የምርጫ ነገር ሲነሳ መርፌ እንዳየ ህፃን ደነገጠ!
ለ፳፯/27 ዓመታት ያህል ሰሜን ኢትዮጵያውያንን በብረት ቡጢ በመደቆስ ላይ ያለው ኢሳያስ አፈቆርኪ ለሉሲፈራውያኑ ትልቅ ባለውለታቸው ነው፤ ለአንድ ተዋሕዶ ኤርትራውያን/ኢትዮጵያውያን ትውልድ መጥፋት ተጠያቂ ለሆነው አውሬ የኖቤል ሽልማቱን በተዘዋዋሪ ሰጥተውታል። የኖቤል ሽልማት = ለዘር ማጥፋት ፈቃድ
_________________________
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 21, 2020
የምርጫ ነገር ሲነሳ መርፌ እንዳየ ህፃን ደነገጠ!
ለ፳፯/27 ዓመታት ያህል ሰሜን ኢትዮጵያውያንን በብረት ቡጢ በመደቆስ ላይ ያለው ኢሳያስ አፈቆርኪ ለሉሲፈራውያኑ ትልቅ ባለውለታቸው ነው፤ ለአንድ ተዋሕዶ ኤርትራውያን/ኢትዮጵያውያን ትውልድ መጥፋት ተጠያቂ ለሆነው አውሬ የኖቤል ሽልማቱን በተዘዋዋሪ ሰጥተውታል። የኖቤል ሽልማት = ለዘር ማጥፋት ፈቃድ
_________________________
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: ሉሲፈራውያን, መንግስት, ምርጫ, ባሕረ ነጋሽ, ባርነት, አሜሪካ, አምባገነንነት, አረቦች, አብይ አህመድ, ኢሳያስ አፈወርቂ, ኢትዮጵያ, ኤርትራ, ዘረኞች, የሤራ ፖለቲካ, የዓለም ብርሃን, ድብቅ መንግስት, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፍርድ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 24, 2020
የዓለም መንግስታት የሚባሉት ትንሽ ግጭት በዓለም ላይ ቢከሰት ወዲያው ተሰብሰበው ማውገዙ፣ ማዕቀቡ፣ ማሳደዱ ይቀጥል ነበር። ሆኖም ማንኛቸውም ሃገራትና መንግስታት በኢትዮጵያ ጉዳይ አንድ አቋም ነው ያላቸው፤ የድሃ ሆነ የበለጸጉ ሃገራት መንግስት፣ አፍሪቃዊ ሆነ እስያዊ፣ አሜሪካዊ ወይም አውሮፓዊ ሁሉም ህልማቸው ኢትዮጵያ እንድትጠፋ ብቻ ነው። ምክኒያቱ አንድ እና አንድ ነው፤ በኢትዮጵያ ሃገራችን ከአባቶቻችን ዘመን ጀምሮ በጽናት የቆመች የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነታችን በእግዚአብሔር መወደድ እና መመረጥ ዲያብሎስን እና ምድርን የከደኑ አለቃ እና አመንዝሮቹ እጅግ ስላበሳጨ፣ ስላወከና የህልውናቸው ሁሉ አደጋ ስለሆነ ነው። ስለዚህ ዛሬ ገዢዎች ሁሉ በዓለም ላይ በዚሁ ክፉ ጠላታችን በዲያብሎስ ተመርቀውና ጸድቀው ስልጣን ላይ የተኮለኮሉና ለጥፋት የተሰማሩ ስለሆኑ ኢትዮጵያን ቢጠሉ፣ ኢትዮጵያን ለማፈራረስ ቢደክሙ፣ እምነታችንን እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ለማጥፋት ቢተጉ ፥ የተሰጣቸው የጨለማው ኃይላት ስራ ነውና፤ እነሱም ወደው ለሱ የተገዙ ናቸውና እኛ ልንገረም አይገባንም።
ቃል ሕይወት ያሰማለን፤ ወንድማችን!
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: ሉሲፈራውያን, አብይ, ኢትዮጵያ, ኦርቶዶክስ, ኦሮሞዎች, ዐቢይ አህመድ, ዕልቂት, የዓለም ብርሃን, ጀነሳይድ, ጠላት, ፀረ-ተዋሕዶ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 5, 2020
ኢትዮጵያን የማጥፋት ሥራ እየተከናወነ ያለው በኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ መሪነትና በባሕረ ነጋሽ(ኤርትራ)ገዢዎች አቀነባባሪነት ነው።
ነፍሱን ለመሸጥ ፈቃደኛ የሆነው ወኪላቸው አብዮት አህመድ ከልጅነቱ ጀምሮ መርጠውትና መርፌ እየወጉ ያሳደጉት አውሬ ስለሆነ የሚያደርጋት እያንዳንዷ እንቅስቃሴ በደንብ የተጠናችና ኢትዮጵያን ለማፈረስ ትረዳው ዘንድ በሉሲፈራውያኑ የተነደፈች ናት። ሰሞኑን ከግብጽ፣ ከሱዳንና ከደቡብ ሱዳን ጋር እየተለዋወጣቸው ያሉት እንካ ስላንቲዎች ሁሉ ሉሲፈራውያኑ የደረሱለት ድራማዎች ናቸው።
ዳግማዊ ግራኝ አህመድ እንደ ቀዳማዊ ግራኝ አህመድ ኢትዮጵያን ለማመሰቃቀል ቱርክንና አረቦቹን ጨምሮ ከሁሉም ታሪካዊ ጠላቶቻችን ጋር በፍቅር አብሮ እየሠራ ነው። በሱዳን በኩል የተጀመረው “ውጥረት” የአብዮት አህመድ እጅ አለበት። በኢትዮጵያ ስም አስፈላጊውን ገንዘብ እና የጦር መሣሪያ ለኦሮሞ ወራሪዎች ካከማቸ በኋላ፤ አውሬው ኢትዮጵያን አዳክሞና ከተቻለውም አጥፍቶ ኦዲት የማይደረገውን በኢትዮጵያ ስም ከውጭም ከውስጥም የተገኘውን በቢሊየን ዶላር የሚቆጠር ገንዝብ ይዞ ወደ መካ መዲና ለመፈርጠጥ ይሞክራል ፥ ልክ እንደ መንግስቱ ኃይለ ማርያም፣ ልክ እንደ ኡጋንዳው አውሬ ኢዲ አሚን ዳዳ።
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: ሉሲፈራውያን, መንግስት, ባሕረ ነጋሽ, ባርነት, አሜሪካ, አረቦች, አብይ አህመድ, ኢሳያስ አፈወርቂ, ኢትዮጵያ, ኤርትራ, ዘረኞች, የሤራ ፖለቲካ, የዓለም ብርሃን, ድብቅ መንግስት, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፍርድ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 12, 2020
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: ማስጠንቀቂያ, ተዋሕዶ, ትንቢት, የኢትዮጵያ መንግስት, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, የዓለም ብርሃን, ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ, ፀረ-ክርስቶስ, ፈተና, Tewahedo Faith | 1 Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 2, 2020
“ቤተ ክርስቲያናችን ተዋህዶ እምነታችን በጠራራ ፀሐይ በመንግሥት ተቀናብሮ የከሱ በጎች ሁሉ በአውሬው መንግሥት ተብዬ ሲታረዱ፣ ሲዘረፉ የአፍ ውግዘት ብቻ፤ ይብስ ድርድር አልፎም መሸለም ገንዘብ መለገስ። ታዲያ ከዚህ በላይ ምን ወንጀል አለ። ለመሆኑ በመትረየስ የተረሸኑት አቡነ ጴጥሮስ ስለበጎቻቸው አደራ አይደልም እንዴ የተዋጉ? ከጣሊያን ተስማምተው መነገድ፣ ሕንፃ መገንባት፣ መወፈር፣ ብር ማከማቸት አይችሉም ነበር እንዴ? እውነተኛ እረኛ ስለበጎቹ ነፍሱን ይሰጣል። እናንተ እንኳን ነፍሳችሁን በወደቀበት በደቀቀበት ስፍራ እንኳን ብቅ ብላችሁ አላያችሁትም። ተመዘናችሁ ቀለላችሁ። ተፈረደባችሁ። ግብራችሁ ተክተላችሁ። አብራችሁ የምትሞዳሞዱበት መንግሥት ይታደጋችሁ። እናንተ ለምትፈሩት፣ ለምትታመኑበት ለምትለማመጡት ዓለምን ሁሉ እያጠፋ ያለው በነአሜሪካ፣ እንግሊዝ፣ ቻይና፣ ሳኡዲ አረቢያ፣ በነግብጽ፣ በነአውሮፓ የሚደገፈውን የአብይ የእስላምና የመናፍቅ መንግሥት ፍፃሜውን እናንተም እየተፈፀማችሁ የምታዩት ይሆናል። ትላንት ለወያኔ ዛሬም ለከፋው ዘረኛ ጭምብል ለባሽ የምትታዘዙ ለሥጋ ትርፋችሁ ስትሉ በአገሪቱ የተበተኑትን የተዋህዶ ልጆች ሲበሉና ለአውሬ ንጥቂያ ሲሆኑ እያያችሁ፣ ለአውሬው የምትሰግዱ ከሆነ፣ ጠባችሁ ግጭታችሁ ከማን ነው? አዎን ከልኡል ነው። ካከባራችሁ፤ የከበረውን ሃላፊነት የእረኝነት ሥራ ከሰጣችሁ ከሃያሉ እግዚአብሔር ጋር መሆኑን በተግባራችሁ አረጋግጣችኋል። እግዚአብሔር ፈራጅ አምላክ ነው። በጎቹን ለአውሬ የሰጣችሁ። እግዚአብሔር ፈርዶባችኋል። ከእረኝነቱም ተሰናብታችኋል። ፍርዳችሁም ይከተላችኋል።”
ከደብዳቤው ጋር ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ። ወቅቱን ጠብቆ በጥንቃቄ የተጻፈ ደብዳቤ ነው።
እስኪ ተመልከቱት፦ የቅኔ ተማሪ ህፃናት እየተራቡ (አቡነ ሀብተማርያም ገዳም) ቤተክህነት ግን “ከንቲባ” ለተባለው ወሮበላ አሥር ምሊየን ብር ትሰጣለች። ከንቲባው ደግሞ ይህን ገንዘብ የሰይጣን አምልኮ መስጊድ ማሰሪያ ይውል ዘንድ ለአህዛብ ይለግሳል። በዚህ አጋጣሚ የማሳስበው የተዋሕዶ ልጆች መሀመዳውያኑ እራሳቸው ላቃጠሉት መስጊድ ማሰሪያ ብለው አንድም ሳንቲም ማዋጣት እንደማይኖርባቸው ነው። ይህን ካደረጉ ትልቅ ቅሌት ነው።
ከዚሁ ጋር በተያያዘ ልብ ማለት ያለብን ሌላ ነገር፦
እነ ኢንጂነር ስመኘውን፣ ጄነራሎች አሳምነውንና ሰዓረን የገደለው እንዲሁም ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን ያለማቋረጥ በመጨፈጨፍ ላይ ያለው አውሬው አብዮት አሀምድ ባለፈው ጊዜ ዲያቆን ዳንኤል ክብረትን ወደ ሊቢያ ልኮት ነበር። ተልዕኮውም በሊቢያ በረሃ በሙስሊሞች ሕይወታቸውን በግፍ የተነጠቁትን የሰማዕታት ወንድሞቻችን ፍልሰተ አጽም ለእርሱ አመቺ በሆነበት ወቅት ወደ ኢትዮጵያ ለማምጣትና “እኔ ነኝ ያመጣኋቸው” በሚል እባባዊ ብልጠት በታገቱት እህቶቻችን ምክኒያት የተቀሰቀሰውን የሕዝብ ቁጣ ለማብረድ ብሎም ለሃሰተኛው “ምርጫ”በተወዳጅነት ለመዘጋጀት ያስችለው ዘንድ ነው።
በሊቢያ የተሰውት ወንድሞቻችን ተዋሕዶ ክርስቲያን በመሆናቸው ነው፡ ስለዚህ አብዮት አህመድ በጭራሽ እዚህ ጉዳይ ውስጥ እጁን ማስገባት የለበትም፤ ይህ የተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንና የልጆቿ ጉዳይ ብቻ ነው። የጠላታችን ግብጽ ፕሬዚደንት አል–ሲሲም በጉዳዩ እጁን እያስገባ መሆኑ ያሳዝናል።
አባቶች የወረደውን ክብራችንን ለማስመለስ የሚሹ ከሆነ ገዳይ አብዮት አህመድን ከዚህ ጉዳይ ማራቅ አለባቸው። ገና ስልጣን ላይ እንደወጣ “ሁለቱን ሲኖዶሶች ማስታረቅና የሊቢያን ሰማዕታት ማስመለስ ተቀዳሚ ተግባሮቼ ናቸው”ያለው አብዮት አህመድ አሁንም ቤተክርስቲያን ለመጉዳትና ምዕመናኗን ለማታለል የሚጠቀምበት ዲያብሎሳዊ መንገድ እንደሆነ ሁላችንም እያየ ነው። ስለዚህ ባካችሁ፡ አይመለከተውምና “እስካሁን ለፈጸመከው በደል ቤተክርስቲያንን ይቅር ብለህ ከሥልጣንህ ውረድ” በማለት ዕድሉን ንፈጉት
በነገራችን ላይ፤ መንግስት ያገታቸውን እህቶቻችንን ቁጥር ከ17 ወደ 21 ከፍ አድርጎ የቀበጣጠረው 21 ቅድስት ማርያም በመሆኗ ነው። ከኢትዮጵያውያኑ በፊት በሊቢያው በርሃ በሙስሊሞች የታረዱት ኮፕት ሰመዓታት ወንድሞቻችንም ቁጥር 21 ነው። በነዚህ ሰማዕታት መካከል አንዲትም ሴት የለችም፤ በሃገራችን ግን ጨካኙ መንግስት የሴቶችን ጡት ያስቆርጣል፣ አራሶችን ይገድላል፣ ክርስቲያን ሴት ተማሪዎችን ያስገድላል። ይህ ሁሉ የአብዮት አህመድ ዲያብሎሳዊ ተንኮል ነው፦ ቅድስት ማርያም፣ እህቶች፣ እናቶች… እህቶችንና እናቶችን እያስቃየና እያስለቀሰ ቀን በገፋ ቁጥር አቅመ–ቢስነቱ የተዋሕዶ ወንዶችን ቅስምና ሞራል እንዲሰበር ይረዳዋል፤ ይህ ምልክታዊ በሆነ መልክ በደንብ የተቀነባበረና ከእነ አይሲስ ጭካኔ የማይተናነስ አሳዛኝ ድራማ ነው።
አንድ ምሳሌ፦ “ኦሮሞን” የፈጠረችው ጀርመን ከአምስት ዓመታት በፊት በፈረንጆች አዲስ ዓመት ዋዜማ በ31/12/2015 ዓ.ም / ኢሉሚናቲ መሪዋ አንጌላ ሜርከል የጋበዘቻቸው ሦስት ሺህ የሚሆኑ አረብ ሙስሊሞች በጀርመኗ ኮሎኝ ከተማ ዝነኛ ካቴድራል ፊት ለፊት በሺህ የሚቆጠሩትን ጀርመናውያን ሴቶችን ለብልግና እንዲደፍሯቸው ሲደረግ (በሜርከል መንግስት በደንብ የተቀነባበረ ቅሌት ነበር)፤ ጀርመናውያን ወንዶችን በሞራል ለመምታት ታስቦ ነበር። የሚገርም ነው፡ ይህም ልክ በቅድስት ማርያም ዕለታት በታኅሣሥ 21/ 22 – 2007 ዓ.ም ነበር የተፈጸመው።
ይህን አመልክቶ የሚከተለውን ጽሑፍ ከሁለት ዓመታት በፊት አቅርቤ ነበር፦
ፈረንሳይ እየተቃጠለች ነው | በኢትዮጵያ ላይ ተንኮል ስለምትሠራ፤ Feminist “ሴቶችን” እንዲሾሙ በማዘዟ
ምዕራባውያኑ እና በሉሲፈር ወንድሞቻቸው የሆኑት አረቦች የሚያንቀላፋውን ሞኙን ወገናችንን እያታለሉት ነው። በኢትዮጵያ የፖለቲካውና ፀጥታው መዋቅር ውስጥ “ሴቶች” ቁልፍ ሚና እንዲጫወቱ የመጣው ግፊት ከፈርንሳይ፣ ጀርመን እና እንግሊዝ ነው። የእነዚህ ሦስት አገራት መሪዎች ሁለቱ ሴቶች፤ አንጌላ ሜርከል እና ተሪዛ ሜይ ሲሆኑ ሦስተኛው ማክሮን ደግሞ፡ እናቱ የምትሆነውን፡ የቀድሞ አስተማሪውን አግብቶ የሚኖር አታላይ ሰዶማዊ ነው። ሦስቱም መሪዎች ልጅ–አልባዎች ናቸው።
በኢትዮጵያ ሥልጣን የተሰጣቸው ሴቶች ሁሉ የኢትዮጵያን እና የእግዚአብሔርን ፍላጎት ሳይሆን የሚያሟሉት፡ ያዘጋጇቸውን የሉሲፈራውያኑን ፍላጎት ነው። “ፌሚኒስቶች” ይሏቸዋል። በኢትዮጵያ “ሴቶች” የሚሏቸውን፡ ግን “የእግዚአብሔር ሴቶች” ያልሆኑትን ሥልጣን ላይ በማውጣት (ሙስሊም ሴት የመከላከያ ምኒስትር እስከማድረግ ድረስ) ኢትዮጵያዊውን ወንድ በመንፈስ ለማድከም ነው፣ እራሱን፣ ቤተሰቡን እና አገሩን ለመከላከል እንዳይችል ሞራሉን ለመምታት ነው፣ ለታቀደው የውጭ ኃይል ወረራ (በተራራማ ተፈጥሮዋ የኢትዮጵያ ዓይነት መልክዓ ምድር ባላት በአፍጋኒስታን ያው ለ17 ዓመታት ያህል እየተለማመዱ ነው) ኢትዮጵያውያን በቀላሉ እጃቸውን እንዲሰጡ ለማድረግ ነው። ጣልያንን ማዋረዳችንን የሚረሱ ይመስለናልን? በፍጹም!
ይህ ሁኔታ ከምን ጋር ተመሳሳይነት አለው? ልክ ከሦስት ዓመታት በፊት አንጌላ ሜርከል የጋበዘቻቸው ሦስት ሺህ የሚሆኑ አረብ ሙስሊሞች በጀርመኗ ኮሎኝ ከተማ ዝነኛ ካቴድራል ፊት ለፊት በሺህ የሚቆጠሩትን ጀርመናውያን ሴቶችን ለብልግና እንዲደፍሯቸው ሲደረግ (በሜርከል መንግስት በደንብ የተቀነባበረ ቅሌት ነበር)፤ ጀርመናውያን ወንዶችን በሞራል ለመምታት ታስቦ ነበር። ከዚህ ድርጊት ቀደም ሲል፡ እ.አ.አ በ2011ዓ.ም ፡ አንጌላ ሜርከል የግዴታ ብሔራዊ ውትድርና አገልግሎት እንዲቆም አዝዛ ነበር።
ዲያብሎስ እኛን በሞኝነታችን የእንቅልፍ ሰዓታችንን እያራዘመ እንድንጎሳቆል ያደርገናል፤ የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ግን ከዲያብሎስ ጋር አብረው በቆሙት ምዕራባውያኑ የዔሳው ዘሮች እና በምስራቃውያኑ እስማኤላውያን አረቦች ላይ አንድ በአንድ ይፈርድባቸዋል። በጣም አብዝተውታልና የአምላካችን ፍርድ በዚህ ወቅት ጠንከር ይላል።”
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: ሉሲፈር, ማስጠንቀቂያ, ቤተክህነት, ተዋሕዶ, ትንቢት, አባቶች, አብዮት አህመድ, የሊቢያ ሰማዕታት, የኢትዮጵያ መንግስት, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, የዓለም ብርሃን, ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ, ፀረ-ክርስቶስ, ፈተና, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 28, 2020
ዲያብሎስ ሰይጣን ቤተ ክርስቲያንና ልጆቿን ማዋረድ፣ ማቅለልና ማጥፋት የዘመኑ ተቀዳሚ ተልዕኮው ነው።
በኢትዮጵያ ታሪክ እጅግ በጣም አሳፋሪና አሳዛኝ የሆነ ዘመን ላይ እንገኛለን። አውሬው አብዮት አህመድ በተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ጉዳይ ጣልቃ ገብቶ አባቶችን “ለማስታረቅ” እድል ማግኘቱ አሳዛኝ ከሆኑት ተግባራት መካከል አንዱ ነው። የብዙ ዓመታት የውጭ አገር ኑሮ ልምዱ ያላቸው አቡነ ማቲያስና አቡነ መርቆሪዮስ የዚህን ወሮበላ ግለሰብ ትዕዛዝ በመቀበል ወዲያ ወዲህ እያሉ ለኢ–አማንያንና አሕዛብ ከሃዲ ፖለቲከኞቹ መሳለቂያ ለመሆን መብቃታቸው እንዲሁም የኢሬቻ እርኩስ መንፈስ ማደሪያ የሆኑትን ችግኞች ለመትከል ፈቃደኞች መሆናቸው በቤተክርስቲያን ታሪክ አሳፋሪ ከሆኑት ምዕራፎች መካከል አንዱ ነው።
አንተ የሉሲፈር አሽከር የእባብነት ቆዳ ቀይረህ ሕዝቡን ልትገዛ የተገሰልክ ጨካኝ አላጋጭ ነህና ክፉ አሟሟትን ትሞታለህ
…የቁራዎች የአሞራዎች ቀለብ ትሆናለህ፤ ይህ ደግሞ ሳይውል ሳያድር የሚመጣብህ ፍርድ ነው!
አንተ የከፋህ ዘረኝነትን፣ ሆዳምነትን፣ አረመኔነትን፣ ነውረኝነትን፣ አታላይነትን፣ ንቀትን፣ ትዕቢትን እንደ ጌጥ የለበስክ ትውልድ፡ በውኑ አንተን የመሰለ የዲያብሎስ መገለጫ በምድር ላይ ታይቶ ያውቃልን? በፍጹም…
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: ምንፍቅና, አሕዛብ, አብይ አህመድ, ኢትዮጵያ, ክህደት, ዓብያተ ክርስቲያናት, የኢትዮጵያ መሪዎች, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, የዓለም ብርሃን, ጥቃት, ፀረ-ተዋሕዶ ሤራ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፍርድ, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 24, 2020
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: ምንፍቅና, አሕዛብ, አብይ አህመድ, ኢትዮጵያ, ክህደት, ዓብያተ ክርስቲያናት, የኢትዮጵያ መሪዎች, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, የዓለም ብርሃን, ጥቃት, ፀረ-ተዋሕዶ ሤራ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፍርድ, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 18, 2020
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: መናፍቃን, ማስጠንቀቂያ, ተዋሕዶ, ትምህርት ቤት, ትንቢት, አሜሪካ, አውሮፕላን, እስልምና, ካቶሊክ, የኢትዮጵያ መንግስት, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ, የዓለም ብርሃን, ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ, ፀረ-ክርስቶስ, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 15, 2020
በገዛ ሃገር፣ በራስ ሕዝብና ሃይማኖት ላይ ይህ ሁሉ ጥላቻ?! እራሳቸውን ምን ያህል ቢጠሉ ነው? አገር በቀሎቹ እነ ዮዲት ጉዲትና ግራኝ አህመድ ምን እንደሚመስሉ ይህ ዘመን እያሳየን ነው። በኛ ዘመን ይህ መደገሙ የቀደሙት አባቶቻችንን በጣም ያሳዝናል፣ ያስቆጣል።
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: ሉሲፈራውያን, መንግስት, ባሕረ ነጋሽ, ባርነት, አሜሪካ, አረቦች, አብይ አህመድ, ኢሳያስ አፈወርቂ, ኢትዮጵያ, ኤርትራ, ዘረኞች, የሤራ ፖለቲካ, የዓለም ብርሃን, ድብቅ መንግስት, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፍርድ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 12, 2020
በ ገዳይ አብይ የሚመራው የኦሮሞ ጂሃድ በምዕራባውያኑ እና አረቦቹ የሚደገፍ መሆኑንና ኢትዮጵያን ለማጥፋት እንደሚጣደፍ ማወቅ የተሳነው ኢትዮጵያዊ ዛሬም መኖሩ በጣም ያሳዝናል።
እነዚህ የኢትዮጵያ ጠላቶች የኢትዮጵያን ሕዝብ ምን ያህል እንደናቁት እያየን ነው!? “ጠላት የለንም” ለማለት የደፈረ አታላይ ነው። ሚሊየን አዲስ አበቤዎች ልክ ኢራናውያኑ በቴህራን እንዳሳዩት ወደ አራት ኪሎ አምርተው የቤተመንግስቱን በርና አጥር በቁጣ እስካልነቀነቁ ድረስ እነዚህ ወሮበሎች በአባቶቻችንና በእናቶችን፣ በእህቶቻችንና በልጆቻችን ላይ መሳለቁንና መጨከኑን ይገፉበታል።
የኢንተር ኮንትኔንታል ሆቴል ሕንፃን ዛሬውኑ የመጸዳጃ ቦታ አድርጉት። እኛ በምዕራቡ ያለነውም አሜሪካውያን እና አውሮፓውያን ሆቴሉን እንዳይጠቀሙ መስበክ አለበን ፥ አረቦች ከነግመሎቻቸው ይግቡላቸው እነዚህ ወራዶች።
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: ሉሲፈራውያን, መንግስት, ባርነት, አሜሪካ, አረቦች, አብይ አህመድ, ኢትዮጵያ, ዘረኞች, የሤራ ፖለቲካ, የኖቤል ሽልማት, የዓለም ብርሃን, ድብቅ መንግስት, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፍርድ | Leave a Comment »