Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • August 2022
  M T W T F S S
  1234567
  891011121314
  15161718192021
  22232425262728
  293031  
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

Posts Tagged ‘የክርስቶስ ስጋ’

እነ ዶ/ር አህመድ፤ ግን ትንሽ አይሰቀጥጣችሁም? | እንዲህ ለጋሾቹን የተዋሕዶ ልጆችን ነው በድፍረት የምትተናኮሉት?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 13, 2019

ምንም ሳትሠሩላቸው ፣ ምንም ሳታደርጉላቸው የዋሆቹ ኢትዮጵያውያን ፍቅራቸውን አሳዩአችሁ፣ እናንተ ግን ከግብጽ እባብ ጋር በመምከር ሽብር ፈጣሪዎችን ወደ አገር ቤት አስገባችሁ አግበስብሳችሁ፣ ንቀቱን እና ጥላቻውን መለሳችሁ፣ እንደ ይሁዳ ከዳችሁ፣ ከቤቶቻቸው እንዲፈናቀሉ አደረጋችሁ፣ ቤተክርስቲያኖቻቸውንም አቃጠላችሁ። አቤት ንቀት! አቤት ክህደት! አይይ! ፍርዱ ኃይለኛ ነው እናንተን የሚጠብቃችሁ!

___________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: