Posts Tagged ‘የኦሮሞ እንቅስቃሴ’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 12, 2020
ውድ አሜሪካ ሆይ፣
በኢትዮጵያ ላይ የሠራሽው ሙከራ ለህዝብሽና ለመላው ዓለም ችግርን፣ መከራን፣ ታላቅ ጥፋትንና ሞትን አስከትሏል፤ ግትሩ ሙከራሽ አልተሳካም፤ ከሽፏል። ኢትዮጵያ መከራን ተሻግራ ፈተናን ተቋቁማ ብቅ የማለት ታሪክ ያላት እፁብ አገር እንደሆነች ታውቂዋለሽ።
ስለዚህ አሁን እጅሽን ከኢትዮጵያ ላይ የምታነሽበት ሰዓት ነው፤ ታላቋ አሜሪካ እንደ ቆራረጥሻት ትንሿ ኢትዮጵያ እያነሰች እያነሰች እንዳትመጣብሽ የምትሺ ከሆነ ስልጣን ላይ ያወጣሽውን ስጋዊ የአህዛብ መንግስት ባፋጣኝ አውርደሽ መንፈሳዊ ኢትዮጵያውያን ያለምንም እንቅፋት መንግስቱን እንዲረከቡ ማድረግ ይኖርብሻል።
- 👉 ኢትዮጵያን ለኢትዮጵያውያን አስረክቡ!
- 👉 እርዝራዦቻችሁን ከኢትዮጵያ አስወጡ!
- 👉 ኢትዮጵያን አትንኳት!
የፍጻሜው ዘመን ምልክቶች | የክትባት ባላባት ቢል ጌትስ ክተማ በቁራዎች ጨለመች
👉 ሲአትል ከተማን የወረሯትን ቁራዎች እናስታውሳለን?
ያው! ማስጠንቀቂያው ደረሰ! ይህን መረጃ ሚያዚያ መግቢያ ላይ አቅርበነው ነበር፦
👉 ይህ ትልቅ ምልክት ነው! ዋ! ልጆቻችሁን ክትባት አታስከትቡ! እየተባልን ነው።
መካና መዲና የርኵሳንና የተጠሉ ወፎች መጠጊያ ሆኑ፣ የብሪታኒያን ከተሞች ፍዬሎችና አጋዘኖች ወረሯቸው፤ አሁን ደግሞ በዩ.ኤስ አሜሪካዋ ዋሽንግተን ግዛት በሲዓትል /Seattle ከተማ አስፈሪ ቍራዎች ሰማዩን ሸፈኑት።
ይህች Seattle (አምስቱ ፌደላት (atete /አቴቴ ይሠራሉ)የተባለች በሰሜን–ምዕራብ አሜሪካ የምትገኝ ከተማ የእነዚህ አንጋፋ ተቋማት መቀመጫ ናት፦
- 👉 የቢል ጌትስ ማይክሮሶፍት Microsoft(ኮምፒውተር)
- 👉 የዓለም ኃብታሙ ሰው ጄፍ ቤሶስ “አማዞን” Amazon(ኢንተርኔት)
- 👉 የሰንሰለት ቡና ቤቶች ንግሥቷ “ስታርባክስ” Starbucks(ቡና)
- 👉 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሞግዚት “ቦይንግ” Boeing(ፋብሪካው)
- 👉 በአሜሪካ የተላላፊ በሽታዎች ምርምር ተቋም
- 👉 ጌቲ ኢሜጅስ Getty Images(ፎቶግራፍ አንሺ)
እነዚህ ሁሉ ተቋማት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ኢትዮጵያን ተኮር ሥራዎችን ይሠራሉ
_____________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: ሉሲፈራውያን, ባቢሎን, ነጮች, አሜሪካ, ኢትዮጵያ, ዘረኞች, የሤራ ፖለቲካ, የኦሮሞ እንቅስቃሴ, ድብቅ መንግስት, ጥቁሮች, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, Chaz, Seattle | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 8, 2020
በአሜሪካው ጭካኔ እንገረማለን? የአብይ ኦሮሞ ፖሊስን ጭካኔ አይተን አሜሪካኖችን የመኮነን የሞራል ድፍረት ሊኖረን ይገባልን?
ሁሌም የምለው ነው፤ መልአክ የሆኑ ነጮች አሉ፤ ነገር ግን ብዙዎቹ ጥቁሮችን እንዳይቀርቡና ወደ አገራችንም እንዳይመጡ ተደርገዋል(ብዙ ጊዜ የሚቀርቡን ሤረኞችና ሊጎዱን የሚያስቡት ናቸው) በጎዎቹ ነጮች በአሁኑ ጊዜ እየተበደሉ ነው። ይህን ቀና ድርጊት በመፈጸማቸው እንኳን ዘረኞቹ እየወረዱባቸው ነው። የጨለማው ዓለም መሪዎች የሚፈልጉት የዘር ግጭትን ነው፤ ስለዚህ ነው ሰሞኑን እየታየ ያለው አመጽ የተቀሰቀሰው። አሁን ዘረኞቹ እንዲያውም የበለጠ ዘረኞቹ ነው የሚሆኑ።
ከዚህ በፊትም ጽፌዋለሁ፤ ምንም እንኳን ተገቢ ያልሆኑ ድርጊቶችን በአፍሪቃውያን ላይ የፈጸሙ ቢሆንም አውሮፓውያን ቅኝ ገዢዎች አፍሪቃ ባይገቡ ኖሮ ዛሬ አፍሪቃ በመሀመዳውያን አረቦች የተወረረች ክፍለ ዓለም ትሆን ነበር። አረብ ሙስሊሞ እስከ ሦስት መቶ ሚሊየን የሚቆጠሩ አፍሪቃውያንን ጨፍጨፈዋል። ከዚህ በተረፈ አውሮፓውያኑ በ16ኛው ክፍለ ዘመን በአፍሪቃ ካካሄዱት አስከፊ የባርነት ንግድ በጣም የከፋው የ አረብ ሙስሊሞች የባርነት ንግድ ነበር። ወደ ሰሜን አሜሪካ የተወሰዱት ጥቁሮች ዘራቸው እስከ ዛሬ ሊቆይ ችሏል፤ አረቦች የወሰዷቸው አፍሪቃውያን ግን በአረቢያ የሉም፤ ዕልም ብለው ጠፍተዋል። ለዚህ ምክኒያቱ በሚሊየን የሚቆጠሩ አፍሪቃውያን በባረነት ወደ አረቢያ ሲላኩ ጎልማሳ እና ሕፃናት ወንዶች እየተሰለቡ ጀንደረባ ለመሆን ስለበቁ ነበር። ግራኝ አብዮት አህመድ “አረአያየ ነው!” የሚለው ባሪያ ሻጭ የከፋ ኦሮሞም በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንን በባርነት ወደ አረቢያ እየላከ ያስሰልብና ያስገድል ነበር። ዛሬም ብዙም የተለየ ነገር እየተካሄደ አይደለም። በመጭው ትውልድ የሚያስጠይቅ ተግባር እየተካሄደ ነው።
አንዳንድ ነጮች ከስህተታቸው በመማርና ንስሐ በመግባት ሊደነቁ የሚገባቸውን የይቅርታ ሂደቶች በተለያየ አጋጣሚዎች ሲከተሉ ፥ የሚያሳዝነው፡ ሙስሊሞችና ኦሮሞዎች አንዴም ይቅርታ ሲጠይቁና ሲያመሰግኑ ተሰምተው አይታወቁም። እንዲያውም በተቃራኒው በዳዮች ሆነው ሳለ በስንፍና ሁሌም ተበዳዮቹ እነርሱ እንደሆኑ አድርገው እራሳቸውን ስለሚያዩ ይህ ይገባኛል፣ ኬኛ፣ አምጡ! አምጡ! አምጡ! ከማለት አይቆጠቡም። ይህ በሁሉም ሙስሊሞች፣ አረቦች፣ ቱርኮች፣ ኢራናውያን እና ‘ኦሮሞ ነን‘ በሚሉት ሕዝቦች ዘንድ በግልጽ የሚታይ ክስተት ነው። ምስጋና–ቢሶቹ አረብ ሙስሊሞችም ሆኑ ዋቀፌታ ኦሮሞዎች በአፍሪቃውያን እና በኢትዮጵያውያን ላይ የሠሩትና ዛሬም እየሠሩት ያሉት በደል ተወዳዳሪ የለውም። ጥላቻ፣ ቅጥፈት፣ ባዶ እብሪት፣ የበታችነት ስሜት፣ ስርቆት፣ ጪኸት፣ ውንጀላ፣ ሰው ዘቅዝቆ መስቀል፣ ማረድ፣ ጡት መቁረጥ፣ “ስልክህ ጮኸ” ብሎ መረሸን፣ ቤተ ክርስቲያን ማቃጠል፣ ንብረት ማውደም ወዘተ የእነርሱ የንግድ ምልክቶች ናቸው። ግን ምስጋና–ቢስ መድረሻው ሲዖል እንደሆነ ከወዲሁ ይወቁት!
ስለዚህ፡ በእኔ በኩል፡ በዚህ ወቅት፡ ኢትዮጵያን ከካዱ መሀመዳውያን እና ኦሮሞዎች ጋር አብሬ ከምኖር ከነጮች ጋር መኖሩን ሺህ ጊዜ እመርጠዋለሁ።
________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: ሉሲፈራውያን, ባርነት, ባቢሎን, ነጮች, አሜሪካ, አረቦች, ኢትዮጵያ, እግር ማጠብ, ዘረኞች, የሤራ ፖለቲካ, የኦሮሞ እንቅስቃሴ, ይቅርታ, ድብቅ መንግስት, ጥቁሮች, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፖሊሶች | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 6, 2020
“አሁን ሠራዊቱ በፕሬዚደንት ትራምፕ ሳይሆን በድብቅ ኃይሎች ነው የሚታዘዘው፤ ኮሙኒስቶች መፈንቅለ መንግስት አድርገዋል፤ አሜሪካ አብቅቷላታል” ይለናል ክርስቲያኑ ዘጋቢ ሪክ ዋይልስ።
እንግዲህ በአሜሪካ የእርስ በርስ ጦርነት ይጀምራል ማለት ነው፤ ይህ ደግሞ ለመላው ዓለም ጣጣ ነው። “ሂዱ ንገሯቸው! አትንኳን በሏቸው! ኢትዮጵያን እንዲመሩ ያስቀመጣችኋቸውን ስጋዊ የኦሮሞ ፋሺስቶችን አስወግዷቸው!” ብለን ነበር። ለማንኛውም፤ እጅግ በጣም አስገራሚ የሆነ ዘመን ላይ እንገኛለን፤ ወገን!
________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: ሉሲፈራውያን, መንግስት, ባርነት, ባቢሎን, አሜሪካ, አረቦች, ኢትዮጵያ, ዘረኞች, የሤራ ፖለቲካ, የኦሮሞ እንቅስቃሴ, ድብቅ መንግስት, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፍርድ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 9, 2019
የኢትዮጵያን ጠላቶች እንዲህ ገላልጦ የሚያሳየን ቸሩ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!
ዓይኑን እንመለከት….
መቼስ፡ ሁሉም ነገር በደንብ የተቀነባበረ ስለሆነ የሚገርም ነገር የለም። ሰውዬው ለክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ ሱዳን እና ግብጽ ጠበቃ ሲቆም አዳመጥን? አዎ! የጀግናውን ኢትዮጵያዊ ንጉሥ አፄ ዮሐንስን አንገት ለቆረጡት ሱዳን ድርቡሾች። ሌላው ደግሞ ሰውዬው ልክ ንግግሩን፡ ያለአግባብ የእግዚአብሔርን ስም በማንሳት፡ ሲያገባድድ ETV ወይም “የኢትዮጵያ” የተባለው ቴሌቪዥን ካሜራውን ወደ ሦስቱ የሃይማኖት መሪዎች አዞረው። ወንበር አያያዛቸው ላይ ስናተኩር፦ በስተቀኝ የተዋሕዶው ፥ በስተግራ የካቶሊኩ ፥ ሁለቱን ክርስቲያኖች ለያይቶ መሀል ላይ ቁጭ ያለው ሙስሊሙ ነው። ይህ ሆን ተብሎ የተደረገ ነው። አይ ሃገሬ!
ግድ የለም፤ ኢትዮጵያዊነትን የተቀበለ፣ ያከበረና ያፈቀረ ዜጋ ብቻ የሚኖሩባትን ኢትዮጵያ የሚረከበው መጭው ትውልድ ይህን ትውልድ እንደሚንቅና እንደሚፈርድ እርግጠኛ ነኝ፤ “እንዴት ኢትዮጵያን ይህን ያህል የሚጠላ እና በጋኔን የተሞላ ወሮበላ ሰው መሪ እንዲሆን ፈቀዳችሁ?” ብሎ መጭው ትውልድ እንደሚኮንነንም በፍጹም አልጠራጠርም።
_______________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Photos & Videos | Tagged: መንግስት, መንፈሣዊ ውጊያ, ቀውስ, አምባገነን, አብይ አህመድ, ኢትዮጵያ, ኢትዮጵያዊነት, እምነት, እርግማን, ዛቻ, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ, የኦሮሞ እንቅስቃሴ, ጂሃድ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፓርላማ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 9, 2019
ኢትዮጵያን አትንኳት!!!
[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፴፯፥፲፮፡፲፯]
“ለጻድቅ ያለው ጥቂት ከብዙ ከኃጢአተኞች ሀብት ይበልጣል። የኃጥአን ክንድ ትሰበራለችና፤ እግዚአብሔር ግን ጻድቃንን ይደግፋቸዋል።”
በአውሮፓ አንጋፋው እና፣ በዓለም አሉ ከሚባሉት የባንክ ተቋማት መካከል አንዱ የሆነ የጀርመን/ ዶቼ ባንክ ከፍተኛ የገንዘብ ቀውስ ውስጥ ገብቷል፤ የሠራተኞች ደሞዝ መክፈል ስላልቻለ እስከ ሃያ ሺህ ሠራተኞችን ከሥራ ቦታቸው እንደሚያነሳ ተገልጿል።
ኢትዮጵያን አትንኳት እያልን ስንጠቁም ይህን መሰሉ ክስተት እንደሚፈጸም እርግጠኞች በመሆናችን ነው። “ለረጅም ጊዜ አልገኝም/ አልያዝም ያለችንን ኢትዮጵያን አሁን አገኘናት፣ የእኛን ሰዎች ሥልጣን ላይ አውጥተናል፣ ለሺህ ዓመታት ያቀደነውን እየተገበሩልን ነው፤ አሁን እርስበርስ ሊባሉ ነው፣ የእኛና አረቦች ባሪዎች ሊሆኑልን ነው፤ እልልል!” እያሉ በመደሰት ላይ ያሉት ምዕራባውያን ዔሳውያን እና ምስራቃውያን እስማሌላውያን እራሳቸው አንድ ባንድ በመፍረስከስ ላይ ናቸው።
ልብ ብለን ካየን፤ ችግሩን የሚፈጥሩብን፣ የሚተናኮሉን እና ሤራውን ሁሉ የሚጠነስሱልን እነርሱው፣ ለችግራችን ተቆርቆሪዎች ሆነው የሚጮሁት እነርሱው፣ ለችግራችን መፍትሔ ነው ብለው መርዛቸውን ይዘው የሚመጡት እነርሱው መሆናቸውን እናውቃለን። የተለመደውን አሰልቺ የዲያብሎስ ፎርሙላን፤ Problem – Reaction – Solution፡ እያየን ነው።
ሰሞኑን በተከሰቱት የሃገራችን ሁኔታዎች ላይ ቀድመው ቱልቱላቸውን በመንፋት ላይ ያሉት እነማን እንደሆኑ ስንታዘብ፤ የሃገረ ኢትዮጵያ ጠላቶች የሆኑት የአሜሪካ ድምጽ (VOA) የእንግሊዝ ድምጽ (BBC) እና የጀርመን ድምጽ (DW) መሆናቸውን እናያለን። ስለምን እነድሚያወሩ፣ ምን ያህል ጊዜ ቁልፍ በሆኑ ጉዳዮች ላይ እንደሚያጠፉ፣ ማንን ለኢንተርቪው እንደሚጋብዙ ወዘተ ከተከታተልን ምን እንዳቀዱልን ለማየት እንችላለን። እስኪ እንታዘብ፤ ለኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን የሚቆረቆሩት ጋዜጠኞች በዶ/ር አህመድ መንግስት እየታሠሩና እየተገደሉ ሲሆን ፥ ምዕራባውያኑን እና አረቦችን የሚያገለግሉት “ጋዜጠኞች” ግን በነፃነት ሲዘዋወሩና ሪፖርት ሲያቀርቡ ይታያሉ።
በተለይ ለእነዚህ ሦስት የሉሲፈራውያን ሜዲያ ተቋማት የሚሠሩ “ኢትዮጵያውያን” ቅጥረኞችና ከሃዲዎች ፥ ለጡረታ ዕድሜ በሚደርሱበት ጊዜ ቀጣሪዎቻቸው የሚገድሏቸው ናቸው። ነፍሳቸውን ይማርላቸውና፤ ብዙዎቹ ሲገደሉ እያየን ነው። የሃበሻ ነገር ሆኖ የሞታቸውን መንስዔ አይጠይቅም እንጅ ነገሮች ቢመረመሩ ብዙዎችን የሚያስደነግጥ ጉድ እየተሠራ እንደሆነ እናይ ነበር። ለጊዜው ስም አልጠቅስም።
መረጃ በቀላሉ በሚገኝበት በዚህ ዘመን እነዚህ ሦስት የራዲዮ ጣቢያዎች በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ምንም ዓይነት ሚና መጫወት አልነበረባቸውም፤ ግን በእኛ ጥሬነትና ድክመት እንዳፈቀዳቸው ጣልቃ እንዲገቡ ዕድሉን አግኝተዋል።
አሁን የሚታየው የጀርመን ባንክ ቀውስ ሙሉውን አውሮፓን ነው አሁን የሚያንቀጠቅጠው። ጀርመን ስታነጥስ አውሮፓ በጉፋን ትያዛለች። በተለይ ከትናንትና ወዲያ ከተያዘው አሜሪካዊ ሕፃናት ደፋሪ ባለኃብት ከጄፍሪ ኤፕሽታይን ጉዳይ ጋር መገጣጠሙ ያለምክኒያት አይደለም። ገዳዩ የሉሲፈራውያኑ ወኪል ዶ/ር አል–አብይም ሃምሳ ሺህ ኢትዮጵያውያንን ለአረቦች በባርነት ለመሸጥ መዘጋጀቱም ባጋጣሚ አይደለም። ዲያብሎሳዊ ድፍረታቸው ግን የሚያስገርም ነው።
እኅተ ማርያም ከዓመት በፊት የጠቆመችን፣ እንዲሁም ወንድማችን ከሦስት ዓመታት በፊት የኦሮሞው እንቅስቃሴ የምዕራባውያኑን እና የአረቦችን ውድቀት እንደሚያስከትል በመናገር የተነበዩልን ሁሉ በአሁኑ ሰዓት እየተከሰተ እንደሆነ እያየን ነው።
__________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos, Media & Journalism | Tagged: መንፈሣዊ ውጊያ, ምዕራባውያን, ኢትዮጵያ, ኢትዮጵያዊነት, እምነት, እኅተ ማርያም, የንግድ ቀውስ, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ, የኦሮሞ እንቅስቃሴ, የጀርመን ባንክ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 15, 2019
ከ ፲፰ ዓመታት በፊት፡ በኢትዮጵያ አዲስ ዓመት መስከረም ፩ ላይ፡ በአውሮፕላኖች ጥቃት የጀመረው ታሪካዊ የማስጠንቀቂያ ምዕራፍ አሁን በኢትዮጵያ አየር መንገድ መከስከስ ቀጥሏል። አውሮፕላናችን እንዴት፣ ለምን፣ በምን እና በማን እንደተከሰከሰ፡ ታወቀ አልታወቀ፡ ምንም የሚፈጥረው ነገር የለም። እውሩን ዓለማችንን ለመቀስቀስ ይህን መሰሉ “አደጋ” መከሰት አለበት። የዓለምን ትኩረት የሚስብው የአውሮፕላን አደጋ ነው። የአውቶብስ አደጋ ያን ያህል አይሆንም።
ይህ የአውሮፕላን አደጋ በኢትዮጵያ በኩል ኢትዮጵያ ውስጥ መከሰቱ፣ እንዲሁም አውሮፕላኑ በተለይ ለአፄ ኃይለ ሥላሴ ውድቀት ምክኒያት በሆነውና ጥልቁ የአጋንንት ዋሻ በሚገኝበት “ቢሸፍቱ ሆራ” መከስከሱ፡ ዲያብሎስ መለቀቁን እና የ ጦርነቱም ሂደት ወደ መጨረሻው ምዕራፍ መቃረቡን ነው የሚጠቁመን።
ከክርስቶስ ተቃዋሚዎች አንዱ የሆነው ግብረሰዶማዊው የፈረንሳይ መሪ፤ ማክሮን ልክ አውሮፕላኑ በተከሰከሰበት ማግስት ሹልክ ብሎ ወደ ላሊበላ መጓዙ (በ አብይ ጾም ከ አብይ አህመድ ጋር) በደንብ የተቀነባበረ ትልቅ ነገር እንዳለ ይጠቁመናል።
የኢትዮጵያ ቴሌኮምን “መውረስ” የምትፈልገዋ ፈረንሳይ ከጀርመን ጋር በማበር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን እና አየር መንገድ ከኢትዮጵያ እጅ መንጠቅ ትሻለች። ለገንዘቡ ብለው ሳይሆን “ኢትዮጵያ” ለሚለው ስም። ልክ “ጤፍ” የሚለውን መጠሪያ ሊነጥቁን እንደሚፈልጉት። ቡናውን “ኮፊ” ወይም “አራቢካ” ቢሉት ምንም አይቀርብንም፤ ይውሰዱት።
የተከሰከሰው አውሮፕላን ጥቁር ሳጥን (ብርቱካናማው ሳጥን፡ ጥቁር ይባላል „Orange is the new Black“) እንደተገኘ በመጀመሪያ ወደ ጀርመን ይላካል ተብሎ ነበር፤ ነገር ግን ጀርመን አይ ይቅርብኝ አለች፤ ባለፈው ወር ላይ የጀርመን ፕሬዚደንት አውሮፕላን በአዲስ አበባ “ተበላሽቶ” አልንቀሳቀስም ማለቱ በጣም አስደንግጧቸዋል፤ ለሁለተኛ ጊዜ ነበርና። ጥቁሩ ሳጥን በመጨረሻ ወደ ፈረንሳይ እንዲላክ ተወሰነ። ደም መጣጩ ፕሬዚደንት ማክሮን በመቶ ሃምሳ ስድስት ሰዎች ደም የተቀባውን ሳጥን ወደ ፈረንሳይ ይዞ ወደ ፈረንሳይ ተመለሰ ማለት ነው።
ስለ ጥቁሩ ሳጥን ምርመራ ውጤት እውነቱን እንደማይናገሩ መጠበቅ ይኖርብናል።
__________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: ላሊበላ, መከስከስ, አውሮፕላን, አደጋ, ክርስትና, የሃይማኖት ጦርነት, የምዕራብ ውድቀት, የብሔር ግጭት, የአሜሪካ ሴራ, የኢትዮጵያ አየር መንገድ, የኦሮሞ እንቅስቃሴ, ጥቁሩ ሳጥን, ፕሬዚደንት ማክሮን, ፕሬዚደንት ትራምፕ, Ethiopian, Ethiopian Airlines, Plane Crash | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 7, 2019
0.8 % ብቻ የሚሆኑ የሙስሊሞች ቁጥር ባላት አሜሪካ፤ ዋውው!
ሞኞቹን ኦሮሞ ወገኖቻችንን በማታለል በአገራችን ኢትዮጵያ ላይ እየተሠራ ያለው ተንኮል አሳሳቢ የሆነ ደረጃ ላይ በመድረስ ላይ ነው፤ ኦሮሞ ያልሆኑ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን ከደቡቡ ክፍል እንዲፈናቀሉ መገደድ ብቻ ሳይሆን እየተገደሉ፤ ልጆቻቸውም እይተመረዙ ነው።
ትናንትና፡ አዲስ አበባ ከሚገኙ ዘመዶቼ ጋር ለረጅም ሰዓት ሳወራ ነበር፤ የሚነግሩኝ ነገር ሁሉ የሩዋንዳ ኹቱዎች በቱሲዎች ላይ ያካሄዱትን ጭፍጨፋ የመሰለ ቅድመ ሁኔታን ነበር የጠቆመኝ። ታክሲ፣ አውቶብስ እና ባብሩ ውስጥ፤ ገበያ ላይ፣ ቀበሌዎች ጽሕፈት ቤትና ፕሊስ ጣቢያ አካባቢ የሚሰማው ቋንቋ በብዛት ኦሮምኛ ነው አሉኝ። “ታዲያ ምን አለበት?“ አልኳቸው? አይይ! ከጥቂት ዓመታት በፊት/ እራሱ ባለፈው ዓመት እንኳን እንዲህ አልነበረም፤ አሁን አማርኛ መናገር በማይችሉ/ በማይፈልጉና ኢትዮጵያውነታቸውን በሚጠሉ ሰዎች እየተወረርን ነው፤ እነ ዶ/ር አብይ አታለሉን፣ አደንዘዙን፤ 60 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ጂቡቲ ባሕር ውስጥ ሰጥመው ሕይወታቸው አለፈች።” አሉኝ። እኔም በማዘን፤ “አይዟችሁ! ያልፋል፡ ለአጭር ጊዜ ነው፤ ለስራቸው ተጣድፈዋል፤ የራሳቸውን መጥፊያ ሲያዘጋጁ ነው፤ ጦርነቱ በ እግዚአብሔር አምላክ እና በዋቄዮ አላህ መካከል ነው፤ ሁሉንም እናየው ዘንድ ግድ ስለሆነ ነው፤ በጉ ከፍየሉ፤ እንክርዳዱ ከስንዴው መለየት ስላለባቸው ነው፤ ታገሱ፤ በቋንቋ ሳትለያዩ በተዋሕዶ ብርሃን ሥር ተባበሩ፤ ተደራጁ። ተዋሕዶ አማራ፣ ትግሬ፣ ኦሮሞ፣ ጉሯጌ አትልም፤ ተዋሕዶ የሆነ ሁላ በክርስቶስ አንድ ነው፤ ከከሃዲዎች ግን ተጠንቀቁ፣ ለሁሉም ነገር ተዘጋጁ..ፀልዩ፡ እንፀልይ…ሁኔታውን ለፀሎት አባቶች አስታውቁ…“ አልኳቸው።
ጣዖት አምላኪው የምዕራቡ ዓለም ከጣዖት አምላኪዎቹ የዋቄዮ አላህ ልጆች ጋር ቢተባበሩ አይግረመን። በምዕራባውያኑ አስተባባሪነትና ሞግዚትነት የደርግ፣ የኢህአዴግና የኦነግ መንግስት ሥልጣናቸውን ሲረከቡ በቅድሚያ የተደረገው ለኦሮሞ ማንነት የሚቆሙትን ኃይሎች ከፍ ከፍ ማድረግ ነው። ደርግ፡ ተዋሕዶ አማራና ትግሬ የሆኑ ወጣቶችን በመጨፍጨፍ አንድ ትውልድ አዳከም፤ ኢህአዴግ ደግሞ ኦሮሞዎችን ሥልጣን ላይ በማውጣት እርኩስ የጥላቻ መንፈስ በየአቅጣጫው እንዲሰፍን አስተዋጽዖ አበረከተ።
በአዲስ አበባ ባንኮቹና የባህል ማዕከላቱ ኦሮሞ የሚል የቅጽል ስም ተሰጥጧቸው ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይ መጠየቅ የጀመርኩት፤ “ለመሆኑ አዲስ አበባ ውስጥ የአማራ፣ የትግሬ ወይም የጉራጌ የሚል ባንክ ወይም የባህል ማዕከል አለን?“ በማለት ነበር። በጭራሽ የለም። ይህ በዚህ አላቆመም፤ አዲስ አበባን “ፊንኔ ዙሪያ” ቅብርጥሴ ማለት ጀመሩ፣ አዳዲስ የከተማ ክፍሎች የኦሮሞ ስም እንዲኖራቸው ተደረጉ ወዘተ… ጉዳዩ ማለቂያ የለውም…
ለማንኛውም ኢትዮጵያን ለማፈራረስ፡ ኢትዮጵያውያንን ለማድከም ከሉሲፈራውያኑ ምዕራባውያን እና አረቦች ጋር በተለይ በአሁኑ ሰዓት ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ እያንዳንዱ የፖለቲካ ፓርቲ አስተዋጽዖ ያበረክታል። ከጠቅላይ ሚንስትሩ ከ ዶ/ር አብይ ጀምሮ እስከ እነ ዶ/ር ደብረጺዮን፣ ኢንጂነር ይልቃል፣ ብርሃኑ ነጋና መሰሎቻቸው ድረስ ያሉት ፖለቲከኞች ሁሉም የስልጣን ጥምታቸውን ለማርካት ሲሉ ነፍሳቸውን ለሳጥናኤል በመሸጥ ከኢትዮጵያ ጠላቶች ጋር እየተተባበሩ ነው። አቤት ጉዳችሁ! ምዕራባውያኑ ሞግዚቶቻችሁ ያው አንድ በአንድ እየተፍረከሰኩ ነው፤ እናንተስ ምን እየጠበቃችሁ ነው? መቼ ነው እራሳችሁን አጋልጣችሁ በክብር የማትሰናበቱት፤ ከቁም ሞት የከፋ ሞት ይኖራልን?
________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: ሻሪያ ፖሊስ, ኒው ዮርክ, አሜሪካ, ኢትዮጵያ, የኦሮሞ እንቅስቃሴ, ጥላቻ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሴራ | Leave a Comment »