Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘የጅምላ ጭፍጨፋ’

Allan Rock President Emeritus of University of Ottawa | The UN is a Disgrace – Where’s Mr Guterres?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 7, 2021

💭 Allan Rock is President Emeritus of the University of Ottawa, and a Professor in its Faculty of Law, where he teaches International Humanitarian Law and Armed Conflict in International Law.

He practised in civil, administrative and commercial litigation for 20 years (1973-93) with a national law firm in Toronto, appearing as counsel in a wide variety of cases before courts at all levels, including the Supreme Court of Canada. He was inducted in 1988 as a Fellow of the American College of Trial Lawyers. He is a former Treasurer (President) of the Law Society of Ontario.

Allan Rock was elected to the Canadian Parliament in 1993, and re-elected in 1997 and 2000. He served for that decade as a senior minister in the government of Prime Minister Jean Chrétien, in both social and economic portfolios. He was Minister of Justice and Attorney General of Canada (1993-97), Minister of Health (1997-2002) and Minister of Industry and Infrastructure (2002-03).

He was appointed in 2003 as Canadian Ambassador to the United Nations in New York during a period that involved responding to several complex regional conflicts, including those in Sri Lanka, Democratic Republic of Congo and Darfur. He led the successful Canadian effort in New York to secure, at the 2005 World Summit, the unanimous adoption by UN member states of The Responsibility to Protect populations from genocide, ethnic cleansing and other mass atrocities. He participated in the negotiation (in Abuja, Nigeria) of the Darfur Peace Agreement in May, 2006. He later served as a Special Envoy for the United Nations investigating the unlawful use of child soldiers in Sri Lanka during its civil war.

In 2008, Allan Rock became the 29th President and Vice Chancellor of the University of Ottawa, a comprehensive university of 50,000 students, faculty and staff. uOttawa is ranked among the Top Ten in Canada for research intensity, and is the largest bilingual university (French-English) in the world. He completed two terms as uOttawa President in 2016.

Allan Rock was subsequently a Visiting Scholar at Harvard Law School, associated with the Program on International Law and Armed Conflict.

He is a member of the Transatlantic Commission on Election Integrity, and a Senior Advisor to the World Refugee and Migration Council.

Allan Rock is a member of the Order of Canada and the Order of Ontario. He is married to Deborah Hanscom and they have four children.

____________________________________

Posted in Ethiopia, Infos, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

መደመጥ ያለበት | የማይካድራና ዳንሻ የጅምላ ጭፍጨፋ በማን ነው የተፈፀመው? ቆይታ ከጂኦሎጂስትዋ ፋና በላይ ጋር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 7, 2021

💭 በጣም የሚያሳዝነውና የሚያስቆጣው ነገር ደግሞ፤ የሠሩት እጅግ በጣም ከባድ የሆነ ወንጀል ስላልበቃቸው የወንጀላቸው ሰለባ የሆነውን ምስኪን ሕዝብ ለሠሩት ወንጀል ተጠያቂ ለማድረግ እስከ ዛሬ ድረስ ሲለፍፉና ሲጮሁ መሰማታቸው ነው። 😠😠😠 😢😢😢

👉 ኦሮሞዎች፣ አማራዎች፣ ኤርትራውያን፣ ደቡቦች፣ ሶማሌዎች፣ አፋሮችና አረቦች በትግራይ ላይ በፈጸሙት ከባድ ወንጀል፤

አባትህንና እናትህን አክብር፤ እግዚአብሔር አምላክህ በሚሰጥህ ምድር ዕድሜህ እንዲረዝም። አትግደል። አታመንዝር። አትስረቅ። በባልንጀራህ ላይ በሐሰት አትመስክር።

የባልንጀራህን ቤት አትመኝ፤ የባልንጀራህን ሚስት ሎሌውንም ገረዱንም በሬውንም አህያውንም ከባልንጀራህ ገንዘብ ሁሉ ማናቸውንም አትመኝ።”[ኦሪት ዘጸአት ምዕራፍ ፳]

የሚሉትን አሥሩንም የእግዚአብሔር አምላክ ትዕዛዛት ጥሰዋቸዋል። ወዮላችሁ!

✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፴፭፥፲፱፡፳፬]✞✞✞

በግፍ የሚጠሉኝ በላዬ ደስ አይበላቸው፥ በከንቱ የሚጣሉኝም በዓይናቸው አይጣቀሱብኝ። ለእኔስ ሰላምን ይናገሩኛልና፥ በቍጣም ሽንገላን ይመክራሉ። አፋቸውንም በእኔ ላይ አላቀቁ፤ እሰይ እሰይ፥ ዓይናችን አየው ይላሉ። አቤቱ፥ አንተ አየኸው፤ ዝም አትበል፤ አቤቱ፥ ከእኔ አትራቅ። አምላኬ ጌታዬም፥ ወደ ፍርዴ ተነሥ፥ አቤቱ፥ ፍርዴን አድምጥ። አቤቱ አምላኬ፥ እንደ ጽድቅህ ፍረድልኝ፥ በላዬም ደስ አይበላቸው።”

አሁን የጽዮን ሠራዊት ተገቢ የሆኑ ቦታዎችን በቁጥጥር ሥር ካዋለ በኋላ ጦርነት እንኳን ማካሄድ አያስፈልግም፤ የተሠሩትን ወንጀሎች የሚያጋልጡ መረጃዎች በገለልተኛ የዓለም ዓቀፍ መርማሪዎች እጅ ከገቡ በኋላ ሁሉም ለሁለተኛና ለመጨረሻ ጊዜ ጦርነቱን ተሸንፈው ለፍርድ ይቀርባሉ።

ወንጀለኞቹ የኦሮሞ፣ አማራ እና ኤርትራ ሰአራዊቶች ሆን ብለው የትግራይ ሕዝብ ኦርጋኒክ የሆኑትን የጤፍ እንጀራዎች፣ ጥራጥሬዎች፣ አታክልቶችና ፍራፍሬዎች እንዳይመገብ ነው ማሳዎችን፣ እርሻዎችን፣ የአታክልት ቦታዎችን፣ የእኅል ጎተራዎችን እንዲሁም ቤት ውስጥ ያሉ ሊጦችን ሲያቃጥሉ፣ ሲያበላሹና ሲመርዙ የነበሩት። እንስሳቱን እና ከብቶችንም ገድለዋቸዋል፣ ዘርፈዋቸዋል። እንግዲህ ይህ ሁሉ አረመኔያዊ ተግባር የትግራይን ክርስቲያን ሕዝብ ከማስራብ ዘልቆ የተረፉት በእርዳታ ለሚመጡ የተዳቀሉ/GMO ተጋላጭ እንዲሆኑና ማንም በማይመረመረው የእርዳታ ምግብ፣ መጠጥና ክትባት መንፈሳዊ ፀጋቸውንም እንዲያጡ በማሰብ ነው።ለአሚሪካ አውሎ ነፋሳት ምክኒያት ይሆናሉ የሚሏቸውን ፩ሺህ ትግርኛ ቋንቋ ተናጋሪ የጸሎት አባቶች/መነኮሳት ከዋልድባ ገዳም እንዲባረሩ የተደረጉበት አንዱ ዓላማቸው ይህ ነው፤ አዎ! አባቶች በእርዳታ ለሚመጡ የተዳቀሉ/GMO

ምግቦች ተጋላጭ ሆነው ከእግዚአብሔር እንዲለዩ ለማድረግ በማሰብ ነው። ወደ ገሃነም እሳቱ ይጣላችሁ እናንት እርኩሶች የዲያብሎስ ጭፍራዎች! 😠😠😠

💭 የትግራይ ሠራዊት ባፋጣኝ ወደ ኦሮሞ እና አማራ ክልሎች ዘልቆ በመግባት አገር በቀል/አገር ወለድ የሆኑትን ጤፉንም፣ ጥራጥሬውንም፣ ከብቱንም፣ ዘይቱንም፣ ውሃውንም፣ ዶሮውንም በግድ ወደ ትግራይ ጭኖ መውሰድ ይኖርበታል። ከተቀዳሚ ተግባራቱና ግዴታው መካከል ይህ አንዱ ነው!

___________________________________

Posted in Ethiopia, Infos, Life, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: