Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 9, 2021
VIDEO
ይለናል ቤልጅየም ውስጥ የሚገኝ የበጎ አድራጎት ድርጅት “አውሮፓ የውጭ ፕሮግራም ከአፍሪካ ( ኢኢፒኤ /EEPA) ጋር። በአክሱም ከተማ በሚገኘው ማሪያም ጽዮን ቤተክርስቲያን ላይ በተፈፀመ ጥቃት ቤተክርስቲያን ውስጥ የነበሩትን ከ ፯፻፶ /750 በላይ ምዕመናንን ከቤተክርስቲያን አውጥተው ረሽነዋቸዋል።
አዎ! ሃሳቡ ቢኖራቸውና ተግተው ለሚሠሩላት ለኦሮሚያ የኩሽ እስላማዊት ሪፐብሊክ ውርስ ለማድረግ ቢያልሙ አይገርመንም። የእስራኤልም በሱዳን በኩል አክቲቭ መሆን እና ቤተ- እስራኤላውያኑንም በብዛት መውሰዷ በአጋጣሚ አይመስለኝም። ሁሉም ነገር ከጦርነቶቹ ጋር የተቀነባበረ ነው። የትግራይ ወገኖቼ ግራኝ አብዮት አህመድን ባፋጣኝ ድፉት ስለ የነበረው ይህን መሰሉ የህልውና ጥቃት እንዳይፈጸም በመስጋት ነበር። አሁንም ፍጠኑ! በጣም ፍጠኑ!
ትናንትና በለቀቅኩት ቪዲዮ ላይ ሌባው ግራኝ አብዮ አህመድ ለእነ ዳንኤል ክብረት ቃል ከገባላቸው ነገሮች መካከል “አክሱም ጽዮን” እንደሆነ አውስቼ ነበር። ከሆነ፤ ሞከረውት ከሆነ ይህን ያሰቡት፣ ያቀዱትና የደገፉት በሙሉ ወደ ገሃነም እሳት ይጣላሉ። 100% እርግጠኛ ነኝ!
የእኅተ ማርያምም ሤራ የሚኖርበት ይመስለኛል፤ ይህን አስመልክቶ ቪዲዮ በቅርቡ …
❖ የኤልዛቤል መንፈስ በቤተ ክርስቲያን | ዳንኤል ክብረት ባክህ በሐሰት አትመስክር ፥ ወዮልህ !
VIDEO
Report that Maryam Tsiyon Church has been attacked (local people believe with the aim to take the Ark of Covenant to Addis Ababa). Hundreds of people hiding in the Maryam Tsiyon Church were brought out and shot on the square in front. The number of people killed is reported as 750.
__________ ________ _________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Infos | Tagged: Abiy Ahmed , ሰራዊት , ሽብር , ትግራይ , አክሱም , ኢትዮጵያ , ዐቢይ አህመድ , ዘር ማጥፋት , የይሁዳ አንበሳ , ጀነሳይድ , ጭፍጨፋ , ጽዮን , ጽዮን ማርያም , ፀረ-ተዋሕዶ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Genocide , Massacre , Terror , Tigray | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 30, 2020
VIDEO
👉 ፈረንሳይ ቅዳሜ ኅዳር ፲፱ /19 – ፳፻፲፫ ዓ . ም
በመላው ፈረንሳይ በአዲሱ የደህንነት ረቂቅ ላይ ከፍተኛ ሁከትና ብጥብጥ የታዩበት የተቃውሞ ሰልፎች ተካሂደዋል። ( የኦሮሞን ሰራዊት የሚያሰለጥኑት ፈረንሳይና ኤሚራቶች ናቸው )
👉 ባሕሬን እሑድ ኅዳር ፳ /20 – ፳፻፲፫ ዓ . ም
ፎርሙላ ፩ የሞተር ስፖርት ፥ ፈረንሳዩ ሮማን ግሮዧን በጣም ከፍተኛ ከሆነ አደጋ መላው ዓለምን በአስገረመ ተአምር ተረፈ። (አደጋውን ሩሲያዊው ሾፌር ዳኒል ክቫይት ነበር የፈጠረው፤ ትንሽ ቆየት ብሎ በሌላ ከባድ አደጋ ላይ ተሳትፏል፤ ሩሲያዊ መሆኑ ያለምክኒያት አይደለም)።
ከሳምንት በፊት እንዳወሳሁት ፎርሙላ ፩ ላይ 666 ትን አስመልክቶ ሰሞኑን የታዘብኩትን አስገራሚ ግጥጥም እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በሚቀጥሉት ቀናት አቀርበዋለሁ። የዛሬው ተከታዩ መሆኑ ነው፤ በጣም ይገርማል።
👉 በዚሁ ዕለት ህዋሀቶች “ተዋጊ አውሮፕላን ጣልን ፥ አክሱምን ተቆጣጠርን” አሉ።
👉 ከዓመት በፊት አምታቹ መናፍቅ እና የግራኝ አማካሪ ፓስተር ወዳጄነህ የግራኝን “ዘመቻ አክሱም ጽዮን” ፍኖተ ካርታ በተቀናበረ ድራማ አሳያን።
☆ ብዙዎችን ግብዞቹን፣ ሞኞቹንና የተዳከሙትን ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችንን ለሀሳዊ መሲሁ በማዘጋጀት ላይ ያለው ቆሻሻው ግራኝ አብዮት አህመድ፤ ልክ በአሜሪካ የፕሬዚደንታዊ ምርጫ ዕለት በአክሱም ጽዮን ላይ ጦርነት በፌስቡክ እንዲያውጅ በሉሲፈራውያኑ ጌቶቹ ታዘዘ፣ በተቀናበረና ቲያትራዊ በሆነ መልክ ፋሺስታዊ ጭፍጨፋዎችን በማካሄድ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ትግሬዎችን እና አማራዎችን ለአሜሪካው “የምስጋና ዕለት” / “Thanksgiving“/ኢሬቻ በቂ የደም መስዋዕት ካቀረበ በኋላ ልክ የጽዮን ማርያምን የክብረ በዓል ዕለት ጠብቆ፤ በትዊተር ገጹ፡ “ድል ተቀዳጅተናል!” አለን። አቤት ይህን አላጋጭ አውሬ የሚጠብቀው እሳት!
ለማንኛውም ግራኝ እና ቅጥረኛ ሰራዊቱ በአክሱምና ታቦተ ጽዮን ዙሪያ ምን እንዳደረጉ ባፋጣኝ መጣራት አለበት። ይህ ዘመቻ የተካሄደው የታቦተ ጽዮንን ለመስረቅ ይሆንን? ከሆነ በሚቀጥሉት ቀናት በእስራኤል ላይ የሆነ ነገር ሊደርስባት ይችላል። የኢራን ጥቃት?
በሌላ በኩል ባለፉት ቀናት ብዛት ያላቸው ክርስቲያን ወገኖቻችን በግብጽ፣ በናይጄሪያ እና ኢንዶኔዥያ በአስቃቂ ሁኔታ በመሀመዳውያኑ ተጨፍጭፈው እንዲሁ ተሰውተዋል።
👉 አምና ልክ በዚህ ጊዜ የሚከተለውን ጽሑፍ አቅርቤ ነበር ፦
☆ “ድንቅ ነው | ኢትዮጵያውያን እና ጂኒ ጃዋር በተፋጠጡበት በሚካኤል ዕለት የኤሬቻ ዛፍ ወደቀ ”
“… ይህ ሁሉ የሆነው አሜሪካ ዋንኛ የሃገሪቱ ክብረ በዓል የሆነውን “የምስጋና ዕለት” / “Thanksgiving“ ለማክበር በምትዘጋጅበት ዋዜማ ነው። ይህ በዓል የኛዎቹ ጣዖተኞች የሚያከብሩት ዓይነት ኢሬቻ ነው፤ ይህ በዓል በአሜሪካም ሆነ በኢትዮጵያ በጭራሽ መከበር የለበትም። ምክኒያቱም በአሜሪካ ከአውሮፓ የመጡት ነጮች “አሜሪካን ህንዶች” ተብለው የሚታወቁትን ቀደምት የአሜሪካ ነዋሪዎችን በመጨፍጨፍ መሬታቸውን በመውረሳቸው አምላካቸውን የሚያመሰግኑበት በዓል ስለሆነ ነው። በኢትዮጵያም “ኦሮሞ” የተባሉት መጤዎች በተመሳሳይ ሁኔታ ከታንዛኒያ አካባቢ በመፍለስ ሃያ የሚጠጉ ቀደምት የኢትዮጵያን ነገዶችን በመጨፍጨፍ ምድራቸውን በመውረሳቸው ለዋቄዮ–አላህ “ዋቄኒ” እያሉ ምስጋናቸውን የሚሰጡበት እርኩስ በዓል ስለሆነ ነው።
ዛሬም እነዚህ በአንድ ዓይነት እርኩስ መንፈስ ባላጋር (Brothers in arms) ለመሆን የበቁት ነጭ አሜሪካውያን እና ኦሮሞዎች የቀሩትን ጥንታውያኑን የሰሜን አሜሪካን እና የኢትዮጵያን ነገዶችን ለማጥፋት ተነሳስተዋል።”
ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ!
________ _______ ________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Faith | Tagged: Abiy Ahmed , ስፖርት , ሽብር , ትግራይ , አክሱም , ኢትዮጵያ , እሳት , ዐቢይ አህመድ , የይሁዳ አንበሳ , ጀነሳይድ , ጭፍጨፋ , ጽዮን , ጽዮን ማርያም , ፀረ-ተዋሕዶ , ፈረንሳይ , ፎርሙላ ፩ , Crash , F1 , Fire , France , Genocide , Grosjean , Miracle , Tigray | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 1, 2020
VIDEO
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ
ኮከብ እንደ ፀሐይ የራሷ ብርሃን አላት፤ ታበራለች ፥ ጨረቃ ግን ብርሃን ትሰርቃለች እንጅ የራሷ ብርሃን የላትም፣ ጨለማ ናት።
ኡራኤል የሚለው ስም ` ኡር ‘ እና ‘ ኤል ‘ ከሚሉ ሁለት ቃላት የተመሠረተ ስም ነው። ኡራኤል ማለት ትርጉሙ “የብርሃን ጌታ”፣ ”የአምላክ ብርሃን ” ማለት ነው። በቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ የተመሰረቱ ገዳማት በቅዱስ ኡራኤል መሪነት ነው።
[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፲፱፡፩፥፪]
ሰማያት የእግዚአብሔርን ክብር ይናገራሉ፥ የሰማይም ጠፈር የእጁን ሥራ ያወራል። ቀን ለቀን ነገርን ታወጣለች፥ ሌሊትም ለሌሊት እውቀትን ትናገራለች።
የቅዱስ ኡራኤል ፀሎት በያለንበት ይድረስ!
_________ _______ _________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Faith | Tagged: ሰማይ , ቅዱስ ኡራኤል , ብርሃን , ተዋሕዶ , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , እግዚአብሔር , ኦርቶዶክስ , ኮከብ , የይሁዳ አንበሳ , ግማሽ ጨረቃ , ጨለማ , Ethiopian Orthodox , Faith , Tewahedo | Leave a Comment »