Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘የጫካ ቃጠሎ ጂሃድ’

የሰሜን እና ባሌ ተራሮች ቃጠሎ | የግራኝ አህመድ የጫካ ቃጠሎ ጂሃድ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 11, 2019

/ር ግራኝ አህመድ መጥፎ ዕድል ለሃገረ ኢትዮጵያ ይዞ መጥቷል፤ እንደው በአንድ ዓመት ውስጥ ይህ ሁሉ አስከፊ ክስተት ተከታትሎ መከሰቱ ባጋጣሚ ነውን? አይደለም!

የመሀመድ አርበኞች የእኛ የሆነው ቀና ደርሷል” ብለው ሲያምኑ የተቀናጀ የእሳት ቃጠሎ በብዙ ሃገራት እንደሚቀሰቅሱ የታወቀ ነው። እስላማዊ ላልሆኑ የዓለም ክፍሎች የሚሰጠው ዳር አል ሀርብ የተሰኘ ስያሜ የጦርነት ቤት ወይም መኖሪያ ማለት ነው። ነገር ግን መላው ዓለም ሁሉ ለመሀመድ መስጊድ ሆኖ ስለ ተሰጠ ሊነፃና የእስልምና የበላይነት ፍፁም ወደ ሆነበት አገዛዝ ሊለወጥ ይገባዋል፥ ይሉናል። ስለዚህ እኛ ላይ ሁልጊዜ የጂሃድ ጦርነትን ማካሄድ ግዴታቸው ነው ማለት ነው። ከ አምስት መቶ ዓመታት በፊት በግራኝ አህመድ ዘመን አባቶቻችን አይተውታል፤ ዛሬም በዳግማዊ ግራኝ አህመድ ዘመን እኛ እያየነው ነው። ከሰማይ በታች አዲስ ነገር የለም!

የመሀመሀመድ አርበኞች የሚከሉትን የጂሃድ ዘዴዎች ሲጠቀሙ አይተናል፦

የጫካ ቃጠሎ ጂሃድ (ተራሮችን እና ዛፎችን በማቃጠል)

የሜንጫ ጂሃድ (ክርስቲያኖችን በማረድ)

የመርዝ ጂሃድ (ሕጻናቶቻችንን በመመረዝ፣ ምግብን መበከል)

የፍቅር / ሮሜዮ ጂሃድ (ክርስቲያን ሴቶችን በማግባት)

የስደት ጂሃድ / ሂጂራ (ወደ ክርስቲያን ሃገራት በመሰደድ)

የስርቆት ጂሃድ / አሊባባ እና አርባዎቹ ሌቦች (የክርስቲያኑን ንብረት እና ኃብት መዝረፍ)

ወዘተ

በነገራችን ላይ “ኦሮሞ ነን” የሚሉት የዋቄዮ አላህ ተከታዮችም ተመሳሳይ የአዛዝኤል ዘዴዎችን ነው የሚጠቀሙት። መንፈሱ አንድ ነው፤ የሁለቱም አምላክ ያው ዲያብሎስ ነውና።

የምድሩን እሳት የምትቆሰቁሱ፡ ከሰማይ እሳት ሊወርድባችሁ ነው፤ ሩጡ! ከዋቄዮ አላህ ቶሎ አምልጡ፤ ወገኖቼ!

________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በካናዳ ግሪክ ኦርቶዶክሶችን የገደለው መንፈስ እንዲሁም የግሪክና ኢትዮጵያ ገዳማትን የከበበው የእሳት መንፈስ አንድ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 26, 2018

እሱም እስላማዊው የሳጥናኤል መንፈስ ነው፦

እሁድ፡ ሐምሌ ፲፭ /፪ሺ፲ – ቂርቆስ (ግሪክ) በቶሮንቶ፡ ካናዳ፡ የግሪኮች ሠፈር “ዳንፎርዝ”፡

ሙስሊሙ የዲያብሎስ አርበኛ ኦርቶዶክስ ግሪኮች ወደሚገኙበት ቦታ በማምራት ተኩስ ከፍቶ

ሦስት ሰዎችን ገደለ ብዙዎችን አቆሰለ።

በዚሁ ዕለት በግሪክ አገር ጥንታውያን ገዳማቱን ከብበው በሚገኙ ደኖች ላይ የእሳት ቃጠሎ ተቀሰቀስ። እሳቱ በ፲፭ የተለያዩ ቦታዎች ባንድ ጊዜ ስለተለኮሰ ሆን ተብሎ የተፈጠረ መሆኑ አሁን ታውቋል። በዚህ ቃጠሎ ፹ የሚሆኑ ግሪካውያን ሕይወታቸውን አጥተዋል፤ ብዙ ንብረቶች ወድመዋል። ግሪክ ይህን የመሰለ ኃይለኛ ቃጠሎ ገጥሟት እንደማታቅ ተገልጿል።

Greece Fires: Terror Police Called In To Mati Area – Why Are They There?

ቂርቆስ ኢየሉጣ በእቶን ሲለቀቁ መልአኩ ገብርኤል አወጣቸው በእሣት እንዳያልቁ!

በሰሜን አህጉራት፡ በተለይ በአውሮፓ ታይቶና ተሰምቶ የማይታወቅ ሙቀት ነዋሪዎቿን እያቀለጣቸው ነው። ጫካዎች ከስዊደን እስክ ግሪክ በመንደድ ላይ ናቸው። ሊቃውንት የሚባሉት ተመራማሪዎች፡ “የሰው ልጅ በዓየር ብከላ የፈጠረው ሉላዊ የአየር ለውጥ ነው” በማለት ልባቸው የደነደነባቸውንሕዝቦቻቸውንና እራሳቸውንም ያታልላሉ። አውሮፓውያኑ በአየር ብከላ ሳቢያ ሳይሆን በመንፈስ ብከላ ምክኒያት የፈጠሩት ችግር መሆኑን ለመረዳት ትእቢተኝነታቸውና ግትርነታቸው አይፈቅድላቸውም።

ተፈጥሮውን ቀስበቀስ በማድረቅ ላይ ያለው ይህ ኃይለኛ ሙቀት ከሰሜን አፍሪቃው ሳሃራ በረሃ እንደሚመጣ በይፋ ተናግረዋል፤ ለምን ከዚያ እንደሚመጣ ግን ሊያውቁት አይችሉም።

ላለፉት ዘመናት፡ በተለይ ከመስከረም ፪ሺ፰ አንስቶ በሚሊየን የሚቆጠሩ የመሀመድ ተከታዮች አውሮፓን እንዲወሩ ስለተፈቀደላቸው በአውሮፓ ሙቀት እየጨመረ፣ ብርዱ እየቀነሰና ደኖች እየተቃጠሉ

በረሃማውን አየራቸውን ይዘው ይጓዛሉ፣ ጠባቂ ረዳታቸው አዛዝኤልም (ሰይጣን ከመሰይጠኑ በፊት የነበረው ስም ሳጥናኤል ሲሆን በዕብራይስጥ አዛዝኤል ይባላል) የበረሃውን ነፋስ እያራገበ የክርስቲያኖችን ደኖች እንዲያቃጥሉ ያዛቸዋል።

ታታሪው ሊቅ አባታችን፡ መሪራስ አማን በላይ፡ “መጽሐፍ ብሩክ፤ ዣንሸዋ ቀዳማዊ” በሚለው ድንቅ መጽሐፋቸው ላይ በኢዩር ሰማይ ክልል ውስጥ ከአሉት አሥራ ሁለት ዓለሞች ስም መካከል፡ “ሰውድ” የሚባለው ዓለም ይገኝበታል።

ዓለም ሰውድ ጠባቂው መልአክ ኪሩብ አዛዝኤል (የሉሲፈር መሆኑ መጽሐፈ ሔኖክ ላይ ተወስቷል) ይባላል፤ ሰውዳውያን ወደዚህ ዓለምና ወደ ሌላው ዓለም ለምንጠቅ እድል ተሰጥቷቸዋል። በሄዱበት ምድር ያለውን እፀዋት ያደርቃሉ፣ እሳተ ገሞራ ይፈጥራሉ፤ ተንቀሳቃሹን ሁሉ በነፋስ ያደርቁታል፤ እግዚአብሔር ለመቅሰፍት ያዘጋጃቸው ናቸው። ምግባቸው የሚቃጠል ዲንና ባሩድ የመሰለ ነው፡ ነገር ግን በሄዱበት ዓለም እንዲኖሩ እግዚአብሔር ስለአልተፈቀደላቸው ተመልሰው ወደ ተፈጠሩበት ዓለም ይሄዳሉ እንጂ።

መጽሐፈ ሔኖክ አስረግጦ እንደሚገልጠው አብዛሃኛውን የሰው ልጅ ስልጣኔ (የጦር መሳሪያ አሰራርን ፤ ኮከብ ቆጠራን ፤ አስማትን ፤ ጌጣጌጥ መስራትን ፤ ያንዱን ጽንስ በሌላው ማህጸን ማሳደርን ፤ ስር መማስና ቅጠል መበጠስን ፤ … ) ለሰው ልጅ ያስተማሩ … ፍጹም ስለሆነ መተላለፋቸው ምክንያት ወደ ጥልቁ የወረዱ … በዚያም ለሺህ ዓመት እስር የተፈረደባቸው … ርኩሳን መላዕክት ናቸው። ሔኖክ“… አዛዝኤል ሰይፍንና ሾተል መስራትን ጋሻ መሰጎድን ጥሩር መልበስን አስተማራቸው … አምባር መስራትን ጌጥ ማጌጥን ዓይን መኳልን … ቅንድብ መሸለልን … የተመረጠ የከበረ ከሚሆን ከደንጋይ የሚበልጥ ደንጊያን … ከብረት የሚበልጥ ብረትን … ከብረት የሚበልጥ ብርን … ከብር የሚበልጥ ወርቅን … ከወርቅ የሚበልጥ ዕንቁን አሳዩዋቸው … እግዚአብሔር ነጭ ጥፍር ቢፈጥር በእንሶስላ ማቅላትን በደንጓ መጠቆርን በሕናም … የአለምን ለውጥ አሳዩዋቸው … ያንዱን ጽንስ ባንዱ ያንዱን ጽንስ ባንዱ ማኅፀን ማሳደርን … ፅኑዕ በደል ብዙ ሰሰንም ተደረገ ሳቱ አመነዘሩም ሥራቸውም ሁሉ ጠፋ … አሚዛራክ ጋኔን የሚስቡን ምትሐት ማሳየትን አስተማረ … ሥር የሚምሱትን ቅጠል የሚበጥሱትን አስተማረ … አርሚሮስ ምታት ማሳየትን አስተማረ … በራቅኤልም ኮከብ የሚያዩትን እንዲህ ያለ ሲወጣ እንዲህ ያለ ይደረጋል ማለትን … አስራድኤልም ጨረቃ በዚህ ስትወጣ ምህረት በዚህ ስትወጣ መዓት ይሆናል እያለ አስተማረ … በሰዎች ጥፋት ሰዎች ጮኹ ቃላቸውም ወደ ሰማይ ደረሰ …’’ እንዳለ [ሄኖክ 218-26 ትርጓሜ]

የሜትሮሎጂው ካርታም በኢትዮጵያችን ቀለማት አሸብርቋል፦

በነገው ዕለት የሚከሰተው ታሪካዊ የጨረቃ ግርዶሽ ጨረቃዋን ደማማ የሆነ ቀለም ይሰጣታል። ከሦስት ዓመታት በፊት ሉሲፈራዊው ባራክ ሁሴይን ኦባማ በዚህ ዕለት ነበር ወደ ኢትዮጵያ የሄደው። የመጀመሪያው የአሜሪካ ፕሬዚደንት ነበር ኢትዮጵያን ሲጎበኝ። ኦባማ አዲስ አበባ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ ሰማዩን አልብሳ የነበረችው የማርያም መቀነት ማስጠንቀቂያውን ሰጥታው ነበር። ነገ እ..አ ሐምሌ 27 ነው፤ ታዲያ ለ27 ዓመታት ያህል ለሁለት የተከፈለው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሲኖዶስ በዚሁ ዕለት አንድ እንድትሆን መደረጉ ባጋጣሚ ነውን? አዲሱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ምኒስትርም በዚሁ ሰሞን ወደ አሜሪካ ማቅናቱ ያለምክኒያት አይደለም።

ያም ሆነ ይህ፡ እጅግ በጣም ተዓምረኛ የሆነ ዘመን ላይ እንገኛለን!

______

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: