Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘የይሑዳ አንበሣ’

ድንግል ፈጣሪዋን ወለደችው | ቤዛ ኩሉ ዓለም ዮም ተወልደ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 7, 2023

😇 ዛሬ ተወለደ ዛሬ ተወለደ የዓለም ቤዛ ወገኖቹን በደሙ ሊገዛ

🔔 ይህ የዛሬው የልደት በዓል፤ ታኅሣሥ ፳፱ / ጃንዋሪ 7 በ፤

  • ❖ ኢትዮጵያ (ኤርትራን ጨምሮ)
  • ❖ እስራኤል
  • ❖ ግብጽ
  • ❖ አርመኒያ
  • ❖ ጆርጂያ
  • ❖ ሩሲያ
  • ❖ ዩክሬን (በሉሲፈራውያኑ ሮማውያን ግፊት ከፊሉ ወደ ዲሴምበር 25 እየቀየረ ነው)
  • ❖ ቤላሩስ
  • ❖ ሞልዶቫ
  • ❖ ካዛክስታን
  • ❖ ሰርቢያ
  • ❖ ማኬዶኒያ
  • ❖ ሞንቴኔግሮ

ይከበራል

የቤተልሔም ኮከብ በመጽሐፍ ቅዱስ አዲስ ኪዳን መሠረት ሦስቱን ጠቢባን ከምሥራቅ ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ የትውልድ ስፍራ የመራቸው ኮከብ ነው ፡፡

የቤተልሔም ኮከብ የእግዚአብሔር ልጅ የኢየሱስን ልደት ያመለክታል. በዚህ ምክንያት ነው ፣ በገና ወቅት ፣ ይህ ክስተት ሲዘከር ፣ የቤተልሔም ባህርይ ኮከብ በገና ዛፍ ላይ የተቀመጠው። የገና ዛፍን ይመልከቱ።

የቤተልሔም ኮከብ ከባለ አምስት ፈርጡ የሉሲፈር ኮከብ በመለየት ተቃራኒው ነው። የቤተልሔም ኮከብ ለእኛ ለክርስቲያኖች እንደ አማኝ ሕይወታችንን የሚመራ ብርሃን ፣ ተስፋ እና እምነት የሚወክል ነው። ይህ ኮከብ ዝነኞቹን ሶስት ጠቢባን ሰዎችን(ሰብዓ ሰገልን) የመራቸው ኮከብ ነው። ለዚህም ነው ለገና በዓል አከባበር እና መታሰቢያ እጅግ አስፈላጊ ከሆኑ ምልክቶች አንዱ ይህ ኮከብ የሆነው።

ታዲያ ዛሬ የአማኑኤል ጌታችንን ልደት ፣ የእመቤታችንን ቅድሥት ማርያምንና የባለ እግዚአብሔርን በዓልን ስናከብር በከሃዲዎቹና ጨካኞቹ የሉሲፈራውያኑ አሽከሮች በእነ ግራኝ አብዮት አህመድ፣ ኢሳያስ አፈቆርኪና ደብረጽዮን አማካኝነት እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ ላለፉት ሦስት ዓመታት የሚጨፈጨፉትን፣ የሚራቡትንና የሚሰደዱትን አክሱም ጽዮናውያንን ልናስታውሳቸውና ልናስብላቸው ዘንድ ግድ ነው። ዓለምና በዚህች ዓለም የባርነት ቀንበር ሥር የወደቁት የእኛዎቹ ቃኤላውያን ዝም ጭጭ ብለዋል፤ ይህም ግን ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዛሬም ሁሌም ከእነርሱ ጋር መሆኑን ነው የሚጠቁመን።

አዎ! ቅዱስ የሆነውን ብሶታችንን፣ ጩኸታችንና ለቅሷችንን ለእግዚአብሔር አምላክ እንጂ ለዚህች ዓለም ማሰማት/መስጠት አያስፈልገንም/የለብንም፤ አይገባትምና። የተቀደሰውን ለውሾች አትስጡ!

❖❖❖ ብሩክ የጌታችን ልደት በዓል!❖❖❖

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሰኞ፣ መጋቢት ፳፬ ፣ ፪ሺ፲ /24 – 2010 ዓ.ም | አብዮት አህመድ በግብረ-ሰዶማውያኑ ፊት ቃለ መሃላ ሲፈጽም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 10, 2021

የቀድሞው የግብጽ ፕሬዚደንት ሙርሲ + ፕሬዚደንት ባራክ ሁሴን ኦባማ + ሸህ አላሙዲን (አብዮት አህመድ አሊ) ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊን ለመግደል ዝግጅት በሚያደርጉበት ወቅት በሰዶማውያኑ ትዕዛዝ ፍዬሉ መሀመዳዊ ደመቀ መኮንን ሀሰን መጀመሪያ የትምሕርት ሚንስትር ሆኖ ተሾመ፤ ከግድያው ከዓመት በኋላም (..2013)እስከ ዛሬ ድረስ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር/የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሆኖ እንዲቆይ አደረጉት። ይህ ውዳቂ እራሱ ግብረ ሰዶማዊ መሆኑ እየተወራበት ነው። ቢሆን አያስደንቅም! ዋይ! ዋይ! ዋይ!😠😠😠 😢😢😢

😈 ንጉሥ አንበሣን በባዕድ ፒኮክ ተክቶ ኢትዮጵያን ለሶዶም እና ግብጽ በመሸጥ ላይ ያለው ባንዳ ግራኝ አብዮት አህመድና የግብረሰዶማዊነት ተልዕኮው

በግብረሰዶማውያን ተመርጦ ስልጣን ላይ የወጣው የአብዮት አህመድ አሊ ተልዕኮ ጸረኢትዮጵያ፣ ጸረተዋሕዶና ጸረክርስቶስ መሆኑ ግልጽ ነውና ዛሬ ሰሜን ኢትዮጵያውያንን ለመጨፍጨፍ ብሎም ታሪካቸውንና ቅርሳቸውን አንድ በአንድ ለማጥፋት የተላከውን “ሰራዊት” የሚደግፍ ሁሉ ፀረኢትዮጵያ፣ ፀረክርስቶስ፣ ፀረጽዮን ማርያም ብሎም የግብረሰዶማውያንን አጀንዳ አራማጅ ነው። ይህ ሰራዊት ስለ ጽዮን ዝም የማይሉትን የተዋሕዶ ልጆችን እንጅ ጠላት ሶማሊያን፣ ጠላት ሱዳንን፣ ጠላት ኦሮሚያን፣ ጠላት አረብን፣ ጠላት ግብጽን፣ ጠላት ቱርክን፣ ባጠቃላይ ጠላት ኤዶማውያንን እና እስማኤላውያንን ያጠቃ ዘንድ የተላከ ሰራዊት አይደለም። ወዮላችሁ!

👉 ፪ሺ፲፩ ዓ.ም ላይ “የተጠለፈ ትግል/ The Hijacked Revolution)የተባለና ብዙ ድብቅ መረጃዎችን የያዘ መጽሐፍ ለገበያ ውሎ ነበር። መጽሐፉን የግራኝ ዐቢይ አህመድ አገዛዝ ከገበያ እንዲነሳና የታተሙት ቅጅዎች ሁሉ ተለቃቅመው እንዲቃጠሉ አድርጓል። በዚህ መጽሐፍ ገጽ ፳/20 ላይ የሚከተለውን መረጃ እናገኛለን፦

ጠቅላይ ሚኔስቴሩ ለጉብኝት ወደ ፈረንሳይ አገር ባመሩበት ጊዜ አንድ የግብረሰዶማውያን ማህበር አባላቶቹ ኢትዮጵያን መጎብኘት እንደሚፈልጉ ገልፆውላቸው እርሳቸውም ፈቅዶላቸው ነበር። ይህን ሚስጥር የሚያውቀው የጠቅላይ ሚኔስቴሩ የቅርብ ወዳጅና አማካሪ የሆነው ዲያቆን ንኤል ክብረት ብቻ ነበር። እርሱም ይህንን ሚስጥር አሳልፎ ለኦርቶዶክስ ሃይማኖት ማህበራት በመስጠቱ ማህበራቱ የግብረሰዶማዊያንን ጉዞ በመቃወም ሊያስቀሯቸው ችለዋል።”

ይህ ክስተት ብዙዎቹን ዛሬም ሊገርማቸው ይችላል። ነገር ግን ሰውዬው በግብረሰዶማውያን የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች የሥልጣኑ ዙፋን ላይ የተቀመጠ መሰሪ ሃገር አጥፊ ነው። አወቁትም አላወቁትም፣ ፈለጉትም አልፈለጉትም ደጋፊዎቹና ወኪሎቹ ነፍሳቸውን ቁራጭ በቁራጭ እየቆረሱ የሚሸጡ አህዛብግብረሰዶማውያን ናቸው።

👉 እናተኩር! ግራኝ ስልጣን ላይ የወጣው እ..አ በ2018 .ም ነው

👉 ሉሲፈራውያኑ በኢትዮጵያ የነገሡት ከአድዋው ድል በኋላ ነው፤ ፒኮኳን እናስታውሳት፤ ልክ እንደ አፄ ምኒሊክ የስጋ ማንነትና ምንነታቸው ያሸነፋቸውና በሆራ የዋቄዮአላህ መንፈስ የተጠመቁት ኦሮሞው ንጉሥ አፄ ኃይለ ሥላሴ የሰዶሟን ፒኮክ ከነነፍሷ ወደ ቤተ መንግስት አስገቧት፤ በመፈጸሚያው ወቅት ደግሞ ኦሮሞው ግራኝ አብዮት አህመድ ሃውልቷን አቆመላት።

[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፬፡፮፥፯]

ዲያብሎስም። ይህ ሥልጣን ሁሉ ክብራቸውም ለእኔ ተሰጥቶአል ለምወደውም ለማንም እሰጠዋለሁና ለአንተ እሰጥሃለሁ፤ ስለዚህ አንተ በእኔ ፊት ብትሰግድ፥ ሁሉ ለአንተ ይሆናል አለው።

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፫፥፬]

ለዘንዶውም ሰገዱለት፥ ለአውሬው ሥልጣንን ሰጥቶታልና፤ ለአውሬውም። አውሬውን ማን ይመስለዋል፥ እርሱንስ ሊዋጋ ማን ይችላል? እያሉ ሰገዱለት።

[፪ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች ምዕራፍ ፪፡፫፥፬]

ማንም በማናቸውም መንገድ አያስታችሁ፤ ክህደቱ አስቀድሞ ሳይመጣና የዓመፅ ሰው እርሱም የጥፋት ልጅ ሳይገለጥ፥ አይደርስምና። እኔ እግዚአብሔር ነኝ ብሎ አዋጅ እየነገረ በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እስኪቀመጥ ድረስ፥ አምላክ ከተባለው ሁሉ፥ ሰዎችም ከሚያመልኩት ሁሉ በላይ ራሱን ከፍ ከፍ የሚያደርገው ተቃዋሚ እርሱ ነው።

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፫፥፰]

ከዓለምም ፍጥረት ጀምሮ በታረደው በግ ሕይወት መጽሐፍ ስሞቻቸው ያልተጻፉ በምድር የሚኖሩ ሁሉ ይሰግዱለታል።

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፯፥፲፯]

እግዚአብሔር አሳቡን እንዲያደርጉ አንድንም አሳብ እንዲያደርጉ የእግዚአብሔርም ቃል እስኪፈጸም ድረስ መንግሥታቸውን ለአውሬው እንዲሰጡ በልባቸው አግብቶአልና።”

👉 ማንነትህን እወቅ | እያንዳንዱ የግራኝ ዐቢይ አህመድ ደጋፊ ግብረሰዶማዊ ነው

👉 ሰኞ፣ መጋቢት ፳፬ ፣ ፪ሺ፲ /24 – 2010 ዓ.ም ፡ “የሕዝብ ተወካዮች” ምክር ቤት

ልክ ከሁለት ዓመታት በፊት ከየት እንደመጣ የማይታወቀው አብይ አህመድ ጠቅላይ ሚንስትር ሆኖ ሲመረጥ በግብረ-ሰዶማውያኑ ፊት ቃለ መሃላ መፈጸሙን እናውቅ ነብርን? ስንቶቻችን ነን ይህን ቅሌታማ የሆነ የታሪክ ምዕራፍ የታዝበነው? ግብረ-ሰዶማውያኑ ለማ መገርሳን ከብበውት ይታያሉ፤ እነዚህን ግለሰቦች ገና ሳይታወቁ ወደ አሜሪካ አምጥተው ቀብተዋቸዋል ማለት ነው። ልጆቻቸውም አሜሪካ ነበር የሚኖሩት ተብሏል።

ኢትዮጵያን ለመሸጥ ግብረ-ሰዶማውያን ፊት መሃላ የፈጸመ፤ መሀመዳውያኑ ፊት “ወላሂ” በማለት አባይን አሳልፎ ቢሰጥ ሊያስገርመን አይችልም። ክርስቲያን ኢትዮጵያ ሆይ! ጦርነት ታውጆብሻል! በውስጥና በውጭ ግብረ-ሰዶማውያን ጠላቶሽ ዙሪያውን ተከብበሻል። መጀመሪያ የማርያም መቀነትሽን ብለውም የይሑዳ አንበሣሽን፣ ከዚያም ሴቶችሽንና ሕፃናቶችሽን ሊሰርቁብሽ ተግተዋል። ምስጋና ለፒኮክ ይህን እንድናይ/ እንድናውቅ ለረዳችን።

ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል እያንዳንዱ የግራኝ ዐቢይ አህመድ መንግስትና ተባባሪዎቹ ተቃዋሚ ይህን ቃል ማስተጋባት ይኖርበታል። ሴት ልጆችህን በባርነት እየሸጡ፣ እያገቱና እየገደሉ ጀግና እና ቆፍጣና ተባዕታይ ማንንነትህን አለስልሰውታል። ስለዚህ አሁን ማንንነታቸውን በግልጽ አሳይተውሃልና “የአብይ አህመድ ደጋፊ ሁሉ ግብረ-ሰዶማዊ ነው!” በማለት ጠላትህ አታሎ የነጠቀህን ሞራል እና የወኔ ካባ አውልቀህ መመመለስ ግዴታህ ነው። ይህ ቀላሉ የመጀመሪያ ደረጃ የውጊያ ስልት ነው።

👉 ድንቅ እኮ ነው! | ሕፃናት ደፋሪዋ የሰዶሟ ፒኮክ የንጉሥ አንበሣ ምሣ ሆነች

💭 እነዚህ ፲/10 የሲ.አይ.ኤ ምልምሎች “የኢትዮጵያሰዶም እና ገሞራ ፕሮጀክት” አስፈጻሚዎች ናቸው

👉 ከ፪ ዓመት በፊት የቀረበ

😈 የእነዚህ ሰሜን ጠል፣ ፀረኢትዮጵያ፣ ፀረተዋሕዶ ፋሺስቶችና አሸባሪዎች ሙሉ ስም ዝርዝር የሚከተለው ነው፤ የሁሉም መጠረጊያ ጊዜአቸው ተቃርቧልና ስሞቻቸውን በደንብ እንመዘግባቸዋለን!

አብዮት አህመድ አሊ (ሙስሊም መናፍቅ)

ዝናሽ አቴቴ አህመድ አሊ (ኦሮማራመናፍቅ)

ደመቀ መኮንን ሀሰን (ሙስሊም)

ሳሞራ አሞራ ዩኑስ (ሙስሊም)

ሙስጠፌ መሀመድ ዑመር (ሙስሊም)

ብርሃኑ ጂኒ ጁላ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)

ዲና ሙፍቲ (ሙስሊም)

መሀመድ ተሰማ (ሙስሊም)

ሀሰን ኢብራሂም (ሙስሊም)

ሬድዋን ሁሴን (ሙሊም)

ሞፈርያት ካሚል (ሙስሊም)

ኬሪያ ኢብራሂም (ሙስሊም ፥ ለስለላ ነበር ወደ መቀሌ ተልካ የነበረችው)

አህመድ ሺዴ (ሙስሊም)

ጃዋር መሀመድ (ሙስሊም)(“የታሰረው” ለስልት ነው)

ፊልሳን አብዱላሂ (ሙስሊም)

ለማ መገርሳ (ዋቀፌታመናፍቅ)

ታከለ ኡማ (ዋቀፌታመናፍቅ)

ሽመልስ አብዲሳ (ዋቀፌታመናፍቅ)

በቀለ ገርባ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)

ህዝቄል ገቢሳ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)

ዳውድ ኢብሳ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)

እባብ ዱላ ገመዳ (ዋቀፌታመናፍቅ)

አምቦ አርጌ (ዋቀፌታመናፍቅ)

ፀጋዬ አራርሳ(ዋቀፌታመናፍቅ)

አደነች አቤቤ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)

መአዛ አሸናፊ (ዋቀፌታመናፍቅ)

ሳህለወርቅ ዘውዴ (ኦሮማራመናፍቅ)

ብርቱካን ሚደቅሳ (ዋቀፌታመናፍቅ)

ታዬ ደንደአ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)

ሌንጮ ባቲ (ዋቀፌታመናፍቅ)

ዳንኤል ክብረት (ኦሮማራአርዮስ)

ዘመድኩን በቀለ (ኦሮማራአርዮስ)

ኢሬቻ ጂኒ በላይ (ዋቀፌታአርዮስ)

አለማየሁ ገብረ ማርያም (ኦሮማራመናፍቅ)

ብርሀኑ ነጋ (ኦሮጉራጌመናፍቅ)

ገዱ አንዳርጋቸው (ኦሮማራመናፍቅ)

አንዳርጋቸው ፅጌ (ኦሮማራመናፍቅ)

አንዱዓለም አንዳርጌ (ኦሮማራመናፍቅ)

ታማኝ በየነ (ኦሮማራመናፍቅ)

አበበ ገላው (ኦሮማራመናፍቅ)

ወዘተ.

____________________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የይሑዳ አንበሣ ሞትን ድል አድርጎ ተነሥቷል | ጎይታ ተንሢኡ | He Is Risen

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 2, 2021

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

✞✞✞ተነስቷል!✞✞✞

ሰማያት (ሰማያውያን መላእክት) የደስታ በዓልን ያደርጋሉ፤ ደመናት (ቅዱሳን) የደስታን በዓል ያደርጋሉ። ምድር (ምድራውያን ሰዎችም) በክርስቶስ ደም ታጥባ (ታጥበው) የፋሲካን በዓል ታደርጋለች (ያደርጋሉ)። ያከብራሉ (ታከብራለች)። ዛሬ በሰማያት (በመላእክት ዘንድ) ታላቅ ደስታ ኾነ፤ ምድርም በክርስቶስ ደም ታጥባ የፋሲካን የነጻነት በዓል ታደርጋለች። የትንሣኤያችን በኵር ክርስቶስ ከሙታን ሰዎች ዂሉ ተለይቶ ቀድሞ ተነሣ፤” (ድጓ ዘፋሲካ)

✞ ✞ ✞በችግር፣ በፈተና፣ በመከራ፣ በድካም፣ በስቃይና በስደት ላይ ያሉትን አባቶቻችንና እናቶቻችንን፣ ወንድሞቻችንና እኅቶቻችንን እንዲሁም ልጆቻቸውን ሁሉ እግዚአብሔር ወልድ ተነስቶላቸዋልና በየሰዓቱ ያስባቸው፤ አሜን።✞ ✞ ✞

✞✞✞ተነስቷል!✞✞✞

ተነስቷል ጌታ ተነስቷል

ከሙታን መሃል የለም ጌታ ተነስቷል

ከሙታን መሃል የለም ክርስቶስ ተነስቷል

በመቃብር ተኛ ተነስቷል

ሦስት ቀን ሦስት ሌሊት ……….

ሞትን አሸንፎ ……….

የዓለም መድኀኒት ……….

ግርማን ተጐናጽፎ ………

ይኸው ተነሳልን ………

ሞትን አሸንፎ መውጊያውን ሰባብሮ

ተነስቷል ክርስቶስ ጠላትን መዝብሮ

በሞት ያሸለበው ተነስቷል

የሞት ባለጸጋ ……….

የትንሣኤው በኩር ………..

አልፋና ኦሜጋ ……….

ግርማን ተጐናጽፎ ………

እሁድ በማለዳ ……..

ማኅተሙን ተፈታ ድንጋዩም ደቀቀ

ሲኦልም ተሻረ ዲያብሎስ ወደቀ

ሞትና መውጊያውን ተነስቷል

ከጥልቁ ጣለልን ………

የልባችን መብራት ………

ይብራ ለአምላካችን ……….

ወተንሥአ እንበል ………..

ሲኦል ተሻረልን ………..

ትንሣኤው ልዩ ነው ………..

የመከራ ቀንበር ከእኛ አርቆልናል

የሞት ኃይልን ሰብሮ ጌታችን ተነስቷል።

[፩ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ ፲፭]

፶ ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ይህን እላለሁ። ሥጋና ደም የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊወርሱ አይችሉም፥ የሚበሰብሰውም የማይበሰብሰውን አይወርስም።

፶፩-፶፪ እነሆ፥ አንድ ምሥጢር እነግራችኋለሁ፤ ሁላችን አናንቀላፋም ነገር ግን የኋለኛው መለከት ሲነፋ ሁላችን በድንገት በቅጽበት ዓይን እንለወጣለን፤ መለከት ይነፋልና ሙታንም የማይበሰብሱ ሆነው ይነሣሉ እኛም እንለወጣለን።

፶፫ ይህ የሚበሰብሰው የማይበሰብሰውን ሊለብስ ይህም የሚሞተው የማይሞተውን ሊለብስ ይገባዋልና።

፶፬ ዳሩ ግን ይህ የሚበሰብሰው የማይበሰብሰውን ሲለብስ ይህም የሚሞተው የማይሞተውን ሲለብስ፥ በዚያን ጊዜ። ሞት ድል በመነሣት ተዋጠ ተብሎ የተጻፈው ቃል ይፈጸማል።

፶፭ ሞት ሆይ፥ መውጊያህ የት አለ? ሲኦል ሆይ፥ ድል መንሣትህ የት አለ?

፶፮ የሞት መውጊያ ኃጢአት ነው የኃጢአትም ኃይል ሕግ ነው፤

፶፯ ነገር ግን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ድል መንሣትን ለሚሰጠን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን።

በዐቢይ ጾም አጋማሽ በደብረ ዘይት/ዘመነ ሃጋይ ባሰብነው የጌታችን ዳግም ምጽአት መሠረት ጌታችን በታላቅ ክብርና በልዕልና እንዲሁም እጅግ በጣም በሚያስፈራ ግርማ ለሁለተኛ ጊዜ በቅርቡ ለፍርድ ይመጣልና ([ራዕይ ፳፪፥፲፪] እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።)ሁላችንም የፍርድ ቤት ቀጠሮ እንያዝ። በተለይ በክርስቲያኖች ላይ ግፍ እየሠሩ ያሉት፤ በትግራይ/አክሱም ጽዮን ጭፍጨፋውን ዛሬም በማካሄድ ላይ ያለው ከሃዲ ትውልድ ለመጭው የፍርድ ቀን እራሱን ያዘጋጅ። ዝም ያለ ሁሉ የዚህ ከሃዲ ትውልድ አባል ነው። በአክሱም ጽዮን ብቻ አንድ ሺህ ምዕመናን ሰማዕትነትን ተቀብለዋል፤ የሰይጣን ጭፍሮች የሆኑት አረመኔ ገዳዮቻቸው ግን ተገቢውን ፍርድ ያገኛሉ። አንድ ሺህ የዋልድባ መነኮሳትን ያንገላቷቸው፣ ያፈናቀሏቸውና የገደሏቸው በዚህም ኢትዮጵያ ለአንድ ሺህ ዓመታት ርቃኗን እንድትቀር፣ እንድትዋረድና እንድትወድቅ ያደረጓትና ለጉዳዩም ተገቢውን ትኩረት ለመስጠት ያልፈለጉት ግብዞች ሁሉ ምን ዓይነት ፍርድ እንደሚጠብቃቸው ከእኔ ይልቅ እነርሱ እራሳቸው የተሻለ ያውቁታል።

በትግራይ አክሱም ጽዮን ላይ የፀረክርስቲያን ዘመቻ/ጂሃድ በመክፈት እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ ጭፍጨፋውን፣ ደፈራውን፣ ማሳደዱን፣ ዘረፋውንና ጥላቻውን ያለምንም ሃፍረትና መጸጸት ቀጥለውበታል። ኦሮሞዎች፣ አማራዎች፣ ኢአማንያን፣ አህዛብና መናፍቃን የዋቄዮአላህ ጭፍሮች የትግራይን ሕዝብ ለማጥፋት ከተነሳሱ በዛሬው የፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሐይማኖት ዕለት ስድስተኛ ወር ሞላቸው።

👉 እነዚህ ወንጀለኞች፤

በአክሱም ጽዮን ላይ፣

በዋልድባ ላይ፣

በደብረ አባይ ላይ፣

በደንገላት ቅድስት ማርያም ላይ፣

በደብረ ዳሞ አቡነ አረጋዊ ላይ፣

በውቅሮ አማኑኤል ላይ፣

በዛላምበሳ ጨርቆስ ላይ፣

ገዳም ማርያም ውቅሮ እምባስነይቲ

የቸሊ/ግጀት ከሁለት መቶ በላይ ተዋሕዷውያን ሕፃናትና ወጣቶች ጭፍጨፋ!

የእንዳ ማርያም መድኃኒት አዲ ዳዕሮ ጭፍጨፋ

በሌሎች ባልተወራላቸው የትግራይ ዓብያተ ክርስቲያናት፣ ገዳማት እንዲሁም ሌሎች ቦታዎች ላይ

እጅግ በጣም ከባድ ወንጀል ሠርተዋልና የፍርድ ቤት ቀጠሮ ተሰጥቷቸዋል፤ እረፍት የላቸውም፣ እንቅልፍ አይኖራቸውም፤ እንደ ቃኤል እየተቅበዘበዙ ያችን ቀን ይጠብቁ ዘንድ ተወስኗል።

እንግዲህ ይህን በእግዚአብሔር ዘንድ እጅግ በጣም ከባድ የሆነ ወንጀል እየሰሩ ስላሉትና “እግዚአብሔር አያይም፤ አይ እርሱ እንዴትስ ያውቃል? ምን ቸገረን?” እያሉ በክህደት፣ በአመጽና በትዕቢት መንፈስ የሚኩራሩት ኦሮሞዎች፣ አማራዎች፣ ኢአማንያን፣ አህዛብና መናፍቃን የዋቄዮአላህ ወንጀለኞች ሁሉ የዘሯትን በቅርቡ ያጭዷታል፤ የጭንቀት ቀናት በሮቻችሁን ያንኳኳሉ፤ የበቀል ጊዜም እየመጣ ነው፤ ወዮላችሁ! ወዮልን!

[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፮፥፳፯]

የሰው ልጅ ከመላእክቱ ጋር በአባቱ ክብር ይመጣ ዘንድ አለውና፤ ያን ጊዜም ለሁሉ እንደ ሥራው ያስረክበዋል።”

[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፩፥፳፪፡፳፯ ]

የተጻፈው ሁሉ እንዲፈጸም ይህ የበቀል ጊዜ ነውና። በዚያን ወራት ለእርጕዞችና ለሚያጠቡ ወዮላቸው፤ ታላቅ ችግር በምድር ላይ፥ በዚህም ሕዝብ ላይ ቍጣ ይሆናልና፤ በሰይፍ ስለትም ይወድቃሉ፤ ወደ አሕዛብ ሁሉም ይማረካሉ፤ የአሕዛብም ዘመን እስኪፈጸም ድረስ ኢየሩሳሌም በአሕዛብ የተረገጠች ትሆናለች።

በፀሐይና በጨረቃም በከዋክብትም ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም አሕዛብ ከባሕሩና ከሞገዱም ድምፅ የተነሣ እያመነቱ ይጨነቃሉ፤ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም የሚመጣበትን ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ፤ የሰማያት ኃይላት ይናወጣሉና። በዚያን ጊዜም የሰው ልጅ በኃይልና በብዙ ክብር በደመና ሲመጣ ያዩታል።”

✞✞✞የዘ/ት ምርትነሽ ጥላሁን “ሂዱ ንገሩ ለዓለም”✞✞✞

ሂዱ ንገሩ አውሩ ለዓለም

ተነስቷል በዚህ የለም

ተነስቷል በዚህ የለም

መድኃኔዓለም

ሞት የማይችለው የበረታ

ኃያል ነው የማይረታ

ማህተሙን የፈታ

የትንሳኤው ጌታ

ሂዱ ንገሩ አውሩ ለዓለም

ተነስቷል በዚህ የለም

ተነስቷል በዚህ የለም

መድኃኔዓለም

ሞት የማይችለው የበረታ

ኃያል ነው የማይረታ

ማህተሙን የፈታ

የትንሳኤው ጌታ

ገዳዩ ሞት በእርሱ ድል መንሳት ተዋጠና

ሰንሰለቴን ቀንበሬን ተካው ብብገና

ሞት ሆይ መውጊያህ የታል እያልን የምንዘምረው

መስቀልህ ጦር ስምህ ጋሻችን ሆኖልን ነው

ዳንን የምንለው

ሂዱ ንገሩ አውሩ ለዓለም

ተነስቷል በዚህ የለም

ተነስቷል በዚህ የለም

መድኃኔዓለም

ሞት የማይችለው የበረታ

ኃያል ነው የማይረታ

ማህተሙን የፈታ

የትንሳኤው ጌታ

ተሻግረናል ስላሻገርከን ለዘላለም

በመቃብር ሞት ይይዝህ ዘንድ ከቶ አልቻለም

ኃይለኛውን በኃይል አስረኽው ላይፈታ

ዘመርንልህ አሸናፊ ነህ የኛ ጌታ

ከፍ በል በዕልልታ

ሂዱ ንገሩ አውሩ ለዓለም

ተነስቷል በዚህ የለም

ተነስቷል በዚህ የለም

መድኃኔዓለም

ሞት የማይችለው የበረታ

ኃያል ነው የማይረታ

ማህተሙን የፈታ

የትንሳኤው ጌታ

ሞቶ ማዳን ለማን ተችሏል ከአንተ በቀር

ጌትነትህ ስራህ ይኖራል ሲመሰከር

ወዳጄ ሆይ ውበትህ ውብ ነው የሚያበራ

ተጨነቀ ተንቀጠቀጠ ጠላት ፈራ

ዕፁብ ያንተ ሥራ

ሂዱ ንገሩ አውሩ ለዓለም

ተነስቷል በዚህ የለም

ተነስቷል በዚህ የለም

መድኃኔዓለም

ሞት የማይችለው የበረታ

ኃያል ነው የማይረታ

ማህተሙን የፈታ

የትንሳኤው ጌታ

መስክሩለት የምሥራች ነው ታላቅ ዜና

መለክቱ ነጭ ለብሰዋል ድል ነውና

ከተማዋ አንዳች ሆናለች በሌሊቱ

በዝማሬ ተንቀጠቀጠ ወህኒ ቤቱ

ከበሮውን ምቱ

ሂዱ ንገሩ አውሩ ለዓለም

ተነስቷል በዚህ የለም

ተነስቷል በዚህ የለም

መድኃኔዓለም

ሞት የማይችለው የበረታ

ኃያል ነው የማይረታ

ማህተሙን የፈታ

የትንሳኤው ጌታ

ሂዱ ንገሩ አውሩ ለዓለም

ተነስቷል በዚህ የለም

ተነስቷል በዚህ የለም

መድኃኔዓለም

ሞት የማይችለው የበረታ

ኃያል ነው የማይረታ

ማህተሙን የፈታ

የትንሳኤው ጌታ

______________________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የቀን ጅቦች (የግራኝ ሰአራዊት) ንጉሥ አንበሣን (አክሱም ጽዮንን) ከብበው አጠቁት ከዚያ…

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 19, 2021

የአባ ዘ-ወንጌልን መልዕክት የ666ቱ ጭፍሮች ለራሳቸው አጀንዳ ያመቻቸው ዘንድ እንዳሰኛቸው ጠምዝዘው ሲያቀርቡት ይታያሉ። 👉 አባታችን አባ ዘ-ወንጌል የሚከተለውን መልዕክት አስተላልፈዋል በማለት ጉዳዩን እነ ዘመድኩን በቀለ ለተከታዮቻቸው በተደጋጋሚ ሲያወሱት ነበር። ስለ አባ ዘ-ወንጌል የተወራው ሁሉ ትክክል አይደለም የማለት ድፍረት የለኝም፤ ሆኖም እራሳችንን መጠየቅ ያለብን፤ “እባቡ ግራኝ አብዮት አህመድና እንደ ጋንኤል ክስረት እና ገመድኩን ሰቀለ ያሉት ካድሬዎቹ ተዋሕዶ ክርስቲያኑን የትግራይን ሕዝብ ለመጨፍጨፍ አስቀድመው ያወጡት ጽሑፍ/ስክሪፕት ቢሆንስ? “የራሳችሁ አባት አባ ዘ-ወንጌል የተነበዩት ነውና ጭፍጨፋውንም፣ የዓብያተ ክርስቲያናትና ገዳማቱን ውድመትም ተቀበሉ፤ በሃጢአታችሁ ነውና፤ አሁን ለደህንነታችሁና ብልጽግናችሁ ስትሉ በሉ ጴንጤ ሁኑ” ብለው ተንኮለኛው ፈላስፋ ጆርጅ ሄገል ያረቀቀላቸውን “ችግር – ምላሽ – መፍትሔ / “Problem – Reaction – Solutionየተባለውን መመሪያ ተከትለው ቢሆንስ? መቼስ ይህን እንደሚያደርጉት አልጠራጠረም።

💭 አባ ዘ-ወንጌል ‘አስተላልፈውታል’ የተባለው መልዕክት እንዲህ ይላል፦

በአራቱም አቅጣጫ ኢትዮጵያ ትወረራለች። ሰላም በማስከበር በሚል ሰበብም በ፪/2 ሃያላን ሀገራት የሚመሩ ሰባት የሙስሊም ሀገራት በኢትዮጵያ ምድር ላይ እሳት ያዘንባሉ። በአሰብ ወደብ ላይ በልዩ ሁኔታ የተከማቸው የጦር መሣሪያ በኢትዮጵያ ምድር ላይ እንደበረዶ ይዘንባል። ብዙ ፍጅትም ይሆናል። ኦርቶዶክሳውያን በያሉበት፣ በየተገኙበት እንደከብት ይታረዳሉ። የኢትዮጵያ ምድር በደም ትጨቀያለች። የደም ጎርፍ፣ የደም አበላ በምድሪቱ ላይ ይፈሳል።”

👉 ሰባቱ የሙስሊም ሀገራት እነ ግራኝ ትግራይን ለመጨፍጨፍ ገና ከሦስት ዓመታት በፊት የሰበሰቧቸው እነዚህ የጅቦች መንጋ ሰራዊት አይደሉምን?

🔥 አማራ

🔥 ኦሮሞ

🔥 መናፍቅ

🔥 እስላም/አረብ

🔥 ኤርትራ

🔥 ሶማሊያ

🔥 ብሔር ብሔረሰቦች

የይሁዳ አንበሣን (አክሱም ጽዮን)ከብበው አጠቁት፤ በመጨረሻም ረዳቱ/ረዳታችን (መንፈስ ቅዱስ) ደረሰለት። ነጫጮቹን እርግቦች አየናቸው?

ያዘው! በለው! ስቀለው!”ሲሉ የነበሩት መቶ ጅቦች ፈረጠጡ! ሦስቱ አንበሦች ግን አንድ ሆነው ንጉሥነታቸውን አረጋገጡ!

ዲያብሎስ የአክሱም ጽዮን ልጆች የእርሱ አለመሆናቸውን ቆጭቶት እነርሱን ለመጣል ብሎ ለዘመናት በተለያየ መንገድ ተፈታተናቸው[ማቴ.፬፥፫]፡፡ ጌታችንን ከሀገራቸው እንዲሄድላቸውና ወደ ግብጽ እንዲሰደድ እንደ ለመኑት፤ የአክሱም ጽዮን ልጆችንም የክርስቶስ በመሆናቸው ከሀገራቸው እንዲወጡላቸው እያደረጓቸው ነው፤(ማቴ.፰፥፴፬)፡፡ የይሑዳ አንበሣ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን “ጋኔን አለበት”(ሎቱ ስብሐት!)እንዳሉት ለአክሱም ጽዮን ልጆችም የተለያየ ስም እየሰጧቸው በመጥፎ እና በጠላትነት እንዲታዩ አደረጓቸው፤[ዮሐ.፲፥፳]፡፡ የይሑዳን አንበሣ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን በቅንዓት ተነሣሥተው “ይሰቀል ይሰቀል” እንዳሉት፤ እንደዚሁ የክርስቶስ ተቃዋሚው የግራኝ አህመድ የአህዛብ አገዛዝም በተለያየ መንገድ አመካኝቶ ግርግር አንሥቶ፣ መነሻውም ሰሜን ዕዝ እንደ ሆነ ዋሽቶ መንጋ ተከታይ መንጋውን “ያዘው! በለው! ይወገሩ፣ ይቀጥቀጡ! ግደላቸው!” እያስባለ የአክሱም ጽዮን ልጆች የክርስቶስ በመሆናቸው ብቻ እግዚአብሔር በሰጣቸው ምድር ገረፏቸው፣ ደፈሯቸው፣ አስራቧቸው፣ ጨፈጨፏቸው[ማቴ.፳፯፥፳፪፡፳፫]፡፡

ገና ከልጅነታችን በመንፈስ ቅዱስ ስም ተጠምቀን ክርስቲያን የሆንን ሁሉ ከእኛ ጋር ያለውን፣ “በኪሳችን የያዘነውን” ተንከባክበን ወደ ውስጥ ከተመለከትን ከውጭ ያለውና አላፊና ሰብዓዊ ከሆነው እርዳታ መጠበቅ አይገባንም/ አያስፈልገንም። ይህ ሰው፣ ይህ ሕዝብ፣ ይህ ተቋምና ድርጅት ለምን ስለኛ መከራ እና ሰቆቃ አልተናገረልንም? ለምንስ ለእርዳታ ከእኛ ጋር አልቆሙልንም? እያልን እራሳችንን የሚያጽናናን፤ ማለትም የሚያጽናን፣ የቅርብ ረዳታችን፣ የመንገዳችን ደጋፊ፣ የነፍሳችንን ሲቃ አዳማጭና የማይለይ ታዳጊ መንፈስ ቅዱስ ሁሌ ከእኛ ጋር አለና ነው። መንፈስ ቅዱስ በማይመረመር ፍርዱ የደሀን ደም ይበቀላል፣ ፍትሕን ይተክላል፣ እውነትን ያነግሳል፣ ሀሰትን ይደመስሳል፣ በኃጢአት የከበሩትን ያዋርዳል፣ ስለጽድቅ የተዋረዱትን ግን ያከብራል።

[የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፬፥፳፮]

አብ በስሜ የሚልከው ግን መንፈስ ቅዱስ የሆነው አጽናኝ እርሱ ሁሉን ያስተምራችኋል እኔም የነገርኋችሁን ሁሉ ያሳስባችኋል።”

✞✞✞የሐና ማርያም ወራዊ መታሰቢያ በዓል✞✞✞

[መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ ምዕራፍ ፪]

፩ ሐናም ስትጸልይ እንዲህ አለች። ልቤ በእግዚአብሔር ጸና፥ ቀንዴ በእግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ፤ አፌ በጠላቶቼ ላይ ተከፈተ፤ በማዳንህ ደስ ብሎኛል።

፪ እንደ እግዚአብሔር ቅዱስ የለምና፥ እንደ አምላካችንም ጻድቅ የለምና፤ ከአንተ በቀር ቅዱስ የለም።

፫ አትታበዩ፥ በኩራትም አትናገሩ፤ እግዚአብሔር አዋቂ ነውና፥ እግዚአብሔርም ሥራውን የሚመዝን ነውና፥ ከአፋችሁ የኵራት ነገር አይውጣ።

፬ የኃያላንን ቀስት ሰብሮአል፥ ደካሞችንም በኃይል ታጥቀዋል።

፭ ጠግበው የነበሩ እንጀራ አጡ፤ ተርበው የነበሩ ከራብ ዐርፈዋል፤ መካኒቱ ሰባት ወልዳለችና፥ ብዙም የወለደችው ደክማለች።

፮ እግዚአብሔር ይገድላል ያድናልም፤ ወደ ሲኦል ያወርዳል፥ ያወጣል።

፯ እግዚአብሔር ድሀ ያደርጋል፥ ባለጠጋም ያደርጋል፤ ያዋርዳል፥ ደግሞም ከፍ ከፍ ያደርጋል።

፰ ከሕዝቡ መኳንንት ጋር ያስቀምጣቸው ዘንድ፥ የክብርንም ዙፋን ያወርሳቸው ዘንድ፥ ችግረኛውን ከመሬት ያስነሣል፥ ምስኪኑንም ከጉድፍ ያስነሣል፤ የምድር መሠረቶች የእግዚአብሔር ናቸውና፥ በእነርሱ ላይም ዓለምን አደረገ።

፱ እርሱ የቅዱሳኑን እግር ይጠብቃል ኃጥኣን ግን ዝም ብለው በጨለማ ይቀመጣሉ፤ ሰው በኃይሉ አይበረታምና።

፲ ከእግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ ይደቅቃሉ፤ በሰማይም ያንጐደጕድባቸዋል፤ እግዚአብሔር እስከ ምድር ዳርቻ ይፈርዳል፤ ለንጉሡም ኃይል ይሰጣል፤ የመሲሑንም ቀንድ ከፍ ከፍ ያደርጋል።

_______________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጂሃድ በዝዋይ | አይነ-ሥውር አረጋዊ ካህን፣ የገዳሟን አስተዳዳሪ ጨምሮ አሥራ አንድ አባቶች ታሠሩ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 26, 2020

በዝዋይ ሐመረ ኖህ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ገዳም አባቶች በር ዘግተው ቅዳሴ ገቡ። ሥርዓተ ቅዳሴው አልቆ ሲወጡ ግን የሽመልስ አብዲሳ አዲሱ ምልምል ጦር ቤተ ክርስቲያኗ በራፍ ላይ ቆሞ ጠበቃቸው። ከመቅደስም ገብቶ እያዳፋ ወደ ፖሊስ ጣቢያ ወሰዳቸው። አይነ ሥውር አረጋዊ ካህን፣ የገዳሟን አስተዳዳሪ ጨምሮ አሥራ አንድ አባቶችን ወደ ወኅኒ ወረወረ።

የናዝሬት ሕፃናት ግድያ ፣ የእስክንድር ነጋ እሥራት ፣ የዝዋይ አባቶች መታሠር

ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው

የስቅለት ዕለት የማርያም መቀነት/ቀስተ ደመና፤ “አይዟችሁ! አትፍሩ! ወደ ቤተ ክርስቲያን ሂዱ!” ብላን ነበር።

___________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የናዝሬትን ሕፃናት ለምን ሄዳችሁ ብለው ገደሏቸው ፥ እስክንድርን ለምን ሄድክ ብለው አሠሩት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 25, 2020

ወደ ቤተ ክርስቲያን አትሂዱ! ለእኛ ተውልን! እናፍርሳት ፥ ድኾችን አትጎብኙ! እኛን አትረብሹን! እናፈናቅላቸው!

ነጥብጣቦቹን እናገገናኛቸው… “አትሂዱ ብያችሁ አልነበረም! የኔን ትዕዛዝ መፈጸም ነበረባችሁ ፤ በጣም አስቆጥታችሁኛል” አለ ወሮበላው ፈርዖን። የጌታችን ትንሣኤ በጣም ረብሾታል፣ ለፍርድ የሚመጣው የይሑዳው አንበሣም በጣም አስበርግጎታል ፥ በሳምንት ውስጥ ስንት ጉድ አሳየን! አገራችን በታሪኳ አይታ የማታውቀውን አረመኔያዊ የሆነ ሥራቸውን እስከ መቼ ድረስ ይቀጥሉበት ይሆን?

____________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: