አማኑኤል ማክሮን የተባለው ግብረ–ሰዶማዊ የፈረንሳይ ፕሬዚደንት ከግራኝ አህመድ ጋር በላሊበላው የአማኑኤል ቤተክርስቲያን ካባ ለብሶና የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጥቁር ሳጥን ሰርቆ ወደ አገሩ ተመለሰ። በማግስቱም በጥቁር ደመና ፊቱን ያሳየን አውሬው ብቅ ሲል፤ “አላህ ዋክባር” የሚል ድምጽ ተሰማ፤ በጣም የሚገርም ነው፤ ያውም የፈረንሳይ ዋንኛ ምልክት በሆነው በድል ሐውልት መኻል። ዋው! ዋ! ፈረንሳይ! በኢትዮጵያ ጉዳይ ጣልቃ ባትገቢና ጂቡቲንም ለእናት አገሯ ብትመልሺ ይሻልሻል።