Posts Tagged ‘የእግዚአብሔር ቁጣ’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 6, 2020
በአክሱም ኃውልት አምሳያ ተሠርቶ በዋሽንግተን ከተማ የቆመው ታሪካዊ ሐውልት ትናንትና አስደናቂ መብረቅ ጎበኘው።
ከዚህ ጋር በተያያዘ ባለፈው ጥቅምት ወር ላይ ይህን ቪዲዮ በተዘጋው ቻነሌ በኩል አቅርቤ ነበር። ቀጥሎ በድጋሚ አቀርበዋለሁ። በጥሞና እንከታተለው!
ረሳነው? | የአክሱም ሐውልት በመብረቅ የተመታበት ምስጢር
ከ82 ዓመታት በፊት የተሰረቀው የአክሱም ሐውልት፡ ሐሙስ፡ ጥቅምት18 ቀን1930 ዓ.ም እ.አ.አ ጥቅምት 28 ቀን 1937 ፡ በፋሺስቱ የኢጣሊያ መሪ በቤኒቶ ሙሶሊኒ ተመርቆ ሮም ከተማ ላይ በይፋ ተተከለ። ሐውልቱ የቀድሞው የአፍሪቃ ሚንስቴር ዋና ሕንፃ፡ በኋላም ላይ የተባበሩት መንግስታት የምግብ እና እርሻ ድርጅት (FAO) ዋና መሥሪያ ቤት ከሆነው ህንፃ ፊት ለፊት እንዲቆም ተደረገ፤ (ልብ እንበል፤ ድርቅና ረሃብ ከኢትዮጵያ ጋር በተያያዘ እንዲታወቁ ፀረ–ኢትዮጵያ ሤራውን ጠነሰሱ)
ቍ.11 ያረፈበትን ሸሚዝ ለብሶ የነበረው ጀግናው ኢትዮጵያዊ አበበ ቢቂላ ልክ የአክሱም ሐውልት ጋር ሲደርስ ጫማውን አውልቆ ጣለ፤ የኦሎምፒክ ማራቶንን አሸነፈ፤ ፋሺስቶችን አዋረዳቸው። ኢትዮጵያን የያዘ አሸናፊ ነው!
ሰማይ ጠቀስ ፎቆች ሁሉ በአክሱም የአወቃቀር ንድፍ ነው የሚሠሩት። በኒው ዮርክ ከተማ ተሠርተው የነበሩት መንትያዎቹ የአለም ንግድ ማዕከል ሕንፃዎች በመሀመዳውያኑ የሽብር ጥቃት ፈራረሱ። አክሱም በሳባውያን የግማሽ ጨረቃ አምላክ “አልማቃህ” ላይ + ነጎድጓድ / መብረቅ…በሌላ ጊዜ እመለስበታለሁ።
ኢጣልያ በዲያብሎሳዊ ቅጥፈትና በፈርኦናዊ ትዕቢት ሐውልቱ ይበላሻል፣ በመንገድ ላይ ሊፈራርስ ስለሚችል አልመልስም አለች።
የአክሱምን ሐውልት ለማስመለስ ኢትዮጵያ ጩኸቷን አሰማች፤ በኋላም ላይ በሮማው የተባበሩት መንግስታት የምግብ እና እርሻ ድርጅት(FAO) ዋና መሥሪያ ቤት በሆነው ህንፃ ረሃብን የተመለከተ ስብሰባ ላይ ተግኘትው የነበሩት ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ኢጣሊያ ሐውልቱን ለኢትዮጵያ በፍጥነት እንድትመልስ ጥሪ አቀረቡ።
የአክሱም ሐውልት በመብረቅ ተመታ።
የኢጣልያ መንግስት የአክሱምን ሐውልት ለመመለስ ተስማማ፤ “ኡ!ኡ! ሌላ ጣጣ ሳይመጣብን ኧረ ቶሎ ውሰዱልን!” አለ፡ በድንጋጤ፡ የወቅቱ የኢጣልያ ጠቅላይ ሚንስትር ሲልቪዮ ቤርሉስኮኒ።
የአክሱም ሐውልት ወደ ኢትዮጵያ ተመለሰ።
በነገራችን ላይ፡ “ጉግል” ገብታችሁ በአማርኛው “የአክሱም ሐውልት(በሁሉም ‘ሐ‘ዎች)ጻፉ፤ 16ሺህ ፣ “አክሱም” በሚለው ደግሞ 294ሺህ የፍለጋ ውጤቶች ብቻ ይገኛሉ፤ አዎ! ስለ አክሱም እና ስለ አክሱም ሐውልት…ዋው! በላቲኑ ግን “The Obelisk of Axum” 107ሺህ ወይንም በ ”Axum“ 3ሚሊየን የፍለጋ ውጤቶች ይወጣሉ… አስገራሚ ነገር ነው!
_____________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: 9/11, መብረቅ, ሮም, ሽብር, ኒው ዮርክ, አሜሪካ, አክሱም, ኢትዮጵያ, ኢጣሊያ, ዋሽንግተን, የአክሱም ሐውልት, የኢትዮጵያ ጠላቶች, የእግዚአብሔር ቁጣ, ፋሺዝም, God's Judgment, Italy, Lightning, Rome, The Axum Obelisk | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 17, 2020
በአባይ ጉዳይ ፀረ–ኢትዮጵያ የሆነ ሤራ በመጠንሰስ ላይ ያሉት ግብጽ እና እስራኤል፡ እስከ አሁን የ21 ሰዎችን ህይወት በወሰደውና “Dragon Storm / ዘንዶ” በተሰኘውበከባድ አውሎ ንፋስ ባስከተለ መጽሐፍ ቅዱሳዊ የዝናብ ማዕበል እየታመሱ ነው።
ልክ በራያ ኦሮሞዎች የሚመራው ህዋሃት የኢትዮጵያውያን ጠላት ከሆኑት ኦሮሞ ሙስሊሞች ጋር ዛሬም ዲያብሎሳዊ “የስትራቴጂ ጥምረት ፈጥርያለሁ” እንደሚለው እስራኤልም “አይሁዶችን ወደ ባሕር እንወረውራችዋለን!” ከሚሉት ከታሪካዊ አረብ ሙስሊም ጠላቶቿ ጋር ተመሳሳይ ጥምረት ለመፍጠር ወስናለች። በዚህም ከእነርሱና ውሀችንን ለጠላት አሳልፈው በመስጠት ላይ ካሉት ከሃዲ የሃገራችን መሪዎች ጋር አብራ በድጋሚ ትቀጣለች።
_________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: መቅሰፍት, መብረቅ, በሽታዎች, ነጎድጓድ, አባይ, አውሎ ነፋስ, ኢትዮጵያ, እስራኤል, ካይሮ, ዘንዶ አውሎ ነፋስ, የእግዚአብሔር ቁጣ, ግብጽ, ግዮን, ጎርፍ, Dragon Storm, Ethiopia | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 25, 2019
ከ 82 ዓመታት በፊት የተሰረቀው የአክሱም ሐውልት፡ ሐሙስ፡ ጥቅምት18 ቀን1930 ዓ.ም እ.አ.አ ጥቅምት 28 ቀን 1937 ፡ በፋሺስቱ የኢጣሊያ መሪ በቤኒቶ ሙሶሊኒ ተመርቆ ሮም ከተማ ላይ በይፋ ተተከለ። ሐውልቱ የቀድሞው የአፍሪቃ ሚንስቴር ዋና ሕንፃ፡ በኋላም ላይ የተባበሩት መንግስታት የምግብ እና እርሻ ድርጅት (FAO) ዋና መሥሪያ ቤት ከሆነው ህንፃ ፊት ለፊት እንዲቆም ተደረገ፤ (ልብ እንበል፤ ድርቅና ረሃብ ከኢትዮጵያ ጋር በተያያዘ እንዲታወቁ ፀረ–ኢትዮጵያ ሤራውን ጠነሰሱ)
ቍ.11 ያረፈበትን ሸሚዝ ለብሶ የነበረው ጀግናው ኢትዮጵያዊ አበበ ቢቂላ ልክ የአክሱም ሐውልት ጋር ሲደርስ ጫማውን አውልቆ ጣለ፤ የኦሎምፒክ ማራቶንን አሸነፈ፤ ፋሺስቶችን አዋረዳቸው። ኢትዮጵያን የያዘ አሸናፊ ነው!
ሰማይ ጠቀስ ፎቆች ሁሉ በአክሱም የአወቃቀር ንድፍ ነው የሚሠሩት። በኒው ዮርክ ከተማ ተሠርተው የነበሩት መንትያዎቹ የአለም ንግድ ማዕከል ሕንፃዎች በመሀመዳውያኑ የሽብር ጥቃት ፈራረሱ። አክሱም በሳባውያን የግማሽ ጨረቃ አምላክ “አልማቃህ” + ላይ + ነጎድጓድ / መብረቅ…በሌላ ጊዜ እመለስበታለሁ።
ኢጣልያ በዲያብሎሳዊ ቅጥፈትና በፈርኦናዊ ትዕቢት ሐውልቱ ይበላሻል፣ በመንገድ ላይ ሊፈራርስ ስለሚችል አልመልስም አለች።
የአክሱምን ሐውልት ለማስመለስ ኢትዮጵያ ጩኸቷን አሰማች፤ በኋላም ላይ በሮማው የተባበሩት መንግስታት የምግብ እና እርሻ ድርጅት(FAO) ዋና መሥሪያ ቤት በሆነው ህንፃ ረሃብን የተመለከተ ስብሰባ ላይ ተግኘትው የነበሩት ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ኢጣሊያ ሐውልቱን ለኢትዮጵያ በፍጥነት እንድትመልስ ጥሪ አቀረቡ።
የአክሱም ሐውልት በመብረቅ ተመታ።
የኢጣልያ መንግስት የአክሱምን ሐውልት ለመመለስ ተስማማ፤ “ኡ!ኡ! ሌላ ጣጣ ሳይመጣብን ኧረ ቶሎ ውሰዱልን!” አለ፡ በድንጋጤ፡ የወቅቱ የኢጣልያ ጠቅላይ ሚንስትር ሲልቪዮ ቤርሉስኮኒ።
የአክሱም ሐውልት ወደ ኢትዮጵያ ተመለሰ።
በነገራችን ላይ፡ “ጉግል” ገብታችሁ በአማርኛው “የአክሱም ሐውልት(በሁሉም ‘ሐ‘ዎች)ጻፉ፤ 16ሺህ ፣ “አክሱም” በሚለው ደግሞ 294ሺህ የፍለጋ ውጤቶች ብቻ ይገኛሉ፤ አዎ! ስለ አክሱም እና ስለ አክሱም ሐውልት…ዋው! በላቲኑ ግን “The Obelisk of Axum” 107ሺህ ወይንም በ ”Axum“ 3ሚሊየን የፍለጋ ውጤቶች ይወጣሉ… አስገራሚ ነገር ነው!
______________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: 9/11, መብረቅ, ሮም, ሽብር, ኒው ዮርክ, አክሱም, ኢትዮጵያ, ኢጣሊያ, የአክሱም ሐውልት, የኢትዮጵያ ጠላቶች, የእግዚአብሔር ቁጣ, ፋሺዝም, God's Judgment, Italy, Lightning, Rome, The Axum Obelisk | 1 Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 14, 2018
መለኮታዊ ምልክቶች – የፍጻሜ ዘመን ምልክቶች
በጥቂት ሳምንታት ውስጥ ጎርፉና በረዶ በሳዑዲ በረሃ ተፈራረቁ፤ በቅርቡ እሳት ይከተላል።
______
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: መብረቅ, ሳዑዲ አረቢያ, በረሃ, በረዶ, የእግዚአብሔር ቁጣ, ጎርፍ, ፀረ-ክርስቶስ, ፍጻሜ ዘመን | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 20, 2018
ታጋሹ፣ መሐሪውና ፈራጁ እግዚአብሔር አምላካችን ዝም አይልም፤ አባቶቻችንን በጅጅጋ ላረዱት መሀመዳውያን፡ እሳቱን ከማውረዱ በፊት ሌላ ማስጠንቀቂያ እየሰጣቸው ነው። በበረሀማዋ መካ (ዝናብ እዚያ አልተለመደም) የተሰባሰቡት ሃጂዎች ያልተጠበቀ አውሎ ነፋስ እና ሃይለኛ ዝናብ ባመጣባቸው መዓት ሲወራጩ ይታያሉ።
የሳውዲ አረቢያ የአየር ሁኔታ ተመራማሪዎች እንደገለጹት ከሆነ በመጭዎቹ ሰዓታት “ቅዱስ” በሚሏት ከተማቸው ውስጥ የጎርፍ መጥለቅለቅ አደጋ ሊከሰት እንደሚችል አሳውቀዋል።
ከሦስት ዓመታት በፊት እንዲሁ መጥቶባቸው የነበረው የመብረቅ፣ ዝናብ እና አውሎ ነፋስ ኦርኬስትራ ለብዙ ሃጂዎች ሞት ምክኒያት ሆኖ ነበር።
እግረ መንገዳችንን፡ ሃጂዎቹ ጥቁሩ ድንጋይ ዙሪያ እንዴት እንደሚንቀሳቀሱ ልብ እንበል፦
በተቃራኒ ሰዓት አቅጣጫ ነው የሚዞሩት። ልክ መጸዳጃ ቤት ውስጥ ውሃ ተለቆባቸውና ተሸከርክረው ቱቦው ውስጥ የሚገቡ ይመስላሉ። ይህ ልክ ወደ ጥቁሩ ሉል እንደሚሄድ ሁሉ ሞትን ያመለክታል። ብርሃናማ ሉሎች በሰዓት አቅጣጫ ይንቀሳቀሳሉ እና ዳግም መወለድን ይወክላሉ። በተቃራኒ ሰዓት አቅጣጫ መንቀሳቀስ ግን የሰይጣን ምሳሌ ነው።
[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፬፥፴፯]
“የኖኅ ዘመን እንደ ነበረ የሰው ልጅ መምጣት እንዲሁ ይሆናልና።”
በኖኅ ዘመን፦ [ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፮፡ ፭ ፥ ፲፩፡ ፩፪]
“እግዚአብሔርም የሰው ክፉት በምድር ላይ እንደ በዛ፥ የልቡ አሳብ ምኞትም ሁልጊዜ ፈጽሞ ክፉ እንደ ሆነ አየ።
ምድርም በእግዚአብሔር ፊት ተበላሸች፤ ምድርም ግፍን ተሞላች። እግዚአብሔርም ምድርን አየ፥ እነሆም ተበላሸች፤ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በምድር ላይ መንገዱን አበላሽቶ ነበርና።-“
[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፯፡ ፳፰፥፴]
“እንዲሁ በሎጥ ዘመን እንደ ሆነ፤ ይበሉ ይጠጡም ይገዙም ይሸጡም ይተክሉም ቤትም ይሠሩ ነበር፤
ሎጥ ከሰዶም በወጣበት ቀን ግን ከሰማይ እሳትና ዲን ዘነበ ሁሉንም አጠፋ።የሰው ልጅ በሚገለጥበት ቀን እንዲሁ ይሆናል።”
በሎጥ ዘመን፦ [የይሁዳ መልእክት ምዕራፍ ፩፥ ፯]
“እንዲሁም እንደ እነርሱ ዝሙትን ያደረጉና ሌላን ሥጋ የተከተሉ ሰዶምና ገሞራ በዙሪያቸውም የነበሩ ከተማዎች በዘላለም እሳት እየተቀጡ ምሳሌ ሆነዋል።”
______
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Curiosity, Faith | Tagged: ሃጅ, መብረቅ, መካ, ሳውዲ, አውሎ ነፋስ, እስላም, የእግዚአብሔር ቁጣ, ጅጅጋ, ጎርፍ, ፀረ-ክርስቶስ | Leave a Comment »