረት ወይም በአሜሪካ ውስጥ ጥቅም ላይ አይውልም”ምልክት የተደረገባቸውን የ ኮቪድ19 ክትባት ጠርሙሶች ካገኙ በኋላ የኮሮና መድሃኒቶችን እምቢ ብለዋል።

☆ Zambian Leader Dr. Mumba Refuses COVID

Drugs After Discovering Bottles Marked “Not for Use in EU or USA„

💭 ክፍል፫

☆ ክርስትናን ለማጥፋት “ክርስቲያኖችን መከተብ አለብን” የሚሉት ሲፈራውያኑ የሚዋጉትና የክርስትና ተማጓቹ ዶ/ር ኬንት ሆቪንድ/Kent Hovind “ክትባት የሕዝብ ቁጥር መቀነሻ መሳሪያ ነው” HOVIND – COVID

💭 ክፍል፬

☆“እኅተ ማርያም” በ22.10.2020

“፺፭/95% ነፍሰ ጡሮች ልጃችሁን አታቅፉም!”

ባለፈው ቪዲዮዬ ላይ ያነሳኋቸውን አቴቴን እና የብሪታኒያን ንግሥት እናስታውስ። እኅታችን ያገኘችው መልዕክት ከእናታችን ቅድስት ማርያም ሳይሆን በግራኝ አብዮት አህመድ በኩል ከብሪታኒያ ንግሥት ነው። የታቀደው ለአማራ እና ትግሬ ሴቶች ነው፤ ትግሬዎች ይድናሉ፤ አማራስ? በዜጎቻቸው ላይ በዘር ወይም በጎሳና በሃይማኖት ለይተው ጥቃት ለመፈጸም በጣም አመቺ ከሆኑት ጥቂት ሃገራት መካከል ኢትዮጵያ እና አሜሪካ ይገኙበታል።

💭 ይህ በጣም ጠቃሚ የሆነ መረጃ ነውና ወገን ከክትባት እንዲጠነቀቅ ባክዎን መልዕክቱን ያስተላልፉ!

________________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Health, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሌላ ታዋቂ የፈረንሳይ ካቴድራል ተቃጠለ | ከላሊበላ ጋር ምን ያገናኘዋል?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 21, 2020

መልሱን ለማግኘትነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው

  • 👉 ባለፈ ቅዳሜ በፈረንሳይዋ ከተማ ናንት፤ በግራኝ አህመድ ዘመን (15ኛው ክፍለዘመን) የተገነባው
  • ግዙፉ የጴጥሮስ ወጳውሎስ ካቴድራል የእሳት ቃጠሎ ሰለባ ሆነ።
  • 👉 ባለፈው ዓመት የፈረንሳዩ ፕሬዚደንት ኢማኑኤል ማክሮን ላሊበላን ጎብኝቶ ወደ ፓሪስ እንደተመለሰ ታዋቂው ካቴድራል፤ ሙሉ በሙሉ በእሳት ቃጠሎ መውደሙን እናስታውስ። በዚህ ቃጠሎ የማክሮን እጅ ሊኖርበት ይችላል።
  • 👉 ባለፈው ሣምንት እሑድ ሐምሌ ፭ በጾመ ሐዋርያት ጾም መፍቻ ፥ የዓመቱን ጴጥሮስ ወጳውሎስ አከበርን።
  • 👉 ቀደም ሲል ታሪካዊ የፀሐይ ግርዶሽ ክስተት በላሊበላ ታየ። ይህን ክስተት የፈረንሳይ አምባሳደር በላሊበላ ተገኝቶ ለመታዘብ በቅቷል።

ግብረሰዶማዊው የፈረንሳይ ፕሬዚደንት ኢማኑኤል ማክሮን ለሃገሩ መጥፎ ዕድል ይዞ ነው የመጣው። በሃገሩና በመላው አውሮፓ ብዙ ነገሮች እንዲበላሹና እንዲወድሙ እያደረገ ነው።

ግራኝ ዐቢይ አህመድ አሊም ለሃገራችን መጥፎ ዕድል ይዞ የመጣ ግለሰብ ነው። ከሁለት ዓመታት በፊት ይህ ግብረሰዶማዊ ሰው ፈረንሳይን ሲጎበኝ ግብረሰዶማዊነትን በኢትዮጵያ ለማስፋፋትና ግብረሰዶማውያን ጎብኝዎችም ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ ለፕሬዚደንት ማክሮን ቃል ገብቶለት ነበር።

ባለፈው ዓመት ልክ በዚህ ጊዜ (ሐምሌ ፪ሺ፲፩ ዓ.) ላይ “የተጠለፈ ትግል/ The Hijacked Revolution)የተባለና ብዙ ድብቅ መረጃዎችን የያዘ መጽሐፍ ለገበያ ውሎ ነበር። መጽሐፉን የግራኝ ዐቢይ አህመድ አገዛዝ ከገበያ እንዲነሳና የታተሙት ቅጅዎች ሁሉ ተለቃቅመው እንዲቃጠሉ አድርጓል። በዚህ መጽሐፍ ገጽ ፳/20 ላይ የሚከተለውን መረጃ እናገኛለን፦

ጠቅላይ ሚኔስቴሩ ለጉብኝት ወደ ፈረንሳይ አገር ባመሩበት ጊዜ አንድ የግብረሰዶማውያን ማህበር አባላቶቹ ኢትዮጵያን መጎብኘት እንደሚፈልጉ ገልፆውላቸው እርሳቸውም ፈቅዶላቸው ነበር። ይህን ሚስጥር የሚያውቀው የጠቅላይ ሚኔስቴሩ የቅርብ ወዳጅና አማካሪ የሆነው ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ብቻ ነበር። እርሱም ይህንን ሚስጥር አሳልፎ ለኦርቶዶክስ ሃይማኖት ማህበራት በመስጠቱ ማህበራቱ የግብረሰዶማዊያንን ጉዞ በመቃወም ሊያስቀሯቸው ችለዋል።”

ይህ ክስተት ብዙዎቹን ዛሬም ሊገርማቸው ይችላል። ነገር ግን ሰውዬው በግብረሰዶማውያን የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች የሥልጣኑ ዙፋን ላይ የተቀመጠ መሰሪ ሃገር አጥፊ ነው። አወቁትም አላወቁትም፣ ፈለጉትም አልፈለጉትም ደጋፊዎቹና ወኪሎቹ ነፍሳቸውን ቁራጭ በቁራጭ እየቆረሱ የሚሸጡ አህዛብግብረሰዶማውያን ናቸው። ገዳይ ዐቢይ አህመድ ዳንኤል ክብረትን ልክ እንደ ሌሎች ብዙዎች“እኔ የምልህን ካላደረግክ እገድልሃለው!” በማለት የእርሱ አጎብዳጅ ሊያደርገውና ጠፍሮ ሊያሰረውም እንደሚችል የሰውዬው ባሕርይ በደንብ ይናገራል። ለዚህም ይመስላል ዳንኤል ክብረት፣ ዘመድኩን በቀለ እና አጋሮቻቸው ግራኝ ዐቢይ አህመድን በማጋለጥ ላይ ያሉትን ድሕረገጾችና ዩቲውብ ቻነሎች በማዘጋቱና በማፈኑ ሥራ ላይ የተሰማሩት። የቀድሞውን የእኔን ዩቲውብ ቻነል ጨምሮ ማለት ነው። ይህ ትልቅ ቅሌት ስለሆነ መታወቅ አለበት! ገና ብዙ የሚያሳፍርና የሚያስደነግጥ ነገር ይወጣል!

ግራኝ አብዮት አህመድ ልክ እንደ ኢምኑኤል ማክሮን ተመሳሳይ ጽንፈኛ ተግባር በሃገራችን በመፈጸም ላይ ነው፤ በደንብ እስኪደላደል ድረስ ለሙቀት መለኪያ ይሆነው ዘንድ ትንንሾቹን ዓብያተ ክርስቲያናት ነው ለጊዜው በማቃጠላይ ያለው፤ ለማውደምና ለማጥፋት ያቀደው የሚከተሉትን ቦታዎች ነው፦

  • 👉 አክሱም

  • 👉 ላሊበላ

  • 👉 ግሸን ማርያም

  • 👉 ጎንደር

  • 👉 ባሕር ዳር / ጣና ገዳማት

  • 👉 ዋልድባ

  • 👉 ደብረ ዳሞ

  • 👉 አስመራ

  • 👉 መቀሌ

  • 👉 ሕዳሴ ግድብ

እነዚህን ቦታዎች ካጠፋ “ኢትዮጵያን ማጥፋት ይቻላል” የሚል ህልም አለው።

____________________________________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኢየሱስ ክርስቶስ – መስቀል – ኮሮና – የፀሐይ ግርዶሽ – ላሊበላ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 21, 2020

👉 ነጥብጣቦቹን እናገናኛቸው

🌑 ኢየሱስ ክርስቶስ

🌑 መስቀል

🌑 አክሊል(Corona/ኮሮና)(ወታደሮችም ከእሾህ አክሊል ጐንጕነው በኢየሱሰ ራሰ ላይ አኖሩ)

🌑 ዓለት (ያም ዓለት ክርስቶስ ነበረ)

🌑 የላሊበላ ውቅር አብያተክርስትያናት በአፄ ላሊበላ ዘመን አለት(ድንጋይ)ተፈልፍለው የተሠሩ

🌑 የንጉሥ ላሊበላ የልደት ቀን (በጊታቸን የልደት ቀን ተወለዱ)

🌑 የፀሐይ ግርዶሽ

🌑 የኢትዮጵያ ዓመት ፪ሺ፲፪ ዓ.

🌑 የማያዎች የቀን መቁጠሪያ 2012 ዓ.ም

ድንቅ ድንቅ በጣም ድንቅ የሆነ ዘመን ላይ ነን። ግን እያየን ነው የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ (አህዛብ፣ መናፍቃን፣ ግብረሰዶማውያኑ፣ እነ ግራኝ አብዮት አህመድና የፈረንሳዩ ኢማኑኤል(አማኑኤል የሚል ስም ይዟል)ለላሊበላ የተለየ ትኩረት መስጠታቸው?

የፀሐይ ግርዶሹ የተከሰተበት ዕለት ልክ የዛሬ ዓመት ላይ ገዳይ አብይ የላሊበላን ልጅ ጄነራል አሳምነውንና ሌሎቹን ኢትዮጵያውያን ጄነራሎችን ለመግደል ከተዘጋጀበት ዕለት ጋር ተገጣጥሟል። ዘንድሮ ግን ጥይት ሳይተኩስ ሚሊየን ኢትዮጵያውያንን በኮሮና ገድሎ ለመጨረስ ወስኗል። በኮሮና ሞተለሚባለው ለእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ዜጋ ሞት የአብይ አህመድ አሊ እጅ አለበት(ዘር ማንዘሩ ይነቀል! ይጥፋ!)

____________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ብዙዎችን ያስደነቀው የፀሐይ ግርዶሽ | ላሊበላ ነገሠ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 21, 2020

_________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

መላው ዓለም የኢትዮጵያ ካላንደር ነው ትክክለኛው፤ ቅዳሜ ለ፲፮ ሰዓት እንፁም እያለ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 18, 2020

  • 👉 በመጨው እሑድ አሮጌው ዘመን ይፈጸማል፤ ኋለኛው ዘመን በአዲሱ ዘመን ይተካል
  • 👉 በ ፪ሺ፲፪ (2012) .ም ምድራችንን ከባባድ ፈተናዎች ገጥመዋታል

ምድራችን በእኛ አቆጣጠር በ ፪ሺ፲፪ (2012) .. በፈረንጆቹ 2020 .. ላይ በከባድ ፈተናዎች ውስጥ እያለፈች ነው። እጅግ ጥንታዊው ከ1200 ዓመታት በፊት የነበረው የማያ የዘመን ቀመር ዐዲስ ያልተለመደ ክስተት የሚጀምርበት ዑደቱ የሚጠናቀቅበት የተፈጥሮ አደጋዎች በዝተው የሚታዩበት 2012 ላይ መሆኑን የሚያሳይ በመሆኑ ብዙ ዓለም ዐቀፍ ተመራማሪዎች በፈረንጆቹ 2012 ላይ መስሏቸው ብዙ አስተያየት በጊዜው ሲሰጡ ቆይተው ነበር። 2012 የሚል አስፈሪ ፊልም ከማያ የዘመን ቀመር በመነሣት የፈረንጆቹ ፪ሺ፲፪ (2012) ከመድረሱ ፫/ 3 ዓመት ቀድሞ በ2009 ላይ በሆሊውድ ተሠርቶ በሮናልድ ኤመሪክ ዳይሬክት ተደርጎ ሁላችንም ተመልክተነዋል።

በፈረንጆቹ ፪ሺ፲፪ (2012) /ሚ መለስ ዜናዊን ጨምሮ ሦስት አፍሪቃውያን መሪዎች አርፈዋል/ተገድለዋል፤ ሆኖም ሌሎች ብዙ ክስተቶች ሳይከሠቱ የእኛው ፪ሺ፲፪ (2012) .ም ላይ እንገኛለን። ፪ሺ፲፪ (2012) ዓመት ግን ገና ከመጀመሩ ለዓለማችን በጣም አስደንጋጭ ነበር። በዚህ ዓመት በመላው ዓለም ኮሮናን ጨምሮ በርካታ አስደንጋጭና አስደናቂ ነገሮች በመታየት ላይ ናቸው።

በመጭው እሑድ ሰኔ ፲፬ / ፪ሺ፲፪ (14/2012 .) June 21 – 2020

ከኢትዮጵያውያን ጋር ዝምድና ሊኖራቸው ይችላል ተብለው የሚነገርላቸው የአሜሪካዎቹ ማያዎች አሮጌው ዘመን ይፈጸማል፤ ኋለኛው ዘመን በአዲሱ ዘመን ይተካልይላሉ።

👉 ሰኔ ፲፬ / ፪ሹ፲፪ (14/2012 .) አቡነ አረጋዊ

ሁሉም ነገር ከኢትዮጵያ ቀመርና ከመጭው የፀሐይ ግርዶሽ ጋር መገጣጠሙ የሚገርም ነው።

🌑 ፪ሹ፲፪ /2012 .ም ግርዶሽ የሚታየው፡

  • ሰኔ ፲፬ / ፪ሺ፲፪ (14/2012 .) June 21 – 2020
  • በግርዶሹ 600 ሰዓት የሚፈጅ ጨለማ ይታያል፡፡
  • በመላ ኢትዮጵያ ይታያል፡፡
  • በተለይ ወለጋ፣ ጎጃም፣ ጎንደር፣ ደሴ፣ አላማጣ፣ ኢንጂባራ 98% ጨለማ ሆኖ ይታያል፡፡
  • የዓለምን አሰራር የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካን፣ የከፍተኛ የተፈጥሮ ኃይል ሊገኝ ይችላል ብለው ሳንቲስቶች ሀሳባቸውን እየሰነዘሩ ይገኛሉ፡፡
  • ከምዕራብ ኢትዮጵያ እስከ ሰሜን ኢትዮጵያ ድረስ ግርዶሹ ይታያል፡፡
  • ፀሐይ 98% ትሸፈናለች፡፡

🌑 የሚታይበት እና የሚያበቃበት፡

ከማዕከላዊ አፍሪካ ከኮንጎ ይነሳል፣ ሱዳን፣ ኢትዮጵያ፣ የመን፣ ፓኪስታን፣ ታይዋን፣ ንድና ቻይናን አቋርጦ ፓስፊክ ውቂያኖስ ላይ ያበቃል፡፡

🌑 ሙሉ ግርዶሹ የሚታይበት ወቅት

  • ከሌሊቱ ሰኔ 14/2012፲፬ / ፪ሺ፲፪ (14/2012 .) June 21 – 2020 .
  • – 1100 ሰዓት ይጀምራል፣
  • ከጠዋቱ 1245 እስከ ቀኑ 633

👉 ማስጠንቀቂያ፡

  • በዓይን ለማየት አይቻልም ዐይን ያሳውራል፣
  • በሱቅ ውስጥ የሚሸጥ መነጽር መጠቀም አይገባም፡፡
  • ለፀሐይ ግርዶሽ ተብሎ የተዘጋጀ መነጽር አለ፡፡
  • መነጽሩ አገር ውሰጥ አይገኝም፡፡
  • ለፀሀይ ግርዶሽ የሚሆን መነፀር አለን ከሚሉ አጭበርባሪዎች ጥንቃቄ ያድርጉ
  • ሲጨልም ማየት እንችላለን ነገር ግን ያለመነጽር ለማየት አንሞክር፣በጣም ጥንቃቄ ሊታከልበት ይገባል
  • ዐይናችን ሊፈስ ይችላል

የነገ ሰው ይበለን!

_______________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: