Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘የጋዝ ቧንባ’

Turkey HIT AGAIN 6.4. | On Great Holy Lent Day-1 | ቱርክ በድጋሚ ተመታች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 20, 2023

🔥 ሌላ ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ። ከሁለት ሳምንታት በፊት በነነዌ ጾም መግቢያ ዕለት ሲሆን፤ አሁን ደግሞ በሑዳዴ/ አብይ ጾም መግቢያ ሰኞ ዕለት መከሰቱ የሚጠቁመን ብዙ ነገር አለ!

🔥 Turkey hit by new 6.4-magnitude earthquake

Tremor shakes southern province of Hatay, which was worst-affected region in quake two weeks ago.

A powerful 6.4 magnitude earthquake has hit Turkey’s southern province of Hatay, terrifying those left in a region devastated by powerful twin earthquakes two weeks earlier.

The quake, less powerful than the initial 7.8 and 7.5 magnitude earthquakes which tore a path of destruction through southern Turkey and northern Syria on 6 February, albeit threatened yet more devastation in a region that had seen many people flee their destroyed homes for the safety of other towns and villages outside of the earthquake zone.

It struck at a depth of just two km (1.2 miles), the European Mediterranean Seismological Centre (EMSC) said, potentially magnifying its impact at ground level. It was centred near the southern Turkish city of Antakya and was felt in Syria, Egypt and Lebanon.

It was the first day we’d decided to stay in our house as it’s just one floor, and I was using our heater to try and stay warm, demonstrating what to do in case another earthquake happened,” said Ata Koşar in the Hatay town of Ekinci, who lost his brother, his sister-in-law and his nephew when their nearby luxury apartment block collapsed during the first earthquake.

I was laying on the floor, and as I was laying there another earthquake happened. We heard what sounded like more buildings collapsing again, and more damage to our house,” he said mournfully.

Witnesses said rescue teams were checking people were unharmed.

Muna al-Omar, a resident of Antakya, said she was in a tent in a park when the earthquake hit. “I thought the earth was going to split open under my feet,” she said, crying as she held her seven-year-old son in her arms.

Is there going to be another aftershock?” she asked.

The death toll from the quakes two weeks ago rose to 41,156 in Turkey, the country’s Disaster and Emergency Management Authority AFAD said on Monday, and it was expected to climb further, with 385,000 apartments known to have been destroyed or seriously damaged and many people still missing.

The Turkish president, Recep Tayyip Erdoğan, said construction work on nearly 200,000 apartments in 11 earthquake-hit provinces of Turkey would begin next month.

Hours earlier, the US Secretary of State, Antony Blinken, said on a visit to Turkey that Washington would help “for as long as it takes” as rescue operations and aftershocks were winding down, and focus turned to towards urgent shelter and reconstruction work.

Among the survivors of the earthquakes are about 356,000 pregnant women who urgently need access to health services, the UN sexual and reproductive health agency (UNFPA) has said.

They include 226,000 women in Turkey and 130,000 in Syria, about 38,800 of whom will deliver in the next month. Many of them were sheltering in camps or exposed to freezing temperatures and struggling to get food or clean water.

In Syria, already shattered by more than a decade of civil war, most deaths have been in the northwest, where the United Nations said 4,525 people were killed. The area is controlled by insurgents at war with forces loyal to President Bashar al-Assad, complicating aid efforts.

Syrian officials say 1,414 people were killed in areas under the control of Assad’s government.

👉 Courtesy: The Guardian

Two weeks ago it was on the 1st Day of The Fast of Nineveh.

Great Holy Lent for Ethiopian Orthodox Christians begins on Monday 20th February and lasts for 55 days. May God the almighty grant us peaceful time.

💭 The last Day of ‘Fast of Nineveh’: The Last Warning to Antichrist Turkey to Stop Arming Evil Ahmed of Ethiopia

የነነዌ ጾም የመጨረሻ ቀን፤ የክርስቶስ ተቃዋሚ ለሆነችው ቱርክ ክፉውን ግራኝ አህመድን ማስታጠቅ እንድታቆም የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ! ❖

👹 የሰይጣን ወታደሮች በሰልፍ እየተራመዱ ነው ፥ ክፉ በመካከላችን ነው። ጋላኦሮሞ ሃገርና ሃይማኖት እያፈረሰ ነው! 👹

☆ Since 2020 Antichrist Turkey sponsored Genocide in Tigray, Ethiopia: Over a million Orthodox Christians Massacred

☆ 200.000 Women, Nuns, Girls Raped

☆ The Siege of Tigray is Causing mass Starvation for Millions

______________

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

The last Day of ‘Fast of Nineveh’: The Last Warning to Antichrist Turkey to Stop Arming Evil Ahmed of Ethiopia

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 8, 2023

የነነዌ ጾም የመጨረሻ ቀን፤ የክርስቶስ ተቃዋሚ ለሆነችው ቱርክ ክፉውን ግራኝ አህመድን ማስታጠቅ እንድታቆም የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ! ❖

👹 የሰይጣን ወታደሮች በሰልፍ እየተራመዱ ነው ፥ ክፉው በመካከላችን ነው። ጋላ-ኦሮሞ ሃገርና ሃይማኖት እያፈረሰ ነው! 👹

አየን አይደል፤ አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እንደለመደው የግድያ ትዕዛዝ ይሰጥና ከሃገር ይወጣል፤ ከዚያም ከሄደበት አገር ሆኖ ለባዕዳውያኑ የሃዘን መግለጫ ያወጣል። አሁን ልክ በሻሸመኔ ቤተ ክርስቲያን ጋላኦሮሞዎቹ ተዋሕዷውያንን እንዲጨፈጭፉ ትዕዛዝ ከሰጠ በኋላ ለክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ “ጥልቅ ሃዘኑን” ለመግለጽ ችሏል። እንግዲህ በተደጋጋሚ እንዳየነው ይህን የሚያደርገው ሆን ብሎ ነው። የኢትዮጵያን ሕዝብ ስነ ልቦና “አጥንተናል/አውቀናል” የሚሉት ባዕዳውያኑ አማካሪዎቹ ይህን እንዲያደርግ አዘውታል። አዎ! እንደነርሱ ከሆነ “አብዛኛው ኢትዮጵያዊ አትኩሮት ሲነፈገው፣ ሲረገጥና ሲጨፈጨፍ የበለጠ ክብርና አድናቆት ለረጋጩና ጨፍጫፊው ይሰጠዋል!” የሚል ድምዳሜ ውስጥ ገብተዋል።

በከፊልም ቢሆን በዚህ ደካማና የአባቶቹ ባልሆነው ትውልድ ዘንድ ይህ ተንኮላቸው አንድ በአንድ እየሠራላቸው ነው። ይህ ትውልድ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ እንኳን ብዙ ሽርጉድ በማድረግ ላይ ነው። ይህ እንግዲህ ከሚሊየን በላይ ክርስቲያኖች በዋቄዮ-አላህ አርበኞች ከተጨፈጨፉ በኋላ መሆኑ ነው። ያለምንም ዝግጅትና ቅድመ ሁኔታ ዛሬ ነገ ሳይባል በቅዱስ ቁጣ ተነሳስቶ በአረመኔዎቹ ላይ ወዲያው እንደማመጽና ፍርዱን ዛሬውኑ ሰጥቶ በእሳት በመጥረግ ፈንታ በሰርጎ ገቦቹ እባቦች መሪነት፤ “ኧረ፤ እንጠንቀቅ፤ የምንጽፋቸውን መፈክሮች እናስተካክል፣ ግራኝ ይሄን ቢያደርግ እኮ፣ ይህን ቢያሻሽል እኮ…እስኪ እንደራደር ፤ ይህን ካደረገ ከመንግስት ጋር እንቀመጣለን…ቅብርጥሴ” እያለ በተደጋጋሚ ድክመቱንና ስንፍናውን ለጠላቶቹም ለወዳጆቹም እያሳየ ልጆቹን፣ ሚስቶቹን፣ አባቶቹንና እናቶቹን ብሎም ሃገሩንና ቤተ ክርስቲያኑን ለክፉው ተኩላ አሳልፎ በመስጠት ላይ ይገኛል። ወይኔ! ወይኔ! እንደዚህ ቦቅቧቃ የሆነ ትውልድ በዓለም ያለ አይመስለኝም!

እንደ ሕወሓት ከሚሊየን በላይ ወገን ካስጨረሱ በኋላ ከዚህ አረመኔ አገዛዝ ጋር ሊቀመጡ?! አዎ! አላማቸው ይህ ነው፤ ተል ዕኳቸው በትግራይ የተፈጸመውን ግፍና ወንጀል ማስረሳት፣ ማፈንና ወደሌላ ቦታ መውሰድ ነው። አይይ! ሁሉንም አንለቃቸውም!

ብዙ ሰው የማያስተውላቸው፣ እምብዛም የማይታወቁ፣ ብዙ ዝናንን ያላተረፉ፤ የሚናቁ፣ የሚገለሉና የሚበደሉ የዘመናችን ነብይ ዮናሶች በተፈቀደላቸው ሰዓትና መንገድ ሕይወት አዳኝ የሆነውን ማስጠንቀቂያ በመስጠት ላይ ናቸው።

እውነት አንድ ብቻ ናት፤ ሁሉም ሰው ነፃ ምርጫ ስላለው ወይ ውሃውን ወይ እሳቱን፣ ወይ የስጋ ማንነቱንና ምንነቱን ወይ የመንፈስ ማንነቱንና ምንነቱን።

እንደምናየው ግን ኢትዮጵያ ዘስጋ፤ የመንፈስ ማንነትና ምንነት ካላቸውን አክሱም ጽዮናውያንን በመምረጥና ከእነርሱ ጎን ከመቆም ፈንታ የስጋ ማንነትና ምንነት ካላቸው የዋቄዮአላህ ባሪያ ከሆኑት ጋላኦሮሞዎችና መሀመዳውያንን መርጠው ከጎናቸው ተሰልፈዋል ፥ በክርስቲያን ግሪኮች ፈንታ መህመዳውያኑን ቱርኮችንና አረቦችን መርጠዋል ፣ በክርስቲያን አርመኖች ፋንታ መሀመዳውያኑን አዘርበጃኖችን መርጠአል። እንግዲህ ቁጥራቸው ከፍተኛ የሆኑት የኢትዮጵያ ዘስጋ ልጆች ወደ ሃገረ ኢትዮጵያ በማስገባት ላይ ያሉት ሃገሪቷንና ሕዝቧን የሚያቆሽሹትንና የሚበክሉትን የዋቄዮአላህሉሲፈር ባሪያዎችን ነው። በዚህም በረከቱን እና እድሉን ሁሉ በማጣት ላይ ናቸው! ከክርስቶስ ይልቅ የክርስቶስ ተቃዋሚውን የመረጠ ወራዳ ትውልድ ገና ብዙ የከፋ ነገር እንደሚገጥመው እነዚህ ቀናት በግልጽ ያሳዩናል።

💭 ከዓመታት በፊት አንዲት ጎበዝ እኅታችን የጻፈችውን ይህን ጽሑፍ በድጋሚ ላቅርበው፤

👉 ይድረስ ለኢትዮጲያዊ ፈርዖኖች በሙሉ፤

ፈርዖን ሆይ! ልብ ግዛ!

“”””””””””””””””””””””””

ስለ ሀገሬ ኢትዮጵያ፤

ስለ ሕዝቤና ወገኔ የደም ማዕበልና የእንባ ጎርፍ ሳስብና ስመለከት ምን እንደምል ግራ ገብቶኝ በዝምታ ተውጬ ትንሽ ቆየሁ። ከልቤ የመረረ ኃዘን የተናሣ ፊቴ ጠቁሯል፤ውስጤም እየደማ ነው።ወደ ውስጥ የፈሰሰው ደም በውጭ ከሚፈሰው በላይ ጉዳት አለው። ይህ የልብ መድማት የእኔ ብቻ አይደለም።የአብዛኛው ኢትዮጵያዊም እንጂ።በአደባባይ ደማቸው ፈስሶ ከሚታዩትና ከሞቱት በላይ በቤታቸው ውስጥና በልባቸው ጫካ ውስጥ አጥንታቸው ችቦ፣ደማቸው ነዳጅ ጋዝ ሆኖ በሚንቀለቀል እሳት ውስጥ በዝምታ የሚሞቱት ይበልጣሉ። ስለዚህ በውስጤ የሚፈሰውን ደም ዛሬ በትንሹ ወደውጭ ለማስተንፈስ ወደድሁ።በተለይ ስለ ሃይማኖት መሪዎችና አባቶች ሳስብ በጣም ልብ የሚሰብር ነው ። ቅዱስ አባታችን አቡነ ማቲያስ ከእንኳን አደረሳችሁ መልክታቸው ቀጥለው የተናገሩት አባታዊ ምክር እና ምኞታቸው ከአንዲት ትልቅና ርዕት ሐይማኖት መሪ አባት አይደለም ከአንድ የኔ ቢጤ ምእመን የማይጠበቅ ንግግር ነው የተናገሩት ። አባታዊ ምክራቸውም ይህንን ይመስል ነበር ወጣቶች ልማት አታደናቅፉ አርፋችሁ ተቀመጡ ካለዛ ግን ዋጋችሁን ታገኛላችሁ “! ይህን ምክር ነበር ። በእውነቱ ቅዱስ አባታችን በጎቼን አሰማራ ፣ ጠቦቶቼን ጠብቅ ፣ግልገሎቼን ጠብቅ የሚለው አምላካዊ የአደራ ቃል ወዴት አስቀመጡት! ቅዱስ አባታችን በአሁኑ ስዓት ጸሎትና ጾም እና ምህላ በማድረግ ፈንታን ይህንን ልብ የሚሰብር አባታዊ ምክርዎትን ባሰብኩ ጊዜ በጣም አዘንኩ ። በሕዝብ የደምና የእንባ ባሕር ላይ የሚዋኙትን ግፈኞችና አረመኔዎች መገሰጽና ማውገዙ ቢቀር ቢያንስ በተኩላ መንጋ ውስጥ ያሰማሯቸውን በጎች ወደ እውነተኛው እረኛና ነፍሱን ስለበጎቹ ወዳኖረው፣ ወደሰጠው ብቸኛው ጌታ እንዲጮሁ ክርስቶስን ወክለው በበላይነት በሚመሯትና በሚያስተዳድሯት በቤተ ክርስቲያኗ ስም ጥሪ ቢያቀርቡ ምን አለበት?

ይህ ጥያቄዬ ሃይማኖታዊ ግዳጃቸውን ከሚወጡት የእግዚአብሔር ምርጦች አንዳንድ አባቾችና አገልጋዮች በስተቀር ላሉት ነው።ለእነዚህ ክብር ይገባቸዋል።ባሉበት ኃላፊነት ሀገራችንንና ሕዝባችንን በጸሎት የሚያስቡትን እግዚአብሔር በሰማያዊ መንግሥቱ ያስብልን።

ፈርዖን ይሞታል። ያውም ሬሳው ላይገኝ ተሰጥሞ።

ፈርዖን መሞቱ ላይቀር ስለ ሚያልፈው ስልጣን ብሎ ስልጣን ተረካቢውን የበኩር ልጁን አስገደለው።የእሱን ብቻ ሳይሆን የግብፃውያን የበኩር ልጆች ሁሉ አስገደለ።

ፈርኦን ሆይ! ልብ ግዛ።

ማለፍህና መሞትህ ላይቀር በእግዚአብሔር ሕዝብ ላይ በምታደርሰው ግፍና ጭቆና ለአንተና ለነገሥህበት ሕዝብ ሕይወት የሆነውን የሀገርህን የወንዝ ውሃ ወደ ደም አትቀይረው።ውሃው ሕይወትህ ነውና የምትጠጣው አጥተህ እንዳትሞት።

ፈርዖን ሆይ! ልብ ግዛ።

ማለፍህና መሞትህ ላይቀር የእግዚአብሔር እጆች ባበጃጁትና በፈጠሩት ክቡር የሰው ልጅ ላይ በሬዎችህ የማይሸከሙትን ከባድ ቀንበር አትጫን።ይህ ሕዝብ የሰባት ዓመት ርሃብህን ያስወገደ፣አሁንም ድረስ ንብረቱን ብቻ ሳይሆን ጉልበቱን እየገበረልህ ያለ፣ስልጣንህ፣ደሞዝህ፣ክብርህሁለመናህ ነው።

ፈርዖን ሆይ!የውርደትህን ዘመን አስብ።

ይህ ሕዝብ ትሁት ነው።የስምህ መጠሪያ የሆኑትን እነዚያ ታላላቅ ፒራሚዶች በልጆቹ ደም የገነባልህ ይህ ትሁትና ትእግስተኛ ሕዝብ ነው።

ራሔል ኢትዮጵያ ስለ ልጆችሽ ደም ጩኺ።ዝም አትበይ ጩኺ።ስለ ልጆችሽ ማልቀስ ተፈቅዶልሻል አሰምተሽ ጩኺ።

ፈርዖን ሆይ!ልብህን አታደንድን።

ይህ ሕዝብ አንተ እንዳትራብ የእርሻ ማሳዎችህን በስንዴ ሞልቷል።ሰብሉ ሳይታጨድ አንበጣና ኩብኩባ ወጥቶ ሳያጠፋብህ ምርቱን ከገለባው የሚለይልህን ይህንን ትሑትና ባሪያ ሕዝብ ልቀቅ አዝመራውን ይሰብስብ።

ፈርዖን ሆይ!ልብ ግዛ።

አንተ ደምቀህና አምሮብህ በአደባባይ እንድትታይ ቁምጣህን አውልቆ፣ንጹህ ልብስ ያለበሰህን፣የክብር ዘውድ የጫነልህንና ካባ የደረበልህን ትሑት ሕዝብ አስብ።እርቃንህን የሸፈነልህ ይህ ሕዝብ ከሌለ ቅማል ይበላሃል።

ፈርዖን ሆይ!እግዚአብሔር ይበቀልሃል።

ስለ ሕዝቡ መከራና ስቃይ አንተን ግፈኛውን የሚበቅል እግዚአብሔር እንዲህ ይልሃል!”ወእትቤቀል ደመ ንጹሐየንጹሑ የአቤልን፣የንጹሑ የበራክዩን ልጅ የካህኑ የዘካርያስን፣የንጹሓን የሕጻናቱን፣ስለ ክርስቶስና ቤተ ክርስቲያን፣ስለ ሀገርየታረዱትን የሰማእታትን ደም እበቀላለሁ ።ደማቸውንም ከአንተና እኔን ትተው አንተን ከሚያገለግሉ የጥፋት የሃይማኖት አባቶች ዘንድ እፈልጋለሁ።

የሀገር መሪ የምትመስሉ የጥፋት መሪዎች ፈርዖንና ሠራዊቱ፣

ሃይማኖታዊ በሚመስል ተዓምራት ሕዝብን የምታደናግሩ የፈርዖን ጠንቋዮች ኢያኔስና ኢያንበሬስ መሬት ተከፍታ ሳትውጣችሁ፣ በሞት ባሕር ሰጥማችሁ ከሞታችሁ በፊት ንስሓ ግቡ፤ንስሓ ያልገባ መሪ የእግዚአብሔር ሕዝብ መምራት አይችልምና የእግዚአብሔርን ሕዝብ ልቀቁ።

ንስሓ ግቡ። እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው ይቅር ይላችኋል።

አሜን ሁላችንንም ይቅር ይበለን።

የዘመናት ባለቤት እግዚአብሔር መጭውን ዘመን ከፈርዖን አገዛዝ ነጻ የምንወጣበትና ወደ ርስታችን ኢትዮጵያ በድል ዝማሬ የምንገባበት ይሁንልን። አሜን።

👹 Satan’s Soldiers on the March – EVIL IN OUR MIDST 👹

The Genocide machine Abiy Ahmed Ali is Saddened by the loss of lives in Turkey & Syria due to natural disasters, while ‘his own’ country Ethiopia is plunged into a living hell by himself. This evil never showed any sympathies for the millions of innocent Orthodox Christians massacred by his Fascist Oromo Army.

😈 Turkey which is historical enemy of Christian Ethiopia is supporting and arming the genocidal fascist Oromo regime of Ethiopia with drones. The involvement of the UAE in the genocidal war on Tigray is also one that is for the books.

Up to 1.5 million Armenians were wiped out by the Ottoman Empire beginning on April 24, 1915, a reality Turkey continues to deny, because Turkey would like to execute its diabolic Plan for the ethnic cleansing of Armenian Orthodox Christians via Azerbaijan.

Both Antichrist Turkey and Azerbaijan are targeting Armenia, Greece and Ethiopia because they are all Orthodox Christians nations.

The Ethiopian capital of Addis Ababa is home to many neighborhoods, one of which is the Armen Sefer or “Armenian district” in Amharic. Currently, no members of the Armenian community remain there — because Anti-orthodox successive Oromo regimes of The Dergue in the 1970s and 1980s, and the current fascist Oromo regime of Abiy Ahmed Ali expelled them and replaced both Christian Armenians and Greeks with Turkish and Arab Mohammedans – yet the distinct wooden embellishments of their homes continue to be an enduring feature of the architectural mosaic of the city. Although the Armenian population was no more than 1,200, the legacy of the Armenian community of Ethiopia is a distinct story, with roots that begin over a thousand years ago.

Most Armenians know a few things about Ethiopia, one of them being that the Ethiopian Tewahedo Orthodox Church and the Armenian Apostolic Church are both a part of the Oriental Orthodox Churches. Additionally, many Armenians are also aware of the similarities between the Armenian and Ethiopian alphabets. The Armenian alphabet have been influenced by the Ge’ez script of Axumite Ethiopia, as religious figures would often intermingle in Jerusalem.

In the 1880s, a small number of Armenians began arriving in Ethiopia where they aided in the defense of the country from Italian colonizers. One such Armenian was Sarkis Terzian, who provided state-of-the-art weaponry to the Ethiopian Imperial Army. Additionally, by the late 19th century Armenians had already established themselves in the jewelry industry. Dikran Ebeyan, an Armenian jeweler made the crowns for Johaness IV and Menelik II both of whom were emperors of Ethiopia. Armenians fleeing the Hamidian Massacres of 1896 found their way from the Ottoman Empire to Ethiopia, and Menelik II welcomed them as he was attempting to open his country to the world.

130 years later, Ishmaelites of The East + Edomities of The East are again targeting again Christian Armenia, Greece and Ethiopia.

Today, with the help of the Turks, Arabs, Iranians, the UN and the West, the fascist Oromo regime of Ethiopia was able to massacre up to two million Orthodox Christians of Northern Ethiopia just in the past two years alone. Ethiopian Christians never forget that Ottoman Turkey helped another Ahmed (Ahmed ‘Gragn’ Ahmad ibn Ibrihim al-Ghazi) 500 years ago to wage a similar satanic Jihad against Christian Ethiopia.

In the past 130 years Turkey (Ottomans) and their Oromo, Egyptian, Sudanese and Somali allies have massacred and starved to death around 60 million Orthodox Christians of Ethiopia. Everyone needs to Look at the Brutal Facts!

😈 Antichrist Turkey’s Jihad against The World’s 1st & 2nd Christian Nations of Armenia & Ethiopia

Drones vs. The Ark of The Covenant

The two most ancient Christian countries, Armenia and Ethiopia are being targeted for Turkish drones. UK-based manufacturer supplied crucial missile component to Turkish drone-maker during development. Four years ago, Turkey celebrated incoming British prime minister Boris Johnson’s Turkish heritage ( ‘Ottoman grandson’ ) as British leader. By coincidence?

👉 ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው

💭 በአርሜኒያ የሚፈጸመው በኢትዮጵያም ይፈጸማል!

የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ በሁለቱ የዓለማችን ጥንታውያን ክርስቲያን ሃገራት ላይ ከአምስት መቶ ዓመታት አንስቶ ጭፍጨፋዎችን እያካሄደች ነው። ቱርክን የጋበዘው የአረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ ኦሮሞ አገዛዝ የክርስቶስ ተቃዋሚ አገዛዝ ነው። የቱርክ ደጋፊዎች ሁሉ ወደ ጥልቁ ሲዖል የሚገቡ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ናቸው።

💭 በነገራችን ላይ፤ አደገኛ ከሆኑት የፋርማ ኢንዱስትሪ ተቋማት መካከል “ፋይዘር” የተሰኘው የክርስቶስ ተቃዋሚ ኩባንያ ይገኝበታል። ይህ ኩባንያ ዛሬ በዋነኝነት የኮሮና ክትባቶችን የሚያመርተቅ ቍ. ፩ ኩባንያ ነው።

☆ ለዚህ የ666 ክትባት ተባባሪ የሆነው ደግሞ ጀርመን አገር የሚገኘውና በቱርክ ስደተኞች አማካኝነት የተቆረቆረው “ቢዮንቴክ” የተባለው ኩባንያ ነው።

☆ ከጥቂት ሳምንታት በፊት በኒው ዮርክ ከተማ ተቀማጭነት ያለው የ’ፋይዘር’ ኩባንያ ሌላውን አንጋፋ የመድኃኒት አምራች ኩባንያ፤ ‘አሬና ፋርማሴውቲካል’ን በ6,66 (6,7) ቢሊየን ዶላር ለመግዛት ስምምነት ተፈራርሟል። ዋው!

☆ ‘ፋይዘር’ ከአስራ ዓምስት ዓመታት በፊት በኢትዮጵያ፤ ቤተ እስራኤሎችን ጨምሮ ብዙ ኢትዮጵያውያን እኅቶቻችንን መኻን ለማድረግ የበቃውን “ዶፖ ፕሮቬራ” የተሰኘውን መርዛማ የወሊድ መከላከያ ክትባት ያመረተ ወንጀለኛ ተቋም ነው።

💭 ይህን አስመልክቶ ከአሥር ዓመታት በፊት በጦማሬ ሳወሳ ነበር፤ ለክትባቱ መታገድም በወቅቱ በቦታው ተገኝቼ የበኩሌን አስተዋጽኦ ለማበርከት በቅቻለሁ።

👉 “የወሊድ መቆጣጠሪያ ሴቶቻችንን እያጠቃብን ነው”

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

HUGE Atatürk DAM in Turkey About to Burst & Euphrates About to Run Dry & Loosen The 4 Angels?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 6, 2023

😈 በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ በተከሰተው ኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጥ ሳቢያ ከዓለማችን አንጋፋ ከሆኑት ግድቦች መካከል አንዱ የሆነውና በኤፍራጥስ ወንዝ ላይ የተገነባው በቱርክ ውስጥ ያለው ግዙፉ የ”አታቱርክ ግድብ” ሊፈነዳና ባካባቢው የሚኖሩትን ከመቶ ሺህ በላይ ያሉ ነዋሪዎችን ሕይወት ሊነጥቅ ይችላል የሚል ስጋት አለ። ይህ ግድብ የኤፍራጥስን ወንዝ በማድረቁ በራዕይ ዮሐንስ ላይ የተጠቀሱትን አራቱን የወደቁ መላዕክት ይፈቱ ዘንድ ከፍተኛ አስተዋጽዖ ሊያበረክት ይችላል የሚል ግምት አለ።

❖❖❖[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፱፥፲፫፡፲፭]❖❖❖

“ስድስተኛውም መልአክ ነፋ፤ በእግዚአብሔርም ፊት ካለ በወርቅ ከተሠራ መሠዊያ ቀንዶች አንድ ድምፅ ሰማሁ፥ መለከትም ያለውን ስድስተኛውን መልአክ። በታላቁ ወንዝ በኤፍራጥስ የታሰሩትን አራቱን መላእክት ፍታቸው አለው። የሰዎችንም ሲሶ እንዲገድሉ ለሰዓቱና ለቀኑ ለወሩም ለዓመቱም ተዘጋጅተው የነበሩ አራቱ መላእክት ተፈቱ።”

😈 የሰይጣን ዙፋን የሚገኘውም በጴርጋሞን ቱርክ ነው!

✞✞✞[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፪፥፲፪፡፲፬]✞✞✞

“በጴርጋሞንም ወዳለው ወደ ቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ። በሁለት ወገን የተሳለ ስለታም ሰይፍ ያለው እንዲህ ይላል። የሰይጣን ዙፋን ባለበት የምትኖርበትን አውቃለሁ፤ ስሜንም ትጠብቃለህ፥ ሰይጣንም በሚኖርበት፥ በእናንተ ዘንድ የተገደለው የታመነው ምስክሬ አንቲጳስ በነበረበት ዘመን እንኳ ሃይማኖቴን አልካድህም። ዳሩ ግን ለጣዖት የታረደውን እንዲበሉና እንዲሴስኑ በእስራኤል ልጆች ፊት ማሰናከያን ሊያኖርባቸው ባላቅን ያስተማረ የበልዓምን ትምህርት የሚጠብቁ በዚያ ከአንተ ጋር ስላሉ፥ የምነቅፍብህ ጥቂት ነገር አለኝ።”

💭 The Atatürk Dam is located on the Euphrates river in Bozova, south-east Turkey.

Built to supply water for irrigation and power generation, it is one of the largest dams in the country and ranks sixth amongst the largest earth-and-rock fill embankment dams in the world.

Previously called the Karababa Dam, it was renamed in the honour of Mustafa Kemal Atatürk, the first President of the Republic of Turkey.

Construction of the dam and the hydroelectric power project (HEPP) was undertaken from 1983 to 1990 at a cost of $1.25bn. The first two power units were commissioned in 1992, and its entire operations began in December 1993. State Hydraulic Works (DSİ) is the operator for the project.

👉 Euphrates About to Run Dry & Loosen The 4 Angles?

❖❖❖[Revelation 9:13-15]❖❖❖

One woe is past; and, behold, there come two woes more hereafter. And the sixth angel sounded, and I heard a voice from the four horns of the golden altar which is before God, Saying to the sixth angel which had the trumpet, Loose the four angels which are bound in the great river Euphrates. And the four angels were loosed, which were prepared for an hour, and a day, and a month, and a year, for to slay the third part of men.

😈 Pergamum, Turkey – THE SEAT OF SATAN’S THRONE

❖❖❖[Revelation 2:12-14]❖❖❖

“And to the angel of the church in Pergamum write: The One who has the sharp two-edged sword says this: ‘I know where you dwell, where Satan’s throne is; and you hold fast My name, and did not deny My faith even in the days of Antipas, My witness, My faithful one, who was killed among you, where Satan dwells. But I have a few things against you, because you have there some who hold the teaching of Balaam, who kept teaching Balak to put a stumbling block before the sons of Israel, to eat things sacrificed to idols and to commit acts of immorality.„

The only reason the Euphrates is running dry right now is because of that Dam. If it broke it would bring water back to down stream where it’s drying up and creating famine in Iraq.

There is also a huge Ethiopian dam (Renaissance Dam) that is being built on the river NILE. Any connection to this? Yes!

💭 Four Rivers of Eden. Beginning of World – and END of The World?

The four rivers of Eden sourced from the Garden of Eden reach the Western and Eastern limits of the key nations referred to in the Bible. God abundantly watered all the nations. What happened to these majestic waterways?

❖❖❖[Genesis 2:10–14]❖❖❖

And a river went out of Eden to water the garden; and from thence it was parted, and became into four heads.

The name of the first is Pison: that is it which compasseth the whole land of Havilah, where there is gold;

And the gold of that land is good: there is bdellium and the onyx stone.

And the name of the second river is Gihon: the same is it that compasseth the whole land of Ethiopia.

And the name of the third river is Hiddekel: that is it which goeth toward the east of Assyria. And the fourth river is Euphrates.

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Turkey Quake: Gas Pipeline Explodes | የቱርክ መንቀጥቀጥ፡ የጋዝ ቧንቧ መስመር ፈነዳ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 6, 2023

➕ The Fast of Nineveh is beginning today. ➕

The Ethiopian Orthodox Tewahedo Church tradition attaches great significance to the Fast of Ninevities and three days of Jonah the prophet, which is followed by the Sunday of the departed priests and the Sunday of faithful departed before we enter the Great Lent. The story of Jonah the prophet and Nineveh people is written in this site as it is in the Book of Jonah in the Old Testament. (In fact, all we know about Jonah himself comes just from his book and a single reference to him in 2Kings 14:25.) Succinctly put, the Church sees within this book’s simple story an icon of Christ symbolically represented.

Nineveh was an ancient Assyrian city of Upper Mesopotamia, located in the modern-day city of Mosul in northern Iraq. The latest Magnitude 7.9 earthquake that hits Turkey, is felt across Iraq and Syria.

The Book of Jonah has a message of Salvation.

1) God sends Jonah to the people of Nineveh. The People were Gentiles, thus showing God’s desire to save all mankind.

“When you see the only begotten Word of God was due to be made manifest to human beings in his human nature and to enlighten all the nations with the light of the knowledge of God, even before His own incarnation, He gives the nations a glimpse of His divine care so as to confirm what would happen from what went on before, to teach everyone that He is God not only of Jews but also of nations, and to bring our the relationship of the Old and New Testament.” – Theodoret of Cyr

2) God uses Jonah to save the mariners on the boat. These men were also Gentiles, but we can see that they were men seeking the Lord:

a. They prayed to their gods before taking any actions (1:5)

b. They asked Jonah to pray to his God so that they may not perish (1:6)

c. They believed Jonah when he said “I am a servant of the Lord, and I worship the Lord God of heaven, who made the sea and the dry land” (1:9-10)

d. They desired to save Jonah’s life by rowing harder, even after he told them to throw him in the sea (1:13)

e. They prayed for forgiveness from the true God (1:14)

f. They feared the Lord and offered Him sacrifices (1:16)

“They were endeavoring to find God’s will in order that they might carry it out. When the sea ceased its raging by their throwing Jonah into it they were assured of the presence of God in the matter. They believed in the Lord, offered Him a sacrifice and made vows. In their belief in the Lord they not only believed that He was God but by offering Him a sacrifice they professed their belief in the propitiation of blood.” – HH Pope Shenouda III – Contemplations on the Book of Jonah the Prophet

3) God uses the whale to save Jonah

a. God prepared a great fish to swallow Jonah (1:17)

b. And Jonah was in the belly of the fish three days and three nights (1:17)

c. Jonah Prayed to God

d. Jonah put out on dry Land

jonah-and-the-whale-3 He did not prepare it to destroy him but to preserve him. The great fish was not a punishment but a shelter. Jonah was safer and more comfortable in the belly of the whale than if he were still in the ship struggling against the waves and the sea, and against fatigue, cold and wind. This whale was sent by God to carry out the Divine will entrusted to it – HH Pope Shenouda III – Contemplations on the Book of Jonah the Prophet

For even as Jonah was in the belly of the fish three days and three nights, so will the Son of Man be three days and three nights in the heart of the earth – Matthew 12:40

Since the Holy God has promised those who hope in him a means of escape from every affliction, we, even if we have been cut off in the midst of the seas of evils and are racked by mighty waves stirred up against us by the spirits of wickedness, nevertheless endure in Christ who strengthens us. – St. Basil the Great

Hence He is tempest tossed, and falls asleep, and is wrecked and aroused from sleep, and taken by lot, and confesses his flight, and is cast into the sea, and swallowed but not destroyed by the whale – Gregory of Nazianzus

That whale acted with great discipline according to an assuring predestined Divine plan. It appeared in the proper time and at the right place in order to carry Jonah in its belly. It was as though this prophet was being taken from an open ship liable to being covered and drowned by the waves, into an enclosed and protected ship invulnerable to water and waves. In due time the whale vomited Jonah onto dry land at the place, which God defined. There it left him unharmed after it had fully completed its errand. – HH Pope Shenouda III – Contemplations on the Book of Jonah the Prophet

4) God saves the people of Nineveh

a. The Lord commands Jonah again to go to Nineveh

b. Jonah prophecies the destruction of Nineveh

c. The Ninevites repent

And as Jonah was first commanded to preach to the Ninevites but his prophecy did not come to them till after the whale had vomited him out, so the prophecy made to the Gentiles did not come to them until after the resurrection – Augustine

I want you to marvel at the philanthropy of God, who was satisfied with three days of repentance for so many transgressions. – St. John Chrysostom

Nineveh freed itself from death by fasting – Ambrose

Do you see how vexed God is when fasting is treated despitefully? Learn how delighted he is when fasting is honored. Like a heavenly power overseeing Nineveh’s charge, fasting snatched the city from the gates of death and returned Nineveh to Life – St. John Chrysostom

In uncertainty the repented and obtained certain mercy – Augustine

5) God saves Jonah from his obduracy and pride

a. Jonah was still egocentric

b. Jonah enjoys the plant that God gave Him

c. Jonah laments over the plant that God takes from Him

d. God reveals his mercy and compassion through the plant

Jonah’s thinking, however, was of a more serious type. He was still thinking of his dignity and of his word, which was not carried out. It was the same thinking of old which had formerly induced him to flee from the presence of the Lord. Due to that thinking he deprived himself of the fellowship of heaven’s exultation. He separated himself from joining the hosts of angels in their joy over Nineveh’s salvation. He proved by his anger that his way of thinking was subjective and not spiritual, and proved that his will was incompatible with the will of the heavenly Father “who desires all men to be saved and come to the knowledge of the truth” (1 Tim. 2:4). – HH Pope Shenouda III – Contemplations on the Book of Jonah the Prophet

In Nineveh, Jonah by his preaching was working with God in spreading His kingdom. And outside Nineveh, God was working for Jonah to save his soul and deliver him from his misery – HH Pope Shenouda III – Contemplations on the Book of Jonah the Prophet

Yet the salvation of the penitent nations is preferred to Jonah’s suffering and the shade that he loved. – Augustine

May the prayers of the Prophet Jonah and the blessings of this holy fast bring to our hearts, minds, and spirits the true love, mercy, long suffering nature, and compassion of our Lord and savior Jesus Christ. Let us do like the Ninevites, and use these three days to offer repentance from our hearts, seeking the forgiveness of our sins. Let us do like Jonah, and give thanks to the Lord who prepares our way for us through all tribulations and trials, as He prepared the belly of the whale for Jonah. Let us put ourselves before our Lord, as humble obedient and faithful servants of the One True God, seeking to hear the message that He desires to give to the world through us.

_______________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: