👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 😇 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
☆ የቀን ጅብ – የሌሊት ቢራቢሮ
☆ ፒኮክ – የሌሊት ቢራቢሮ
☆ እሳት – ኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ
☆ የእሳት እራት – ሞት
☆ ግራኝ አብዮት አህመድ – ሞት በኤርታ አሌ እሳት
🦋 Moth/ሞት = የእሳት እራቶች 🦋
“አሁን ለኦሮሞ ሕዝቤ ስል ኢትዮጵያን ማጥፋት አለበኝ፣ ኦሮሞ እስኪነቃ ነው እንጂ፣ እስኪነሳ ነው እንጂ ሲነሳ ሚዳቋ አትበላንም፤ እኛ ዝሆን ነን፤ እንሰብራለን፤ እንበላለን፤ እንገዛለን፣ ሃሳብ አለን፤ ድርጅት አለን፤ ከአለም ጋር ግንኙነት አለን።” የእሳት እራቱ ጂሃዲስት ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ
ወደ ብርሃን የምትሄድ የሌሊት ቢራቢሮ፣ በተለይም ትንሽ፣ ግራጫማ ክንፍ ያለው ጠባብ ክንፍ እና ከሞላ ጎደል ቁመታዊ አንቴናዎች ያሉት፣ እጭዋ ጎጆው የሚቀመጥበትን ጉዳይ ያጠፋል (ሱፍ እና ሌሎች ጨርቆች፣ ወረቀት፣ ፀጉር፣ ወዘተ)።
🦋 አማራ ሆይ፤ ለዋቄዮ–አላህ–ሰይጣን 😈 ተገብረህ የእሳት እራት መሆን አይበቃህምን?
💭 ለመሆኑ እንዴት ነው፤ “ልጆቼ ሆይ፤ ወንድማችሁን አቤልን ለመግደል አትዝመቱ፤ እከለክላችኋለሁ!” የሚል አንድም የቤተ ክርስቲያን አባት የጠፋው? እስኪ ይታየን፤ እነዚህን ሰባት ቃላት ብቻ በመናገር የስንቱ ክርስቲያን ሕዝብ ሕይወት ሊተርፍ እንደሚችል! ቤተ ክህነት እኮ ይህን አንዴ ብቻ ሳይሆን ደግማ ደጋግማ የመናገር ግዴታ ነበረባት። ለአንድ ዓመት አዲስ አበባ ሆነው ዝም፤ ጭጭ! የፕሮቴስታንት ፓስተሮች እና የእስልምና ሸኽሆች፣ የዋቀፌታ እባብ ገንዳዎች፤ “ይህ የፍትሕ ጦርነት ነው፤ ወደ ትግራይ ሂዱ ዝመቱ፣ “ዋቄዮ-አላህን፣ ማርቲን ሉተርን” ባለመቀበላቸው በራሳቸው ላይ ያመጡት ኃጢዓት ነው፤ ግደሏቸው…” ለማለት ከደፈሩ፤ የተዋሕዶ አባቶች፤ “ጦርነት አትቀስቅሱ፣ አትበድሉ! አትግደሉ!” ለማለት የማደፍሩበት ምክኒያት ምንድን ነው? ምናለ ወንበራቸውን ለሌሎች የተሻሉ አባቶች ቢያስረክቡና ገዳም ገብተው ከእግዚአብሔር ጋር ቢታረቁ?! 😠😠😠 😢😢😢
________😇
_________