Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2023
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘የደቡብ ሰዎች’

እንደ አበበ ጋላው በመሳሰሉ ሥጋውያን የCIA ቅጥረኞች ኢትዮጵያ ተዋረደች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 22, 2020

ዘመነ ክህደት፤ ዘመነ ባንዳ!

👉 አበበ ገላው፣ ብርሃኑ ነጋ፣ ፕሬፈሰር አልማርያም፣ ብርቱካን ሚደቅሳ፣ አይሻ መሀመድ፣ ዳንኤል ክብረት፣ደብረጺዮን ገብረ ሚካኤል፣ ደመቀ መኮንን፣ ጀዋር መሀመድ፣ ለማ መገርሳ፣ አብይ አህመድ፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ሁሉም ታሪካዊቷን መንፈሳዊት ኢትዮጵያን ለምጉዳት ነፍሳቸውን የሸጡና የ666 ቺፕሱን ያስቀበሩ ስጋውያን የሲ.አይ.ኤ / CIA ቅጥረኞች ናቸው! ሌሎችም አሉ! አዎ! “ኢሳት” ከመጀመሪያ ጀምሮ በእነ ሄንሪ ኪሲንጀርና በሲ.አይ.ኤ የሚደገፍ ከእንሽላሊቱ ባለሃብት ጆርጅ ሶሮስ ድጎማ የሚያገኝ ሜዲያ ነው። ሌሎች ሜዲያዎችም አሉ!

ሲ.አይ.ኤ ስልጣን ላይ ያወጣሃል፣ ተቃዋሚ ይፈጥርልሃል ከስልጣን ያወርድሃል ፣ ይገድልሃል

👉 አበበ ጋላው በጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ላይ ብሎም ትንሽ ቆየት ብሎ በፕሬዚደንት ኦባማ ላይ ከእንቅልፉ እንደተቀሰቀሰ ሰካራም ሲጮኽ ሳይ በወቅቱ በጦማሬ አውስቸው ነበር፤ “ይህን ሰው የላከው የኢትዮጵያ ጠላት አለ” ነበር ያልኩት። ተቃውሞ ማሰማቱ አይደለም የታየኝ፤ አጠቃላይ ሁኔታውና የተመረጠበት ወቅት “ይህ ሰው የሲ.አይ.ኤ ቅጥረኛ መሆን አለበት እንድል ነበር ያስገደዱኝ። ገና በዚያን ጊዜ ከሰውየው በተለይ ከብርሃኑ ነጋና ግንቦት የተባለው ፓርቲ ተጠንቀቁ! ስል ነበር። አሁን እያየነው ነው! ከግለሰቦች ክህደት ይልቅ በይበልጥ የሚያስቆጣኝ እነዚህን ግለሰቦች እንደ “ጀግና” ለመቁጠር የመረጣቸው ግብዝ ወገን ነው። በቃ! ለዚህ ትውልድ ጀግነነት እንዲህ በመጮኽና መለፍለፍ ብቻ ሆነ?!

ለማንኛውም በቪዲዮው፦

👉 ካምፕ ዴቪድ/ የዳዊት ካምፕ ፤ G-8 ስብሰባ እ..18–19 May 2012

ቅብዝብዙ የCIA ቅጥረኛ አበበ ጋላው ልክ ሲጮህ፡ አቶ መለስ ዜናዊ + የጋናው ፕሬዚደንት ጆን አታ ሚልስ + የታንዛኒያው ፕሬዚደንት ጃካያ ኪክዌቴ በመሰሪዎቹ የኦባማ ሰዎች በላዘር ጨረር ተመቱ።

ለተጨማሪ መረጃ “የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ” መጽሐፍን እናንብብ

👉 የጋናው ፕሬዚደንት እና ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ከጥቂት ሳምንታት በኋላ ሞቱ፤ የታንዛኒያው ፕሬዚደንት ሆስፒታል ገቡ። እናስታውስ፡ ከ፪ዓመት ቀደም ብሎ በ2010አበበ ጋላው ከመለስ ዜናዊ ጋር በታንዛኒያ ተገናኝቶ ጥያቄ ጠይቆት ነበር። በ G-8 ስብሰባ ተግኘተው የነበሩት አራተኛው የአፍሪቃ መሪ የቤኒኑ ፕሬዚደንት ቦኒ ያይ ከመለስና አታ ሚልስ ሞት ፩ወር በኋላ የመርዝ ግድያ ሙከራ ተደርጎባቸው ነበር

በዚሁ ዓመት ከመለስ ጋር ፬ አፍሪቃውያን መሪዎች በኦባማ ተግድለዋል።

👉 እነ መለስ በተገደሉ በ፪ተኛ አመታቸው የCIA ቅጥረኛው አበበ ጋላው በቆሻሻው ኦባማ ንግግር መሃል ገብቶ እንዲጮኽ ተደረገ፤ እናዳምጥ፦

ጋላው ለኦባማ፦“ፕሬዚደንት ኦባማ እንወድሃለን!” ይላል። እንግዲህ ሆን ተብሎ የኦባማን ገጽታ ለማዳን የተሠራ ድራማ መሆኑ ነው።

👉 የእነ መለስ ግድያ በኦባማ፣ አላሙዲን እና የግብጹ ሙርሲ + ኮሎኔል አብዮት አህመድ + ጌታቸው ረዳ የተቀነባበረ ግድያ ነበር።

👉 ጀግናናፋቂ ግብዞቹ “ጀግናው” “አበበ ጋላው መለስን በጩኸቱ አስደንግጦ ገደለው” ሲሉ ዛሬም ይሰማሉ። እነዚህ ወገኖች ፀረትግሬዎች ስለሆኑ ብቻ ነው ይህን ያሉት፤ ከአሸባሪው አብይ ጎን ለመቆም የወሰኑትም የሰሜን ሰው ባለመሆኑ ነው። በCIA የሚደገፈው “ኢሳት” ሁሌም የደቡቦች፣ የጋላዎችና ለጋላዎች አጀንዳ የቆመ ፀረኢትዮጵያ ሜዲያ ነበር / ነው።

👉 ጀግናይፈጥራሉ፤ ጀግናይገድላሉ፣ ንጹሐንን ይጨፈጭፋሉ(ሃጫሉ ፥ ቀጣዩ አበበ ጋላው?)

አበበ ጋላው በሰሜን ሰዎች ላይ ከፍተኛ ጥላቻ እንዳለው በቴዎድሮስ ፀጋየ ላይ የሰራው ድራማ አንድ ምስክር ነው።

👉 አበበ ጋላው ፕሮፌሰር አስራትንም ቢያስገድላቸው አያስገርምም፤ እራሳቸውን ለመሸጠ የፈቀዱ መርህአልባ ግለሰቦች ቤተሰባቸውንም ሌላውንም አሳልፈው ከመስጠት አይቆጠቡምና። እኔ በ 75% እጠረጥረዋለሁ።

👉 እንደ አበበ ጋላው ያሉ ሰዎች የሚናቁና የሚኮነኑ ናቸው፤ ኢትዮጵያ በገባ በሳምንቱ ወደ አሜሪካ እንዲመለስ ያስገደደው ገዳይ አብይ ጋላውን አይቶታልና አሁን ቢገድለው አያስገርምም! እርሱም ተመሳሳይ ባህርይ አለውና። ጠባቂዎቹን እኮ ያነሳበት በምክኒያት ነበር!

_____________________________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: