ሁሌ ተለጣፊዎቹ የአማራ ልሂቃን ለዚህ ከንቱ ወላይታ መስማት የሚፈልጉትን ይቀባጥርላቸው ዘንድ ካቲካላ እየገዙለት ሁሌ ያስለፈልፉታል፤ አቤት ሰውየው ለትግሬ ያለው ጥላቻ! ትግሬ-ጠልነት እንደ ኮሮና የዘመኑ ቫይረስ ነው።
ለትግራዋይን ወገኖቼ ግን “ለምን?!” ብላችሁ እራሳችሁን አትጉዱ፤ ይህ ሁሉ መውጣት አለበት፤ በጉ ከፊዬሎች መለየት አለበት የምንለው ለዚህ ነው። ያው እንግዲህ ሁሉም የስጋ ማንነትና ምንነት ያለው ደቡባዊ ከድቷችኋል፤ ምንም ማድረግ አትችሉም ተፈጥሯዊ ነው፤ ወላይታውን ኃይለ ማርያም ደሳለኝን ጠቅላይ ሚንስትር አደረጋችሁት፤ ግን አላመሰጋንችሁም፤ ብዙም ሳይቆይ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ዘመዱን ለማምጣት ወደ ዚምባብዌ አመራ። ለጋላው ለአብዮት አህመድ አሊ የጠቅላይ ሚንስትርነቱን ዙፋን ሰጣችሁት፤ ግን እርሱም አላመስገናችሁም ብዙም ሳይቆይ ከኢሳያስ አፈቆርኪ እና አረብ ሞግዚቶቹ ጋር በማበር እንደ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ሊጨፋጭፋችሁና ሊያስርባችሁ ወሰነ። ውለታ የዋላችሁለት እያንዳንዱ የስጋ ማንነትና ምንነት ያለው ደቡባዊ የአህዛብ የዋቄዮ-አላህ ልጅ ክዷችኋል በዚህ ከቀጠላችሁ ወደፊትም ይከዷችኋል። ምክኒያቱ ደግሞ እነዚህ የወደቁ ወገኖች የሚኖሩትና የሚመሩት የዓረብ ምድር ከተዘጋጀበት የሞትና ባርነት ህግ ነውና ነው። “ግብጻዊት” በሆነቸው የአጋር ማንነትና ምንነት የተመሰለው ይህ የምድር አፈር ህግ በአጋር የባርነት ስምና ክብር “ሞት” እንደሚባል እናስታውስ።
ቀባጣሪው አቶ ታንቱ ከንቱ በዚህ ቃለ መጠይቅ ስለ ጥላቻ፣ ግድያና ሞት ነው በወኔ የሚቀባጥረው (ሙሉውን ቪዲዮ ፈልጋችሁ ተመልከቱት) የተሰጡትንም አስተያየቶችም ለታሪክ መዝግቧቸው። አዎ! የሞትና ባርነት ህግ ማለት ይህ ነው።
👉 “በማንቸስተር ሕይወቱ ያለፈችው ሕፃን ‘ቅዱስ’+ የማርያም መቀነት የሚነግሩን ትልቅ ነገር አለ”
____________________________