
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 😇 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
😈 የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ / Satnael’s goal Ethiopia
- ☆ The 4th of November Marks The 2nd Year Anniversary of Tigray Genocide
- ☆ Godless G7 meeting in Munster
- ☆ Aid for Ukraine – Genocide for Tigray, Ethiopia.
- ☆ G7 celebrating genocide of Ethiopian Christians (Cheers with blood wine)
- ☆ No wonder that G7 nations forced the ‘warring parties’ in Ethiopia’s Tigray region sign a very controversial and pro genocide „peace deal” on Wednesday. Now they meet in Münster to celebrate this genocide in the spirit of satanic Halloween-Ireecha.
❖❖❖ [Matthew 10:33] ❖❖❖
“But whosoever shall deny me before men, him will I also deny before my Father which is in heaven.”
💭 G7 summit in Münster: The foreign ministers of the most important countries in the world are there – but the cross of God must remain outside!
Germany’s Foreign Office, led by Green Party’s Baerbock, ordered the removal of a historic 482-year-old Christian Cross in the city of Münster in preparation for the meeting of G7 foreign ministers.
✞ The Diocese of Münster described the measure in a statement as “incomprehensible”. Traditions and symbols associated with them, which are an expression of values, attitudes and religious convictions, cannot simply be “hanged out”.
🛑 G7- meeting in Münster
👉 Who would have been irritated by The Cross:
🛑 G7 Foreign Ministers
- ☆ France? Catherine Colonna – Atheist
- ☆ Italy? Antonio Tajani – Catholic
- ☆ Japan? Yoshimasa Hayashi – (5 members of Japan’s Cabinet had links with South Korea-based, dangerouse cult Unification Church)
- ☆ Canada? Mélanie Joly – Atheist
- ☆ USA? Antony Blinken – Jewish
- ☆ Great Britain? James Cleverly – Atheist
- ☆ Germany? Annalena Baerbock – Atheist
“Europe must rediscover its soul Europe must rediscover its Christian roots, the centrality of the person and the role of the family. Today’s Europe is trying to hide its Christian roots, losing the values based on the centrality of the person, and by so doing “the EU is in danger of becoming just a big market where business is done, even good business. However, it loses its soul. To play a role in the world, Europe needs a soul”
💭 አምላክ የሌለው G7 በሙንስተር፤ ጀርመን የ፬፻፹፪/ 482 አመት እድሜ ያለው የክርስቲያን መስቀልን ለG7 ‘ሃሎዊን ፓርቲ’ ስብሰባ አስወገደች

😈 የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ / Satnael’s Goal Ethiopia
- ☆ ህዳር 4/ጥቅምት ፳፬ ቀን የትግራይ የዘር ማጥፋት ጂሃድ የጀመረበት ፪ኛ አመት
- ☆ አምላክ የሌለው የጂ፯/ G7 ስብሰባ በሙንስተር ከተማ
- ☆ ዕርዳታ ለዩክሬን ፥ የዘር ማጥፋት ለትግራይ
- ☆ ጂ፯/ G7 የኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን የዘር ማጥፋት እያከበረ ነው(ከደም ወይን ጋር ብርጭቋቸውን ያነሳሉ)
- ☆ የጂ፯/ G7 ሃገራት ረቡዕ ዕለት በትግራይ የዘር ማጥፋት ዘመቻ’ተፋላሚ ወገኖች’ በጣም አወዛጋቢውን “የሰላም ስምምነቱን” አስገድደው እንዲፈራረሙ ማድረጋቸው ምንም አያስገርምም። ተሳቢዎቹ እንሽላሊቶች እነ አንቶኒ ብሊንክን እና ሄርማን ኮኽን ያዘዟቸውን ነው ያደረጉት። ደም መጣጮቹ በኢትዮጵያ ጽዮናውያን ላይ እየተፈጸመ ያለውን ጭፍጨፋ በሃሎዊን-ኢሬቻ መንፈስ በደስታ ሊያከብሩት ተሰባሰቡ!
💭 የ ጂ፯/ G7 ስብሰባ በሙንስተር: በዓለም ላይ በጣም አስፈላጊ የሆኑት አገሮች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች እዚያ አሉ – ግን የእግዚአብሔር መስቀል ውጭ መቆየት አለበት!
❖❖❖ [የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥፴፫] ❖❖❖
“በሰው ፊትም የሚክደኝን ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እክደዋለሁ።“
የግራዎቹን የአረንጓዴ ፓርቲ በምትወክለዋ የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አናሌና ቤርቦክ ለG7 የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ለመዘጋጀት በሙንስተር ከተማ የሚገኘው የ482 ዓመት ዕድሜ ያለው የክርስቲያን መስቀል እንዲወገድ አዘዘች።
✞ የሙንስተር ሀገረ ስብከት መለኩን በመግለጫው “ግራ የሚያጋባ!” ሲል ገልጾታል። የእሴቶች፣ የአመለካከት እና የሃይማኖታዊ እምነቶች መግለጫዎች ከነሱ ጋር የተቆራኙ ወጎች እና ምልክቶች በቀላሉ “ሊወገዱ” አይችሉም።
🛑 ጂ፯/G7 – ስብሰባ በሙንስተር
👉 መስቀሉ ያናደደው ማንን ነበር?
🛑 G7 የ የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች
- ☆ ፈረንሳይ? ካትሪን ኮሎና – ኢ–አማኒ
- ☆ ጣሊያን? አንቶኒዮ ታጃኒ – ካቶሊክ
- ☆ ጃፓን? ዮሺማሳ ሃያሺ – (አምስት የጃፓን ካቢኔ አባላት ደቡብ ኮሪያን መሠረት ካደረገውና “አንድነት ቸርች” ከተሰኘው አደገኛ የአምልኮ ሥርዓት ጋር ግንኙነት ነበራቸው፤ አቶ ሃያሺን ጨምሮ)
- ☆ ካናዳ? ሜላኒ ጆሊ – ኢ–አማኒ
- ☆ አሜሪካ? አንቶኒ ብሊንከን – አይሁዳዊ
- ☆ ታላቋ ብሪታንያ? ጄምስ ክሌቨርሊ – ኢ–አማኒ
- ☆ ጀርመን? አናሌና ቤርቦክ – ኢ–አማኒ
“አውሮፓ ነፍሷን እንደገና ማግኘት አለባት። አውሮፓ የክርስትና ሥሮቿን፣ የሰውን ማዕከላዊነት እና የቤተሰቡን ሚና እንደገና ማግኘት አለባት። የዛሬይቱ አውሮፓ የክርስቲያን ሥሮቿን ለመደበቅ እየሞከረች ነው፤ በግለሰብ ማዕከላዊነት ላይ የተመሰረቱትን እሴቶች በማጣት ፣ እና ይህን በማድረግ “የአውሮፓ ህብረት ንግድ የሚካሄድበት ትልቅ ገበያ ፣ ሌላው ቀርቶ ጥሩ ንግድ እንኳን የመሆን አደጋ ላይ ነው። ይሁን እንጂ ነፍሱን ያጣል። በዓለም አቀፍ መድረክ ላይ ተገቢውን ሚና ለመጫወት አውሮፓ ነፍስ ያስፈልጋታል!”
______________